ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ግን መች ነው ብዙ ላይክ ማገኛው ግን ቆይ ያስከፍላል እንደ አቦ በቃ ላይክ ውስጤ ነው እና ግጩኛ የሰው ደስታ ምያስደስታቹህ ከሆነ ደስ እንድለኝ
ደምርኝ ውዴ በቅንነት
እሺ ማር
ቃል ሁሌም የእናቷ አፍቃሪ ኢዬሱስ ሰላሜ ነህ amesegenalew Mar. Srayan gobegeleg ❤️
eshi yene mar
ላይክ አደረኩሽ እኔ ግን ፀባዩ ሆኖብኝ ላይክ ድስላይክ ማድረግ አልወድም ኮሜንት ውስጤ ነው ማንበብ እውዳለሁ
በፍጣሪ በጉጉት ስጠብቁ የነበር እንደኔ ሲጠብቅ የነበር በላይክ
የማዳም፣ቅመም፣እኔማ፣አመለጠኝ
አረ እኔ
እኔ
እኮን ደስ አለሽ መሲየ አልቻልኩም😭😭😭😭😭በለቅሶ ጨርስኩት እኔም እናቴ ናፍቃኛለች እስኪ በሰላም እዳገናኝኝ ዱአ አርጉልኝ እናቱ የናፍቀዉ እደኔ like ግጩት
ወላሂ ደስ ስትሉ እስኪ ብሬ እደኔ የምትወዱት ላይክ ግጩኝና እለፉ
ገጨሁሽ ስትወድ መገጨት
Wey aselqsug💔💔masallh erjem edema lnatochacen
ቤተሠብእንሁንማሮቸ
#ኡፍፍፍፍፍ መሲየ ወላሂ የምር ቀናሁ#እስኪ አገሩ ለመግባት እዴኔ የጓጓ ብቻ ላይክ#ድስ ላይክ የምታደርጉ አላህ ልቦና ይስጣቹ እናተ ቅናታም ሁላ
ወላሂ ዉነትሽነዉ
መሲ እድለኛ ነሽ በ8 አመት ብሬን የመሰለ መልካም ብልጥ ባል አግኝተሽ የሮቤል እናት ሆነሽ በፍቅር አብረሽ ኖረሽ በሰላም ተመለስሽ ድስ ይላል።
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
እንደማመር
መሲዬ ታድለሽ ይሄን ቀን ለሁላችንም ይወፍቀን 😭😭😭ናፍቆት ሊደፋኝ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ብሬ መሲ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ወይኔ እንደኔ በስሜት በእባ የታጠበ ባላይክ አሳዬኝ እናቴን ያየሁ ያክል ነው የተስማኝ
እኔ አልቅሽለሁ እህህህ
ኡፍፍፍፍ
እኔስ ብትይ እዴት እዳስለቀሱኝ አይ እናት መሆን መከራ ነው አቦ እንኳን ከቤተስቦች እና ከእናትሽ በስላም አላህ አገናኘሽ መሲዬ ደስ ስትሉ
እኔም ስደት ከወጣሁ ስምንት 8 አመቴ ነው የቤተስቦቼ ናፍቆት አዙሮ አዙሮ ሊደፍኝ ነው አትከፍሉበትም እስኪ አይዞሽ በሉኝ ቤተስቦቸንም በስላም ስብስብ ብለው ላግኛቸው
አይዞሽ
Ayzosh wd
አይዞሽ❤
አይዞሽ እኔም 8 አመቴ አብሽሪ አሏህ ከፈቀደ አንድ ቀን እንሄዳል
የመሲ ደስታ ያስደሰታችሁ 👍👍👍
ፋኢዛእስኪማነዉ እደኔ ከክሎሬክስና ድቶል ወጥቶ አገሩ መግባት በጉጉት የናፈቀ ላይይይክ ግጩኝ
እኔ ነኝ ማማየ እጂጂ ያለኝ
ምንድነው ክሎሪክስ
Inyanim yih idil tidiresen masiye bata babahu
ኢኔኔኔኔኔኔ
@@sofia________bintislam8509 🤔🤔
እባዬ መቆጣጣር ነው ያቃተኝ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እኛንም በሠላም ለሀገረችን አብቅቶን ከናቶቻችን ጋር ለመገናኝት ያብቃን 💚💛❤️
አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ መሲን እና በርየን ሮቤልን የምትወዱ
😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
ቤተሠብ እንሁን
እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል መሲ ላንች አምላክ እንደደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን በጣም ማርያምን
አሜን አሜን አሜን
😭😭😭😭😭😭ወላሂ አሁን እንባየን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ ያረብ ለዝቺ ቀን አብቃን
አሁን የኔን ማልቀስ ምን ይሉታል ለነገሩ የሰው ደስታ ስለሚያስደስተኝ እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ? ተመስገን ነው
እኔም ባለፈ የሄድኩ ጊዜ አልቅሸ ልሞት ነበር 😀😀😀
ትግስቱን ስጠኝ ውዴ ደምርኝ በቅንነት
በጣም ያስደስታል የደስታ ለቅሶ ያለ ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው እግዚአብሔር የመረጠው ነው !
እኔም በጣም ደስ ብሎኝ አለቀስኩ እኔም አባቴን የማገኝበት ቀን ናፍቆኛል
አባዬ ልፋቴም ድክመቴም ላንተ ብቻ ነው መከታዬ ውዴ ደምርኝ ማማ
መሲ እናቱዋን ኣቅፋ ስታለቅስ በጣም ነው ያለቀስኩት እስኪ ማነው እንደኔ ያለቀሰ😭😭😭😭
ማማ ደምርኝ ውዴ
እኔም
ወላሂ እባየን መቆጣጥ አልቻልኩም 😭😭
sumaya Amar ማማ ደምርኝ ውዴ
sumaya Amar ayzoshi mar. Bekenenet Demerg
እኔ 2 ጊዜ ሂጃለሁ እንደት ደስ እንደሚል3ኛ ጊዜ ከምወዳቸዉ ቤተስብ ከምወደዉ ባለቤቴጋ አላህ በሰላም እንድንገናኝ በዱአ አትርሱኝ
አላህ በሰላም ያገናኝሽ
ወላሂ ለምንድነዉ ድስላይክ የምታደርጉት በአላህ ሰዉ ከቤተሠቦቹጋር ሲገናኝ ለምንድነዉ ደሥ የማይላችሁ በአላህ ቅናትነዉ
አለማወቅ መሰለኝ እኔስ
እኔ ግን እደሚማስለኝ በለማወቅ ይማስለኛል ያውነት ድስ ላይክ 🙄😀😀
በጣም ቅናት ነው እንጂ ታዳየኛሰው አጂብነው
ቅናት ነዋ
ሴጣም ያለበት ናው እኮ እማ
እፉፉፉ ወላሂ በእንባ ጨረስኩት እኔም ኢንሻአላህ ከ ወር ቡኋላ እገባለሁ አባቴ ወደ ማይቀረው ሂዶብኛል እስኪ አላህ እናቴ በሠላም እንዳገናኘኘ ዱዓ አድርጉልኝ
የኔ ቆጆ እኔም አባት የለኝ እናቶቻችንን ያቆይልን ያረብ
አብሽሪማሚ አላህ ያገናኝሽ
የኔ እናት አይዞሺ
አይዞሽ እህትዬ እኔም እናድችው ነኝ አባቴ እንደናፈቀኝ ቀረብኝ ደግሞ ካሉት ከናታችን በስላም ያገናኘን
ማነው እንደኔ ውሥጡ በናፍቆት የተጨነቀው 😢😢ሀገሩ የናፈቀው
ቤተሠብ እንሁን ማረ
@@seadatube4275 እሺ ደምሪኚ
የመደም ስራ ወገቤን አደከመኝ እናቴን አሞብኝ ጨነቀኝ እኔ ብቻ ነኝ ልጅዋ ስደት በነገ ዛሬ ይዞኝ ቀረ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞቸ
Ayzoshe mama fatare enatshene yemareleshe
Ayzoshe mama enateshene fatare yemareleshe ayzoshe fatare ala
Ayzoshi enateshinem allah afeya yargelishi
አላህ ያሸራት ያረቢ አንችም አይዞሸ ትገናኛላችሁ
እግዚአብሔር ያሽርልሽ እናትሽን
የእውነት በጣም ምርጥ ሠው ነህ ብሬክሥ የመሴን እናት ሠላም ስትል ጉልበት ለመሳም ያደረከው ነገር የእውነት ትልቅ ሠው ነህ አላህ ይጠብቅህ ያሥደሥትህ
በዉነት ባሁን ጊዜ እንደብሬክስ አይነት ወንድ ማግኘት ከባድ ነዉ መሲ ታድለሽ ፈጣሪ መርቆ የሰጠሽ ባል
ወላሂ እባየን ሞቆጣጠር አቃተኘ የአላህ ከናቴ ጋር ሥገናኘ ሣሥበው ኡፍፍ አላህ እድሜ ይሥጥልን ለቤተሠቦቻችን😢😢😢
አብሽሪ ለኛም ቀን አለ💦
Yen bitayw😢
አሚን ማማየ ወላሂ እኔ እራሡ በማልቀሥ ሞት ነው እናቴ በጣም ያማታል አገኛት ይሆን አላገኛት ይሆን እያልኩ አልቅሸ ልሞት ነው በዱአ አተርሡኝ ከናቴ እድገናኝ😭😭
አሚን
አልሀምዱሊላህ Hanan ማማ ደምርኝ ውዴ
ኡፍፍፍፍ ብሶቴ ናፍቆቴን በእናንተ ውስጥ አየሁት በለቅሶ አይቸ ጨረስኩት ያረብ ከሰው ሀገር ኑሮ ገላግለን😭😭😭
አሜንን ወዴ !!ደምርኝ ማማ
😭😭😭መሲዬ እንኳን ለሀገርሽ ለቤተሰቦችሽ አበቃሽ እህቴ 😭😭😭 በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ ከስደት ሲመለሱ እናት በር ከፈታ ልጆቸ ግቡልኝ ስትል እደት ደስይላል እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥልሽ በርቱ
በጣም ውይይከይ መች ይሆን እኔም ለሀገሬ እምበቃው
ሳላስበው በሀሳብ ሰምጬ እምባዬ እየፈሰሰ ነው አይቼ የጨረስኩት😭እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን መሲ እንኳን ከቤተሰቦችሽ አላህ አገናኘሽ
እኔም ወላሂ
አይዞሽ ማማዬ
ማሻ አላህ ድስ ሲል
አይዞሽ እኔንም አሰለቀሽኝ 😭😭😭
እኛም ለዚህ ያብቃን ማነው እንደኔ ሙሉ ቤተሰቡ የናፈቀ በተለይ ውድ እናቴ ፈጣሪ ስደት በቃቹህ ይበለን ቤተሰቡ የናፈቀ ብቻ 👍👍
እኔ አለውልሽ
✅✅😭😭😭
ወላሂ ብሬክስ በጣም ነው የማዴንቅህ ሰው አክባሪ ማነው በዚህ ዘመን ሽ ቢወዳት እናትዋን ዝቅ ብሎ ጉልበታቸውን የሚስም
Kbir...lsee...aydelm...kbrlrasnew
እሰኪ በጣም ደሰ ያላችሁ 👍ይህንን ቀን ሁላችንም በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ ሁላችንም በሰዴት ያለን ኢትዮጵያዊን ለዚህ ቀን ያብቃን😍😘
ረሚ ዉዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
በጣም
አሜን ፫
መሢ እንካን ደስ አለሽ ,,,,, እኔ ግን እናትም አባትም የለኝም እንዳንች አንገቴን አቅፎ የሚሲመኝ የሚቀበለኝ የለም የሁላችሁንም እናትና አባት በሠላም በጤና ያኑርላችሁ
አብሺሪ አህት
Eneme endanchi negi
አብሽሪ እህት
አብሽሪ እህቴ እህህህ ውስጤን ነካሽኝ
አብሽሪ የኔእህት ባልካለሽ እደእናት እደአባትም ያድርግልሽ
እንደ እህት ልምከራችው ሁለተኛ እረጅም ቀሚስ አርጋ ልጅ ታቅፋ ደረጃ መውጣት አይመከርም ለሌላ ግዜ ባይደገም ጥሩ ነው ቅድመ ጥንቃቄ
ትክክል ልጅም ብያዝም ባይያዝም ረዥም ቀሚስ ጠልፎ ይጥላል
Yn Astaway Ewuyyy Asleqeskegni Ewnetihin New Aba
የምትገርሙ መልካም ጥንዶች ናቸው አብራችው እምታረጁ ያርጋችው
Amen
Yarebi lehulachinm yihn edl sten endet des yilalu mashi allah mesye enkuwan lagershi abekashi.
መሲዬ እንኳን ደስ አለሽ እንዴት መታደል ነው ከቤተሰብ ጋ በሰላም መገናኘት የእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት😭 በደስታ ብሬክስ እውነተኛ ሰው ነክ ለሰው ያለክ ክብር ማዘርዬን ጉልበታቸውን ስትስም እግዚአብሔር ያክብርህ ዘመናችሁ የተባረካ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
አንቺም የ መዳም ገረድ ነሽ
@@ጃኖጀግኒት አው
በምባዬ ታጠብኩ ውይ የናት ደስታ እንደው ያአሏህ ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
አንደኛ ሥለሆንኩ ብቻ ዛሬ ኮመት ፃፍኩኘ ሁሌየም ነው ላይክ የማረገው ቨዶ የማየው ደሥ የምትሉ ጥዶች ነችሁ ላይክ አምሮኛል አርጉኘ
እስኪ አሁን ምንም ቢያምርሽ ላይክ ያምርያል ኪኪኪኪኪኪኪ አማረኝ ስትይስ የሆነ ነገር ጠረጠርኩ😂👍👍👍ካማረሽ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይኸው ይውጣልሽ😃
@@martaabay8278 ክክክክ እርጉዝ ነሺ እንዳትይ ሀሀ ምን ጠርጠርሺ ሩዝ አሥርግዞኘ ነው 😃😃😃😜😜😜😘😘😘
@@rahmarr3851 HaHa ሩዝማ አይመስለም እራሱ ዋናው ነው ደሞ ደስስስ ሊልሽ ይገባል እናት ልትሆኚ ነው😍😍😍😍😂😂😂
በጣም ደስ ብሎኝ አለቀስኩ እስኪ እኔም 8አመት ቆይታ ቦኻላ አገሪ ልገባ አስብኩ መልካም ምኝት ተሐኝሉኝ
ያሳካልሽ አህትዬ
አስለቀሱኝ የአላህ መቸ ይሆን እኔስ እማየን እንደዚ አቅፌ ምስማት ኡፍፍፍ
አላህያሳካልሺ።እኔምእዳቺውአሰቤለሁ
በሰላም ግቢልኝ ማማየ
ያሳካልሽ ማር
እንኳን ደስ አላችሁ ከስደት መልስ ሁሌ አድስ ይሆንብኛል አስለቀሳችሁኝ በስደት ያለውን ሁሉ ለሀገሩ ለወገኑ ለናፈቁት እናትና አባቱ ያብቃው ያረብ
እፉፉፉ እንዃን ደስ ኣላቹ ለኛ እንደዚ ያብቃን እስኺ ኣሜን በሉ በስደት ያላቹ🙏🙏❤️
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen
አሜንአሜንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
Are Amen Amen Amen
ኣሜንንንንንን ማሬ
አሚንን
😭እኔሥ መችነው እናቴ አቅፌ በደሥታ መአለቅሠው ናፍቃኛለች እድሜቻቸውን የአርዝምልን
አብሽር እህት ለሁላችንም አላህ ሲል እንገናኛለን ዋናው ጤና ነው ሀቢቢቲ
አይዞሽ እህቴ እኛም አንድ ቀን ሲፈቅድ
አዟ አንድቅን እግዚአብሔር ከእናቴሺ ጋ ያገናኚሻል እህት
ውይ እዴት እድምታምሩ ብሬክስ እውነት መልካም ስው ነህ ከዘርኝነት ነፃ የሆንክ
ማነው እደኔ ያለቀሰው ላይክ ግጩኝ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ
ያላገባን ልክ እንደ ብሬክስ ቤተሰብን አክባሪ ባል ያድለን እዉነት እደት ደስ ይላል ከስደት መልስእስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ልክ ነሺ እህት ቤተሰብ የማያከብረ ከሆነ መከራ ነው ላችም ክብረ የለውም
@@ሪችTH-cam እውነት በጣም ብቻ ምኘቴ ነው ለሁላችንም ፍቅር የሞላበትን ህይወት ያድለን
@@ትወደኝየለበልእሺበልአበር አሚን የኔ ውዲ
@@ትወደኝየለበልእሺበልአበር አሚንንን
amen
እግዚአብሔር በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን ወይ በጣም ደስ ትላላችሁ በእግዚአብሔር
ያረብ በሥደት ያለን ሁሉ በሠላም ከቤተሠብ ጋር እምንገናኝ ያድርገን
አሚንየኔእህት
አሚንንንንን ያረብ
Amen يارب
የአላህ እኔስ መቸ ይሆን አገሪ የምገባው😭😭😭😭😭😭😭እስኪ ሀገሩ እንደ እኔ የናፈቀው እናቴ ወንዙ ተራራው ትምህርት ቤቴ ስንቱ አላህ ለሀገራችን ያብቃን በስደት ያለን ሁሉ
አሥለቀሡንኝ
አብሽሪ ማማዬ
የምር እኔም አለቀሰኩ አላህ ላገራችን ያብቃን አየሩ ደመናው ሲያምር በሙከየፍ ወፊት ሆነናል አረብ ሀገር
@@ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ እኛንምያገናኘን በቅርብ
አኔየ
መሲ እኳን ደስ አለሽ ረጅም እድሜ ለእናትሽ ውይ እናትም ወድም ም የለኝ እውነት አስለቀሱኝ ወድም እናት ባላቸው እቀናለሁ 😔 ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎ ነው
እንኮን ለዚህ አበቃሸ አላህ እኛንም አላህ ለዚህ ክብር ያብቃን ብሬክሰ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም በዚህ አጋጣሚ ለሚሰትህ ያለህ ክብር
አምንንን አለሁማ አምንንንን
አህለን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ማነዉ እደኔ በጉጉት የጠበቀ ላይክ 👍👍
እና
እኳን ሰላም ተገናኝሽ መሲዬ እኛንም እዳቺ ለመገናኘት ያብቃን
እፍፍፍፍ እናት እኮ ከሁሉም በላይናት እምዬ ናፍቆቴ ያረብ እናቴን አደራ በሠላም አገናኘኝ
አሚንንን ያረብብብ
አሚንንንንያረብ
Amiiiin yaa Rabbiiii
በማሪያም ሳብስክራብ አድርጎኝ ውድ ያገሬ ልጆች በመልካምነት th-cam.com/video/ctwaRWdJ3lE/w-d-xo.html
@@meleyshowsuzi6179 አርጌአለሁ አብሺር አይከፈልበት ደሞ ለዚህ
መሲ እናቷን ይዛ ስታለቅስ ማነዉ እደኔ ያለቀሠዉ 😭😭😭😭😭😭
😭
ወይኔ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ
በእውነት እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 💔😭😭😭😭😭😭
Ene
ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሄር ምስጋና ይግባው መሲ እንኳን ለእናት ሀገርሽ አበቃችሁ የኔ ቆንጆ ሮቢ ደግሞ እንዴት ያምራል
መሲ እንኩአን ደስ አለሽ ፈጣሪ ለሰው ክብር ያለው ባል ነው የሰጠሽ ፍቅራችሁን እስከመጨርሻው ያድርግላችሁ
ጣም
አሚን አሚን ያረቢ
እንደ እናንተ የዋህ ባለም ላይ የለም እኮ😭😭😭😭😭ስለእናተ ሲል ሀገራችንን ይጠብቅልን ፈጣሪ😭😭🇪🇹🙏እንኳን ደስ ያላችው🙏🇪🇹😭
አሜን3
አሜን በጣም
Amen Amen Amen
በጣም በጣም በጣም በጣም የዋህ አይገልፃቸውም ውይ ውይ የኔ እናቶች ደግ ምስኪን እሩህሩህ በጣም የዋህ ህዝብ....አቤት ስወዳችሁ እኮ ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ ወገኖቼ.
በጣም ደስ ይላል በሰላም በጤና ከብዙ አመት የስደት ህይወት በኋላ ከቤተሰብ መገናኘት እንኳን ደስ አላችሁ ብሬክስና መሲ።
ማነው እንደኔ ልጁጋር እንዲህ መገናኘት የናፈቀ እማ ናፍቀሽኛል የኔውድልጅ
ምናል የኔም ቀን ቢወጣ😢😢😢😢😢😢😢እናቴን እድህ የማቅፍበትን ቀን አቅርብልኝ
ኢሻአላህ ውዴ
አይዞሽአድቀንይሆኔልእህቴ
አይዞሺ
ኢሻላህ ለኛም አደቀን ይደርሳል ተራችንን
አሻአላህ
እኔ ምገርመኝ dislikeምታደርጉ ሰዎች። የሰዉ ደስታ ኣያስደስታቹሁም ማለት ነው ?እንካን ከቤተሰቦችሽ በሰላም ተገናኘሽ መስየ🌹ሁላችንም እንደዝ ምንደሰትበት ቀን ያምጣልን በበለጠ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኣባቴ ናፍቆኛል እንዳባት እንደናት ሁኖ ነው ያሳደገኝ😥😥
አይዛሺ
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወላሂ ግን የደሥታ ለቅሶ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭ሁላችንንም ለዚች ቀን ያብቃን ያርብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሚንንን እህቴዋ
አሜን ማማየ
እኔም😭😭
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዝች ውዲ ቀን አደረሰሽ መስየ ወላሂ እያለቀስኩ ነውያየሁት ያአላህ እኛንም ለዚችቀን አብቃን እድሜከጤናጋ ይስጥልን ለውድእናትሽ እማ እንኳን ደስስስስስአለዎት💚💛💖💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
አሜን አሜን ውዴ
ማሻአላህ በናንተ መደሰት ተደስተናል ኢንሻአላህ እናንም አላህበሰላም ከስደት በሰላምተመልሰን ከበተሰቦቻችንጋር እምንደሰትያርን አሚን ያረበልአለሚን
አሚንንንንንንያረብ
አሚንንንንንያረብ
እንኳን ደስስስ አላችሁ መሲ & ብሬ መሲዬ እድለኛ ሴት ነሽ እንዲህ ነው ባል ማለት ኮርቶ የሚያኮና ናፍቆ የሚናፈቅ ፈጣሪ በፍቅር በጤና ያቆያችሁ🌻🌻🌻
😭😭😭😭😭 ያረብ እኛንም ክፉ ሳታሰማ ቤተሰቦቻችን ጋር አገናኘን እኔማ ይጨንቀኛል
አሚንንንን
አሚን አላሁማ አሚን
እምባ ተናነቀኝ ያረብ አላህ ሆይ ለኛም ከስደት መልስ ሳንገነጠል ሳንጎነጠል በሰላም ለቤተሰቦቻችን ያብቃን ሀቂቃ የኔን እናት አግኝቻት እንዳቀፍኳት ነው የታየኝ መሲየ እንኳንም በሰላም ለቤተሰቦችሽ አበቃሽ
መሲዬ ማርያምን አልቻልኩም አስለቀሺኝ በጣም ውፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል እንኳን ለናትሽ ለህት ለወድምሽ ለማየት አበቃሽ ከዚ በላይ ደስ የለም መሲዬ ሰው በጤና ኖሬ ሲገናኝ ትልቅ ደስታ ነው ቀሪ የትዳር ዘመናቹ እግዚአብሔር ባርኮ እና ቀድሶ በሀገራቹ ያኑራቹ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞ እግዚአብሔር ለናንተም ለሀገራቹ ያብቃቹ
ብትክክል
አሜንንንን
በስደት ያለነው ሁላችነም በስላም ከቤተስቦቻችን ጋር ያገናኝን በእውነት
አሚንንንንንንንንንን ያረብ
አሜን ማማ ደምርኝ
እንኳንም በሠላም ለሀገርሽ ለወገንሽ አበቃሽ ። እኔስ መቼ ነው እናቴን አቅፌ የምስማት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣ኡሚ
Absyirii hyatii☝🏼💔🌹🌹
እኔ አሰረ አመቴ እናቴን ካየሁዋት መሲ እንኩዋን ለ ሀገረሸ ያበቃሸ በለቅሶ ጨረሰኩት ደሰታየ ወደረ የለውም እኔሰ መቸ ይሆን ሀገሬ የምገባ በዛሬ በነገ ዲፋን አሰረ አመት ሞላኝ አላህየ እኔሰ መረረኝ አልሞላ አለኝ አንዱ ሰለው አንዱ አይ ዱንያ
@@ዚነትመካነሰላምዩቱብ ኢሻአላህ እኔም እዳችውነኝ እገገባለን አዩዙሽ
@@muneeram2497 አላህ ያባሽርሽ ውዴ
እኳንም ለዚህ ቃሽ መስዬ አኛንም ለዚህ ያብቃን ከሶስት ወረ በሑላ ልሄድ አስቤ አለሁ ያሳካልሽ በሉኝ
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
በሰላም ለአገርሽ መሬት ያብቃሽ የኔ እህት
እፉ እውነት በየትኛውም ቤት ኮመንት አልሰጥም ነበር ዛሬ እንኳን ደስ አላችሁ እንደኔ ያለቀሰ እጂ ያውጣ እስኪ መሲየ ከምር እድለኛ ነሽ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ መንገድ እንድከፈት እኔም አስቤ አለሁ
Kkkk
ያረብ አላሕ ያሣካልሽ እሙ አይ መን ማሬ
የሆነ ነገር ቀለል አለኝ እኔ እናቴን እዳገኝሁት ያክል እኳን ደስ አለሽ ማማየ መሲ
ትሽ አስለቀሳችሁኝ ወላሂ ለማንኛዉም ደስ ይላል እኛምከምንወዳቸዉ ቤተሰቦቻቺን ይቀላቅለን
እፉፉፉ ደስ ሲል የደሥታ እንባ ነው ያነባሁት እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ያገሬ ልጆች
😭😭😭😭😭😭😭😭
አሚንንን
አላህዋ ከናቴ ከናቴ ጋር የምገናኘበትን ቀን ቅርብ አደርግልኝ ያርበሌ አለሚን
አሚንንንን ሁቢ
እኔም ወላሒ የምገናኝበት ቀን ናፈቀኝ😪😥የመዳም ሥራ መቸነው የሚለቀን
ኢሻ አላህ በቅርብ ቀን የምንገናኝ አርገን ያረብ
ዱንያ አትሙላም እናቱቻችሁን እዩ
በስመአብ ተኝቼ ነበረ የማያችሁ የተኛሁበት ትራሱ በእንባዬ በከተ እንኳን ደስ አለሽ መሲ ኡፍፍፍ እኔም እናቴን እደዚህ አቅፌ የምስምበት ቀን ምነኛ ቅዱስ ቀን ነዉ በማርያም ♥♥♥♥ ብሬ ጥሩ ሰዉ ነህ ቤተሰብ አክባሪ እመቤቴ ትጠብቅህ
የ አረብ አገር ሴቶች ( ማለቴ ) የቤት ሰራተኞች የአረብ ገረድ፣ ሽንት ቤት አጣቢ: እቃ አጣቢ: አሽቃባጭ: መሀይም እንግሊዘኛ ማውራት የማትችሉ: ችጋራም ስደተኛ: መሀይም: በተለይ ዩኒቨርስቲ ገብታችሁ ያልተማራችሁ ድግሪ የሌላችሁ እቃ አጣቢወች ናችሁ።ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀበበበበበበ(መሳቅ)
ወይኔ ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሽ መሲ ሁላችንንም ለዚህ ቀን ያብቃን
ማር ደምርኝ ውዴ
Amen amen amen
@@KikiKitchenwesi eshi
à Amare amesegenalew weda
ቆይ አሁን የኔ ማለቅሥ ምን ይሉታል ማሪያምን ሥሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም መሢ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ እግዚአብሔር ያአችን ቀን ለሁላችሁም ይሥጠን
Beteseb enehun wede gora bey
@@tegestbeza3808 metechalehu anchim ney
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ ነዉ የሚያለቅሰዉ
@@ethioallinone9 እሸ እህቴ ደምሬሻለሁ አንችም ጎራ በይ
መሲ እኳን በሰላም በጤና ከቤተስቦችሽ አገናኘሽ ብሬክስም እኳን ደስአለህ ባለቤትህና ልጂ እሮቤልን በሰላም ሰለተገናኛችሁ በጣም ደስብሎኛል የሰችወች ደስታ የሚያስደስተው ለሰው ሰላም የሚመኝ የግእግዚአብሔር ሰላም ይበዛለታል እናተም ደስተኛ ከሆናችሁ ላይክ አድርጉኝ እስኪ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን::
እኛም ከቤተሰብ ጋር በሰላም ለመተቃቀፍ ያብቃን እንሻአላህ
Ameeen
ደስ ላይክ እማታደርጉ ሰዋች ግን ጤንነታችሁ ያጠራጥረኛል ከቤተሰብ ጋነው የተገናኙት እኛንም አላህ በሰላም ያገናኘን
ማሬ ቤተሠብ እንሁን
ያረብ እኔም ይሄ ቀን ናፈቀኝአላህ ሁላችንንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ያረብ
Amiiiin ya allah
ኣሜን ያረብ
እኔም በጣም ነው የናፈቀኝ
አሚንንያረብ
እማሆይ እማሆይ ስለትሽ ሰመረልሽ ወይእኳን ሰላም ገባችሁ እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች
ማማ ደምርኝ ውዴ pls
እሽ እማ
እደዛሬ አልቅሸ አላውቅም እኛስ በስዴት ሁነን እናት አባት ያጣን ሀገር ስንገባ እንደዚህ አቅፎን ሚስመን ማነው ለማንኛውም መሲየ እንኩዋን በሰላም ገባሽ ብሬክስ ደግሞ በጣም አድናቂህ ነኝ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገህ ምርጥ የስዴት ወድማችን
ሁፍ እናት እኮ 😭😭😭ከስደት መልስ በአካል ማግኘት እራሱ አንድ ትልቅ ደስታ ነው እንኳን በስላም አገኘሻቸው
À👍👍👍👍👍👍🇪🇹👍👍
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
መሲየ እንኳን በስ ቤተስብሺ አገኝሺ እኛም ለዚህ ያብቃንአልቅሽ ልሞት
እዉነት እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ብሬ እድሜ ልክህን ደስ እዳለህ ኑር መስዬን እንካን በሰላም ተገናኛሽ ከቤተሰቦችሸ ጋር እኔም እዳች እናቴን አቅፈ አረጌ ለመሳም ያብቃኝ 😭😭
ያአላህ እናት እኮ 😢😢😢😢😢እህህ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ተመኘሁ
አሜን ፫ እኛንም በሰላም ከናቶቻችን ያገናኘን
እሙ ነኝ ስደት ያደከመኝ! ማማ ደምርኝ ውዴ
አላህ እኔንም እንድህ እናቴን እቅፍፍፍ አርጌ እንድስም ዱአ አርጉልኝ። በዚህ አመት ለመግባት አቅጃለሁ ኢንሻ አላህ
በ ጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ የኛንም ከቤተሰቦቻችን ቀን የምንገናኝበትን ቀን ያቅርብለን ቸሩ ፈጣራችን አሜን
ዲስ ላይክ እምታደርጉ ሰዎች ኑሯችሁ ድስላይክ ይሁን ተመርመሩ🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌
የምር በጣም ድስ ይላል እናትሸ ጋ ያለዉ ሰሜት እኔንም አሰለቀሰኝ እማ በሰላም ቆይልኝ ይች ቀን ናፍቃኛለች
ዉቤ ደምርኝ ማማ
ነብስሽ ይማረው እናቴ ኣባቴ የተውሽልኝ እህት ወንድሞቼ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ እናት ያላችሁ ለዘለአለም ያኑርላችሁ ፈጣሪ ኣሜን በሉ እህት ወንድሞቼ
እኔም ይህ ቀን ይናፍቀኛል መሲየ እንኳን ደስ አለሽ እናትሽን በማየትሽ እድለኛ ነሽ
ታድለሽ እናት ያላቹ ሁሉ እድለኞች ናቹ እኔስ እድሜ ለስደት ቀብሯን እንኳን ለማየት አልታደልኩም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ፅናት ይሁንሽ
አይዞሽ እህቴ አላህ ያጽናሽ
አዞሽ እህት ሁላችንም ወደዛ ነን ደሞም ፀልይ እንጂ አትከፊ ሆዴን አባባሺዉ
😭😭😭😭እኔም እንዳንቺ ነኝ
😭😭😭😭😭
የእኔ እናት ሲያሳዝኑ እንኳን በሰላም ከቤተሰቧችሽ ተቀላቀልሽ፡፡ ሁሉንም በስደት ያሉ ወገኖቼ በተለይ በአረብ ሀገር ለቤተሰብ ብለው ዋጋ የሚከፍሉ እግዝአሔር አምላክ ጠብቆ እንዲህ ከቤተሰብ ያገናኛቸው፡፡
እፍፍፍፍ መሲ አስለቀሽኝ እናቴን ያቀፍኩ መሰለኝ ለእናቶች ሽአመት እንመኝ 😭😭😭😭😭😭
እኔም እድህ ከናቴ እገናኝ ይሆን😭😭😭😭እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ እናቴን በሠላም እዳገኛት መሢየ እኮን ደሥ ያለሺ
ገይዞሺ ማር
አለህየገነኝሺ
_ወንድሞቿ አበባ ይዘው ሲቀበሏት ጀምሮ ከቤት ስትገቡ ያለው ትእይንት በጣም አስለቀሰኝ ለካ ደስታም ሲበዛ ያስለቅሳል እንኳን ለዚህ አበቃሽ መሲ እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን እንዴት ደስ ይላል🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍_
ውድ ቤተሠብ እንሁን
መርሀባ ነይልኝ ሰአዱዋ
ወይኔ እዴት ደስ ይላል ከቤተሰብ ጋራ መገናኘት አስታወሳችኹኝ እናቴ ከስደት ስትመለስ እዴት ተቃቅፈን እዳለቀስን ትዝ አለኝ ይሆው አሁን እኔ በስደት እናቴ ወደ የኢትዮጵያ ገባች ለአይነ ስጋ ያብቃን ውዶችዬ
እኔ ግን መች ነው ብዙ ላይክ ማገኛው ግን ቆይ ያስከፍላል እንደ አቦ በቃ ላይክ ውስጤ ነው እና ግጩኛ የሰው ደስታ ምያስደስታቹህ ከሆነ ደስ እንድለኝ
ደምርኝ ውዴ በቅንነት
እሺ ማር
ቃል ሁሌም የእናቷ አፍቃሪ ኢዬሱስ ሰላሜ ነህ amesegenalew Mar. Srayan gobegeleg ❤️
eshi yene mar
ላይክ አደረኩሽ እኔ ግን ፀባዩ ሆኖብኝ ላይክ ድስላይክ ማድረግ አልወድም ኮሜንት ውስጤ ነው ማንበብ እውዳለሁ
በፍጣሪ በጉጉት ስጠብቁ የነበር እንደኔ ሲጠብቅ የነበር በላይክ
የማዳም፣ቅመም፣እኔማ፣አመለጠኝ
አረ እኔ
እኔ
እኔ
እኔ
እኮን ደስ አለሽ መሲየ አልቻልኩም😭😭😭😭😭በለቅሶ ጨርስኩት እኔም እናቴ ናፍቃኛለች እስኪ በሰላም እዳገናኝኝ ዱአ አርጉልኝ እናቱ የናፍቀዉ እደኔ like ግጩት
ወላሂ ደስ ስትሉ እስኪ ብሬ እደኔ የምትወዱት ላይክ ግጩኝና እለፉ
ገጨሁሽ ስትወድ መገጨት
Wey aselqsug💔💔masallh erjem edema lnatochacen
ቤተሠብእንሁንማሮቸ
እኔ
#ኡፍፍፍፍፍ መሲየ ወላሂ የምር ቀናሁ
#እስኪ አገሩ ለመግባት እዴኔ የጓጓ ብቻ ላይክ
#ድስ ላይክ የምታደርጉ አላህ ልቦና ይስጣቹ እናተ ቅናታም ሁላ
ወላሂ ዉነትሽነዉ
መሲ እድለኛ ነሽ በ8 አመት ብሬን የመሰለ መልካም ብልጥ ባል አግኝተሽ የሮቤል እናት ሆነሽ በፍቅር አብረሽ ኖረሽ በሰላም ተመለስሽ ድስ ይላል።
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
እንደማመር
መሲዬ ታድለሽ ይሄን ቀን ለሁላችንም ይወፍቀን 😭😭😭ናፍቆት ሊደፋኝ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ብሬ መሲ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ወይኔ እንደኔ በስሜት በእባ የታጠበ ባላይክ አሳዬኝ እናቴን ያየሁ ያክል ነው የተስማኝ
እኔ አልቅሽለሁ እህህህ
ኡፍፍፍፍ
እኔስ ብትይ እዴት እዳስለቀሱኝ አይ እናት መሆን መከራ ነው አቦ እንኳን ከቤተስቦች እና ከእናትሽ በስላም አላህ አገናኘሽ መሲዬ ደስ ስትሉ
እኔም ስደት ከወጣሁ ስምንት 8 አመቴ ነው የቤተስቦቼ ናፍቆት አዙሮ አዙሮ ሊደፍኝ ነው አትከፍሉበትም እስኪ አይዞሽ በሉኝ ቤተስቦቸንም በስላም ስብስብ ብለው ላግኛቸው
አይዞሽ
Ayzosh wd
አይዞሽ❤
አይዞሽ እኔም 8 አመቴ አብሽሪ አሏህ ከፈቀደ አንድ ቀን እንሄዳል
አይዞሽ
የመሲ ደስታ ያስደሰታችሁ 👍👍👍
ፋኢዛ
እስኪማነዉ እደኔ ከክሎሬክስና ድቶል ወጥቶ አገሩ መግባት በጉጉት የናፈቀ ላይይይክ ግጩኝ
እኔ ነኝ ማማየ እጂጂ ያለኝ
ምንድነው ክሎሪክስ
Inyanim yih idil tidiresen masiye bata babahu
ኢኔኔኔኔኔኔ
@@sofia________bintislam8509 🤔🤔
እባዬ መቆጣጣር ነው ያቃተኝ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እኛንም በሠላም ለሀገረችን አብቅቶን ከናቶቻችን ጋር ለመገናኝት ያብቃን 💚💛❤️
አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ መሲን እና በርየን ሮቤልን የምትወዱ
😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
ቤተሠብ እንሁን
እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል መሲ ላንች አምላክ እንደደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን በጣም ማርያምን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
😭😭😭😭😭😭ወላሂ አሁን እንባየን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ ያረብ ለዝቺ ቀን አብቃን
አሁን የኔን ማልቀስ ምን ይሉታል ለነገሩ የሰው ደስታ ስለሚያስደስተኝ እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ? ተመስገን ነው
እኔም ባለፈ የሄድኩ ጊዜ አልቅሸ ልሞት ነበር 😀😀😀
ትግስቱን ስጠኝ ውዴ ደምርኝ በቅንነት
በጣም ያስደስታል የደስታ ለቅሶ ያለ ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው እግዚአብሔር የመረጠው ነው !
እኔም በጣም ደስ ብሎኝ አለቀስኩ እኔም አባቴን የማገኝበት ቀን ናፍቆኛል
አባዬ ልፋቴም ድክመቴም ላንተ ብቻ ነው መከታዬ ውዴ ደምርኝ ማማ
መሲ እናቱዋን ኣቅፋ ስታለቅስ በጣም ነው ያለቀስኩት እስኪ ማነው እንደኔ ያለቀሰ😭😭😭😭
ማማ ደምርኝ ውዴ
እኔም
ወላሂ እባየን መቆጣጥ አልቻልኩም 😭😭
sumaya Amar ማማ ደምርኝ ውዴ
sumaya Amar ayzoshi mar. Bekenenet Demerg
እኔ 2 ጊዜ ሂጃለሁ እንደት ደስ እንደሚል
3ኛ ጊዜ ከምወዳቸዉ ቤተስብ ከምወደዉ ባለቤቴጋ አላህ በሰላም እንድንገናኝ በዱአ አትርሱኝ
አላህ በሰላም ያገናኝሽ
ወላሂ ለምንድነዉ ድስላይክ የምታደርጉት በአላህ ሰዉ ከቤተሠቦቹጋር ሲገናኝ ለምንድነዉ ደሥ የማይላችሁ በአላህ ቅናትነዉ
አለማወቅ መሰለኝ እኔስ
እኔ ግን እደሚማስለኝ በለማወቅ ይማስለኛል ያውነት ድስ ላይክ 🙄😀😀
በጣም ቅናት ነው እንጂ ታዳየኛሰው አጂብነው
ቅናት ነዋ
ሴጣም ያለበት ናው እኮ እማ
እፉፉፉ ወላሂ በእንባ ጨረስኩት እኔም ኢንሻአላህ ከ ወር ቡኋላ እገባለሁ አባቴ ወደ ማይቀረው ሂዶብኛል እስኪ አላህ እናቴ በሠላም እንዳገናኘኘ ዱዓ አድርጉልኝ
የኔ ቆጆ እኔም አባት የለኝ እናቶቻችንን ያቆይልን ያረብ
አብሽሪማሚ አላህ ያገናኝሽ
የኔ እናት አይዞሺ
አይዞሽ እህትዬ እኔም እናድችው ነኝ አባቴ እንደናፈቀኝ ቀረብኝ ደግሞ ካሉት ከናታችን በስላም ያገናኘን
አላህ በሰላም ያገናኝሽ
ማነው እንደኔ ውሥጡ በናፍቆት የተጨነቀው 😢😢ሀገሩ የናፈቀው
ቤተሠብ እንሁን ማረ
@@seadatube4275 እሺ ደምሪኚ
የመደም ስራ ወገቤን አደከመኝ እናቴን አሞብኝ ጨነቀኝ እኔ ብቻ ነኝ ልጅዋ ስደት በነገ ዛሬ ይዞኝ ቀረ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞቸ
Ayzoshe mama fatare enatshene yemareleshe
Ayzoshe mama enateshene fatare yemareleshe ayzoshe fatare ala
Ayzoshi enateshinem allah afeya yargelishi
አላህ ያሸራት ያረቢ አንችም አይዞሸ ትገናኛላችሁ
እግዚአብሔር ያሽርልሽ እናትሽን
የእውነት በጣም ምርጥ ሠው ነህ ብሬክሥ የመሴን እናት ሠላም ስትል ጉልበት ለመሳም ያደረከው ነገር የእውነት ትልቅ ሠው ነህ አላህ ይጠብቅህ ያሥደሥትህ
በዉነት ባሁን ጊዜ እንደብሬክስ አይነት ወንድ ማግኘት ከባድ ነዉ መሲ ታድለሽ ፈጣሪ መርቆ የሰጠሽ ባል
ወላሂ እባየን ሞቆጣጠር አቃተኘ የአላህ ከናቴ ጋር ሥገናኘ ሣሥበው ኡፍፍ አላህ እድሜ ይሥጥልን ለቤተሠቦቻችን😢😢😢
አብሽሪ ለኛም ቀን አለ💦
Yen bitayw😢
አሚን ማማየ ወላሂ እኔ እራሡ በማልቀሥ ሞት ነው እናቴ በጣም ያማታል አገኛት ይሆን አላገኛት ይሆን እያልኩ አልቅሸ ልሞት ነው በዱአ አተርሡኝ ከናቴ እድገናኝ😭😭
አሚን
አልሀምዱሊላህ Hanan ማማ ደምርኝ ውዴ
ኡፍፍፍፍ ብሶቴ ናፍቆቴን በእናንተ ውስጥ አየሁት በለቅሶ አይቸ ጨረስኩት ያረብ ከሰው ሀገር ኑሮ ገላግለን😭😭😭
አሜንን ወዴ !!
ደምርኝ ማማ
😭😭😭መሲዬ እንኳን ለሀገርሽ ለቤተሰቦችሽ አበቃሽ እህቴ 😭😭😭 በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ ከስደት ሲመለሱ እናት በር ከፈታ ልጆቸ ግቡልኝ ስትል እደት ደስይላል እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥልሽ በርቱ
በጣም ውይይከይ መች ይሆን እኔም ለሀገሬ እምበቃው
ሳላስበው በሀሳብ ሰምጬ እምባዬ እየፈሰሰ ነው አይቼ የጨረስኩት😭እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን መሲ እንኳን ከቤተሰቦችሽ አላህ አገናኘሽ
አሚን
እኔም ወላሂ
አይዞሽ ማማዬ
ማሻ አላህ ድስ ሲል
አይዞሽ እኔንም አሰለቀሽኝ 😭😭😭
እኛም ለዚህ ያብቃን ማነው እንደኔ ሙሉ ቤተሰቡ የናፈቀ በተለይ ውድ እናቴ ፈጣሪ ስደት በቃቹህ ይበለን ቤተሰቡ የናፈቀ ብቻ 👍👍
እኔ አለውልሽ
✅✅😭😭😭
ወላሂ ብሬክስ በጣም ነው የማዴንቅህ ሰው አክባሪ ማነው በዚህ ዘመን ሽ ቢወዳት እናትዋን ዝቅ ብሎ ጉልበታቸውን የሚስም
Kbir...lsee...aydelm...kbrlrasnew
እሰኪ በጣም ደሰ ያላችሁ 👍ይህንን ቀን ሁላችንም በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ ሁላችንም በሰዴት ያለን ኢትዮጵያዊን ለዚህ ቀን ያብቃን😍😘
ረሚ ዉዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
አሜን አሜን አሜን
በጣም
አሜን
አሜን ፫
መሢ እንካን ደስ አለሽ ,,,,, እኔ ግን እናትም አባትም የለኝም እንዳንች አንገቴን አቅፎ የሚሲመኝ የሚቀበለኝ የለም የሁላችሁንም እናትና አባት በሠላም በጤና ያኑርላችሁ
አብሺሪ አህት
Eneme endanchi negi
አብሽሪ እህት
አብሽሪ እህቴ እህህህ ውስጤን ነካሽኝ
አብሽሪ የኔእህት ባልካለሽ እደእናት እደአባትም ያድርግልሽ
እንደ እህት ልምከራችው ሁለተኛ እረጅም ቀሚስ አርጋ ልጅ ታቅፋ ደረጃ መውጣት አይመከርም ለሌላ ግዜ ባይደገም ጥሩ ነው ቅድመ ጥንቃቄ
ትክክል ልጅም ብያዝም ባይያዝም ረዥም ቀሚስ ጠልፎ ይጥላል
Yn Astaway Ewuyyy Asleqeskegni Ewnetihin New Aba
የምትገርሙ መልካም ጥንዶች ናቸው አብራችው እምታረጁ ያርጋችው
Amen
Yarebi lehulachinm yihn edl sten endet des yilalu mashi allah mesye enkuwan lagershi abekashi.
መሲዬ እንኳን ደስ አለሽ እንዴት መታደል ነው ከቤተሰብ ጋ በሰላም መገናኘት የእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት😭 በደስታ ብሬክስ እውነተኛ ሰው ነክ ለሰው ያለክ ክብር ማዘርዬን ጉልበታቸውን ስትስም እግዚአብሔር ያክብርህ ዘመናችሁ የተባረካ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
አንቺም የ መዳም ገረድ ነሽ
@@ጃኖጀግኒት አው
በምባዬ ታጠብኩ ውይ የናት ደስታ እንደው ያአሏህ ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
አንደኛ ሥለሆንኩ ብቻ ዛሬ ኮመት ፃፍኩኘ ሁሌየም ነው ላይክ የማረገው ቨዶ የማየው ደሥ የምትሉ ጥዶች ነችሁ ላይክ አምሮኛል አርጉኘ
እስኪ አሁን ምንም ቢያምርሽ ላይክ ያምርያል ኪኪኪኪኪኪኪ አማረኝ ስትይስ የሆነ ነገር ጠረጠርኩ😂👍👍👍ካማረሽ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይኸው ይውጣልሽ😃
@@martaabay8278 ክክክክ እርጉዝ ነሺ እንዳትይ ሀሀ ምን ጠርጠርሺ ሩዝ አሥርግዞኘ ነው 😃😃😃😜😜😜😘😘😘
@@rahmarr3851 HaHa ሩዝማ አይመስለም እራሱ ዋናው ነው ደሞ ደስስስ ሊልሽ ይገባል እናት ልትሆኚ ነው😍😍😍😍😂😂😂
በጣም ደስ ብሎኝ አለቀስኩ እስኪ እኔም 8አመት ቆይታ ቦኻላ አገሪ ልገባ አስብኩ መልካም ምኝት ተሐኝሉኝ
ያሳካልሽ አህትዬ
አስለቀሱኝ የአላህ መቸ ይሆን እኔስ እማየን እንደዚ አቅፌ ምስማት ኡፍፍፍ
አላህያሳካልሺ።እኔምእዳቺውአሰቤለሁ
በሰላም ግቢልኝ ማማየ
ያሳካልሽ ማር
እንኳን ደስ አላችሁ ከስደት መልስ ሁሌ አድስ ይሆንብኛል አስለቀሳችሁኝ በስደት ያለውን ሁሉ ለሀገሩ ለወገኑ ለናፈቁት እናትና አባቱ ያብቃው ያረብ
እፉፉፉ እንዃን ደስ ኣላቹ ለኛ እንደዚ ያብቃን እስኺ ኣሜን በሉ በስደት ያላቹ🙏🙏❤️
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen
አሜንአሜንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
Are Amen Amen Amen
ኣሜንንንንንን ማሬ
አሚንን
😭እኔሥ መችነው እናቴ አቅፌ በደሥታ መአለቅሠው ናፍቃኛለች እድሜቻቸውን የአርዝምልን
አብሽር እህት ለሁላችንም አላህ ሲል እንገናኛለን ዋናው ጤና ነው ሀቢቢቲ
አሜን አሜን አሜን
አይዞሽ እህቴ እኛም አንድ ቀን ሲፈቅድ
Amen
አዟ አንድቅን እግዚአብሔር ከእናቴሺ ጋ ያገናኚሻል እህት
ውይ እዴት እድምታምሩ ብሬክስ እውነት መልካም ስው ነህ ከዘርኝነት ነፃ የሆንክ
ማነው እደኔ ያለቀሰው ላይክ ግጩኝ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ
ያላገባን ልክ እንደ ብሬክስ ቤተሰብን አክባሪ ባል ያድለን እዉነት እደት ደስ ይላል ከስደት መልስ
እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ልክ ነሺ እህት ቤተሰብ የማያከብረ ከሆነ መከራ ነው ላችም ክብረ የለውም
@@ሪችTH-cam እውነት በጣም ብቻ ምኘቴ ነው ለሁላችንም ፍቅር የሞላበትን ህይወት ያድለን
@@ትወደኝየለበልእሺበልአበር አሚን የኔ ውዲ
@@ትወደኝየለበልእሺበልአበር አሚንንን
amen
እግዚአብሔር በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን ወይ በጣም ደስ ትላላችሁ በእግዚአብሔር
ያረብ በሥደት ያለን ሁሉ በሠላም ከቤተሠብ ጋር እምንገናኝ ያድርገን
አሚንየኔእህት
አሚንንንንን ያረብ
Amen يارب
የአላህ እኔስ መቸ ይሆን አገሪ የምገባው😭😭😭😭😭😭😭እስኪ ሀገሩ እንደ እኔ የናፈቀው እናቴ ወንዙ ተራራው ትምህርት ቤቴ ስንቱ አላህ ለሀገራችን ያብቃን በስደት ያለን ሁሉ
አሥለቀሡንኝ
አብሽሪ ማማዬ
የምር እኔም አለቀሰኩ አላህ ላገራችን ያብቃን አየሩ ደመናው ሲያምር በሙከየፍ ወፊት ሆነናል አረብ ሀገር
@@ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ እኛንምያገናኘን በቅርብ
አኔየ
መሲ እኳን ደስ አለሽ ረጅም እድሜ ለእናትሽ ውይ እናትም ወድም ም የለኝ እውነት አስለቀሱኝ ወድም እናት ባላቸው እቀናለሁ 😔 ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎ ነው
እንኮን ለዚህ አበቃሸ አላህ እኛንም አላህ ለዚህ ክብር ያብቃን ብሬክሰ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም በዚህ አጋጣሚ ለሚሰትህ ያለህ ክብር
አምንንን አለሁማ አምንንንን
አህለን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ማነዉ እደኔ በጉጉት የጠበቀ ላይክ 👍👍
እና
እኔም
እኳን ሰላም ተገናኝሽ መሲዬ እኛንም እዳቺ ለመገናኘት ያብቃን
እፍፍፍፍ እናት እኮ ከሁሉም በላይናት እምዬ ናፍቆቴ ያረብ እናቴን አደራ በሠላም አገናኘኝ
አሚንንን ያረብብብ
አሚንንንንያረብ
Amiiiin yaa Rabbiiii
በማሪያም ሳብስክራብ አድርጎኝ ውድ ያገሬ ልጆች በመልካምነት th-cam.com/video/ctwaRWdJ3lE/w-d-xo.html
@@meleyshowsuzi6179 አርጌአለሁ አብሺር አይከፈልበት ደሞ ለዚህ
መሲ እናቷን ይዛ ስታለቅስ ማነዉ እደኔ ያለቀሠዉ 😭😭😭😭😭😭
😭
ወይኔ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ
እኔ
በእውነት እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 💔😭😭😭😭😭😭
Ene
ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሄር ምስጋና ይግባው መሲ እንኳን ለእናት ሀገርሽ አበቃችሁ የኔ ቆንጆ ሮቢ ደግሞ እንዴት ያምራል
መሲ እንኩአን ደስ አለሽ ፈጣሪ ለሰው ክብር ያለው ባል ነው የሰጠሽ ፍቅራችሁን እስከመጨርሻው ያድርግላችሁ
ጣም
አሚን አሚን ያረቢ
እንደ እናንተ የዋህ ባለም ላይ የለም እኮ😭😭😭😭😭ስለእናተ ሲል ሀገራችንን ይጠብቅልን ፈጣሪ😭😭🇪🇹🙏እንኳን ደስ ያላችው🙏🇪🇹😭
አሜን3
አሜን በጣም
Amen Amen Amen
በጣም በጣም በጣም በጣም የዋህ አይገልፃቸውም ውይ ውይ የኔ እናቶች ደግ ምስኪን እሩህሩህ በጣም የዋህ ህዝብ....አቤት ስወዳችሁ እኮ ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ ወገኖቼ.
አሜን
በጣም ደስ ይላል በሰላም በጤና
ከብዙ አመት የስደት ህይወት በኋላ ከቤተሰብ መገናኘት እንኳን ደስ አላችሁ ብሬክስና መሲ።
ማነው እንደኔ ልጁጋር እንዲህ መገናኘት የናፈቀ እማ ናፍቀሽኛል የኔውድልጅ
ምናል የኔም ቀን ቢወጣ😢😢😢😢😢😢😢እናቴን እድህ የማቅፍበትን ቀን አቅርብልኝ
ኢሻአላህ ውዴ
አይዞሽአድቀንይሆኔልእህቴ
አይዞሺ
ኢሻላህ ለኛም አደቀን ይደርሳል ተራችንን
አሻአላህ
እኔ ምገርመኝ dislikeምታደርጉ ሰዎች። የሰዉ ደስታ ኣያስደስታቹሁም ማለት ነው ?እንካን ከቤተሰቦችሽ በሰላም ተገናኘሽ መስየ🌹ሁላችንም እንደዝ ምንደሰትበት ቀን ያምጣልን በበለጠ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኣባቴ ናፍቆኛል እንዳባት እንደናት ሁኖ ነው ያሳደገኝ😥😥
አይዛሺ
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወላሂ ግን የደሥታ ለቅሶ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭ሁላችንንም ለዚች ቀን ያብቃን ያርብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሚንንን እህቴዋ
አሜን ማማየ
አሚን
እኔም😭😭
አሚን
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዝች ውዲ ቀን አደረሰሽ መስየ ወላሂ እያለቀስኩ ነውያየሁት ያአላህ እኛንም ለዚችቀን አብቃን እድሜከጤናጋ ይስጥልን ለውድእናትሽ እማ እንኳን ደስስስስስአለዎት💚💛💖💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
አሜን አሜን ውዴ
ማሻአላህ በናንተ መደሰት ተደስተናል ኢንሻአላህ እናንም አላህበሰላም ከስደት በሰላምተመልሰን ከበተሰቦቻችንጋር እምንደሰትያርን አሚን ያረበልአለሚን
አሚንንንንንንያረብ
አሚንንንንንያረብ
እንኳን ደስስስ አላችሁ መሲ & ብሬ መሲዬ እድለኛ ሴት ነሽ እንዲህ ነው ባል ማለት ኮርቶ የሚያኮና ናፍቆ የሚናፈቅ ፈጣሪ በፍቅር በጤና ያቆያችሁ🌻🌻🌻
😭😭😭😭😭 ያረብ እኛንም ክፉ ሳታሰማ ቤተሰቦቻችን ጋር አገናኘን እኔማ ይጨንቀኛል
አሚንንንን
አሚንን
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን
አሜን
አሚን አላሁማ አሚን
እምባ ተናነቀኝ ያረብ አላህ ሆይ ለኛም ከስደት መልስ ሳንገነጠል ሳንጎነጠል በሰላም ለቤተሰቦቻችን ያብቃን ሀቂቃ የኔን እናት አግኝቻት እንዳቀፍኳት ነው የታየኝ መሲየ እንኳንም በሰላም ለቤተሰቦችሽ አበቃሽ
መሲዬ ማርያምን አልቻልኩም አስለቀሺኝ በጣም ውፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል እንኳን ለናትሽ ለህት ለወድምሽ ለማየት አበቃሽ ከዚ በላይ ደስ የለም መሲዬ ሰው በጤና ኖሬ ሲገናኝ ትልቅ ደስታ ነው ቀሪ የትዳር ዘመናቹ እግዚአብሔር ባርኮ እና ቀድሶ በሀገራቹ ያኑራቹ
በስደት ያላቹ እህት ወንድሞ እግዚአብሔር ለናንተም ለሀገራቹ ያብቃቹ
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
አሜን አሜን አሜን
ብትክክል
አሜንንንን
በስደት ያለነው ሁላችነም በስላም ከቤተስቦቻችን ጋር ያገናኝን በእውነት
አሚንን
አሚንንንንንንንንንን ያረብ
አሜን አሜን አሜን
አሜን ማማ ደምርኝ
እንኳንም በሠላም ለሀገርሽ ለወገንሽ አበቃሽ ። እኔስ መቼ ነው እናቴን አቅፌ የምስማት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣ኡሚ
Absyirii hyatii☝🏼💔🌹🌹
እኔ አሰረ አመቴ እናቴን ካየሁዋት መሲ እንኩዋን ለ ሀገረሸ ያበቃሸ በለቅሶ ጨረሰኩት ደሰታየ ወደረ የለውም እኔሰ መቸ ይሆን ሀገሬ የምገባ በዛሬ በነገ ዲፋን አሰረ አመት ሞላኝ አላህየ እኔሰ መረረኝ አልሞላ አለኝ አንዱ ሰለው አንዱ አይ ዱንያ
@@ዚነትመካነሰላምዩቱብ ኢሻአላህ እኔም እዳችውነኝ እገገባለን አዩዙሽ
@@muneeram2497 አላህ ያባሽርሽ ውዴ
እኳንም ለዚህ ቃሽ መስዬ አኛንም ለዚህ ያብቃን ከሶስት ወረ በሑላ ልሄድ አስቤ አለሁ ያሳካልሽ በሉኝ
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
በሰላም ለአገርሽ መሬት ያብቃሽ የኔ እህት
እፉ እውነት በየትኛውም ቤት ኮመንት አልሰጥም ነበር ዛሬ እንኳን ደስ አላችሁ እንደኔ ያለቀሰ እጂ ያውጣ እስኪ መሲየ ከምር እድለኛ ነሽ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ መንገድ እንድከፈት እኔም አስቤ አለሁ
Kkkk
ያረብ አላሕ ያሣካልሽ እሙ አይ መን ማሬ
የሆነ ነገር ቀለል አለኝ እኔ እናቴን እዳገኝሁት ያክል እኳን ደስ አለሽ ማማየ መሲ
ትሽ አስለቀሳችሁኝ ወላሂ ለማንኛዉም ደስ ይላል እኛምከምንወዳቸዉ ቤተሰቦቻቺን ይቀላቅለን
እፉፉፉ ደስ ሲል የደሥታ እንባ ነው ያነባሁት እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ያገሬ ልጆች
😭😭😭😭😭😭😭😭
አሚንንን
አላህዋ ከናቴ ከናቴ ጋር የምገናኘበትን ቀን ቅርብ አደርግልኝ ያርበሌ አለሚን
አሚንንንን ሁቢ
እኔም ወላሒ የምገናኝበት ቀን ናፈቀኝ😪😥የመዳም ሥራ መቸነው የሚለቀን
ኢሻ አላህ በቅርብ ቀን የምንገናኝ አርገን ያረብ
ዱንያ አትሙላም እናቱቻችሁን እዩ
በስመአብ ተኝቼ ነበረ የማያችሁ የተኛሁበት ትራሱ በእንባዬ በከተ እንኳን ደስ አለሽ መሲ ኡፍፍፍ እኔም እናቴን እደዚህ አቅፌ የምስምበት ቀን ምነኛ ቅዱስ ቀን ነዉ በማርያም ♥♥♥♥
ብሬ ጥሩ ሰዉ ነህ ቤተሰብ አክባሪ እመቤቴ ትጠብቅህ
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
የ አረብ አገር ሴቶች ( ማለቴ ) የቤት ሰራተኞች የአረብ ገረድ፣ ሽንት ቤት አጣቢ: እቃ አጣቢ: አሽቃባጭ: መሀይም እንግሊዘኛ ማውራት የማትችሉ: ችጋራም ስደተኛ: መሀይም: በተለይ ዩኒቨርስቲ ገብታችሁ ያልተማራችሁ ድግሪ የሌላችሁ እቃ አጣቢወች ናችሁ።ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀበበበበበበ(መሳቅ)
ወይኔ ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሽ መሲ ሁላችንንም ለዚህ ቀን ያብቃን
ማር ደምርኝ ውዴ
Amen amen amen
@@KikiKitchenwesi eshi
à Amare amesegenalew weda
ቆይ አሁን የኔ ማለቅሥ ምን ይሉታል ማሪያምን ሥሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም መሢ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ እግዚአብሔር ያአችን ቀን ለሁላችሁም ይሥጠን
Beteseb enehun wede gora bey
እኔም
@@tegestbeza3808 metechalehu anchim ney
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ ነዉ የሚያለቅሰዉ
@@ethioallinone9 እሸ እህቴ ደምሬሻለሁ አንችም ጎራ በይ
መሲ እኳን በሰላም በጤና ከቤተስቦችሽ አገናኘሽ ብሬክስም እኳን ደስአለህ ባለቤትህና ልጂ እሮቤልን በሰላም ሰለተገናኛችሁ በጣም ደስብሎኛል የሰችወች ደስታ የሚያስደስተው ለሰው ሰላም የሚመኝ የግእግዚአብሔር ሰላም ይበዛለታል እናተም ደስተኛ ከሆናችሁ ላይክ አድርጉኝ እስኪ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን::
አሜን
እኛም ከቤተሰብ ጋር በሰላም ለመተቃቀፍ ያብቃን እንሻአላህ
Ameeen
አሜን
ደስ ላይክ እማታደርጉ ሰዋች ግን ጤንነታችሁ ያጠራጥረኛል ከቤተሰብ ጋነው የተገናኙት እኛንም አላህ በሰላም ያገናኘን
ማሬ ቤተሠብ እንሁን
ያረብ እኔም ይሄ ቀን ናፈቀኝ
አላህ ሁላችንንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ያረብ
Amiiiin ya allah
ኣሜን ያረብ
እኔም በጣም ነው የናፈቀኝ
እኔም
አሚንንያረብ
እማሆይ እማሆይ ስለትሽ ሰመረልሽ ወይ
እኳን ሰላም ገባችሁ
እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች
ማማ ደምርኝ ውዴ pls
እሽ እማ
እደዛሬ አልቅሸ አላውቅም እኛስ በስዴት ሁነን እናት አባት ያጣን ሀገር ስንገባ እንደዚህ አቅፎን ሚስመን ማነው ለማንኛውም መሲየ እንኩዋን በሰላም ገባሽ ብሬክስ ደግሞ በጣም አድናቂህ ነኝ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገህ ምርጥ የስዴት ወድማችን
ሁፍ እናት እኮ 😭😭😭ከስደት መልስ በአካል ማግኘት እራሱ አንድ ትልቅ ደስታ ነው እንኳን በስላም አገኘሻቸው
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን
À
👍👍👍👍👍👍🇪🇹👍👍
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
መሲየ እንኳን በስ ቤተስብሺ አገኝሺ እኛም ለዚህ ያብቃንአልቅሽ ልሞት
እዉነት እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ብሬ እድሜ ልክህን ደስ እዳለህ ኑር መስዬን እንካን በሰላም ተገናኛሽ ከቤተሰቦችሸ ጋር እኔም እዳች እናቴን አቅፈ አረጌ ለመሳም ያብቃኝ 😭😭
ያአላህ እናት እኮ 😢😢😢😢😢እህህ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ተመኘሁ
አሜን ፫ እኛንም በሰላም ከናቶቻችን ያገናኘን
እሙ ነኝ ስደት ያደከመኝ! ማማ ደምርኝ ውዴ
አላህ እኔንም እንድህ እናቴን እቅፍፍፍ አርጌ እንድስም ዱአ አርጉልኝ። በዚህ አመት ለመግባት አቅጃለሁ ኢንሻ አላህ
በ ጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ የኛንም ከቤተሰቦቻችን ቀን የምንገናኝበትን ቀን ያቅርብለን ቸሩ ፈጣራችን አሜን
ዲስ ላይክ እምታደርጉ ሰዎች ኑሯችሁ ድስላይክ ይሁን
ተመርመሩ🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌