ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃል ፈርኒቸር (ለአዲስ አመት)ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
ቃል የጴጥሮስ ቤተክርስቲያን የጓደኛሽ ልጅ ነኝ
ምርጥ ቤተስብ ስወዳችሁ የጠርቤዛ እና የሶፍውን ዋጋ ብትነግሩን
አሁን ለቤተስብ የዘጋጃችሁት ሶፋው ከነምግብ ጠረጴዛው ስንት ነው ለቤተስብ ስፕራይዝ ማድረግ ፈልጌ ነው ሀገር ውስጥ አይደለሁም
Kal kena leb alesch tebarki ❤
ቃላት የለኝም ፈጣሪ ኣይለያችሁ ወላጆቻች እንደኣከበራችሁ የሰማይ ኣባታችሁ ይባሪካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በቃ ፍቅሪ ናቹህ❤❤❤❤❤
አዮብ እዚህ ቤት ጠላ ተጠምቆ ሰርጉ ተደግሶ ይዳር❤የምተሉ 👍👍👍
ባልጠፋ ነገር ጠላ ይባላል ሰካራም
😂😂እኮ😂ገጠሪ😂መሆንኮ፡ንው😂😮😢😂@@tesfanshiwdagenw7144
😂😂😂😂😂😂😂😂
@@tesfanshiwdagenw7144 ገልቱ ባህል ይረሳል እና ሲዳር ቢራ ልጠጡ ምድረ አረቂያም😂😂😂
@meinliebe3454 😂😂😂😂😂😂
ልጅ ከወለዱ እንደነ አዲስ አይነት ነው የምትሉ👍👍👍👍
አው ወላሂ ማሻአላህ ናቸው ድሞ ከምንም በላይ መከባበራቸው
ፈጣሪ ገብቶበታል ያላቸዉ እምነት ዋዉ
ማሻ አላህ
ሁሉም ደስ ይላሉ❤❤❤❤
@@loveጉራጌደምረኛየኔውዴ
ይህን ቤተሰብ አለመውደድ አይቻልም ልጅ እንዲህ ለቤተሰብ ሲያደርግ ደስ ይላል የሁላችሁም ዩቱብ ተከታይ ነኝ በርቱልን።
እውነት ቃል ምርጥ ሴት ነሽ ይህ ሁሉ ያንች. መልካምነት አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tikikil
እዉኑት
በጣም መመስገን አለባት
Correct ✅
@@mekdeskifle9077❤❤
ቃል አዚቤት ስትገቢ በረከት ይዘሽላቸዉ ነዉ የገባሽ ደስ ይላል የተባረኩ እናትና አባት ናቸዉ እንኮን ደስ አላችሁ።
በጣም እውነት
እውነት ነው
በጣም በትክክል!!!.....👍👍👍👌👌👌
በጣም እዉነት ነው
@@RahelDerbsaደምረኛ
ምን ብየ ልኮምት ለቤተሰቡ. ቃላት ያጥረኛል ደስ. የምትሉ. እቴቴ ና አብየ. ፆለታችሁ. ለኛም. ይድረሰን. የናተ ፆለት ነዉ ልጆቻችሁ. ለዚህ. የበቁት ፈጣሪ አይለያችሁ. እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ቤታችሁም. በጣም ነዉ የማምረዉ. ❤
አደኛ ነኝ ማነው እንደኔ ይሄን ቤተሰብ የሚወድ❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤
እኔ
Ene
❤❤❤❤😂😂😂
Eneemmm❤❤❤❤
በልጆቻቹ አግኙ ማለት ቀላል ምርቃት እንዳይመስላቹ ከምርቃቶች ሁሉ በልጆቻቹ አግኙ ማለት በትክክል የሚደርስ ነው ታዘቡኝ እኔን አያታች ለኔ አባት ይመርቁት ነበር እና አባቴ ምርቃቱን በኛ ልጆቹ አግኝቷል ስለዚህ የምወደው ምርቃት ነው ትደርሳል ክብር ለወላጆች
Ewnet
ተባረኩ ለቤተሰብ ያላችሁ ክብር ይገርማል ፍቅራችሁ
እናት እና አባት እዳስደሰታችሁ እናተም በልጆቻችሁ የምትደሠቱ ወግ ማረግ የምታዩ ሁኑ የእናት እና አባት ምርቃን ይጠቅማል
ዛሬ አንደኞ ነኝ የእናት ደስታ የሚያስደስተው 👍እድሜ ና ጤና ለእናቶቻችን ይሁን አሜን ❤
እኔስ ስጦታ መሰጠቱቀርቷባት ከሰደት ተመልሽ ከእሷጋር ብሆ ን ከዚህ በላ የሚያሰደስታትነገር ነበር እኔም በሰውሀገር ቀረሁ እንደውጣሁ 😢
@@MG-yv9dsደምሩኙ ዉዶቼ
አሜንዉዴ ደምሪኙ
@@MG-yv9dsእኔምውዴ
ደምረኛ
እናትህና አባትህን አክብር የሚለውን ቅዱስ ቃል ስለፈጸማችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ በልጃችሁ አግኙት።ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ ነው
ልጅ የወለደ በሙሉ እንደ እነዚህ ልጆች ይባረክለት እናትና አባታችሁን እንዳስደሰታችሁ በልጆቻችሁ ተደሰቱ❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
Amen
እሄ ተሰብ የትባረካችሁ እንኩአን አባትና እናት ልጆች መህን የትጋባቾአችሁ ጎረቤቶች መሆን መታደል ነው በማንኛውም መንገድ ሁሉን የሚችል አምላክ ጤናችሁን ሁልችሁንም ይጠብቃችሁ🙏🏽🙏🏼❤️❤️🌹🌹
የተባረኩ ቤተሰቦች በጣም ነው ደስ የምትሉት አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ትለያላችሁ የምርጦች ሁሉ ምርጦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከናተ ብዙ ነገር ሰው መማር ይችላል
አንዳንድ ሁኔታዎች ከቃላት በላይ ለመግለጥ የሚያስቸግሩና የሲቃ ለቅሶን የሚያካትቱ ስሜቶችን ያመጣሉ ይህ ቤተሰብ ለእኔ እንዲህ ነው የሆነብኝ ሁሉም ሰው ለቤተሰብ እንዲህ ባደረኩለት ምነው ለአባቴ ለእናቴ እንዲህ በሆንኩ የሚለውን ደግሞ እናንተ እድል ተሰቶአችሁ ይህን ስላከፈለቹህን እናመሰግናለን በእውነት እድለኞች ናችሁ እንግዲህ ከወላጆቻችሁና ከተመልካች ብቻ ምስጋናን ተቀብላቹ የፈጣሪ በብዙ እና በብዙ ይጨመርላቹ ከተደበቀው መልካምነታቹ ደግሞ እጥፍ ከፍሎአችሁ እኛም ለማየት ያብቃን ተባረኩ፡፡
ስታምሩ mather and father ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር በእውነት ትሰብስብኩም ትርእይለኹም ብጣዕም ይቀንእ አብ ስደት ሃገር ኾይነ ምስ ቤተሰበይ ትሰብስበ ንኽርእይ በጣም ቸኮልኹ ❤❤️እነ አባተ እና እናተ ናፈቁን ከምር
ተባረኩ ቤተሰብ እዲ ሲደሰት ከማየት ሌላ ምን ደስ ይላል ማዘርዬ ሁሌም ደስ ይበሎት እናቴንን ነው ያስታወሡኝ ትንሽ ነገር ሳደርግላት እንዲ ነበር በእንባ ደስታዋን ምትገልፀው አላሀ ይጠብቃቹ ማሻአላሀ እዴት እደሚያምር❤👌
በእውነት እናትና አባትን እንደማስደሰት ትልቅ ደስታ የለምና ትልቅ ምርቃን ነው ብድሩ ይድረሳቸው ማለት እናንተ የተባረካችሁ ልጆች በመሆናችሁ ነው ይህን ያደረጋችሁት እና ልጆቻችሁ የተባረኩ ይሁንላችሁ እናት አባታችሁንም እርሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ
“መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።” - ኤፌሶን 6፥2-3
ወላሒ የዚህ የቤት ፍቅራቸው እንዴት ደስ እንዴሚለኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ሂድሀ ይሥጣቸው🎉🎉
እኔ ኮ እንዴት እንደምወዳቹህ ብጣ ዕሚ ሸኮራት ቤተሰብ ከነ ሚሰቶቻቹህ ዘራቹህ ይባረክ አቤላ አሳዘንከኝ ከአባትህ ጋር ሰትተቃቀፍ ዋ ወይለይ አዲሰ ይሄ አልጋ ለእዬብ ነዉ አላለም አረ ዉጣ ይበቃሃል
ልጂ ሲባረክ እዲህ ነው የበተሰብን ሀቅ በትትና መወጣት በኡነት ቃል ያጥራል እናተም ተደስታችሁ በተሰብን ማስደሰት መታደል ነው ሁላ ችሁም በሰላም በጤና የምጃጁበት ቤት ያርግላችሁ❤❤
መታደል ነው እናት እና አባትን ማስደሰት እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ኡፍፍፍፍፍ እናት እና አባት እንዳስደሰታችሁ እናንተም በልጆቻችሁ የምትደሰቱ ወግ ማዕረግ የምታዩ ሁኑ የእናት እና አባት ምርቃት በጣም ይጠቅማል፡፡
እናትና አባትን አክብር እደዚህ የሚስደስት የማታ እጀራ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሔር የባረከውንናትና አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ተባረኩና ማረኩ
በጣም ደስ የሚል ነው :: ልጅ ደርሶ ለቤተስብ አለሁ ሲል እና የወላጅን ደስታ ማየት መታደል ነው ::ስራችሁ የተባረከ ይሁን የምትስጡት አትጡ !!
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልላችሁ ተባረኩ በልጆቻችሁ አግኙት ብለዉ ሲመርቁ ማዘር እኔ የተመረኩ ያህን ነዉ የተሰማኝ እባ ሁሉ ተናነቀኝ ማርያምን ትልቅ ምርቃት ነዉ ♥♥♥♥🙏
_ልጆች የአላህ ስጦታወች ናቸው እነሱን በስነስረአት ያሠደገ ነገ በነሱ ይደሰታል ልክ እንዴነዚህ ቤተሰቦች ወላጆች መካደም በሂወት እያሉ ነው ሀቂቃ ከነሱ ደስታ በላይ እናተ ናችሁ የተደሰታችሁት ብየ አስባለሁ የቤተሰብን ደስታ ስለማውቀው በልጆቻችሁ አግኚት ተብላችኋል ወላሂ ትልቅ ምረቃን ነው ከልባችሁ አሚን በሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ሁሌም ተደሰቱ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ_
ጎበዝወች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚህነው ልጅ ማለት በህይወት እያለ ማስደሰት እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ሚስቶቻችሁም ይባረኩ ❤❤❤🙏🙏
የታገሰና ያሳለፈውን ያረሳ እናየወለደ ትልቅ ቦታይደርሳል ለናትና ለአባት አለምላይ ያለመልካም ነገርሁሉ ይገባቸዋል በሰላም ኑሩበት
በእውነት የእናትና አባት ደስታ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ነው የምቀናባችሁ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ እንዴናተ አይነት ህይወት እንድሰጠኝ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ከአይን ይጠብቃችሁ❤❤
እናቴ ነፍቃኛላች ለይክ አርጉኝ አላህ ባሰላም ያጋነኛን ያርብ 😢😢😢😢😢😢😢😊
አይዞሽውደ
Enateshee betenafekeshe like laa meneshe nawu 😂😂😂😂
አይዞሽ እህቴ እግአብሄር ሁላችንንም ለመገናት ያብቃን😢😢😢❤❤❤
Enem wede besalam yagenagnish
አኔም 😭
የተባረካቹ ቤተሰቦች ልጅ እንደዚህ ደርሶ ቤተሰብን ሲያስደስት እንዴት ደስ ይላል እናት እና አባትን ከማስደሰት የበለጠ ምን አለ በእዉነት በልጆቻቹ ተደሰቱ እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ
ሙስሊም ነኝ ግን እናትና አባትህን ስወዳቸው የናትህ ገፅ ሲያስደስተኝ ነፍ አመት ያኑርልህ
ለማድነቅ እምነትን መግለፅ አያስፈልግም ብዙ ሙስሊም ተከታዮች አለን ምንከተላቸው ምክንያቱም ስርአት ያለው ነገር ስሚያሳዩን
አልሀምዱልላ
በስመ አብ 12ተኛው ደቂቃ ከ 51 ሰከንድ ላይ ያለው የአቤል አስተካከዝ ሲያምርበት...... my favourite family wish you long live.
ልጅ ማለት እንደዚህ ነው ተባረኩ የወለዳችሁት ይባረክ
በእናትና በአባት መመረቅ መታደል ነው። የተባረከ ቤተሰብ። ይህንን መተሳሰብና ፍቅራችሁን ለልጆቻችሁ ማስተላለፍ አለባችሁ። ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል። ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ማርያምን እናትና አባትን እንደማሰደሰት ትልቅ ደሰታ የለምና ትልቅ ምርቃት ነው ብድሩ ይድረሳቸው ማለት እናንተ የተባረካችሁ ልጆች በመሆናችሁ ነው ይህን ያደረጋችሁት እና ልጆቻችሁ የተባረኩ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለእናት እና አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ🙏❤❤❤
Enes huletum yelegnm
እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ እኔ እራሡ ቃላት የለኝም ድንግል ትባርካችሁ
ስለ ሁሎ ነገር ስጦዎታ እግዛብሆር ይመስገን ተባርኩ እናት አባታቹህን ፍጣሬ እርዥም እድሜና ጤንነት አብዝቼ እመኛለሁ🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እናት አባታችሁን ስላስደሰታችሁ እናንተንም እግዚአብሄር ያስደስታችሁ እዩባ ይዳር ይካልበት ስወዳችሁ❤❤❤❤
አዲስ በጣም ትለያላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ የናት አባት መርቃት ይደርሳል የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ለእኔ እንደተረገልኝ ነው የቆጠርኩት እናም ፈጣሪ ያክበራችሁ በአጠቃላይ ልዮ ናችሁ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤
ልጅ ከወለዱ አይቀር እንደናተ ነው ተባረኩ እንዴት ደስ እንዳለኝ በናት በአባት መመረቅ ምንኛ መታደል ነው ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ያብዛው ❤🙏
😥😥😥የኔአብሮማልቀስ ተባረኩ የእናትአባት ምርቃት 😢❤❤❤ አይለያቹ ትልቅቤተሰብ ቃል አሁንም ቀምስመልበስሽ አይቀይርብሽ ሁላ እናትናአባታቹ የኛደርባ እረጅምእድሜ ከሙሉጤናጋርፈጣር ያድልን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃልዬ የማዘርን ፀጉር ቀለም አስቀቢላቸው ወንዶች ስለሆኑ አያስተውሉትም የአዲስን እናት ተንከባከቢያቸው አንቺ ቀና ልጅ ነሽ ባረክሸው ነገር ተደስቻለው በረከቱ ለዘርሽ ይሁን🙏
Min yiseral kelem
ምንኛ የተባረኩ እናት እና አባት ናቸው ወይ መታደል እግዚአብሔር ለቅድመ አያትነት ያብቃችሁ
ጌታን መመረቅ ነው ብድሩ ለሁላቹህም ይድረሳቹህ የወለዳቹህት ይታዟቹህ❤❤❤❤❤❤❤
የወለዳችሁት የዘራችሁት ሁሉ ይባረክላችሁ እናንተም በልጆቻችሁ ብድሩ ይድረሳችሁ እመብርሃን ከእነ ልጅዋ ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ 🤲🙏❤️ የእኔ ዉዶች 😘😘😘
@@-againyoutube5771 ከደመርኩሸ ቆየሁ እኮ ዉዴ❤️
በጣም ደስ የሚሉ የተባረኩ ቤተሰቦች እግዚአበሔር ይጨምርላችሁ
እናት እናት ነች በደስዋ ግዜ አልቅሳ ይወጣላታል አባት ግን እንዳያለቅሱ ወጥጥ አድርገው እንባ እየተናነቃቸው ቻል አድርገው መረቁ አባዬ እንዲህ እንባ ይተናነቀኝ 😭. ለልጆቹ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እብዝቶ ይስጣችሁ የወለዳችሁት ይባረክ በወጣ ይተካ መታደል ነው በመሃል አንድ ሴት ሆና እንዲህ ወንድ ወንዱን ወልዶ እንዲህ መታጀብ መጦር መባረክ መቀደስ መመረጥ ነው እንዴት ደስ ይላል
ፀጋውን የሰጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ።
መታደልነው በአጠቃላይ በአንድቃል ተባረኩሁላችሁም የእናትየአባትምርቃት ከምንም በላይነው በልጆቻችሁ ብድሩን አግኙት ተባረኩ እረጅምእድሜ ከጤናጋ ፈጣሪይስጣችሁ ለማሚም ለዳዲም ለእናተም ለሁላችሁም❤
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እናት አባትን ያከበረ እሱም ያከብረዋል በወላጅ እንደመመረቅ የሚያስደስት ነገር የለም በልጆቻችሁ ታገኙታላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤
እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለቤት ቤየሰብ እዲህ ነው ወላጅን ማስደሰት ትለያላቹ የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችሁንም ብርክ ያርጋችሁ ❤❤
ለወላጆቻችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤❤❤❤❤
ቅመሟ ቃልየ የገባሽበት ሁሉ የተባረከ የቤተሰቡ ድምቀት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤተሰብን ማስደሰት እደት ደስ ይላል ❤❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል ልጀ እናት አባቶ ሲሊ ከዘ በላይምንም አይሰደሰተም አላህ እረጀም እደሜ ከጤናጋ ይሰጣቹ🎉🎉🎉
በእውነት በጣም ደስ የምትሉ የምታስቀኑ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሄር አምላክ በብዙ ነው የባረካችሁ እናተን የባረከ የድንግል ማርያም ልጂ እኛንም ይባርከን በውነት የናተ ይለያል😢😢❤❤❤
የነዚህ ቤተሰቦች ሚስቶች ባል የታደላችሁ ከርኩስ አይን ይውጣችሁ ሁሉም እንደዚህ ይውለድ አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🏽🙏🏼❤️❤️
ተባረኩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ🙏
ዋው እውነት ለመናገር እንባ እየመጣኝ ነው ያየሁት እደዚህ አይነት ቤተስብ ፍቅር የሆነ በበረከት የተሞላ ደስታ የሞላበት ቤተሰብ ነው እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ባጠቃላይ ሁሉም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው ። ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር የዚህን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አይነት ለእኛም በየቤታችን ይስጠን❤❤❤❤❤ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤
ታድላችሁ 👍 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ🙏
እኔ ቃላትየለኝም እግዚኣብሄር አምላክ ለሁላችን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይስጠን
አቤት መታደል ፈጣሪ ሆይ ለእኔ እንደዚህ በክብር በመዉደድ የተሞላ ሕይወት ትዳር አድርግልኝ ከስደት ስመለስ 😢አባቴና እናቴ ብኖሩኝ እንድዝህ ይመርቁኝ ነበረ ግን ......😢 💔
የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ በእናት እና በአባት መመረቅ መታደል ነው።
የኔ ወርቅ ❤እህት በቅንነት ደምሬኝ
በእውነት መታደል ነው ቤተሰብን ማስደሰት እኔም ሞልቶልኝ መቼ ይሆን የማስደስታቸው እና የምመረቅ
ያስለቀሰኝ አንደኛ ኮሜንት❤❤❤❤
ዘራችሁ ይባረክ በናትና ባባት መመረቅ ትልቅ ክብርአለው እናንተም በልጆቻችሁ ተደሰቱ በጣም ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባዲሱ ቤት እዮባ ይዳርበት እደዚህ እዳማረ ልጆቻቸው የልጆቻቸው ሚስቶቸ ተባረኩ ❤❤❤❤
አዲስዬ ቃልዬ ስራቹ እጅግ እሚያስደስት ነው ለሁላቹም ትልቅ አክብሮት አለኝ ግን ከሁላችሁም በላይ ቃላት በማይገልጸው መልኩ ትልቅ አድናቆት ያለኝ ለናታቹ ለቴቴዬ ነው ምክንያቱም 5 ልጆችን እንዳድ አርጎ ማሰሳደግ መቻል እጅግ ጥበበ የሚጠይቅ ነው እናም እቴቴት ይህን ተወጥታለች አና ፍሬዋን መብላት ጀምራለች እናም እቴቴት ይገባታል አብዬንም ጨምሮ
ማሻ አላህ እናት አባትን የሚከብረ የሚንከባከብ ሰው እንደት ደስ እንደሚለኝ አላህ ይጨምረላችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ብድር ይድረሳችውደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደሰ አላችው እኔ እንዳደረኩት ነው የተሰማኝ ግን የኔ ፎቶ አልተሰቀለም የደርሳል ለቤተሰቦቻችን ማድረግ ግዴታችን ነው እዬባ ለሰርግህ እንብላ❤
እናት እና አባትን እንደዚህ ማስደሰት ደስ ይላን እግዚአቢሔር ይባርካቹሁ ቃል የኔ ቆጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ደስስ ትለላቹሁ ፍቅር ዬሆነቹሁ ቤታሳብ ነቹ ፍቅርቹ ጫምሮ ታጫምሮ ይስጣቹሁ ፈጣር ወይኔ ቃልን እንዴ እኔ የምትዋዱት ለይክ አርጉልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ቤተሰብ በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ የእናት የአባት ምርቃት ይደረስላቸሁ
ዋዉ ቃል ፈርኒቸር እነዚህን እቃዎች አይቸ ያለ ፕሮግራሜ ጎጆ ልታስወጡን ነዉ❤
ልጅ ከተወለደ አይቀር እንደእናንተ አይነት ይወለድ የሄ ሁሉ ያስተዳደግ ውጤት ነው ማዘርና ፋዘር ያለም ያርግላቹ በቀጣይ እዮባ ረዱዬን ያስተዋውቅ የምትሉ😊😊
ማሻ አላህ ልጅ እነደናተ ነው የተባረካችሁ ሰአት ትትናችሁ መከባበራችሁ ፍቅራችሁ ደሰ ይላል ተቁጥር አያጉድላችሁ አላህ ሀብቱንም ጤናውንም ሞገሱንም ይጨምርላቸሁ ወላጅን ማሰደሰት ምን አይነት መታደል ነው ከፉ አይካችሁ ደግ አይለፋችሁ ❤❤
በተለይ የናታቸው ፀሎት የአባታቸው ቀንንነት የልፋታቸው ውጤት ልጆቻቸው ላይ ለማየት እግዚአብሔር አግዟቸዋል ::🙏🙏🙏በሚፀልዩ ወላጆች መገኘት መታደል ነው ::🙏🙏በርቱ እንኳን ደስ አላችሁ
በጣም የምወዳቼው ቤተሰብ እውነት አሜን አሜን አሜን ምርቃናችሁ ይድረሰን
ይገባቸዋን አላህእርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሙሉ በተሠብን በጣም ደስ የምትሉ ናቸሁ
አሜን በጣም,ደምሩኙ ዉዴ
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ በእውነት የተባረከ ቤተሰብ🎉❤
በእውነት የልጅቹ ባለቤቱች መመስገን አለባችው እውነት የአዲስ የሂኑክ የአቢል ሚስቱች መመስገን አለባች የተባረኩ ሚስቱች
Awoo legnam beteseb saylu
በእዉነት በደስታ አለቀስኩ ከዝህ በላይ ምን ትፈልጋለቹ በልጆቻቹ አግኙ የሚትባል ምርቃት ትልቅ ነጥቢ አላት❤❤❤ ለራሳቹ ብቻ አይደለም ለኛም ትልቅ ት/ቲ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም በፍቅር በደስታ ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከናተእኩል አለቀሥሁ በደሥታ አባቢ ኤድ ማሚ ሺአመት ኑሩልኝ ሁሌም ተደሠቱ የተባረኩልጆች እግዛብሔር ይጠብቃቹ ሂወታቹ በሙሉ ያማረ ይሁን🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏🙏
እዉይ የኔማሮች አባትእናታችሁን ሳሙልኝ በማርያም እኔንም አስመርቁኝ እዳታልፉኝ ደስታወቸ❤❤❤❤❤❤
የወላጅ ምርቃት ይደርሣል በእውነት እኔ እዚህ ያደረሠኝ ከፈጣሪ በታች የወላጅ ምርቃት ነው ሺ አመት ያኑርልን🎉🎉🎉ለወላጆቻችን በእውነት
@@-againyoutube5771 በርች አይዞሽ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ቃል የለኝም ወላሂ እናንተ ምርጥዬ ልጆች ናችሁ እኔ ለእናት አባቴ የተደረገ ያህል ነው ደስታዬ። ልጅ እንዲ ለቤተሰቡ ሲኖር ደስታዬና አድናቆቴ ይለይብኛል። ሁሌም ነው ዱዓ ማደርግለት። አቦ በረካ ሁኑ "ብድር ይድረሳችሁ" ቀላል ምርቃት እንዳይመስላችሁ የሚገርም ቤተሰብ የሚደንቁ እንቁ ልጆች እንደው አላህ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ሌላ ምን እላለሁ ሆድ ይመርቅ።ይህ ኮመንቴ ይነበብልኝ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አጂባ ነኝ ከርታታዋ ስደተኛ ከሳውዲ ጂዳ❤🙏
የኒምርጥ ቤተሠቦች የእውነት ቃላት የለኝም ሐዲስና ቃል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ልዩ የሆነ ቤተሰብ በስማም እግዚአብሔር ዘራችሁን ብዝት ያድርጋችሁ ❤❤❤❤❤
ምርጥ ቤተሡብ ትላላችሁ ማሽአላህ ህህህህህህ❤🎉ሀያት እርዚቅ ያርግልህ
ምርጥ የሆኑ ቤተሰብ ልብ ላለው ከናተ ብዙትምርት አግተናል በውነት በጣምትለያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ዉይይ ከአይን ያዉጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🤲🙏🥰🥰🥰
ደስ ስትሉ እንዲህ ነው ቢተሰብ ማለት እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አዲስ ደስ ትሉኛላችሁ ቃል በርቼ ❤❤❤❤
ኢሻአላህ ገና ሙሺሮቺ ናቺሁ የኔ እናት የኔአባት ሁሌም ደስይበላቺሁ ይገባቺዋን አዲስ ቃል ሁላቺሁንም አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ያስደሳቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እርጂምእድሜናጤናይስጥላችሁ ያርብ ልጂማለት እናትናአባቱን እሚጦርነው የዛሬው መልካምስራችሁ ለነስንቃችሁነው በጣምአስታዋይናችሁ ከክፍነገርይጠብቃችሁ
መታደልምም መመረቅም ነው ሚስቶቻችሁም ምንኛ እድለኞች ናቸው እህታቸው ግን ታድለሽ በስምአም ❤
በጣም የተባረከ ቤተሰብ ናችሁ😍በዚህ ሁሉ ውስጥ የቃል ምርጥ ሚስትነት ያሳያል ባል ምንም እንኳን ለቤተሰቦቹ ቢያስብ ሚስት ጥሩ ካልሆነች ምንም አያደርግም ቃልዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ😍😍😍
ደስ ትላላችሁ ፈጣር ይጨምርላችሁ
ቃል ፈርኒቸር (ለአዲስ አመት)
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
ቃል የጴጥሮስ ቤተክርስቲያን የጓደኛሽ
ልጅ ነኝ
ምርጥ ቤተስብ ስወዳችሁ የጠርቤዛ እና የሶፍውን ዋጋ ብትነግሩን
አሁን ለቤተስብ የዘጋጃችሁት ሶፋው ከነምግብ ጠረጴዛው ስንት ነው ለቤተስብ ስፕራይዝ ማድረግ ፈልጌ ነው ሀገር ውስጥ አይደለሁም
Kal kena leb alesch tebarki ❤
ቃላት የለኝም ፈጣሪ ኣይለያችሁ ወላጆቻች እንደኣከበራችሁ የሰማይ ኣባታችሁ ይባሪካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በቃ ፍቅሪ ናቹህ❤❤❤❤❤
አዮብ እዚህ ቤት ጠላ ተጠምቆ ሰርጉ ተደግሶ ይዳር❤የምተሉ 👍👍👍
ባልጠፋ ነገር ጠላ ይባላል ሰካራም
😂😂እኮ😂ገጠሪ😂መሆንኮ፡ንው😂😮😢😂@@tesfanshiwdagenw7144
😂😂😂😂😂😂😂😂
@@tesfanshiwdagenw7144 ገልቱ ባህል ይረሳል እና ሲዳር ቢራ ልጠጡ ምድረ አረቂያም😂😂😂
@meinliebe3454 😂😂😂😂😂😂
ልጅ ከወለዱ እንደነ አዲስ አይነት ነው የምትሉ👍👍👍👍
አው ወላሂ ማሻአላህ ናቸው ድሞ ከምንም በላይ መከባበራቸው
ፈጣሪ ገብቶበታል ያላቸዉ እምነት ዋዉ
ማሻ አላህ
ሁሉም ደስ ይላሉ❤❤❤❤
@@loveጉራጌደምረኛየኔውዴ
ይህን ቤተሰብ አለመውደድ አይቻልም ልጅ እንዲህ ለቤተሰብ ሲያደርግ ደስ ይላል የሁላችሁም ዩቱብ ተከታይ ነኝ በርቱልን።
እውነት ቃል ምርጥ ሴት ነሽ ይህ ሁሉ ያንች. መልካምነት አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tikikil
እዉኑት
በጣም መመስገን አለባት
Correct ✅
@@mekdeskifle9077❤❤
ቃል አዚቤት ስትገቢ በረከት ይዘሽላቸዉ ነዉ የገባሽ ደስ ይላል የተባረኩ እናትና አባት ናቸዉ እንኮን ደስ አላችሁ።
በጣም እውነት
እውነት ነው
በጣም በትክክል!!!.....👍👍👍👌👌👌
በጣም እዉነት ነው
@@RahelDerbsaደምረኛ
ምን ብየ ልኮምት ለቤተሰቡ. ቃላት ያጥረኛል ደስ. የምትሉ. እቴቴ ና አብየ. ፆለታችሁ. ለኛም. ይድረሰን. የናተ ፆለት ነዉ ልጆቻችሁ. ለዚህ. የበቁት ፈጣሪ አይለያችሁ. እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ቤታችሁም. በጣም ነዉ የማምረዉ. ❤
አደኛ ነኝ ማነው እንደኔ ይሄን ቤተሰብ የሚወድ❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤
እኔ
Ene
❤❤❤❤😂😂😂
Eneemmm❤❤❤❤
በልጆቻቹ አግኙ ማለት ቀላል ምርቃት እንዳይመስላቹ ከምርቃቶች ሁሉ በልጆቻቹ አግኙ ማለት በትክክል የሚደርስ ነው ታዘቡኝ እኔን አያታች ለኔ አባት ይመርቁት ነበር እና አባቴ ምርቃቱን በኛ ልጆቹ አግኝቷል ስለዚህ የምወደው ምርቃት ነው ትደርሳል ክብር ለወላጆች
Ewnet
ተባረኩ ለቤተሰብ ያላችሁ ክብር ይገርማል ፍቅራችሁ
እናት እና አባት እዳስደሰታችሁ እናተም በልጆቻችሁ የምትደሠቱ ወግ ማረግ የምታዩ ሁኑ የእናት እና አባት ምርቃን ይጠቅማል
ዛሬ አንደኞ ነኝ የእናት ደስታ የሚያስደስተው 👍እድሜ ና ጤና ለእናቶቻችን ይሁን አሜን ❤
እኔስ ስጦታ መሰጠቱቀርቷባት ከሰደት ተመልሽ ከእሷጋር ብሆ ን ከዚህ በላ የሚያሰደስታትነገር ነበር እኔም በሰውሀገር ቀረሁ እንደውጣሁ 😢
@@MG-yv9dsደምሩኙ ዉዶቼ
አሜንዉዴ ደምሪኙ
@@MG-yv9dsእኔምውዴ
ደምረኛ
እናትህና አባትህን አክብር የሚለውን ቅዱስ ቃል ስለፈጸማችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ በልጃችሁ አግኙት።ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ ነው
ልጅ የወለደ በሙሉ እንደ እነዚህ ልጆች ይባረክለት እናትና አባታችሁን እንዳስደሰታችሁ በልጆቻችሁ ተደሰቱ❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
Amen
እሄ ተሰብ የትባረካችሁ እንኩአን አባትና እናት ልጆች መህን የትጋባቾአችሁ ጎረቤቶች መሆን መታደል ነው በማንኛውም መንገድ ሁሉን የሚችል አምላክ ጤናችሁን ሁልችሁንም ይጠብቃችሁ🙏🏽🙏🏼❤️❤️🌹🌹
የተባረኩ ቤተሰቦች በጣም ነው ደስ የምትሉት አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ትለያላችሁ የምርጦች ሁሉ ምርጦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከናተ ብዙ ነገር ሰው መማር ይችላል
አንዳንድ ሁኔታዎች ከቃላት በላይ ለመግለጥ የሚያስቸግሩና የሲቃ ለቅሶን የሚያካትቱ ስሜቶችን ያመጣሉ ይህ ቤተሰብ ለእኔ እንዲህ ነው የሆነብኝ ሁሉም ሰው ለቤተሰብ እንዲህ ባደረኩለት ምነው ለአባቴ ለእናቴ እንዲህ በሆንኩ የሚለውን ደግሞ እናንተ እድል ተሰቶአችሁ ይህን ስላከፈለቹህን እናመሰግናለን በእውነት እድለኞች ናችሁ እንግዲህ ከወላጆቻችሁና ከተመልካች ብቻ ምስጋናን ተቀብላቹ የፈጣሪ በብዙ እና በብዙ ይጨመርላቹ ከተደበቀው መልካምነታቹ ደግሞ እጥፍ ከፍሎአችሁ እኛም ለማየት ያብቃን ተባረኩ፡፡
ስታምሩ mather and father ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር
በእውነት ትሰብስብኩም ትርእይለኹም ብጣዕም ይቀንእ አብ ስደት ሃገር ኾይነ ምስ ቤተሰበይ ትሰብስበ ንኽርእይ በጣም ቸኮልኹ ❤❤️
እነ አባተ እና እናተ ናፈቁን ከምር
ተባረኩ ቤተሰብ እዲ ሲደሰት ከማየት ሌላ ምን ደስ ይላል ማዘርዬ ሁሌም ደስ ይበሎት እናቴንን ነው ያስታወሡኝ ትንሽ ነገር ሳደርግላት እንዲ ነበር በእንባ ደስታዋን ምትገልፀው አላሀ ይጠብቃቹ ማሻአላሀ እዴት እደሚያምር❤👌
በእውነት እናትና አባትን እንደማስደሰት ትልቅ ደስታ የለምና ትልቅ ምርቃን ነው ብድሩ ይድረሳቸው ማለት እናንተ የተባረካችሁ ልጆች በመሆናችሁ ነው ይህን ያደረጋችሁት እና ልጆቻችሁ የተባረኩ ይሁንላችሁ እናት አባታችሁንም እርሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ
“መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።”
- ኤፌሶን 6፥2-3
ወላሒ የዚህ የቤት ፍቅራቸው እንዴት ደስ እንዴሚለኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ሂድሀ ይሥጣቸው🎉🎉
እኔ ኮ እንዴት እንደምወዳቹህ ብጣ ዕሚ ሸኮራት ቤተሰብ ከነ ሚሰቶቻቹህ ዘራቹህ ይባረክ አቤላ አሳዘንከኝ ከአባትህ ጋር ሰትተቃቀፍ ዋ ወይለይ አዲሰ ይሄ አልጋ ለእዬብ ነዉ አላለም አረ ዉጣ ይበቃሃል
ልጂ ሲባረክ እዲህ ነው የበተሰብን ሀቅ በትትና መወጣት በኡነት ቃል ያጥራል እናተም ተደስታችሁ በተሰብን ማስደሰት መታደል ነው ሁላ ችሁም በሰላም በጤና የምጃጁበት ቤት ያርግላችሁ❤❤
መታደል ነው እናት እና አባትን ማስደሰት እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ኡፍፍፍፍፍ እናት እና አባት እንዳስደሰታችሁ እናንተም በልጆቻችሁ የምትደሰቱ ወግ ማዕረግ የምታዩ ሁኑ የእናት እና አባት ምርቃት በጣም ይጠቅማል፡፡
እናትና አባትን አክብር እደዚህ የሚስደስት የማታ እጀራ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሔር የባረከውንናትና አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ተባረኩና ማረኩ
በጣም ደስ የሚል ነው :: ልጅ ደርሶ ለቤተስብ አለሁ ሲል እና የወላጅን ደስታ ማየት መታደል ነው ::ስራችሁ የተባረከ ይሁን የምትስጡት አትጡ !!
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልላችሁ ተባረኩ በልጆቻችሁ አግኙት ብለዉ ሲመርቁ ማዘር እኔ የተመረኩ ያህን ነዉ የተሰማኝ እባ ሁሉ ተናነቀኝ ማርያምን ትልቅ ምርቃት ነዉ ♥♥♥♥🙏
_ልጆች የአላህ ስጦታወች ናቸው እነሱን በስነስረአት ያሠደገ ነገ በነሱ ይደሰታል ልክ እንዴነዚህ ቤተሰቦች ወላጆች መካደም በሂወት እያሉ ነው ሀቂቃ ከነሱ ደስታ በላይ እናተ ናችሁ የተደሰታችሁት ብየ አስባለሁ የቤተሰብን ደስታ ስለማውቀው በልጆቻችሁ አግኚት ተብላችኋል ወላሂ ትልቅ ምረቃን ነው ከልባችሁ አሚን በሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ሁሌም ተደሰቱ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ_
ጎበዝወች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚህነው ልጅ ማለት በህይወት እያለ ማስደሰት እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ሚስቶቻችሁም ይባረኩ ❤❤❤🙏🙏
የታገሰና ያሳለፈውን ያረሳ እናየወለደ ትልቅ ቦታይደርሳል ለናትና ለአባት አለምላይ ያለመልካም ነገርሁሉ ይገባቸዋል በሰላም ኑሩበት
በእውነት የእናትና አባት ደስታ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ነው የምቀናባችሁ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ እንዴናተ አይነት ህይወት እንድሰጠኝ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ከአይን ይጠብቃችሁ❤❤
እናቴ ነፍቃኛላች ለይክ አርጉኝ አላህ ባሰላም ያጋነኛን ያርብ 😢😢😢😢😢😢😢😊
አይዞሽውደ
Enateshee betenafekeshe like laa meneshe nawu 😂😂😂😂
አይዞሽ እህቴ እግአብሄር ሁላችንንም ለመገናት ያብቃን😢😢😢❤❤❤
Enem wede besalam yagenagnish
አኔም 😭
የተባረካቹ ቤተሰቦች ልጅ እንደዚህ ደርሶ ቤተሰብን ሲያስደስት እንዴት ደስ ይላል እናት እና አባትን ከማስደሰት የበለጠ ምን አለ በእዉነት በልጆቻቹ ተደሰቱ እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ
ሙስሊም ነኝ ግን እናትና አባትህን ስወዳቸው የናትህ ገፅ ሲያስደስተኝ ነፍ አመት ያኑርልህ
ለማድነቅ እምነትን መግለፅ አያስፈልግም ብዙ ሙስሊም ተከታዮች አለን ምንከተላቸው ምክንያቱም ስርአት ያለው ነገር ስሚያሳዩን
አልሀምዱልላ
በስመ አብ 12ተኛው ደቂቃ ከ 51 ሰከንድ ላይ ያለው የአቤል አስተካከዝ ሲያምርበት...... my favourite family wish you long live.
ልጅ ማለት እንደዚህ ነው ተባረኩ የወለዳችሁት ይባረክ
በእናትና በአባት መመረቅ መታደል ነው። የተባረከ ቤተሰብ። ይህንን መተሳሰብና ፍቅራችሁን ለልጆቻችሁ ማስተላለፍ አለባችሁ። ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል። ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ማርያምን እናትና አባትን እንደማሰደሰት ትልቅ ደሰታ የለምና ትልቅ ምርቃት ነው ብድሩ ይድረሳቸው ማለት እናንተ የተባረካችሁ ልጆች በመሆናችሁ ነው ይህን ያደረጋችሁት እና ልጆቻችሁ የተባረኩ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለእናት እና አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ🙏❤❤❤
Enes huletum yelegnm
እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ እኔ እራሡ ቃላት የለኝም ድንግል ትባርካችሁ
ስለ ሁሎ ነገር ስጦዎታ እግዛብሆር ይመስገን ተባርኩ እናት አባታቹህን ፍጣሬ እርዥም እድሜና ጤንነት አብዝቼ እመኛለሁ🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እናት አባታችሁን ስላስደሰታችሁ እናንተንም እግዚአብሄር ያስደስታችሁ እዩባ ይዳር ይካልበት ስወዳችሁ❤❤❤❤
አዲስ በጣም ትለያላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ የናት አባት መርቃት ይደርሳል የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ለእኔ እንደተረገልኝ ነው የቆጠርኩት እናም ፈጣሪ ያክበራችሁ በአጠቃላይ ልዮ ናችሁ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ልጅ ከወለዱ አይቀር እንደናተ ነው ተባረኩ እንዴት ደስ እንዳለኝ በናት በአባት መመረቅ ምንኛ መታደል ነው ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ያብዛው ❤🙏
😥😥😥የኔአብሮማልቀስ ተባረኩ የእናትአባት ምርቃት 😢❤❤❤ አይለያቹ ትልቅቤተሰብ ቃል አሁንም ቀምስመልበስሽ አይቀይርብሽ ሁላ እናትናአባታቹ የኛደርባ እረጅምእድሜ ከሙሉጤናጋርፈጣር ያድልን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃልዬ የማዘርን ፀጉር ቀለም አስቀቢላቸው ወንዶች ስለሆኑ አያስተውሉትም የአዲስን እናት ተንከባከቢያቸው አንቺ ቀና ልጅ ነሽ ባረክሸው ነገር ተደስቻለው በረከቱ ለዘርሽ ይሁን🙏
Min yiseral kelem
ምንኛ የተባረኩ እናት እና አባት ናቸው ወይ መታደል እግዚአብሔር ለቅድመ አያትነት ያብቃችሁ
ጌታን መመረቅ ነው ብድሩ ለሁላቹህም ይድረሳቹህ የወለዳቹህት ይታዟቹህ❤❤❤❤❤❤❤
የወለዳችሁት የዘራችሁት ሁሉ ይባረክላችሁ እናንተም በልጆቻችሁ ብድሩ ይድረሳችሁ እመብርሃን ከእነ ልጅዋ ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ 🤲🙏❤️ የእኔ ዉዶች 😘😘😘
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@@-againyoutube5771 ከደመርኩሸ ቆየሁ እኮ ዉዴ❤️
በጣም ደስ የሚሉ የተባረኩ ቤተሰቦች እግዚአበሔር ይጨምርላችሁ
እናት እናት ነች በደስዋ ግዜ አልቅሳ ይወጣላታል አባት ግን እንዳያለቅሱ ወጥጥ አድርገው እንባ እየተናነቃቸው ቻል አድርገው መረቁ አባዬ እንዲህ እንባ ይተናነቀኝ 😭. ለልጆቹ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እብዝቶ ይስጣችሁ የወለዳችሁት ይባረክ በወጣ ይተካ መታደል ነው በመሃል አንድ ሴት ሆና እንዲህ ወንድ ወንዱን ወልዶ እንዲህ መታጀብ መጦር መባረክ መቀደስ መመረጥ ነው እንዴት ደስ ይላል
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ፀጋውን የሰጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ።
መታደልነው በአጠቃላይ በአንድቃል ተባረኩሁላችሁም የእናትየአባትምርቃት ከምንም በላይነው በልጆቻችሁ ብድሩን አግኙት ተባረኩ እረጅምእድሜ ከጤናጋ ፈጣሪይስጣችሁ ለማሚም ለዳዲም ለእናተም ለሁላችሁም❤
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እናት አባትን ያከበረ እሱም ያከብረዋል በወላጅ እንደመመረቅ የሚያስደስት ነገር የለም በልጆቻችሁ ታገኙታላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለቤት ቤየሰብ እዲህ ነው ወላጅን ማስደሰት ትለያላቹ የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችሁንም ብርክ ያርጋችሁ ❤❤
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ለወላጆቻችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤❤❤❤❤
ቅመሟ ቃልየ የገባሽበት ሁሉ የተባረከ የቤተሰቡ ድምቀት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤተሰብን ማስደሰት እደት ደስ ይላል ❤❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል ልጀ እናት አባቶ ሲሊ ከዘ በላይምንም አይሰደሰተም አላህ እረጀም እደሜ ከጤናጋ ይሰጣቹ🎉🎉🎉
በእውነት በጣም ደስ የምትሉ የምታስቀኑ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሄር አምላክ በብዙ ነው የባረካችሁ እናተን የባረከ የድንግል ማርያም ልጂ እኛንም ይባርከን በውነት የናተ ይለያል😢😢❤❤❤
የነዚህ ቤተሰቦች ሚስቶች ባል የታደላችሁ ከርኩስ አይን ይውጣችሁ ሁሉም እንደዚህ ይውለድ አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🏽🙏🏼❤️❤️
ተባረኩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ🙏
ዋው እውነት ለመናገር እንባ እየመጣኝ ነው ያየሁት እደዚህ አይነት ቤተስብ ፍቅር የሆነ በበረከት የተሞላ ደስታ የሞላበት ቤተሰብ ነው እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ባጠቃላይ ሁሉም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው ። ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር የዚህን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አይነት ለእኛም በየቤታችን ይስጠን❤❤❤❤❤ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤
ታድላችሁ 👍 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ🙏
እኔ ቃላትየለኝም እግዚኣብሄር አምላክ ለሁላችን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይስጠን
አቤት መታደል ፈጣሪ ሆይ ለእኔ እንደዚህ በክብር በመዉደድ የተሞላ ሕይወት ትዳር አድርግልኝ ከስደት ስመለስ 😢አባቴና እናቴ ብኖሩኝ እንድዝህ ይመርቁኝ ነበረ ግን ......😢 💔
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ በእናት እና በአባት መመረቅ መታደል ነው።
የኔ ወርቅ ❤እህት በቅንነት ደምሬኝ
በእውነት መታደል ነው ቤተሰብን ማስደሰት እኔም ሞልቶልኝ መቼ ይሆን የማስደስታቸው እና የምመረቅ
ያስለቀሰኝ አንደኛ ኮሜንት❤❤❤❤
ዘራችሁ ይባረክ በናትና ባባት መመረቅ ትልቅ ክብርአለው እናንተም በልጆቻችሁ ተደሰቱ በጣም ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባዲሱ ቤት እዮባ ይዳርበት እደዚህ እዳማረ ልጆቻቸው የልጆቻቸው ሚስቶቸ ተባረኩ ❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
አዲስዬ ቃልዬ ስራቹ እጅግ እሚያስደስት ነው ለሁላቹም ትልቅ አክብሮት አለኝ ግን ከሁላችሁም በላይ ቃላት በማይገልጸው መልኩ ትልቅ አድናቆት ያለኝ ለናታቹ ለቴቴዬ ነው ምክንያቱም 5 ልጆችን እ
ንዳድ አርጎ ማሰ
ሳደግ መቻል እጅግ ጥበበ የሚጠይቅ ነው እናም እቴቴት ይህን ተወጥታለች አና ፍሬዋን መብላት ጀምራለች እናም እቴቴት ይገባታል አብዬንም ጨምሮ
ማሻ አላህ እናት አባትን የሚከብረ የሚንከባከብ ሰው እንደት ደስ እንደሚለኝ አላህ ይጨምረላችሁ❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
አሜን አሜን አሜን ብድር ይድረሳችውደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደሰ አላችው እኔ እንዳደረኩት ነው የተሰማኝ ግን የኔ ፎቶ አልተሰቀለም የደርሳል ለቤተሰቦቻችን ማድረግ ግዴታችን ነው እዬባ ለሰርግህ እንብላ❤
የኔ ወርቅ ❤እህት በቅንነት ደምሬኝ
እናት እና አባትን እንደዚህ ማስደሰት ደስ ይላን እግዚአቢሔር ይባርካቹሁ ቃል የኔ ቆጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ደስስ ትለላቹሁ ፍቅር ዬሆነቹሁ ቤታሳብ ነቹ ፍቅርቹ ጫምሮ ታጫምሮ ይስጣቹሁ ፈጣር ወይኔ ቃልን እንዴ እኔ የምትዋዱት ለይክ አርጉልኝ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ቤተሰብ በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ የእናት የአባት ምርቃት ይደረስላቸሁ
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ዋዉ ቃል ፈርኒቸር እነዚህን እቃዎች አይቸ ያለ ፕሮግራሜ ጎጆ ልታስወጡን ነዉ❤
ልጅ ከተወለደ አይቀር እንደእናንተ አይነት ይወለድ የሄ ሁሉ ያስተዳደግ ውጤት ነው ማዘርና ፋዘር ያለም ያርግላቹ በቀጣይ እዮባ ረዱዬን ያስተዋውቅ የምትሉ😊😊
ማሻ አላህ ልጅ እነደናተ ነው የተባረካችሁ ሰአት ትትናችሁ መከባበራችሁ ፍቅራችሁ ደሰ ይላል ተቁጥር አያጉድላችሁ አላህ ሀብቱንም ጤናውንም ሞገሱንም ይጨምርላቸሁ ወላጅን ማሰደሰት ምን አይነት መታደል ነው ከፉ አይካችሁ ደግ አይለፋችሁ ❤❤
በተለይ የናታቸው ፀሎት የአባታቸው ቀንንነት የልፋታቸው ውጤት ልጆቻቸው ላይ ለማየት እግዚአብሔር አግዟቸዋል ::🙏🙏🙏በሚፀልዩ ወላጆች መገኘት መታደል ነው ::🙏🙏በርቱ
እንኳን ደስ አላችሁ