Pastor Chere, for me you’re a HERO. Some people may see you differently because you joke- but your messages are direct and bold! If we don’t get it with this message we will never get it. May the Almighty God protect you and your family! Kale hiwot yasemalin 🙏
ኦርቶዶክስ ሆኖ የፓስተር ቸሬ ትምህርቶች የሚመቸው በ👍 አሳዩኝ❤
Paseter chere enewedekalen geta eyesuse zemeneken yebarekew tebarek ❤❤
ጥሩ ትምርት አመሰግናለው
Pastor Chere, for me you’re a HERO. Some people may see you differently because you joke- but your messages are direct and bold! If we don’t get it with this message we will never get it.
May the Almighty God protect you and your family!
Kale hiwot yasemalin 🙏
Amen 🙏
■በጣም ጠቃሚ የሆነ የእግዚአብሔር ቃልና ምክር ነው ያከፈልከን...
♢በሰመነው #ቃል መሠረት መኖር አንድንችል ለሁላችንም ጌታ ይርደን::
#እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::
ፀጋውንም ያብዛልህ::
#መጋቢ ቸሬ.
ዘመንህና ትውልድህ #የተባረከ ይሁን::
☆ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::
God bless you more and more we love you Paster 🙏🙏🙏
Kale hiwot yasemalen yesemanewen belebonachen yasaderelen mengste semayn yawerselen. Geta yebarkeh pastor Chere tsegawen yabzaleh.
❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾 thank you
❤❤❤❤ EBBIIFAMII ABBAAKOO
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቼሬ ሂወቴን አስተካክሎታል ከማይሆን ሁሳኔ መልሶኛል እውነት እግዛብሄር ይጠብቅክ አባየ
ሰላም ላንተ ይሁን በደረቁ አጥንቶች መካከል ህይወት የሚዘራ አምላክ ያየኸውን የነካኸውን ነገር ሁሉ ያለምልምልህ ገና በህይወት ማለዳህ ላይ አንተን የያዘህ ጌታ እስከ ጌታ ቀን ድረbስ ላንተና ለትውልድህ ለዘርህ ትከሻውን ያስፋልህ እያደር እንደወይን ፍሬ ለምልም ጣፍጥ የሰማህ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ሙላት እየተንሳፈፈ ውስጡ ይሞላ እግዚያብሄር እስከሽምግልናህ ዘመን በዘይት ያለምልምህ እንደዳዊት እልፍ ሁን አልልም እጥፍ እልፍ ሁን በዘርህ በትውልድህ የሚባክን አይኑር እጥፍ ውረስ እግዚያብሄር የብዙዎች አባት ያድርግህ አንተ እግዚያብሄርን ጥላዬ እንዳልከው እሱ ደሞ አንተን የብዙዎች ቅዱሳን መሰብሰቢያ ዋሻ ያድርግህ እየመሸ ያለ እየመሰለህ ይንጋልህ እየከፋ የመሰለህ ይድላህ በሚናወጥ ማዕበል ላይ ያለመናወጥ እንደሚሄድ መርከብ ላይ ሰላምህን ከዓለት የፀና ያድርግልህ ያለመናወጥ በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ሙላ....እረረ ቃላት አጠረኝ የምችለው መባረክ ብቻ ነው በደሙ ቅጥር ያንተና ያንተ የሆነውን ቀጠርኩልህ።
አሜን ይሁንለት የምባርኩ የተበረኩ ነዉ
ስለ ወጣት ዬኒ ያስተምር
Who’s yoni?
ወገኛ
kkkkkk