መከራን አትጥሉት። | ናብሊስ | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- መከራ(suffering ) የሚያሳየው በህይወት ውስጥ፣ በስራ ላይ ያለው የሞራል ትርምስ አይደለም ፣ ሁሉም ሰው አንዳንድ ጊዜ ይወድቃል፣ ደግሞም ይነሳል። መከራን ለማሸነፍ ምን እናድርግ?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_T...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com
እንኳን መከራ ደርሶብን ልፋትን እንደ መከራ የምንቆጥር ብዙ ነን። ጥረህ ግረህ ብላ ነው የተባልነው እኛ ግን easy money ወዳዶች ሆነናል።
ከምር ቃላት ያጥረኛል የሚገርም ፕሮግራም ነው❤ በተለይ ደግሞ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበውን ውዱ መምህር ዲያቆን ብርሐኑ አድማስን በስፋት የማገኝበት እድል ስላገኘሁኝ ደስተኛ ነኝ❤ በርቱልን ሀገሬ እንደእናንተ ዓይነት ለመጪው ትውልድ መጻኢ ዕድል የሚተጉ ትጉሃን ስላሏት ተስፋ የሚሰጥ ነው
እጂግ ጠቃሚ መርሐግብር ነው በርቱልን እንደመግቢያ የምትጠቀሙበት ታሪክም አስተማሪ ነው
ናብሊሶች በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው❤
ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ።
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር የህይወት ቃልን ያሰማልኝ
ታላቅ መልእክት ያለው ውይይት ነው
እግዜር ይስጥልን
Keep it up...we love you...
ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልሽ::
ጥሩትምህርትነዉቀጥሉበት
Betam new des yemilew, yegil yemikir agelgilot yemtisetu kehone. adrashachihu bitsetun.
በጣም underrated የሆነ program nw
ባማርኛ!
❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ጓዶች🙏
በጉጉት ከምጠብቃቸው ፕሮግራም ውስጥ አንዱ ነው። በርቱልን ትውልድን የሚገነባ ነው
የልጂ ስም ናብሊስ ነው❤ ፕሮግራማቹ ያማረ ይሁንላቹ🎉
ናብሊስ ትርጉሙን ብትረዱኝ
''ናብሊስ'' ትርጉም
mens search for a meaning
❤❤❤❤❤❤