🔴በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @gudt5183
    @gudt5183 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ማማየ

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩሰው ነች ኣይዘች ቀጥልበት

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋሊይኩምእሰላምእህት የእኔ ህልሜን አልፈተሺልኝም😭

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน

      የት ነው

    • @MagnVideos
      @MagnVideos 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@addismedia9882 እህት አልመጣምእደ ቃየሁከጠፈኩልሺ ይቅረታ የለኩትመስሉኝነዉ 🌹ዉድአሁንለገረሺ እኔ በህልሜ ከለጫማእህደለሁ አጉቲልጀገረ ብር አበዱረኝ ብርጫማልጊዛ እለዉአለሁ ብርአልኝ አልሀምዱሊላሂ እስጥህአለሁስለዉ እብአለኝ ከዛ እሱቅእህደለሁ እሱቁዘዲ አንደ ጠይምልጁ ቁሞል አይሰጡም ዱቢአለኝ ከዛ እሽአንተስጠኝ እኔብርአልኝ እሰጥህአለሁብየ ለመኩትእኔአልሀምዱሊላሂ አለሁ ብር አለኝ እሰጥህአለሁስለሁ እሺአለኝ ከዛ ጫማአመጥልኝ አሩጊነዉ ጫማዉ እንደቁሺሸምአለዉ ኢሄንአልፈልጊም ቀይረኝአልኩት ቁጥርንምነገረኩት 32አልኩት እኔያልኩአመጣልኝ ከዛ እኒነኝ እመለብስጨ አለኝ ከዛእሸ አለኩት ቀኝእጊረን እንደለበሰኝ ስቅአለኝ ኢዛቢ ላሂምን ሸይጦኒእረጀም ቢየተነሰዉ እህትምንደነዉነገረኝ እኔያለሁትበስደትነዉ አንዲልጀ እናቴነኝ አሰብኩ ጫማልጀነዉስሉእሰመነበር ልጀምንሊሁንብኝነዉ ብየአሰብኩ

  • @sewsenlove
    @sewsenlove 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ እስኪ እባክሽን ስለ ስራ መቀጠር ከስራ መባረር በህልም ስሪልን ውዴ

  • @Elsa11161
    @Elsa11161 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዚት በርቺ ትችያለሽ😍 ዛሬ ደሞ በቤቴ ውስጥ ያለቀብኝን አስፔዛ እያየሁ በወረቀት እራሴ ዘርዝሬ ስፅፍ አየሁ ምንድነው?

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms 8 หลายเดือนก่อน +1

    የምወድሽ እህቴ ፆም እንዴት ነው። ባለፈው ህልም ፈተሽልኝ በትክክል ሆኖ አግኝቼው በጣም ተገርሜብሻለሁ አሁንም ህልም የመፍታት ፀጋውን ፈጣሪ ጨማምሮ ይግለፅልሽ በተረፈ ግን ያልተፈታ ህልም ደጋግሜ ልኬልሽ አላየሽውም መሰለኝ አልፈታሽልኝም ከቻልሽ እና ካላስቸገርኩሽ እህቴ ፍችልኝ በተረፈ ሁሉንም ሰው እኩል ስለምታይ አመሰግንሻለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ 🙏🤲 ኢንሻ አላህ አመሰግናለው

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍

  • @liyu401
    @liyu401 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህት በህልም ከወንድሜ ጋር መንገድ ስንሄድ በመሃል እሱ ጠፋ
    ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/RKYjtgJt4gk/w-d-xo.htmlsi=I4ysp5HI_er4cWvw 👈
      th-cam.com/video/wVdHU33KiU8/w-d-xo.htmlsi=4axyX14F29cSSqiq 👈

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ህልም አልፈታሽልኝም ስጠብቅሽ ውዴ😢

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Rahma04a
    @Rahma04a 3 หลายเดือนก่อน

    በህልም ጋዜጣ ወረቀት እናቴ ስበላ አየኅት እኔ በስደት ነው የምኖረው ተጨንቄአለሁ እባክሽ ንገሪኝ እህት😢

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 8 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ሀቢብቲ❤

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ 8 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ፍችልኝ በህልሜ ጠቆር ያለ ኮፍያ እና ከቡላ ጠቆር ያለ ሙሉ ቀሚስ ለብሸ ብቻየን ወደ ታች አቅጣጫ ተጉዠ ዘመዴን ልጅ አገኘውት ከዛ አብረን ታቦት ልሸኝ ብለን ይዠው ሄድኩ ከዛ የቦታው ግቢ ተዘግቷል የፎቅ ሊፍትም ተዘግቷ ል 2ቱ መሀል ላይ አጣብቂኝ ቦታ ልጁን ይዠ ቆምኩ በግምት የ4 አመት ልጅ ይሆናል. ባለትዳር ነኝ❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน

      ህልምሽ ጥሩ አይደለም ዱአ አርጊ የሀይማኖት ቤት መዘጋት ከሀይማኖት መራቅን የኸይር በሮች መዘጋት እና ሌሎችም ያሳያል

    • @ፍትህወዴትአለሽ
      @ፍትህወዴትአለሽ 8 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 እህታለሜ የምወድሽ አመሰግናለው

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน

    እህት አህሌን ብያለሁ እኔ በህልሜ ትምህርት ቤት ይመስለኛል በቦታዉም ብዙ ሰጓጅ ያለ ይመስለኛል ልክ እደ መካ አይነት እናም ከዛ እየወጣን ስንመጣ ከጓደኞቸ ጋ የሆነ መኪና በመንገዳችን ሲሄድ እድጭነን እንሮጣለን ከሃላዉ ክፍት መኪና ነዉ እናም ስሮጥ ጫማየ ይቀርብኛል ከሃላ ለአክስቴ ልጅ እድትይዝልኝ እነግራታለሁ መኪናዉን ደርሸበት ልወጣ ስል የጫማየ ነገር አሳስቦኝ እመለሳለሁ ከዛ ልጅቷን ስጠይቃት የሌላ ሰዉ የተጨማደደ ጫማ ትሰጠኛለች እኔም በመቆጣት ይህ የኔ አይደለም እላለሁ ከዛም እኔ ስፈልግ አገኘዋለሁ ጥቁር የልክነታችን ኮጎ ጫማ ናት😅 አንዷ ግን ተቀዳለች እናም ይችን ያክስቴን ልጅ ስመለስ የሆነ ቆዳዉ የተበላሸ ሙዝ ሰብስባ ምንድነዉ ይህ ስላት ስትልጠዉ በየ አይነቱ የሆነ የቦቆሎ እሸት ይሆናል እናም ልጅቷ በባህር እየመጣይ ተቀበይኝ አልቀበልም በማለት ችክችክ ላይ ነን ያያይዘዉ ይሆን በአላይ እርጃት እያለኝ ከሆነ እድደርስላት መልሽልኝ

  • @Hindia-sy3ew
    @Hindia-sy3ew 8 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዷ ልጆች አሉኝ ተፋትቻላሁ ሁለት የአሳ ገንዳዎች አንድ ኛው ትንንሽ አሳ አንደኛው ትልልቅ አሳ አሳዎቹ በሚያምር ሁኔታ ወደላይ እየወጡ እየገቡ ድስ እያልን እያቸኣለሁ ከትንንሹቹ አሳዎች የሚበቃኝን ገዛሁ ባሌ ይመስለኛል ግን አላቀውም ከትልልቅ ገንዳው አሳ ሊገዛ እየተነጋገረ ዶክተር አብይ መቶ ከፌቴ ስው ያናግር እኔን አለየሁም በሌላ ህልም የጆሮ ወርቅ አድሬ የማላቃት ልጅ ስታኝ ቦርሳዬ ከትቼ እንዳይጠፋብኝ ፈጋግሜ አየዋለሁ ፍቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน +1

      ሕያው ዓሦች የተመሰገኑ ናቸው እናም በውስጡ ምንም ክፋት የሉትም ፣ እሱ ትልቅ ጥቅሞችን እና ውድቀቶችን ፣ አስደሳች የህይወት ለውጦችን ፣ የመላመድ ፍጥነት እና ተለዋዋጭነት ፣ ሁኔታው ምንም ያህል ከባድ ቢመስልም እና በመካከላቸው የሚፈለገውን ለማሳካት መቻልን ያሳያል ።

  • @hussienoumer2338
    @hussienoumer2338 5 หลายเดือนก่อน

    As wr wb Ehite behilmedaget si wotaa ayehu

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/hoH3_968Nk0/w-d-xo.htmlsi=3b_VR0UkgruW7QYc

  • @seadamehamedumer393
    @seadamehamedumer393 5 หลายเดือนก่อน +1

    A.w.w. kefetawt bala werekt ina chak sesetng ayew ina ahun lala bal agbichalew mindinew

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/w-d-xo.htmlsi=h-c_iqMhjjf375J4

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe 5 หลายเดือนก่อน

    በተደጋጋሚ ጥቅል ጎመን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/fK62xf18wmM/w-d-xo.htmlsi=OqwQYQ4iSWtWV88x

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 หลายเดือนก่อน

    ከተመችሽ ህልሜን ፍችልኝ በህልሜ መኝታየ በላይ እርግብ ተመስለኛለች ትንሽየ እርግብ እናቷ አስቀምጣት ይመስለኛል ስወቹ ሊያባርሯት ሲሉ ትንሽ ናት መብርር አትችልም አታባሯት ስላችው ሊያባርሯት ሲሉ በራ እጅ ላይ ቁጭ ትላላች እቅፍ አደርጋታለሁ በድስታ እያሻሽሀት ከዛ እመሬት ቁጭ አድርጋት የሚበላ እስጣታለሁ ሴትዮየ አስወጫት ስትለኝ ሳላስወጣት ብንን አልኩ መልኮ እንደማንቻውም እርግብ ናት 😊

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/y9XxNuP-J9E/w-d-xo.htmlsi=ckaOpps5_H6iqI0o

  • @YeshalemFenta
    @YeshalemFenta หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ በህልሜ ወረቀት አየሁ ግን አልተሰጠሁም ከሰው ላይ አየሁት ወረቀቱ ስም ዝርዝር አለው ከዛ ውስጥ የኔ ስም አለ ስምሽ አለ እያለችኝ ይመስለኛል ከዛ ጥያቼው መንገድ ጀመርኩ በምታምኝው ይዤሻለሁ መልሽልኝ ውዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/MHB3niMKmn0/w-d-xo.htmlsi=ZA5TUchGC5kV9Tfu

  • @alledhad7823
    @alledhad7823 8 หลายเดือนก่อน

    Aselamu Aleykum Ehte ebaksh Helmun fechilign....
    Mejemeria gize semay lay chereka ayehu....kereb yalena yedemeke nw
    Kehone gize behala demo dgami endezaw aynet chereka le enate sasayet nbr ena mejemeria aletay alat keza gen mecheresha lay tayat
    Na ehte ebaksh fechilign??

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/tPmc9NONZbw/w-d-xo.htmlsi=DNwYXBGTuVodNPS- 👈

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እኔ በስልኪ ባሌ ደውሉ ሲቆጣኝ እና ተናዱብኝ አየሁት ግን ተጣልተናል በእውኑ ማለት ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน

      ህልሙ ህልም ሳይሆን አጥቃዝ አህላም ወይም አቅል ባጥል ይባላል የውኑን ፍራቻ ሊሆን ይችላል