በሰው አገር አሰራ አራት አመት የተቀጠልኩበትን ንብረቴ በለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 402

  • @ayutube2041
    @ayutube2041  5 หลายเดือนก่อน +31

    th-cam.com/video/EPZ343Tnjgc/w-d-xo.htmlsi=BHrmzTlK-P-nyVdlበሰው አገር አሰራ አራት አመት የተቀጠልኩበትን ንብረቴ በለኝ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 4 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያበርታሽ እዴት እዳሳዘሽኝ ወገኔ አብሽሪ አላህ ለተበዳይዉችነው አብሽሪ አላህ ሀቅሽንያስመልስልሽ❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 5 หลายเดือนก่อน +106

    የንስር አይን የሚባል ይቱበር አናግሩት እሱ በደንብ አድርጉ ንብሮታን ያስመልስላታል አዩ በማርያም አናግሪው በጣም ጡሩ ልጅ ነው የተቸገሩትን የሚረዳ ፍትህ ላጡ ፍትህ እዳ ገኙ የማደርግ ወንድማችን ነው

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 5 หลายเดือนก่อน +7

      ጓደኛው ዘላለም ጠበቃ ነው ያግዙሻል

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 5 หลายเดือนก่อน +4

      የነስር እሱ የኛ ወድም ደዉይለት አዩ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 5 หลายเดือนก่อน

      ​@Legእኔእንዴትላግኘው😢😢😢na27

    • @MekdeMekede-kh1ok
      @MekdeMekede-kh1ok 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 5 หลายเดือนก่อน

      @@tirualemeyihuna1086 እኔፈልጌውቁጥሩንአጣሁ.

  • @nwesencellmen5322
    @nwesencellmen5322 5 หลายเดือนก่อน +20

    😭😭 አይዞሽ አስራ አራት ዓመት ማለት ቀላል አይደለም ጠንካራ ሆኜ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው 😭😭

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 5 หลายเดือนก่อน +34

    ታዲያ ጎደኛ ከሆንሽ ልታስቆሚት ይገባል እንጂ ዛሬ ብታወሪ ምን ይጠቅማታል አዮ አንድ ነገረ ስታይ ማንቃት ነበረሽ አዮ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +3

      አዩ ጥፋት የለባትም የትላንቱን ቪዲዮ አዳምጡ።እሷም የተጠራጠረችው ነገር ይኖራል ወይንሸት ጋም ጥፋት ይኖራል በዚህ ዘመን ከቤተሰቤ በላይ አምኜው አለችኮ

    • @evacell1380
      @evacell1380 5 หลายเดือนก่อน +2

      አዩ መለከም ሰዉ ❤❤ ስደትኚውም ፍጠራ ያበሪታሸ 😢

    • @gedam626
      @gedam626 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እማ

    • @mobilemobile4777
      @mobilemobile4777 5 หลายเดือนก่อน +2

      እንደዚህ ዉስጣችን ተሰብሮ አዝነን ፕራክ ነው እንዳትሉ ወይንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሚጣዬም ብርታቱን ይስጥሽ

    • @ግሪስ
      @ግሪስ 5 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ለመፍረድ አንቸኩል ከዚህ እማ ልናገረው ብዙ ነገሮች አሉ ብላለች ሁሉን እንወቅ ባንል ኸይር ነው

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 5 หลายเดือนก่อน +13

    ይሄ አይገባሽም ነበር መዳንያለም ላብሽን ሀቅሽን ይመለስልሽ እህቴ ስላንች እኔ አመመኝ 😢😢😢

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትክሰስ ይጣራ ንብረቷን ታገኛለች አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አለ

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 5 หลายเดือนก่อน +8

    አላዝንም ደነዝ ሁላ አሠሙም እየተነገራችሁ ብሀላ እየየ አረተዉ ሥወጡ አላማችሁ ምድነዉ ወድሜአትበይ ወድምሸ ቢበላዉ ይሻልነበር

  • @AsterEnu-n8r
    @AsterEnu-n8r 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ዘላለም ዘገየ ወይም የንስር ዓይን ጋ ትሄደ በተረፈ አግዚአብሔር ይርዳሼ

  • @AdmiringGardeningTools-vm2pk
    @AdmiringGardeningTools-vm2pk 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ደስታሽን ያሠማን

  • @zaytunazaytuna9751
    @zaytunazaytuna9751 4 หลายเดือนก่อน

    አራ ጠንከር በይ እህቴ ፈጣሪሽን አመስግኚ ሰው አካሉን አቶ ይኖር የለ አንቺ ሙሉ አካል አለሽ ራስሽን ጠብቂ ይሄ ፈተና ነው ፈተናሽን ጠንክረሽ እለፍ ሁም ነገር አለፊ ነው

  • @YeshiLove-x3k
    @YeshiLove-x3k 5 หลายเดือนก่อน +9

    አረ ፕራንክ ነዉ በሉኝ ??
    አዩ አረጋጊያት ቢያንስ ከድካሟእፎይ ሳትል መናገር አይከብድም😢

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 5 หลายเดือนก่อน +6

    እኔኮ እንደት አነዷ ካዷ አትማርም አፈቀርኩሽ ባለዉወንድ ብቻአይደለም ግፍየሚሰራባቸው በናትና አባ በቤተሰብ ጭምር ነውእኔ20 አመት ሆነኝ ይሄንን ግፍ ስሰማ ብራችሁን አጠራቅማች የተሰራቤት መግዛተ ትችላላች አይዞእህቴ ❤❤

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 5 หลายเดือนก่อน +5

    እኳን አስራ አራት አመት ይቅርና የሁለት ወርም በጣም ከባድነው ❤❤አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ህግ ቢኖር በህግ ነበር መጠየቅ ግን ምን ህግ አለ

  • @ግሪስ
    @ግሪስ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እይይይይ እህት አለም አጀቴን በላሽው አይዞሽ ጠከር ለማለት ሞክሪ ጉልበትሽ መና አልቀረም ማማየ የንስር አይን ወንድማችን የሚስኪን እባጠራጊነው ያግዛችሆል አናግሪው

    • @HirutHailemariam-c8w
      @HirutHailemariam-c8w หลายเดือนก่อน

      Hiy yenser ayen yembale jegna gezeteya ale breget yasemleselatale kezeg degame iyaseflegeme iuye en befet alakesehim balesehin pr...... Yadregesehiwen vid... Ayeh keza Bhala betam wededekuse selemeyasetemre kez Bhala eketatelesehi alwe❤❤❤❤❤

    • @HirutHailemariam-c8w
      @HirutHailemariam-c8w หลายเดือนก่อน

      Balesen p..... Yadregesehiwen vid iyehe betame wededekusehi kza befet alakesehim nabre awen gen eketatelesehi alwe🎉🎉

  • @TsigaTube1621
    @TsigaTube1621 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ያቃል ሀቅሽን እግዚአብሔር ያውጣልሽ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞኝ የኔ ማር እማምላክ ሀቅሽን ታዉጣልሽ እንዴት ሆነን ነዉ ምናገኘዉ አስቸጋሪ ነዉ

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 5 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ አይዞሽ ግን በፀባይ ቀርብሽ በዘዴ ማስመለስ ነው ለመቤቴ እገሪያቴ ንገሪያት አች ተረጋጊ

  • @نورهالدوسري-ظ6ر
    @نورهالدوسري-ظ6ر 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ ያለ ናው ያንቺው እንኳን አራት አመት ናው ከዘም በለይ ሰርቶ ይበላሉ በርቺ ፋጠሪ ሀቅሽን ይመልስልሽ😢

    • @mitha247
      @mitha247 5 หลายเดือนก่อน +1

      አስራ አራት አመት ነው የሰራችው

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 4 หลายเดือนก่อน

      ይግርማልውላሂውይልጅይለት​@@mitha247

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 4 หลายเดือนก่อน

      እባካቸሁትምህትነውአለመቆይት

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 4 หลายเดือนก่อน

      ውንድአይታመንም

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 4 หลายเดือนก่อน

      ሱሬው

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 5 หลายเดือนก่อน +30

    ለወንድ የምልኩ ሴቶች ግን ጤነኛ ናችሁ ቤተሰብ ቢበላችሁ ይሻላል ኤጭ የማትማሩ ፍጥረቶች

    • @gfg4073
      @gfg4073 5 หลายเดือนก่อน

      እሳ ተጋብታነው😢😢

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 5 หลายเดือนก่อน

      @@gfg4073 ለምን ሺ ጌዜ አታገባውም ወንድ እ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 หลายเดือนก่อน +3

      እረ አትፉረጅ 😢😢 ለባሎቻችን ቤት ሥራ ያልን እየላክን ነው ሥመጣም በመመካከረ ነው የልጀ አባት ነው አላህ ታማኝ ያረግልንጅ ከባድ ነው

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከስር የከፋትሽው ሙዚቃ ተዘጋጅታችሁበት ነው ምንድ ነው

  • @mhert2232
    @mhert2232 5 หลายเดือนก่อน +3

    አታልቅሺ ዉዴ ንብረት ሺ ተቀበይ የምታቅ ሰው ከሆኔ በህጊ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 5 หลายเดือนก่อน

      እኛ ሀገር ምን ህግ አለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዬ ከነሰር ዓይን ሚዲያ ትህድ
    ወይም ዱካ ሾው ዘላለም ዘገዬ ትህድ
    ንብረቷን ታገኛለች👍👍

  • @hayatarage1995
    @hayatarage1995 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘላለም ዘገየ ሚባል ዪቱበር የህግ ባለሙያም ነዉ ስለሆነ አናግሪላት በአላሕ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አዩየ ግን በጣም አደነኩሽ የምር እኔ ብሆን አናቱን ብየ ነበር የማሳርፈው ይህ ሙትቻ ወሰፊያታም እስካሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ይችን ልጅ አይቸ መቸም ቢሆን ፍቅር አይዘኝም ውይይይይይይይ ከፊቴ ባገኘው አናቱን ብየ ፓሊስ ጣቢያ ነበርኩ ሳስበው. በእሷ እኔ እርርርርርርርርር ነው ያልኩት ምክንያቱም የስደትን ነገር ስለማውቀው ነው
    በእርቀት የምታፈቅሩ ሴቶችየ ተማሩበት በእውነት😢😢😢😢😢😢

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህታ አለም ሁላችሁም ውድ እህቶቼ ራሳቸውን ጠብቁ ለኛ ማንም ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው😢😢😢

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የኔ ካርታ አይዞሽ ሌላው ነገር የለኝም ነገር ግን መቅረብ አለበት ዝም አትበሉ እኛም😢😢😢

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ልብ ይስጥህ አይዞሽ ውዴ ያማል ፈጣሪ ይፋረደው

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይርዳሽ እህት 😢😢😢ምን ይሻለናል እኛ ስደተኞች እምንፈለገው ለጥቅም ብቻ ነው ማለት ነው ? እናት አባት ቢበላ ይሻላል ሴቶችዬ ንቁ

  • @electrocell8377
    @electrocell8377 5 หลายเดือนก่อน

    ባክሽን እህቴ የነስር. አይን በጣም. ጎበዝ ነው እሱን አና ግርው አቋን ያስመስላታል

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮ከማጠሩ መወጠሩ ወንድም የለሺምወይ አፍጫውን ብሎ ልኩ የሚያስገባው በጣም ባለጌስውነው ደሞእኮሂጂ ግርዲናሽ ይላል

  • @medinaabera
    @medinaabera 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በርች ለሡቁመሽ ጠንክረሽ ማሣየትነው ያለብሽ እጂ ወርቀሽ አደለም የውደቀ ይነሳልእጂ በወደቀበትአይቀርም ከወደቅሽበት ተነሸ ቁሚና እራስሽን አጠንክሪ እደኔ ቁመሽ ነገን እድታሣይኝ ነው የምፈልገው ነገተደስተሽ እባሽን ጠርገሽ በሁለትእግርሽቁመሽ አሸንፈሽ ማየትእፈልጋለሁ እሽ ያንችን ደስታ ማየት እፈልጋለሁ ነገካችንደስታን ቁሞመታየትን እጂ ወድቆማልቀስን መማርአልፈልግም❤❤❤❤

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 5 หลายเดือนก่อน +3

    አዩ አግዟት በናታችሁ

  • @Amal-b3z
    @Amal-b3z 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ጥሩ ጋዜጠኛች አሉ ለሰው መፋቴ የሚሰጡ ለምን እነሱን አታማክሩም መፍቴ አታጡም በተረፈ የለፍሽበትን ፈጣሪ በእጅስ ያስገባልሽ

  • @mulumebetgezahgne6470
    @mulumebetgezahgne6470 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ አይዛሸ ለንሰር አይን ለዜንገሪዉ እሲንቡረትሸን ዬሰመልሰልሼል ሰልኪንአፈላለሰገሸ አግኘዉ

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 4 หลายเดือนก่อน

    አዩ እህቴ በመጀመሪያ ፀበል ወሰጃት እራሶን ታረጋጋ

  • @EzanawitEzana
    @EzanawitEzana 4 หลายเดือนก่อน

    ለትልቅ ሚዲያ አሳውቁ አዬ የኔ እህት ከባድ ነው ግን እራስሽን አትጉጂ ጤና ስትሆኝ ነው ለጥያቄሽ መልስ የምታገኝው አይዞሽ እግዚአብሄር ካንች ጋ ይሁን, እኔ 3 አመት ሙሉ አፈቀርኩሽ ሲል እሽ ብየ ሳዳምጥ ከዛ i need money አላለም ጭራሽ በእንግሊዝኛ እኔም no have money ብየ ስመልስለት ድራሹ ጠፋ😂😂 ህይወቴ ነሽ ገለመሌ የሚለው ሰው ሲጀመር ከልብ የሚያፈቅሩ ወንዶች ቢቸገሩ እራሱ አይጠይቁም አይፈልጉም ምክንያቱም አንችነትሽን ስለሚፈልጉ ደግሞ በአካል ለማታውቁት ወንድ እንዴት ትልካላቹ ይህኔ ቤተሰብ እየተቸገረ ቢሆንም ቤተሰብ ቢበለው ይሻላል

  • @mesi2112
    @mesi2112 5 หลายเดือนก่อน

    እኛም ስንነገር አንሰማም አይይይ የኛ ልፋት 😢😢😢

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ምን አባቱ እንደምል አለቅም የርሴን ቂስል ነው የነከኝ እኔም እንደዚህ የሁለት አባት ልጆች ነው ያጠውት ያአልኝ ሁሉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በፍጠሪ ድጋፍ ዛሬ ቆሜ ለመሄድ በቅቻለሁ በሱ ምክንያት እሄው አስር አራት አመት ሆኔኝ ደከሜኝ ግን ሀገር እንደልጋባ ጋና አሁን ነው ትንሺ ነገር የያዝኩት አይዞሽ እህቴ ንብርትሽን በህግ ጠይቅው እሱ የእጅን ያገኛል ተያለሽ መልሶ ማርኝ ከለሌሽ አችው ብቻ ጠከር ሴት ሁኝ እግዚአብሔር ም ለተገፊት ጎን ይቆመል ወይኔ እሷ ስተለቅስ እኔም አብሬው ነው ያለሱኩ አይ የሴት መከር መጫርሽሽን ደሞ በደስተ እንደምትመጭ ተስፍ አለኝ

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ካወቅሺ ታዳ ቢያንስ ብር መላክ አቁሚ አትያትም ከዚህ በላይ አትጎዳም ነበር

  • @TrngoMeshesha
    @TrngoMeshesha 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ መካሪ አዩየ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ በርች ግን አንች ጥሩ ጎደኛ አለሽ ተፅናኝበርች

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 5 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው በማርያም😢😢😢⁉️⁉️በእውነትእኔ ልብነው የተሰበርው በስዋፋታ😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢❤❤እህቶቼ እስኪ ከዚተማሩ

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህት ቅን ልቦች ጋር ትሂድ

  • @ቃልዬየማሪያምልጅ
    @ቃልዬየማሪያምልጅ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እሱ ግን እባሽ ይፋረደዋል መሦሎት ነው

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @مخيمسدو
    @مخيمسدو 5 หลายเดือนก่อน

    አይሰሙሽም አትድከሚ አዩ እያወቁ ነው እሄንን እሚያደርጉት እነሱን ይበላቸው ብዙዎቹ የጓደኛቸውን ባል ለማግባት አሰፍስፈው ይጠብቃሉ ከዛ ተበላን እያሉ ሶሻል ሚዲያላይ ይወጣሉ አንቺን ግን የልፋትሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ

  • @امينها-ح1ن
    @امينها-ح1ن 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እባክሽ ለነስር አይን ይቱበርያስተካክልልላታል በአላህ ታይዋለሽ ብየ አስባለሁ ዉዴ

  • @Hayatyoutbe
    @Hayatyoutbe 5 หลายเดือนก่อน

    ይገርመማል አደለ ሤቶቹም ችግር አለብን የአዱ መጓዳት ላዱ ትምርት ሊሆን ይገባል

  • @TrngoMeshesha
    @TrngoMeshesha 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህተ አይዞሽ ለበጎ ነዉ

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 5 หลายเดือนก่อน +4

    አዬ ጎደኛ ከሆንሸ ስታውቄ ገዘብሽን ሠብስቤ ማትያት አህትሽ አብራ ነው የምትኖረው አሁን ስትመጣ ጠብቀሽ ከመናገር ቀድመሸ ብትነግርያት ገዘባንሣታባክን ትመጣ ነበር ለካ ክፍ ሠው ነሸ

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 4 หลายเดือนก่อน

    የሰው ላብ የምበሉ ከሀድ ሰወች ተጠንቀቁ ፍርድ አለ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน +16

    በህግ ጠይቂው እኔ የሴት ጀግና ናኝ እግር ይብላ ለወንድልጅ በቁሜ ሙቻለዋ ምኔ ሞኝ ናው ለሱ ብር እግር ይብላ ወንዶቹ ደግ አርጉ ሴቶቹ ለምን ይሰጣሉ የማይማሩ ደደቦች

    • @gfg4073
      @gfg4073 5 หลายเดือนก่อน

      እህት አገር ህግየለም😢😢😢😢

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u 5 หลายเดือนก่อน

      አይይይ ውደ እኛ አገር ህግ አለ እንደ እያየሽ አንዱን ክልል ከነሚስቱ ቁሞ እያለማ ያንዱን ክልል ህዝብ አፈር እያበላ እኔ መቸም ከክፉ ነገር ይጠብቀን እይ አንዲ ነገር ብሆን ለህግ ከምቀርብ እሱን እራሡን አፈር አስበላው አለሁ ከዛ የመጣውን መቀበል ነው

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน

      @@NEima-h8u አወመጠናቀቅ መጀመሪይ ከሆናግን የሰራውን መሰጠት ናው ሀግማ የለም ገርግጥ ወንበዴ መንግሰት

  • @Genetdestanebebe
    @Genetdestanebebe 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይፍረድልሸ እናቴ😢😢😢

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ የእኔ ከርታታ እህት ሁሉም የዘራው ያጭዳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ላልቅስ ሁፋ አይዞሸ አንቺ አዬዩ አደራሸ ጠብቃት ሰደት የሚበለው ነገር እራሳችን አናውጦናል ትንሸ ነው የሚበቃ ስንናድ😢😢😢😢💔💔💔የማከብራት እናቴ ኪዳንምህረት ብርታት ትሁንሸ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ ሰው ማመን ከንቱ ነው😭😭😭💔💔💔
    እሄ ከረፈፍ ለምን በህግ አይጠየቅም

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እመብርሀን ያልጋ ቁራኛ ታድርገው ይህ አውሬ

  • @JjxJjjx-mo2qm
    @JjxJjjx-mo2qm 5 หลายเดือนก่อน +1

    የአይን ነስር አነግሮት😢😢 አብሽሪ

  • @accacc3506
    @accacc3506 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታሆይ አስራራትአመትለወድልጅ ይከብዳል አትራሪለት ወድልጅ ጀግናስትሆኚነው ሚፈራው ሆሆሆሆሆ እግዚአብሔርይርዳሽ 😢

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እማ እንደዚህ አትሁኚ ተረጋጊ ሁሉም ስትኖሪ ነው 😢😢

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 5 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይይይይ😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይጠግንሽ ምን አይነት ልብ ነው ያለው ጌታሆ ሰውረን😢😢😢😢😢

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 4 หลายเดือนก่อน

    እኝ እኮ ሴቶች ከሳው አንማርም 😢ብዙ እያየን 😢😢

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህት 😭😭😭💔💔💔💔

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ሀገራችን ወንዶች ማፈራወች ናችሁ የምር ሰው እንዴት እናቱን እህቱን ልጁን በቁም ይቀብራል

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 4 หลายเดือนก่อน

    የእኔ እናት ሰውን ከእራሰ በላይ ከቤተሰብ በላይ ማመን የዋህነት ይጎዳል እግዚአብሔር የሰራውን ይሰጠው 😢😢😢😢አይዞሸ

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 4 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰብም እግዚያብሄር ሲረዳ ብቻ ነው

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽሪ እህት አንደዜ ሁኖል ሳይሆን ነበር መጠንቀቅወላህበጣምገባድነውበሠው ቤት ሥትሠቃይኑራ😢😢😢

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አብሽሪ❤❤❤❤

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሺ እህት ተማሪበት በህግ ጠይቂዉ ዉሑፍም ሆነ እሪከርዲ እንዲሁም ብር የላክሺበት ማስረጃዉ ካለሺ ያዠዉ እና ክሰሺዉ

  • @SabontujimmaSabontujimma
    @SabontujimmaSabontujimma 5 หลายเดือนก่อน

    Allah yedereseleshe yene ehet 😭😭😭😭💔💔💔

  • @KarimaWubu
    @KarimaWubu 5 หลายเดือนก่อน

    ወላህ አደዚህ ቢዱ ከፈቱኝ አየቀም አየዙሽ እናት

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔናት አብሺር ያልፋል

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንሰላምገባሽየኔውድ🌷🌷🌷🌷

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 5 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍ አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢 መጠከር አለብሽ

  • @SeadaSeid-y2p
    @SeadaSeid-y2p 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸእህቴ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 5 หลายเดือนก่อน

    አሏህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ገንዘብ የስጋ ቁራጭ ነው እንደሚባለው ከምወዳቸው ቤተሰቧቼ እንዳታቀያይመኝ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 หลายเดือนก่อน

    አዩበናትሺ:ንስርየሚልስም:ያለውኢቱበርአለ:አናኛት:ይመልስላታን:ፈጣሪምያርግብህ😢😢😢

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w 5 หลายเดือนก่อน

    Ayii wind-chime igzaber libbi yisxichu😭😭😭😭❤️❤️❤️Ayizoosh ihitee

  • @anthal4112
    @anthal4112 4 หลายเดือนก่อน

    Ayzoshi❤❤❤❤

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 5 หลายเดือนก่อน

    Yen wude Ina irdashlewu igiziaber ye kumlishi isun new untegna dagna ❤❤❤

  • @jujuHassen-l2p
    @jujuHassen-l2p 4 หลายเดือนก่อน

    የመጄመሪያውቪዶ የት ነው

  • @mesimesi1339
    @mesimesi1339 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ አች ደና ከሆንሺ ሁሉም ያልፋል 😢 ብቻ 😢😢 እኔን ምን እደምልሺ አላዉቅም

  • @AljoharaAlr95-uo2qpft
    @AljoharaAlr95-uo2qpft 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ❤❤

  • @Genetdestanebebe
    @Genetdestanebebe 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ የዘራውን ያጭዳል ተረጋ ጊ😢😢😢😢

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 4 หลายเดือนก่อน

    ጠካራሁነሺአሳይው ገዘብሺንትካፈያለሺ ጠክሩ

  • @FatenMama
    @FatenMama 5 หลายเดือนก่อน

    ከባድ ነው ፈጣሪ ካች ጋር የሁን

  • @MeryMekuriya-ep9cv
    @MeryMekuriya-ep9cv 5 หลายเดือนก่อน

    ለማመን በጣም ከብዶኛል እኔ ከ ፍቄ ይሄን ጠብቄ አላቅም እናቴ ነበር የሚላት ሰይጣን አሳስቶት ይሆናል እንጂ ረጅም ጊዜ ሲጠብቃት እንደነበር አውቃለው እሷም ለማይሞላ ኑሮ ቆርጣ ወደ ኑሮዋ መመለስ ነበረባት ግን ያሳዝናል በጣም😢 እኔ በበኩሌ አይጨክንባትም ባይ ነኝ የዋህ ልጅ ነው ፍቄ ማለት እውነት 😢

  • @meriamtube2004
    @meriamtube2004 4 หลายเดือนก่อน

    ድራማ ካልሆነ ለጋዜጠኛ ለነስር አይንና ለዱካ ሾ ጋዜጠኛ ጠይቂላት

  • @EdigeArado
    @EdigeArado 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ❤❤❤ሁሉም ነገር

  • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
    @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 4 หลายเดือนก่อน

    እረ እህቱች. ከዚች እህታችን ብቻ ሳይሆን. ቡዙ እህቶቻችን. እየተጎዶ. እያለቀሱ. እያየን አይደል. ለምን. ግን. ትምህረት. አንወስድም. እተው. የስደት. እህቶቸ. እራሳችነንን ባራሳችን. አንጎዶ. ባሆኑ ስሀት. ማንም. አይታመንም. እንኳን. ወድልጅ. የዘጋ. ስጋም ቤሆን. ገዝብ ብቻነው. እሜፈልጎን. በተለይ. ስደተ የሆነውን. ተው እህቱቸ. እራሳችነንን. እጠብቅ. በሰው ሀገረ. ደም እየተፋን. ቀን. ከለሌት. መከራችነንን. እያየን. ለዛውም. በስደቤ. በበትር. በስቃይ ነው. ይህን ገዘብ እምናገኝው. ተው. እህቶቸ. ማርያምን. በራሳችን አንሙኝ. ወደልጅን. አትመኑ. ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢 አይዞሽ እህታችን. እመቤቴ. ቅድስት ድንግልማርያም. ልቡን. ታራራለት. የእውነት. እደሰውኝ. እማያስብ. ካሆነ. እግዚአብሔር. ወደራሱ ይመልሰው. አይይይ ዘድር. ሁሉም ገዘብ ብቻ😭😥💔💔😭😭💔💔

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርመው መላ እንደመፈለግ ወደ መፍቴው እንደመሔድ ቁጭ ብላ ማልቀስ አረ ምን ከርፋፋ ነች በጌታ

  • @ማራማዊት
    @ማራማዊት 5 หลายเดือนก่อน

    የነስር አይን እሱ በጣም ይረዳታል ንብረቷን ያስመልስላታል

  • @eeee8580
    @eeee8580 5 หลายเดือนก่อน

    እማ አይዞሸ ፈርድ ከግዝአብሔር ታገኛለሸ እማ ከባድ ነው ግን በመደመሪያ ፀበል ሂጂ ተረጋጊ በመጀመርያ 😢😢😢😢 እማ ፀበል ሂጂ ሱባኤ ያዢ መድሀ ኒአለም ንብረቴን አስመልሰ በይው እማ ይያስመልስልሻል እውነት ነው የምልሸ

  • @birhanuyesware
    @birhanuyesware 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን የበላት እስይ ደነዝ አሁንም እመኘው አሁንስ በዛ ሴት ልብ የላትም

  • @User12073-d
    @User12073-d 5 หลายเดือนก่อน

    ምንድ ነው አዩ ባልሸ ሸምቅቅ ብሎ የተቀመጠው የሚያውቀው ነገር አለዴ አንቺሰ ብትሆኝ የምታውቂው ነገር ከነበረ ለምን ቀሰ ብለሸ ብር አትላኪ አትያትም ነበር በዘዴ አርገሸ ክፉ ሴት ነሸ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዩዬ እዛ አንድ ልጅ አለ ቁጥር እንዴት ልስጣችሁ አብሯችሁ ሒዶ ታነጋግሩት ነበር

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷ ባሏን እቤቷን ያጣች አትመስልም ደንዝዛለች ኦርቶዶክስ ከሆነች መጀመሪያ ፀበል ውሰዷት በማርያም 😢😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ ደዝዛለች ያልጠበቀችውነገር ሆኖባት መሰለኙ,ፈጣሪ,ሀቋንያስመልስላት

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢 yene wud ayizosh yamal unet😢😢😢

  • @BalayneshiKachine
    @BalayneshiKachine 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ከሆና ያዘዝናል😢

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 5 หลายเดือนก่อน

    አዩ የነስር አይን አናግሪው ያስመልስላታል

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 5 หลายเดือนก่อน +1

    😍🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 5 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ በጣምያማል 😢😢😢አይዛሽእማዬ