ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thank you doctor
እናመሰግናለን ዶክተር
🙏🙏
@@dr.amanuel- ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ግን በለፈው ባለፈውበሰራህቪድው አልመለስክልኝም ቪደወ ብሰራልን ብየነው ኤችአቪ ውጤት ከግንኝነትበፊት ኖርማል ከሶስቶር በሆላ ነንሪአክቲቭ እና ነን ሪጂት የሚልውጤት ብታስረዳን ፖዜቲቭና ኔጌቲቭ የሚለውጤት ተቀየረዴ
@@dr.amanuel- ይህን የጠየኩነህ በውጪ አገር ያለሰወች ምርመራ ስናረግ ነርሶቹ ደምይቀበሉና ዶክተሮመርምሮ አሺጎይሰጣቸዋል ዶክተሩን የማገኘት እድልየለንም ለዚያነው
Thanks❤❤❤
ስላም ዶክተር አመሰግናለው እባክህ ቴሌግራም ካለህ ስለ ታይሮይድ ሆርሞን የደም ውጤቶቼን እንድልክልህ ብታስረዳኝ በስደት ነው የምኖረው እርዳታ እፈልጋለው
እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤ዶክተርዬ እስኪ ለጨጓራ ባክቴሪያ መፍትሄ ካለ? Please
እሺ በቪድዮ እሰራለሁ
በናትህ
እናመስግናለን እስኪ ስለኪንታሮት ማጥፊያ ንገረን የፊጢጣ ነው😢😢😢😢😢😢
thanks
Ok
ዶክተር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ግን ሶራይስስ ላለበት ሰው መመገብ ይቻላል ወይ
አሜን እህቴ 🙏ሶሪያስስ መሆኑ ሳይሆን አለርጂ ካለበት ነው። ማለትም ለለውዝ አለርጂ የሆነ ሰው ለውዝን ቢመገበው ይባስ የሶሪያስስ ምልክቶቹን ያባብስበታል።
በቀን ምን ያህል ይወሰዳል
❤
ዶክተር የኩላሊት ጢጠር ያለበት ሰወ ቢጠቀምስ
ዶክተርየ ያወፍራል በአላህ ንገረኝ❤
ለውዝ የሰውነት ክብደትን ይቆጣጠራል። እንጂ በቀጥታ አያወፍርም።
@@dr.amanuel- አመሠግናለሁ🥰🥰
Eshi liyaweferen yemichelew men yehon ene felege new ebakeh doctor @@dr.amanuel-
ምን ላርግ ለውዝ ስጠቀም ልቤን ያመኛል ላቁመው ዶክተር እባክህ
ለውዝ የልብ ህመም አያመጣም ነገር ግን የለውዝ አለርጂ ካለብዎት ለውዝ ሲመገቡ የደረት ህመም ፣ መተንፈስ አለመቻል አልፎም ማስመለስ ይከሰታል። ስለዚህ ለውዝ መመገብዎን ያቁሙ።
አማርኛ
ሀለሐመሠረሰሸቀበቨተቸኀነኘአከኸወዐዘዠየደጀገጠጨጰጸፀፈፐ
ለ ጡንቻ ግእንባታ አሪፍ ነው 6 7:00
Yegoni godetiyelawom
ለውዝ ያወፍራል ወይስ ያከሳል
ለውዝ የ ስብ እና የካሏሪ ይዘቱ ከፍተኛ ቢሆንም ነገር ግን የሰውነት ክብደትን አይጨምርም። ይህ ማለት ያከሳል ማለት ሳይሆን ጤናማ የሰውነት ክብደት እንዲኖረን ይረዳል።
Thank you doctor
እናመሰግናለን ዶክተር
🙏🙏
@@dr.amanuel- ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ግን በለፈው ባለፈውበሰራህቪድው አልመለስክልኝም ቪደወ ብሰራልን ብየነው ኤችአቪ ውጤት ከግንኝነትበፊት ኖርማል ከሶስቶር በሆላ ነንሪአክቲቭ እና ነን ሪጂት የሚልውጤት ብታስረዳን ፖዜቲቭና ኔጌቲቭ የሚለውጤት ተቀየረዴ
@@dr.amanuel- ይህን የጠየኩነህ በውጪ አገር ያለሰወች ምርመራ ስናረግ ነርሶቹ ደምይቀበሉና ዶክተሮመርምሮ አሺጎይሰጣቸዋል ዶክተሩን የማገኘት እድልየለንም ለዚያነው
Thanks❤❤❤
ስላም ዶክተር አመሰግናለው እባክህ ቴሌግራም ካለህ ስለ ታይሮይድ ሆርሞን የደም ውጤቶቼን እንድልክልህ ብታስረዳኝ በስደት ነው የምኖረው እርዳታ እፈልጋለው
እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤
ዶክተርዬ እስኪ ለጨጓራ ባክቴሪያ መፍትሄ ካለ? Please
እሺ በቪድዮ እሰራለሁ
በናትህ
እናመስግናለን እስኪ ስለኪንታሮት ማጥፊያ ንገረን የፊጢጣ ነው😢😢😢😢😢😢
thanks
Ok
ዶክተር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ግን ሶራይስስ ላለበት ሰው መመገብ ይቻላል ወይ
አሜን እህቴ 🙏
ሶሪያስስ መሆኑ ሳይሆን አለርጂ ካለበት ነው። ማለትም ለለውዝ አለርጂ የሆነ ሰው ለውዝን ቢመገበው ይባስ የሶሪያስስ ምልክቶቹን ያባብስበታል።
በቀን ምን ያህል ይወሰዳል
❤
ዶክተር የኩላሊት ጢጠር ያለበት ሰወ ቢጠቀምስ
ዶክተርየ ያወፍራል በአላህ ንገረኝ❤
ለውዝ የሰውነት ክብደትን ይቆጣጠራል። እንጂ በቀጥታ አያወፍርም።
@@dr.amanuel- አመሠግናለሁ🥰🥰
Eshi liyaweferen yemichelew men yehon ene felege new ebakeh doctor @@dr.amanuel-
ምን ላርግ ለውዝ ስጠቀም ልቤን ያመኛል ላቁመው ዶክተር እባክህ
ለውዝ የልብ ህመም አያመጣም ነገር ግን የለውዝ አለርጂ ካለብዎት ለውዝ ሲመገቡ የደረት ህመም ፣ መተንፈስ አለመቻል አልፎም ማስመለስ ይከሰታል። ስለዚህ ለውዝ መመገብዎን ያቁሙ።
አማርኛ
ሀለሐመሠረሰሸቀበቨተቸኀነኘአከኸወዐዘዠየደጀገጠጨጰጸፀፈፐ
ለ ጡንቻ ግእንባታ አሪፍ ነው
6 7:00