በህልም ሸቶ ማየት።መረጨት ልብሰ ላይ ጸጉር ላየ ፍቺ በዝርዝር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 2 หลายเดือนก่อน

    እባክሽን እህቴ በፈጠረሽ አቺ መልካም ሴት ነሽ የሰው ክብር ያለሽ የማንንም ሀይማኖት ሣትነኪ እኩል መርዳት የምትፈልጊ ትህትናሽ ቢቻ በቂነው❤❤❤❤❤
    ውዴ በእልሜ መአዛው በጣም የሚጣፍጥ መልካም ጠረን ያለው ሽቶ ባሰሪዬ ልጅ ጫማ በሀይል ስነፋው ልጁም የፈሰሰው ሽቶ በጁ እየዛቀ ያፍሰዋል መልሼም ከወገቡ በላይ እራቆቱ በሆነ ወድላይ ነፋሁበት እሱም በጣም ተደሰተ እኔም በጣም ደስተኛ ነበርኩ ከዛም ሁለት ሴቶች አጠገቤ ሆነው መአዛዋ እዴት ነው ሚጣፍጠው ጠረኗ እዴት ነው ደስሚለው እያሉ እርስ በእርስ እኔን እያኑ ይነጋገራሉ እባክሽን ፈቺልኝ እህታለም😢😢😢😢በጣም አሣሰበኝ በህልሜ ሽቶ ሣይ የመጀመረያዬ ነው😢😢❤❤❤

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 3 หลายเดือนก่อน

    ዋሌኩም ስላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እህት

  • @swedoalgamde9932
    @swedoalgamde9932 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Aminat-r9z
    @Aminat-r9z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Aselam waleykum be hilme balebete dinget wede abate yikayaribignal hulle ehen fichilign marewa ❤❤❤❤

  • @selamtadese4434
    @selamtadese4434 4 วันที่ผ่านมา

    ሰው ሲሰጠን ማየትስ በህልም

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ተመለሰልኝ በቀጥታ ይቆራረጥ ነበር

  • @የባህልዶከተረ
    @የባህልዶከተረ 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አማና ህልሜን ፍችልኝ. በህልሜ ከእህቴ አሰሪጋር እኛ አገር ይመስለኛል አብረነረ ሂደን የማቀው ወዝ ነበር ዲሮ ልብስ ማጠቢያችን ነው እና ውሀው ይወረዳል እዳይወስደን እየፈራሁ ተሻገረን የሷ ቤት ይመሥለኛል ስንሄዲ አበባም ይመስለኛል ነጭ ሽቶም ይመሥለኛል ታስመረጠኛለች ለፊትሽ ጡሩነው ትለኛለች ሺታው አሪፍ ነው እወስደዋለሁ እቤት ስንገባ ሌላ ሰራተኛ ሁለት አሏት እና አልጋቸው በጣም ያምራል ለኔስ ለምነረ አልጋ አልገዛችልኝም ብየ ቅር ይለኛል እና ለኔም ክላሱ ነጭ አልጋው ነጭ ዱላቡመረ ነጭ አገኛለሁ ለምን እደነሰ አደለም ብየ ቅር ይለኛል ቡሀላ ደሞ እጨት እለቅማለሁ የት እዳደረስኩት ግን አላቅም

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለይኩም እህቴ የሆነ ዉድድር ተወዳድሬ ይመስለኛን ከዛ 2ሺቶና.የአገር ባህል ልብስ በጉርድና በትሸርት የተሠራ አሶላ እደታሸገ አድርጋ ትሠጠኛለቺ አቺ ከዉድድሩ ባታስገቢኝ አላሸንፍም ነበር ብየ አመሠግናለሁ አልኩና ተቀበልኳት የሠጠቺኝን ሠዉ አዉቃታለሁ በአካል ሳይሆን እዲሁ በስልክ ከአገር ዉጪ ነዉ ያለቺዉ በአላህ አማና መልሺልኝ እጠብቅሻለሁ

  • @ሪምyoutube-c9c
    @ሪምyoutube-c9c 3 หลายเดือนก่อน

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ እንዴት ነሺ ኢንሻ አላህ መልሺልኝ እህቴ የምወደውን ልጅ በህልሜ አየሁ እቤት ውስጥ ይመስለኛል ቀኔ ጎን አንዲት እናት ተኝታለች በኔ እና እሱ መሃል ደግሞ 2ልጆች አሉ እድሜቸው 6ይሁናሉ ከዛ በነሱ ላይ እጄን አሳልፌ የልጁን እጅ ያዝ ሳደርገው ተነሳ እኔ ደግሞ ድብር አለኝ ከዛ ተከትየው ወጣሁ ውጭ ላይ ውሃ ከፍቶ እጁን ሊታጠብ ሲል ልትሄድ ነው አልኩት አወ እመለሳለሁ ብሎ ሳቅ አለ በዛው መሃል ግን ቀይ ሴት ነበርች ውጭ ላይ ከዛ የግቢውን መብራት አጠፋሁት ጨለማ ሆነ በዛው ነቃሁ

  • @SamrawitBerhanu-l3o
    @SamrawitBerhanu-l3o 16 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህት የአክስቴ ልጅ ሽቶ እየቀባችኝ እጄ ላይ ደሞ ብዙ የመድፋት ያህል አደረገችልኝ ከእጄ እዳይፈስ ብዬ ይዤው እየተቀባሁ አየሁ ምንድነው ፍቺልኝ እህት አመሰግናለሁ

  • @mulusew505
    @mulusew505 3 หลายเดือนก่อน

    ባይሽ ባይሽ የለውም ሽቶ ሲሰረቅስ በጣም ውድ ውድ የሆኑ ሽቶወቼን ውድ ልብሶቼ ተሰርቆ ቤት ስገባ ጭንቀቱ እንኳንም ህል ሆነ የሚያስብል ነው የምር ደሞ እዛው ላይ ሌባ የሰረቃቸውን ውድ ልብሶቼን የማቀው ሰፈር ነው ሲሸጥ በጁ ይዞ ታክ ለተሰለፉ ሰዎች ያሳያቸውል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 หลายเดือนก่อน +1

      ምናልባት ፌቅረኛሸን ወይም ባልሸን ሰትጠብቀዉ የነበረች ሴት ትኖራለች ወደሷ መሄዱን ያመለክታል ሸቶዉ ጥሩ ባህሪ ወይም ሰም እንዳለዉ ነዉ ልብሰ መሰረቅ ባልን ወይም ሰራን ማጣት ነዉ ባጠቃላይ መሰረቅ የሆነ ነገር ማጣት ሰለሆነ ብዙም አያሰደሰትም ህልሙ

    • @mulusew505
      @mulusew505 3 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818አመሰግናለሁ ፍቅረኛ የለኝም ስራ ያልሽው ልክ ነሽ ስራዬ እየተበላሸ ነው

  • @VvVv-ur9wh
    @VvVv-ur9wh 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወዴ ብህልሚ ይማላቃቲ ሴቲ ፅጉር ሆሎም ሰወንቲይ ሰታጠብን ክዛ ደሙ ይኔ ብር ወሃላይ ገባ 5+ብርእና 10ብርክዛ 2ሴቲ ሆንእናወጣልን መንደንዋ ፈቻልን ይትዳር ህወቲይ ፈተነ ነዉ

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 3 หลายเดือนก่อน

    ያ የ80 ዓመት አዛውንት ዛሬ በህልሜ አየሁ። ሴትና ወንድ ነጭ ፀጉር አላቸው፣ አሮጊቷ አረገዘች አለች፣ ከአሮጌ ባሏ ጋር፣ እኔ ደንግጬ ነበር አሮጊት ሴት አርግዛ። ነፍሰ ጡር መሆኗ በጣም ተደሰተች። እኔም እርጉዝ ነኝ አልኩ ነገር ግን አባቱ ማነው?ልጅሽ ነው ይላሉ? የልጄን አባት መለስኩለት።ደግሞ ልጅህ የት ነው አሉኝ? ከአባቱ ጋር ነው ብዬ መለስኩላቸው?

  • @mongumongu7291
    @mongumongu7291 3 หลายเดือนก่อน

    ውዴ እኔ ሁለት ግዜ ሽቶ ሲሰጠኝ አየሁ አች ያወራሽው ስለ መረጨት ነው እናም መዳሜና ጎድኛየ ሽቶ ሲሰጡኝ አየሁ ቀይ ሽቶ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 หลายเดือนก่อน

    ባለትዳር ነኝ ግን እማውቃትሴት እጀላይ እና ጉልበቴአከባቢ ስትረጨኝ አየሁ ግን አልሸተተኝም

  • @freweynihadush255
    @freweynihadush255 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @DestaGuta-i3d
    @DestaGuta-i3d หลายเดือนก่อน

    እህቴ ገበያ መሃከል ገብቼ ሺቶ ለመግዛት እመርጣለው ሁለት ጉአደኞቼ ከነጋር አሉ ሺቶዉን የምያጋዙኝ ስህቶዉን እወስድና ልብሴን በብዛት እከባዋለው ምንድነው ፍቺልኝ

  • @123ekiumus
    @123ekiumus 3 หลายเดือนก่อน

    አስላሟለይኩም ባለቤቴ ለርጅም አመት ከሌላ ሴት ጋር ይማግጥብኝ ነበር እሱን እንዳወኩኝ ተፋታሁኝ ከ 2 አመት ቆይታ ቡሀላ ድጋሜ እንደዚህ ላልበድልሽ ብሎ ይቅርታ ጠይቆ ተመለስኩኝ አሁን በህልሜ መሽቱዋል ከትልቁዋ እህቴ ጋር ፀጉር ቤት እንሄዳለን ስንገባ ወርፋ ነበር ተቀምጠን ከጎን በኩል ይች ከባለቤቴ ጋር ስትማግጥ የነበርችዉ ልጅ ከሌላ ሴት ጋር ታወራለች ደርቱዋ ተገልጡል የለበሰችዉ ልብስ እኔ ዱሮ ነበርኝ ጥየዋለሁ እና የዛን አይነት ለብሳለች እኔ አየሁዋት እና ይሄ ልብስ ነበርኝ እኮ አልኩ በዉስጤ ወርፍዉ ጠፋ ከዝያ ፀጉሬን ቀለም ተቀብቶ ይመስለኛል ዉሀ ከፍቸ ፀጉሬንም ፊቴንም ስታጠብ ነቃሁኝ,,,
    -ወላሂ ተጨንቂያለሁ ባሌን አላምነዉ ብየ
    -ይች ልጅ አሁንም ከሂወቴ አሎጣችም የሚለዉ እንቅልፍ ነስቶኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 หลายเดือนก่อน

      አወ አለች አልወጣችም ግን ጸጉርሸን መታጠብሸ ከችግርቸሰ መላቀቅ ነዉ ምናልባት ከሂዎትሸ ልትወጣ ይሆናል ወይም የድሮ ልብሰሸን የጣልሸዉን የለበሰችዉ የበፊቱ አብራዉ የነበረችዉን ይሆናል ብቻ መታጠብሸ ችግርሸ እንደተወገደ ነዉ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 3 หลายเดือนก่อน

    አህለንንን

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 3 หลายเดือนก่อน

    Shikuran wude

  • @LeylaMahamed-h9w
    @LeylaMahamed-h9w 3 หลายเดือนก่อน

    በህልም ጤፍ በገበያ ይዞ መቀመጥ