Hagerea ETHIOPIA, Yemotelish kerto Yegedalesh Beal. Ethiopiwent Yelamelem. Kebere le Ewnetgna Ethiopian. Thank you Abate, "kebere Lewnetaga Ethiopian". The dark will Lighten up, will not going to be last longer.
Jesus never knew ethiopia nor step foot in ethiopia as a matter of fact there was never a nation called Ethiopia at the time , all that is a mythical story
Unlike Eritra Tigray got only Tow football players Gebermedhin and Desalegn figur out how many Eriteans played for Ethiopian national team out of 11 plears of were Eritreans at the 3 rd African Champion
ዋው በኔ አስተሳሰብና አመለካከት አለም ቢሰበሰብ ፍጹም እንዳንተ አይነት ሰው የለም አላህን የምለምንልህ ጤናና እድሜህን ይስጥህ
በጣም የሚያሳዝን ፕሮግራም ነው። ባለ ውለታዎቻችንን ረስተናል። የምናሳፍር ትውልዶች ነን። በሌላ ፕሮግራም በሰፊው እንደገና እንደምናያቸው ተስፋ እደርጋለሁ የአቅማችንን የምንረዳብት መንገድ ብናገኝ
ጆሲዬ የአብርአም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ የኔ ዉድ ወድም የምለዉ ዉሉ ጠፋብኝ እኮ
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ኣይዞት የኔ ኣባት ኣምላክ እድሜ ና ጤና ይስጦት እቺ ኢትዮጵያ ለጥሩ ሰዎች ኣትሆንም ጆሲየ እናመሰግናለን ..
ዝረየለይ ፍቕሪ !!! እጅግ ተወዳጁ የዳዊት ፅጌ አልበም ተለቀቀ
th-cam.com/video/d1cdc2u7Fn4/w-d-xo.html
ወይኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ወይኔ ምሁሩን አስተማሪሪው የውቀት አባት እንደዚ የፈረሰ ቤት እሳቸው እኮ ያስተማሩት ተማሪ ይሄና የተደላቀቀ ቤት ይኖራል ብድራችሁን እግዚአብሄር ይክፈልዎት አባቴ
Dana Dana እጅግ ተወዳጁ የዳዊት ፅጌ አልበም ተለቀቀ
th-cam.com/video/d1cdc2u7Fn4/w-d-xo.html
አቤት በየቢቱ ስንት ትውልድም ሀገርም ታሬክም ያላወቃቸው ጀግናች አሉ: ይችን ሀገር እንድትሆን ስንት የለፍ የደከሙ ስወች ምንም ቦታ እውቅና ባለማግኝታቸው በጣም ነው የሚያሳንም የሚያናድድም!
እፍፍፍ ያሉበት ቤት በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ለስራ ስው አትሁንም እግዚአብሔር ድግሞ እድሜና ጤና ይስጥልን መልካም ስው ነህ ጆሲ እግዚአብሔር ስላምክን ያብዛው
አረ ቤቱ በጣም ያስፈራል ተኝቶ ኢያሉ እዳፈስ ዝናብ ስዘንብ እንዴት ይሁን ግን አባቴ መሪዳት የምፈልግ ስው እኮ ይኖራል ለምን ቁጥር ወይም የባክ አካዊት አይለጥፍም ነበር ጆስ ረጅም ዕድመ ይስጥህ ወንድማችን ጆስ እባኪህ ለሁለተኛ ግዜ ሄደህ ጠይቅልን ወይም ቁጥሪቸው ብትለቅልን መልካም ነበር
ደረሲ መሆን የልጂነት ህልሜ ነበር ግን አልሆንኩም ደራሲያን ሳይ ግን የሚሰማኝን ስሜት ለመፃፍ ይከብደኛል እግዚአብሔር ጤነ ከእድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም አሜን።
ጆሲ በውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከነቤተሰብህ
Hagerea ETHIOPIA, Yemotelish kerto Yegedalesh Beal. Ethiopiwent Yelamelem. Kebere le Ewnetgna Ethiopian. Thank you Abate, "kebere Lewnetaga Ethiopian". The dark will Lighten up, will not going to be last longer.
ጆስዬ በጌታ እስኪ በሌላ ፕሮግራም ጥይቃችው በማርያም ወንድም እድሜ ጤና ይስጣችሁ አባቴ
እኔም በጣም ነው ያዝንኩ እሱም እንዳሉት ከሆነ ስልሳ አራት ነው ያሉት እንጃ ካልተሳሳትኩ ማንም ስው ጠይቀኝ አያቁም አሉ ያሳዝናል ቁጥራቸው ብለጠፍ መልካም ነበር በስደት ያለ ስው ይረዳቸው ነበር እፍፍፍፍ
@@konjokonjo8565 በጥም እንጂ ስንት መጥፎ ስው ሚዲያዎች ላይ ተፋ ተፋ ይላሎ እውቀትን የለችው ስው ስው የሚያይችው ጣፋ
ምናለበት ኢንተርቪው ስታደርጉ ከጀርባ የምታሰሙትን ሙዚቃ ብታጠፉት?
ጆሲ በድጋሜ እንኳን ለገና ዓመት በዓል አደረሳችሁ [ አደረሰን ] እያልኩ በአፍሪካው ዓለም ትልቁ ውድቀታችን መልካም ነገር ስርተው ያለፋትንም ሆነ ያለፋትን ቦታ አለመሰጠታችን ነው
ጉድ ነው መምር ደራሲ ኧረ መኑ ቅጡ በጣም አሳዛኝ ታሪክ
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ለማየት አበቃወት እድሜና ጤና ጭምሮ ጨምሮ ይሰጥወት ከነቤተስብወ
ሠላም ለሁላችን
Tebarek jose 💯👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤷♀️🤷♀️
Thanks Josi Tlk Sew 💖💖
አይ ጆሲ ዘርህን ያብዛዉ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጆሲየ ምንአለበት ሁሉም ሰው እንዳተ ቢሆን
አሜን
long live Sir.
ኣባታቺን ኑሩሉን ኣቦ
The music is so loud and disturbing,
What is the reason for his situation?
የፊደል ኃውልት
የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች።
ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች።
ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!!
ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው።
ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው።
ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው።
ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው።
ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል።
ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን?
የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም።
ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም።
ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል መጽሐፉ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው።
ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም።
ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው።
የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው።
እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው።
ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው።
የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል።
ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው።
በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን።
ወንድሞቼ !
እህቶቼ !
በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው።
ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ።
ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።
Nigusie Kassaye W. Michael እግዚአብሔር ውሎህን ይባርከው ወንድሜ
Jesus never knew ethiopia nor step foot in ethiopia as a matter of fact there was never a nation called Ethiopia at the time , all that is a mythical story
እውነተኛ ኢትዬጵያዊ
፣አይ አገሪ ኢትዮጵያ ያሁኖ ትዉልድ በብሔር በጎሣ በክልል ተከፋፍሎ ወንድም ወንድሙን ይበላል ምነው እንደዚህ ያገር ፍቅር ካላቸው አባቶች ጠጋ ብለን የአገር ፍቅርን ብንማር ።ሺ ዐመት ላንኖር ወይ አገሪ ሁሊም ሠላምሽ መስማት ይናፍቀኛል
You said what Tewelde Reda is the best Guitarist Ethiopa ' product you must be kidding he was the singer of Shgey Habuni Aytetaleluni
Mulugeta Embaye እጅግ ተወዳጁ የዳዊት ፅጌ አልበም ተለቀቀ
th-cam.com/video/d1cdc2u7Fn4/w-d-xo.html
Wow
shibire garemu እጅግ ተወዳጁ የዳዊት ፅጌ አልበም ተለቀቀ
th-cam.com/video/d1cdc2u7Fn4/w-d-xo.html
kejerebawi yalewi music erbeshen asebubete
😥😥😥😥😥😥
Yaszenal😥😥😥😥😥😥
Jossy has to visit him again pls.
Uuuffffff wey Ethiopia 😭
🙏🙏
YGERMAL YANDANDU SEW AWEDADEK BETAM LB YNEKAL KABYA ZEGELGELES. ZEWDELDELE YEMIBAL NEGER ABABAL. YHEW SNT NEGER ADRGO ABERKTO EZH BOTA MEGEGNET BETAM LB YNEKAL JOSSY EGZABHER YBARKH MELSO MELALSO KESEW BELAY YADRGH LBAM YELJ AWAKI NURLN MELKAM GENA💚💛❤
Alisha Alisha እጅግ ተወዳጁ የዳዊት ፅጌ አልበም ተለቀቀ
th-cam.com/video/d1cdc2u7Fn4/w-d-xo.html
#ሰብስክራይብ አድርጉኝ
hi
*ወውው አንደኛነኝ የጆሲ ወዳጆችና በተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ *
Unlike Eritra Tigray got only Tow football players Gebermedhin and Desalegn figur out how many Eriteans played for Ethiopian national team out of 11 plears of were Eritreans at the 3 rd African Champion
Mulugeta Embaye ... of course Eritrean they was part of Ethiopia......what’s the big deal ?
Ay Et lace ylfa aytkmbatme
Et yeshta nawe ymnrbte
Kutrachewn tsafelne jossye ye
እጅግ ተወዳጁ የዳዊት ፅጌ አልበም ተለቀቀ
th-cam.com/video/d1cdc2u7Fn4/w-d-xo.html
ውዶች በቅንነት ጉራ በሉ ወደ ቻናሌ ልዪ ልዪ ግጥምችን ይጠብቁ