ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"መንገዴን ካልወደድከው እመለሳለሁ" በፓስተር ቸሬ "If you do not like my way, I will return" By Pastor Chere

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2022
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

ความคิดเห็น • 111

  • @-yefekirphysiology7658
    @-yefekirphysiology7658 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚብሄር ዛሬም እንደሚናገር አመንኩ ዛሬም ተናግሮ ከጠፋሁበት ተመለስኩ

  • @emnet844
    @emnet844 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ክብር ሞገሱ ይጨምርልህ እንዳተ አይነቱን ጌታ ያብዛልን!! በእንተ ትምህርቶች በብዙ እየተጠቀምኩ ነው ተባረክልኝ ! 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው በእዉነት ስወድህ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ለኔ ነው አግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን thankyou jesus❤️💐💐🥰🥰💐💐💐💐💐💐❤️❤️💐💐

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ተባረከ🙏

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx ปีที่แล้ว

    ዋው እግዚአብሄር ትልቅ ነው ለሰውም ለሰሳም ያለው እርህራሄነት

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 ปีที่แล้ว +3

    ፖስተር ቸሬ ኦርቶድክስ አማኝ ነኝ ሁሌ ትምህርትህን እከታተላለሁ እንደ ምግብ ያጠግባል thank you

    • @hanitad1992
      @hanitad1992 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በናፍቆት ነው የምጠብቀው ትምህርቱ እውነቷንንና ሀቋን ቁጭ ነው ህይወት ነው በቃ እድሜና ጤና ፀጋውን ከዚ በላይ ያብዛለት🙏

  • @almazhilu979
    @almazhilu979 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen getaa iyesus ye barek pestar cheriyee

  • @teedywesego150
    @teedywesego150 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ ተባረክልኝ

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏽

  • @mekdesalemeshet5628
    @mekdesalemeshet5628 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @emebetregassa3625
    @emebetregassa3625 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @esd6407
    @esd6407 ปีที่แล้ว

    ውንድማች ይሄን መልካም ይህሊና ትምህርት ስልምትስጥን አምስግናልው ።

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ በዘመኔ አትልልቀቀኝ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 ปีที่แล้ว +6

    ተሽሽሽሽሽ 😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ልክ ባልሆነ መነገድ ስንቆም መመለስ ይሁንልን።
    🙏🙏ለአንድ ሰው ከጠቀመ ምስክርነት ነው::🙏
    ካለሁበት ሀገር ሀገሬ ገባሁ የራሴን ስራ ጀመርኩ
    ስጀሞር ግን ለከተማው አድስ ነኝ ከጎኔ ሰው የለም ያሰብኩት ከፍቼ ሰው መቅጠር ሰለነበር የ6 ወር ኪራይ ከፈልኩ ስራውን ልጀምር ስል ቅድመ ክፍያ ለመክፈል በዛ ቀን ከሰወቹ ጋር ቀጠሮ ያዝኩ ጠዋት ስነሳ አንድ ቃል እያቃጨለብኝ ነበር አይኔን የገለፅኩት
    ""የሚሰማኝ ቢኖር በርጋታ የቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል" ምሳሌ 1:33 ለዛ አይነት ድምፅ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር ለምን ከዛ በፊትም በተለያየ ጉዳይ በላይ ሰምቻለሁ ግን አላስተዋልኩም ::
    ያ ቀን ግን ቀኑን ሙሉ ሳሰብ ዋልኩ ;ምን ማለት ነው?እያልኩ በቀጠሮው ሰአት ሄድኩ የመጀመሪያውን ክፍያ ሰጠሁ ያ ክፍያ በጣም ትንሹ ክፍያ ነበር ከሳምነት በሃላ ነበር ሙሉ ክፍያ የሚጠናቀቀው አልሰማሁም ሄድኩበት ሙሉውን ከፈልኩ ስራውን ጀመርኩ ያ ስራ ለኔ ለ6ወር መከራ ነበር ;ብቻየን በየ4እና 3ቀኑ ከአንዱ ከተማ ወደዛ ከተማ መመላለስ ነበረብኝ ;ደከመኝ መመላለሱ ስራው ደግሞ ቶሎ ገቢ የማይጀምር ;ያለኝን ብር በየሳምንቱ መበተን ;ትክክለኛ ሰራተኛ ሁሉ ይቅር ብየ ጥሩ ደመወዝ ብከፍልም ስራ ወዳድ ሰራተኛ ማግኘት ይናፍቃል የፈለገ ይቅርብኝ ብየ ደመዘው ጥሩ ደመዘው ብከፍልም እግዚአብሔር ገና ከጅምሩ እየተናገረ እኔ ማስተዋል ስለተሳነኝ ከዛ ያ ስራ እንደማይሳካ አሁንም በተለያየ መንገድ ገባኝ። ዶሮ እርባታ ሰለነበር በየቀኑ እየደወሎ ሞቱ ይሉኛል;ከዛ ከ6 ወር ድካም በሃላ ሰራውን ሸጨ ከዛ ከተማ ወጣሁ አያችሁ እግዚአብሔር የርህራሄ አምላክ ነው ብሬም;ጉልበቴም;ግዜየም ;ስነልቦናየም እንዳይጎዳ ነበር ያስጠነቀቀኝ:: ከዛ ወድህ ለእያንዳነዷ ድሞፅ ማስተዋል ጀመርኩ
    ወደ እግዚአብሔር ስንቀርብ ;የተመለሰ ልብ ሲኖረን
    እግዚአብሔርን ለሚወዱት እነደ ሀሳቡም ለሚወዱት ነገር ሁሉ ለበጎ ይሆናል ::ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @debora5861
      @debora5861 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ለእግር ድምፅ ጆሮ አለመስጠት ዋጋ ያስከፍላል ትልቅ ትምርት ነው

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ በብዙ

  • @Abites749
    @Abites749 2 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ እብዝቶ ይባርክህ በትምህርትህ የምታንፅን
    እንደእንተ እይነቶቹን እውነተኛ የክርስቶስ እገልጋዪችን ያብዛልን

  • @wardawarda3201
    @wardawarda3201 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameeen ameeen ameeen uuuuuuuuffffffff tabarak tabarak tabarak 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @YouTuber-dz5kc
    @YouTuber-dz5kc 2 ปีที่แล้ว +9

    This is my life right now. I am so glad I came across this teaching because I am trying to change my ways and get right with God. Thank you, Pastor!

    • @tizitagirma9763
      @tizitagirma9763 2 ปีที่แล้ว

      Me too thank you pastor chere🙏

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ቸርዬ እንዴት እየጠቀምከኝ ብታውቅ ምን እላለሁ ዘመንህ ይባረክ በዚህ ዘመን አንተን ሠጠን

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen egzbiher amilak yibarek paster chere

  • @ganetyegetalijduffogh3135
    @ganetyegetalijduffogh3135 2 ปีที่แล้ว

    Amen!Geta igizabiher yiberiki taberiki🍇🍇🍇💯💯📚🔥

  • @chachu8420
    @chachu8420 ปีที่แล้ว +1

    ፓሰተርቸሬ ጌታይባርክኸ የምታስተምረው የእግዚያብሄርቃል ለልባችንብርሀን ለአይናችንብርሀን እንዲሆንልን ፀልይልን

  • @tisbiskan8826
    @tisbiskan8826 ปีที่แล้ว

    Ameni

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 ปีที่แล้ว

    Yegna geta yenageral semu yebark. Pastor chere tebark tsegawen yabezaleh

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ። ጥበቡን ያብዛልህ።
    የብዙዎቻችንን ሁኔታ ነዉ እየነገርከን ያለኸዉ። ጌታ ይርዳን።

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 2 ปีที่แล้ว +3

    AWO MENGEDIHIN AYWEDEWM. WE DE DIRO EMINETIHI TEMELES.

  • @melate1677
    @melate1677 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 2 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah Hallelujah

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያኑርልኝ በቃሉ የሚናገር እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።

  • @degaledesalgn2540
    @degaledesalgn2540 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeennn geta yereda🤲🤲🙏

  • @godislove9841
    @godislove9841 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek. Tebarek. Tebarek

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 ปีที่แล้ว

    ክበርልኝ ፓሰተር❤

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amrn amrn amen amen amen amen amen amen amen amen keber legat Leysuse ehuni amen tebarki qaseter gata ysuse ebarkhi tebarki

  • @shalomelroi7747
    @shalomelroi7747 2 ปีที่แล้ว

    Paster char please Helebe efelegalehu erdage hulet legoech alege anten please erdage

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 2 ปีที่แล้ว

    Amen tebareku

  • @mahidergirma7982
    @mahidergirma7982 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ wow

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 2 ปีที่แล้ว +1

    Awo aywedewm yikiribihi. Enat kaleh ante enatihin kemitiwedat belay Kristos enatun yiwedatal. abra eske meskel yeneberechwn. Gibis dires yetenkeratetechwn. silezihi temeles. AWO MENGEDIHIN AYWEDEWM.....

  • @zeinaabera4961
    @zeinaabera4961 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Geta hoye manigadenhi kaliwodadiki emalasalo. Amen. Amen
    Geta yebarki tabarki zemaniki betesabochiki zeri manizariki Hulu yebarkiii!

  • @user-ko4qs1qs8w
    @user-ko4qs1qs8w 2 ปีที่แล้ว +1

    god bless you ፓስተር ቸር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @naoledereje6165
    @naoledereje6165 2 ปีที่แล้ว

    Wow😍😍😍

  • @HundeAbdii-tv2tm
    @HundeAbdii-tv2tm 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarek abate

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @bezujesus8033
    @bezujesus8033 2 ปีที่แล้ว +2

    እያንዳንዱ ቃላት እኔን ነበር የምናገረው. የአለሁት ዞር ብዬ ማሰብ ጀመርሁ. ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ እወድሀለሁ ዘመንህ ይለምልም

  • @meronshitaw3741
    @meronshitaw3741 2 ปีที่แล้ว

    Blessed

  • @lilybekele6309
    @lilybekele6309 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @sofim8912
    @sofim8912 2 ปีที่แล้ว

    tebarek pastor.

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ🙌🙏

  • @hireekeenya3145
    @hireekeenya3145 2 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @tidegtola4397
    @tidegtola4397 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋው በዝቶልሃል- ይትረፍረፍልህ!!! ተባረክ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 ปีที่แล้ว +1

    Hoooooooooooo Jesus Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah bless you more and more pastor

  • @hwhw3510
    @hwhw3510 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek abata astemariya cheriyaaa selamik yibza kenebatesebik😍😍

  • @genetandualem9132
    @genetandualem9132 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፓስተር ቸሬ በእውነት የሚያንጽ ትምህርት ነው ማስተዋልን ይስጠን

  • @bezujesus8033
    @bezujesus8033 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ ምን ልበልህ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ያስተማርህው ከመጀመርያ እስከመጨረሻው ለኔ ብቻ የተላከ እስኪመስለኝ እኔን እያወራኝ ነበር እያንዳንዱ እኔ የአለሁበትን ነበር የምታወራው. ጌታ ይባርክህ.

  • @bezujesus8033
    @bezujesus8033 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ደሞ ስላንተ የአየሁት ህልም አለ አንተ እያስተማርህ. እኛ ከፍት ወንበር ላይ ነበርን እና ስፍራ ልቀቁ እልፍ በሉ ትለናለህ እኔ ልሄድ ስል ጫማዬን ስው ይረግጥብኛል ገዛ አንተ ትከሻዬን መታ አርገህ እለፍ አልከኝ. ከፍት ካስተማርከው በላይ እጅግ በጣም ብዙ ህዝብ እስትድዬም ላይ. ጥቅጥቅ ያለ ህዝብ አንተ የምታስተምረውን ትምህርት ለመማር ግር ብሎ ሲመጣ አየሁ ይህ ህዝብ ልብሱ የቆሽሽ ነው በጣም እጅግ. በጣም ብዙ ህዝብ አንተ በጣም አምሮብህ ከህዝቡ ፍት ነበር

    • @bezujesus8033
      @bezujesus8033 2 ปีที่แล้ว

      እስከዛሬ ካስተማርህው ካገለገልከው በላ በጣ ብዙ ህዝብ ነው ደሞ ብዙው ወጣት ነው. ጌታ ዳርቻህን ያስፍው

  • @user-li1xr7gy5q
    @user-li1xr7gy5q 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ ልኝ ሰላምህ ይብዛ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ እዉነት ልቤን ያበረታኝ ትምህርት ነዉ

  • @tigimotigimo694
    @tigimotigimo694 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እኛ ያለጌታ ምንም ነን

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen emhlsalwo 🙏🙏🙏

  • @lishu9362
    @lishu9362 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen 🙏 Glory to God. Thank you pastor. God is using you as his vessel.

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you after this if something happens my way I will stop thank you 🙏 for you doing and Amen

  • @selamdesta6679
    @selamdesta6679 2 ปีที่แล้ว +2

    I will return !!! I prefer to stay with GOD forever.

  • @sebleworku9734
    @sebleworku9734 2 ปีที่แล้ว +1

    አይናችንን ጆሮአችን ክፈት አምላክ ሆይ አሜን

  • @eyasutesfaye3701
    @eyasutesfaye3701 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yibarkih❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mu9oy9qr6h
    @user-mu9oy9qr6h 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ታባረክ ፀጋ ይብዛልክህ 🙏💞💞💞💞እውነት ነው 🤦‍♀️🤦‍♀️😭😭😭

  • @kidistnegash4491
    @kidistnegash4491 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for your service pastor chere. Much love and Respect.

  • @godislove7572
    @godislove7572 2 ปีที่แล้ว

    ሺ ሀመት ኑርልን ተባረክልኝ🙏🏻😇

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen tabark zemen yeberk, tsega ye camir 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danared8319
    @danared8319 2 ปีที่แล้ว +3

    I love pastor Cherie BLESSED 🥰❤️ u bless me with the blessings that God has put in u 💐🥰

  • @kidestsisay576
    @kidestsisay576 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebark paster chera

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw tebarek paster chere❤️🙏

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ፓሰተር ቸሬ🙌🙌🙏🙏

  • @meronmero7966
    @meronmero7966 2 ปีที่แล้ว +1

    My gratitude to u for all your great teachings

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 2 ปีที่แล้ว

    Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️📖❤️📖❤️📖❤️📖❤️📖❤️🙏🙏

  • @mercymamush6024
    @mercymamush6024 2 ปีที่แล้ว +3

    Pastor Chereyy it is difficult not to listen to you because Gods thoughts are clearly expressed in you

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje 8 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይለምልም ኑርልን ፓስተርዬ❤

  • @user-bs1zz1qf1l
    @user-bs1zz1qf1l 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያከብራው ይበርከው

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ምንም አልፈልግም የክርስቶስ ኢየሱሰን ወንጌል መስቀል ጠላቶች ላይ ዝም አልልም

  • @yesusjireenyaabarabaraati2742
    @yesusjireenyaabarabaraati2742 2 ปีที่แล้ว

    Waaqayyoo koo isini haa Eebbisuu nama waaqayyoo 🙏🙏🙏🙏barumsa keessani dhagefadhe hin qufu bee ani Uuuuufffeeee akkamitii Lubbuuni koo boqati yooni dhagefadhu❤❤❤🥰🥰🥰 waaqayyoo Ayyaana isaa isinifi haa baayyisuu❤❤❤🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 2 ปีที่แล้ว +4

    Be blessed abundantly Cherye.My spirit stirs within me when I listen to your teachings.

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 ปีที่แล้ว

    AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @moadereje2174
    @moadereje2174 2 ปีที่แล้ว

    Eebbifami Nama Waaqayyoo!! Bless you pr!

  • @margaaalemu6153
    @margaaalemu6153 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you alot great teaching!!!

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for the preaching

  • @mimil4868
    @mimil4868 2 ปีที่แล้ว

    The time ⏲ of word God spoke to me for my self 🙏 🙌 ❤ geta abzto yigltelh wendeme

  • @beziked9854
    @beziked9854 2 ปีที่แล้ว

    God bless u much love pastor chare 🙏🙏🙏

  • @mekaletmekaletnati8419
    @mekaletmekaletnati8419 2 ปีที่แล้ว

    Tebark bebez pastorya

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek paster chere tsega yibzalik

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 2 ปีที่แล้ว

    wow God bless you. I do not usually watch TH-cam gospel teaching; however, today something urges me to read bible and I grab my Bible and I set then suddenly, I feel to watch TH-cam spiritual video/but I do not know what and which/ so I open TH-cam without any intent and then I saw this video; and the first video post was this and God tell me what I really need to listen! from the start to the end ,I was astonished ,how God is good reach us in mysteries way. almost all of my day I listen God voice, but I was avoiding it, God spoke to me directly in this video. 100% my message. Dear man of God, I encourage you to continue teaching because this teaching is life changing teaching. I am so glad you listen God and brought us this good news! Glory to God "Mengedane geta selmalsa" I love the moment and the timing how God talk to us with his grace and love, and it completely answer all of my questions, thank you! I am so blessed to get this message. It's a privilege to listen God voice through this day's technology. this message is a Treasury! I Thank God also about this TH-cam channel and all the technology, we get his voice wherever we are.

  • @mekdesyilma201
    @mekdesyilma201 2 ปีที่แล้ว

    egziyabher ybarkk uff yhe tmrt endet endasarefegn Geta Eyesus tsegawn Yabzalk tdark Ljochk Yante Yehonew Hulu Be Eysus Sm Yetebareke Yhun Be Geta Fkr Ewedkalew Pasterye Bza Lemlm

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 2 ปีที่แล้ว

    Wawoo tebarkkkkk

  • @dawittadesse308
    @dawittadesse308 2 ปีที่แล้ว

    Geta Eyesus kirestos abzeto yebarkeh kekefu tetibeqe be Eyesus sem

    • @birukabebe1380
      @birukabebe1380 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይባርክ ከፊበል ።

  • @user-kx3vn2xn9h
    @user-kx3vn2xn9h 2 ปีที่แล้ว +1

    ፖስተ ቸሩ ጨንቆኛል ፀልይልኝ ኢቱብ ላይ ዶክተር ጠይቄ መፀነሴን እዳዉቅ በቤት ውስጥ ቼካብ እንዴት ማድርእንዳለብኝ ነግሮኝ አድርጌ አለው የሚልዉጤት ሲያሳዩኝ ለባለቤቴ ነገርኩት እሱም ደስብሎት እኔም ተደሰትኩ 2 ወርበኃላ አኪም ስሄድ የለሥ ተባልኩ ምንስ ልበለው በልጅም ምክንያትነው አለመስማማት ሲፈጠር ነዉ ወደስደት የመጣዉት ፔሬዴግን ከቀር 4 ዉርነዉ ፀልዩልኝ የጌታ አገልጋዮች

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog 2 ปีที่แล้ว

    This is for me blessed up pastere …..

  • @user-kx3vn2xn9h
    @user-kx3vn2xn9h 2 ปีที่แล้ว

    ፀሎቱን ለመካፍል ብይ አንዴት ላድርግ

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว

    Thank You Pastor Chere for your great teaching as always.
    HOW WIDE IS THE " THE BROAD ROAD" ?
    Did you know that 90% of the world's population do not choose eternal life Jesus? Narrow door? Jesus is the narrow gate to heaven. Well 10% of the world's population choose that narrow path?
    I will dwell in the house of my God. I prefer to live with God forever, King David said that. At the close of one of the most soul-soothing passages in all the Bible, King David triumphantly announced, “Surely your goodness and love will follow me all the days of my life, and I will dwell in the house of the LORD forever” (Psalm 23:6).
    Being in God’s presence meant everything to David. Since he shared such a close relationship with the Lord, David could picture himself as a permanent resident in God’s house,
    The presence of God is the believer’s true home (Psalm 42:1-4; 84:1-4). “Blessed are those you choose and bring near to live in your courts! We are filled with the good things of your house,
    እንደ ዳዊት ሁሉ ሐዋርያው ጳውሎስም በዚህ ሕይወት ውስጥ ምንም ነገር ቀርቶ ሞትም እንኳ ቢሆን ከአምላክ ፍቅራ ሕልውና ሊለየው እንደማይችል እርግጠኛ ነበር:- “ሞትም ቢሆን ሕይወትም ቢሆን መላእክትም ቢሆኑ አጋንንትም ቢሆን ያለውም ቢሆን ያለውም ቢሆን፣ ተረድቻለሁ። ወደ ፊትም ቢሆን ኃይላትም ቢሆን ከፍታም ቢሆን ዝቅታም ቢሆን ወይም በፍጥረት ሁሉ ዘንድ ያለው ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን አይችልም” (ሮሜ 8፡38-39)
    To walk and enter to the heaven or paradise door, we have to enter through the narrow gate.
    ጠባቧ ደጅ፣ እንዲሁም ጠባብ በር እየተባለ የሚጠራው፣ ጌታ ኢየሱስ በማቴዎስ 7፡13-14 እና ሉቃስ 13፡23-24 ኢየሱስ ጠባቧን በር ወደ ጥፋት (ገሃነም) ከሚወስደው “ሰፊው መንገድ” ጋር በማነጻጸር “ብዙዎች” በዚያ መንገድ እንደሚሄዱ ተናግሯል። በአንጻሩ ኢየሱስ “ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ ታናሽ መንገዱም ጠባብ ነው፤ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው” ብሏል። ይህ በትክክል ምን ማለት ነው? “ብዙ” ስንት 90% እና “ጥቂቶቹ” ስንት ናቸው? 10% Why do I say that only 10% of the world's population will survive and 90% will be lost? 1) The Bible mentions 10 commandments 2) Giving believers 10%, out of 100% 3) The tribe of Levi alone belongs to God. which means only 10% of the world population are a true believers. ስለ ደጁ ስንናገር በመጀመሪያ፣ ኢየሱስ ሁሉም ወደ ዘላለም ሕይወት የሚገቡበት በር መሆኑን ልንረዳ ይገባል። ሌላ መንገድ የለም ምክንያቱም እርሱ ብቻ "መንገድ እውነት ሕይወትም" ነው (ዮሐ. 14:6)። የዘላለም ሕይወት መንገድ በአንድ መንገድ ብቻ የተገደበ ነው-ክርስቶስ። ከዚህ አንጻር መንገዱ ጠባብ ነው ምክንያቱም ብቸኛው መንገድ ነው, በአንጻራዊነት ጥቂት ሰዎች በጠባቡ በር ውስጥ ያልፋሉ. ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር ሌላ አማራጭ መንገድ ለማግኘት ይሞክራሉ። ሰው ሰራሽ በሆኑ መመሪያዎችና መመሪያዎች፣ በሐሰት ሃይማኖት ወይም በራስ ጥረት ወደዚያ ለመድረስ ይጥራሉ። እነዚህ “ብዙ” የሆኑት ወደ ዘላለማዊ ጥፋት የሚወስደውን ሰፊ መንገድ ይከተላሉ፣ በጎቹ ግን የመልካሙን እረኛ ድምፅ ሰምተው ወደ ዘላለም ሕይወት በሚወስደው ጠባቡ መንገድ ይከተሉታል (ዮሐንስ 10፡7-11) While there will be relatively few who go through the narrow gate compared to the many on the broad road. ወደ ጠባብ በር መግባት ቀላል አይደለም. ኢየሱስ ተከታዮቹ ይህን ለማድረግ ‘እንዲተጉ’ ባዘዛቸው ጊዜ ይህንን ግልጽ አድርጓል። ጠባብ ደጅ ኢየሱስ ብቻ ነው። ሌሎች ሃይማኖቶች አይደሉም። ማለት 90% የአለም ሀይማኖት ፋሲል ነው የመንግስተ ሰማያት በር ክርስቶስ ብቻ ነው። ስንቶች ወደ ገነት እንደሚሄዱ 10% እና ስንቶቹ ወደ 90% መሄድ እንደማይፈልጉ እንዴት እንደቆጠርን. that how i calculate that only 10% the world population going to heaven. because 90 % of them are rejected the only saviour the son of God.