የቤተሰብ ልዩ ሰርፕራይዝ ቪዲዮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 800

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 3 ปีที่แล้ว +159

    ወላጆቼ እኔም ናፍቃቹሁኛል 😭😭እመጣለሁ ጠብቁኝ ስላያኅቹሁ ደስስስ ብሎኛል ❤❤❤❤ ለምልዬ በምን ቃል ልግለፅሽ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ስትወጪም ስትገቢም በመንገድሽ ሁሉ ትከተልሽ ወላጅ እናቴና አባቴ ስላሳየሺኝ አመስግናለሁ ካልኩሽ በላይ ነው ያደረግሺው
    እግዚአብሔር ያላሰብሺው እጀራ ይስጥሽ
    ኑ ወደ ዩቱብ ቻናሌ ውዶቼ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +5

      የእናት የአባትን ደስታ እንደማዬት እሚአስደስት ነገር የለም
      እግዚአብሔር አምላክ ባወጣሽው ይተካልሽ ውድ
      ግን በጊዜ ሂደሽ እያቸው
      እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልሽ እህታለም

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 ปีที่แล้ว +1

      እህትዋ ደምሪኝ

    • @sinayyoutube9869
      @sinayyoutube9869 3 ปีที่แล้ว +5

      እናት አባትሽ እግዛብሄር አምላክ ይጠብቅልሽ ማማዬ በጣም ናፍቀውሻል እና እባክሽ ሄደሽ ይዩሽ ውነት በጣም ነው ያስለቀሱኝ እናቴንም በዛ ቦታ አድርጌ ነው የሳልሁአት ብቻ ሁላችንም እግዛብሄር ከቤተስባችን ይቀላቅለን

    • @taibahtaibah7776
      @taibahtaibah7776 3 ปีที่แล้ว +3

      አላህ በሂዉት ያቁዪልሽ

    • @memetube5847
      @memetube5847 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 ปีที่แล้ว +241

    ለምለም ታግባ የምትሉ እጅ ወደ ላይ 😍

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 ปีที่แล้ว +10

      @@eduyedingillijedu2494እሺ መልካም ያሰማሽ እንኳን ነገርሽኝ ማዳምን አስፈቅጄ እሄዳለሁ ሰርግ 😂😂

    • @ethioayushyoutube7834
      @ethioayushyoutube7834 3 ปีที่แล้ว +2

      ለመስቀል አለቾ

    • @matchi3336
      @matchi3336 3 ปีที่แล้ว +2

      ለመስቀል፡ተባለኮ፡አልሰማሽም፡እሱም፡አቋሙ፡ካማረ፡ታይቶ፡ክክክክ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว +4

      መስከረም ላይ ተጠርተናል እዳትቀሩ ብላለች😂

    • @memetube5847
      @memetube5847 3 ปีที่แล้ว

      @@matchi3336 ደምሪኝ ውዴ

  • @seidtube1201
    @seidtube1201 3 ปีที่แล้ว +112

    እንደኔ የዚችን ልጅ ዝግጅት በጉጉት የሚጠብቅ

    • @seadi_tube6747
      @seadi_tube6747 3 ปีที่แล้ว +1

      ወላ እኔ እንደ ፊልም ነው ምጠባበቀው አይ ለሚ የልጅ አዋቂ በቀደም ስሁር ሳልበላ ነጋብኝ 🌻

    • @hawiishawa4028
      @hawiishawa4028 3 ปีที่แล้ว

      🙋

    • @bettyethio918
      @bettyethio918 3 ปีที่แล้ว

      እኔ 🤩

    • @hdhdhdgdg8689
      @hdhdhdgdg8689 3 ปีที่แล้ว

      @@bettyethio918 smsss

    • @hdhdhdgdg8689
      @hdhdhdgdg8689 3 ปีที่แล้ว

      @@bettyethio918 esspppsoooooooosooosooooos

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo 3 ปีที่แล้ว +31

    ለሙዬ አስለቀሺኝ አች መልካም ሴት ነሺ ይቅናሺ ከሀጻት በስተቀር የልብሺን መሻት ይፈጵምልሺ😘😘😘😘😍ለሙዬ

    • @memetube5847
      @memetube5847 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ማማየ

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 ปีที่แล้ว

      አሜን በይ

    • @salimalali3910
      @salimalali3910 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘💘💘💘💘🌹🌹🌹💔💔💔💔💔🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabalubaba8068
    @lubabalubaba8068 3 ปีที่แล้ว +10

    እሱዋ እኮ ዪቱዩብ ቢከፍላትም እንደማንኛውም ሰው የሆነውም ያልሆነውም ዘባርቃ ማግኘት ትችል ነበር ነገር ግን ደካሞች ለማንሳት እናም ኖሮዋቸውም ሚያቀርብላቸው ያጡ ልጃቸውም ቢልኩላቸው ማነው እንደዚ በታማኝነት ሚሰራላቸው ከንደገና መልክት ካደረሰች በኃላ ጉልበቱዋ አትቆጥብም ካደረስኩ በኃላ የራሳቸው ጉዳይ አትልም አብራቸው ስራውን ትሰራለች ለዚን አይነት ስራ ዲስ ላይክ ስታረጉ ለጃቹ ጥሩ አይመጣም አስቡበት ጭንቅላታቹ አሰሩት አታጥብቡት ።ለምልዬ ሁሌም እወድሻለው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 ปีที่แล้ว +11

    ለሙዬ ቆንጆ ከሚቀበል ይልቅ የሚስጥ ይበልጣል እና እግዚአብሔር አምላክ የማያልቅ ፀጋውን ይስጥሽ ስላሙ አብዝቶ ያዲልሽ በስላም ወጥተሽ በስላም ተመለሽ ከክፍ አይነ ይጠብቅሽ

  • @zediyoutube4353
    @zediyoutube4353 3 ปีที่แล้ว +27

    ለሙዬ እንባ ተናነቀኝ የምር አላህ ይጠብቅሽ የኔቅን የታላቹ የለሙ አድናቂ👍👍

  • @riyadshemesuatazo
    @riyadshemesuatazo 3 ปีที่แล้ว +74

    እስቲ እንደ እኔ የሰው ደስታ ሚየስደስተው
    ለሙዬ እኛም ሀገር ጌቶ ብትጂ

  • @Tube-fm9pf
    @Tube-fm9pf 3 ปีที่แล้ว +86

    በእናትሽ የዝህ ቤተሰብ የሆንሽ ልጅ ህደሽ እያቸው ናፍቀውሻል እሷን መሰልሽኝ አሉ የኔ እናት

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 ปีที่แล้ว +2

      Betam maramin yenenat😭😭😭

    • @memetube5847
      @memetube5847 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 3 ปีที่แล้ว +2

      አሚን እናታችን እባክሽ የዝህ ቤተሰብልጅ
      ግቢላቸው እናትና አባት እያሉነው
      ስደት አይኑ ይጥፍ አባት አሳጥቶኛል😭💔

    • @zeynebahussen3852
      @zeynebahussen3852 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም አባቴ እባካችሁኑ ልያችሁ እያለ ኝ ወንድሜም ከኔጋ ስደት ነበር ለአረፋ እመጣለሁ እያልኩት ለረመዳንም ሳይደርስ አጣሁት አላህ ደነትን ይወፍቀን

    • @zeynebahussen3852
      @zeynebahussen3852 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በሰላም ያመነ ኛችሁ እኔ አባቴ ናፍቀሽኛል ከወንድሜም ጋ ኑ ልያቹ ናፈቃችሁኝ እያለ እኔ ለአረፋ እመጣለሁ እያልኩት እረመዳንንም ሳይደርስ አጣሁት ምን ይዤ እያልን አባቴን አጣሁት በስደት ይከብዳል

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 ปีที่แล้ว +4

    አብዬ እና ጋሸዬ ሰላየኃችሁ ደሰ ብሎኛል የእኔ እናት ርጀም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ የኔ ማር

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 ปีที่แล้ว

      Baselam yagnyish erjim edam yastachiw💐👍👍

  • @dkfkdekfkdkdk6451
    @dkfkdekfkdkdk6451 3 ปีที่แล้ว +1

    belexech igzaber btsabchi. batalami yixabipacho lamuyee baxami sirashi dasibalali tabarami .😘😘👍👍👍👍👍

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 3 ปีที่แล้ว +1

    Gata ebarekish wada💜💛💚💟💓💝💗💟💞💕❤💙

  • @lulu2969
    @lulu2969 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ለሚ አማና ጠባቂ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 3 ปีที่แล้ว +42

    😭😭😭😭😭😭እናቴ ከስጦታ ይልቅ እሷ ትምጣልኝ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እናት 😭😭😭😭

    • @قالمااعدهالله
      @قالمااعدهالله 3 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍ እናትሽ ናት አስለቀሱኝ እሷ ትምጣ ሳልሞት ሲሉ

    • @MAEDOTguragawa
      @MAEDOTguragawa 3 ปีที่แล้ว

      ብርሽዬ እናቴ ናት

    • @birhanmedia144
      @birhanmedia144 3 ปีที่แล้ว +1

      @@MAEDOTguragawa የምር ነው 🙄🙄😭😭😭😭😭

    • @memetube5847
      @memetube5847 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @metageswagaaelew1534
      @metageswagaaelew1534 3 ปีที่แล้ว

      እውነት እናቴ መሰለችኝ የኔ እናትየራሷ ጥቅም የኛ ደስታ ነው ሚያስደስታት😥😥

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምለምዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የልፋትሽን ይቁጠረልሽ ስወድሽ በረቺ😘😘😘

  • @asteraster4546
    @asteraster4546 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እናት ብቻ እኮናት ያለ ጥቅማ ጥቅም በእውነተኛ ፍቅር የምትወድ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 ปีที่แล้ว

    ለሙ ተባረኪ ላንቺ ቃል የለኝም ኤፍሬምም ተባረክ ጎንበስ ቀና ብለህ ነው የምትታዘዝ ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @ሉባባበላይ
    @ሉባባበላይ 3 ปีที่แล้ว +24

    ወይኔ ማነዉ እደኔ ያለቀሰ በአላህ ልጀን እሶን መሰልሺኝ ስትላት በቃ እኔነኝ ብላ እንቅ አድርጋ ስትስማት አባቶን ጋቢዉን ስታለብሰዉ ወይኔ እባየ ተናነቀኝ

  • @hajiremohammad5174
    @hajiremohammad5174 3 ปีที่แล้ว +25

    የኔ እናት አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍ እናት ከቁስ ሁሉ ልጇን ትናፍቃለች

  • @lubabalubaba8068
    @lubabalubaba8068 3 ปีที่แล้ว +16

    ለምንድነው ዲስ ላይክ ምታረጉ ኢሄ ምቀኝነት ነው ባይሆን ለለምለም ዲስ ላይ በፍፁም አይገባትም እንደኔ የሚወዳት ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ብቻ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💘💘💘💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @nuriyabintshamil9929
      @nuriyabintshamil9929 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ሀብብት ይገበታል የሴት ህግን

    • @nuriyabintshamil9929
      @nuriyabintshamil9929 3 ปีที่แล้ว +1

      የሴት ጀግነ ነት ማን እደሱዋ አንደንዶቹ ቅነት ነው

    • @HB-vf1xe
      @HB-vf1xe 3 ปีที่แล้ว +1

      በክፉ እንጀራ እናት ስላደጉ ነው :: ድረድግ ማለት ነው::

    • @Sነኝ-t5l
      @Sነኝ-t5l 3 ปีที่แล้ว +1

      ዲስ ላይክ የሚያደርጉት እማ የሰው ደስታ የማያስደስታቸው ናቸው የሰው ደስታ የሚያስደስታቸው ሺ ግዚ ባደርግን ይላሉ

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 3 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ከስጧታው ይልቅ የልጃቸው መምጣት ነው የናፈቁት አጀቴን በሉኝ በውነት ምን አለ ደሀ ሆነው ቤተሰቦቼ በኖሩልኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቤተሰብ ላላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

    • @fatumae7785
      @fatumae7785 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን አብሽር

    • @kaderyatube4782
      @kaderyatube4782 3 ปีที่แล้ว

      @@fatumae7785 ፈቱማዬ ደምሪኝ

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ቃል ያጥረኛል እግዛብሄር በሄዲሽበት ይጠብቅሽ የነዚህን እናቶች እና አባቶችን ፈገግታ እንኳን ለልጆ ለኛም ደስስስስ አስባልሽን ሽ አመት ኑሩልን እዉነት እህታች በርች ማርርርር ነገር ነሽ በጣም ደስ ይላል

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 3 ปีที่แล้ว +2

    ጉልበትሽንም ጌዜሽንም ይባርክልሽ መስጠት እንዴት ደስ ይላል ፣👍

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 3 ปีที่แล้ว +16

    በማርያም የምስርዬ ሂጂ እባክሽ ይጸጽትሻል😭😭😭😭😭😭😭😭አንጀቴን በሉኝ 😭😭😭

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

    • @MaryMary-pf7nb
      @MaryMary-pf7nb 3 ปีที่แล้ว

      Awo bemareyam ene aleqesku abatua enbachewun sixergu lek merdo ende teredu enen afar yiblany ayi sedet molto layimola lebeteseb fetena hon bachewu egzehaber selamun sexen

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 3 ปีที่แล้ว

      ስደትላይነኝቤተሰብምትጂከሆነመቼምአይሞላምዘጠኝአመቴብትሄጅምደስታካንቺርቆእዳየሽውምስኪንናቸውአምላክበቃይበላት

  • @ጥሩየደስታየጎጃሟቆንጆ
    @ጥሩየደስታየጎጃሟቆንጆ 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ለምለም መልካም ሰው ነሸ እግዚአብሔር በየህድሽበት ደግ ነገር ይግጠብሺ የኔ ዉድ ደስ ነው የምትይኝ እኔም አገሬ ገብቸ እዳቸ ለመሆን እፈልጋለሁ

  • @muna7085
    @muna7085 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔም እናት ሁሉም ይቅርብኝ አንቺ ብቻ ነይልኝ እያለች ሁሌም ታለቅሳለች 😭😭😭ብትሄጅልኝ ደስስስ ይለኝ ነበር

  • @Tube-dc2dx
    @Tube-dc2dx 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምለምየ ሁሌም ለምልሚ ተባረኪ ውለጂ ክበጂ የልጂልጂሽ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @alemantube
    @alemantube 3 ปีที่แล้ว +1

    ፊሊስጤሞችን በዱዓ አንርሳ
    #ማሜ ነኝ
    ከአል ኢማን Online ቁርዓን
    መድረሳ ፣ ቁርዓን በቀላሉ
    መማር የሚፈልግ ቤተሰብ
    ያድርገኝ

  • @shumate1237
    @shumate1237 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you yena konjo🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሙናጀማልሙናጀማል
    @ሙናጀማልሙናጀማል 3 ปีที่แล้ว +4

    ለሙዬን ለወንድሙ የሚመኝ ላይክ ለሙዬ ስወድሽ አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @buzenshefepedun7256
    @buzenshefepedun7256 2 ปีที่แล้ว +1

    Laamuuyee.yeenee.maarii.taabaarakee.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔👏👏👏👏

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 3 ปีที่แล้ว +8

    አድ በግ👉🐏😳ስድስት ሺብር ጉድ🙆🏻‍♀️ በዚ አይነት እኳን ድሀ ሀብትምም በአመት ስጋ መብላቱ እጃ🙄🙄

  • @alemantube
    @alemantube 3 ปีที่แล้ว +10

    ቁርዓን ለምትወዱ ሙስሊሞች ብቻ
    #ማሜ ነኝ
    ከአል ኢማን Online ቁርዓን
    መድረሳ ፣ ቁርዓን በቀላሉ
    መማር የሚፈልግ ቤተሰብ
    ያድርገኝ።።

    • @Nስዩቱዩብ
      @Nስዩቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

      አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    • @fatimahnoor489
      @fatimahnoor489 3 ปีที่แล้ว

      @@Nስዩቱዩብ ቀ፪ረአን

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ በርቸመ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅሽ በሄድሽበት ቦታ ለሙ❤ኡፍፍፍፍ እናቴ አንጀቴ በላቺው እሳ መሰልሽኝ አለች 😭😭 ባለኪ ቤተሰብ የሆንሽ እባክሽ ሂጅላቸው በናፍቆት መቼም የሀገረብ ሀገር ነገር አይሞላ በቃሽ ግቢ እማ አሳዘኑኝ ቤተሰቦችሽ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 ปีที่แล้ว +16

    ለሙ አላህ ያስደስተሽ ቅን ሰዉ ነሽ

    • @dananegeow3102
      @dananegeow3102 3 ปีที่แล้ว +1

      አግዚያብሔር፡ይስጥሺ፡ለሙየ፡ምርጥልጂ፡በስማም፡ተባረኪ

    • @lolik2206
      @lolik2206 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lolik2206
      @lolik2206 3 ปีที่แล้ว

      👌👌👌

    • @lolik2206
      @lolik2206 3 ปีที่แล้ว +1

      💋💋💋💋💋

    • @lolik2206
      @lolik2206 3 ปีที่แล้ว

      💕💕💕💕

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 3 ปีที่แล้ว

    Wow I love this family u guys are so nice for real god bless ya all 🙏🏽 እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ልዮ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ የምትሰሩት ስራ እጅግ ዋጋ አለው በሰውም በእግዚአብሔርም ተባረኪ በጣም🙏🏽

  • @smhalsmhal9385
    @smhalsmhal9385 3 ปีที่แล้ว +2

    የእዉነት መግለፅ አልችም አችን. ምርቃታዉ ይድረስልሽ. እዉነት. ከሰጪዉ ያቀረበዉ ነዉ አሉ. እግዚአብሔር ያበርታሽ. ክፉ አይካሽ የኔ ዉብ ቅመም. የሆንሽ. ልጅ. 💕💕💕

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናትና አባት 😭😭😭😭😭😭😭💐💐💐

    • @ወሎአምባሰልማርእሸት
      @ወሎአምባሰልማርእሸት 3 ปีที่แล้ว

      የመጀመሪያወቹ ያንች ቤተሰቦች ናቸው እደ የአንች ከሆን ሂጅላቸው ናፍቀዋል ምንም አይሞላ ስደት እህት

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @seadi_tube6747
    @seadi_tube6747 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሚ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ ለልፋትሽ ፈጣሪ ምዳሽን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልሽ 🌹🌹🌹🌹 ዲስ ላይ የምታደርጉ መቼም እናታቹን የማትወዱ መሆን አለበት 😭

  • @ekrutube
    @ekrutube 3 ปีที่แล้ว +53

    ለሚ የኔ አንበሳ በርች የለምለም አድናቂወች የት ናችሁ👍👍👍

    • @memetube5847
      @memetube5847 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ማማየ

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ማሮች

    • @memetube5847
      @memetube5847 3 ปีที่แล้ว

      @@selamtube958 ደመርኩሽ ደምሪኝ ውዴ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 ปีที่แล้ว

      @@memetube5847 እንደማመር

    • @kadejatube5414
      @kadejatube5414 3 ปีที่แล้ว

      እንደመማሪ

  • @ziy687
    @ziy687 3 ปีที่แล้ว

    ለሚ አላህ ይጠብቅሽ 🧡🧡🧡🧡🧡❤️💓❤️

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ
    @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ 3 ปีที่แล้ว

    ለሚዬዬዬዬዬዬዬዬ የእናቴ እንደው ምን ልበልሽ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀውን ፀጋና በረከት ያድለሽ በነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ይጠበቅሽ

  • @abdinkoowaqqayyyoqofa1033
    @abdinkoowaqqayyyoqofa1033 3 ปีที่แล้ว

    Ebifaami sistuu waqqayyoon sii yaa ebisuu fayyaa taii ishii goochara kabajaa namootatu caala

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 ปีที่แล้ว +13

    አባቶ አለቀስ 🙏😭😭😭እኔንም አስለቀሱኝ

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 ปีที่แล้ว

    Wawwww dasa sil egaziber yibarakashi lami marax saw 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia lazilam tanura

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +5

    ለምድነው እናቶች ሲደሰቱ ሳይ እማለቅሰው 😭😭😭እፍ ፈጣሪይ የቤተስብ ችግር አታሳየይ ሁሌም ደስታቸውን አሳየን 😍

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 ปีที่แล้ว

    Nesuha zera gurage tebareku amen❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ለሚ አላህ የግዝሽ ጀግኒት

  • @mekiya8911
    @mekiya8911 3 ปีที่แล้ว

    ለሚዬ እቃ ለማሳየት ብለሽ ከባድ ነገር አታሺ ካሜራው ዝቅ አግርጊው ሌላው ገሞ ሸክላ ስታስቀምጪ ታስፈራያለሽ

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 3 ปีที่แล้ว

    ለሚየ ቃላት አጣሁልሽ እህቴ እግዚአቤሄር ያሠብሽዉን ይሙላልሽ🙏🙏🙏🙏

  • @tigistshahebo8085
    @tigistshahebo8085 3 ปีที่แล้ว

    Woww Lamlam Tabaraki Lanem andi kan wodebetesaboche endemitejji tasifa adarigalow

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 3 ปีที่แล้ว

    Yen melkam ♥️♥️♥️ kn selamsh bzt trf ybellgn 😘♥️🙏🙏

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 3 ปีที่แล้ว +8

    አይ እናት መቸ ሌላ ፍለገሁ እሶን ነው የሳሳው አሉ እድሜ እና ጤና ይስጣችው 😔ለምለም አችን የወለደ እድሜና ጤና ይስጥልን ቅመም ልዩ ስወድሽ⚘⚘❤

  • @wafaebisim8359
    @wafaebisim8359 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅሽ ለሙ ጎታ የቀየሽ ለምዬ

  • @ወግበገግ-ጘ7ዘ
    @ወግበገግ-ጘ7ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ለምለምዬ እንባና ሳቅ ተደበላለቀብኝ ወላሂ

  • @kedijahussen2475
    @kedijahussen2475 3 ปีที่แล้ว

    ተሙየ እየዉልሺ የምታደርሺላት ግለሠብ እዳገሩ እርቀት የትራን እስፖርት መክፈል አለባቸዉ እኔ ለሮመዳን ሠርፕራይዝ አስደርጌ የትራንስፖርት 2200 ነዉ የከፈልኩት ባቺ ወጪ አትሂጂ ይቶ በር ላይ የምትቀርጪዉ እቃዉን ስትሠጪ የምታሳይበት ነዉ

  • @fetiyajgh330
    @fetiyajgh330 3 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ በርቺ ጠክሪ ጥሩነት የራስ ነው ጎበዝ ከቡታጀራ ውስጥ አትወጪም

  • @rorosunmax8801
    @rorosunmax8801 3 ปีที่แล้ว

    Lemi berchi hebibiti🙏👑👍💙💟♥️💛💜💓🧡💕💗🙊🙊🙊🌿🌻🌾🍁🎄🌹🌼🍇💐🥀⚘🌷🌹

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
    @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቆንጆ ለሙዬ❤ ሰውን ሁሉ እደምታስደስች አላህ አቺንም ያስደስትሽ የኔ መልካም❤🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝🙏

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 3 ปีที่แล้ว +5

    የሰዉ ገበያ ገብይቶ ማስረከብ ቀላል አደለም በድካምሽ ሁሉ እግዚአብሔር ብርታት እና ጉልበት ይሁንሽ ለሙዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ በዚህ በመልካም ስራሽ ትልቅ በረከት ነዉ የምታገኝዉ

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጌራጊ የፍቅረ ሰው በረቺ ጠንክረ አላህ ያጋዝሸ ለምለምዬ 🇪🇹🇪🇹

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ ሲል

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ለምለም ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @የማርያምልጅነኘኢትዮጵያሰ
    @የማርያምልጅነኘኢትዮጵያሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @alemkassa9956
    @alemkassa9956 3 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሚዬ ክፉ አይንካሽ ዘርሽ ይለምልም 🥰🙏😇❤

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 ปีที่แล้ว

    ለምለሚዬ❤❤❤በርቺልኝ ጎበዝ

  • @keryodtube
    @keryodtube 3 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ
    አሜን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ካንቺጋ የሁን በእወነት በረቺ እህታችን

  • @eman1117
    @eman1117 3 ปีที่แล้ว

    Amiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @rahelantonio7020
    @rahelantonio7020 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ኬር ይሁን

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 ปีที่แล้ว +1

    ድቅ ልጅ ለምየ እስኪ የለሚ አድናቂዎች ልያችሁ በላይክ

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 3 ปีที่แล้ว

    ድካምንሚቆጥርየሰማይአምላክየምድርጌታያስፋሽርስትሽይስፋየሚሰጥእጥፍይባረክበሰማይየዘላለምህይወትእግዚአብሄርይባርክለምለምአንበሳምልሚ

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 3 ปีที่แล้ว

    Lemlem yene ambessa tebareki ❤❤🙏🙏🙏

  • @markossarega3011
    @markossarega3011 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ወሄ ደረት ኧስራሽ

  • @ፍቅርየጀማልጅ
    @ፍቅርየጀማልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለች አንችኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አማረችተሰፋዬ
    @አማረችተሰፋዬ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለሚ ደግነትሽ ከቃላት በላይ ነው ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርካው🙏🙏💞

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว

    ለምለምየ በጣም ደስ የሚል ስራ ላይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ

  • @Mariam-kp1yz
    @Mariam-kp1yz 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashi Allah tabaraki Allah 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘☝️

  • @masayamasaya629
    @masayamasaya629 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪይጠብቃሸ ለሙየ

  • @habebahabeba3232
    @habebahabeba3232 3 ปีที่แล้ว

    Ameni yene wede lamleyeye siwodeshi egzabere yexabeqeshi ❤❤❤❤🌷🌷

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +11

    በለለምለም ጀግንነት ደስ የሚለው ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ ለሰጠሁሉፈጣሪ በማያለቀው ፀጋውን ይስጣቹ

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 3 ปีที่แล้ว

    fatari yebarkish Lemlem 🙏🏾🙏🏾💝💝

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 ปีที่แล้ว

    እናት አባት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለምለም ለመልካምነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስደት እናት አባቴን አሳጥቶኛል 😢😢😢😢😢 ነፍሳቸውበአፀደገናት ያኑራችሁ በወራትውስጥአገር እገባለሁ ግን ማን ብዩ 😢😢😢 የአባቴ ምርቃን ልዩነበር ግን አጠዋቸው ያው ሁላችንም ወደ ዛውነን ሁሌ ልብ ቁስል ይሆናል በስደት ያላችህ እህት ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ

  • @زهرهزهره-غ6س
    @زهرهزهره-غ6س 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ለምየ

  • @hanaethiophiya171
    @hanaethiophiya171 3 ปีที่แล้ว

    Lemlemiye berchi wude 🙏🙏

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen God Bless you 🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @kedijahussen2475
    @kedijahussen2475 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሬ ሠላምሺ ይብዛ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ ተባረክ የኔ ቆንጆ መልካም የምባል ነገር ሁሉ ለአንች ይሁን እማዬ

  • @xyzhbd890
    @xyzhbd890 3 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ ደስ ይላል ብርድልብሱን በስንት ገዘሺው

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምለም የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመርዳት ማን ብሎት ታማኝ ሰው አጣን እንጂ በርቺ ቀጥይ የድሀ ደጎች አምላክ ይርዳሽ።

  • @shumate1237
    @shumate1237 3 ปีที่แล้ว

    Yena dibshe bushe😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አባቴሂወቴ-አ2ቀ
    @አባቴሂወቴ-አ2ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅሺ ለምለምየ

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 2 ปีที่แล้ว

    Lemlem eyeserash yaleshiw bexam melkam neger new egziabher ybarksh yene Lehulu derash berchi

  • @ሰላሚናመሀመድ
    @ሰላሚናመሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    ለምየ የኔ ጀግና ብርች 👍👍♥️

  • @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ
    @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ሲያምሩ እመቤቴ ትጠብቃችው የኔ እናት

  • @uzziafom3565
    @uzziafom3565 3 ปีที่แล้ว +2

    You doing good job ,Why do you have to shop for them
    You should give them the Money 💰
    They can do what ever they wont

  • @maskrammaskram3383
    @maskrammaskram3383 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሃር ይጠብቅሽ ለምሉዪ

  • @mulu495
    @mulu495 3 ปีที่แล้ว

    ለምለም ጉበዝ ጥሩ ስራ ነው በርቺ 😍😍😍

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አድናቂሽ ነኝ በርችልን
    በሄድሽበት እመብርሃን ትከተልሽ