ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የበርካታ ህልሞች ፍቺ ለመመልከት ይህንን መጫን ይቻላል። አመሰግናለሁ th-cam.com/video/ac1H1JL4lqs/w-d-xo.html
ሰላም ወንድም ፍቱልኝ ህልምጎረቤታችን ናት ትንሽ ራቅ ይላል ቤቷ የሷ በር ፊለፊት ውሃ ልቀዳ በበርዋ ላይ ላልፍ ብየ የያዝኩት ባልዲ ውስጥ ውሃ ነበር ትንሽ ውሃ ነው እሱን በርዋ መተላለፊያላይ ደፋውት ሁሉንም ልክ እንደዳፋው በጣም ተናድጀ ለምን ደፋውት እንደገና የሷ በርላይ ብየ ተበሳጭቸ በሷ በር ላይ አልፌ ቁልቁል ሄድኩ ልቀዳ የሄድኩበትም ቦታ ውሃ አልቀዳ ብስጭት ውስጥ ስለነበርኩ ፍቱልኝ
ጅብሴያበረኝአያለው በጣምወደነቅርብ ሆኖአያለው
ሰላም እኔንእናቴንዝናብሲዘንብብን አየሁ እባክፍታልኝ
YaYa Tube ያያ ቲዩብ በህልም ብዙ ብር መቁጠር ምድነው
በህልምጸጉርመታጠብምንድነው
እኔ ቀርቦኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና በማርያም ስል ተንበርክኮ ወደቀ 🙏🏼🤲🥹
ወንድም ኣመስግናለው ያልከው ትክክል ፍቺ ነው❤❤❤
በትክክል የእኔ ህይወት እና ህልም ፍች እውነት ሆኖ አግኝቸዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
የምር ወንድሜ እኛ በርቀት ያለን ሰዎች ባለብዙ ህልመኞች ነን...እና በየቀኑ የምናየው.ህልም.መፍታት ያላስቻለን ..ያገራችን ጉዳይ ነው...ስው ህልሙን ይዞ ተሰዶ .ህልሙን ፈቶ ካልተመለሰ....ባይተኛና ባያልም ይሻለዋል....እና.እኛ..በምንተኛባት ጥቂት ሰአት...የምር የምነግርህ ሁሉም የቤተሰቡን ናፍቆትና ፍላጎት ነው የሚያልመው...ምን ለማለት ፈልጌነው...ተፈትቶ አያልቅም...
ኧረ እኔደሞ 14 ልጅ ባንዴው ወልጄ አየሁ ግን ደስ ብሎኝ ነበር ለካስ በሕልሜ ኖ እስቲ ተርጉሙልኝ በዛው እየመረቃቹ ይደጉልሽ በሉኝ😂
ሀሳብሽን ተገላግለሻል ይባላል በቤቶቻችን
ክክክክክክክክክ
Bare siyabarireni ayichalawu buzu gize min yihuni ibaki fitalini ande neci ande tikuri hono
አላህነውእሚፈታው አትለፍልብን በዚህ አላምንም
Enidezihi.ayibalim.feteri.simera.hilim.yasayali.
በጣም አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል የኔ አንበሳ!!
ከልብ አመሰግናለሁ Hiwot!
ትክክል ነው
አመሰግናለሁ። የበርካታ ሌሎች ህልሞችን ፍቺ ለመመልከት ይህንን መጫን ብቻ በቂ ነው th-cam.com/video/ac1H1JL4lqs/w-d-xo.html
@@yayatube4875 እሽ ደምሪኝ
እዉነት በጣም እናመሰግናለን ድቅ ነዉ
እኔ ጥያቄ አለኝ ሁሌም በህልሜ ድሮ የተማርኩበትን ት/ት ቤት ሁሌም ት/ት ቤት ግቢውስጥ ሁሌም እራሴን አያለም ምንይሆን??
እኔም
ተመሳሳይ ሕይወት ነው ሲባል ሰምቻለሁ እና ለመቀየር መፀለይ ነው
በህልም ድሮ የተማርንበትን ትምህርት ቤት መመልከት ያለውን ፍቺ አዘጋጅተንላችኋል። ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ተመልከቱት። ላይክ ሼር ማድረግ አትርሱ: አመሰግናለሁ th-cam.com/video/abmcsiA3NiE/w-d-xo.html
እኔም እረፍዶብኝ የቤት ስራ ሳልሰራ እረ ስቱ………
አደኛ ነይ ዛሬ እና እኔ ብር አለኝ ግን የት እዳለ አላውቅም መጠቀም ስፍልግ ማግኘት አልችልም እና እናደዳለው
Abrang ymtmar guadengaya nat tkur bra be hlma ymtlekebeng Ena btam sesek nbr esua Ena hula be class tefokakarim nen Ena 4 esua 5 nw ymtotaw
አንበሳ ናፖሊሰ፡ሲያበርረኝ፡በህልሜአይቻለሁ፡ፈቺውምንድነው?
በትክክል ኡነት ነው እኔም ገጥሞኛል
የሆነ ሰው ሲያባረን ወደ ሰማይ መብረር ምንድው
እናመሰግናለን ብሮ🙏🙏
ያያ እናመሰግናለን ዛሬ ገና ነው ያየሁህ ውድ ወንድማሽን በርታልን
አሜን ቤዛ:: በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
ፀጉር መርጀም በህልም ምንድን ነው
ሊያድግልሽ ነው ክክክክክ
@@maremmo1698 😂😂😂😂
ብር ነው እህቴ
@@abebagirmay708 😍😍😍😍😍😍 ያድርግልኝ
Ebde syabarhs?
አብዛኞቹ የማባረር ህልም ፍቺዎች እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ካሉት ፍቺዎች ጋር የሚሄድ ፍቺ ነው ያላቸው። እናመሰግናለን
የሚገርም ነው እኔ ደሞ አገራ እድሄድ ሰወችያባሩርኛ ሳልፈልግ ከዛም መምጣት እፈልጋለሁኝ ሁሊም ነውየማየው ምድነው
አየር ለይ መብር ምንድነው
እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ዮቱብህን ጎበዝ ቀጥል
በጣም አመሰግናለሁ። እንኳን ደህና መጣችሁልን። አብራችሁን ቆዩ
ሠላም ወንዳም እኔ ሁሉም ሆሮቅ መናገዳ እሄደለሁ ግን አልደሰም አንደንደ ቤቱ ክርስቲያን ዉሰጥ እገባለሁ
በህልም የሰው እስክርቢቶ መውሰድ ምንድነው
እኔ በብዛት እባብ ሲያባርረኝ ነው የማየው ለምን አልጠቀስከውም
እኔም ዛሬ ሲባረኝ ነበር ቀጠን ያሉ ሁለት ጥቁር እባብ ግን ነድፈውኛል ከዛ ልቤን አውልቄ ጣልኩ ካወቃችሁ ንገሩኝ
እበብ ሰይጣንነው አሸንፍት በሃይመኖታችሁ
@@nei8025 ሀየታል ኩርሲ ዱራቱል እክለስ ሱራቱል ነስ ቃርታሽ ተኚ
@@maryamhussain8044 እሺ እህት ጀዛ ካላህ ኸይር
ነብር ሲያባርረኝ አድሬ ትርጓሜ ስፈልግ አንተን አገኘሁ ☺😊
ሌሎችም በርካታ ህልሞች ከነ ፍቺዎቻቸው አቅርበናል ተመልከቺልን። እናመሰግናለን
አይገባም በጭራሽ
🙏
እኔ እገላቸዋለሀ ግን ግመልና እባብን የሚያሩርጥኝ ና ፓሊስ ❤
የማሯሯጥና የማባረር ፍቺዎች በዋናነት እዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንደተገለጸው ነው። እናመሰግናለን
በሽጉጥ መደብደብ ምን ማለት ነው
አልሐምዱሊላ
እኔ ዛሬ በእልሜ ከዋላሄ በጣም የሚያስፈራ ነብርም ውሻም የሚመስል ብዙ ጥርስ ያለው ከዋላሄ መቶብኝ ሳባርረው ነው ያየሁት ምንድነውእባክህ
የአውሬ የማባረር ህልሞች ባብዛኛው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተገለጹት ፊቺዎች ናቸው። በድጋሚ ቪዲዮውን ተመልከቱትና ከናንተጋር የሚሄደውን ፍቺ ለማግኘት ሞክሩ። እናመሰግናለን
Yih fich betinkola new weys be hahaymanot Endet awek ??
ምን አይነት ፍቺ ነዉ ምንም የማይገናኝ ።
Zebenay - እስከመጨራሻው ተካታትለሽው ይሆን? ስለ ህልም ፍቺው የተናገርኩት አለ። አመሰግናለሁ
በህልሜ አዞ ሲያባረኝ ከአየው እባክህ መልስልኝ
Enamesginalen.ene.buzu.geze.hilm.mayewu.be.haruwusx.megibat.naw.min.yihon??
ነብር ሲያባርኝ ግን የሞተችብኝን እናቴን እኔን ለማዳን ስትል እሷን በላብኝ በማርያም መልስልኝ በማርያም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እብድሲሰቀለንማየትስ
በህልም በተደጋጋሚ ጊዜ ቤተክርስቲያን ገዳም መሄድ ምን ድነው
በሕልም ልጅ ማየት ምንድ ነው
ዶሮ አሮደው ሲጥሉብኝ አየሁ ምንድነው
ፊቺው ሁሉ ትክክል ነው እኔ ሁለት ግዜ ኣጋጥሞኛል !!!
ጥሩእሺ ህልም መንገድ ሲጠፍ ምድነው
የቴሌግራም ቻናልህን ላክልኝ
ለጊዜው በዩቲዩብ ኮመንት ብቻ ነው ከናንተ ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንገናኘው። ወደፊት አስተካክለን ሌሎች መንገዶችን እንጠቀማለን። አመሰግናለሁ
እኔ በእልሜ ከቤቴ ድመት ሳሶጣ 2 ቴ አየው በዚህ ሳምንት : ድመት ምንድንስት ?
በህልሜ ፍቅረኛየ እሰረቤት ገብች ነበር አለኝ ምንድነው ፍቺዉ ፈታልኝ ፕሊሰ ወንድሜ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ሰላም ቤዛዊት - ብዙ ጊዜ በህልም እስራት መመልከት አዲስ የህይወት ምዕራፍን ሊወክል ይችላል።
Please ine hulem betam fitnet balew mekina sihed ayalew min yihun yemiyak sew kale please fitulign
Gosh seyabariregn ayehu mindin new
በህልም በባስ መሄድ ምንድነው?
Neber keneljochu mayet menedenew
ine milew wandime ganfo mablatis min yihun
እበክፍተልኝ ከፍቅረኘዬበኡነተውተጠልተነል በህልሜደሞ ደውሎእቅርታስጠይቀኝምን ቀረስለው በአከልእነቴቤትመቶአየሁትፍረሽለይገደምብሎ አብረንእተኘእየለኝነበርግንበ እኔምደስተኘነበርኩ አነቴመተ ስደበቅአገኘችውእነእየበረረችውነበር እኔተጨነኩ ሰደበችኝእዝብፍት እየበለግሽነውብለ ስሰድበኝሰውሁሉአዝኖእየየኝ ልተስረኝነበርጨቆኝነቀው
ሠላምወነድሜለቤተህአድስነኝከቻልክመልስልኝሰዉዬዉንአላዉቀዉምብዙህዝብመሀልገብቶየሁሉንምእጅበስለትቆረጣቸዉአኔደግሞእያባረረኝስለትይዞአልቆረጠኝምአመለጥኩ
አንድሰው ስለት ይዞ ሲያባርረን መመልከት፣ ከሚገባው በላይ አላስፈላጊ የሆነ ጭንቀት ይሚያስጨንቀን ጉዳይ እንዳለ ያሳየናል። ህልሙ አላስፈላጊ ጭንቀትን አስወግደን እንድንረጋጋ የማንቂያ ደወልም ተደርጎ ይወሰዳል። ስለዚህ አላስፈላጊ ጭንቀትን ማቆም።
@@yayatube4875 ልክነህበጣምእጨነቃለሁስለመለስክልኝአመሠግናለሁ
ያያዬ ሠላምክ ይብዛልክ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር - - - አሜን። በጣም አመሰግናለሁ
እኔ ባሌ ሰው መሀል እያለሁ አፍኖ ሊወስዴኝ ይመስለኛል ከዛ ስሮጥ ዴከመኝ ጥቅጥቅ ያለባሀርዛፍ ውስጥ ገባሁ ከዛ ዴረሰብኝ ከዛም ወጣሁ እና አለቀስኩ ሳለቅስ ስቅስቅ ብየሳለቅስ ነቃሁ ግን ባሌን እጠላዋለሁ በእውኔ ምክነያቱም ያስጨንቀኛል እኔ እጠላዋለሁ
የሞተሰዉ መቶ ሲያባርር ማየት ሊደበድብ ሽመል ይዞ አባት ወይ እናት አይተሕ ዝም እዳትለኝ በፈጣሪ ንገረኝ??
የሞቱ ዘመዶችን በህልም መመልከት ናፍቆትን ሊያሳይ ይችላል። በህልም የሞተ ሰው ሲያባርረን መመልከት ደግሞ ልንተወውና ወደተሻለ ሁኔታ ልንራመድ የሚያስፈልገን ጉዳይ እንዳለ ያመላክታል። ህልሙ ምንም የሚያስጨንቅ ትርጉም የለውም። አብራችሁን ሁኑ። መልካም ጊዜ
@@yayatube4875እሺ ከልብ አመሰግናለሑ ወድሜ
በሬ በየደጋጋሚ ያባር ረኛል
tedar new
እደወፍ መሳፈፍስ ምን ይሆን😢
እደወፍ መሳፈፍ ህልም ፍቺth-cam.com/video/tga5CMBtUlQ/w-d-xo.html
ወይ በቀደም ጅብ ሲያባርረኝ ነበር ያየሁት ምን ይሆን በእግዚአብሔር
Sew seyabareh awerem seyabereh kayeh menafesetoch nachew pray
በህልም ፎቶ መነሳት ምንድነው።
nuria hassen ስኬት
@@lucyethiopa8265 በጣም አመሰግናለሁ ህልሜን ሰለፈታሽልኝ።
Zendo ሲያባረኝ አይቼ አውቃለው ግዜው ግን በጣም ድሮ ነው
ወድሜንገረኝ ሁለቱንምሰወች አላቃቸውም በህልሜ ጎዳኋቸው አዱ ሲሞት አዱተነሳ እናዛሬደሞ አባቴ ሰፊበሀርላይ ገብቶብቻውን እርዳታሲጠይቅአየሁ ውጭ ብዙሰወችአሉ እኔግንከሱአይኔንልነቅልአልቻልኩምነበር ከዛወጣና አቅፌው ማልቀስጀመርኩ ፍቹንበአላህንገረኝ 😥
ባህር ውስጥ መስጠም በህይወታችን ያለብንን ጫና ያመለክታል። ከባህር ውስጥ በሰላም መውጣቱ ደግሞ ጫናው እንደሚቃለልና ደስ የሚያሰኝ ነገር እንደሚገጥም ያመላክታል። ጥሩ ህልም ነው።
በህልም አበጣ ሲያባርርስ ምድነዉ
የመባረር ህልሞች ልክ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንደተነገረው አይነት ፍቺ ነው ያላቸው። አባራሪው አንበጣም ቢሆን። እናመሰግናለን
ያጃማአ ቂያማ ስትፈርስአዬሁ ጨርቃስትስነጠቅ ከስማይ ስወች ሲወርዱአዬሁ እዴትይጨቃል በህልም የጨነቀ በተግባር ስትመጣ ምንይውጠን ይሆን😢 ቂያማን በህልም ማዬትስ ምዲነው መልስልኝ
ጅብ ሲያባርር ምንድነው?
ማንኛውም አውሬ በህልም ሲታይ ሰይጣን ነው በሬም እንደዛው። ይህ በአይማኖት ሲፈታ ነው
እሺአድስነኚ
አምልጬ ወርቃማ የለበሱ ልጆች ተሰልፈዋል እኔም አብሬያቸው ተሰለፍኩ
Yezar mesfes newu
❤ ❤ ❤ ❤
ስላም ነው ወንድሜ ደጋግሜ ሰሞኑን የማየው አዲስ ልብስ ነው ሊላም ስው እልም አየንልሽ ሚሉኝ ሰወች እንደዚው ነው አዲስ ልብስ ለብሼ ነው እባክ እልሙን ፍታልኝ
በጣም ጥሩ ፍቺ ያለው ህልም ነው አዲስ ልብስ ለብሶ በህልም ማየት። ዋና ፍቺዎቹ መታደስ፣ ማደግ፣ ወደመልካም ለውጥ መግባት ያሳያል። አብራችሁን ስትቆዩ ሌሎች ዝግጅቶችንም እናቀርብላችኋለን። እናመሰግናለን።
ጥያቄ አለኝ ብዙ ግዜ ውድ ሴያባርርኝ አያለሁ ሁለተኛ የሞተ ሰው ብር ሰጭኝ እያለ ይጠይቀኛል
ለኡለማወች አማክሬያቸው እህት ዝምአትበይ
ብር ስጭኝ የሚልሽ የሞተው ሰው የምታውቂው ወይም ቤተሠብሽ ነው ?
90%
😊
እኔ አድ ጥያቄ አለኝ
ጥያቄውን ንገሩን እንቀበላለን።
Be hilm kemote saw gar mahon turgum mindenaw
ከሞት ጋር የተያያዙ ህልሞችን ፍቺ አዘጋጅተናል። ይህንን ትጭናችሁ ተመልከቱት። th-cam.com/video/Hg1pO3VnRxU/w-d-xo.html&lc=UgwFGNmhzonPRlAGIc54AaABAg
እኔ ደግሞ ጅብ ነው ሁል ጊዜ የሚያባርርኝ የአላህ
Wendme jeb miabareh kehone kefugna mifetateneh ye buda menfes new behaymanoteh tsena kebad endayhonbeh
Wendme ebaki fetalign 2 wendoch legalugn yararutagnalu keft Ena kewal nachew ene mahl mengad layi nagn wed gon lamlt sel ebab lendfagn wedne yemtal
ከዚህ ህልም ፍቺ ውስጥ ስለ መባረር ያለውን በደንብ ከተመለከታችሁት ለህልሙ የሚቀርብ ፍቺ አለው። እባብን በህልም መመልከት ብዙ ትርጉሞች አሉት፣ አንዱ ከህወታችን ማውጣት ያለብን አስቸጋሪ ወይም መርዛማነት ያለው ሁኔታ ባህሪ ወይም ክፉ ነገር እንዳለ ሊያሳይ ይችላል። በሌላ በኩት፣ እባብ ፈውስን እና መድሃኒትነትንም ያመለክታል። በሰፊው ትርጉሙን የያዘ ቪዲዮ እንሰራለን። ሰብስክራይብ አድርጋችሁ አብራችሁን ካላችሁ ታገኙታላችሁ። አመሰግናለሁ
Anbesa kehone mndnw...
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እረ መኪና መንዳት ምድነው በመኪ ና መጓዝ ባህርብውስት መዋኘት በጣም ደጋግሜ የማያቸው ግን የማላውቀው ትርጉም አይጥ የምተኛበት አልጋላይ ስትሄድ ማየት ብዙ ጊዜ የማያቸው ናቸው ተባበሩኝ በውሀ መበስበስ ብዙጊዜ
Tselot aderge wengelachen sebeza new ehet
👍👍👍👍
Belim sewun mefirates
አባቴ ሞቷል ዛሬግን በህልሜ ወደኔ ብዙ. እቃ ይዞ ሲመጣ አየሁ.የምታቁ መልሱልኝ
የሞተ ሰው ካየሽ ለኔ ቢጢ ሳቲም ወይም ዝቅር አውጪ
Pray yemote menefes new
በህልሜ ቸርች ውስጥ ያለሁ ይመስለኛል ከጓደኞቼ ጋር ተቀምጫ የመስለኛል ነብሁ የመጣና አነሱን አልፎ ለኔ በትንሽ ወረቀት የተፃፈ ወረቀት ሲሰጠኝ አየሁ
ከቸርች ጋርይ የተገናኙ ህልሞች ብዙ ፍቺዎች አላቸው። አንደኛው ፍቺ መልስ የምንፈልግለት የህይወት ጥያቄ እንዳለን እና በተገቢው ሁኔታ በርትተን ከተንቀሳቀስን የገጠመንን ሁኔታ እንደምንወጣው ያሳያል። እናመሰግናለን
ከሰው. ወረቅቀምቼእለብሥአለሁ ሤተይዋንወርቁላንች. አይገባሽም. ሥላት. ሁሉንምየጣቶቿንሁሉንምሠጠችኝ. ይህምድነው የሽህ
የሆነ ጎረቤቴና ዘመዴ ካላገባሁሽ ብሎ በጉልበት ሰፈር ለሰፈር ሲያሯሩጠኝ አደርረ እቤቴ ገብቸ እደበቃለሁ ስልም እናቴና ወንድሜ አግቢው ብለው እንዳላመልጥ እጀን ሲዙኝ እህ እናንተም ብየ በጥፊ መትቻቸው አመለጥኩና ከጎረቤት ተደበኩ ከዛ ሊያገኝኝ ይችላል ብየ በስጋት እንዳለሁ ነቃሁ
Yemechehe yarada leg
ሰዎቼ ሲያባሩሩኝ አደርኩ
እኔ ጅብጋ እጣላለሁ የጅቡን ፊቱን እነክሰዋለሁ ከዛ እሱ ለመሸሽ እንደባደባለን ከዛ አምልጨ እዳሞራ ያበረኛል በተደጋጋሚ አያለሁ 😢
በጣም እደነግጣለሁ
Ere ine demo ሁሌም ህልም እማየው ውንዶች siyabrugn. ነው imayew. Gin. amaltapew
እባብ። ነክሶኝ። በህልሜ
Mekega aganet new degemet pray
ዱቄት ተሸክማ ስትሄድ አየው ምንድ ነው
Amete Mariyam ማ?
ዘመዴ ነች አገር ቤት
Ebakhn wendme endtfetalgn sew yalhone erkus menfes tlk atfar yalew enega ytegnal gin lene aynekagnim gin besmab beweld bemnfes kudus s'il aywed ychehal tenesto yhedal
Sohia - በስመ አብ ፣ ወወልድ፣ ወ መንፈስቅዱስ ስትይው ስለሚሄድ መልካም ነው። አትፍሪ። አስቸጋሪ ነገር ሲገጥምሽ የፈጣሪሽን ስም መጥራት ነው።
Ayten(rat) mergete mindn new tergumu
ሁለተኛ ህልም እንዳትፈታ
ለምን ?😂
ህልም የሳይጣን ስራ ነው ከመተኛታችሁ በፊት ፀልያችሁ ተኙ እረፍት ያለው እንቅልፍ እንድትተኙ እንጂ ፍቺ አያስፈልገውም
Selam - ሁሉም ህልም የሰይጣነ ነው ብለሽ ነው? ማን ሰጠው ለሰይጣን? ለማንኛውም ይመችሽ። አትጥፊ ብን
ህልም ከእግዚአብሔርም ከሰይጣንም ነው እኛ በሐይማኖት ካልበረታን ሰይጣን በህልም ያሳስተናል ፈጣሪ ነገሮችን በህልም ይነግራል ያሳያል ይኼ በመጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈነው እና ሳናውቅ ሁሉን የሰይጣን ነው አንበል። ከፈጣሪ የሆነ ህልም ይደጋግማል ስንነቃ ያየነው ግልፅ ብሎ ይታየናል።
የበርካታ ህልሞች ፍቺ ለመመልከት ይህንን መጫን ይቻላል። አመሰግናለሁ th-cam.com/video/ac1H1JL4lqs/w-d-xo.html
ሰላም ወንድም
ፍቱልኝ ህልም
ጎረቤታችን ናት ትንሽ ራቅ ይላል ቤቷ የሷ በር ፊለፊት ውሃ ልቀዳ በበርዋ ላይ ላልፍ ብየ የያዝኩት ባልዲ ውስጥ ውሃ ነበር ትንሽ ውሃ ነው እሱን በርዋ መተላለፊያላይ ደፋውት ሁሉንም ልክ እንደዳፋው በጣም ተናድጀ ለምን ደፋውት እንደገና የሷ በርላይ ብየ ተበሳጭቸ በሷ በር ላይ አልፌ ቁልቁል ሄድኩ ልቀዳ የሄድኩበትም ቦታ ውሃ አልቀዳ ብስጭት ውስጥ ስለነበርኩ ፍቱልኝ
ጅብሴያበረኝአያለው በጣምወደነቅርብ ሆኖአያለው
ሰላም እኔንእናቴንዝናብሲዘንብብን አየሁ እባክፍታልኝ
YaYa Tube ያያ ቲዩብ በህልም ብዙ ብር መቁጠር ምድነው
በህልም
ጸጉርመታጠብምንድነው
እኔ ቀርቦኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና በማርያም ስል ተንበርክኮ ወደቀ 🙏🏼🤲🥹
ወንድም ኣመስግናለው ያልከው ትክክል ፍቺ ነው❤❤❤
በትክክል የእኔ ህይወት እና ህልም ፍች እውነት ሆኖ አግኝቸዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
የምር ወንድሜ እኛ በርቀት ያለን ሰዎች ባለብዙ ህልመኞች ነን...እና በየቀኑ የምናየው.ህልም.መፍታት ያላስቻለን ..ያገራችን ጉዳይ ነው...ስው ህልሙን ይዞ ተሰዶ .ህልሙን ፈቶ ካልተመለሰ....ባይተኛና ባያልም ይሻለዋል....እና.እኛ..በምንተኛባት ጥቂት ሰአት...የምር የምነግርህ ሁሉም የቤተሰቡን ናፍቆትና ፍላጎት ነው የሚያልመው...ምን ለማለት ፈልጌነው...ተፈትቶ አያልቅም...
ኧረ እኔደሞ 14 ልጅ ባንዴው ወልጄ አየሁ ግን ደስ ብሎኝ ነበር ለካስ በሕልሜ ኖ እስቲ ተርጉሙልኝ በዛው እየመረቃቹ ይደጉልሽ በሉኝ😂
ሀሳብሽን ተገላግለሻል ይባላል በቤቶቻችን
ክክክክክክክክክ
Bare siyabarireni ayichalawu buzu gize min yihuni ibaki fitalini ande neci ande tikuri hono
አላህነውእሚፈታው አትለፍልብን በዚህ አላምንም
Enidezihi.ayibalim.feteri.simera.hilim.yasayali.
በጣም አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል የኔ አንበሳ!!
ከልብ አመሰግናለሁ Hiwot!
ትክክል ነው
አመሰግናለሁ። የበርካታ ሌሎች ህልሞችን ፍቺ ለመመልከት ይህንን መጫን ብቻ በቂ ነው th-cam.com/video/ac1H1JL4lqs/w-d-xo.html
@@yayatube4875 እሽ ደምሪኝ
እዉነት በጣም እናመሰግናለን ድቅ ነዉ
እኔ ጥያቄ አለኝ ሁሌም በህልሜ ድሮ የተማርኩበትን ት/ት ቤት ሁሌም ት/ት ቤት ግቢውስጥ ሁሌም እራሴን አያለም ምንይሆን??
እኔም
ተመሳሳይ ሕይወት ነው ሲባል ሰምቻለሁ እና ለመቀየር መፀለይ ነው
በህልም ድሮ የተማርንበትን ትምህርት ቤት መመልከት ያለውን ፍቺ አዘጋጅተንላችኋል። ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ተመልከቱት። ላይክ ሼር ማድረግ አትርሱ: አመሰግናለሁ th-cam.com/video/abmcsiA3NiE/w-d-xo.html
እኔም
እኔም እረፍዶብኝ የቤት ስራ ሳልሰራ እረ ስቱ………
አደኛ ነይ ዛሬ እና እኔ ብር አለኝ ግን የት እዳለ አላውቅም መጠቀም ስፍልግ ማግኘት አልችልም እና እናደዳለው
Abrang ymtmar guadengaya nat tkur bra be hlma ymtlekebeng Ena btam sesek nbr esua
Ena hula be class tefokakarim nen Ena 4 esua 5 nw ymtotaw
አንበሳ ናፖሊሰ፡ሲያበርረኝ፡በህልሜአይቻለሁ፡ፈቺውምንድነው?
በትክክል ኡነት ነው እኔም ገጥሞኛል
የሆነ ሰው ሲያባረን ወደ ሰማይ መብረር ምንድው
እናመሰግናለን ብሮ🙏🙏
ያያ እናመሰግናለን ዛሬ ገና ነው ያየሁህ ውድ ወንድማሽን በርታልን
አሜን ቤዛ:: በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
ፀጉር መርጀም በህልም ምንድን ነው
ሊያድግልሽ ነው ክክክክክ
@@maremmo1698 😂😂😂😂
ብር ነው እህቴ
@@abebagirmay708 😍😍😍😍😍😍 ያድርግልኝ
Ebde syabarhs?
አብዛኞቹ የማባረር ህልም ፍቺዎች እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ካሉት ፍቺዎች ጋር የሚሄድ ፍቺ ነው ያላቸው። እናመሰግናለን
የሚገርም ነው እኔ ደሞ አገራ እድሄድ ሰወችያባሩርኛ ሳልፈልግ ከዛም መምጣት እፈልጋለሁኝ ሁሊም ነውየማየው ምድነው
አየር ለይ መብር ምንድነው
እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ዮቱብህን ጎበዝ ቀጥል
በጣም አመሰግናለሁ። እንኳን ደህና መጣችሁልን። አብራችሁን ቆዩ
ሠላም ወንዳም እኔ ሁሉም ሆሮቅ መናገዳ እሄደለሁ ግን አልደሰም አንደንደ ቤቱ ክርስቲያን ዉሰጥ እገባለሁ
በህልም የሰው እስክርቢቶ መውሰድ ምንድነው
እኔ በብዛት እባብ ሲያባርረኝ ነው የማየው ለምን አልጠቀስከውም
እኔም ዛሬ ሲባረኝ ነበር ቀጠን ያሉ ሁለት ጥቁር እባብ ግን ነድፈውኛል ከዛ ልቤን አውልቄ ጣልኩ ካወቃችሁ ንገሩኝ
እበብ ሰይጣንነው አሸንፍት በሃይመኖታችሁ
@@nei8025 ሀየታል ኩርሲ ዱራቱል እክለስ ሱራቱል ነስ ቃርታሽ ተኚ
@@maryamhussain8044
እሺ እህት ጀዛ ካላህ ኸይር
ነብር ሲያባርረኝ አድሬ ትርጓሜ ስፈልግ አንተን አገኘሁ ☺😊
ሌሎችም በርካታ ህልሞች ከነ ፍቺዎቻቸው አቅርበናል ተመልከቺልን። እናመሰግናለን
አይገባም በጭራሽ
🙏
እኔ እገላቸዋለሀ ግን ግመልና እባብን የሚያሩርጥኝ ና ፓሊስ ❤
የማሯሯጥና የማባረር ፍቺዎች በዋናነት እዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንደተገለጸው ነው። እናመሰግናለን
በሽጉጥ መደብደብ ምን ማለት ነው
አልሐምዱሊላ
እኔ ዛሬ በእልሜ ከዋላሄ በጣም የሚያስፈራ ነብርም ውሻም የሚመስል ብዙ ጥርስ ያለው ከዋላሄ መቶብኝ ሳባርረው ነው ያየሁት ምንድነውእባክህ
የአውሬ የማባረር ህልሞች ባብዛኛው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተገለጹት ፊቺዎች ናቸው። በድጋሚ ቪዲዮውን ተመልከቱትና ከናንተጋር የሚሄደውን ፍቺ ለማግኘት ሞክሩ። እናመሰግናለን
Yih fich betinkola new weys be hahaymanot Endet awek ??
ምን አይነት ፍቺ ነዉ ምንም የማይገናኝ ።
Zebenay - እስከመጨራሻው ተካታትለሽው ይሆን? ስለ ህልም ፍቺው የተናገርኩት አለ። አመሰግናለሁ
በህልሜ አዞ ሲያባረኝ ከአየው እባክህ መልስልኝ
Enamesginalen.ene.buzu.geze.hilm.mayewu.be.haruwusx.megibat.naw.min.yihon??
ነብር ሲያባርኝ ግን የሞተችብኝን እናቴን እኔን ለማዳን ስትል እሷን በላብኝ በማርያም መልስልኝ በማርያም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እብድሲሰቀለንማየትስ
በህልም በተደጋጋሚ ጊዜ ቤተክርስቲያን ገዳም መሄድ ምን ድነው
በሕልም ልጅ ማየት ምንድ ነው
ዶሮ አሮደው ሲጥሉብኝ አየሁ ምንድነው
ፊቺው ሁሉ ትክክል ነው እኔ ሁለት ግዜ ኣጋጥሞኛል !!!
ጥሩእሺ ህልም መንገድ ሲጠፍ ምድነው
የቴሌግራም ቻናልህን ላክልኝ
ለጊዜው በዩቲዩብ ኮመንት ብቻ ነው ከናንተ ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንገናኘው። ወደፊት አስተካክለን ሌሎች መንገዶችን እንጠቀማለን። አመሰግናለሁ
እኔ በእልሜ ከቤቴ ድመት ሳሶጣ 2 ቴ አየው በዚህ ሳምንት : ድመት ምንድንስት ?
በህልሜ ፍቅረኛየ እሰረቤት ገብች ነበር አለኝ ምንድነው ፍቺዉ ፈታልኝ ፕሊሰ ወንድሜ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ሰላም ቤዛዊት - ብዙ ጊዜ በህልም እስራት መመልከት አዲስ የህይወት ምዕራፍን ሊወክል ይችላል።
Please ine hulem betam fitnet balew mekina sihed ayalew min yihun yemiyak sew kale please fitulign
Gosh seyabariregn ayehu mindin new
በህልም በባስ መሄድ ምንድነው?
Neber keneljochu mayet menedenew
ine milew wandime ganfo mablatis min yihun
እበክፍተልኝ ከፍቅረኘዬበኡነተውተጠልተነል በህልሜደሞ ደውሎእቅርታስጠይቀኝምን ቀረስለው በአከልእነቴቤትመቶአየሁት
ፍረሽለይገደምብሎ አብረንእተኘእየለኝነበር
ግንበ እኔምደስተኘነበርኩ አነቴመተ ስደበቅአገኘችው
እነእየበረረችውነበር እኔተጨነኩ ሰደበችኝ
እዝብፍት እየበለግሽነውብለ ስሰድበኝ
ሰውሁሉአዝኖእየየኝ ልተስረኝነበርጨቆኝነቀው
ሠላምወነድሜለቤተህአድስነኝ
ከቻልክመልስልኝ
ሰዉዬዉንአላዉቀዉምብዙህዝብመሀል
ገብቶየሁሉንምእጅበስለትቆረጣቸዉ
አኔደግሞእያባረረኝስለት
ይዞአልቆረጠኝምአመለጥኩ
አንድሰው ስለት ይዞ ሲያባርረን መመልከት፣ ከሚገባው በላይ አላስፈላጊ የሆነ ጭንቀት ይሚያስጨንቀን ጉዳይ እንዳለ ያሳየናል። ህልሙ አላስፈላጊ ጭንቀትን አስወግደን እንድንረጋጋ የማንቂያ ደወልም ተደርጎ ይወሰዳል። ስለዚህ አላስፈላጊ ጭንቀትን ማቆም።
@@yayatube4875 ልክነህበጣምእጨነቃለሁ
ስለመለስክልኝአመሠግናለሁ
ያያዬ ሠላምክ ይብዛልክ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር - - - አሜን። በጣም አመሰግናለሁ
እኔ ባሌ ሰው መሀል እያለሁ አፍኖ ሊወስዴኝ ይመስለኛል ከዛ ስሮጥ ዴከመኝ ጥቅጥቅ ያለባሀርዛፍ ውስጥ ገባሁ ከዛ ዴረሰብኝ ከዛም ወጣሁ እና አለቀስኩ ሳለቅስ ስቅስቅ ብየሳለቅስ ነቃሁ ግን ባሌን እጠላዋለሁ በእውኔ ምክነያቱም ያስጨንቀኛል እኔ እጠላዋለሁ
የሞተሰዉ መቶ ሲያባርር ማየት ሊደበድብ ሽመል ይዞ አባት ወይ እናት አይተሕ ዝም እዳትለኝ በፈጣሪ ንገረኝ??
የሞቱ ዘመዶችን በህልም መመልከት ናፍቆትን ሊያሳይ ይችላል። በህልም የሞተ ሰው ሲያባርረን መመልከት ደግሞ ልንተወውና ወደተሻለ ሁኔታ ልንራመድ የሚያስፈልገን ጉዳይ እንዳለ ያመላክታል። ህልሙ ምንም የሚያስጨንቅ ትርጉም የለውም። አብራችሁን ሁኑ። መልካም ጊዜ
@@yayatube4875እሺ ከልብ አመሰግናለሑ ወድሜ
በሬ በየደጋጋሚ ያባር ረኛል
tedar new
እደወፍ መሳፈፍስ ምን ይሆን😢
እደወፍ መሳፈፍ ህልም ፍቺ
th-cam.com/video/tga5CMBtUlQ/w-d-xo.html
ወይ በቀደም ጅብ ሲያባርረኝ ነበር ያየሁት ምን ይሆን በእግዚአብሔር
Sew seyabareh awerem seyabereh kayeh menafesetoch nachew pray
በህልም ፎቶ መነሳት ምንድነው።
nuria hassen ስኬት
@@lucyethiopa8265 በጣም አመሰግናለሁ ህልሜን ሰለፈታሽልኝ።
Zendo ሲያባረኝ አይቼ አውቃለው ግዜው ግን በጣም ድሮ ነው
ወድሜንገረኝ ሁለቱንምሰወች አላቃቸውም በህልሜ ጎዳኋቸው አዱ ሲሞት አዱተነሳ እናዛሬደሞ አባቴ ሰፊበሀርላይ ገብቶብቻውን እርዳታሲጠይቅአየሁ ውጭ ብዙሰወችአሉ እኔግንከሱአይኔንልነቅልአልቻልኩምነበር ከዛወጣና አቅፌው ማልቀስጀመርኩ ፍቹንበአላህንገረኝ 😥
ባህር ውስጥ መስጠም በህይወታችን ያለብንን ጫና ያመለክታል። ከባህር ውስጥ በሰላም መውጣቱ ደግሞ ጫናው እንደሚቃለልና ደስ የሚያሰኝ ነገር እንደሚገጥም ያመላክታል። ጥሩ ህልም ነው።
በህልም አበጣ ሲያባርርስ ምድነዉ
የመባረር ህልሞች ልክ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንደተነገረው አይነት ፍቺ ነው ያላቸው። አባራሪው አንበጣም ቢሆን። እናመሰግናለን
ያጃማአ ቂያማ ስትፈርስአዬሁ ጨርቃስትስነጠቅ ከስማይ ስወች ሲወርዱአዬሁ እዴትይጨቃል በህልም የጨነቀ በተግባር ስትመጣ ምንይውጠን ይሆን😢 ቂያማን በህልም ማዬትስ ምዲነው መልስልኝ
ጅብ ሲያባርር ምንድነው?
ማንኛውም አውሬ በህልም ሲታይ ሰይጣን ነው በሬም እንደዛው። ይህ በአይማኖት ሲፈታ ነው
እሺአድስነኚ
አምልጬ ወርቃማ የለበሱ ልጆች ተሰልፈዋል እኔም አብሬያቸው ተሰለፍኩ
Yezar mesfes newu
❤ ❤ ❤ ❤
ስላም ነው ወንድሜ ደጋግሜ ሰሞኑን የማየው አዲስ ልብስ ነው ሊላም ስው እልም አየንልሽ ሚሉኝ ሰወች እንደዚው ነው አዲስ ልብስ ለብሼ ነው እባክ እልሙን ፍታልኝ
በጣም ጥሩ ፍቺ ያለው ህልም ነው አዲስ ልብስ ለብሶ በህልም ማየት። ዋና ፍቺዎቹ መታደስ፣ ማደግ፣ ወደመልካም ለውጥ መግባት ያሳያል። አብራችሁን ስትቆዩ ሌሎች ዝግጅቶችንም እናቀርብላችኋለን። እናመሰግናለን።
ጥያቄ አለኝ ብዙ ግዜ ውድ ሴያባርርኝ አያለሁ
ሁለተኛ የሞተ ሰው ብር ሰጭኝ እያለ ይጠይቀኛል
ለኡለማወች አማክሬያቸው እህት ዝምአትበይ
ብር ስጭኝ የሚልሽ የሞተው ሰው የምታውቂው ወይም ቤተሠብሽ ነው ?
90%
😊
እኔ አድ ጥያቄ አለኝ
ጥያቄውን ንገሩን እንቀበላለን።
Be hilm kemote saw gar mahon turgum mindenaw
ከሞት ጋር የተያያዙ ህልሞችን ፍቺ አዘጋጅተናል። ይህንን ትጭናችሁ ተመልከቱት። th-cam.com/video/Hg1pO3VnRxU/w-d-xo.html&lc=UgwFGNmhzonPRlAGIc54AaABAg
እኔ ደግሞ ጅብ ነው ሁል ጊዜ የሚያባርርኝ የአላህ
Wendme jeb miabareh kehone kefugna mifetateneh ye buda menfes new behaymanoteh tsena kebad endayhonbeh
Wendme ebaki fetalign 2 wendoch legalugn yararutagnalu keft Ena kewal nachew ene mahl mengad layi nagn wed gon lamlt sel ebab lendfagn wedne yemtal
ከዚህ ህልም ፍቺ ውስጥ ስለ መባረር ያለውን በደንብ ከተመለከታችሁት ለህልሙ የሚቀርብ ፍቺ አለው። እባብን በህልም መመልከት ብዙ ትርጉሞች አሉት፣ አንዱ ከህወታችን ማውጣት ያለብን አስቸጋሪ ወይም መርዛማነት ያለው ሁኔታ ባህሪ ወይም ክፉ ነገር እንዳለ ሊያሳይ ይችላል። በሌላ በኩት፣ እባብ ፈውስን እና መድሃኒትነትንም ያመለክታል። በሰፊው ትርጉሙን የያዘ ቪዲዮ እንሰራለን። ሰብስክራይብ አድርጋችሁ አብራችሁን ካላችሁ ታገኙታላችሁ። አመሰግናለሁ
Anbesa kehone mndnw...
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እረ መኪና መንዳት ምድነው በመኪ ና መጓዝ ባህርብውስት መዋኘት በጣም ደጋግሜ የማያቸው ግን የማላውቀው ትርጉም አይጥ የምተኛበት አልጋላይ ስትሄድ ማየት ብዙ ጊዜ የማያቸው ናቸው ተባበሩኝ በውሀ መበስበስ ብዙጊዜ
Tselot aderge wengelachen sebeza new ehet
👍👍👍👍
Belim sewun mefirates
አባቴ ሞቷል ዛሬግን በህልሜ ወደኔ ብዙ. እቃ ይዞ ሲመጣ አየሁ.የምታቁ መልሱልኝ
የሞተ ሰው ካየሽ ለኔ ቢጢ ሳቲም ወይም ዝቅር አውጪ
Pray yemote menefes new
በህልሜ ቸርች ውስጥ ያለሁ ይመስለኛል ከጓደኞቼ ጋር ተቀምጫ የመስለኛል ነብሁ የመጣና አነሱን አልፎ ለኔ በትንሽ ወረቀት የተፃፈ ወረቀት ሲሰጠኝ አየሁ
ከቸርች ጋርይ የተገናኙ ህልሞች ብዙ ፍቺዎች አላቸው። አንደኛው ፍቺ መልስ የምንፈልግለት የህይወት ጥያቄ እንዳለን እና በተገቢው ሁኔታ በርትተን ከተንቀሳቀስን የገጠመንን ሁኔታ እንደምንወጣው ያሳያል። እናመሰግናለን
ከሰው. ወረቅቀምቼእለብሥአለሁ ሤተይዋንወርቁላንች. አይገባሽም. ሥላት. ሁሉንምየጣቶቿንሁሉንምሠጠችኝ. ይህምድነው የሽህ
የሆነ ጎረቤቴና ዘመዴ ካላገባሁሽ ብሎ በጉልበት ሰፈር ለሰፈር ሲያሯሩጠኝ አደርረ እቤቴ ገብቸ እደበቃለሁ ስልም እናቴና ወንድሜ አግቢው ብለው እንዳላመልጥ እጀን ሲዙኝ እህ እናንተም ብየ በጥፊ መትቻቸው አመለጥኩና ከጎረቤት ተደበኩ ከዛ ሊያገኝኝ ይችላል ብየ በስጋት እንዳለሁ ነቃሁ
Yemechehe yarada leg
ሰዎቼ ሲያባሩሩኝ አደርኩ
እኔ ጅብጋ እጣላለሁ የጅቡን ፊቱን እነክሰዋለሁ ከዛ እሱ ለመሸሽ እንደባደባለን ከዛ አምልጨ እዳሞራ ያበረኛል በተደጋጋሚ አያለሁ 😢
በጣም እደነግጣለሁ
Ere ine demo ሁሌም ህልም እማየው ውንዶች siyabrugn. ነው imayew. Gin. amaltapew
እባብ። ነክሶኝ። በህልሜ
Mekega aganet new degemet pray
ዱቄት ተሸክማ ስትሄድ አየው ምንድ ነው
Amete Mariyam ማ?
ዘመዴ ነች አገር ቤት
Ebakhn wendme endtfetalgn sew yalhone erkus menfes tlk atfar yalew enega ytegnal gin lene aynekagnim gin besmab beweld bemnfes kudus s'il aywed ychehal tenesto yhedal
Sohia - በስመ አብ ፣ ወወልድ፣ ወ መንፈስቅዱስ ስትይው ስለሚሄድ መልካም ነው። አትፍሪ። አስቸጋሪ ነገር ሲገጥምሽ የፈጣሪሽን ስም መጥራት ነው።
Ayten(rat) mergete mindn new tergumu
ሁለተኛ ህልም እንዳትፈታ
ለምን ?😂
ህልም የሳይጣን ስራ ነው ከመተኛታችሁ በፊት ፀልያችሁ ተኙ እረፍት ያለው እንቅልፍ እንድትተኙ እንጂ ፍቺ አያስፈልገውም
Selam - ሁሉም ህልም የሰይጣነ ነው ብለሽ ነው? ማን ሰጠው ለሰይጣን? ለማንኛውም ይመችሽ። አትጥፊ ብን
ህልም ከእግዚአብሔርም ከሰይጣንም ነው እኛ በሐይማኖት ካልበረታን ሰይጣን በህልም ያሳስተናል ፈጣሪ ነገሮችን በህልም ይነግራል ያሳያል ይኼ በመጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈነው እና ሳናውቅ ሁሉን የሰይጣን ነው አንበል።
ከፈጣሪ የሆነ ህልም ይደጋግማል ስንነቃ ያየነው ግልፅ ብሎ ይታየናል።