ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የኦቾሎኒ ቅቤ እና የኑቴላ በቤታችን በቀላሉ ጤንነቱ የተጠበቀ አሰራር @ምግብ//Penuts better & Nutella recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2024
  • #ethiopianfood #food #recipe #nutella #penutbutter

ความคิดเห็น • 52

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን እያልኩ የዛሬውን ምርጥ ስራ ተጋበዙልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ🙏😍❤

  • @OnlyByGrace1
    @OnlyByGrace1 หลายเดือนก่อน +4

    ነቲላ መሰራት ሰላሰተማርሽን እጅግ እናመሰግናለን። ተባረኪ! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝንልሽ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  26 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @kidistasfaw1472
    @kidistasfaw1472 หลายเดือนก่อน +4

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሴት ነሽ ቆንጆ ስራ ነው የምታቀርቢው በሚገባ ማብራሪያ ጋ ብዙ ነገር ተማርኩ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      ቅድስትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ስራ ነው የኔ ውድ በርቺ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      ናርድዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን
    ግን መፍጫውን እንዴት ነው የምታጥቢው ኤሌትሪክ ውሰጥ ውሃ አገባበትም?
    ግዜ ስታገኚ ትንሽ ስለማሽኑ አስተዋዋቂን?
    በርቺ!

  • @KormaKasahun-df6ic
    @KormaKasahun-df6ic 21 วันที่ผ่านมา

    ዋው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @nounoulemma6806
    @nounoulemma6806 29 วันที่ผ่านมา

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @user-gk2zn1wz2u
    @user-gk2zn1wz2u 26 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው ወድጄልሻለው😊😊❤😮🎉❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  24 วันที่ผ่านมา

      እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዋዉ በጣም ጎብዝ እጅሽ ይባረክ በርች🙏🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      ለታይዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @user-ow2fr3po4y
    @user-ow2fr3po4y หลายเดือนก่อน +1

    ቤትዬ በርቺልኝ አመሰግናለሁ።።።።።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @user-uq4lu1ef3o
    @user-uq4lu1ef3o หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 หลายเดือนก่อน

    Betty you are Amazing Thanks

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      ስንዱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @fantudemisse5978
    @fantudemisse5978 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      ፋንቱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia หลายเดือนก่อน

    Bettwa's betam konjo new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      አስናዬ የእኔ ውድ የእኔ ብርታት ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ይድረስልኝ 🙏😍❤

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ውደ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @user-vw6bt7kn8i
    @user-vw6bt7kn8i หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ🙏🥰🥰 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      ኩኪዬ ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Beni-d7s
    @Beni-d7s หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏👍👌🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @EyerusalemTegene-fj3pw
    @EyerusalemTegene-fj3pw หลายเดือนก่อน +1

    ኑቴላ ምንድን ነው

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f หลายเดือนก่อน

    ከተዘጋጀ በኋላ ውጭ ላይ ቤቀመጥ ችግር አለው?

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา

      አቦነሽዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @user-xl1mu8zx7j
    @user-xl1mu8zx7j หลายเดือนก่อน

    በጠም አመሰግንሸለዉ የኦቾሎን ቅቤ በደቦ በጠም እዎደለዉ እዝ ትንሹዋን በ8 ዲረሀም ይሸጠል እነ ለልጆቼ ምርጥ አመረጭ ነዉ ሰንዱች ለመሲረት ከአቮከዶ እነ ከእንቁለል በሸገር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  27 วันที่ผ่านมา +1

      የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @user-xl1mu8zx7j
      @user-xl1mu8zx7j 27 วันที่ผ่านมา

      @@bettwascorner የኔ ምርጥ በለ ሙያ ረጅም ኢዲሜ ይሲጥሺ እኔም ከንች ተምር በምዎደት አየቴ ሲም ምርጥ እረት ቤት መክፈት እፈልገለዉ አየቴ ለሰዉ ምግብ መብለት መጠጠት ትዎዲ ነበር እንደዉም ከቸርነቱዋ የተነሰ እጅሺ ብተሰር በእግርሺ ትሰጭየለሺ እግርሺ ብተሰር በአይንሺ በመመልከት ትሰጭየለሺ ተብለ ተርክ ሆኖዋል በሀገረችን የሰዋ ሲም ልክ እንደንች በለሙያ በቀበሌ ከሉ ሴቶች ሁሉ የተመረጠች ነበረች አለሀ ይዘንለት ወደ መይቀረዉ አለም በ110 አመቱዋ ሄደች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  26 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-xl1mu8zx7jእንዴት ተመስጪ እንዳነበብኩት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ደስ የሚሉ አያት ነበሩሽ ደግ ስለነበሩ እድሜያቸውንም እግዚአብሔር ጨመረላቸው ጥሩ አስበሻል በጥራቱ የታወቀ ምግብ ቤት ክፈቺ ቀለል ባሉ ምግቦች(ፋስት ፉድ) እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሰብሽውን ይፈፅምልሽ ከልብ አመሰግናለሁ ስለሁሉም የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @AsliyIluhus-ev2xf
    @AsliyIluhus-ev2xf 12 วันที่ผ่านมา

    Btm balemoya nesh berchi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @TigistSahle-fi8jc
    @TigistSahle-fi8jc 28 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ሰርቼም አላውቅም ባለሙያም አይደለሁም ማሽኑን እንዳይጎዳው ዘይቱንና ኦቾሎኒውን መጀመሪያ አንድላይ ቢገቡ ችግር አለው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ኦቾሎኒው ለብቻው መጀመሪያ መፈጨቱ ቶሎ እንዲደቅ ያደርገዋል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @YeabsiraAmbaye
    @YeabsiraAmbaye 24 วันที่ผ่านมา

    ere anchs tlyalesh....fetari ychmrlshi😅

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  24 วันที่ผ่านมา

      የአብ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤