እንደርቢ መተት! ብዙዎች የሚሰቃዩበት መተት! እንደርቢ መተት ምልክቱ፣ ችግሩ እና መፍትሔው ምንድን ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 171

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 10 วันที่ผ่านมา +64

    ስለ ፀሎት ስለ ሱባየ መግባት ስለ ንስለ መግባት በፀሎት ላይ ማልቀስ ጥቅሙ እናቴን ከመኪና አደጋ አድኛለሁ ልጀን ሲጥ አድርጎ ሊገል እደነበረና ጨርሶልኝ ሊጠብቀኝ አደ ነበረ ተናግሯል አሁን እግዚአብሔርን እያመሠገንኩኝ አለሁ በስደት

    • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
      @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 10 วันที่ผ่านมา +4

      እባክሽ እህቴ ወለተ ስላሴ በፆሎት አስቢኝ ተሰቃየሁኝ😢

    • @NathanBekele-v3e
      @NathanBekele-v3e 10 วันที่ผ่านมา +16

      እህቴ በጸሎት መትጋትሽ መልካም ሆኖ ሳለ እናትሽን ከመኪና አደጋ ያዳናቸው እግዚአብሔር ነው እንጂ አንቺ አይደለሽም ምንም እንኳን በጸሎትሽ ቢተርፉም ስለዚህ ለወደፊቱ እኔ አድኛለሁ እንዳትዪ ይህ ትዕቢት ነውና አንቺ መላበስ ያለብሽ ትህትናን ነው። ይህ ወንድማዊ ምክሬ ነው።

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 10 วันที่ผ่านมา +6

      @NathanBekele-v3e ይሔ ማለቴየ እኮ እግዚአብሔርን እያመሠገንኩኝ ስል እግዚአብሔር የልጀን የናቴን ጉድጓድ ስለደፈነ ልኝ ነው ይሔን ምስክር የረጠሁት ፀሎትየ አላረገም ብዬ አስብ ነበረ ልክ እደኔየ ፀሎቴየ ከልተሠማም አላረገም ብለው ለሚያስቡ ነው የውነት ይሔን የሠማሁት የቤተክርስቲያል አገልጋይ የሆነ የማቀው ልጂ በፀሎት በስግደት ወባለቤቱ ጋር የተጋ ነው እና እሱ ከሚስቱ ጋር በሚፀልይበት ጊዜየ እኔየ ገዝቼየ የላኩለት እጣን ነበረ ያን እጣን አጨሰው በሰአቱም የሚፀሎዬት ሰኔየ ጎለጎታ ነበረ የባለቤቱ መንፈስ ጮኸ በዛው አጋጣሚይ ባለ እጧኗን ለምን ብሯን ታጠፋለህ አለው አይ አንተ ብሯን ትላህ እኔየ እናቷን በመካና ልጇን ሲጥ አድርጌየ ልጠብቃት ነበረ ግን እሷ በምታደርገው ነገር አልቻልኩኞም አለ ይሔ ምድነው ፀሎቴየ ስላረገ ነው ፀልዬ ፀሎት ይሠማል ማለቴየ ነው

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 10 วันที่ผ่านมา +1

      ደግሞ በሶሻል ሚዲያ አዲት እህት እናቷ ሞታባት እናቴየ እያለች እያለቀሰች በይቱብ ትለቅ ነበረ በቅርብ የማቃት ጓደኛየ እናቷን በስደት አጥታለች ሌላ ሌላ ጓደኛየ በጦርነቱ ምክንያት ልጇ ሞቶባት የሶስቱንም በስደት ያላቼውን ሐዘን ስላየሁ ከፀሎቴ መሐል ልክ እደነሱ እዳላዝን በስደት እዳላጣት እናቴን ሲበዛ አለቅስ ነበረ ባይነ ህሊናየ እነሱን እያስታዎስኩ ለናቴ ቅድስት ድግል ማርያም እነግራት ነበረ በልጀ ቅዱስ ሚካኤልን እነግረው ነበረ እጨቀጭቀው ነበረ ልጀ አድ ነገር ቢሆን ካተ ነው ፀቤየ እመቤቴንም እናቴን ጠብቂ እል ነበረ አሁን ይሔን ልመናየን ማቋረጥ የለብኝም እናተም ፀልዬ ደግሞ እዳትፀልዬ ብዙ ችግሮች ይፈጠራሉ እነዛን ችግሮች ተቋቁማችሁ ፀልዬ ስራ ላይ ሆናችሁ በሆዳችሁ በውስጣችሁ አባታችን ሆይ በሉ በቃላችሁ የምታቁት ፀሎት ካለ እየሰራችሁ ፀልዬ እመኑኝ ፀሎታቹ ያርጋል ይሠማል

    • @HgdffHgdfg
      @HgdffHgdfg 10 วันที่ผ่านมา +2

      ላንቺ የደረሰ ለኔም ይዴረስልኝ እናቴን አሞብኛል😢😢

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 4 วันที่ผ่านมา

    እግዞ መሀርና ክርስቶስ ዳቢሎስን እሰረዉ እባክህ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አሜን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አባታችን ❤❤❤በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 🤲 🤲 🤲

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 10 วันที่ผ่านมา +6

    አባታችን እውነት ነው እኔ በጣም የተሰቃየሁበት ነበር ለ2ዓመታት በቆምኩበት በተቀመጥኩት አባጨጓሬ ትል አይጥ ንፁህ ምንም ቆሻሻ በሌለበት ሴራሚክ ወለል ላይ ንፁህ መኝታ ላይ በጣም ተቸግሬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት አርሴማ ፣ የዘብሩ ገብርኤል አጠፉልኝ ፣ የእርሶን ትምህርቶች ተጠቅሜለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጦት መምሩ ከተቻለ የግል ስልኮዎን ባገኝ

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 10 วันที่ผ่านมา +5

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት🤲❤️🕊
    አባታችን የአንደርቢ ድግምት ተልኮብኛል ማለት ነው አሁን ያስተማሩት ነገር በሙሉ እኔ ላይ አሉ በይበልጥ በጣም ከሗላዬ ሲገፋፋኝ ሲመታኝ እና ድንገት ራሴን ስቼ መውደቅ እና መንፈራፈር በመቁጠሪያ ስመታው መቁጠሪያውን መወርወር እና የመሳሰሉት ምልክቶች ይታዩብኛል
    አባታችን ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ🤲😭
    ያለሁት አረብ አገር ነው ፀበል እንኳን ማግኘት የማልችልበት ቦታ ላይ ነኝ እባክዎት በፀሎት አስቡኝ አትርሱኝ🤲😭

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 9 วันที่ผ่านมา

      Shawur bet gebina yeleshen seal adeno lamnet yetderge kalesh tewat tewat 3 ken wayim 7 ken tetmeki ehite degimo ye tselot wuha tetmeki Egziahber ye lebeshen Emnet sel meyey yemereshal ehite degimo gize balesh gize be tselot berchi

  • @seblewsemyate5810
    @seblewsemyate5810 10 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የማናውቀውን ነገር ነው እያሳወቁን ያሉት ተአምር ነው ጉድ ነው እየሰማን የለነው እንዳለ አስረውናል መድሀኒአለም ይፍታን እንጂ እነሱ ሊጨርሱን ነው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 9 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ መንፈስ ስንቱ ገድሌ ኡፍፍፍፍፍ 🥲🥲 እግዚአብሔር ይማረን. ኤረ ጌታ ሆይ ማረን ሰው ከዲያብሎስ በላይ ሆኗል 🥲. አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን አሜን. እግዚአብሔር ይጥብቅህን 🥲

  • @Koyachew
    @Koyachew 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህዎት ያሰማልን አባታችን የቀሲስ ተማሪ ወች በፆሎት አስቡኝ በስደት ታመምኩኝ ወለተ ህይወት ነኝ

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 9 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይማረን😢

    • @Eftahbelen-cb7tn
      @Eftahbelen-cb7tn 9 วันที่ผ่านมา

      ውይ በስደት ላይ ህመም ከባድ ነው እም ብርሃን ትጉብኝሽ አይዞሽ ለምኛት ቸሪቱን ❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 8 วันที่ผ่านมา

    🎚አሜን🎚
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን አሜን🎚

  • @የፍቅርእናትyefikerenat
    @የፍቅርእናትyefikerenat 10 วันที่ผ่านมา +2

    በረከቶት ዪደርብኝ🎉🎉🎉በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ወለተ ማርያም ከነቤተሰቤ አደራ አባቴ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 6 วันที่ผ่านมา

    በርቱ ገበናቸውን እያዝረከረክን ነው :: ጠላታችንን አወቅነው እግዚያብሄር ይመስገን

  • @liya7521
    @liya7521 10 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ይገርማል የኛን ቤትና የጎርቤታችንን በር ለ 2 ቀን ሲደበደብ ነበር ድንጋዩ ከየህ እንደሚመጣ አይታይም ድምፅ በጣም አለው ይገርማል

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንን❤❤❤አባታችን በረከቶት ይደርብኝ ሰው ከፍቷል እግዛብሄር ይርዳን እመቤታችን አትለየን ፃድቃን ሰማእታት በዙሪያችን ይስፈኑ 😢😢😢😢

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 8 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለህ ይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት🙏❤ አባታችን የአንደርቢድግምት ተልኮብኛልማለት ነውአሁን ያስተማሩት ነገርበሙሉ እኔላይ አሉበይበልጥ በጣምከሗላዬ ሲገፋፋኝሲመታኝ እናድንገትራ ሴንስቼመውደቅ እናመንፈራፈር በመቁጠሪያ ስመታው መቁጠሪያውን መወርወር እናየመሳሰሉት ምልክቶችይታዩብኛል አባታችን ወለተ ማርያምነኝ በፀሎት አስቡኝ🙏😭😭🙏🙏 ያለሁት አረብ አገር ነወውፀበል እንኳን ማግኘት የማልችል በትቦታ ላይነኝ እባክዎት በፀሎት አስቡኝ አትርሱኝ😢😢😢😢🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 10 วันที่ผ่านมา +2

    #ወለተ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ መርቆሬዎስ ይጠብቅልን ይባርኩኝ አባታችን# እህተ ማርያም ኅይለ ገብርኤል # ወለተ መንኅን በፀሎታቹ አስቡን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 10 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛልወት በእዉነት ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔረይመስገን መምህራችን እንኳንደህናመጡልን በእዉነት እፁብድቅእናተንየሰጠንአምላክክብረምስጋናይድረሠዉ በፆሎትአስቡኝአባቴወለተሀናማረ ክንፈሚካኤልእያላችሁአስቡኝ

  • @tigestzrufael3779
    @tigestzrufael3779 10 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛለወት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን::

  • @Amanbeyene1
    @Amanbeyene1 10 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን በሰላም መጡል አባታችን❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ethio6437
    @ethio6437 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 10 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እንኳን በደህና መጡልን እድሜ ጤና ሠላም ፍቅር ይስጥልን በፀሉት ያሥብልኝ ኪዳነማርያም እና ቤተሠብ ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yehens
    @Yehens 10 วันที่ผ่านมา +4

    እንኮን ሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ወለተ ሐዋርያት በፀሎታችሁ እስቡኝ

  • @nascell4952
    @nascell4952 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጸሎታችሁ አስብኝ ወለተ አማኑኤል ከአንድ አመት በለይ በስደት ፈተና 😢😢😢😢😢😢😢

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 10 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አባ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋሁን ያብዛላችሁ እርሜን ካጤና ሰላምን ካበርካት ጋራ ያድልሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ

  • @EtetuKibret
    @EtetuKibret 10 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በረከታችን ነሁ በየቀኑ ጎደሎዬን የምትሞሉልኝ በመሆንሁ እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን!

  • @efrataluel
    @efrataluel 9 วันที่ผ่านมา +1

    በመስቀሉ የታሰረ ይሁን አሜን

  • @meseretandebrhan4401
    @meseretandebrhan4401 9 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እግዚአብሒር ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤናውን ይስጥልን 💚💛❤️💚💛❤️

  • @meserat1627
    @meserat1627 10 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጸሎት አስቡኝ ወለተጊዬርጊስ ብላችሁ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 9 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ወለተ ስላሴ ወለተ ማሪያም ወለተ ስንበት ብላችሁ አስብን እህቶቸ

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 9 วันที่ผ่านมา

    አባቴ እንኳን በሰላም መጡ በፀሎቶት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን❤

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 10 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 10 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን 🤲

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 9 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያንደርቢ መተት እኛ ጎረቤት ድንጋይ ሲወረወር ነበር በሰሜኑ ከባድ ነው ፈተናችን

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን❤

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 10 วันที่ผ่านมา +1

    አባቶቻችን እናንተን ያሥነሣልን መድሓኔዓለም ምሥጋና ይድረሠው እናንተን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
    @AhhmmMaderimamarim-vm9vo 5 วันที่ผ่านมา

    Eigazaber yimasageni Abatachene Qale Heyoot Yasemale ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 10 วันที่ผ่านมา

    ቓል ሐወት የስማልና መምሀር አድመን ጠናንን ጸጋው የብዝሕልኩም 🤲🏾🙏🏽

  • @rozinafentie412
    @rozinafentie412 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልዎት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MeleseMulu-cc3xm
    @MeleseMulu-cc3xm 7 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደና መጡ መምህራችን❤❤❤

  • @Hanamarym
    @Hanamarym 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ልዑል እግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @danadishethyobia250
    @danadishethyobia250 9 วันที่ผ่านมา

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @GenetGebregziabher-ty6pg
    @GenetGebregziabher-ty6pg 9 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ስብስክራይብ ላይክ እናድርግ

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን እኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤አሜን

  • @ያልተኖረልጅነት-ጸ4ቸ
    @ያልተኖረልጅነት-ጸ4ቸ 10 วันที่ผ่านมา

    የእኔና የቤተሰቤ ጉድ ነው ይህ አንደርቢ የሚባል ድግምት ገንዘባችንን ሰላማችንን ፍቅራችንን የወሰደብን ሁል ጊዜ ጥዋት ወፎች በሚጮሁበት ሰአት የቤታችን ጣሪያ ላ አሹሀ ይበተን ነበር ምንድን እንደሆን ስለማናውቅ እርስ በርሳችን ምንድነው እንላለን አሁን ላይ ግን 8ቤተሰብ በልብም በአካልም ብትትን ብለን የእናት አባታችን ቤት ፈርሶ ከንቱ ሆነናል😢😢😢
    ከጎረቤታችን ደግሞ አንድ ቤት ብቻ ተለይቶ እሳት እየነደደ ጉድ ሲባል በአይኔ አይቻለሁ የሴትዎዋ መጨረሻ በማይድን በሽታ ተሰቃይታ ሌላ ነገር ተሰርታ ሞተች....😢😢😢ብዙ ታሪክ አለ

  • @Demise-k9h
    @Demise-k9h 10 วันที่ผ่านมา

    አባ እናተን የሰጠን እየሱስ ይክበር የመስገን

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እግእዛብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @YonasAbebe-fg9pp
    @YonasAbebe-fg9pp 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TilahunHelemeskl
    @TilahunHelemeskl 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 9 วันที่ผ่านมา

    እኔ በሰሜኑ ክፍል ነኝ ልክ ነዎት አባታችን😢😢😢😢

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን ቃለህይውት ያስማልን

  • @ayenewg248
    @ayenewg248 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 10 วันที่ผ่านมา

    ,አነኮን ደህና መጡ አባታቸን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @ShuburaDemisee
    @ShuburaDemisee 10 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HfbffbDgdbge
    @HfbffbDgdbge 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለእርስዎ ይሁን ኣባታችን ❤❤❤

  • @EtetuKibret
    @EtetuKibret 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን!

  • @MkMagga
    @MkMagga 10 วันที่ผ่านมา

    Abatachin kale hiwet yasemalin rejim edimena tenawun tegawun abzto yistlin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤️

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech 10 วันที่ผ่านมา

    በጸሎት አስቡኝ አባታችን ወለተ ማርያም ነኝ

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 9 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen kalhiwte yasmanle

  • @fesehabayu-d9g
    @fesehabayu-d9g 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @EyerusWelday-t1o
    @EyerusWelday-t1o 8 วันที่ผ่านมา

    kale hiwet yasemaln ,welte eyesus negn betsolot asbugn❤❤❤

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 10 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Egzabere amilke kaze manefese yasewarene

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 10 วันที่ผ่านมา

    ፀጋዎት ይደርብኝ።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mili1621
    @mili1621 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጡ ቀሲስ

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአ ማህርነ ክርስቶስ
    ጭራሽ ለሰይጣን መልክ ይደገማል ????
    ምን አይነት ጉድ ነው ቀሲስ ?
    ስለ ሁሉም ቃለ ህይወት ያስማልን
    እጄግ ይዘገንናል !!!

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 10 วันที่ผ่านมา

    Abetu egziabehr hoy endecharenateh kefenem dagunem ekul tanoraleh tabakew malakachin atelayen 🙏🙏🙏 le abatachin kale Hiwot yasamalen amen 🙏🙏

  • @HgdffHgdfg
    @HgdffHgdfg 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 10 วันที่ผ่านมา

    Temesgen ❤❤❤❤❤❤

  • @DawitNigussie-s3d
    @DawitNigussie-s3d 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ አባ የኛ ቤት በድንጋይ ሲደበደብ ነበረ ከአንዶር በፊት ደግሞ በወሩ ደግሞ ጀመረው የሚካኤል ለት ነበረ የሚጀምረው ደግሞ ቀን ከ10_1 ምሽት ድረስ ነበረ ድንጋዩ ከግቢ ሲነሳ ይታያል ከሌላም አቅጣጫ ይመጣል ግን ድርሳነ ሚካኤል ለ7 ቀን አስደግሜ ቆመ እግዚኦ ነው የሚያስብለው

  • @godolyas-rr2jw
    @godolyas-rr2jw 7 วันที่ผ่านมา

    ታው በማሪያም ስልካቸውን ስጡኝ😢😢😢😢

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን

  • @hopefull-f4r
    @hopefull-f4r 10 วันที่ผ่านมา

    Yiftugn Yibarkugn Abatachin Inkoan Beselam Metulin Beidime Betsega Yitebikiliqale Hiwot Yasemalin Amen Amen Amen

  • @mesiMesi-zk6li
    @mesiMesi-zk6li 10 วันที่ผ่านมา

    አድራሻቸውን የምታውቁ እባካቹ

  • @TedyYohans-m2b
    @TedyYohans-m2b 10 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 10 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen kali hiyewoten yasemalen

  • @meri1193
    @meri1193 10 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ amen amen amen qale hiwt yasmaln aba

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እረ ጒድ አገኘኝ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 10 วันที่ผ่านมา

    ይፍቱን አባ ወ/ጊዮርጊስ ነኝ

  • @YaredKasahun
    @YaredKasahun 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አባታችን በርቱልኝ

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 9 วันที่ผ่านมา

    Ame Ame ❤❤❤

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee 10 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen❤❤❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 10 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mulunuguse7800
    @mulunuguse7800 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እህት ወንድሞች ወለተ ጥምቀት ተብላችሁ በጸሎት አስቡኝ 🤲🤲🤲🙏

  • @Bilsumma
    @Bilsumma 10 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 10 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 10 วันที่ผ่านมา

    Habetu amilake hoye marane yeqir baleni abatachin qalehiyot yasmalin Egzahber tsagahoten yabizalin edmewotin yasirazimln Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻😢

  • @ፊሊሞንስልጣን
    @ፊሊሞንስልጣን 10 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abatachn bereketo xeleto ydresen

  • @senaimeasho7016
    @senaimeasho7016 10 วันที่ผ่านมา

    Amen Abatachen edmena tena ysteln

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 10 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen kalhiwot yasemalin wud abatachin

  • @LamrotJote-sx6ve
    @LamrotJote-sx6ve 10 วันที่ผ่านมา

    abatachen❤❤❤