ያደግንበት.......በትዳራችን ላይ ያለው ተፅዕኖን መረዳት....በፓ/ር ቸሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 5 หลายเดือนก่อน +13

    አመሰግናለሁ ቸሬ ካገባሁ 19አመቴ ነው ዛሬም አንተን እየሰማሁ አየተስተካከልኩ ነው ፀጋ ይብዛልህ

  • @ketty14325
    @ketty14325 5 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት ይህን ሁሉ ስው ቤትሰስራነው እያይው ያደኲኝ አሁን ደግሞ ከመዳሜ እያየው እኖራለው ቸሬ እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜንንን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቸርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወትን ያስማህ ለዘመናችን የተላክ የሁሉም ሀይማኖት ስው የሚያደምጥህ መምህር ነህ አንተን የስጠን ጌታ ይባረክ🙏🏾❤️

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቸርዬ እንደሰምክ ቸር ተባረክ እወድሃለው❤❤❤

  • @tigist9810
    @tigist9810 5 หลายเดือนก่อน +9

    እዉነት ብለሀል ፓስተር ቼሬ የአስተዳደግ ችግር ነው በየቤቱ ችግር እየፈጠረ ያለዉ አንተ መልካም ሰዉ ዘመንህ ይባረክ

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ቸሬ የምትለው ሁሉ እውነት ነው ተባረክ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeze577
    @zeze577 25 วันที่ผ่านมา

    Pastor Chereye, you were teaching the truth about marriage. Thank you, and God bless you 🙏 keep teaching !

  • @GorgoTafre
    @GorgoTafre 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተክክል ቼሬ አግዛቢሔር ጸጋው ያብዛል

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፀጋህ ይብዛልህ የምትለው ሁሉ እውነት ነው ተባረክ🙏

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 4 หลายเดือนก่อน

    Paster ትችላለህ billion likes 👍

  • @esd6407
    @esd6407 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ልዬ ነህ !! የብዙዎችን ቤቶች እታደግ ነው። እሱ የሚፈልግው ሰውቹን አየግበሰበሰና መጠጥ ነው። ከ ❤ እናሠሰግናለን እድሜ ይሰጥልኛ።

  • @linadani6276
    @linadani6276 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቸርዬ እኔ እናቴ ኢሽ ደሞ ለወንድ እያለች ነዉ ያሳደገችኝ። እና እኔ አሁን ተበላሽቻለዉ ድረሱልኝ አስተምሩኝ ምንም ለወንድ ጥሩ አመለካከት የለኝም የቀረበኝ ሁሉ ተሰቃየ አረ እኔም ተሰቃየዉ 35 አመቴ ነዉ አላገባሁም ጥሩ ስራ አለኝ ኑሮዬ ጥሩ የሚባል ነዉ ግን ከባድ የአስተዳደግ ቀዉስ ህይወቴን አበላሽቶብኛል😭😭😭😭እርዱኝ 🙏🙏🙏

    • @nebyat-t7y
      @nebyat-t7y 5 หลายเดือนก่อน

      Ayzo she ehity fitary ale

    • @mahdermesfin9141
      @mahdermesfin9141 5 หลายเดือนก่อน +1

      ayzosh enem bezi hiwot west negn erasesh lay seri tselot argi e/r hulun yastekakelal

    • @samilaasenet
      @samilaasenet 3 หลายเดือนก่อน

      Ayezosh teseliy e.r endiredash fikir sewen mewededin ke e.r new minimarew

    • @tigisitabebeTigi
      @tigisitabebeTigi 3 หลายเดือนก่อน

      እሰከ አሁን ካልተሳካልሽ እህቴ ዋናው ነገር ስህተትን አውቆ ራስን ፈልጎ ማግኘትነው ሲመስለኝ አንቺ ደግሞ ራስሽንአግኝተሽ ስህተትሽገብቶሻል ስለሆነም የአመለካከት የመረዳት ለውጥ የምታመጪበት ፀጋው እንዲበዛልሽ እየፀለይሽ መልካም ረዳት እንድሆን ለተፈጠርኩለት መልካም ሚስት እሆንለታለው የማከብረውእና የምታዘዝለት እውነተኛ የትዳር አጋር ፍቃድክያለበት ባሌ የሚሆን ወንድም ሰጠኝ ብለሽ ፀልዬ ጌታ ይረዳሻል አይዞሽ የጌታ ፍቃድበህይወትሽ ይፈፀም

  • @ZenebechGirima
    @ZenebechGirima 4 หลายเดือนก่อน

    Bereketachin neh 💖💯✅
    Pastor ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 5 หลายเดือนก่อน

    መቼም የተባረከ ሰዉ ተባረክ ልበለዉ አመሰግናለሁ ማለቱ ስላነሰብኝ ነዉ ለማንኛዉም ፓስተር ቸሬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ketty14325
    @ketty14325 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አመሻችው ቅዱሳ ቸሬ እንዴት አመሽ አሜንንንንንን

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛውን የሀገራችንን የትዳር ችግሮች ከነመፍትሄአቸው ስላሳወከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጤናክን ይስጥክ

  • @RomanAsrat59
    @RomanAsrat59 4 หลายเดือนก่อน

    pasteryea tebarekelen ante fact factun kuchi new tebarekln

  • @abeba5936
    @abeba5936 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ በብዙ ተጥቅሜያለሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zd820
    @zd820 5 หลายเดือนก่อน

    እና መሰግናለን ፓስተር ቸሬ

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ እንደኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ማለት ነው❤❤❤

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ።

  • @w.h167
    @w.h167 5 หลายเดือนก่อน

    አንተንም እናመሰግናልን ፓስተር ቸሬ🎉

  • @aswowas115
    @aswowas115 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርክልይ ፓስተር ቼሬ ፈጣሬ ፀጋውን የብዛልህ

  • @TsehayTadesse-we4nb
    @TsehayTadesse-we4nb 5 หลายเดือนก่อน

    Tebark

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 5 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen mengste semay yawerselen

  • @ሊያ
    @ሊያ 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ እንደው እግዛብሄር አሁንም ከዚ በላይ ፀጋህን ይስጥቅ 11 አመት በትዳር ላይ ነኝ 1 ልጅ አለኝ ባሌ የልጅነት ነው አብረን ነው በስደት ብዙ ያሳለፍነው ነገር አሁን አሁን መግባባት ጠፉ ምንም የምናወራው አንግባባም ይሄ የመጣው እኔእራሴ ላይ መስራት ያሉብኝ ችግሮች ባህራያቶች trauma መፍታት ስጀምር ኮንሸስ ስሆን እስካሁን የምኖረው ልክ እንዳልሆነ ገባኝ እሱ ደሞ እራስ ላይ በመስራት ብዙም አያምን ብቻ የቸገረው ሆነበኝ አሁን ያልስተማርከው ትምህርትም አንዱ ችግር እንደሆን ገብትኛል እባክህን እራዳትህን ውጭ ለምኖር ሰዎች እንዴት ማግኘት እንችላለን ትዳሬ ሊፈርስ ነው

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  3 หลายเดือนก่อน +1

      በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ!

  • @AbabechKonjoo
    @AbabechKonjoo 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላተ ይሁን ፓስተር ቸሬ እድትጸልይልኝ እፈልጋለሁ ከዚህ በፊት ትዳር ይዤ ነበር ግን እሱ ክርስቲያንም ቢሆን ከኔ የፈለገው ገዘቤ ብቻ ነበር ግድም ቀን በትዳር ሆነን ላድ ቀንና ላድ ለሊት ደስተኛ ሆኜ አላቅም እኔ በጌታ ነኝ አሁን ከራሱ በላይ የሚያፈቅረኝ ሰው እኔም እወደዋለሁ ግን በመሀላችን ሀይማኖታችን ይለያያል ምን ትለኛለህ

  • @DerartuGonfa-vc7hu
    @DerartuGonfa-vc7hu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ wwwwwwwaaww tabareku

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @GoldenMan-n8y
    @GoldenMan-n8y 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yep

  • @hiruttesfazgie7836
    @hiruttesfazgie7836 5 หลายเดือนก่อน

    Wuy minlargih wondime geta eyesus tsega kezi belay yabzalih❤❤❤❤❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤.

  • @mua1079
    @mua1079 5 หลายเดือนก่อน

    Chereye biruk neh

  • @EduAbera
    @EduAbera 5 หลายเดือนก่อน

    Geta hulem yibark

  • @RomanAsrat59
    @RomanAsrat59 4 หลายเดือนก่อน

    Big problems in Ethiopia is family interfer

  • @FrehiwotMekonen-p6w
    @FrehiwotMekonen-p6w 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንተ ፓስተርዬ! በቴሌግራም፣ በቫይበር ልደውል ብዬ አላገኘውክም። እባክህን ምን ላይ ነው የምትገኘው ?

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  5 หลายเดือนก่อน +1

      በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ።

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 5 หลายเดือนก่อน

    W C 🤲‼️

  • @GoldenMan-n8y
    @GoldenMan-n8y 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤