ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ትልቅ ብልግና ነው እውነት ለመናገር አንደኛ ሀይማኖትንም የሚነካ ነው በፆ ውስጥ ይሄን ፕራንክ ብለህ መስራታችሁ ትልቅ ጥፋት ነው አብርሽ ያንተ ሴራ ነው ባልየው ግን አሳዘነኝ 😢😢😢😢አዩዬ የኔ መልካም አይዞሽ
እንደዚ አይነት ፓራንክ ያስጠላል ትዳር አትቀልዱ
እኔ ይሄ ልጅ የሚያመጣው ሰይጣናዊ ሃሳብ ሁሌም ያስጠላኛል ኤጭ ባለጌ
በጣም ባለጌ ልጅ ነው
እረአይባልም እሱትግስተኛስለሆነዉእጅ ከዚህየባሰ ፕራክ ታረገዋለችእሷ
@@Hesai-u3s የኔ እህት ትዳር ክቡር መኝታውም ቅዱስ ይባላል , ከምንም በላይ ለትዳር መፍረስ እና ክፍተት ከሚፈጥሩ ነገሮች አንዱ መወስለት, ሲሆን ጭራሽ የገዛ አልጋሽ ላይ ሌላ ሴት ይዘህ ተኛ ብሎ ሃሳብ ማምጣት የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው
ቲሕ ባለጌ
በትክክል
የሚያስጠላ ፕራክ ኤጭ
አይይ
ሳህ
እንዲህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አደለም አዩ በይበልጥ ደሙ የምታመጧቸዉ ሴቶች ቤተሸብ ካልሆኑ ለህይወት አደጋ ነዉ❤
ሴትዋ እዚህ ብር ነው ልክ እንደ ድራማ ነው
ቀልድና ምንድነው ቤት ያጠፋል ሚባለው ኢሄ ፕራክ ትዳር ያፈራሳል
መኝታም ጥፁህ ነው ትዳርም ክብር ነው ወንድሜ በትዳርህ ላይ ክፉ መንፈስ እያስገባህ መሆኑን እወቅ ቀልድም ቢሆን ስንት የሚሰራ ስራ 😢
መግቢያ ለምን አልሰርቹም ፕራንክ ከሆነ እረ ይደብራል እንደዚህ አይነት ፕራንክ😢😢😢
ሰርተዋል ውድ
እና ካሜራ ደቅኖ ይሰራል ፕራንክ ባይሆን
😂😂😂
የኔ እናት አይዞሽ አዩዬ ለፕራክ በዚህ ልክ ይደብራል
አዬ የእውነት እንኩዋን ቢሆንም ተረጋግተሽ ማውራት አለብሽ እህቴ ደሞ ለወንድ አትጨነቂ እነሱ እኮ አይጠሩም ልክስክስ ናቸው
እንዲህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም አዩ የእኔ ቆንጆ በደና ዱላ ነበር ሁለቱንም ማገላበጥ 😂ኪኪኪኪኪ
አዩ ግን አየሽው አይደል እንዴት እንደሚያም እሙን በገኒ ፕራንክ ስታደርጊያት ምንም አልመሰለሽም ነበር ግን ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገርስ ብቀርባችው ያለፕራንክ ጭንቅላታችሁ ሌላ ነገር አያመነጭም እንዴ
😭😭😭😭😭😭🇪🇹🙏🏼😭😭😭
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ እንደዚህ አይነት ፕራክ ያስጠላል አዩ የኔ እናት😍
አዩ ኧረ እደዚህ አትሁኝ ዩቱበር መሆንሽን ረሳሽው እንደ ለማንኛውም አላህ ያጽናሽ ግን ባልሽ ትግስት አለው ጨዋነው ብዙ ነገር ስሰሪ አኡቸኩልም አንችም ጨዋነሽ ❤
የቀለለ ሠገጤ ፕራንክ💔💔💔ወይ በሷ ቦታ አልሑን ያማል
ኤጭ ማፈሪያ ምኝታ ክላስ ፍራክ ለትዳርህ ክብር የለህም ቱቱቱቱቱ አዩዬ የኔ ውድ ወይኔ አንዴት እንደሳዘነችኝ 💔💔😢😢
አይዞሺ አዩ ፈጣሪን በጣም ያስጠላል ትክክል አይደለም
ፕራክ ከሆነ መግብያ ለምን አልተሰራም የዛሬው አይዳችሁ በጣም የወረደ የዘቀጠነው 🤔🤔🤔🤔🤔አዩየ የኔ እናት እደዛ ስትገላታ እዴት እዳሳዘነችኒ የፕራክም አይነት አለው ጨምላቆች
እክከመጨረሻው ስላላየሽው ነው እጅ መግቢውን መጨረሻ ላይ ነው ያደረግነው
ቲሽ እዲህ አይነት በታዳር ላይ መቀለድ ልክ አይደላችሁ ሃሳቡ እራሱ የሴጣን ነው ጥሩ አይደለም ለማይረባ ገንዘብ መታመም አለ በድንገት የሚፈጠሩ ብዙ ነገሮች አሉ አንቺም ባልሽም የዋህ ናችሁ እደዚህ ያለ ተልካሻ ሃሳብ መቀበል የለባችሁም ጥሩ አደለም
ሳሎን ቢቀመጡ ይሻል ነበር ደሞ የቀበቶዉ ነገር እየነካካ አይ በጣም ደሰ አይልም እኔ ብሆን አልቀበልም የምን ፐራንክ❤
😂😂😂😂 እየነካካ አልወጣም እማናየዉ የለም እኮ እነ ቅመሞች❤
አይዪ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ተያቸው ሞኝ ብቻ
😢ግን እንደዚህ ይከብዳል ምስኪን☹️☹️☹️ጥፋተኛ ነክ እኔ አለቀስኩ 😭ሀራም
ይሄ ፕራንክን ያመጣው ልጅ የሰውን ሰላም ማጣት የሚፈልግ ባለጌ ልጅ ነው አካባቢያችሁጸባታደርሱት ካማራ ተብየው አያልፍልህም
ምድረ ሰገጤ ስብስብ እንዲህ አይነት ብራክ አለ እንዴ በትዳር ያሰብከውን ነው ያደረከው ጎረቤት ተብዬው ለማለያየት ያቀድከው እቅድ ነው እንጂ እንዲ የወረደ ስራ አሰራም ነበር
አዩ ሲጀመር ያማታል አይደል እንዴት እንደዚህ አይነት ፕራንክ ትሰራልህ እና ደግሞ ምን አለ ቶሎ ብትነግራት
ደናና ባላገር ስታስጠላ ጠማማ ነህ እንዲህ አይነት ነገር የስይጣን ስራ
በአዩ ምንም አይፈረድም አልጋ ቤት የሚያደርስ ፕራንክ 1ኛ ቡዜ ጥፋተኛ ነህ መቀበል አልነበረብህም የአብሪኮን ሃሳብ አብሪኮ ጥሩ አይዲያ አደለም ሆኖም በቃ አዩ ፕራንክ ነው ከተባለ ተይ በበአል አትበጥበጡ ልጄን ብቻ ስጠኝ አለች አይ ሴት አይ እናትነት😢❤
ውሽቶንነውእባክሽካሜራእየተከተላትእያየችነው ለመሽቀልነው
@@Hyat-e2o ያምሻል እንዴ ምኑ ነው ውሸት አዎ ከሰሩ በኋላ ፕራንክ ነው አሏት አየች ካሜራ ግን ያናዳድል በሷ ብሆን ብለን እናስባ
💚💛❤🤝
Yene enati asazenechiko 😭😢😢
እውነት ነው በሌላ ብሰሩ ይሻል ነበር
በጣም ያስጣል😢😢😢እንዴአይነት ፕራ ጥሩ አይደለም⁉️⁉️⁉️አስተካክሉበቀልድ የተጀመር በዚነው የሚቀጥለው
😂😂😂😂አዩ አይዞን ኘራክ ኘራክነው አንቺስ ስንት ግዜነው ከባባድ ኘራክ ያደረግሺው ባለፈው ወንዶች አምጥተሺ ሱቅ ድረስ እየላኩት ፊቱ እየተጉራረስሺ😂😂ኧረ ገደለችው ወይኔ😂😂ዩተበር አንደሆንሺ ታቃለሺ ኘራክነው ሲሉሺ አትረጋጊም
ዉይ አዩዬ የኔሚስኪን😢😢
ትዳር ቀልድ ነው እንዴ ጨራሽ መኝታ ቤት ድርስ ማምጣት ደግሞ ግግም ብላ አንቺ ማነሽ ማለቷ እና የእውነት ነው ያስመስለባት እንዲህ አይነት ፕራንክ በጣም ያስጠላል🎉🎉🎉🎉
አዩ የኔ ቅን የዋህ አይዞሽ ይሄንን ሰገጤ ባልሽን ምኑም አይጥመኝ ይሄንን ለዛ ቢስ ሲጀመር ይሄ ገገማ ፕራንክ የሚለውን አይቺልበትም የኔ እህት አይዞሽ
ወየዉ እብደት አዩ 😂😂
Ateferedu.benatesbehun..kebednew😂😂😂😂😂😂😂kemer
ጉድ ለወንድ እሄን ያክል ማበድ😂😂
መኚታ ቤት ሴት ይዞ ቀበቶ ፊቶ ፕራክ አይደብሪህም ጂል አችሰ ሴት ተብየዋ በሰዉ አልጋ ቤት ገብተሺ ፕራክ የከብት ጥሪቅም 😢😢😢
😢😢😢😢😮😮😮😮
ኡኡኡ ይሔን አይነት ጉድ ቀበቶውን አውልቆ አልጋ ክላስ አስገብቶ ኡኡኡ እኔ ብሆን ተጋደልን😊😊😊
ልክ ነሽ እኔም በሆነ አብዳለው❤
አስጠላቹ እንደዚ ቀልድ ያስጠላልአቁም ያልብ ድካም ቢኖራትስ አይደለም እንደዛ ያሆኖቹ እኔ ለተመለከትኩት በጣም ደነገጥኩ አሳዘንሽኝ እህቴ አይዞሽ
አይዞሽ ሀዮ ኪሎ ትቀንሻለሽ ደህና 😂😂😂😂
ያዩየ እንባ ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስድህ አታስለቅሳት
ይህ ልክ አይደለም አይምሮአን በጣም ጎዳችሃት አልደግፈውም
እጅግ አስቀያሚ ፕራንክ😢😢😢😢 ኸረ ልብ ግዙ ለገንዘብ
ትዳር ቀልድ አይደለም የሚያስጠላ ፕራክ
አዩን በዚ ደረጃ አታስከፉብን ስትጃጃሉ አበዛቹት በጣም
አረ እኔ ዛሬ ነዉ ያየሁት ስጀመር መለቀቅ አልነበረበትም አዩ የኔ የዎህ ወላሂ እኔ ብሆን አናቱን ነበር ምለዉ ቀልድ ጭራሽ መኝታቤት
በጣም ያሰጠላል በመንታቤት ባል ሇነህ እንድ ማድረግ የለብህም ትዳርክን ማክበር አለብህ
ወይእህቱ ትሆናለች
Dhuga bayyee garaa naa nyaata dhuga wani hojetu dhabide moo kan kana hadha mana kee iraati hojitu😢😢😢😢😢
ትልቅ ጥፋት ይቅርታ ጠይቁሀት
አዩየየኔ ጀግና በባሏ አትደራደረም
እኔኮ ሲናደዱ ካሜራ አማላይ የሚያፈጡትስ
እህቴ እኔ መመክርሽ ነገር ቢኖር እቺ ልጅ በህይወትሽ ውስጥ እንዳታስገብያት የፈለገው ነገር ቢሆን ካንቺ የርቀት ሁኔታ በጣም ሚደብር አክት ሚደብር ሰው ደረቅ ዓይናውጣ ካንቺ ጋር ጭራሽ አትሄድም ስለዚህ በጌታ ካንቺ ትራቅ❤
ወላሂ በጣምነው ያሳዘነይኝ እቦዬን አምጣይ😢😢😢እሶን አስለቅሶ ስራኮነው አላ
የሰይጣን ሰውየው ቤታቸው አስገብታችሁ እንዴት ባልዬው ፈቃደ ካሜራ ተደብቆ እንደገና ደግሞ የልጁን ፎቶ እና የቤት ያለውን ስዕሎች ሲወርድ ባልዩ ምን አይነት አይምሮ የለውም እንደገና ትዳር ውስጥ እንዲህ አይነት ከባድ መኝታ ቤት እንዴት እንዴት ይሻልክ የፈለገው ገንዘብ ብታገኝበት ብቻ ነው የዚህ ነገር ዋናው በጣም ጥፋተኛ ባል ሌላ ሰው አይደለም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሚያስጠላ እና ልብ የሚንካ ፕራንክነው የውበት የቀሮ ፕራክ የፕራንክም ልክአለው🤔🥺 አዩቲ በጣም ያሳዘንችኝ ኡፍፍፍፍፍ
በጣም ትገርማላቸሁ ምድነወ የሰዉን ሞራን መካት
ወይ አዩ አሳዘንሽኝም አሳቅሽኝም ተወራጨሽ እኮ😂😂
አቅም:አጣቺ:አይ:የኛነገር❤❤😂
ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂 ወፍራም አመስልም ሚስኪን ኡኡኡ
በጣም ይደብራል 😢😢😢
በጣም
አረበጣምይደብርልቱ
Minim ayenet prank ayamerebehem genzeb lemagnet beleh endezih yemiyastela tarik yedeberal batekalay prank hulu yastelal
ፕራካችሁንባልደግፈውም ትክክለኛ እና ምክክር የሌለበትፕራክ የነዚህልጆችብቻነው
አይ ፕራክ ጉዳፈላኮ አዩየ አይዞሽ😢
ብልግና ነዉ ይች ሴት የልብ ኬዝ ቢኖርባትሰ ስኳር ግፊት እሚባል ነገር አለ ሰዉ ሳያዉቀዉ ይኖሯል ብትሞትሰ ጥፋት ነዉ
Ayuutii ilaal abstee" gotaaa too❤❤😂😂
ያሥጠላላል የእመቤት እባነው የደረሠብሽ አዮ
ወይኔ ተፖራኩ ክፋት ቶሎ አለመናገሩ እየጠፈጠፈችዉ እኮን አሳዘነችኝ አዩ ልጅቱን ግን እኔ ብሆን አንቄ ነበር እምደፋት
ፈጣሪዬ😮 እኔም ባሌ ቢማግጥ እድሕ ይሖን የሚያደርገኝ😅 ሥታሳዝን እዲሕ አይነት ፕራክ ለባለ ትዳር የማይታሠብ ነዉ።።።።።✍️
እኔ ወላሂ እደዚህ እጅ ከፈጅ ብይዘዉ አይምሮየ ይበላሻል እደ በገዛ አልጋየ ወላሂ አለቀዉም😭😭😭😭😭😭😭 የኛ መከራ አያልቅም ፕራክክ ይዉጣ ሰገዜ ነገር ነክ አሳቡን ያመጣከዉ ጅል ጅላጅል ጅላንፎ አለ አብይ የዘቀጠ ሀሳብ ነዉ
😢 እውነት በሷ ቦታ ሁነን ስናስበው በጣም ከባድ ነው እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ
ዛሬ አዲቲንግ ይቅራችኃል ሴታፑን መጀመሪያ ላይ ነበረ መሆን የነበረበት እናንተ ደግም መጨረሻ ላይ አደረጋችሁን በመቀጠል ደግሞ እኔደዚህ አዬነት ፕራንክ ቢቀርስ ትዳርን ያናጋል ካልሆን እሷ ይሄን አክል ስትሆን በቶሎ መናገር።😢😢😢😢
ምናይይነት ሰው ልብድካም ሊያሲዛት ነው እዴ ለነገሩ ወድን ማመን ቀብሮ ነው ሳሎን ሁነህ ፖራክ እልም እዴ ክብር የለህም ለትዳርህ ምኝታችሁን አለማክበርህ ባለየ ነህ ኤጪ
እውነት እንኳ ቢሆን በዚህ ልክ ራስን መጉዳት መራገጥ ተገቢ አደለም ሴትጋ ካየሁት ተፍቼባቸው እወጣለሁ ራሴን ካረጋጋሁ በኋላ ፍቹን እንዲፈፀም በሽማግሌ መጨረስ አንድ ወንድ በትዳር ላይ ከተልከሰከሰ ምህረት አያስፈልግም ፕራንክ ነው ይሄ እውነትም ቢሆን በሴት ከቀየረሽ ባልሽ አንችም ከልብሽ አውጥተሽ መጣል ነው ምንም ነገር ላይመለስ እንደዚህ መሆን ይደብራል ፕራንክ እውነተኛ ማንነትን ያሳያል 🙉
አይ መዋሸት አይቻልም ተይ አትዋሽ😂😂😂
@@Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ ወላሂ ብየ እምልልሻለሁ ባሌ ከሆን አልጋየ ላይ ሲልከሰከስ ያገኘሁት መለያየት ብቻ ነው እርምጃየ ይሄ ተመልሶ ባል አይሆንም አልዋሽም ሌላ ነገር ቢያደርግ እድል እሰጠዋለሁ ይቅርታ አደርጋለሁ
ሲነቃብህ ነው ፕራንክ የምትልው
እውነተኛ ታሪክና ድራማ መለየት አቃተን እኳ ጎበዝ። እና ስንግል ቲዩብ ፤ ልዩነት በጣም በጉጉት የሚከታታላቸው ዩቱቦች ነበሩ አሁን ኝ ተከሰዋል የሚባላዉን ወሬ ሰሚቼ በጣም ነው የደበረኝ። እስቲ እንዴኔ የደበራው ሰው ካሌ በላይክ ግጬኝ
እንደዛ ፕራንክ ያስጠላል 😢😢😢
እኔየታየኝ ሀገሬባ ዲራ ነዉ 😭😭😭እናተተጃጃሉ ምናለባቺሁ ሀገራቺሁ ናቺሁ ጂልሁላ
Meren yelekeke prak sertachu atbelum segete hulu lemiyayachu kbr yelachihum
Anite Miniayineti fara Nehi Efuuuuuuu Blegeye Siyasitela
ተረክክክለኛ ማንነትሽ ወጣ😂😂😂
እ
ተበልተሻል ሀዩ አይ እንግድህ ቻይው😂😂😂😂😂
ዛሬ ተሰራልሽ መሰለኝ 😅 እስከማይ ቸኮልኩ
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂
ሞኝ አትሁን እንጂ ትዳርህን ሚበትን ስራ ለመስራት መስማማትህ ራሱ ጅልነት ወይስ ሞኝነት
እደዚህ አይነት ፕራክ አትደራረጉ😊
ፕራክ ብላችሁ ነፍሷ እስኪአልፍ ነው የምትጠብቁት በጣም ያስጠላል እኔ ለሷ ጨነቀኘ
እንደዚህ ክፉ ሀሳብ አትስሩ፡፡፡ጥሩ አይደለም😢😢😢በትዳርአይቀለድም😢
አረ ተውዋት ዬዋህ ነች አዩ በዘ ለይ የጉበት በሽተኛ ነት እሡ በሽታ ደግሞ ጭንቀት ንዴት አይዎድም
በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ነው በትዳር አይቀለድም ትዳር ክብሩ ነው😮😮😮😮😮😮😮
አብሪኮ አዩ ይሄንን ያህል ፕራንክ አይገባትም ጥሩ አልሰራህም በጣም ያሳዝናል 💔
እሧን ቆየጅ ማፋጋት😢😢😢እኔ እራሡ ዉነት ነዉ የመሰለኝ😢😢😢
እናንተ ፋማስ እናንተ ገንዘብ ለማግኘት የሰው ሂወት አበላሻላችሁ በዚህ ያጋጣሚ ወይ ደም ማነስ ወይ ደም ግፊት የሆነ ነገር ቢገጥማት ማነው ተጠያቂ ጫቱን እየቀማችሁ አረቄውን እየጠጣቹ ምታደርጉትን አታውቁም ትራንክ ሚባል ነገር ገደብ ቦታ ልክ አለው እናንተን በአካል ባገኛችሁ ፍራንክ የሰራው ባልሆኑ ሌላችሁንም አሲድ ነበር የምደፋባችሁ ፈጣሪ እጃቸው ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢እንስሳና በጎች ምታረጉትን ከዚህ በኋላ እወቁ
አዩዬ ነብሰጡር ናት መሰለኝ ተጠንቀቂ እራስሽን ጠብቂ
አሁንስ የሃበሻ ፕራንክ አስጠላኝ አሁን እንደዚህ ይደረጋል??
ወኔ አዩ ጀግና ነሽ
😢❤አይዞሽ ማሬ
እንዲህ ዓይነቱ ጋጠወጥ ከባሕላችን ውጪ የሆነ ውስልትና ትዳርን 100% የሚንድ አደገኛ ልምምድ ነው።እንዲህ አይነት የክፋት😜prank የለም። አቤት ፕራንክ!🤣🤣🤣🤣😭😭😭😭
ልጂ ምስኪን ነዉ አትፍረዱበት ሳታቁ
ዊይ በስማም ስታስጠላ እዲሕ ያለ ፕራክ
ኤጭ ምን አይነት ፕራንክ ነው በትዳር ቀልድ አለ እንዴ የፕራንክም አግባብ አለው ይች የዋህ ልጅ ምን አደረገች ልብን እምትሰብራት ተሎም መናግር ጥሩ ነው እስክትጎዳ ድርስ ምን ዝም ትላልህ በዛ ላይ የልጅቷን ቫነር ጭራሽ ማውረድ ለብራንክ ቱ አዩየ የኔ የዋህ❤
ክክክክክክ ወይ ሴቶች ስንበል ምንም አቅም የለትምኮ ዝም ብላ እራሱዋን አደከመች😅😅
አይዞክ ይሆናል የአፉን ታጅዳለህ😢😢😢😢😢
በትዳር ላይ ፕራንክ የአዳሜ ትዳር ፕራንክ ሆኖ ይቀርልሀል ወይም ይቀርልሻል
😢😢😢😢😢 አዩዬ የኔ እናት
Balage nachu sostachum men aynet newu letasabiduwat newu ende tasazinal nalachu yemer yekir yebalachu barewunet lapirank yesawu aymirowu mankat teru aydelam😭😭😭😭
በጣም ህገውጥ ይደብራል በትዳር ውስጥ ቀልድ ምንድን ነው😢በራሥ የማይወድትን ነገር መሥራት ተገቢአይደለም
አዩየኔ መቤት በመቤቴ ይህን ፍቅር የሆነ ትዳርሽን እንዳታፈርሺ ገዋኢንተኢን በሪዱኮ
አዩዬ አሳዘነችኝ እዲህ አይሰራም ሌላ ሰሩ
እንደዚህ አይነት ኘራአንክ ምንድ ነው የሚስጠላ ፕራአንክ ሰው በሽተኛ ይሆናል።
ይሄ ትልቅ ብልግና ነው እውነት ለመናገር አንደኛ ሀይማኖትንም የሚነካ ነው በፆ ውስጥ ይሄን ፕራንክ ብለህ መስራታችሁ ትልቅ ጥፋት ነው አብርሽ ያንተ ሴራ ነው ባልየው ግን አሳዘነኝ 😢😢😢😢አዩዬ የኔ መልካም አይዞሽ
እንደዚ አይነት ፓራንክ ያስጠላል ትዳር አትቀልዱ
እኔ ይሄ ልጅ የሚያመጣው ሰይጣናዊ ሃሳብ ሁሌም ያስጠላኛል ኤጭ ባለጌ
በጣም ባለጌ ልጅ ነው
እረአይባልም እሱትግስተኛስለሆነዉእጅ ከዚህየባሰ ፕራክ ታረገዋለችእሷ
@@Hesai-u3s የኔ እህት ትዳር ክቡር መኝታውም ቅዱስ ይባላል , ከምንም በላይ ለትዳር መፍረስ እና ክፍተት ከሚፈጥሩ ነገሮች አንዱ መወስለት, ሲሆን ጭራሽ የገዛ አልጋሽ ላይ ሌላ ሴት ይዘህ ተኛ ብሎ ሃሳብ ማምጣት የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው
ቲሕ ባለጌ
በትክክል
የሚያስጠላ ፕራክ ኤጭ
አይይ
ሳህ
እንዲህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አደለም አዩ በይበልጥ ደሙ የምታመጧቸዉ ሴቶች ቤተሸብ ካልሆኑ ለህይወት አደጋ ነዉ❤
ሴትዋ እዚህ ብር ነው ልክ እንደ ድራማ ነው
ቀልድና ምንድነው ቤት ያጠፋል ሚባለው ኢሄ ፕራክ ትዳር ያፈራሳል
መኝታም ጥፁህ ነው ትዳርም ክብር ነው ወንድሜ በትዳርህ ላይ ክፉ መንፈስ እያስገባህ መሆኑን እወቅ ቀልድም ቢሆን ስንት የሚሰራ ስራ 😢
መግቢያ ለምን አልሰርቹም ፕራንክ ከሆነ እረ
ይደብራል እንደዚህ አይነት ፕራንክ😢😢😢
ሰርተዋል ውድ
እና ካሜራ ደቅኖ ይሰራል ፕራንክ ባይሆን
😂😂😂
የኔ እናት አይዞሽ አዩዬ ለፕራክ በዚህ ልክ ይደብራል
አዬ የእውነት እንኩዋን ቢሆንም ተረጋግተሽ ማውራት አለብሽ እህቴ ደሞ ለወንድ አትጨነቂ እነሱ እኮ አይጠሩም ልክስክስ ናቸው
እንዲህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም
አዩ የእኔ ቆንጆ በደና ዱላ ነበር ሁለቱንም ማገላበጥ 😂ኪኪኪኪኪ
አዩ ግን አየሽው አይደል እንዴት እንደሚያም እሙን በገኒ ፕራንክ ስታደርጊያት ምንም አልመሰለሽም ነበር ግን ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገርስ ብቀርባችው ያለፕራንክ ጭንቅላታችሁ ሌላ ነገር አያመነጭም እንዴ
😭😭😭😭😭😭🇪🇹🙏🏼😭😭😭
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ እንደዚህ አይነት ፕራክ ያስጠላል አዩ የኔ እናት😍
አዩ ኧረ እደዚህ አትሁኝ ዩቱበር መሆንሽን ረሳሽው እንደ ለማንኛውም አላህ ያጽናሽ ግን ባልሽ ትግስት አለው ጨዋነው ብዙ ነገር ስሰሪ አኡቸኩልም አንችም ጨዋነሽ ❤
የቀለለ ሠገጤ ፕራንክ💔💔💔ወይ በሷ ቦታ አልሑን ያማል
ኤጭ ማፈሪያ ምኝታ ክላስ ፍራክ ለትዳርህ ክብር የለህም ቱቱቱቱቱ አዩዬ የኔ ውድ ወይኔ አንዴት እንደሳዘነችኝ 💔💔😢😢
አይዞሺ አዩ ፈጣሪን በጣም ያስጠላል ትክክል አይደለም
ፕራክ ከሆነ መግብያ ለምን አልተሰራም የዛሬው አይዳችሁ በጣም የወረደ የዘቀጠነው 🤔🤔🤔🤔🤔አዩየ የኔ እናት እደዛ ስትገላታ እዴት እዳሳዘነችኒ የፕራክም አይነት አለው ጨምላቆች
እክከመጨረሻው ስላላየሽው ነው እጅ መግቢውን መጨረሻ ላይ ነው ያደረግነው
ቲሽ እዲህ አይነት በታዳር ላይ መቀለድ ልክ አይደላችሁ ሃሳቡ እራሱ የሴጣን ነው ጥሩ አይደለም ለማይረባ ገንዘብ መታመም አለ በድንገት የሚፈጠሩ ብዙ ነገሮች አሉ አንቺም ባልሽም የዋህ ናችሁ እደዚህ ያለ ተልካሻ ሃሳብ መቀበል የለባችሁም ጥሩ አደለም
ሳሎን ቢቀመጡ ይሻል ነበር ደሞ የቀበቶዉ ነገር እየነካካ አይ በጣም ደሰ አይልም እኔ ብሆን አልቀበልም የምን ፐራንክ❤
😂😂😂😂 እየነካካ አልወጣም እማናየዉ የለም እኮ እነ ቅመሞች❤
አይዪ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ተያቸው ሞኝ ብቻ
😢ግን እንደዚህ ይከብዳል ምስኪን☹️☹️☹️ጥፋተኛ ነክ እኔ አለቀስኩ 😭ሀራም
ይሄ ፕራንክን ያመጣው ልጅ የሰውን ሰላም ማጣት የሚፈልግ ባለጌ ልጅ ነው አካባቢያችሁጸባታደርሱት ካማራ ተብየው አያልፍልህም
ምድረ ሰገጤ ስብስብ እንዲህ አይነት ብራክ አለ እንዴ በትዳር ያሰብከውን ነው ያደረከው ጎረቤት ተብዬው ለማለያየት ያቀድከው እቅድ ነው እንጂ እንዲ የወረደ ስራ አሰራም ነበር
አዩ ሲጀመር ያማታል አይደል እንዴት እንደዚህ አይነት ፕራንክ ትሰራልህ እና ደግሞ ምን አለ ቶሎ ብትነግራት
ደናና ባላገር ስታስጠላ ጠማማ ነህ እንዲህ አይነት ነገር የስይጣን ስራ
በአዩ ምንም አይፈረድም አልጋ ቤት የሚያደርስ ፕራንክ 1ኛ ቡዜ ጥፋተኛ ነህ መቀበል አልነበረብህም የአብሪኮን ሃሳብ አብሪኮ ጥሩ አይዲያ አደለም ሆኖም በቃ አዩ ፕራንክ ነው ከተባለ ተይ በበአል አትበጥበጡ ልጄን ብቻ ስጠኝ አለች አይ ሴት አይ እናትነት😢❤
ውሽቶንነውእባክሽካሜራእየተከተላትእያየችነው ለመሽቀልነው
@@Hyat-e2o ያምሻል እንዴ ምኑ ነው ውሸት አዎ ከሰሩ በኋላ ፕራንክ ነው አሏት አየች ካሜራ ግን ያናዳድል በሷ ብሆን ብለን እናስባ
💚💛❤🤝
Yene enati asazenechiko 😭😢😢
እውነት ነው በሌላ ብሰሩ ይሻል ነበር
በጣም ያስጣል😢😢😢እንዴአይነት ፕራ ጥሩ አይደለም⁉️⁉️⁉️አስተካክሉበቀልድ የተጀመር በዚነው የሚቀጥለው
😂😂😂😂አዩ አይዞን ኘራክ ኘራክነው አንቺስ ስንት ግዜነው ከባባድ ኘራክ ያደረግሺው ባለፈው ወንዶች አምጥተሺ ሱቅ ድረስ እየላኩት ፊቱ እየተጉራረስሺ😂😂ኧረ ገደለችው ወይኔ😂😂ዩተበር አንደሆንሺ ታቃለሺ ኘራክነው ሲሉሺ አትረጋጊም
ዉይ አዩዬ የኔሚስኪን😢😢
ትዳር ቀልድ ነው እንዴ ጨራሽ መኝታ ቤት ድርስ ማምጣት ደግሞ ግግም ብላ አንቺ ማነሽ ማለቷ እና የእውነት ነው ያስመስለባት እንዲህ አይነት ፕራንክ በጣም ያስጠላል🎉🎉🎉🎉
አዩ የኔ ቅን የዋህ አይዞሽ ይሄንን ሰገጤ ባልሽን ምኑም አይጥመኝ ይሄንን ለዛ ቢስ ሲጀመር ይሄ ገገማ ፕራንክ የሚለውን አይቺልበትም የኔ እህት አይዞሽ
ወየዉ እብደት አዩ 😂😂
Ateferedu.benatesbehun..kebednew😂😂😂😂😂😂😂kemer
ጉድ ለወንድ እሄን ያክል ማበድ😂😂
መኚታ ቤት ሴት ይዞ ቀበቶ ፊቶ ፕራክ አይደብሪህም ጂል አችሰ ሴት ተብየዋ በሰዉ አልጋ ቤት ገብተሺ ፕራክ የከብት ጥሪቅም 😢😢😢
😢😢😢😢😮😮😮😮
ኡኡኡ ይሔን አይነት ጉድ ቀበቶውን አውልቆ አልጋ ክላስ አስገብቶ ኡኡኡ እኔ ብሆን ተጋደልን😊😊😊
ልክ ነሽ እኔም በሆነ አብዳለው❤
አስጠላቹ እንደዚ ቀልድ ያስጠላል
አቁም ያልብ ድካም ቢኖራትስ አይደለም እንደዛ ያሆኖቹ እኔ ለተመለከትኩት በጣም ደነገጥኩ አሳዘንሽኝ እህቴ አይዞሽ