ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማንኛውንም ጥያቄ ካላቹ በቅርቡ ይዘንላቹ እንመጣለን መጠየቅ ትችላላቹ
💓💓
እረዳ አለባተሶን ታስተካካል ልክ እንደ ቃል አጭር ቀሚስ አትልበስ ሱሪም አትልበስ ሐይማኖት አይፈቅድም
እዬብ ለረዲ ቁጭ ያለ አበባ ከውስጡ ቸኮሌት አርገህ ስጣት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረዱን እንደምወዳት ንገርልኝ ሁሌ አንድ አይነት ልብስ ልበሱ ሁሌ አዝናናት እንወዳቹሀለን
ሸወደችኝ አላለም 😂😂ልጅቷዋ ከመልክ ከስነምግባር የተደለች እንቁ ሴት መላለጥ አትፈልግም
ደምሪኝ እናት
ደምረኛ🎉
@@tgstSolomon ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@@fatumawase ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
በጣም ቁጥብ ስነ ምግባር ያላት ልጅ ነች ውስጧ የታመቀ ጨዋነት ረጋ ያለች ልጅ ነች ቤተሠቧ ሊመሰገኑ ይገባል የነሡ ውጤት ነች ❤
ኡነትነው
@@ዘመንአይሽሬ በትክክል ልጂ አሳዳጊውን ነው እሚመስለው
Betikikil kl❤❤❤
@@SofiaA-kq9bx❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤
እረዱየ በጣም ነዉ የምንወድሽ ከመቀባባት ነፃ የሆንሽ ንፁ ሴት ነሽ. ከኮስሞ ነፃ እንደሆንሽ ደግሞ ሱሪ አትልበሽ🎉🎉🎉🎉 በተረፈ ዉድድ እናደርጋችዋለን
WoW ኢቺን የወጣትነት ጊዜአቹን በጥሩ ሁኔታ አሳልፉ ለነገ ትዝታቹ ❤ስታምሩኮ ተጋብታቹ ወልዳቹ ከብዳቹ እንደ ወንድሞችህ ያሳየን አሜን❤❤❤❤
አሜን: አሜን: አሜን::
ደምረኛ
@kiደምረኛdistkassa7093
ደምረኛ
አቤት አቤት ውበት እናንተን የፈጠረ እዲሁም አለማትን ሁሉ የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ረዱዬ የኔ ንፁህ በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ፍፃሜውን ያሳምርላቹ በእውነት❤❤❤
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች እዮባ እና እረዱ ስረአት ያላቸው❤❤❤❤👍
ደምሪኝ ውዴ🎉❤😊
ደምርኝ ዉደ❤❤❤❤
@@MizuTube-x1xደመርኩሽ
@@سليمانالعلي-ه1نእሺ
@@MizuTube-x1xደምረኛ
እጅግ ታምራላችሁ መልካም ቤተሰብ ያሳደጋችሁ ምርጥ ጥዶች ዘመናችሁ ይባረክ
አርብ ሀገር የምትኑሮ እህትች ከሰደት መልስ መልካም ትዳር ይስጣችው የማያልቅ እንጀራ አሜን🙏
አሜን እህቴ 🤲🤲🤲
Weda,aniyen,eywoebne,tektateyalshe
አሜኀ አሜኀ አሜኀ እህት
አሜን አሜን አሜን በእውነት 👏
አሜን እህት
በጣም የምወዳቸው ጥዶይ እዲህ ፍቅራችሁን ስትገላለፁ ታምራላችቸሁ❤❤❤እረዱየ የኔ አበባ ሁሌም ፋኪልኚ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምር እላችሁ❤❤❤❤❤
እነዚህ ልጆች በጣም ይመችኛል ከሥረአት ሣይወጡ ነው ሁሉንም ነገር እሚደርጉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💙❣️✌️
እማ ደምሪኝ
@@tgstSolomon እሸ 💞✌️
አሜን: አሜን: አሜን:
@@nta2615ደምረኛ
በጣምምምምምምምምምምምም ደስ አለኝ የፍቅር ፊልም የማይ ነዉ የመሠለኝ
ስራታችሁ እራሱ በቂ ነዉ ፈጣሪ ፍፃማቹን ያሳምር ግን ቀለበት አርግላት
ምርጥ ጥዶች ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤ግን ለኛም እያሰባችሁልን ለመዳም ቅመሞች
እኮ
😂😂😂😂
ረዱና እዬባ ጨዋና ዉቦች ስታምሩ በተለይ በጀርባ በኩል ስትታዩ ከቦታዉ ጋር ልዪ ዉበት ነዉ ያላቹህ በተለይ ረዱ, እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ ዉለዱ ክበዱ ብለናል🙏❤
እውነት ለመናገር የመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ሳዴርግ እከታተላለሁ ወንዲም አማቾችን ግን ማሻአሏህ ታስቀናላችሁ ሁላችሁም እርጌታ አላችሁ የቤቱ ሠው አሏህ ይጠብቃችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹
የምታፍረው ነገር ደስ የሚለው ባሁን ዘመን እዳች አይነት ሴት ማግኘት ደስ ይላል በነገራችን ላይ እኔም እደሷ ነኝ አይናፋርነት😂
ደምሪኝ እማ
😅
@@AaA-t1e5dደምረኛ
ቀረፃ ላይ ስለሆነ ነዉ ባክሽ በነዚህ ይብሳል
እየብዬ እና እረዱዬ ስታምሩ እኮ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ብዝት ያርግልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ዉድድድድድድድድድድድ ደሞ እኮ የአዲስዬ ሚስት ቃልዬ ን እኮ ነዉ የምትመስለዉ እረዱዬ ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳቹ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቃ ቃላቶች አጠሩኝ እንደዚ ፍቅራችሁን ስትገላለፁ ልዕልቷ እዮባዬ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@@kidistkassa7093ደምረኛ
My favorite couple of all time! Ok ጥያቄ: ከትዳር በፊት መፈፀም የሌለባቸው ነገሮች ኣሉና የናንተ እምነት ምንድነው? ለእዮብ ጥያቄ: ረዱ ኣይናፋር መሆና : ፍቅራን በትክክል ኣለመግለፁዋ ወይም ቁጥብ ያለች መሆን ይጎረብጥሃል ወይ? እንዴት ነው ምትረዳት?
ዋው ስታምሩ ማርያምን ስታምሩ እዮብ ጎበዝ እንደዚ ፈታ አድርጋት እረዱዮን ጨዋ ልጂ እኮናት❤❤🎉🎉
She is beautiful inside and outside take care of her brother.
ረዱኮ ቅመም የቤት ልጅ ስነስረአት ያላት ስወዳት የኔ ማር ወለላ ❤❤❤❤መልካም የፍቅር ሂወት ይሁንላችሁ 👏👏🎉🎉💚💚
@@fatumawase ደምሬሻለሁ ካልደመርሽኝ ደምሪኝ
ዛሬ ደግሞ ፍክት ድምቅ ብላቺኋል በጣም የምወዳቸው ጥንዶች እዮባ እና እረዱ ስረአት ያላቸው ልጆ ናች👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉
ማነው ግን ሳቃቸው እንደኔ ሚመቸው የሳቅ ምንጭ በርቱልኝ ትመቹኝአላቹህ
አቤት ስርአት ረጋ ያለች ማርያምን ከኢቱበሮች እደናተ አይች አላቅም እግዚአቢሔር መጨረሻቹሁን ያሳምረዉ በተረፈ እንወዳቹሁ አለን እረዱየ❤❤❤❤❤❤
ማለቃቀስ ምናንም የለ ፋታ ብቻ ስታምሩ እዛ ሰፈር ኑ ከነሱ ተማሩ😂😂
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
እነዛኮ የዉሸት ስለሆነነዉ😂😂😂
እንጀራቸውነው ህያው ተቀባይነት ስላለው ስራቸው
ረዱ እና እዮባ ስታምሩ ❤❤❤❤ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይአብዛላችሁ እዮባ ለአባት እናትህ እስታዋውቃትና በእነሱ ምርቃት ተጠበቁ
እኔ ግርም ያምለኝ ነገረ ወንድም እህታሞች ምትመስሉት ነገር ነዉ❤❤❤
አዎ ቃልናአድስምይመሳሠላሉእነዚህም
እኮ፡እኔራሡ፡፡ይመሥሉኛል
ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል አላሉሽም😅😅😅😅
@@gjyvng738ደምረኛ
በጣም ደሰ ይላል ሴት ልጅ በክር በፈቅር ሰትያዝ ያሰደሰታል በተለይ ረድ የተባረከች ሰርአት ያላት አሰተዳደጓ መልካም የምወዳት ልጅ ዛሬ ጥሩ ነገር ሰላሳያችሁኝ በጣም ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤ ሞራል የሚነካ ፕራንክ ግን ያበሳጨኛል ረድን እንደ ልጄ ሰለምወዳት ❤❤❤❤
የክርምት ፀሀይ ደስ ሲል ዋው አገሬ ናፍቀኝ እእሄንሳይ😢
ፍቅራችሁ. ሁበታችሁ. በጣ ም ደስ ይላል. እረዱ ደርባባ ቆንጆ ሴት እርጋታዋ. ውብ የብልጭልጭ አለም የራች. ይቺን መሳይ ልጆ ሸገር መገኘቱ. ይገርመኛል. የተፈጥሮ ውበት እኮ ባንቺ ብቻ ነው የምናየው እረዱ. የሴትነት ማሳያ ነሽ እህቴ በርቺ
እስኪ ሌሎችም ጥንዶች ከነእዮበ ስረአት ተመሩ ከረዱ እርገተን ተመሩ ረዱዬ የኔ እርጎ❤😂😂😂😂
Abeti wore😂😂😂
እርጎዬ😂ስወዳት
የኔ ስም ነዉ ደስ alegn🥰🥰🥰❤️
@@TryH5DFGደምረኛ
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መደምረኛ
የኔ ምርጥ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደግሞ ዉበትሽ ይለያል በስናስረት በጨወት በትግስት አንቺ ያሳደጉት ቤተሰቦችሽን ከልብ ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
መነው እዳኔ ሩዱን እዮብን ያምቶዱ ብቻ ለይክ 😊🎉❤
ውብ ልጆች ከዉብ ቦታ ጋር ውብ ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርላችሁ ረ&እ❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ ፈጣሪ ንፁህ ፍቅርኛ ይሰጣቹ የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ እረጂም እዲም ይሰጠን ታምራላቹ 🥰🥰
ኣሜን❤
ወይኔ ቀልዳችሁ ደስ ሲል❤❤❤ደጋግሙ የምር ፈጣሪ አይለያችሁ 🎉❤❤
ወይኔ ስታምሩ አይለያችሁ ቦታው ደግሞ መንፈስን ያድሳን ማነው እደኔ የሀገሩ አየሩ የናፈቀው
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
ዋዉ የዛሬው ይለያል ሁለት ቆንጆዎች ሁልጊዜም ፍኩ ደስ ትላላችሁ የእኔ ወዶች ያምራል አሁንም ኤኔ የምመኝላቸው ወደ ቁምነገር ፈጣሪ ያስገባችሁ ረዱ ሙሉ ሴት ነሽ ርጋታ በጣም እወድልሻለሁ እዬባ እደለኛ ነህ ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ልዩወች በጣም እወዳችኃለሁ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ 💕💕💕ረዱዬ የኔ ልዕልት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው በጣም ነዉ የምታምሩት ረዱ ደርባባዋ እዪባ❤ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ🙏🎉
ዛሬ ደግሞ ፍክት ድምቅ ብላቺኋል እንደኔ የምትወዷቸው በላይክ❤
ማሻ አላህ እዮባ ጎበዝ ልጅቱ የዋህ ሀሳቧን ለመግለፅ እሱ ትፈራለች የ አችልበትም የቤት ልጅ ናት እንደ አድሰ አበቤ ልጅ አይደለችም ቁጥብ ናት ቀጥይበት
ረዱ እና እዮብ ማነው እደኔ ሚውዳቸው👍👍👍👍
ደምሪኝ ውዴ😊❤😊❤
@@MizuTube-x1xደምረኘ
እኔ❤❤
ማሻአላህ ከሁለት ቆነጃጅንት የሚወለዱት ልጆች ገምቱ አላህ የተባረኩትን ልጆች ይስጣችሁ ።አትዘግዩ ልጅ በልጅነት ለሁሉም ነገር።ጥሩ ነው❤❤❤🙏
እነዚህ ልጆች የልጅ ብስል ናቸው ቤትቢይዙ ይችሉበታል አብቃቅተው መኖር አሉእንጅ አንዳንዶች ገናከጅምሩ ብራቸውን የሚጨፈጭፉ ስጦታቅብጥርሴእያሉ
Iko
@user-zn6fw1mb4g ደምረኛ
እዮባ፣እረዱ አሪፍ የፍቅር ግዜ ነበራቹ ፍቅራችሁን አምላክ ይባርክላቹ🎉🎉🎉
እሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤
Amen amen amen
𝘈𝘮𝘦𝘯
አሜን 🥰
በስበቡ እስፖርት አሰራችሀ😊😅 በጣም ነው ምታምሩት ኪዳንምረት ትጠብቃችሁ. ❤❤
አዎ ደስ ብለናል❤❤❤ ለኛ ለመዳም ቀሞሞች ፈጣሪ የየን😢😂😂
የሸፍናን😂😂😢
Amen 😢😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እዮባዬ ጎበዝ ስታምሩ አንዳንዴ እደዚህ ኑልን ለእኛ ሳይሆን ፍቅር ያደረጃል አንዳንድ ወዶች በልብ ነው ፍቅር ማውራት አይጠበቅም ይላሉ ግን ሴት ልጅ ሲነገራት ነው ፍቅር ደስ የሚላት እና በርቱ ❤❤❤❤
ቆጆወች❤ ልጅቱ እርጋታዋ በዚህ ዉበትጋር የለለነዉ ምርጦች ሥታምሩ ❤
ወይኔ ቦታው እራሱ በጣም ያምራል የናንተን ውብትማ አይነገርም እግዚአብሔር ፍራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰
ሁለቱንም ነው በፍቅር ምወዳቸው በዛላይ ሁለቱም ጨዋናቸው ደስሲሉ ፈጣሪ እስከርጅና በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤
እዮብ በጣም ደስ የምትል ፈቅረኛ አለችህ በጣም የተረጋጋች ጨዋ የዘመኑ ልጅ ሆና በተግባር ግ የዘመኑን ልጆች የማትመሥል በጣም ጨዋ ልጅ ናት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለቁም ነገርያብቃቹ። ግን አንተ ትንሽ ለመረጋጋት ሞክር እደበሰለ ሰው ለመሆን ሞክር።❤❤❤❤❤❤❤
ረዱ በጣም እድለኛ ነሸ ለምን ደሰ የሚሉ ቤተሠብ ውሰጥ ሰለገባሸ ዪቤልም መልከ መልካም ሴት አግኝተሀል ደሰዐየምትል ፍፃሚያችሁ ያማረ ይሁን
እረ እኛንም ሹፈን😂😂😂😂 ተመልካች ሁነን እንቅር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሴት ልጅ ፍቅር ምግቧ ነው ከምንም በላይ
የኔ ዉዶች አሳባችሁን ያሳካላችሁ 🙏❤❤❤❤❤️❤️🥰🥰🥰 አቤት ዉባታቸው የምዋላድ ልጅ woooow new
አይይይይ እኛ በስደት ሁነን እንተን እያየን እንፅናና እንደዉ ከስደት መልስ ለኛም እንደናንተ ያለ ፍቅር ይስጠን መቸም ከፈጣሪ ተስፍ አይቆረጥም በተረፍ በጣምምምምም ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
በጣም ደስ የምትሉት በጣም የምውድችሁ ጥንድች ናች ፈጣር ፍጻምቹን ይሳምር አዎ ሁለም ረዱን እንደዚ ደስተኛ አድርጋት እዮብ ስት ስቂ ደስ የምልችሁ 👍👈አድርጉ 😘😘😘😘😘
ሴት ልጅ ከጥሩ ወድጋ ስትሁን እዳበባ እየፈካች ነዉ የምትሄደዉ
እዮብ እድለኛነህ በእውነት ቁጥብ የሆነች ስርአት ያላት ልጅነች እረዱየ የኔ ቆንጆ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እወዳችዋለሁ በተረፈ❤❤♥♥💟💟😍😘
ስታምሩ ቅመሞች❤ በሁሉ ነገር ማች ታረጋላችሁ ❤ስወዳችሁ❤ ቶሎ ተጋቡ ልጅ በልጅነት
ረዱየ ሁሌም እድህ አሯሩጭዉ እስፖርት ይስራ😂😂😂😂😂
እረዱ እና እዮቤል ስታምሩ እንደኔ የምትወዷቸው ላይክ 👍👍
ጨዋታውን ከወንድሞችህ ጋ አሳየን ❣️❣️ደግሞ ስታምሩ
ጌታን ስታምሩ እግዝአብሔር አምላክ መጨራሻችሁን ያሳምርላችሁ❤
ረዱ የኔ ሴት ሴት ልጂ እዚህ እርግት ስትል እደት ደስ ይላል ከመልክ መልክ ከጸባይ ጸባይ ሁሉን አሞልቶ የሰጣት እንስት የምር እዬባም ምርጥ ልጂ የፍቅር ቤተሰብ ነው❤❤❤❤
ዋው እግዚአብሔርን ስታምሩ amazing ❤❤ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ፍቅር ያሸንፋል
ደስ ስትሉ እዩባና ረዱ ፈጣሪ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤❤❤
ወይይኔ ስታምሩ ሁለት ቆንጆዎች❤❤❤😊
ቢዶዋቸዉን ገና ሳየዉ ገና በዝሳቅ 😂😂😂😂😂😂ነዉ የምጀምርዉ የኔ ቅመም ልታዝናነና ወስደህ በቢራቢሮ ታስፈራታለህ 😂😂😂አይዮባ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ ምታምሩት ሁሌም ሳቁ እደዝህ ከፕራክ ወጣ ብላችሁ እዲህ ደስ በሚል ቪዶ ስላየናችሁ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
የምረ በጣም ድስስስ ትላለችሁ በረቱ ቀጥሉበት ፍቅራችሁ ያሰቅናል ከስራአትጋ ረዱ ትግስቱ 👌❤❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ ደስታችሁ እስከ እድሜልክ ያርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
ደስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ አይለያያችሁ❤❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች 🥰🥰 እንደሌላዉ ሚዲያ ላይ እንደ ድመት የማትላላሱ ጨዋ የወለዳችሁ ጨዋ ያሳደጋችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ🙏🙏🥰🥰🥰
እያሰምከ ጨራስከት እኮ እዮብ 😂😂😂 በርግጥ ይገበታል
ረዱዬ ነዬ ማር ስታምሩ ያሰባቹት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ
የኔ ማሮች ማሪያምን ስታምሩ ሁለት ቆጆዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ እንደት ፈታ እንዳልኩ ደብሮኝ ነበር ማዳሜ እገዛችልኝ አልጋ እጥፍ ብይ ነበር 🙏❤
ስታምሩ እዮባ እረዱ የኔ ፀባዬ ሠናይ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤
ከጥዶች የምወዳቸው በስራአታቸው እናተ ስትጨመሩ 3 ሳምሪ ፋኒ ኪዲ ማሂ በጣም ነው የምወዳቸው ረዱ የታደለች ናት በምን በስራአት የኔ ውበ በርቱ የካልሲው ነገር😂😂
እዮቤ ምን ነክቶህ ነው በኣፕል የመታህበትን ቦታ ኣስተውለህ ነው ወይስ ሳታስበው ነው የወረወርክባት ትሳስተሃል ትንሽ ተረጋጋ ። ሎሚ የወረወርክባት መስሎህ ነው?
ፍቅር ያለው እዚህነው. አባቴ. የምን ሩታ. የምን አብርሺ😂😂😂😂
eko tikikilegna love
ትክክል
ሳህ😂😂
ክክክክ
😂😂😂😂😂ሳህ😂😂😂😂😂
አቤት ዉበት ፍጣሪ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤ያመቱ ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤
አረጎዴ ስፍራ ደስ ሲል🥳🥳 ናፍቃችሁኝ ነበር❤️❤️❤️ ስታምሩ🌎🌎🥰🥰🥰🥰
እረዱ የኔ ቅመም እርጋታዋ ደስ ሲል 🍬🍬 ፍቅርራቺሁን ያብዛላቺሁ🌹🌹🌹
እውነት በጣም ደስትላላቹሁ ረዱየ የኔቆጆ በጣምነው የምወድሽ ፍቅራቹሁን ያዝልቅላቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍😊
አይዞክ ካመራ ማን አተም አድቀን አይቀርም😂😂 በተረፈው ረዱ እ እዮባ❤❤
እውይይይ ስታምሩ እዮባ and ረዱ ❤እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ስወዳችሁ ❤❤🥰🥰😍😍
ደምሪኝ ውዴ🎉😊😢
ጌታን እዮብ ታደለ በዝ ዘመን እደዝ አነት ሴት ማገኘት በጣም ካባድ ነው ርዱዬ የኔ ዉብ ሴት 🥰🥰🥰
ፀሀዋ እናንተዉኑ ነዉ የምትመስለዉ ቆንጆ ፀሃይ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉቦች የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ዉዶችየ እንዲህ ነው የሚምረው የምን ብራንክ የሚሉት በሽታ ነው ።😒 እረዱየ ከዘመኑ ልጆች የሌለች ፈጣሪ አምላክ ፍፃሜውን ያርዝምልሽ የኔ ቆንጆ እርግት ያለ ሕይወት በጣም ነዉ ደስ የሚለው በርቱ ዉዶችዬ
😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ በደረቀ አፕል ደረቷል ብለህ ልትገላት ነውእንዴ 😂 እና በጣም ታምራላችሁ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል ዲባል እሰማ ነበር እና ሁላታችሁም መልካም ስነምግባር ያላችሁ እንቁ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉👍
ፍቅር እንደዚህ ነዉ E&R❤❤👌የምን ሩታ የምን አብርሽ😂😂
ወርቅ ስራዎች እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ዉበት ከፀሐይ ጋር ረዱዬ የኔ ውድ ሁሌም ሳቂልኝ እዮባ እናመሰግናለን ተባረክ መጨረሻችሁ ያማረ የደመቀ የተባረከ ይሁንላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ቀጥሉበት ጥሩ ና አስተማሪ ነገር ልቀቁልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ረዱዬ ሱሪ አትልበሺ በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ሴት ልጅ ቀሚስ ያምርባታል ኢዮባዬ በስርዓት ያደግ ልጅ ነው ክክክክክክ😂😂😂😂😂
ዋው በጣም ደስ ይላል ሰታምሩ እዮባ እና እረዱ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሰሣምርላችሁ🙏❤❤❤
ማንኛውንም ጥያቄ ካላቹ በቅርቡ ይዘንላቹ እንመጣለን መጠየቅ ትችላላቹ
💓💓
እረዳ አለባተሶን ታስተካካል ልክ እንደ ቃል አጭር ቀሚስ አትልበስ
ሱሪም አትልበስ ሐይማኖት አይፈቅድም
እዬብ ለረዲ ቁጭ ያለ አበባ ከውስጡ ቸኮሌት አርገህ ስጣት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረዱን እንደምወዳት ንገርልኝ ሁሌ አንድ አይነት ልብስ ልበሱ ሁሌ አዝናናት እንወዳቹሀለን
ሸወደችኝ አላለም 😂😂ልጅቷዋ ከመልክ ከስነምግባር የተደለች እንቁ ሴት መላለጥ አትፈልግም
ደምሪኝ እናት
ደምረኛ🎉
@@tgstSolomon ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@@fatumawase ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
በጣም ቁጥብ ስነ ምግባር ያላት ልጅ ነች ውስጧ የታመቀ ጨዋነት ረጋ ያለች ልጅ ነች ቤተሠቧ ሊመሰገኑ ይገባል የነሡ ውጤት ነች ❤
ደምረኛ🎉
ኡነትነው
@@ዘመንአይሽሬ በትክክል ልጂ አሳዳጊውን ነው እሚመስለው
Betikikil kl❤❤❤
@@SofiaA-kq9bx❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤
እረዱየ በጣም ነዉ የምንወድሽ ከመቀባባት ነፃ የሆንሽ ንፁ ሴት ነሽ. ከኮስሞ ነፃ እንደሆንሽ ደግሞ ሱሪ አትልበሽ🎉🎉🎉🎉 በተረፈ ዉድድ እናደርጋችዋለን
ደምረኛ🎉
WoW ኢቺን የወጣትነት ጊዜአቹን በጥሩ ሁኔታ አሳልፉ ለነገ ትዝታቹ ❤ስታምሩኮ ተጋብታቹ ወልዳቹ ከብዳቹ እንደ ወንድሞችህ ያሳየን አሜን❤❤❤❤
አሜን: አሜን: አሜን::
ደምረኛ
@kiደምረኛdistkassa7093
ደምረኛ
አቤት አቤት ውበት እናንተን የፈጠረ እዲሁም አለማትን ሁሉ የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ረዱዬ የኔ ንፁህ በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ፍፃሜውን ያሳምርላቹ በእውነት❤❤❤
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች እዮባ እና እረዱ ስረአት ያላቸው❤❤❤❤👍
ደምሪኝ ውዴ🎉❤😊
ደምርኝ ዉደ❤❤❤❤
@@MizuTube-x1xደመርኩሽ
@@سليمانالعلي-ه1نእሺ
@@MizuTube-x1xደምረኛ
እጅግ ታምራላችሁ መልካም ቤተሰብ ያሳደጋችሁ ምርጥ ጥዶች ዘመናችሁ ይባረክ
አርብ ሀገር የምትኑሮ እህትች ከሰደት መልስ መልካም ትዳር ይስጣችው የማያልቅ እንጀራ አሜን🙏
አሜን እህቴ 🤲🤲🤲
Weda,aniyen,eywoebne,tektateyalshe
አሜኀ አሜኀ አሜኀ እህት
አሜን አሜን አሜን በእውነት 👏
አሜን እህት
በጣም የምወዳቸው ጥዶይ እዲህ ፍቅራችሁን ስትገላለፁ ታምራላችቸሁ❤❤❤እረዱየ የኔ አበባ ሁሌም ፋኪልኚ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምር እላችሁ❤❤❤❤❤
እነዚህ ልጆች በጣም ይመችኛል ከሥረአት ሣይወጡ ነው ሁሉንም ነገር እሚደርጉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💙❣️✌️
እማ ደምሪኝ
@@tgstSolomon እሸ 💞✌️
አሜን: አሜን: አሜን:
ደምረኛ
@@nta2615ደምረኛ
በጣምምምምምምምምምምምም ደስ አለኝ የፍቅር ፊልም የማይ ነዉ የመሠለኝ
ስራታችሁ እራሱ በቂ ነዉ ፈጣሪ ፍፃማቹን ያሳምር ግን ቀለበት አርግላት
ምርጥ ጥዶች ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤ግን ለኛም እያሰባችሁልን ለመዳም ቅመሞች
እኮ
😂😂😂😂
ረዱና እዬባ ጨዋና ዉቦች ስታምሩ በተለይ በጀርባ በኩል ስትታዩ ከቦታዉ ጋር ልዪ ዉበት ነዉ ያላቹህ በተለይ ረዱ, እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ ዉለዱ ክበዱ ብለናል🙏❤
እውነት ለመናገር የመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ሳዴርግ እከታተላለሁ ወንዲም አማቾችን ግን ማሻአሏህ ታስቀናላችሁ ሁላችሁም እርጌታ አላችሁ የቤቱ ሠው አሏህ ይጠብቃችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹
የምታፍረው ነገር ደስ የሚለው ባሁን ዘመን እዳች አይነት ሴት ማግኘት ደስ ይላል በነገራችን ላይ እኔም እደሷ ነኝ አይናፋርነት😂
ደምሪኝ እማ
😅
@@AaA-t1e5dደምረኛ
ደምረኛ🎉
ቀረፃ ላይ ስለሆነ ነዉ ባክሽ በነዚህ ይብሳል
እየብዬ እና እረዱዬ ስታምሩ እኮ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ብዝት ያርግልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ዉድድድድድድድድድድድ ደሞ እኮ የአዲስዬ ሚስት ቃልዬ ን እኮ ነዉ የምትመስለዉ እረዱዬ ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳቹ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቃ ቃላቶች አጠሩኝ እንደዚ ፍቅራችሁን ስትገላለፁ ልዕልቷ እዮባዬ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
አሜን: አሜን: አሜን::
ደምረኛ🎉
@@kidistkassa7093ደምረኛ
My favorite couple of all time! Ok
ጥያቄ: ከትዳር በፊት መፈፀም የሌለባቸው ነገሮች ኣሉና የናንተ እምነት ምንድነው?
ለእዮብ ጥያቄ: ረዱ ኣይናፋር መሆና : ፍቅራን በትክክል ኣለመግለፁዋ ወይም ቁጥብ ያለች መሆን ይጎረብጥሃል ወይ? እንዴት ነው ምትረዳት?
ዋው ስታምሩ ማርያምን ስታምሩ እዮብ ጎበዝ እንደዚ ፈታ አድርጋት እረዱዮን ጨዋ ልጂ እኮናት❤❤🎉🎉
She is beautiful inside and outside take care of her brother.
ረዱኮ ቅመም የቤት ልጅ ስነስረአት ያላት ስወዳት የኔ ማር ወለላ ❤❤❤❤መልካም የፍቅር ሂወት ይሁንላችሁ 👏👏🎉🎉💚💚
ደምሪኝ እናት
ደምረኛ🎉
@@fatumawase ደምሬሻለሁ ካልደመርሽኝ ደምሪኝ
ዛሬ ደግሞ ፍክት ድምቅ ብላቺኋል በጣም የምወዳቸው ጥንዶች እዮባ እና እረዱ ስረአት ያላቸው ልጆ ናች👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉
ማነው ግን ሳቃቸው እንደኔ ሚመቸው የሳቅ ምንጭ በርቱልኝ ትመቹኝአላቹህ
አቤት ስርአት ረጋ ያለች ማርያምን ከኢቱበሮች እደናተ አይች አላቅም እግዚአቢሔር መጨረሻቹሁን ያሳምረዉ በተረፈ እንወዳቹሁ አለን እረዱየ❤❤❤❤❤❤
ማለቃቀስ ምናንም የለ ፋታ ብቻ ስታምሩ እዛ ሰፈር ኑ ከነሱ ተማሩ😂😂
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
እነዛኮ የዉሸት ስለሆነነዉ😂😂😂
እንጀራቸውነው ህያው ተቀባይነት ስላለው ስራቸው
😂😂😂😂
ረዱ እና እዮባ ስታምሩ ❤❤❤❤ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይአብዛላችሁ እዮባ ለአባት እናትህ እስታዋውቃትና በእነሱ ምርቃት ተጠበቁ
እኔ ግርም ያምለኝ ነገረ ወንድም እህታሞች ምትመስሉት ነገር ነዉ❤❤❤
አዎ ቃልናአድስምይመሳሠላሉእነዚህም
እኮ፡እኔራሡ፡፡ይመሥሉኛል
ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል አላሉሽም😅😅😅😅
ደምረኛ🎉
@@gjyvng738ደምረኛ
በጣም ደሰ ይላል ሴት ልጅ በክር በፈቅር ሰትያዝ ያሰደሰታል በተለይ ረድ የተባረከች ሰርአት ያላት አሰተዳደጓ መልካም የምወዳት ልጅ ዛሬ ጥሩ ነገር ሰላሳያችሁኝ በጣም ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤ ሞራል የሚነካ ፕራንክ ግን ያበሳጨኛል ረድን እንደ ልጄ ሰለምወዳት ❤❤❤❤
የክርምት ፀሀይ ደስ ሲል ዋው አገሬ ናፍቀኝ እእሄንሳይ😢
ፍቅራችሁ. ሁበታችሁ. በጣ ም ደስ ይላል. እረዱ ደርባባ ቆንጆ ሴት እርጋታዋ. ውብ የብልጭልጭ አለም የራች. ይቺን መሳይ ልጆ ሸገር መገኘቱ. ይገርመኛል. የተፈጥሮ ውበት እኮ ባንቺ ብቻ ነው የምናየው እረዱ. የሴትነት ማሳያ ነሽ እህቴ በርቺ
እስኪ ሌሎችም ጥንዶች ከነእዮበ ስረአት ተመሩ ከረዱ እርገተን ተመሩ ረዱዬ የኔ እርጎ❤😂😂😂😂
Abeti wore😂😂😂
እርጎዬ😂ስወዳት
የኔ ስም ነዉ ደስ alegn🥰🥰🥰❤️
@@TryH5DFGደምረኛ
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መደምረኛ
የኔ ምርጥ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደግሞ ዉበትሽ ይለያል በስናስረት በጨወት በትግስት አንቺ ያሳደጉት ቤተሰቦችሽን ከልብ ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
መነው እዳኔ ሩዱን እዮብን ያምቶዱ ብቻ ለይክ 😊🎉❤
ደምሪኝ እናት
ውብ ልጆች ከዉብ ቦታ ጋር ውብ ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርላችሁ ረ&እ❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ ፈጣሪ ንፁህ ፍቅርኛ ይሰጣቹ የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ እረጂም እዲም ይሰጠን ታምራላቹ 🥰🥰
ደምረኛ🎉
ኣሜን❤
ወይኔ ቀልዳችሁ ደስ ሲል❤❤❤ደጋግሙ የምር ፈጣሪ አይለያችሁ 🎉❤❤
ወይኔ ስታምሩ አይለያችሁ ቦታው ደግሞ መንፈስን ያድሳን ማነው እደኔ የሀገሩ አየሩ የናፈቀው
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
ዋዉ የዛሬው ይለያል ሁለት ቆንጆዎች ሁልጊዜም ፍኩ ደስ ትላላችሁ የእኔ ወዶች ያምራል አሁንም ኤኔ የምመኝላቸው ወደ ቁምነገር ፈጣሪ ያስገባችሁ ረዱ ሙሉ ሴት ነሽ ርጋታ በጣም እወድልሻለሁ እዬባ እደለኛ ነህ ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ልዩወች በጣም እወዳችኃለሁ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ 💕💕💕ረዱዬ የኔ ልዕልት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው በጣም ነዉ የምታምሩት ረዱ ደርባባዋ እዪባ❤ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ🙏🎉
ዛሬ ደግሞ ፍክት ድምቅ ብላቺኋል እንደኔ የምትወዷቸው በላይክ❤
ማሻ አላህ እዮባ ጎበዝ ልጅቱ የዋህ ሀሳቧን ለመግለፅ እሱ ትፈራለች የ አችልበትም የቤት ልጅ ናት እንደ አድሰ አበቤ ልጅ አይደለችም ቁጥብ ናት ቀጥይበት
ረዱ እና እዮብ ማነው እደኔ ሚውዳቸው👍👍👍👍
ደምሪኝ ውዴ😊❤😊❤
@@MizuTube-x1xደምረኘ
እኔ❤❤
ማሻአላህ ከሁለት ቆነጃጅንት የሚወለዱት ልጆች ገምቱ አላህ የተባረኩትን ልጆች ይስጣችሁ ።አትዘግዩ ልጅ በልጅነት ለሁሉም ነገር።ጥሩ ነው❤❤❤🙏
እነዚህ ልጆች የልጅ ብስል ናቸው ቤትቢይዙ ይችሉበታል አብቃቅተው መኖር አሉእንጅ አንዳንዶች ገናከጅምሩ ብራቸውን የሚጨፈጭፉ ስጦታቅብጥርሴእያሉ
Iko
@user-zn6fw1mb4g ደምረኛ
እዮባ፣እረዱ አሪፍ የፍቅር ግዜ ነበራቹ ፍቅራችሁን አምላክ ይባርክላቹ🎉🎉🎉
እሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤
Amen amen amen
𝘈𝘮𝘦𝘯
አሜን 🥰
በስበቡ እስፖርት አሰራችሀ😊😅 በጣም ነው ምታምሩት ኪዳንምረት ትጠብቃችሁ. ❤❤
አዎ ደስ ብለናል❤❤❤ ለኛ ለመዳም ቀሞሞች ፈጣሪ የየን😢😂😂
የሸፍናን😂😂😢
Amen 😢😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እዮባዬ ጎበዝ ስታምሩ አንዳንዴ እደዚህ ኑልን ለእኛ ሳይሆን ፍቅር ያደረጃል አንዳንድ ወዶች በልብ ነው ፍቅር ማውራት አይጠበቅም ይላሉ ግን ሴት ልጅ ሲነገራት ነው ፍቅር ደስ የሚላት እና በርቱ ❤❤❤❤
ቆጆወች❤ ልጅቱ እርጋታዋ በዚህ ዉበትጋር የለለነዉ ምርጦች ሥታምሩ ❤
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
ወይኔ ቦታው እራሱ በጣም ያምራል የናንተን ውብትማ አይነገርም እግዚአብሔር ፍራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰
ሁለቱንም ነው በፍቅር ምወዳቸው በዛላይ ሁለቱም ጨዋናቸው ደስሲሉ ፈጣሪ እስከርጅና በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤
እዮብ በጣም ደስ የምትል ፈቅረኛ አለችህ በጣም የተረጋጋች ጨዋ የዘመኑ ልጅ ሆና በተግባር ግ የዘመኑን ልጆች የማትመሥል በጣም ጨዋ ልጅ ናት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለቁም ነገርያብቃቹ። ግን አንተ ትንሽ ለመረጋጋት ሞክር እደበሰለ ሰው ለመሆን ሞክር።❤❤❤❤❤❤❤
ረዱ በጣም እድለኛ ነሸ ለምን ደሰ የሚሉ ቤተሠብ ውሰጥ ሰለገባሸ ዪቤልም መልከ መልካም ሴት አግኝተሀል ደሰዐየምትል ፍፃሚያችሁ ያማረ ይሁን
እረ እኛንም ሹፈን😂😂😂😂 ተመልካች ሁነን እንቅር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሴት ልጅ ፍቅር ምግቧ ነው ከምንም በላይ
የኔ ዉዶች አሳባችሁን ያሳካላችሁ 🙏❤❤❤❤❤️❤️🥰🥰🥰 አቤት ዉባታቸው የምዋላድ ልጅ woooow new
አይይይይ እኛ በስደት ሁነን እንተን እያየን እንፅናና እንደዉ ከስደት መልስ ለኛም እንደናንተ ያለ ፍቅር ይስጠን መቸም ከፈጣሪ ተስፍ አይቆረጥም በተረፍ በጣምምምምም ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
በጣም ደስ የምትሉት በጣም የምውድችሁ ጥንድች ናች ፈጣር ፍጻምቹን ይሳምር አዎ ሁለም ረዱን እንደዚ ደስተኛ አድርጋት እዮብ ስት ስቂ ደስ የምልችሁ 👍👈አድርጉ 😘😘😘😘😘
ሴት ልጅ ከጥሩ ወድጋ ስትሁን እዳበባ እየፈካች ነዉ የምትሄደዉ
እዮብ እድለኛነህ በእውነት ቁጥብ የሆነች ስርአት ያላት ልጅነች እረዱየ የኔ ቆንጆ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እወዳችዋለሁ በተረፈ❤❤♥♥💟💟😍😘
ስታምሩ ቅመሞች❤ በሁሉ ነገር ማች ታረጋላችሁ ❤ስወዳችሁ❤ ቶሎ ተጋቡ ልጅ በልጅነት
ረዱየ ሁሌም እድህ አሯሩጭዉ እስፖርት ይስራ😂😂😂😂😂
እረዱ እና እዮቤል ስታምሩ እንደኔ የምትወዷቸው ላይክ 👍👍
ጨዋታውን ከወንድሞችህ ጋ አሳየን ❣️❣️
ደግሞ ስታምሩ
ጌታን ስታምሩ እግዝአብሔር አምላክ መጨራሻችሁን ያሳምርላችሁ❤
ረዱ የኔ ሴት ሴት ልጂ እዚህ እርግት ስትል እደት ደስ ይላል ከመልክ መልክ ከጸባይ ጸባይ ሁሉን አሞልቶ የሰጣት እንስት የምር እዬባም ምርጥ ልጂ የፍቅር ቤተሰብ ነው❤❤❤❤
ዋው እግዚአብሔርን ስታምሩ amazing ❤❤ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ፍቅር ያሸንፋል
ደስ ስትሉ እዩባና ረዱ ፈጣሪ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤❤❤
ወይይኔ ስታምሩ ሁለት ቆንጆዎች❤❤❤😊
ቢዶዋቸዉን ገና ሳየዉ ገና በዝ
ሳቅ 😂😂😂😂😂😂ነዉ የምጀምርዉ የኔ ቅመም ልታዝናነና ወስደህ በቢራቢሮ ታስፈራታለህ 😂😂😂አይዮባ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ ምታምሩት ሁሌም ሳቁ እደዝህ ከፕራክ ወጣ ብላችሁ እዲህ ደስ በሚል ቪዶ ስላየናችሁ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
የምረ በጣም ድስስስ ትላለችሁ በረቱ ቀጥሉበት ፍቅራችሁ ያሰቅናል ከስራአትጋ ረዱ ትግስቱ 👌❤❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ ደስታችሁ እስከ እድሜልክ ያርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
ደስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ አይለያያችሁ❤❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች 🥰🥰 እንደሌላዉ ሚዲያ ላይ እንደ ድመት የማትላላሱ ጨዋ የወለዳችሁ ጨዋ ያሳደጋችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ🙏🙏🥰🥰🥰
እያሰምከ ጨራስከት እኮ እዮብ 😂😂😂 በርግጥ ይገበታል
ረዱዬ ነዬ ማር ስታምሩ ያሰባቹት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ
የኔ ማሮች ማሪያምን ስታምሩ ሁለት ቆጆዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ እንደት ፈታ እንዳልኩ ደብሮኝ ነበር ማዳሜ እገዛችልኝ አልጋ እጥፍ ብይ ነበር 🙏❤
ስታምሩ እዮባ እረዱ የኔ ፀባዬ ሠናይ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤
ከጥዶች የምወዳቸው በስራአታቸው እናተ ስትጨመሩ 3 ሳምሪ ፋኒ ኪዲ ማሂ በጣም ነው የምወዳቸው ረዱ የታደለች ናት በምን በስራአት የኔ ውበ በርቱ የካልሲው ነገር😂😂
እዮቤ ምን ነክቶህ ነው በኣፕል የመታህበትን ቦታ ኣስተውለህ ነው ወይስ ሳታስበው ነው የወረወርክባት ትሳስተሃል ትንሽ ተረጋጋ ። ሎሚ የወረወርክባት መስሎህ ነው?
ፍቅር ያለው እዚህነው. አባቴ. የምን ሩታ. የምን አብርሺ😂😂😂😂
eko tikikilegna love
ትክክል
ሳህ😂😂
ክክክክ
😂😂😂😂😂ሳህ😂😂😂😂😂
አቤት ዉበት ፍጣሪ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤ያመቱ ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤
አረጎዴ ስፍራ ደስ ሲል🥳🥳 ናፍቃችሁኝ ነበር❤️❤️❤️ ስታምሩ🌎🌎🥰🥰🥰🥰
እረዱ የኔ ቅመም እርጋታዋ ደስ ሲል 🍬🍬 ፍቅርራቺሁን ያብዛላቺሁ🌹🌹🌹
እውነት በጣም ደስትላላቹሁ ረዱየ የኔቆጆ በጣምነው የምወድሽ ፍቅራቹሁን ያዝልቅላቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍😊
አይዞክ ካመራ ማን አተም አድቀን አይቀርም😂😂 በተረፈው ረዱ እ እዮባ❤❤
እውይይይ ስታምሩ እዮባ and ረዱ ❤
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ስወዳችሁ ❤❤🥰🥰😍😍