ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብሪክስ እናትህን ሺአመት ትኖር የሴት ውንድ ናት በዛ ላይ ወጣት ናት ግን አባትህን አሳየን እሲኪ ለብሪክስ እናት ላይክ
የለውም መሰል ሳይሞት አይቀርም
አባት የለውም ሞቶበታል
MOMwowo.wddddddd💯💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
እህህህህ እናቴን አስታወስከኝ
አሬራ ትዝአለኝ
ዋዉ ፈጣሪ ያሳድግሽ እኔም ድሮ እንዲ ነዉ ያደኩት የጉራጌ ባህል ቁጭ ነዉ በገጠሩ ክልል ያለዉ አይለያይም እስኪ የገጠር ልጅ በመሆኑ የማያፍር 👍👍👍👊 #Like
Ere egnaga meret new minatew
እዴ እኔ
ልክ ባችም ይኛኒ በዶጮን
@@mahi2147 ትክክል ነሽ ያገር ባይ
Ata gnay tama programka btgrnga deytzareb
ብራክስ እናትን እድሜና ጤና ይስጣት ክብራ ለእናቴች እናቱን የሚወድ ላይክ ሰብስክራይብ
Batesebi enhun
Wow betam des yalale enatoch erejm edmia ena tan ystlen
እናቱን የሚወድ ላይክ የምትሉ ሰዎች ጤንነታቹ ደህና ናቹ እዴት ተብሎ ነዉ እናት የማትወደደዉ
ዋዉ. መሸአላ. ቢሬክስ
ሰላምናችሁ
ወላሂ ቃላት የለኝም ላንተ ምንም ቢሆን ማንነትህን አለመደበቅህ ደስ ይላል በገጠርነቴ እኮራለሁ ከምንም በላይ
በትክክል
በትክክል ዜድየ
ትክክክክል
ትክክል ግን እኮ ማንነቱን የሚደብቅ ጉረኛ ሰው ነው
በትክክል የኒ ቆጆ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ❤❤❤❤
በማንነቱ የማያፍር ይመችህ አቦ😍😍😍😍
በውነት በሬ በጣም ነው ትዝ የለኝ አገሬ
ፋፊ Tube lemin yagiral ehet yadegebet ayidel ende
በማንነቱ የሚያፈረ መሀይም ነው። እንዴት ይታፈራል።
መሻአላህእድሚናጤናይስጥሽ
Wedoche subscribe adergugn
ሺ አመት ይኑርልን እናቶቻችን 💗ገጠር ነው ትውልዴ እምኮራበት ማንነቴ👍
አዩ ወሎየዋ በቅንነት እንዛመድ
አዲናቂህነኝ ብሬክስ እሚገርመዉ ሁሉነገር ከኛጋርሀገር ጋር ይመሳሰላል ቋንቋዉብቻ ነው የሚለየው እኔ እናቴ ስታልብ መጠጫይዘ እስሯ ነበር የምቀመጠው መጨረሻ ታልቦ ይሰጠኛል ዉይ ትዝታ አቦ ይመችህ
ወላሂ እናቴን አስታወስኩኝ ግን እደዚህ አደለም እሚወዘወዘው ቁጭ ተብሎ ነው 😍ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ እምትሉ እጃችሁን እስኪ አውጡ👍
Awo Egnagm Kuch Teblo Newo Minatewo
ዋውውውው ማሻአላ እህት ፈጠሪ ያሠድገሽ
እኛም ቁጭ ብለን ነው ግን ያደክማል የነሱ ይሻላል
@@myfullhope1272 አወ ያደክማል ግን ሁሉም በየ ባህሉ ነው
እኔ እኛም አገር ቁጭ ብሎ ነው የሚገፋው
ብሬክስ ምርጥ ነህ ወላሂ በማንነትህ የማታፋር እንድህ አይነት ሰው ደስ ሲለኝ
በጣም
በጣም የምር ሌሎች ቢሆኑ ኖሮ
@@zaharaahmed7171 እኮ ያልሆኑትን ይንጠባረራሉጅ እንድህ ማንነታቸውን ገልፀው አያሳዩም ነበር
@@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ በጣም እሱ ግልጽና ግልጽ ነው
Wedoche bkinenat subscribe adergugn
ምርጥ እናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መላው ቤተሰብ
ደስስል ፈጣሪ ይባርክህ የህን ያሳየህን የገጠር ልጅ ክብር ነው😘
ወይኔብሬክሥሀገርነህአይደልታድለህእናትህሥታምርእናቴትዝአለችች
ብሬክስ እህትህን አስተምረህ ለወግ ማረግ አብቃት አንተ ከስደት ቶሎ ስለማትመለስ እህትህን ማስተማር አለብህ አደራ ለስደት እዳታሳጫት👌
ወይ የብሬ እናት እዴት ደሰ እደሚሉ ሰወዳቸወው ሸ አመት ኑሩልንእናቴን አሰታወሰችኝ😍😍
ኡፍፍ ማነው እናቱ የናፈቀው በስደት 😭
እኔ ናፍቃኝ አለች😢😢😢
ዋና ነገር ጤና ትሁንልሽ በገባሽ ሰአት ታገኛታለሽ
እኔ😢
Mona Khadr አናት 1000 ዓመት ነራልኛ እማይ
እኔኔኔ
ብሬክስ ማዘርን ሳምልኝ😘😘 ሰላም ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ተመኘሁ ኡፍፍፍ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው 🌹🌹🌹።
ማሻአላህ ብሬክሥዩ አንተንምቤተሠብህንም አላህ ይጠብቃችሁ ማንነትህን የማትደብቅ ኩሩ ኢትዮጲያንወንድሜ በቃ በገጠርነቴ ኮራሁ ኡፍገጠር ውሥጤነው
ማሻአላልደስሲል ሺአመትትኑርልብክስየ
ወይኔ የገበሬ የገጠር ልጂ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ብሬ እድሜና ጤና ለናቶች
ማሻአላህ።ነውበሬይ።ኑሪልን
ብርየ ለእናቶቻችን እረጂም እድሜና ጤና
waaaw
ኣሜንንንንንን እናት ለዘላለም ትኑር
ብሬ ማዘረህን ታያቸው እባየ ፈሰሰ እናቴ ተዝ አለቺኛ 😢😢😢😢😢💔💝💖💓 አላህ ይጠብቅልህ ማማየን
ብሬክስ እስቲ እርሻ ስታርስ አሳየን 💪 ያሳየን የምትሉ
ክክክክ
ክክክ እኔም ናፋቆኛል ከምር የገበሪ ልጂ ነኝ አባቴ ያሳርሰኝ ነበር ምሳ ይዠ ስሂድ ሲበሉ ያባቴን እይዝ እና አርሳለሁ ወድቤ ግር በሪ ታማርጫለሽ ይለኛል በነገራችን ላይ አባቴ በጣም አራሽ ገበሪ ነዉ ያገር መሪት ያርሳል
እኔም ያሳይን
@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ክክክ
እኔ
እናቴ ጠረንሽ ናፈቀኝ 😢ብሬክስ ታድለክ ከእናትክ ጎን ሆነህ እምዬ እሰከምመጣ ክፉ አይንካሽ😢
ጀግና እናት ፈጣሪ ይጠብቅልህ ብረዋ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው እናቴ የኔ ውድ ልክ እንደ እናትህ ራስዋ ነው ምታልበው እስከ ዛሬ ❤️❤️❤️❤️💔
የሀመሻ ልጅ እኮ ጠንካራ ነን ወላሂ አላህ ያሳድግሽ
ኡፍ እናቴን እና የናቴን ወተት እና ቂቤ አስታወስችኝ እናትህ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን
አሜንንንንንንንን
አንተ ልጅ ደስስስስ የሚለኝ ፀባይህ ማንነትህን የማትደብቅ በራስህ የምትተማመን ነህ አንዳንድ ሰዎች ያደጉበትን የሚራሱ እሚፎከሱ አሉና አስተምራቸው ብሬክስየ እናቴ ስትል ደግሞ ሆድ ትሞላለህ
አይይይ ብሬክስ ናፍከኸናልኮ ማነው እደኔ የናፈቀው👍👍👍
እኔም
እደኔ ገጠር እሚወድ እድሁም አሪራ እሚወድ ላይክ ይግጨኝ
አሬራ አልወድም ግን ተወልጀ ያደኩት ገጠር ነው ገጠር ውስጤ ነው
እኔውስጤነው
Ene 😚😚😚
እኔ ወይ እደት እደናፈቀኝ
እኔ አሬራ ነብሴነዉ ወተቱን አሎድም kk
ብሪክስ እናትህን ለመላእ ቤተሰብቹሀን ዕድሜና ጠይና ይሰጣቸው 🙏
ብሬ ጥሩ ሰው በጣም የዋህ ነህ ሰላምህን ያብዛው ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ
ብርየ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ሲሎ ቤተሰቦችህ ፍጣሬ ይጠብቃችው
ወይ የሄ ቅብየ እንዴት እንደ ናፈቀኝ
ወይይይይኔቅቤደስይላልእሽወየገጠርልጅመሆንበጣምደስይላልእሽ
እርትጥባእኛንምአላህይሄንለማየትያብቃን
አዲናቂህ ነኝ ሌሎቹ ቢሆኑ ያሉበትን ይዴብቃሉ ዋው
ብሬክስየ ውስጤ ነሕ ዛሬ ደግሞ ትዝታየ ነው ያመጣኸው እኔም በዚሕ ባሕል ነው ያደግሁት ብቻ ጌታ እየሱስ ለእናቶች ረጅም እድሜ ይስጥልን
ብሬክስየ በጣም ደስ የሚልነዉ ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
ኧረ እኔሥ ቀናሁኝ ብሬክሥእርይ እምየ መመኪያየ ኡፍፍፍ እንደት ነው ደሥሥሥሥ የሚለው
እፈፈፈ እንም ከሰድት ሰማጣወ እናቴ እንድዝ አሰዩልው ሺ አማቱ ኒረልን እናቴ ሚተወድተ ልይከ 👍👍👍👍🤝
ብሬ ብጣዕሚ ደስ ባሃሊ ይኡ ክብረት ይሃበልና ዓድና ኣስታውስኻና ዓውሶ ገብርኻ ናዶዋኻ ጣይታ ቓሕ ምባሉኮ ምስኣኻ ትኖሆ ኣይመስለካይ ፆም ትኾኑሎቲ ዓውሶ ኣይኒበልዕይ ናበልና ነብርና
ማነው ገጠር መኖር የናፈቀው ገጠር ስጤነው አያቴ ሁሌ ስሄድ እርጎ ነበር የምሰጠኝ
እነት ትኑሪ ለ ዘለለም❤️❤️❤️
ብሬየ ከይቅርታ ጋር አተ ተመችቶህ ነዉ የምኖረዉ እን መሆን ያለበት እናትህ እዲመቻት ማዲረግነዉ ቤትኳ ስራላት ሌላዉ ይቅር ለማንኛዉም እማ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥሽ
ትክክል
ብሬክስየ ፈጣሪ እናትህን ረጂም እዲሜ ይስጥልህ
ከስደት መልስ ሁሉም እናቱን እደዚህ በሰላም በጤና አግኝቶ የሚደሰት ይሁን ያለ እናት አለም ጎደሎ ነች ፈጣሪሆይ አደራህን
Amen
Amen Amen Amen 💓 💓 💓
ኣሜንንንንንንን
አሜን አሜን
Fgdbbff Fbnbdhb Ameeeen ameeeeen Yaaa Rabbbbbiiii😘😍😍😍😍
ፀጉሮዋ እራሡ ሢያምር እህትህም ሙሉው ቤተሠቦችህን እረጂም እድሜየ ይሥጣቸው እናትህ ለዘላለም ትኑርልህ ብሬክሥየ
እስይይይይይይይይ ብሬዋይ ሓወይ ማዓረይ ደስ ክብል ኣፈይ ማይ መሊኡ ምስ ምሉኡ ቤተስብካ ዕድመን ጥዕናን ያሃብኩም ፈጣሪ ብስላም ድማ ሓሳብ ልብካ መሊኡ ናብ መሲ ተመለስ ወዲ ራያ ራዩማ ዓዲ ማዓር ፀባ 10000000 ላይክ ሂበካ ኣለኩ
እናትህን እርጅም እድሜ ይስጣችው
ኣሜን እናት ለዘላለም ትኑር
የአላህ ድስ ሲል ብሬ እናትህ እረጅም እድሜ ይኑሩልህ እኔም አሬራ ገፍቻለሁ ትዝ አለኝ እኔም ገጠር ነው ያደኩት ወሎ ደሴ ዙሪያ ቅቤ ደግሞ እጨንቅላቴ ላይ ነው የማረገው እህ አሪራ ይዘህልኝ ነ ብሬ ♥️♥️😘😘😘😘😘
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን💖💖💖
Mulu Wondemu በቅንነት እንዛመድ
አሚን
ውይይይይ እንደት ደስ ይላል እንኳን በሠላም ከናትክ ጋ አገነኘክ እኔም ናፍቃኛለች
እፍፍፍፍፍፍ ብሬ ሓወይ አደዋይ አዘኪርኻኒ ላሕሚ ዳጋነየት እናቴ ኑሪልኝ ኩፍ አይንካሽ
ወይኔ በጣም ደሰ ይላል ወንድም ላማንም መንታ መንታ ተወለደ እናትህንም ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይሰጠልህ
ኣሜንንንንንንንን
እህህህ እናቴ ትዝ አለችኝ የኔም እናት እሶናት የምታልበው እረጅም እድሜ እመኛለሁ
ዋውውው የገጠር ልጅ መሄን እንደት መታደል ነው ብሬክስ ይህ አጋጣሚ መቼም የማይገኝ ትዝታ ነው በጣም ደስ ይላል ወድማችን ዘና በል ከቤተስብ ጋር ስሆኑ ያለው ደስታ
ወይይይይ አሁንስ ይሄን ቅቤ ባገኝው የመዳም ጩኸት ያደረቀው አናቴ ላይ ቁጭ ነበር የማረገው ክክክክ
ኢስላም ነው ሂወቴ ኢስላም ነው ሂወቴ kkkkkkkkk
ክክክክክክክክክ እውነትሽ ነው
😂
@@hareguamengitesara2556 😃😃
@@fawagifawagi4153 አንደየም ተቀብቶ እንኳን አይርስም መዳም ከነ ልጇቿ አድረቃዋለች ክክክክ
ወላሒ የኛ እድህ አደለም የሚወዘወዘው ሸክላ እስራ ተደረጉ መሬትላይ ተደልድሎለት ይወዘወዛል በእጅ ከዛ ሲጨረስ እስራው ከውጭ አይሰቀልም ታጥቦ ይታጠናል ከቤት በየቦታው ይለያያል ብቻ ደስ ይላል
የኛ አወ። ግን የነሱ ይለያል ሱበሀን አላህ።
እኛም ጋር የኬምሤ ነኝ እደናተ ነው
ይለያኛል ወላሂ ወሎ እንደዝህ አይደለም እሁሉም ቦታ ይለያል ሱበሀን አላህ
@@yttyygggffft8193 ወይ ሀገሪ
እኔ እራሱ ገርሞኛ ሱባሀን አላህ
ብሪክስ ምርጥ ሰዉ አሏህ እናትህን ረጅም እዲሜ ይስጥልህ ግልጽ ሰዉ ነህ ማሻአሏህ የገጠር ልጅ ነኝ ለማለት ብዙ የማፍሩ አሉ አንተ ግን ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ በጣም ተመችተኸኛል
ደስ ስትሉ ሺ አመት ትኑርልህ እናትህ ብሬክስ
አቤት ይህን ቅቤ ባገኝው እድርቀው ፅጉሬ ላይ ነበር ማድርግ
እፍፍፍ እኔም በጣም ነው የምወደው ሰጉሬም በጣም አሪፍነው ቅባት አልወድም
የመዳምን ዝብደ ተቀቤው
ማሻአላህ ብሬክ ስ እኪ የኔንም እናት ሂደህ እይልኝ እናቴም ወተት ታጠጣህ አለችክክክ
እኔም ቢስ እነኚህ አረቦቺ ያደረቁኚን እሱ ይመልስልናል
Wowwwww አደ ሓላል አደ ሂወት አደዋይ ዓለመይ ትመስል ነስክም ልክዕ ከም አደዋይ እኪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን ናይ ገዛና ዓውሶ ይመስል ከመይ ድየ ናፊቀዮ ብርየ ሓወይ ደሞ ብሰላም ናብ ባዓልቲ ቤትካ ይምለስካ (መሲ ምቅርቲ ደግሞ ብሰላም የገላግልኪ ) ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤
ውይ እናት ነፍ አመት ትኑር 1000000 ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜንንንንንን
ደስይላል👍👍👍👍👍
ብርየ የኔ መልካም እና ይህን ሰላም በልልኝ ሁለ ነገሯ እናቴን መሰለችኝ💋🌷😘እስኪ እናቱን የሚወድ
💋💋💋👍👍👍👍👍
ብሪክስ እናትህ እግዚአብሔር። ሺ አመት ያኑሩልህ እናት ለዘላለም ትኑር
የEthiopia እናቶች ክብር ይገባችዋል! ❤️እንዲ መከራ አልፈው ነው ልጅ የሚያሳድጉት !ጠካሮች ናቸው በጣም!
ማሻላህ የናቶቺ ስራ እኛን ለማሳዴግ ድፍተው ምናምን እኛ ስው እናሳዲጋለን ውለታችው ከባዲነው
ብሬክስ ለናቶታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የገበረሽ በመሆኔ እኮራለሁ
ብሬ የገጠረነገረ ወሥጤነዉ ኡሜ ስወዲሺ ለነቶቺ ሁሉ እዲሜነ ጤነ
ማሻአላህ
በጠም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ለ እናቶቻችን ኡኡኡ አሁን ተልቦ በዘው እንዲህ የምጠጠ ወታት አልወድም ግና ገጠር ከብቶቹ ውጭ ነው የሚያድሩት ደስ ይላል እኔ በአከበቢያችን ስላለያው ነው በእድሜም
ዋው ቂቤው ሲያምር ብሬክስዬ ባታጒጒኝ ምን አለበት እኔም ላሞች አሉኝ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው አኔም አሁን አገሬ ልገባ 4 ወር ነው የቀረኝ በሰላም እዛ ያድርስሽ በሉኝ ቂቤ ተቀብቼ ብቻ ዋውው
ማሻ አላ በጣም ደስ ይላል እናትህን አላህ እዲሜወን እረዘም ያርግልህ
ኣሜን ማር
ወይኔ ትዝታ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ሁሉም ነገር በተፈጥሮ ነገር ነው ያደግንው አልሀምዱሊላሂ እናየ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እኛን ለማሳደግ እናተ ከስታችሁ ጠቁራችሁ ከዚህ አድርሳችሁናል እህ እናትነት የሚታየው ሲወለድ ነው ወሏሂ እኔም የናቴን ልፋት አየሁላት በልጆቸ እማየ አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
በጣም ደስ ይላል እኔም የገጠር ልጂ ነይ በማንነቴ አላፍርም👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
እኔም ድብን ያልኩ የገጠር ልጂ ነኝ አይይይይ ትዝታ ብርዬ ምርጥ ስው
እኔም ሁሉም የገጠር ልጅ ነው ለካ ኮሚቱ ሲመስጥ እህ ኑርልኝ ሁላችሁም
@@ፍቅር-ጘ9ወ ላ ወላሂ ከምሬ ነው ወሎየ ነኝ የሀብሩ ወረዳ ልጂ ታቂው ከሆነ ማማዬገጠርኮ ኡፍፍፍፍፍ
እኔም ገጠሬ ነኝ ግን
@@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም እእ ግን ብሎ ሳይስ የለም ክክክክ አሳደገን ሀብት ጥበቃው እጨት መስበሩ ዋሀ መቅዳቱ እጀራ መጋገሩ መደቆሱ ማቡካቱ አፈር መፍጨቱም አድ ስራዬ ቆይ አይ ልጂነት ክክክክክ የኔ ቆጆ አጫወትሽኝ / አሁን ግን ኑሮአችን ከተማ ይሆናል ኢሻአላህ😘😘😘😘
ኣሰይ እነዋይ ማዓረይ ዕደመን ጥዒናን ያሃባኪ ኣንቲ ፅሪተይ ብሬ ነይ ብህፃነይ ኣስታዊሰይ ክንደይ ፃብ ሓቂነ ዋይ ደኪሙኒ ሓጉዙኒ ይብል ነይረ ብሬ መልካም ስው
ዛሬስ ከፋኝ እማየ ናፈቀችኝ 😭😭😭😭😭ማነው እንደኔ እማን የናፈቀ?ብሬክስ ሁሉንም ነገር በደንብ ናፍቆትህን ተወጣ ከመጣህ በሗላ እዳይቆጭህ👉😜
ዜድ ወሎየዋ በቅንነት እንዛመድ
Ayezoshe ehita
ዱአአርጊልኝ የኔናት አሞብኛል
Dasii.ililalhii.bairshii
ብሬክሦ ግን ወላሂ ደሦ የምትል ቅን ሠውነህ በማንነትህ የማታፍረ ነህ የገጠረ ልጂ ነኝ እኔም ወላ መታደል
እኔም የገጠር ልጂነይ
አረጨረሥክባትበናፍቆት
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
@@tiartefera5546 😍😍
@@ሳአድወሎ 😂😁
እረዥም እድሜና ጤና ለእናቶች ብሬክስ እናመሰግናለን ቅቤው ሲያጓጓ እና ማሻአላህ ወተቱን ላሚቷ ጨምራ ጨማምራ ትስጣቸው
አታዮ ብሪየዋይ ማዘሪ አይትበል አደዋይይይ እስከ በል በዚ ወለላ ዘረባና።
መሻአላህብያልሁበሬከስው
ብሬክስ ሓደ ነገር ክብለካ ማዘር ኣይትበል ኣደዋይ መዓረይ በል እግዚኣብሄር ዕድመ እናጥዕና ይሃብኪ ወላዲት
tekekel
ኣሜን እውነት ነው
ውይ ሳላቀው አነበብኩት ክክክክክክ
ጥራይ ኢልኪ ብጣዕሚ እዩ ዘናድነ እኮ ናይ ጎንደራ 44 ጋኔ ንሱ ላይ እዩም፡ሰፊሮም ናይታ ሰበይቱ እዩ ሕዚ ደነዝ ኣማሓርኛ ስለ፡ተዛረበስ ዝሓረፈ መሲልዎ ትግርኛ ናይ ወለድካ፡ዘይትዛራብ
@@ሰሊናኣራኣያ ኣይበሃልን ዝሓፍተይ ዝበዝሕ ሰማዒ ስለዘለዎ እዩ
ውይ እናቴም እሷነበረች የምታልበው አሁን ግን ስደት የስራህን 😢😢😢😢😢ክብር ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብረክስ እናትህን አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥልህእናቴን አስታወስከኝ አላህ ጀነተል ፈረዶስን ይወፍቃት ያረብ ሶብሩን ለገሰኚ
አይዞሽ ማማየ
አብሽሪ ማማየ
አሜን ያርብላለሚን
አይዞሽ ማር አላህ ሁላችንንም ወደዛው ነን
አይዞሽማሬሁላችንምወደዛውነንአላህሶብርይስጥሽማርእናትሽንምአላህጀነተልርዶሥይዱላት
ብርየ እህትህ ስታምር❤❤❤❤ለእናትህም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ብርየ መልካም ሰው 😘😘😘😘
የምትገርም፡ልጅ፡ነህ፡ብሬክስ፡ብዙወቹ፡ገጠር፡የተወለዱ፡በማንነታቸዉ፡ያፍራሉ፡በጣም፡ነዉ፡የምንወድህ፡የምናከብርህ፡ማንነትህን፡የማትሸሺግ፡ኩሩ፡የገጠርልጅ፡ኢትዮጵያ፡እናችትህን፡እድሜእና፡ጤና፡ይስጥልህ፡ወድማችን፡ትኑርልህ
አድናቂህ ነኝ ብሬክስ በማንነትህ እማታፍር ግልፅኛ ነህ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
Kiba lakiln le emama
ኣሰይ ጽሪቲ እግዚአብሔር ብጥበብን ፀጋን የዕብኪ ውይ ውይ ሕቋን ናይ ሕማመይ ዓቢይ ዕድመን ጥዕናን ንክቡራት ኣዴታትና ይሃበልና!!
ኣሜን ማዓረይ❤❤❤❤✔
ኣሜን ምቅርተይ
በኡነት ብሬክስ እናትህ ስታልብ ጎበዝ ናት ።ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ላተም
ወይ ጉድ ጥጃው ትልቅ ሆኖ ይጠባል ? ብሬክስ መሲ በጣም ታስፈልጋት ነበር ለምን እንደሔድክ ግዴታ የሆነብህን ባለቅም ገጠር ውስጤ ነው 👌
ቢላፊያክ፡ብሬ፡ውይይ፡ማዘርን፡ሣይ፡የምርደሥይላል፡ማማዬ፡ሠላምና፡ጤና፡እሥከሙሉቤተሠቦት፡ጤናሁኑ፡ማዘርን፡ይቺየቅቤዋን፡ማሥቀመጪያና፡እሥከቅቤው፡ቢሠጡኝ፡የምር፡ደሥታዬንአልችልም፡እርግጠኛነኝ፡አገሬሥገባ፡እመጣለሁ፡ማዘርጋር፡ብሬ፡የምር
እናት ሺአመት ትኑር ቤቱ ያለሷ አያምርም አይደምቅም ያረብ እናቴን አደራ
ውይይ ብሬክስ ስውድህ በማንነትህ የማታፍር ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
ከኛም እደዚህ ነው ምንገፋውዋው በጣም ደስ ይላልእህትህ ስታምር እናትህም ቆንጆናት ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ
ማሚዋ ዘላለም ኑርልን እማየ. እናትኮ ማርናት❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ብሬ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ሰላም ጤና ተመኘውልህ ወድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ
በአማርኛ ቁኑ ይባለ አደስ ከሚባል ቅጠል ነው የሚዘጋቸው
Amen Amen Amen
ኣሜንንንን
መሻአላህ ደስ ይላል ሳልጠግባችሁ አበቃብኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ብሬክስየ የኛ ውድ ወድም አላህ በሰላም ይመልስህ
እደናትና እደ አገር እሚያምር የለም በተለይ እናት ህይወት እኮ ናት በርየ በስላም ከሚስትህ ጋር ያገናኝህ የሚዋደድ ሰው አይለያይ
🌻🌼🌻🌷🌷🌼🌻🌼🌼🌷🌼🌻🌻🌷🌼🌻
❤❤❤❤❤❤ደሰ ባሃሊ ገጠር ዝዓበየ ዝተበረከ እዩ ብሬ ታዓዲልካ ዋላ ኣነ ገጠር ዕባይ እየ የኩረዐኒ ድማ እዩ
ዋዉ ብሪክስየ እንደት ደስ ስትሉ ሉኡል እግዚአብሔር በጥበብ ይጠብቃችሁ
❤❤❤❤ ወላሂ የላም ወተት ነው ያሰደገኝ እኔ ውስጤን ነው❤❤😂😂
Dasiyilii
አታዮ አደዋኻማ ካርና ፎትየያ ክሞት ዕድመይ ጥዕናይ ይሀበልኻ ብሬዋ አደዋናለ ንዉር ይሀብኽ እዝዉት አደዋ ዓለም😍😍
ብሬክስየ ከነቤተ ሠቦቺህ እድሜና ጤና ይስጥህ ቃላት የለኚም ወድማቺን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እናቴ ትዝ አለችኝ የኔ እናት ጤናሽን ይስጥልኝ ስመለስ አልጣሽ የኔውድ
Amen enatishi kifuwan yariqilesh yene konjo
@@elieelfallah555 አሚንንንንንንንንን የኔውድ
Anichinem sidet beka bilo bsalam lagerishi yabikash
@@elieelfallah555 አሚን እህቴ ኮሜት ብዙም መፃፍ አልወድም እንጂ እህቴ ስደት ምርር ብሎኛል እደናትም እንዳባትም እህትም ወድምም ሁና ያሳደገችኝ አያቴን ጥየ ከተለየዋት አመታት አስቆጠርኩ ስሙ አይቀርም እንጂ ለሠው አያቷ ናት መባል ለኔ ከናትም በላይ ናት የመኖሬ ትርጉም እሷናት እህቴ
Ayizosh sidet xiru neger yelawum gin machal naw anide kewexu hodi beselam endawetash basalam endimalisish malamen naw wanaw berich eji atisichi eshi
እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ማሚይየ♥♥♥♥
ብሬክስ የአምስት ብር ቅቤ እፈልጋለው ሲያአስጎመጅ በናታችሁ እንደዚ ነው የሚወጣው ማለት ነው አረ በደንብ ልሹፈው ድንገት አገርቤት ብገባ እንኳን ልየው እግዚአብሔር ብሬክስ ከቤተሰብክ ጋራ እድሜና ጤና እንመኝልካለን
ኣረ በርየ እንካዕ ብሰላም መፃእካ አረ ዓውሰ ሒዚካለይ ናዓ ውይ እንዴት ኣባቱ ነው ምያምረው ለማንኛው ከመስየ ጋ በሰላም ያጋናኛቹ ኣነ ዓውሶ እየ ዝደሊ ብርየ
ጎበዝ በማንነነትህ የማኮራ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው ገጠር ገበሬ ጋ ሁሉም አለ
ማሻአላህ ብሬ ከሁሉም ነፅ ነህ ማለታ ብልጭልጭ ነገር ምንም እደማይመሥልህ እዚህ ላይ ያሥታውቃል
ውይ ኣደዋይ ትዝ ኢላትኒ l.miss you mami 💘 ብርየ ንኣዴኻ ዕድመ ጥዕና ይሃበን ።
ዝዕገስ እዩ ሓያል በቅንነት እንዛመድ
ጤናና እድሜ ለእናቶች ማሻላህ ብለናል ያአላህ ምነኛ ያምራል እኔም እንደዚህ እልም ያለ የገጠር ልጅ ነኝ
ትዝታችንን ቀሰቀሰብን እሻአላህ በሰላምሀገራችን ያብቃን😢😢😢😢
@@መከነሰላምTH-cam-n1y ehita batesebi enhun
ብሬክስየ የእናትህን ደስታ ሁሌም ህይወት ነፍ አመት ያኑርልህ አሜን ተባረክ የቅንጅት ሰው ይሄም ያስብሀል❤❤❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰብስክራይብ አርጋችሁ አስደስቱኝ
አዴርኩሺ እህት
አድርጌሻለሁ አችም አድርጊኝ ሀሪፍ ሙያ ይዥ መጥቻለሁ
ብሪክስ እናትህን ሺአመት ትኖር የሴት ውንድ ናት በዛ ላይ ወጣት ናት ግን አባትህን አሳየን እሲኪ ለብሪክስ እናት ላይክ
የለውም መሰል ሳይሞት አይቀርም
አባት የለውም ሞቶበታል
MOMwowo.wddddddd💯💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
እህህህህ እናቴን አስታወስከኝ
አሬራ ትዝአለኝ
ዋዉ ፈጣሪ ያሳድግሽ እኔም ድሮ እንዲ ነዉ ያደኩት የጉራጌ ባህል ቁጭ ነዉ በገጠሩ ክልል ያለዉ አይለያይም እስኪ የገጠር ልጅ በመሆኑ የማያፍር 👍👍👍👊 #Like
Ere egnaga meret new minatew
እዴ እኔ
ልክ ባችም ይኛኒ በዶጮን
@@mahi2147 ትክክል ነሽ ያገር ባይ
Ata gnay tama programka btgrnga deytzareb
ብራክስ እናትን እድሜና ጤና ይስጣት
ክብራ ለእናቴች
እናቱን የሚወድ ላይክ ሰብስክራይብ
Batesebi enhun
Wow betam des yalale enatoch erejm edmia ena tan ystlen
እናቱን የሚወድ ላይክ የምትሉ ሰዎች ጤንነታቹ ደህና ናቹ እዴት ተብሎ ነዉ እናት የማትወደደዉ
ዋዉ. መሸአላ. ቢሬክስ
ሰላምናችሁ
ወላሂ ቃላት የለኝም ላንተ ምንም ቢሆን ማንነትህን አለመደበቅህ ደስ ይላል በገጠርነቴ እኮራለሁ ከምንም በላይ
በትክክል
በትክክል ዜድየ
ትክክክክል
ትክክል ግን እኮ ማንነቱን የሚደብቅ ጉረኛ ሰው ነው
በትክክል የኒ ቆጆ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ❤❤❤❤
በማንነቱ የማያፍር ይመችህ አቦ😍😍😍😍
በውነት በሬ በጣም ነው ትዝ የለኝ አገሬ
ፋፊ Tube lemin yagiral ehet yadegebet ayidel ende
በማንነቱ የሚያፈረ መሀይም ነው። እንዴት ይታፈራል።
መሻአላህእድሚናጤናይስጥሽ
Wedoche subscribe adergugn
ሺ አመት ይኑርልን እናቶቻችን 💗ገጠር ነው ትውልዴ እምኮራበት ማንነቴ👍
አዩ ወሎየዋ በቅንነት እንዛመድ
አዲናቂህነኝ ብሬክስ እሚገርመዉ ሁሉነገር ከኛጋርሀገር ጋር ይመሳሰላል ቋንቋዉብቻ ነው የሚለየው እኔ እናቴ ስታልብ መጠጫይዘ እስሯ ነበር የምቀመጠው መጨረሻ ታልቦ ይሰጠኛል ዉይ ትዝታ አቦ ይመችህ
ወላሂ እናቴን አስታወስኩኝ ግን እደዚህ አደለም እሚወዘወዘው ቁጭ ተብሎ ነው 😍ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ እምትሉ እጃችሁን እስኪ አውጡ👍
Awo Egnagm Kuch Teblo Newo Minatewo
ዋውውውው ማሻአላ እህት ፈጠሪ ያሠድገሽ
እኛም ቁጭ ብለን ነው ግን ያደክማል የነሱ ይሻላል
@@myfullhope1272 አወ ያደክማል ግን ሁሉም በየ ባህሉ ነው
እኔ እኛም አገር ቁጭ ብሎ ነው የሚገፋው
ብሬክስ ምርጥ ነህ ወላሂ በማንነትህ የማታፋር እንድህ አይነት ሰው ደስ ሲለኝ
በጣም
በጣም የምር ሌሎች ቢሆኑ ኖሮ
@@zaharaahmed7171 እኮ ያልሆኑትን ይንጠባረራሉጅ እንድህ ማንነታቸውን ገልፀው አያሳዩም ነበር
@@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ በጣም እሱ ግልጽና ግልጽ ነው
Wedoche bkinenat subscribe adergugn
ምርጥ እናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መላው ቤተሰብ
ደስስል ፈጣሪ ይባርክህ የህን ያሳየህን የገጠር ልጅ ክብር ነው😘
ወይኔብሬክሥሀገርነህአይደልታድለህእናትህሥታምርእናቴትዝአለችች
ብሬክስ እህትህን አስተምረህ ለወግ ማረግ አብቃት አንተ ከስደት ቶሎ ስለማትመለስ እህትህን ማስተማር አለብህ አደራ ለስደት እዳታሳጫት👌
ወይ የብሬ እናት እዴት ደሰ እደሚሉ ሰወዳቸወው ሸ አመት ኑሩልን
እናቴን አሰታወሰችኝ😍😍
ኡፍፍ ማነው እናቱ የናፈቀው በስደት 😭
እኔ ናፍቃኝ አለች😢😢😢
ዋና ነገር ጤና ትሁንልሽ በገባሽ ሰአት ታገኛታለሽ
እኔ😢
Mona Khadr አናት 1000 ዓመት ነራልኛ እማይ
እኔኔኔ
ብሬክስ ማዘርን ሳምልኝ😘😘 ሰላም ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ተመኘሁ ኡፍፍፍ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው 🌹🌹🌹።
ማሻአላህ ብሬክሥዩ አንተንምቤተሠብህንም አላህ ይጠብቃችሁ ማንነትህን የማትደብቅ ኩሩ ኢትዮጲያንወንድሜ በቃ በገጠርነቴ ኮራሁ ኡፍገጠር ውሥጤነው
ማሻአላልደስሲል ሺአመትትኑርልብክስየ
ወይኔ የገበሬ የገጠር ልጂ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ብሬ እድሜና ጤና ለናቶች
ማሻአላህ።ነውበሬይ።ኑሪልን
ብርየ ለእናቶቻችን እረጂም እድሜና ጤና
waaaw
ኣሜንንንንንን እናት ለዘላለም ትኑር
ብሬ ማዘረህን ታያቸው እባየ ፈሰሰ
እናቴ ተዝ አለቺኛ 😢😢😢😢😢💔💝💖💓 አላህ ይጠብቅልህ ማማየን
ብሬክስ እስቲ እርሻ ስታርስ አሳየን 💪 ያሳየን የምትሉ
ክክክክ
ክክክ እኔም ናፋቆኛል ከምር የገበሪ ልጂ ነኝ አባቴ ያሳርሰኝ ነበር ምሳ ይዠ ስሂድ ሲበሉ ያባቴን እይዝ እና አርሳለሁ ወድቤ ግር በሪ ታማርጫለሽ ይለኛል በነገራችን ላይ አባቴ በጣም አራሽ ገበሪ ነዉ ያገር መሪት ያርሳል
እኔም ያሳይን
@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ክክክ
እኔ
እናቴ ጠረንሽ ናፈቀኝ 😢ብሬክስ ታድለክ ከእናትክ ጎን ሆነህ እምዬ እሰከምመጣ ክፉ አይንካሽ😢
ጀግና እናት ፈጣሪ ይጠብቅልህ ብረዋ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው እናቴ የኔ ውድ ልክ እንደ እናትህ ራስዋ ነው ምታልበው እስከ ዛሬ ❤️❤️❤️❤️💔
የሀመሻ ልጅ እኮ ጠንካራ ነን ወላሂ አላህ ያሳድግሽ
ኡፍ እናቴን እና የናቴን ወተት እና ቂቤ አስታወስችኝ እናትህ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን
አሜንንንንንንንን
አንተ ልጅ ደስስስስ የሚለኝ ፀባይህ ማንነትህን የማትደብቅ በራስህ የምትተማመን ነህ አንዳንድ ሰዎች ያደጉበትን የሚራሱ እሚፎከሱ አሉና አስተምራቸው ብሬክስየ እናቴ ስትል ደግሞ ሆድ ትሞላለህ
አይይይ ብሬክስ ናፍከኸናልኮ ማነው እደኔ የናፈቀው👍👍👍
እኔም
እደኔ ገጠር እሚወድ እድሁም አሪራ እሚወድ ላይክ ይግጨኝ
አሬራ አልወድም ግን ተወልጀ ያደኩት ገጠር ነው ገጠር ውስጤ ነው
እኔውስጤነው
Ene 😚😚😚
እኔ ወይ እደት እደናፈቀኝ
እኔ አሬራ ነብሴነዉ ወተቱን አሎድም kk
ብሪክስ እናትህን ለመላእ ቤተሰብቹሀን ዕድሜና ጠይና ይሰጣቸው 🙏
ብሬ ጥሩ ሰው በጣም የዋህ ነህ ሰላምህን ያብዛው ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ
ብርየ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ሲሎ ቤተሰቦችህ ፍጣሬ ይጠብቃችው
ወይ የሄ ቅብየ እንዴት እንደ ናፈቀኝ
ወይይይይኔቅቤደስይላልእሽወየገጠርልጅመሆንበጣምደስይላልእሽ
እርትጥባእኛንምአላህይሄንለማየትያብቃን
አዲናቂህ ነኝ ሌሎቹ ቢሆኑ ያሉበትን ይዴብቃሉ ዋው
ብሬክስየ ውስጤ ነሕ ዛሬ ደግሞ ትዝታየ ነው ያመጣኸው እኔም በዚሕ ባሕል ነው ያደግሁት ብቻ ጌታ እየሱስ ለእናቶች ረጅም እድሜ ይስጥልን
ብሬክስየ በጣም ደስ የሚልነዉ ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
ኧረ እኔሥ ቀናሁኝ ብሬክሥ
እርይ እምየ መመኪያየ ኡፍፍፍ እንደት ነው ደሥሥሥሥ የሚለው
እፈፈፈ እንም ከሰድት ሰማጣወ እናቴ እንድዝ አሰዩልው ሺ አማቱ ኒረልን እናቴ ሚተወድተ ልይከ 👍👍👍👍🤝
ብሬ ብጣዕሚ ደስ ባሃሊ ይኡ ክብረት ይሃበልና ዓድና ኣስታውስኻና ዓውሶ ገብርኻ ናዶዋኻ ጣይታ ቓሕ ምባሉኮ ምስኣኻ ትኖሆ ኣይመስለካይ ፆም ትኾኑሎቲ ዓውሶ ኣይኒበልዕይ ናበልና ነብርና
ማነው ገጠር መኖር የናፈቀው ገጠር ስጤነው አያቴ ሁሌ ስሄድ እርጎ ነበር የምሰጠኝ
እነት ትኑሪ ለ ዘለለም❤️❤️❤️
ብሬየ ከይቅርታ ጋር አተ ተመችቶህ ነዉ የምኖረዉ እን መሆን ያለበት እናትህ እዲመቻት ማዲረግነዉ ቤትኳ ስራላት ሌላዉ ይቅር ለማንኛዉም እማ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥሽ
ትክክል
ብሬክስየ ፈጣሪ እናትህን ረጂም እዲሜ ይስጥልህ
ከስደት መልስ ሁሉም እናቱን እደዚህ በሰላም በጤና አግኝቶ የሚደሰት ይሁን ያለ እናት አለም ጎደሎ ነች ፈጣሪሆይ አደራህን
Amen
Amen Amen Amen 💓 💓 💓
ኣሜንንንንንንን
አሜን አሜን
Fgdbbff Fbnbdhb Ameeeen ameeeeen Yaaa Rabbbbbiiii😘😍😍😍😍
ፀጉሮዋ እራሡ ሢያምር እህትህም ሙሉው ቤተሠቦችህን እረጂም እድሜየ ይሥጣቸው እናትህ ለዘላለም ትኑርልህ ብሬክሥየ
እስይይይይይይይይ ብሬዋይ ሓወይ ማዓረይ ደስ ክብል ኣፈይ ማይ መሊኡ ምስ ምሉኡ ቤተስብካ ዕድመን ጥዕናን ያሃብኩም ፈጣሪ ብስላም ድማ ሓሳብ ልብካ መሊኡ ናብ መሲ ተመለስ ወዲ ራያ ራዩማ ዓዲ ማዓር ፀባ 10000000 ላይክ ሂበካ ኣለኩ
እናትህን እርጅም እድሜ ይስጣችው
ኣሜን እናት ለዘላለም ትኑር
የአላህ ድስ ሲል ብሬ እናትህ እረጅም እድሜ ይኑሩልህ እኔም አሬራ ገፍቻለሁ ትዝ አለኝ እኔም ገጠር ነው ያደኩት ወሎ ደሴ ዙሪያ ቅቤ ደግሞ እጨንቅላቴ ላይ ነው የማረገው እህ አሪራ ይዘህልኝ ነ ብሬ ♥️♥️😘😘😘😘😘
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን💖💖💖
Mulu Wondemu በቅንነት እንዛመድ
አሚን
ውይይይይ እንደት ደስ ይላል እንኳን በሠላም ከናትክ ጋ አገነኘክ እኔም ናፍቃኛለች
እፍፍፍፍፍፍ ብሬ ሓወይ አደዋይ አዘኪርኻኒ ላሕሚ ዳጋነየት እናቴ ኑሪልኝ ኩፍ አይንካሽ
ወይኔ በጣም ደሰ ይላል ወንድም ላማንም መንታ መንታ ተወለደ እናትህንም ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይሰጠልህ
ኣሜንንንንንንንን
እህህህ እናቴ ትዝ አለችኝ የኔም እናት እሶናት የምታልበው እረጅም እድሜ እመኛለሁ
ዋውውው የገጠር ልጅ መሄን እንደት መታደል ነው ብሬክስ ይህ አጋጣሚ መቼም የማይገኝ ትዝታ ነው በጣም ደስ ይላል ወድማችን ዘና በል ከቤተስብ ጋር ስሆኑ ያለው ደስታ
ወይይይይ አሁንስ ይሄን ቅቤ ባገኝው የመዳም ጩኸት ያደረቀው አናቴ ላይ ቁጭ ነበር የማረገው ክክክክ
ኢስላም ነው ሂወቴ ኢስላም ነው ሂወቴ kkkkkkkkk
ክክክክክክክክክ እውነትሽ ነው
😂
@@hareguamengitesara2556 😃😃
@@fawagifawagi4153 አንደየም ተቀብቶ እንኳን አይርስም መዳም ከነ ልጇቿ አድረቃዋለች ክክክክ
ወላሒ የኛ እድህ አደለም የሚወዘወዘው ሸክላ እስራ ተደረጉ መሬትላይ ተደልድሎለት ይወዘወዛል በእጅ ከዛ ሲጨረስ እስራው ከውጭ አይሰቀልም ታጥቦ ይታጠናል ከቤት በየቦታው ይለያያል ብቻ ደስ ይላል
የኛ አወ። ግን የነሱ ይለያል ሱበሀን አላህ።
እኛም ጋር የኬምሤ ነኝ እደናተ ነው
ይለያኛል ወላሂ ወሎ እንደዝህ አይደለም እሁሉም ቦታ ይለያል ሱበሀን አላህ
@@yttyygggffft8193 ወይ ሀገሪ
እኔ እራሱ ገርሞኛ ሱባሀን አላህ
ብሪክስ ምርጥ ሰዉ አሏህ እናትህን ረጅም እዲሜ ይስጥልህ ግልጽ ሰዉ ነህ ማሻአሏህ የገጠር ልጅ ነኝ ለማለት ብዙ የማፍሩ አሉ አንተ ግን ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ በጣም ተመችተኸኛል
ደስ ስትሉ ሺ አመት ትኑርልህ እናትህ ብሬክስ
አቤት ይህን ቅቤ ባገኝው እድርቀው ፅጉሬ ላይ ነበር ማድርግ
እፍፍፍ እኔም በጣም ነው የምወደው ሰጉሬም በጣም አሪፍነው ቅባት አልወድም
የመዳምን ዝብደ ተቀቤው
ማሻአላህ ብሬክ ስ እኪ የኔንም እናት ሂደህ እይልኝ እናቴም ወተት ታጠጣህ አለችክክክ
እኔም ቢስ እነኚህ አረቦቺ ያደረቁኚን እሱ ይመልስልናል
Wowwwww አደ ሓላል አደ ሂወት
አደዋይ ዓለመይ ትመስል ነስክም ልክዕ ከም አደዋይ እኪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን
ናይ ገዛና ዓውሶ ይመስል ከመይ ድየ ናፊቀዮ ብርየ ሓወይ ደሞ ብሰላም ናብ ባዓልቲ ቤትካ ይምለስካ (መሲ ምቅርቲ ደግሞ ብሰላም የገላግልኪ )
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤
ውይ እናት ነፍ አመት ትኑር 1000000 ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜንንንንንን
ደስይላል👍👍👍👍👍
ብርየ የኔ መልካም እና ይህን ሰላም በልልኝ ሁለ ነገሯ እናቴን መሰለችኝ💋🌷😘እስኪ እናቱን የሚወድ
💋💋💋👍👍👍👍👍
ብሪክስ እናትህ እግዚአብሔር። ሺ አመት ያኑሩልህ እናት ለዘላለም ትኑር
የEthiopia እናቶች ክብር ይገባችዋል! ❤️እንዲ መከራ አልፈው ነው ልጅ የሚያሳድጉት !ጠካሮች ናቸው በጣም!
ማሻላህ የናቶቺ ስራ እኛን ለማሳዴግ ድፍተው ምናምን እኛ ስው እናሳዲጋለን ውለታችው ከባዲነው
ብሬክስ ለናቶታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የገበረሽ በመሆኔ እኮራለሁ
ብሬ የገጠረነገረ ወሥጤነዉ ኡሜ ስወዲሺ ለነቶቺ ሁሉ እዲሜነ ጤነ
ማሻአላህ
በጠም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ለ እናቶቻችን ኡኡኡ አሁን ተልቦ በዘው እንዲህ የምጠጠ ወታት አልወድም ግና ገጠር ከብቶቹ ውጭ ነው የሚያድሩት ደስ ይላል እኔ በአከበቢያችን ስላለያው ነው በእድሜም
ዋው ቂቤው ሲያምር ብሬክስዬ ባታጒጒኝ ምን አለበት እኔም ላሞች አሉኝ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው አኔም አሁን አገሬ ልገባ 4 ወር ነው የቀረኝ በሰላም እዛ ያድርስሽ በሉኝ ቂቤ ተቀብቼ ብቻ ዋውው
ማሻ አላ በጣም ደስ ይላል እናትህን አላህ እዲሜወን እረዘም ያርግልህ
ኣሜን ማር
ወይኔ ትዝታ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ሁሉም ነገር በተፈጥሮ ነገር ነው ያደግንው አልሀምዱሊላሂ እናየ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እኛን ለማሳደግ እናተ ከስታችሁ ጠቁራችሁ ከዚህ አድርሳችሁናል እህ እናትነት የሚታየው ሲወለድ ነው ወሏሂ እኔም የናቴን ልፋት አየሁላት በልጆቸ እማየ አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
በጣም ደስ ይላል እኔም የገጠር ልጂ ነይ በማንነቴ አላፍርም👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
እኔም ድብን ያልኩ የገጠር ልጂ ነኝ አይይይይ ትዝታ ብርዬ ምርጥ ስው
እኔም ሁሉም የገጠር ልጅ ነው ለካ ኮሚቱ ሲመስጥ እህ ኑርልኝ ሁላችሁም
@@ፍቅር-ጘ9ወ ላ ወላሂ ከምሬ ነው ወሎየ ነኝ የሀብሩ ወረዳ ልጂ ታቂው ከሆነ ማማዬ
ገጠርኮ ኡፍፍፍፍፍ
እኔም ገጠሬ ነኝ ግን
@@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም እእ ግን ብሎ ሳይስ የለም ክክክክ
አሳደገን ሀብት ጥበቃው እጨት መስበሩ ዋሀ መቅዳቱ እጀራ መጋገሩ መደቆሱ ማቡካቱ አፈር መፍጨቱም አድ ስራዬ ቆይ አይ ልጂነት ክክክክክ
የኔ ቆጆ አጫወትሽኝ / አሁን ግን ኑሮአችን ከተማ ይሆናል ኢሻአላህ😘😘😘😘
ኣሰይ እነዋይ ማዓረይ ዕደመን ጥዒናን ያሃባኪ ኣንቲ ፅሪተይ ብሬ
ነይ ብህፃነይ ኣስታዊሰይ ክንደይ ፃብ ሓቂነ ዋይ ደኪሙኒ ሓጉዙኒ ይብል ነይረ ብሬ መልካም ስው
ዛሬስ ከፋኝ እማየ ናፈቀችኝ 😭😭😭😭😭
ማነው እንደኔ እማን የናፈቀ?
ብሬክስ ሁሉንም ነገር በደንብ ናፍቆትህን ተወጣ ከመጣህ በሗላ እዳይቆጭህ👉😜
ዜድ ወሎየዋ በቅንነት እንዛመድ
Ayezoshe ehita
ዱአአርጊልኝ የኔናት አሞብኛል
Dasii.ililalhii.bairshii
ብሬክሦ ግን ወላሂ ደሦ የምትል ቅን ሠውነህ በማንነትህ የማታፍረ ነህ የገጠረ ልጂ ነኝ እኔም ወላ መታደል
እኔም የገጠር ልጂነይ
አረጨረሥክባትበናፍቆት
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
@@tiartefera5546 😍😍
@@ሳአድወሎ 😂😁
እረዥም እድሜና ጤና ለእናቶች ብሬክስ እናመሰግናለን ቅቤው ሲያጓጓ እና ማሻአላህ ወተቱን ላሚቷ ጨምራ ጨማምራ ትስጣቸው
አታዮ ብሪየዋይ ማዘሪ አይትበል አደዋይይይ እስከ በል በዚ ወለላ ዘረባና።
መሻአላህ
ብያልሁ
በሬከስው
ብሬክስ ሓደ ነገር ክብለካ ማዘር ኣይትበል
ኣደዋይ መዓረይ በል እግዚኣብሄር ዕድመ እናጥዕና ይሃብኪ ወላዲት
tekekel
ኣሜን እውነት ነው
ውይ ሳላቀው አነበብኩት ክክክክክክ
ጥራይ ኢልኪ ብጣዕሚ እዩ ዘናድነ እኮ ናይ ጎንደራ 44 ጋኔ ንሱ ላይ እዩም፡ሰፊሮም ናይታ ሰበይቱ እዩ ሕዚ ደነዝ ኣማሓርኛ ስለ፡ተዛረበስ ዝሓረፈ መሲልዎ ትግርኛ ናይ ወለድካ፡ዘይትዛራብ
@@ሰሊናኣራኣያ
ኣይበሃልን ዝሓፍተይ ዝበዝሕ ሰማዒ ስለዘለዎ እዩ
ውይ እናቴም እሷነበረች የምታልበው አሁን ግን ስደት የስራህን 😢😢😢😢😢ክብር ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብረክስ እናትህን አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥልህ
እናቴን አስታወስከኝ አላህ ጀነተል ፈረዶስን ይወፍቃት ያረብ ሶብሩን ለገሰኚ
አይዞሽ ማማየ
አብሽሪ ማማየ
አሜን ያርብላለሚን
አይዞሽ ማር አላህ ሁላችንንም ወደዛው ነን
አይዞሽማሬሁላችንምወደዛውነንአላህሶብርይስጥሽማርእናትሽንምአላህጀነተልርዶሥይዱላት
ብርየ እህትህ ስታምር❤❤❤❤ለእናትህም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ብርየ መልካም ሰው 😘😘😘😘
የምትገርም፡ልጅ፡ነህ፡ብሬክስ፡ብዙወቹ፡ገጠር፡የተወለዱ፡በማንነታቸዉ፡ያፍራሉ፡በጣም፡ነዉ፡የምንወድህ፡የምናከብርህ፡ማንነትህን፡የማትሸሺግ፡ኩሩ፡የገጠርልጅ፡ኢትዮጵያ፡እናችትህን፡እድሜእና፡ጤና፡ይስጥልህ፡ወድማችን፡ትኑርልህ
አድናቂህ ነኝ ብሬክስ በማንነትህ እማታፍር ግልፅኛ ነህ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
Kiba lakiln le emama
ኣሰይ ጽሪቲ እግዚአብሔር ብጥበብን ፀጋን የዕብኪ
ውይ ውይ ሕቋን ናይ ሕማመይ ዓቢይ ዕድመን ጥዕናን ንክቡራት ኣዴታትና ይሃበልና!!
ኣሜን ማዓረይ❤❤❤❤✔
ኣሜን ምቅርተይ
በኡነት ብሬክስ እናትህ ስታልብ ጎበዝ ናት ።ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ላተም
ወይ ጉድ ጥጃው ትልቅ ሆኖ ይጠባል ? ብሬክስ መሲ በጣም ታስፈልጋት ነበር ለምን እንደሔድክ ግዴታ የሆነብህን ባለቅም ገጠር ውስጤ ነው 👌
ቢላፊያክ፡ብሬ፡ውይይ፡ማዘርን፡ሣይ፡የምርደሥይላል፡ማማዬ፡ሠላምና፡ጤና፡እሥከሙሉቤተሠቦት፡ጤናሁኑ፡ማዘርን፡ይቺየቅቤዋን፡ማሥቀመጪያና፡እሥከቅቤው፡ቢሠጡኝ፡የምር፡ደሥታዬንአልችልም፡እርግጠኛነኝ፡አገሬሥገባ፡እመጣለሁ፡ማዘርጋር፡ብሬ፡የምር
እናት ሺአመት ትኑር ቤቱ ያለሷ አያምርም አይደምቅም ያረብ እናቴን አደራ
ውይይ ብሬክስ ስውድህ በማንነትህ የማታፍር ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
ከኛም እደዚህ ነው ምንገፋው
ዋው በጣም ደስ ይላል
እህትህ ስታምር እናትህም ቆንጆ
ናት ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ
ማሚዋ ዘላለም ኑርልን እማየ. እናትኮ ማርናት❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ብሬ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ሰላም ጤና ተመኘውልህ ወድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ
በአማርኛ ቁኑ ይባለ አደስ ከሚባል ቅጠል ነው የሚዘጋቸው
Amen Amen Amen
ኣሜንንንን
መሻአላህ ደስ ይላል ሳልጠግባችሁ አበቃብኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ብሬክስየ የኛ ውድ ወድም አላህ በሰላም ይመልስህ
እደናትና እደ አገር እሚያምር የለም በተለይ እናት ህይወት እኮ ናት በርየ በስላም ከሚስትህ ጋር ያገናኝህ የሚዋደድ ሰው አይለያይ
🌻🌼🌻🌷🌷🌼🌻🌼🌼🌷🌼🌻🌻🌷🌼🌻
❤❤❤❤❤❤ደሰ ባሃሊ ገጠር ዝዓበየ ዝተበረከ እዩ ብሬ ታዓዲልካ ዋላ ኣነ ገጠር ዕባይ እየ የኩረዐኒ ድማ እዩ
ዋዉ ብሪክስየ እንደት ደስ ስትሉ ሉኡል እግዚአብሔር በጥበብ ይጠብቃችሁ
❤❤❤❤ ወላሂ የላም ወተት ነው ያሰደገኝ እኔ ውስጤን ነው❤❤😂😂
Dasiyilii
አታዮ አደዋኻማ ካርና ፎትየያ ክሞት ዕድመይ ጥዕናይ ይሀበልኻ ብሬዋ አደዋናለ ንዉር ይሀብኽ እዝዉት አደዋ ዓለም😍😍
ብሬክስየ ከነቤተ ሠቦቺህ እድሜና ጤና ይስጥህ ቃላት የለኚም ወድማቺን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እናቴ ትዝ አለችኝ የኔ እናት ጤናሽን ይስጥልኝ ስመለስ አልጣሽ የኔውድ
Amen enatishi kifuwan yariqilesh yene konjo
@@elieelfallah555
አሚንንንንንንንንን የኔውድ
Anichinem sidet beka bilo bsalam lagerishi yabikash
@@elieelfallah555
አሚን እህቴ ኮሜት ብዙም መፃፍ አልወድም እንጂ እህቴ ስደት ምርር ብሎኛል እደናትም እንዳባትም እህትም ወድምም ሁና ያሳደገችኝ አያቴን ጥየ ከተለየዋት አመታት አስቆጠርኩ ስሙ አይቀርም እንጂ ለሠው አያቷ ናት መባል ለኔ ከናትም በላይ ናት የመኖሬ ትርጉም እሷናት እህቴ
Ayizosh sidet xiru neger yelawum gin machal naw anide kewexu hodi beselam endawetash basalam endimalisish malamen naw wanaw berich eji atisichi eshi
እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ማሚይየ♥♥♥♥
ብሬክስ የአምስት ብር ቅቤ እፈልጋለው ሲያአስጎመጅ በናታችሁ እንደዚ ነው የሚወጣው ማለት ነው አረ በደንብ ልሹፈው ድንገት አገርቤት ብገባ እንኳን ልየው እግዚአብሔር ብሬክስ ከቤተሰብክ ጋራ እድሜና ጤና እንመኝልካለን
ኣረ በርየ እንካዕ ብሰላም መፃእካ አረ ዓውሰ ሒዚካለይ ናዓ ውይ እንዴት ኣባቱ ነው ምያምረው ለማንኛው ከመስየ ጋ በሰላም ያጋናኛቹ ኣነ ዓውሶ እየ ዝደሊ ብርየ
ጎበዝ በማንነነትህ የማኮራ
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው ገጠር ገበሬ ጋ ሁሉም አለ