ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዳሎል ኢንተርቴይንመንት ነው ላይክ ሼር ይገባዋል ቅን ልብ የዋህ አስተሳስብ ያለው አዘጋጅ ኑርልን
በትክክል በጣም ነዉ የሚመቸኝ ሀቅ ነዉ የሚናገረዉ
እውነት የጭካኔ ጥግ ነው አላህ ልቦና ይስጠን ግዜው ያሥፈራል እናመሠግናለን ወንድም እውነት ሥለምት ናገር
ወላሂ በረዋን ላይ ደረሰ በማንም አይድረስ የኔ የዋህ እህት ሀቅሽ ይመለሳል እነሱም የእጃቸውን ያገኛሉ 😢😢 ዳሎል ኢንተርታይመንት ለሀቅ የምትቆም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏❤️
ከ20 ቀን ኋላ ተመራቂ ነኝ ምን እንደምሆን አላቅም ፈጣሪ ይርዳህ በሉኝ🙏😭
እንደሌሎቹ ሁሉ ትሆናለሃ!
Fetari yirdah be temarkibet kalagegheh teketirehim bihon sra
ተባርክ ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አስተዋይነህ
አቤት እሄ የሲቃ እንባ ምላሹ ከባተድ ዉ ታያላችሁ እች ስርአት ያላት እህት አምላክ ይፈርድላታል
ፈጣሪ ሀዘናችሁን በደሰታ ጭንቀታችሁን በሰላም ይለውጥላችሁ አሜን አሜን አሜን❤
አሚንን
Amén
Amin yaa rabii
አሜን!!!
አሜን 🙏❤️
ይህ ዳሎድ ኢንተርቴመንት ነው🫵❤❤ ቅን ልብ ቅን አስተሳሰብ 🎉
ይህ ዳሎል ኢንተርቴይንመንት ነው ❤
👍👍👍👍👍👍💙🙏 ድምጽ በመሆነ አላህ ይስጥህ
እረዋን ምስኪን ናት ሰው ቢጎዶትም አላህ አግዞታል ዛሬ ብዙ ኢትያጵያዊን ከጎኖ ሀነው እረድተዋታል
ልክ ስትገቡ ላይክ አርጉለት ኑቲ አትጥፋ አላህ ይድረስላት ያለቺው ህግ ያለበት ሀገር ነው የትም አታመልጥም ልጅቱ😢😢😢 ኡፍፍፍ
አንተ ወድም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ!!
ዳሎል ኢንተርቴይትመንት በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ ኢትዩዽያዊ ነክ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
እንኳን ደና መጣክ ብሮ ቀይ መስመር ሙሉ አማርኛ ፊልም
አራ ምን ነው ጭከኔ በዘ አይዞሽ የኔ ኢህቴ ሶብሪ አሪግ ውዴ ሀራም ስትሳሪ አደለም ውዴ ስትታጠብ ነው አብሽሪ የኔ ውዴ ሶብሪ አሪግ አለህ በሴሩት ሀያሉ ያሴሪበቻወል ያቸልሽን አሪግ ኢንጅ አደራ በህይወትሽ መጥፎ አቶስኝ አብሽሪ ኢንሻ አለህ ወገ ትከፊለለች አይዞሽ የኔ ወድ
😭😭😭😭😭😭ያማል ወላሂ ያረቢ
ኡፍፍ የኔ ምስኪን ስታሳዝን አይዞሽ እህት ከነልብሱ የሚታጠብ የለም ራስሽን ጠብቂ 😢😢ፈጣሪ ሆይ እባክህ እርዳት🤲😥
ትለያለህ ወንድማችን እናመሰግናለን🎉
ከሁሉም ትለያለህ ወንድማችን😍😇🙏
ቀይ መስመር የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላክ አድርጉኝ❤❤❤😊😊
ቀይ መስመር❤🎉
Yene enat🥺uff አላህ ይፍርዳል welahi🥺
ህይወት፣እውነት፣መንገድ ኢየሱስ ነው።
እረ ወገኖቼ እባካቹ እርስ በርስ ተዋደዱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እንደ ኢትዮጺያ ህዝብ ክፉ የለም ሳዉዝ አፍሪካ ያሉም ኢትዮፒያኖች በራሳቸዉ ህዝብ ነዉ ብዙዉን ጊዜ ጉዳት የሚደርስባቹዉ
የኔ ጌታ እባክህን እችን እህቴን እርዳልኝ እባክ ጭንቀቷን አረም ተነቅሎ እንደሚጣል ጥለህ አሳየኝ አባቴ እባክህ እባክህ
በጣም ያሳዝናል😢😢😢 የሰው ጨካኒ በዚህልክ ፈጣሪየ ከጨካኝ እና ከክፎሰወቸ አንተ ጠብቀን
Thank you, for you be voice for our sister ❤️ 💗 💕
ህሥቤላህ ወኒአመል ወኪል
እኔምእላለሁ ይልቀቁት ከወድጋ አይደለም አድሰው ገለውን ሲታጠብ አውልቆነው ፈጣሪም ያውቃል ግን ብሯ ስታመት ለፈታ መሰላችሁ😢😢😢
ቀይ መስመር 👍
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት የሰው ልጅ ክፋት እዚህ ጥግ ድረስ በጣም ያማል የኔ ስደተኛ እህቴ ሀቅሽን እግዚአብሔር ያስገኝልሽ ሀቅሽ የትም አያደርሳትም አደናቅፎ ይጥላታል አትበላውም ይህች የተረገመች ርጉም ሴት ቱፍ የሰው ሀቅ የምትፈልጉ አውሬዎች በእውነት አትበሉትም እምባዋ እሳት ሆኖ ይብላችሁ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭አይዞሽ እህቴ አይዞሽ እህቴ ፎቶዋን በትኚ ስልክ ቀቋቁጥሯን በትኚ ስሟንም በትኚ አይዞሽ እግዚአብሔር እምባሽን ያብስልሽ 💔💔💔💔😭😭😭😭
ትክክል ጡሩ ሁነው የሚጎድ ሰውች ያረቅልን ያረበ😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ጭካኔ😢😢😢😢እባክህ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን አይይ የኛ ነገር
ክርስታኖች ፍትሃዊ አትመስሉኝም ነበር አሁን ግን አከበርክዋቹ 🙏❤️❤️
እንኳን ደህና መጣ ዶክተር በጣም ጠፍተ ነበር
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ሀቡዬ የሰው ዘር ነች ❤
የተበደለች እህታችነን በአላህ የምትችሉ ልጆች በአለችበት ሀገር ውሥጥየምትኖሩ እህት ወድሞቸ ፍትህ እድታገኝ እርዷት😢😢😢😢
ትልቀቀው ማንም ከነልብሳችን አንታጠብም
ስታሳዝን የአላህ😭😭
ጠፋሕብን እውነተኛ ጀግና
አንተ ብቻ አዉራዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቀይ መስመር 🎉🎉
የኛ ሰው አዉሬ ሆኖል እኮ እኔም ኳታር ነኝ ሰሞኑን እቁብ ብሎ የሰበሰቡትን ብር በየወሩ የራሳቸውን ውስዶ የአንዷን ሲቀር13 ሪያል ከለከሏት ልጂቷን ደብድቦ እክምና ላይ ናት እየተካሰስች ነው ህዝቡ አውሬ ሆኖል እውነት😢
እራስሺን ጠብቂ ውደ ሠው ፈጣሪን መፍራት አቁሞል
ወይኔ ጭካኔ ሚስኪን እንዳንቺ የዋህ ጢቂት የሆኑ ስዎች ምክንያት ነው እኛ ያለነው እንደኛ ክፍትማ በላውን ነበር የሚያመጣብን አይዞሽ አቅሽ የለፍሽበትን ታገኚዋለሽ ስብር ብቻ ነው እህቴን
አላህሀቃንይመልስላት
Wlhy Siwodih ❤ enkwan dehna meta ❤ Filmu ris Key mesmer mulu Amarigna film New
በትክክል ከገዳሙ መነኮሳት አፍ እየነጠቁ እንደመብላት ነው የሚቆጠረው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
የኔ ወንድም ክበረልን
የቬሮኒካ ፊልም ቀይ መስመር❤
ወላህ የረዋን እባ ይፍረዳቸዉ😢😢😢😢😢
ልቤ ተረብሾ ነው የዋልኩት ቀንሙሉ አመሸሁ ሀቢባ ቤት
በጣም ጨካኝ በእውነት ማን ይታመናል እባካችሁ ከአውሬዎች እንጠንቀቅ
እና promotion እንደሆነ አታውቁም? ለነገሩ እኔም ለመጀመርያ ጊዜ ስሰማ በጣም ተናድጄ ነበር እንኳን ትንንሾቹ አብዛኞቹ ትልልቅ ዩቲዩበሮች እንኳን እንደዛ ነው ሚሰሩት እኔ በግሌ በፊት በፊት በጣም እናደድ ነበር አሁን ግን እራሴን አሳምኛለሁ አብዛኛው ሰው እንደ ሥራ ነው እየሰራ ያለው full time የሀገራችን የኑሮ ሁኔታ ይታወቃል በቃ ሥራ ነው በጎ አድራጎት የሚሰሩ እጅግ በጣም ጥቂት ናቸው ሌላ የራሳቸው ሥራ ያላቸው እንጅ ሌሎቹ ኑሮ ከባድ ሆኖዋል እኔ ይሁን ባይ ነኝ
ቀይ መስመር
ቀይ መስመር ነው ላይክ አርጉኝ እስኪ ዛሬ😢😊
ቀይ መሰመር ነው❤❤❤❤
አይዞሽ አበረንሽን
እንኳንም በሰላም መጣህ🎉❤
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን። መልሱ ቀይ መስመር ነው
ቀይ መስመር 🎉🎉🎉🎉
አታላይ ለጊዜው ያመልጣል በኌላ ይሰምጣል የተባለው ለዝች አይነቷ ነው አይዞሽ የስደት እህታችን
የቮረኒካ የመጀመርያ ፊልም እርእስ ቀይ መሥመር ይላል መልካም እድል
Wendemeay Allah yesteh ❤❤❤❤
እዛ የምትኖሩ ኢትዮጵያን እርዷት እባካቹ
key mesmer
እሷ ቤተሰቦቿ እንዲረዷት አድርጋ ብትለቀው ባትለቀው እራሷን ማረጋጋት አለባት ለዚህ አለም ኑሮ ብላ እራሷን ታረጋጋ
ፈጣሪይባርክ
አረ አይዞሽ እግዚአብሄር አለ
ሀይ ወንድሜ ውጭ ያሉ አበሾች አውሬ ናቸው የደረሰበት ያውቃል እኔና ጓደኞቼን 32$ ሺህ ዶላር ዘርፋን በሰላም እየኖረች ነው እግዚአብሄር የበቀል አምላክ ነው 😢
Enezih wenjelegnoch nachew metaser alebachew😢bewegenachu lay? Yasafiral
ቀይ መስመር NICE FILM
ቀይ መስመር🎉🎉🎉🎉❤
የእዉነትከባድነዉ😢😢😢
ቀይ መስመር ይላል የፊልሙ ርዕስ
Betam kumnegeregna nh Allah yichemirilih.....berta.🎉
ይህን ልጂ ብር ላይክ አርጉለት አርግቆ አሳቢ ነው እንደድሜው አይደለም መቸስ ቁምነገር አይወድላቺሁም
ቀይ መስመር 🎉 ዳሉል ❤❤❤
ፍቅር እስከመቃብር ለምንድነውየታገደው ምንጥፍት አለ
Nutey keep going up bro sel rhwan yalkew negre bemulu tkikl new esmamalew besew hagre fikre kelelen ersi bersi alemwadede betam kebad new Egizabhre Lebona yesten
Kay mesmr❤ melkam edl balug
እንግልዚኘ ብተዎሪ ጥሩ ነወ
እኔም ከአድም ሁለቴ ወርቀት እሰራለን እያሉ ህይወቴን አጨልመዋል😢😢ቀላል አይደለም ጭካኔያቸዉ😢😢
እረ በአላህ ደምረኝ አደስነኝ😢😢😢
yena eht fetari ale yferdal yayal amlak endegna chikul aydelem ayzosh minalbat ahun mabkiyaw yhonal gin besdet dem teften mnagegnewn bir mtbelu mtasbu sewechi gin fetari lbona ystachu ayzosh emamlak hakhin bejish tasgebalsh fetari yferdal ken alew ayzosh
የጇን አላህ ይሰጣታል
ቀይ መስመር❤❤❤❤ በተረፈ አትጥፋ
በጣምነዉ የሚያመው ወላሂ
ምንድነው ሌላ ብልግና አልሰራችም ይልቀቁት
ከበሩ የራቁቱን ቪዲዮ ይበሳል እውነት ወንደሜ እድሜ ይስጥ ደግ ሠው ብሩም ቴኔሸ አይድለም እደሜዋን የጨረሰችብት
ቀይ መስመር👌👌
የቢሮኒካን ልብስ እንጂ አበሻ አትሆንም ልትሆንም አትችልም❤
Welcome Back❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቀይ መስመር ይባላል የፊልሙ ርዕስ
Thanks dallol
Kaye masmar
ዳሎል የላያል
የትም አትደርስም ከጎንሽነን
ጠፍተሀል በሠላም?
ዳሎል ኢንተርቴይንመንት ነው ላይክ ሼር ይገባዋል ቅን ልብ የዋህ አስተሳስብ ያለው አዘጋጅ ኑርልን
በትክክል በጣም ነዉ የሚመቸኝ ሀቅ ነዉ የሚናገረዉ
እውነት የጭካኔ ጥግ ነው አላህ ልቦና ይስጠን ግዜው ያሥፈራል እናመሠግናለን ወንድም እውነት ሥለምት ናገር
ወላሂ በረዋን ላይ ደረሰ በማንም አይድረስ የኔ የዋህ እህት ሀቅሽ ይመለሳል እነሱም የእጃቸውን ያገኛሉ 😢😢 ዳሎል ኢንተርታይመንት ለሀቅ የምትቆም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏❤️
ከ20 ቀን ኋላ ተመራቂ ነኝ ምን እንደምሆን አላቅም ፈጣሪ ይርዳህ በሉኝ🙏😭
እንደሌሎቹ ሁሉ ትሆናለሃ!
Fetari yirdah be temarkibet kalagegheh teketirehim bihon sra
ተባርክ ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አስተዋይነህ
አቤት እሄ የሲቃ እንባ ምላሹ ከባተድ ዉ ታያላችሁ እች ስርአት ያላት እህት አምላክ ይፈርድላታል
ፈጣሪ ሀዘናችሁን በደሰታ ጭንቀታችሁን በሰላም ይለውጥላችሁ አሜን አሜን አሜን❤
አሚንን
Amén
Amin yaa rabii
አሜን!!!
አሜን 🙏❤️
ይህ ዳሎድ ኢንተርቴመንት ነው🫵❤❤
ቅን ልብ ቅን አስተሳሰብ 🎉
ይህ ዳሎል ኢንተርቴይንመንት ነው ❤
👍👍👍👍👍👍💙🙏 ድምጽ በመሆነ አላህ ይስጥህ
እረዋን ምስኪን ናት ሰው ቢጎዶትም አላህ አግዞታል ዛሬ ብዙ ኢትያጵያዊን ከጎኖ ሀነው እረድተዋታል
ልክ ስትገቡ ላይክ አርጉለት ኑቲ አትጥፋ አላህ ይድረስላት ያለቺው ህግ ያለበት ሀገር ነው የትም አታመልጥም ልጅቱ😢😢😢 ኡፍፍፍ
አንተ ወድም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ!!
ዳሎል ኢንተርቴይትመንት በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ ኢትዩዽያዊ ነክ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
እንኳን ደና መጣክ ብሮ ቀይ መስመር ሙሉ አማርኛ ፊልም
አራ ምን ነው ጭከኔ በዘ አይዞሽ የኔ ኢህቴ ሶብሪ አሪግ ውዴ ሀራም ስትሳሪ አደለም ውዴ ስትታጠብ ነው አብሽሪ የኔ ውዴ ሶብሪ አሪግ አለህ በሴሩት ሀያሉ ያሴሪበቻወል ያቸልሽን አሪግ ኢንጅ አደራ በህይወትሽ መጥፎ አቶስኝ አብሽሪ ኢንሻ አለህ ወገ ትከፊለለች አይዞሽ የኔ ወድ
😭😭😭😭😭😭ያማል ወላሂ ያረቢ
ኡፍፍ የኔ ምስኪን ስታሳዝን አይዞሽ እህት ከነልብሱ የሚታጠብ የለም ራስሽን ጠብቂ 😢😢ፈጣሪ ሆይ እባክህ እርዳት🤲😥
ትለያለህ ወንድማችን እናመሰግናለን🎉
ከሁሉም ትለያለህ ወንድማችን😍😇🙏
ቀይ መስመር የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላክ አድርጉኝ❤❤❤😊😊
ቀይ መስመር❤🎉
Yene enat🥺uff አላህ ይፍርዳል welahi🥺
ህይወት፣እውነት፣መንገድ ኢየሱስ ነው።
እረ ወገኖቼ እባካቹ እርስ በርስ ተዋደዱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እንደ ኢትዮጺያ ህዝብ ክፉ የለም ሳዉዝ አፍሪካ ያሉም ኢትዮፒያኖች በራሳቸዉ ህዝብ ነዉ ብዙዉን ጊዜ ጉዳት የሚደርስባቹዉ
የኔ ጌታ እባክህን እችን እህቴን እርዳልኝ እባክ ጭንቀቷን አረም ተነቅሎ እንደሚጣል ጥለህ አሳየኝ አባቴ እባክህ እባክህ
በጣም ያሳዝናል😢😢😢 የሰው ጨካኒ በዚህልክ ፈጣሪየ ከጨካኝ እና ከክፎሰወቸ አንተ ጠብቀን
Thank you, for you be voice for our sister ❤️ 💗 💕
ህሥቤላህ ወኒአመል ወኪል
እኔምእላለሁ ይልቀቁት ከወድጋ አይደለም አድሰው ገለውን ሲታጠብ አውልቆነው ፈጣሪም ያውቃል ግን ብሯ ስታመት ለፈታ መሰላችሁ😢😢😢
ቀይ መስመር 👍
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት የሰው ልጅ ክፋት እዚህ ጥግ ድረስ በጣም ያማል የኔ ስደተኛ እህቴ ሀቅሽን እግዚአብሔር ያስገኝልሽ ሀቅሽ የትም አያደርሳትም አደናቅፎ ይጥላታል አትበላውም ይህች የተረገመች ርጉም ሴት ቱፍ የሰው ሀቅ የምትፈልጉ አውሬዎች በእውነት አትበሉትም እምባዋ እሳት ሆኖ ይብላችሁ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭አይዞሽ እህቴ አይዞሽ እህቴ ፎቶዋን በትኚ ስልክ ቀቋቁጥሯን በትኚ ስሟንም በትኚ አይዞሽ እግዚአብሔር እምባሽን ያብስልሽ 💔💔💔💔😭😭😭😭
ትክክል ጡሩ ሁነው የሚጎድ ሰውች ያረቅልን ያረበ😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ጭካኔ😢😢😢😢እባክህ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን አይይ የኛ ነገር
ክርስታኖች ፍትሃዊ አትመስሉኝም ነበር አሁን ግን አከበርክዋቹ 🙏❤️❤️
እንኳን ደህና መጣ ዶክተር በጣም ጠፍተ ነበር
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ሀቡዬ የሰው ዘር ነች ❤
የተበደለች እህታችነን በአላህ የምትችሉ ልጆች በአለችበት ሀገር ውሥጥ
የምትኖሩ እህት ወድሞቸ ፍትህ እድታገኝ እርዷት😢😢😢😢