ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
"...ንጉስ ያከብረው ዘንድ ለሚወደው ሰው እንደዚህ ይደረግለታል!" እግዚአብሔር ትልቅ ነው! አሜን🙏 አቤቱ አምላኬ ያደረግኸው ተአምራት ብዙ ነው ፤ ሃሳብህንም ምንም የሚመስለው የለም፤ ብናገር፣ ባወራ ከቁጥር ሁሉ በዛ!... ብርሃን የሆንህ ጌታዬ ሆይ የልቤን ጨለማ አይተህ ዛሬም ስለተናገርከኝ/ ስለመከርኸኝ አመሰግንሃለሁ!!! ጌታ ኢየሱስ የኔ መልካም አባትና አምላክ እወድሐለሁ!! አቤቱ ትሁት ልብን ስጠኝ ያለአንተ ምንም ማድረግ እንደማልችል እስኪሰማኝ ባርከኝ አባ... አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ተወዳጅ ወንድሜ ፓስተር ቸሬ❤
እግዚአብሔር ቸር ለጋሽ የይቅርታ የፍቅር አምላክ ነው ሁሉ በርሱ ነው ቢዘገይም እግዚአብሔር ምክንያት አለው ያለ እሱ ምንም የለም::
ፀጋው የበዛልህ ቸርዬ እግዚአብሔር ይባርክ ❤
አኢትዮፕያ ስመጣ እመጣለሁ በጣም በጣም ነው የምወደው ያንተን ብሮግራም ፀልይልኝ
ተባረክ
በጣም ጥሩ ትምህርት በተለይ ስኬትን በቁሳቁስ እና ውጭ ሀገር መኖር ስለሚመስለው ክርስቲያን።
ማስተማር ትችላለክ ጸጋ ባንተ ኣለ ግን ከግብዝነት ግን ውጣ ተባረክ ኣከብርሃለው
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንተን የሰጥን አምላክ ይባረክ
amen amen ❤❤❤❤
የድሮ ዳንኤል ፈጣሪውን የፈራ ሰለነበረ ይሄ ጥበብ ተገልጥሎት ህዝበንም አገሩንም ታድጋል የዛሬ ዳንኤልን ደግሞ ከመንግሰት ጋር አብሮ ህዝቡን አያሰጨፈጨፈና አገረ እያወደመ ይገኛል!!! አቤቱ ጥበብን አደለን ወንድሜ ከ❤ አመሰግናለሁ።
YES YES YES YES ❤❤❤
ሁሌ ያንቴን ትምሕርት ስሴማ እዴሣታሌሁ።
AMEN AMEN AMEN
YES YES YES YES
እርዳን እርዳን እግዛብሔር
Amèn Amen Amen
Yes you are right
ፓስተር ቸሬ ከልቡ ፓስተር የሌላ እምነት ተከታይ ሁሉ ምንከተለው ምክንያቱም የሌላውን እምነት ያከብራል የሌላ ሰው እምነት ላይ ጥላቻ የማይሰብክ እግዚአብሔር ለወጣቶች ህይወት መተሳሰብ እና መቻቻልን እንዲሰጥ የተሰጠን ምርጥ ወንድማችን ፓስተር ቸሬ የድንግል ልጅ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ እንወድሀለን 🙏🙏🙏
Amen
🙏
አሜን አሜን❤❤🙏🏾🙏🏾
Amen! Kale hiwot yasemalen
Paster Chere kiristinochin masadedin be Orthodox Jewish church liweded maletin enditaqom degime asasibihalew,ye Biniam shitaye deqe mezmur mehonihin bitew tiru nuw.Egziabher ayizebetibetim.
Tebarek p.cherie.tmrthn betam haylgnano. selam,tesfa,brtat...... ysetal.can i ask you pls.hlmi fechi (yosie) ymeslehn neber,waym tesasichie no?
ድሮምፓስተሮችስትባሉእከካሞችየትያላቹመሰላችሁየእመቤታችንየአስራትሀገርየተቀደሰችከተማመሆናችሁንረሳችሁት😊
ስድብ ከማነው!?....ከሰይጣን ነው። የቱ ጋ ነሽ የኔ ውድ!?...አይዞሽ የቆምሽበት መሬት ራሱ ያስተምርሻል የውስጥ አይንሽን እግዚያብሄር ይግለጥልሽ የዮሀንስ ወንጌልን አንብቢና ራስሽን እይው ከዛ ንስሀ ግቢ የእንደገና አምላክ ምህረትና ቸርነት ያደርግልሻል።
❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶💯💯💯
እኔ ግን ሌላ ሃይማኖት ቢሆንም ያንተ ትምህርት በጣም እወደዋለሁ ፀጋ ያቢዛ ቅሪ ያለኝ ነገር ቢኖር አንድ ነገር ነው እሱም መፃሀፊ ቅዱስ ወንድ ልጅ የራሱን ፀጉር ይቆረጥ ይላል ።እኔደኔ በመጀመርያ ትእዛዙን ቢንጠቅ!!!!
❤❤
"...ንጉስ ያከብረው ዘንድ ለሚወደው ሰው እንደዚህ ይደረግለታል!" እግዚአብሔር ትልቅ ነው! አሜን🙏 አቤቱ አምላኬ ያደረግኸው ተአምራት ብዙ ነው ፤ ሃሳብህንም ምንም የሚመስለው የለም፤ ብናገር፣ ባወራ ከቁጥር ሁሉ በዛ!... ብርሃን የሆንህ ጌታዬ ሆይ የልቤን ጨለማ አይተህ ዛሬም ስለተናገርከኝ/ ስለመከርኸኝ አመሰግንሃለሁ!!! ጌታ ኢየሱስ የኔ መልካም አባትና አምላክ እወድሐለሁ!! አቤቱ ትሁት ልብን ስጠኝ ያለአንተ ምንም ማድረግ እንደማልችል እስኪሰማኝ ባርከኝ አባ... አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ተወዳጅ ወንድሜ ፓስተር ቸሬ❤
እግዚአብሔር ቸር ለጋሽ የይቅርታ የፍቅር አምላክ ነው ሁሉ በርሱ ነው ቢዘገይም እግዚአብሔር ምክንያት አለው ያለ እሱ ምንም የለም::
ፀጋው የበዛልህ ቸርዬ እግዚአብሔር ይባርክ ❤
አኢትዮፕያ ስመጣ እመጣለሁ በጣም በጣም ነው የምወደው ያንተን ብሮግራም ፀልይልኝ
ተባረክ
በጣም ጥሩ ትምህርት በተለይ ስኬትን በቁሳቁስ እና ውጭ ሀገር መኖር ስለሚመስለው ክርስቲያን።
ማስተማር ትችላለክ ጸጋ ባንተ ኣለ ግን ከግብዝነት ግን ውጣ ተባረክ ኣከብርሃለው
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንተን የሰጥን አምላክ ይባረክ
amen amen ❤❤❤❤
የድሮ ዳንኤል ፈጣሪውን የፈራ ሰለነበረ ይሄ ጥበብ ተገልጥሎት ህዝበንም አገሩንም ታድጋል የዛሬ ዳንኤልን ደግሞ ከመንግሰት ጋር አብሮ ህዝቡን አያሰጨፈጨፈና አገረ እያወደመ ይገኛል!!! አቤቱ ጥበብን አደለን ወንድሜ ከ❤ አመሰግናለሁ።
YES YES YES YES ❤❤❤
ሁሌ ያንቴን ትምሕርት ስሴማ እዴሣታሌሁ።
AMEN AMEN AMEN
YES YES YES YES
እርዳን እርዳን እግዛብሔር
Amèn Amen Amen
Yes you are right
ፓስተር ቸሬ ከልቡ ፓስተር የሌላ እምነት ተከታይ ሁሉ ምንከተለው ምክንያቱም የሌላውን እምነት ያከብራል የሌላ ሰው እምነት ላይ ጥላቻ የማይሰብክ እግዚአብሔር ለወጣቶች ህይወት መተሳሰብ እና መቻቻልን እንዲሰጥ የተሰጠን ምርጥ ወንድማችን ፓስተር ቸሬ የድንግል ልጅ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ እንወድሀለን 🙏🙏🙏
Amen
🙏
አሜን አሜን❤❤🙏🏾🙏🏾
Amen! Kale hiwot yasemalen
Paster Chere kiristinochin masadedin be Orthodox Jewish church liweded maletin enditaqom degime asasibihalew,ye Biniam shitaye deqe mezmur mehonihin bitew tiru nuw.Egziabher ayizebetibetim.
Tebarek p.cherie.tmrthn betam haylgnano. selam,tesfa,brtat...... ysetal.can i ask you pls.hlmi fechi (yosie) ymeslehn neber,waym tesasichie no?
ድሮምፓስተሮችስትባሉእከካሞችየትያላቹመሰላችሁየእመቤታችንየአስራትሀገርየተቀደሰችከተማመሆናችሁንረሳችሁት😊
ስድብ ከማነው!?....ከሰይጣን ነው። የቱ ጋ ነሽ የኔ ውድ!?...አይዞሽ የቆምሽበት መሬት ራሱ ያስተምርሻል የውስጥ አይንሽን እግዚያብሄር ይግለጥልሽ የዮሀንስ ወንጌልን አንብቢና ራስሽን እይው ከዛ ንስሀ ግቢ የእንደገና አምላክ ምህረትና ቸርነት ያደርግልሻል።
❤❤❤
❤❤❤
🫶🫶🫶
💯💯💯