ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከፓሥተር ቸሬ። አትርፊያለው። እንደአንተ ስለትዳር የሚያሥተምር 10 ሠዎችን ቢሠጠን የኢትዬጵያን አሣተሣሠብ ብዙ ይቀየር ነበር። በጣም ትልቅ ሰው ነህ። የማንንም ሀይማኖት ሣትነካ ማሥተማር ትችላለህ! የዘማናችን አዋቂ ነን ባዬች ዘረኝነትን ሢሠብኩ ነው የምንሠማው። በእዉነት ❤❤❤❤ ተባረክ።
ተባረክ ቸርዬ ወጣ ወጣና እደሸምበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ እውነት ነው ልቦና ይስጠን ብዙዎቻችን በገንዘብና በሀብት በሰው እንመካለን መመካት በእግዚአብሔር ብቻ ነው ሀሌሉያ 🛐🛐
ፓስተር የሬ ግን ያለህ ስብዕና 👌🙏
ቸሬ ዘምን ተሻጋሪ መሰረት ያለው ድንቅ ትምህርት be blessed❤
በጣም አመሰግንሀለው ሁሌም እከታተላለው ሀይማኖት ሳትመርጥ የሰው ባህሪን በተለያየ መንገድ በሚገባን አማርኛ ስለምታስተምር እውነት ዘመንህ ይባረክ ኑርልን
ተባረክ🎉 ፓስተር ቸሬ!!
ቸርዬ ወንድማችን ስለምታስተምረን እናመስግንሀለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾❤️
ግን እንደኔ እያተረፈ ያለ ሰዉ አለ በፓስተር ቸሬ ❤❤
አሜን አሜን ❤❤❤❤
Pastor Chera, ፈጣሪ በደንብ ይጨምርልህ!!!
ፓሰተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ነጭ ነጩን ነው የምትናገረው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
ፓስተር ቸሪ በእውነት እመቤቴ ነው የምልህ በትምህርትህ በጣም ብዙ ጠቃሚ ለሁ ተባረክ❤❤
Thanks chare
❤❤❤❤❤❤. Ebbiifamii abbaakoo
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Ende egziyabher yale manim yelem
I am orthodox following man but I love your teachings .Thanks brother
አሜንንንንን እንደ እግዚአብሔር ያለ መንምምምምም የለም አሜንንንንንንንንንን
God bless you 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልዱ ሁሉ መዳን ምክንያት ያድርግህ 🙏🙏 ማለት የምፈለግው ደሞ እባካችሁ ፀሎቱን አትቁረጡት
God bless you !!❤❤❤👏🏾
Tebarekilin zerih yibza wondim chere
AAMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏❤❤❤
Geta Yebarekehe❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
20:05 "በጣም ሲቀደድ" ቃሉ ተመችቶኛል😅😅😅😅
❤❤❤❤❤
ሂወቴን ወደ ኃላ እንድመረምር ሰለረዳኸኝ አመሰግናለዉ🙏🏽🙏🏽
🙏🙏🙏❤❤❤❤🙌🙌
Paster chere, zemenih yilemilim. Yesintun bet chigir eco nw yemitaweraw😢😢
❤
ቸሬ የሚገኝበት ቸርች መሄድ እፈልጋለው እባካቹ አድራሻውን እና ሰአቱን ንገሩኝ አመሰግናለው።
🙏❤️
ውይ ፓስተርዮ ስወድሕ እኔ ጓደኛዮ ገና ሳንጋባ ገዘብ ገዘብ ይለኛል ላኪልኝ ተለውጨ ልጠብቅሽ ይለኛል
አትላኪለት ስርቶ ያግኝ ህይወትሽን መቀለጃ ለማድረግ ነው ገንዘብሽን እንጂ አንቺን አይወድሽም
Amen
Yaradiye Lig
Yes definitely
Amen!
እረ ጎልምሰውም የማይለወጥ አስተሳሰብ የልጅ /የጅል አስተሳሰብ ያላቸው ሞልተዋል ፣ አሁን የናባል አይነቱ ምን ይደረጋል ?
እረ ቸርዬ ይይኸው ሰርግ በብድር ጓደኛዬ ልጁን ድሮ እነሱ በጭቅጭቅ እየተተራመሱ ይኖራሉ ለመፋታት ጫፍ ላይ ናቸው አባትና እናት እዳ እየከፈሉ ነው ተዉ አትበደር ብለውም እመቢ እደግሳለሁ ብሎ
አዲስ አበባ ለሌለን ካውንስሊንግ እንዴት ነው ምናገኘው እባካችሁ አሳውቁኝ።
በ 0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
Tebarku amesehnalu.
❤❤❤

እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልዱ ሁሉ መዳን ምክንያት
ያድርግህ 🙏🙏 ማለት የምፈለግው ደሞ እባካችሁ ፀሎቱን አትቁረጡት