ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ ገኒ እንግዲህ ነጋን ቀምሳ አታውቀው እንግዲህ ሁሌ ዘላለም ካንቺ ጋ መሆን የለባትምኮ ሰው አስተዋውቆ ማጋባት በሷ አልተጀመረ😅😂
አትፈረዱባት እባካችሁ ተረብሻ ነው የሚጠባ ህጻን ጡታም ይረብሻታል
ወይ ሀዩ ዘድሮ ምን ጣጣውስጥ ነው የገባሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ገኒንና ፍቂን ነበረ ባአንድ ማጋባት ሁለቱም ተመሳሳይ ይመስሉኛል😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅 አረ ግፈ የአንችሰ ከፈ
😂😂😂😂
እርፍ😁😁😁😁😁😁
😂😂😂
ገኒ ክብር የለሽም ለሃዩ ባለውለታሽ ነች የሰው ፀባይ ተቀምሶ አይታይም ባልሽን በስራት አትይዢም
ጉድ ፈላ ሀዩ ምን አደረገችሽ ትዳርሽ በስነስረአት መያዝ የነበረብሽ አቺው እራስሽ ነበር አትጨማለቂ ወይዘሮ ገነት ተብዬ አዩዬ አይዞሽ ተያት😢😢😢
አዩ ገነት ሰገጤ ናት እኮ😂😂😂😂😂😂
አዩ በማንም ትዳር አትግቢ የራሳቸው ጉዳይ
❤❤❤❤የኔ ዉድ አዩዬ አይዞሽ ሰዉ ሲመቸዉ ያመሰግናል ሳይመቸዉ እንዲህ ነዉ አይዞሽ አንችንም ልጅሽንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችዉ ስወድሽ❤❤ከሰዉ ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኝዋለሸ❤❤❤
አዩቲ አቺ ምንም ጥፋት የለብሽም መልካምነገር ነው ያረግሽው በሰአቱ መጋጨት ደግሞ ያለነው ነገሮችን በትላልቅ ሰዎች መአል ተነጋግራችሁ ፍቱት ሲቀጥል ሁለቱም ፀበል ቢኤዱ እዲሁም በቤታቸው የፀሎት ቤት ያዘጋጁና ቢያንስ ጠዋትና ማአታ ፈጣሬቸውን ያመስግኑ የሰው ኑሮ የሚበጠብጠው ዳቢሎስነው አዩ ግን ለሁሉም እሮጠሽ የምትገኚ በጣም የዋሃነሽ እግዚአብሔር በኤድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
😢😢የገረመኝ ነገር አዩዬ እጅሽ አመድ አፋሽ ነው ሰው አይወጣላትም 💔 የወለደች ግዜ እንደዛ መከረዋን አይታ ጨርቅሽን አጥባ ስንት ገበናሽን የሸፈነችው ሴቲዩ ተረጋጊ ትዳሯን የምታድን ሴት ነች ብልጥ ሁኚ
Ere ayibalem ehte ensu yikerarebalu
አንቺ አዩ ቆንጆ ወጣት ልጅ ነሽ መጨቃጨቅ በሆነው ባልሆነው ሰውነት ይጎዳል ከዚህ በላይ ሰትረስ ብትጨምሪ ክብደትሽ እየጨመረ ይሄድና ለበሽታ መጋለጥ ሰለሚሆን በሳምንት አንዴ ሁለቴ ፊትነስ ሄደሽ ሰውነትሽን ማስቀነስ አለብሽ አሁን እንደዚህ አይነት ችግር ስትገቢ እራስሽን ጤንነትሽን እየጠበቅሽ መሆን አለበት ምግብ ብቻ አይለም ሰትረስ ያወፍራል በዚህ ቁንጅናሽ ትንሽ የሰውነት አካል እንቅስቃሴ ባለሙያ ሄደሽ አይቶ ይረዳሻል ብዬ እገምታለሁ ወይኑንም ወስደሽ አብራችሁ ብትሰሩ ጥሩ ነው ለአይምሮም ለሰውነት ኦርጋን በስብ መገላገል አለባችሁ ብዬ እገምታለሁ ቢቻል ጥሩ ነበር።
ገኒ አፈር ነሺ እድሜ ላዩ ቤትሺ እንኳን የቀየርሺዉ በሷ እርዳታ ነዉ ሲጀመር ድሀ ሲያገኝ አይችለዉም
ሰላም አዩ አሞሺ ነበረ እዴ እንኳን ፈጣሪ ማረሺ የኔ እህት🙏🙏🙏💞💞💞
አዩ አንች በጣም ደግ ሰው ነሽ ይች ልጅ በጣም ጋጠወጥ እና ባለጌ ናት ባጎረሰኩ እጄ ተነከስኩ አለ ያአገሬ ሰው
ወይኔ ልጅቱ ጨልላለች እውነት አዩየ የኔ መልካም ትግስቱን ይስጥሽ
ጌታ ይባርክሽ ልክ ልኳን ንገሪልኝ በትንሹም በትልቁ ካሜራ ደቅነሽ እየተነዛነዚሽ ደግ አደረገሽ
ወይኔ አዩ ትግስትሽ ማርያምን ኧረ ገነት ምትባይው ሴትዮ ግን ጤነኛነሽ ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ ጭቅላቷ የመጭረሻ ጠባብነው
አዩ የኔምሥኪን ሁሉም እየተነሣ ባንቺነው አዩዬ ሁሉንም እራቂ ሠው አያሥፈልግም ጥሩ ብታረጊለትም አንድቀን ሢከፋው አዙሮ አንቺላይ ያመጣል ጣጣውን ምነው ሚዲያላይ አደል እዴ ሁሌ ሚሠዳደቡት ዛሬነው ሚታወቃት እራቂያቸው
ሚስት በረድ ካላደረገች ባል አይመለስም ያቺን ሚጥሚጣ ከቤት አስወጪ አዩ ትክክል ነሽ
ዋዉ አዮ ጥሩ በሰራሽ ይሄ አይገባሽም ነበር እና ገኒ በጣም ትገርማለች መልካም ሰዉ ትመስለኝ ነበር ግን በጣም መጥፎ አመለካከት ትገርማለች
እረ ጉድ ፈላ እዴ እዴት ያለ አስተሳሰብ ነው እዴ አይይይ አዩዬ የኔ የዋህ ❤❤❤
ገኒ አስተሳሰብሽ በጣም የወረደ ነው ሰውአጭቶ ያጋባል እንጂ አብሮሽ ሊኖር አይችልምአጋባሽኝ አይባልም ባልሽን ከመተናነቅ ይልቅአክብረሽ ያዥው የሚደበድብሽ በራሰሽ ጉድለት ነው ልጅሽን በህግ ጠይቂ ከስንቱ ጋር ነው የምትፋጅው ከቤቱ ያለችውን ልጅ አባረሽ ባልሽን ታረቂ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ🎉🎉🎉
አዩ ተረጃት በናትሽ ገኒዬ አታልቅሽ ❤❤❤
ነጋ ምንም ጥፋት የለበትም እሷ ናት አያችሀት ነገረኛ የሰው ክብር የለላት ሰው ናት አዩ ለሰው ጥሩ አይደለም ተማሪይ
አዮ ያ ኩርችት ይሆናል የላካት በሰው ምክኒያት ትዳርሽ ለምን ይበጠበጣል ❤ባንቺ ትዳር ሰለሚቀኑ ነው ዛሬ ምንም ጥሩ ሰው የለም አትሞኚ ❤ይቺደግሞ ኬት መጣችብሽ ዝም በያቸው ኑሮሸን ኑሪ የሴት ጓደኛ አትቅረቢ ሴት ምቀኛ ናት ❤🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
አዩዬ እንዴት ነሽ እንኳን እግዚአብሄር ማራችሁ❤❤❤🙏
ሀዩ ይቺ ሴትዮ ለባሏ ክብር የላትም።መጥፎ ሴት ናት አታከብረውም ።ሀዩ ዝም በያት አባቱ ነው በስነስርዓት ያሳድገዋል።ከቤቴ ወጣልኝ ትለዋለች አስር ጊዜ ወንድ ልጀ ክብሩ ይወዳል።ይቺ ሴት ሚስት አትሆንም።
ዋይ ጉድድድድ ምን ዘሜን ነው 😢😢😢እንዴ እና አዩ ምን መታብሽ እግዚአብሔር ሆያ
❤❤❤❤😢 ayyu dhifama gafadhu maloo bilbilti dhugaa sixanatu isinf qoraa jira Gani fi naga 😢
በአገራችን ሽማግሌ ያጋባል ሽማግሌ ያስታርቃል ከተቻለ ተቻችሎ መኖር ነው ትዳር ካልቻላችሁ መፍትሄው መለያየት ነውሽማግሌ ሁሌ ከቤቴ ይኑር ካልጋው ግቡ አላችሁሳ ኧረ አበዛችሁት ነጋና ገነት😢
አረ ምንትመስይአለሽ ገኑ ወላሂ አይባልም ሀዩ ወላሂ በጣም የዋህነች የኔእናት አዩ ገኑግን ሰረአትይኑርሽ 🤛🤛🤛🤛🤛🤛
አዩ የኔቢጤ ነሺ ሚሥኪንንን😢😢😢
እግዚአብሔር ይማርሺ
አዩ ገነት በመጀመሪያ ለባሏ ክብር የላትም እደሴት አትሆንም በጣም ነው እምታስጠላው ይቺ ሰገጤ
አዩ አሳዘነችኝ ማርያምን እኔም ምንም አልማርም ለሰው ሁል ጊዜ ከፊት ነኝ ግን ሁል ጊዜ ሰዎቸ ለእኔ ጠላት ሁነው ነው የማገኛቸው የማላውቀው ስም ነው ቀብተውኝ ነው የማገኛቸው ግን ዛሬም እግዚአብሔር ይመስገን አለው በቸርነቱ
እዴ ገነት ምን አገባት አዩ አቺ ትዳርሺን አጥብቀሺ መያዝ ያቺ ፋታ ነዉ ነጋም እዉነት ይኖረዋል አቺም እደዛዉ ግን አዩ አጋባችሺ እናተ በተናቆራችሁ ጊዜ አዩ የራሳችሁ ጉዳይ ተያቸዉ
አዩ የኔፍቅር እንን አይዞሽ እችን ጋጠወጥ የፍቃዱ ብጠ ባለገ አዩ ደግኔትሽ ፈቴነሽ ❤❤❤❤
ayu.ekan.egzabaher.yemarsh.❤❤❤❤
እንኳንም ተሻላችሁ አዩየ አይዞሽ
አይዩይ ሰግጂ ፀልይ የፂሎት ቦታ ሰሪ ሰውን አትመኘ ገኒ በጣም ባለየ ነት ሰታሰጠላ
አዩ የኔሚስኪን አይዞሺ የዋህነት ይገዳል
Ayyuu isheti hin murtesin mucaa ishii Akka Argatuf maalee gara hamenyatii hin fudhatii
ሲጀመረ ፈረስ ያደረሳልጂ አይጋልብም ሲጀመረ ትዳረ ከእግዚአብሔር ነዉ ሆነም አልሆነም ተጋብተዉ አብረ ልጂ አፈረተዋል በቃ አች ጥፋት የለብሺም ሆሆሆ
ነጋ የስራህን ይስጥህ እሷን ብጠላት መቸም እናት እህት ይኖርሀል በጣም ክፉ ሰው ነህ ገገማ አይዞሽ ገኒ አዩ በናትሽ ቢያንስ ከጎኗ ሆነሽ አይዞሽ በያት የብቸኒነት ስሜት ከባድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
Ayu ati malif jirenyaa namaa kesaa senitaa sila namini ofi ha dadain jiratani 😢
አዩ እንዳትፈርጅባት የልጅ ነገር ታውቂዋለሺ ጡት በጣም ነው የሚያመው ለልጇ ሰትይ ፈልጊላት የሰው ውለታን ሰው አይከፍልም እግዚአብሔር ይክፈልሺ ላንቺ ጥሩ ነው
እኔ ይቺ ልጅ ፀበል የሚያስፈልጋት ይመስለኛል በቃ ሁሌ ስለችግር እንጂ አንድ ቀን መልካም ስታወራ አይቻት አላውቅም በአዩ በኩል ቢገናኙም ፈቅዳ ወዳ ነው የተቀበለችው እንጂ አስገድዳ አላጋባችም እና አዩ እህታችን አንቺ ከአሁን ቡሃላ ለሰዎች መልካም ነገር አታድርጊ በቃ የራስሽን ይህወት ኑሪ
ካች ትራቅ ምነው ተውቶ እንዴ በዛ በዚ ምን ታርጋችሁ እዩ የራሳቸው ጉዳይ ተያቸው❤❤❤
ሀዩነች እዚህ ያደረሠችሽ ወድቀሽ እደዚያ ቆሽሼሽ ገዘብ እድኖርሽ ዬቶብ ታዎቂ ያደረገችሽ ሀዩ ነች ምኒቱ ባለጌ ሠገጤ ነሽ ወይኔ ምላሥሽ
እንኳን ለባልነት ለግርድና አትሆንም ከሰይጣን ጋር ነው ያጋባሽው አዩ ነጋ ምስኪን ሰው ነው
አዮ ተያት ይች ባለጌ ነች ሁለተኛ ግን እንዳይለምድሽ ይብቃሽ
መጀመራ. ባልሽን. በስነስረአት መያዚ. ያችድሪሻ ነው አስተሳሰብሽን አስተካክይ ጎበዚ አዬ. እች እብድ.
ባሎ ምን ስርዓት አለው እየተደባደበ
አዩ ማርያምን በጣም አሳዘንሽኝ😢የኒ የዋህ❤ ገኒ በፉጠረሽ ተያት ብታስቢ ባለ ዉለታሽ ነበረች ደግሞስ አባቱ አይደል እንዴ ምን እንዳያደርገው ነው ፈጣሪ ሆይ ብቻሽን አልወለድሽው
Ayizoshei Geni Ayuye Atikefibati yene konjo Terejati yeLij never honobati new Simetun Akewalehu Maryamin😢
ኣዩዬ የኔመልካም ሴት ።ሰዉከባድነዉ❤❤❤❤🥰🥰
አዩ በቃ በቻልሽው አቅም ተባበሪያት በናትሽ 😢ገኒ አንች ነሽ ያገናኘሽኝ አች ፍችው ማለቷ ጥፋት ቢሆንም ለፈጣሪ ስትይ እርጃት ልጇን ብቻ አስመልሽላት 😢
ትክሠሥ ሀዩ ዝበያት መርዝ ነች አፏ ያሥጠላል ምኒቱ ዝጅቢል ራሥ ነሽ
ይች ልጅ ትዳሯን ያፈረሰች እራሷ ናት ምንም የሰው ምክር አሰማም ነጋ ምንም ጥፋት የለበትም ጭቅጭቅ ነው እኮ ስራዋ በጌታ
አይሀዩ በዛም በዚህም መቀመጫአሳጡሽ የዋህ ፈተናአያጣውም አብሽሪ
ይግባታል መላስሽ እረጅም ነው. እስይይይይይይይይይ. አረፍሽ ብተቀምጭ ይሻል ነበር 😢😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅
Ayuu dhugaa rabbi bayyee na Gadisissete Nama jette 👈 Rakattaa😢
ደግሞ ወደሷ መጣሽ ምን እቺ የተረገመች ትዳርን መምራት ያቃታት ዉረጋጥ እሱን ገላገለው. ከዚች ጋር መኖሩ እራሱ ጀግና ነው እስከሁን ም አብራት ለሆነ ባለጌ አፋን ሞልታ ታወራለች
ወንድ ልጅ ፍቅር ከሰጠሽው በጣም መጥፎ ቢሆን ይቀየረ ነበር አች ግን ባለጌ ነሽ እንኳን ባልሽን ሀዩን እንደት ነው የሚታገበግቢያት ከቱ አፈር ያስበላሽ ሀዩ ደግሞ ለምን ከሰው ትደበለቂያለሽ እንደኔ ብቻሽን ጓደኛ ጎረቤት ባልሽን አድረገሽ ኑሪ
አዩን አንችላይ እሚደርሰውን ሳይ እራሴን ነው እማየው በመልካም ብየ ያሰብኩት ሁሉ ወጥመድ ነው እሚርጉብኝ ብቻ ግን ደግነት ለራስ ነው ሀዩየ በልክ አርጊው የዋህነትሽን እህቴ ገነት ደግሞ ተርጋጊ እሚፀፅትሽን ነገር አትናገሪ የችግርሽ ደራሽ ናት ሀዩ ዉለታቢስ አትሁኝ ባለጌ
ገኒ አይዞሽ ልጅሽን ከእጅሽ ያስገባልሽ ፈጣሪ የልጅን ፍቅር አውቀዋለሁ
ክፉው አይካሽ የኔ ቆንጆ👍
Ayuya i like your hair
አዩ እግዛአብሔር ይሁንሽ ገነት ሰው የሚላትን አሰማም ወይ ጉድ
ሰላም ሰላም እዴትናቹ አዮ ገኒደሞ አትውቀሻት አዮን ባል ጨውአደል ተቀምሶ አይታይ እደዛማ ቢሆን ሰውሁሉ አግብቶ ባለቀ ኖሮ በፈጣሪ ግን የእውነትነው ወይስ ፕራንክነው እኔምንም ሊገባኝ አልቻለም ወገን
አዩ እቺን ባላገር ገገማ አታግኛት ካሜራ እየደቀነች መጨቃጨቅ ሢመረው ሄደ አሁን ምን ይጠበስ እቺ ፍልጥ
ምንም አድራሸውን ባታውቂም እንኮን አረጋጋት አዩ ተረጋጊ በዚህ ስዓት ምንም ነገር ብትልሽ አትቀየሚ የሚጠባ ልጆን ነው እዞት የሄደ ጡታም ይረብሻታል
አዩ የኔ ደርባባ አይዞሽ ዘንድሮ ምን ጣጣ ዉስጥ ገባሽ😢
ሀዩ አይዞሽ
ይቺን ልጅ አሰማም ብሰማ ብዙ መከርናት ጠበል ይግቡ እዚህ ሚዲያ ላይ ኡኡኡ የምትለው ምን እዲደረግላትነው 😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Ayzosh ayuye 😂😂😂😂😂chi zbla nw
Baqaa taragaguu Ayyuu 😢😢😢😢
ሀዩየአችጎበዝነሺ
አዩ ለሰዉ ብለሽ እራስሽን እየጎዳሽ ነው ገኒ ተረጋጊ አዩ ምንታድርግሽ እራስሽን የምታጠፊዉ አረባካችሁ አዩን ተያት አትጣጭባት ባለጌ ነሽ ዉለታ የማታዉቂ ቀንተሽ ነው
ልጀንመልሺልኝ ነው ያለቺሺ መተቻለሺ አቅም ለማስታረቅሞክሪ እኔም እምለውነገረ ነው ያን ያገናኘንን ሰው ነው መውቀስ የምቺለው እደወድም የምታቂው ከሆነ ልጂዋን አሰጫት እናትናት አባት ብዙን ስናያቸው ጨካኝ ናቸው እናት እናት ናት
የኔውድሀዩየአይዞሺ😢
ቆይ አዩ ምን ታግሽ ልጁን አቸ ለምን ሰጠሸዉ በአቸም በወይኖም ተሰቃየቸ ምስኩን አሳዘነቸኛ
Namni ultaa Namaa hin bekuu dhugaa waqayoo itti kadhatee Nama ishi gotee 😢😢
አዩ በፈጣሪ ታገኝዋለሽ ከዚች ውሻ እራቂ ትገልሻለች በማሪያም እራቂያት ንግግሯ እራሱ ልብ ይሰብራል የኛ ልብ እዲህ እየተሰበረ አደራ እራስሽን ጠብቂ ትገድልሻለች በእመቤቴ በእውነት እድሜሽ ይጠር ገኒ መልካም የሆኑ ሰዎችን መልካም ስራን እዳይሰሩ እያደረጋችሁ ነው አችና አችን መሰል ባለጌ በአፋቸው የሜሩ አራሞች አች አር ነሽ ካካ ታውቄለሽ?😡
ይችገኒ ደሕናአይደለችም የነቀለች አዩብታገናኚ ታዶ አብራልኖር ነዉእደ ሲጀመር የራስሺ ምላስነዉ ያባረረዉ
woy gud ende😢gin lemdnew ayu ayu ayu tebqa nat ende ayy yewa sew eko dula ybezabetal ersachun chalu gen yemr no
ሲጀመራአዩዬ እህቴ እስከመጨረሻ አንች ማለት በታምር ሰው የወጣልሽም
አዩ ከዚ ነገር እጂሽን አውጪ ራስዋ ትወጣው ሲጀመር ልጂቱ እሳት ነት ስታወራ ክብር የላትም
ገኒደደምነሺ ስላገናኘችሺ መወቀስ አለባትእደታዳ ወደሺኑረሺ ልጂመዉለድ ወሠሺ አሑን ፍቅር ሲያልቅ አችነሺ አይባልም ከቱ አዩ ከዝችሴት እራቂ የራሳቸዉጉዳይ የባለፈዉ ያስተምርሺ
ተረጋግገን ስጀመር በራስሽ ባልሽ ምከር እሷ እኮ ምን አገባት አዩ ባል ይሆንሻል ብላ ስታጋባሽ ዘዉረሽ ወደሷ በጣም መስጠላትዋ ራሴ አጠፊለሁ ጉዲ እኮ ነዉ ሃጥያት መሆኑ እወቅ ደሞ አባቱ ነዉ ምንም አያረገዉም በይ ለማንኝዉም ተረጋግ
Echi Bala Gee Natii Hulee Miticaa Qacaqi Milasuwa Newu Edezi Yemiya Regati
ጥሩ ሰዉ ነዉ እያልሽ ስታወሪ አልነበርሽ ሆ😢ልጅሽን የት ጥለሽዉ ሄድሽ ሆ ሰዉ ክፉ አናጋሪ ናት😢😢ሲጀመር ልጁን ምን አወሳሰደዉ ጉድ እኮነዉ
Yoree dhifamaa nan godhii si jedhu maa arihete dhifamaa gafatee ture
ባልዋ ምእንዴ ው በለዬ ሚድያ ላይ እየወጣ መደ ባደብ መጨቃጨቅ ስለዚህ በድንግል ከእነዚህ ሰዎች ውጪ አሁን ሚዲያ ወጠታ የሚጨቃጨቅሽ ውለታሽ ይህ ነበር ላንቺ የሚገባሽ ለጓደኞችሸ
እፍፍፍ የኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር ይርዳቹ
እረ እዩዬ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ
ትዳርሽን መያዝ የምትችይው አንቺ ነበርሽ ሁልግዜ ጭቅጭቅ ነው ስለዚህ አዩን አትውቀሺ ዝም ብለሽ እኝእኝ
አሀያነውእምመስሊኚማዋደልሺሀዪግምል😅😅😅😅😂😂😂
አንቺ ባለጌ ዳረችሽ እና እስከ መውለድ ደረስሽ ለምን አትተይም ነበር ወልደሽ ስትበላቀጭ ከእዛች ትንሽ ልጅጋ አይተንሻል ብልግናሽን ምንኛ አሳይተሻል ባለጌ ሴት ናት
ሀዩግን የዋህነትሽ ዋጋ እያስከፈለሽ ነው አይዞሽ እንግዲ ቻይው
ወይ አዩ አሳዘንሽኝ ባጎረስኩ ተነከስኩ ሆነብሽ እኮ 😡😡😡
አይ ገኒ እንግዲህ ነጋን ቀምሳ አታውቀው እንግዲህ ሁሌ ዘላለም ካንቺ ጋ መሆን የለባትምኮ ሰው አስተዋውቆ ማጋባት በሷ አልተጀመረ😅😂
አትፈረዱባት እባካችሁ ተረብሻ ነው የሚጠባ ህጻን ጡታም ይረብሻታል
ወይ ሀዩ ዘድሮ ምን ጣጣውስጥ ነው የገባሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ገኒንና ፍቂን ነበረ ባአንድ ማጋባት ሁለቱም ተመሳሳይ ይመስሉኛል😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅 አረ ግፈ የአንችሰ ከፈ
😂😂😂😂
እርፍ😁😁😁😁😁😁
😂😂😂
ገኒ ክብር የለሽም ለሃዩ ባለውለታሽ ነች የሰው ፀባይ ተቀምሶ አይታይም ባልሽን በስራት አትይዢም
ጉድ ፈላ ሀዩ ምን አደረገችሽ ትዳርሽ በስነስረአት መያዝ የነበረብሽ አቺው እራስሽ ነበር አትጨማለቂ ወይዘሮ ገነት ተብዬ አዩዬ አይዞሽ ተያት😢😢😢
አዩ ገነት ሰገጤ ናት እኮ😂😂😂😂😂😂
አዩ በማንም ትዳር አትግቢ የራሳቸው ጉዳይ
❤❤❤❤የኔ ዉድ አዩዬ አይዞሽ ሰዉ ሲመቸዉ ያመሰግናል ሳይመቸዉ እንዲህ ነዉ አይዞሽ አንችንም ልጅሽንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችዉ ስወድሽ❤❤ከሰዉ ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኝዋለሸ❤❤❤
አዩቲ አቺ ምንም ጥፋት የለብሽም መልካምነገር ነው ያረግሽው በሰአቱ መጋጨት ደግሞ ያለነው ነገሮችን በትላልቅ ሰዎች መአል ተነጋግራችሁ ፍቱት ሲቀጥል ሁለቱም ፀበል ቢኤዱ እዲሁም በቤታቸው የፀሎት ቤት ያዘጋጁና ቢያንስ ጠዋትና ማአታ ፈጣሬቸውን ያመስግኑ የሰው ኑሮ የሚበጠብጠው ዳቢሎስነው አዩ ግን ለሁሉም እሮጠሽ የምትገኚ በጣም የዋሃነሽ እግዚአብሔር በኤድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
😢😢የገረመኝ ነገር አዩዬ እጅሽ አመድ አፋሽ ነው ሰው አይወጣላትም 💔 የወለደች ግዜ እንደዛ መከረዋን አይታ ጨርቅሽን አጥባ ስንት ገበናሽን የሸፈነችው ሴቲዩ ተረጋጊ ትዳሯን የምታድን ሴት ነች ብልጥ ሁኚ
Ere ayibalem ehte ensu yikerarebalu
አንቺ አዩ ቆንጆ ወጣት ልጅ ነሽ መጨቃጨቅ በሆነው ባልሆነው ሰውነት ይጎዳል ከዚህ በላይ ሰትረስ ብትጨምሪ ክብደትሽ እየጨመረ ይሄድና ለበሽታ መጋለጥ ሰለሚሆን በሳምንት አንዴ ሁለቴ ፊትነስ ሄደሽ ሰውነትሽን ማስቀነስ አለብሽ አሁን እንደዚህ አይነት ችግር ስትገቢ እራስሽን ጤንነትሽን እየጠበቅሽ መሆን አለበት ምግብ ብቻ አይለም ሰትረስ ያወፍራል በዚህ ቁንጅናሽ ትንሽ የሰውነት አካል እንቅስቃሴ ባለሙያ ሄደሽ አይቶ ይረዳሻል ብዬ እገምታለሁ ወይኑንም ወስደሽ አብራችሁ ብትሰሩ ጥሩ ነው ለአይምሮም ለሰውነት ኦርጋን በስብ መገላገል አለባችሁ ብዬ እገምታለሁ ቢቻል ጥሩ ነበር።
ገኒ አፈር ነሺ እድሜ ላዩ ቤትሺ እንኳን የቀየርሺዉ በሷ እርዳታ ነዉ ሲጀመር ድሀ ሲያገኝ አይችለዉም
ሰላም አዩ አሞሺ ነበረ እዴ እንኳን ፈጣሪ ማረሺ የኔ እህት🙏🙏🙏💞💞💞
አዩ አንች በጣም ደግ ሰው ነሽ ይች ልጅ በጣም ጋጠወጥ እና ባለጌ ናት ባጎረሰኩ እጄ ተነከስኩ አለ ያአገሬ ሰው
ወይኔ ልጅቱ ጨልላለች እውነት አዩየ የኔ መልካም ትግስቱን ይስጥሽ
ጌታ ይባርክሽ ልክ ልኳን ንገሪልኝ በትንሹም በትልቁ ካሜራ ደቅነሽ እየተነዛነዚሽ ደግ አደረገሽ
ወይኔ አዩ ትግስትሽ ማርያምን ኧረ ገነት ምትባይው ሴትዮ ግን ጤነኛነሽ ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ ጭቅላቷ የመጭረሻ ጠባብነው
አዩ የኔምሥኪን ሁሉም እየተነሣ ባንቺነው አዩዬ ሁሉንም እራቂ ሠው አያሥፈልግም ጥሩ ብታረጊለትም አንድቀን ሢከፋው አዙሮ አንቺላይ ያመጣል ጣጣውን ምነው ሚዲያላይ አደል እዴ ሁሌ ሚሠዳደቡት ዛሬነው ሚታወቃት እራቂያቸው
ሚስት በረድ ካላደረገች ባል አይመለስም ያቺን ሚጥሚጣ ከቤት አስወጪ አዩ ትክክል ነሽ
ዋዉ አዮ ጥሩ በሰራሽ ይሄ አይገባሽም ነበር እና ገኒ በጣም ትገርማለች መልካም ሰዉ ትመስለኝ ነበር ግን በጣም መጥፎ አመለካከት ትገርማለች
እረ ጉድ ፈላ እዴ እዴት ያለ አስተሳሰብ ነው እዴ አይይይ አዩዬ የኔ የዋህ ❤❤❤
ገኒ አስተሳሰብሽ በጣም የወረደ ነው ሰው
አጭቶ ያጋባል እንጂ አብሮሽ ሊኖር አይችልም
አጋባሽኝ አይባልም ባልሽን ከመተናነቅ ይልቅ
አክብረሽ ያዥው የሚደበድብሽ በራሰሽ ጉድለት ነው ልጅሽን በህግ ጠይቂ ከስንቱ ጋር
ነው የምትፋጅው ከቤቱ ያለችውን ልጅ አባረሽ
ባልሽን ታረቂ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ🎉🎉🎉
አዩ ተረጃት በናትሽ ገኒዬ አታልቅሽ ❤❤❤
ነጋ ምንም ጥፋት የለበትም እሷ ናት አያችሀት ነገረኛ የሰው ክብር የለላት ሰው ናት አዩ ለሰው ጥሩ አይደለም ተማሪይ
አዮ ያ ኩርችት ይሆናል የላካት በሰው ምክኒያት ትዳርሽ ለምን ይበጠበጣል ❤ባንቺ ትዳር ሰለሚቀኑ ነው ዛሬ ምንም ጥሩ ሰው የለም አትሞኚ ❤ይቺደግሞ ኬት መጣችብሽ ዝም በያቸው ኑሮሸን ኑሪ የሴት ጓደኛ አትቅረቢ ሴት ምቀኛ ናት ❤🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
አዩዬ እንዴት ነሽ እንኳን እግዚአብሄር ማራችሁ❤❤❤🙏
ሀዩ ይቺ ሴትዮ ለባሏ ክብር የላትም።መጥፎ ሴት ናት አታከብረውም ።ሀዩ ዝም በያት አባቱ ነው በስነስርዓት ያሳድገዋል።ከቤቴ ወጣልኝ ትለዋለች አስር ጊዜ ወንድ ልጀ ክብሩ ይወዳል።ይቺ ሴት ሚስት አትሆንም።
ዋይ ጉድድድድ ምን ዘሜን ነው 😢😢😢እንዴ እና አዩ ምን መታብሽ እግዚአብሔር ሆያ
❤❤❤❤😢 ayyu dhifama gafadhu maloo bilbilti dhugaa sixanatu isinf qoraa jira Gani fi naga 😢
በአገራችን ሽማግሌ ያጋባል ሽማግሌ ያስታርቃል ከተቻለ ተቻችሎ መኖር ነው ትዳር
ካልቻላችሁ መፍትሄው መለያየት ነው
ሽማግሌ ሁሌ ከቤቴ ይኑር ካልጋው ግቡ አላችሁሳ ኧረ አበዛችሁት ነጋና ገነት😢