ትሕትና እና ትዕቢት | ናብሊስ | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
- ትሕትና እና ትዕቢት
ጨለማ እና ብርሃን የተቃረኑ ቢሆንም በማይነጣጠሉበት የመፈራረቅ ሒደት ዕለትን አስገኝተው ዐለም ይሸከረከርባቸዋል። ትሕትና እና ትዕቢት ግን ጨለማ እና የብርሃን ያህል ከመራራቃቸው ወይም አንዱ ባለበት አንዱ የማይግኙ መሆናቸው ቢያመሳስላቸውም እንደ ጨለማና እና ብርሃን የሚቆራኙበት እና እነዚያ ዕለትን እንደፈጠሩበት ያለ ዕድል የሌላቸው ፍጹም ተቃራኒ ነገሮች ናቸው።
ትሕትና ሰይጣን እንኳ የማያስመስላት ሠናይት (Virtue) ስትሆን ትዕቢትንም ደግሞ መላእክትና በእነርሱ ሕይወት የሚኖሩ ሰዎች በሕይወታቸው የማያውቁት ነገር ነው።
ይህን ክፍል አድምጡትና ተቹት፣ ተወያዩበት ። ሀገሬ ቴሌቪዥንን ተከታተሉ፣ አስተያየቶቻችሁን ስጡን፣ አጋሩን።
ሀገሬ ምንጊዜም ለኢትዮጵያ!!
__________________________________________
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_T...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com
❤❤❤❤ በርቱልን❤❤❤
Tebareku ❤
ድንቅ ውይይት ! በዚሁ እንድትቀጥሉ እመኛለሁ። ብዙ እያተረፍኩኝ ነውና።
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እያቀረባችሁልን ያላችሁት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ግሩም ውይይት። በርቱልን ቀጥሉበት
እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም ነው። ተባረኩ።
Betam astemari yehone program new egziabher yakibrachu❤
ጉድ እኮ ነው። what a graet discussion.PLEASE PLEASE አትንፈጉን ።
እጅግ ድንቅ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው። መታረም የፈለገ ይታረምበታል። በርቱልን። ፈጣሪ ይበበርካችሁ።
በጣም አመሰግናለው እራሴን እንድመለከትበት ነው ያረጋችሁኝ
በጣም እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የቀረበው የመወያያ ሃሳብም በጣም ምፈልገው ነው ነገር ግን ጥያቄ አለኝ ይኸውም አንድ ሰው ጥሩ ቃላት ወይም ጥሩ አክብሮት ሲያሳይ ለምን አይ ከልቡ አይደለም እያስመሰለ ነው ለምን እንላለን ??? ዋናው ነገር ያ ሰው ለዛ ሰአት አረበሸም ሰውንም አልጎዳም ስለዚ ለምን ወድ ግምት እና ለተደረገው ነገር ዋጋ መስጠትን ለምን እንተዋለን ?? ማንም የማንንም ልብ እኮ አያውቅም ለምን በግምት ሰው ላይ እንፈርዳለን ድርጊቱን ብቻ እንይ ምክንያቱም ድርጊቱ ነው ከኛ ጋር ሊያስማማው ወይም ሊያጣላን የሚችለው የኔ ትልቁ ስጋት ጥሩ ትህትናን ያላቸው ሰዎችን ወደ አብዛኛው ሰው አይነት እንዳናወርዳቸው እሰጋለው
ጥሩ እይታ ነው:: ብዙ ጊዜ እንደዛ የሚሉ ሰዎች ትህትናን ከሞኝነት ጋር ስለሚቀላቅሉት ይመስለኛል:: እኔ የፈለኩትን ለምን አታደርግም .. የኔ መጠቀሚያ ለምን አልሆንክም አይነት ጨዋታ::
እኔ እራሴን በማውቀው መጠን ትሁት ሰው ነኝ ብዬ አስባለሁ:: ግን ብዙ ጊዜ እያስመሰልሽ ነው እባላለሁ:: እኔም በአንደኛው ጆሮዬ በትህትና ሂሴን ተቀብዬ በሌላኛው ሹልክ አድርጌ ውልቅ:: አንዴ ባህሪውን ከተላበሱ አለመሆን ስለሚከብድ:: ትሁት ሰው ሞኝ አይደለም::
this topic helping to asking myself how i far from such kinds of behaviors.
ግሩም ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን በርቱ
በርቱ
በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ። አመሰግናለሁ ሁላችሁንም። እባካችሁ ደጋግማችሁ አስተምሩን እስቲ ከገባን❤
Thank you! I like this you tube channel very much.
ሁሉም የኢትዮጵያ ሚድያዎች ስለ ሰው ነው የሚያወሩት። እስኪ ስለ ፈጠራ እናውራ
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩልን ማንነቴን እንዳወቅ እንድረዳ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ተምሬበታለሁ በተግባር እፈጽመው ዘንድ ፀልዩለኝ🙏🙏🙏
ይህን ድግስ ብዙዎች ቢቋደሱ ምን ያተርፍልን ይሆን?????
በጣም እናመሰግናለን በዛውም መፍትሔውን እንዴት መለማመድ እንዳለብን ብታስተምሩን እላለሁ
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Hay
እጅግ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ በተረፈ አለመከበር የሚያናድደው ሰው ወይም ዲስሪስፔክት መደረግ በጣም የሚያናድዳቸው ሰዎች ጥፋት ነው?ከትዕቢት ይቆጠራል?በዚህ ሀሳብ ላይ ብትሰሩበት
አምላከ እስራኤል ይባርክሽ ፕሮግራምሽን ስከታተል ከእንቅልፊ የነቃሁ ያህል ነው የተሰማኝ።
እራሴ ጋር ልታስተዋውቁኝ ነው
በግል የስነ ልቦና አገለግሎት ትሰጣላችሁ?
በጣም እናመሰግናለን