የሮቤል ፎቶ ጉድ አመጣ | በፌክ አካውንት ሚሊዮን ብሮችን አጭበረበሩ | ከ20 ሰዎች በላይ ገንዘብ ልከዋል | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሮቤል ቢዘገይም ለእህቶቻችን ጥሩ ማስጠንቀቂያ ነው የሰጠው :: እናመሰግናለን!!!

  • @tewodrosalemu7467
    @tewodrosalemu7467 5 หลายเดือนก่อน

    አስቴር የምትባል መነናፍቅ በውስጡ ያደረው እርኩስ መንፈስ በቀላሉ የሚወጣ አይመስልም የአውሬ መንፈስ

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 5 หลายเดือนก่อน

    ሀሌሉያ ጌታ አዋቂ ነው ነጋ እግዚአብሔር ይድረስልህ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን የመሰለ ሸበላ ነው ተደብቆ ሚያወራው ወይ ጉድ 😂😂😂

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u 5 หลายเดือนก่อน

    Wey gudd😮😮😮😮 min ayinet gize lay naw yalenew ginn astuye lik nesh yesew lij kale minim mikniyat waga mekfel yelebetim lik bileshal tebareky❤❤❤

  • @bilelegnegashaw928
    @bilelegnegashaw928 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ በዚ መጡብን...ወይኔ ሿሿ 😂😂😂

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ እኔ እኮ አስቱካን እወዳታለው ከመንፈስ ጋር ቃለመጠይቅ የምታረግ እየመሰለኝ እፈራለው መደበቅ ጥሩ አነበረም በፍለፊት መውጣት የመሰለ ነገር የለም ለክፍም ለደጉም

  • @kaleb20011
    @kaleb20011 5 หลายเดือนก่อน

    May God bless Astu and Robel

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ሰው እግዚአብሔርን አለመፍራታቸው በውሸት የሚሰበሰብ ገንዘብ ምን ይረባል? ሮቤል ግልፅ ወተህ አንተ አለመሆንህን መናገርህ ጥሩ አድርገሀል።ገንዘባቸውን የተበሉ አፍቅረው ግራ የተጋቡ የስራ ተስፋ ተሰቶአቸው ያዘኑ ራቁት ፎቶአቸውን ልከው ገንዘብ የተጠየቁ መንገድ ቢያገኙህ ለአንተ አደጋ ነው። አስረግጠህ በተገኘው አጋጣሚ የእኔን ፎቶ የሚጠቀሙ አሉ ተጠንቀቁ በላቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ሮቤል የ ኢዮባ ወንድም ነው ለካ🤔😀🤩👌

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 5 หลายเดือนก่อน

      ኢዮብ የቱ

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@AaBb-kr3biኢዮብ በረክት ማለት የሀሌታ ጋዜጠኛ ቪዲዮው መግብያ ማስታዎቂያ የሚሰራው ነው ኢዮብ በረከት ማለት😊

  • @tenadamambelu1326
    @tenadamambelu1326 5 หลายเดือนก่อน

    አስቱዬ ስወድሽ እኰ. አስተዋይ.

  • @tsgenatgetachewgetachew9487
    @tsgenatgetachewgetachew9487 5 หลายเดือนก่อน +3

    Lika dimtsi bicha adelam konjoom nehk dagimo asitawayi nehk