ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ልቀ መላአኩ ቅዱሰ ገብረኤል ዓመታዉየ ባዓል በሰልም አደረሳቹሁ / አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
Amennnnn ekuan abroaderesen
Amen
አሜን ፫እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እየሱስ በማታ እቤቴ መጣ ያልሽው ሴት አሁን እውነቱ ይግባሽ የምታመልኪው እውነተኛውን ጌታ እየሱስ ሳይሆን የጨለማውን እርኩስ መንፈስ ነውና ንስሀ ግቢ የኛ አምላክ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስማ የብርሀን አምላክ ፍፁም ጌታ የአለም አዳኝ የቅድስትድንግል ማርያም ልጅ በሞቱ ሞታችንን የሻረ በትንሳኤው ትንሳኤያችንን ያበሰረ ፈራጅ እና ህያው አምላክ ነው ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ሲጀመር አንቺ መናፍቅ ጋር ዲያብሎስ እንጂ እንዴት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል እረ እናንተ ሰዎች ሰውን ባትፈሩ እግዚአብሔርን ፍሩ ከየት ነው ግን ዘንድሮ የተለቀቃችሁብን ይቅር ይበልሽ
@@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ😊😊
በመጀመሪያ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲🙏🙏🙏🤲ለአባቶቻችንና ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን፡፡እየሱስ በማታ እቤቴ መጣ እውነትሽን ነው አንቺ ማን ነሽና በየትኛው ጸድቅሽ ነው እርገግጠኛ ከአማኑኤል አምልጣ ነው ያዟት😂😂😂😂😂🤣🤣🤣 የኛ አምላክ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስማ የብርሀን አምላክ ፍፁም ጌታ የአለም መደኀኒት የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በሞቱ ሞታችንን የሻረ በትንሳኤው ትንሳኤያችንን ያበሰረ ፈራጅ እና ህያው አምላክ ነው ለስም አጠራሩ ክብርና መሰጋና ይገቧል፡፡🙏🙏🙏
ወንድማችን እንኳንም በሰላም መጣህ በቤቱ ያጽናህ ገና እንዘምራለን ለመቤታችን ላምላክናት❤
እውነት ነው እግዚአብሔር ይማርሽ ነው ።ሰው እንኳን ስለፈጣሪ ሲያወራ ይቅርና ስለ አንድ ስለሚያቀው ሰው እንኳን ሲያወራ ስርአት አለው ።እግዚአብሔር ይማርሽ ጨርሶ
ካህኖቻችን እኮ በተለያየ ነገር እያዋረዱ የሚለቁብን እውነት ቀስማችንን ለመስበር እኮ ነው ክርስትያኖች እንበርታ በአባቶቻችን እየመጡ ነው
እህት እውነት አስተውለሻል ይሄን የፌክ ቪድዮ ተሃድሶዎች በደንብ ዳይሬክት አድርገው ተቀራጩም ሆነ ቀራጮች ህዝብን ለማወናበድና ለካህናት ንቀት እንዲኖረን አድርገው የለቀቁት ፌክ ቪድዮውን አቅራቢው ይሄን ሳያጣራ እንደ እውነተኛ አባት አስመስሎ በዚህ መልቀቁ በጣም ያበሳጫል ።አሁን ባየው ምክኒያት ሰው ቢጠፋ ሀላፊነቱን ማን እንደሚወስድ ሳያሰላ ማቅረብ አልነበረበትም።
የተከበራችሁ አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን
እህታችንን እኔ በደንብ ተረድቻታለሁ የቤተሰቧ የዛር መንፈስ አዳልሞቲ እግዚአብሔር ይገስፅ
ትክክክክክክክል፣መንፈስ ነው
@@etenatalemay4948 አዎን መንፈስ ነው።
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ❤❤❤❤ልቦና ቲዮብን 200 እናስገባዉ እስኪ ቤተሰብ🙏💚💛❤
Ewunet new ❤❤❤❤
💚💛❤እግዛብሔር ይመሥገን። እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድማችን 💔💔💔💔እንደው ምናለ ተዋሕዶን ሠላም ብትሠጥዋት ኡፍ
አባቶታችን ቃል ህዎት ያሰማልን እንኳን ደና መጣ ወንድሜ
ለሀገራችን ለቤተክርስቲያናችኝ ሠላም ፍቅር ይስጥልን💚💛❤💚💛❤
እንኳን ወደ ዘላለም ቤትህ በሰላም መጠን ወድመችን ለሁሉ ነገር እግዝአብሔር ይመስገን
ለሁላችንም ማስተዋሉን፡ያድለን፡ቃለሂይወትን፡ያሠማልን፡ወንድማቺን
እንኳን ደና መጣ ያብሰራ ብራዘር🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን እንደናንተ አስተማሪ ያብዛልን
አምላካችን የተመሰገነ ይሁን በመምህሮቻችላይ አዲሮ የሚያስተምረን እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን ልቦና ይስጣት ኸረ ጉዲ ነዉ ወደየት እየሄዲነዉ
እናመሰግናለን አንተንም በቤቱ ያጽናህ ቃለሕይዎት ያሰማልን።
ስወድህ የኔ ውብ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ❤❤😊😊
እረ አንተ ሰዉዪ የአእመቤተ ልጅ ይባርከህ እሶን አመስግነህ እናቶችን ሁሉ የአላክ እናት ታስባርክ ድንግል የኔ እመቤት ስላት እንድታስበኝ አምላክ በምህረትህ እርዳን እባክህን
ሕልም የለም ለማለት እግዚአብሄርንም ለማየት ቅድስና ብቃት ያስፈልጋል ማለት የእግዚአብሄርን ቸርነት መካድ ነው
በእውኑ እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ካወቅ፡ የእርሱን ቸርነት የምንነጋገርባቸውን ቅዱሳን ጌታን አምነው እርሱ አደረገላቸው ስንል ቸር መሆኑን አታምኑም
@@onedayIwillbesuccessful-dc3xg አልገባኝም ያልከው ። ሀሳቤ ግን ኃጢያተኞች ሆይ እግዚአብሔር እኛን(ፃድቃንና መነኮሳትን) እንጂ እናንተን(እኛን ኃጢያተኞችን) አያናግራችሁም ቅዥት ነው እያሉን ነውና ብንሆንም እኛስ የእግዚአብሔርን ቸርነት ተስፋ እናደርጋለን
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ከሆንሽ እግዚአብሔር ቸር ነው አወ ። ግን ሁሉም በስርአት ነው ማለት እግዚአብሔር እናንተን አይወዳችሁም ማለት ሳይሆን በህልም ከምትሹ በኑሮአችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኀን ወይም መነኮሳትን ና ፃድቃንን ነው እንጂ ማለት ሳይሆን እግዚአብሔርን ለማነጋገር የቅድስና ደረጃ አለው ወይም መብቃት ያስፈልጋል ለምሣሌ እመቤታችንን እግዚአብሔር የከተመባት ከሁሉም ይልቅ ስለበቃች ነው ያ ማለት ግን አዳምንና ሌሎች ከመቤታችን ውጭ የሆኑትን አይወድም ማለት አይደለም ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር የራሱ ስራ ነው።
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢ልቦና ይስጠን ብቻ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን
እናመሰግናለን ወንድማችን!!
ፈጣሪ ልቦናን ስጠን አስተዋይ አርገን
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bemecheresha layi yalewun mezemur eskii yet lagegnewu wendemachn yabuye❤❤❤
እግዘብሔር ሆይ ልቦና ስጠን
ዕድሜና ጤና ይስጥህ ቀጽልበት እኛም እየተማርን ነው❤
ክብር ለፈጣሪ ይሁን። ምነው የዚህ አይነት አንደበት ያላቸው መምህር ብዙ ብኖሩን
አሜንአሜንአሜን
እንካን ደና መጣህ ወንድሜ ❤❤❤ ዘንድሮ ሰው ሁሉ እናሳዝን ኣለን ሰራችን ሁሉ ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር😢
ወንደማችን የመዝሙርን የዝመሩትን ዘማሬ ሰም በጣም ደሰ የሚል ነው ኮመንት ላይ ሰማችወን እባክ ❓❓❓
አሜን አሜን:አሜን
እውነት እግዚአብሔር ይማርሽ
በመጀመሪያ ደረጃ ይህንን አባት (የጠጢትን) መቅረፅ አይገባም ብለህ እያልክ, አንተው እራስህ በሚዲያ አቀረብካቸው። በጣም ያሣዝናል!!! ካህኖቻችን ትልቅ ፈተና ላይ ነው ያሉት. ከኝ የሚጠበቅብን ለነሡ ፀሎት ማድረግ እንጂ, ለ TH-cam መነገጃ አይደለም።
አንተ ማታቀው ብዙ ነገር አለ።
ዘመኑ አብቅቷ እግዚአብሔር የንስሐ ሕይወት ይስጠን።
ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ እኔ የሚያሳዝነኝና በጣም አንገት የሚያስደፈ አሁን የመጣ ፋሽን ካህናትን ጳጳሳትን በሚዲያ ማዋረድ ሙያ የተደረገበት ዘመን ሆኖአል እባክህ ወንድሜ በዚህ ላይ መሰራት አለበት እነዚህ አባቶች ሰዎች ናቸዉና ሊሳሳቱ ይችላሉ ነገር ግን ለነዚህ አባቶች ቤተክርስቲያን በስረዓቷ መሰረት ተግፃፅ መስጠት አለባት እንጂ ጋዜጠኞች አባቶችን ባልተገባ አነጋገር ወደ ሚዲያ ማንኛዉም ሰዉ በሚከተለዉ በሚዲያ በማይገባ ንግግር አባቶችን ወደ ሚዲያ ይዘዉ ባይመጡ በተለይ ወንድማችን ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አስተያየት ቢሰጠዉ ምክንያቱም ፍርዱ የእግዚአብሄር ነዉና፡፡
ክርስቶስ የሰውን ቁስል ያክማል እንጂ አይነካካም!!! ሰዎች ግን የሰውን ቁሰል ያመረቅዛሉ።
Kale hiwot yasemalen ❤❤❤Egziabher yistelen wendmi ❤❤❤
አሜን እግዜያብሔር ይማራት
Gobeze. Mejimerya yedakon yargalen bemakerbehe betam wedejiwalehu!!!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብዙነገር አለ እናያለን እንሰማለን ፍርዱን ለባለቤቱ መተዉ ነዉ
ሰላም ወንድሜ እንደምን አለህ እኔ ሊባኖስ ነው ያለሁት ብዙውን ግዜ ያንተን ፕሮግራም ስከታተል ትንሽ ትንሽ እምታሰማን መዝሙሮች በጣይ ይማርኩኛል እባክህ እንዴት ነው እማገኛቸው
Amen Amen Amen 👍👍👍👍🙏
መፈስ እኩ ነው በጋሀድ እየታያት እያየች እኩ ነው እመብርሀን ትማራት
በቤቱ ያፅናልን
ቤተሰብ እስኪ ላይክ አርጉት የምር በዚህ እድሜው ይሄን የመሰለ ትምህርት እየሰጠን ላይክ ማድረግ ምን ይከብዳል 👍
እህቴ ኢየሱስ መጣ ያልሽው በተለይ ማታ መምጣቱን ምን እንደሚያመለክት የጨለማው የጥልቁ መሆኑን ነው የሚያመለክተው እባክሽ እህቴ ንስሃ ግቢና ወደ ቀጥተኛዎ እምነትህ ተመለሺ
ትክክል ማንበብ መረዳት መገንዘብ ሰው ባነበብልን መነዳት የለብንም
ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር እግዚአብሔር እውነቱን አንድቀን ይገልጣል በእውነት ተመልሰህ ከሆነ መልካም ግን አንድ ስህተቱ ገብቶት የተመለሰ አገልጋይ ፍፁም መናፍቃዊ የሆነውን ፍኖተፅድቅን ደግፎ ጥብቅና ቆሞ ማየት መቼም ከልብ መመለስ አይመስለኝም እኔ ባየሁት ቲክቶክህ በአንደበትህ ፍኖተፅድቅን ለምን አትቀበሉም በሚል የምንፍቅናን ነገር ስትናገር አይቻለሁ ሰምቻለሁ ይሄ ደግሞ ሌላ ሁለተኛ ዙር ምዕመኑን ለማስካድ ይመስለኛል እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን🤔🤔🤔😭😭😭😭
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን! ህልም ለሁለት ይከፈላል ከእግዚአብሔር የሆነ እና ከእግዚአብሔር ያልሆነ። ከእግዚአብሔር ያልሆነ ህልም ቀን በአዕምራችን ስናመላልስ የዋልነውን ነገር ማታ በህልም ያየነው እንደሆን ነው። ከእግዚአብሔር የሆነ ህልም ደግሞ አንድም የብቃት ደረጃ ላይ ስንደረስ አንድም ደግሞ ሳንበቃ እግዚአብሔር ሊገስፀን ወይም ሊያስተምረን እንደሆነ ነው። ነገር ግን ሁሉንም ህልማችንን ከራዕይ ጋር ማያያዝ የለብንም። በመፅሐፍ ቅዱስ በርካታ ሰዎች ሌሊት ራዕይ አይተዋል። ያዕቆብ በሎዛ ከተማ ድንቅ ህልም አይቷል ዘፍ. 28÷12 ፣ናቡከደነፆር ህልም አይቶ አስማተኞች ያልተቻላቸውን ዳንኤል ፈቶለታል (ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 2 ጀምሮ) በሐዲስ ኪዳንም አረጋዊው ዮሴፍ መልአከ በህልም ከአንድም ሁለቴ ተናግሮታል( ማቴ. 1÷20 እና ማቴ. 2÷13) ፣ ሰብዐ ሰገልም ወደሄሮድስ እንዳይመለሱ በህልም ተረድተዋል (ማቴ 2÷12) እንዲሁም ሌሎችም ብዙ ሰዎች በመፅሐፍ ቅዱስ ህልም እና ራዕይ አይተዋል።
የመነኩሴው ጉዳይ እኮ የፕሮቴስታንት ተልዕኮ/ድራማ እኮ ነው 😢😢😢😢😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ካህናቶችን እየቀረፁ የሚለቁብን አውቀው ነው ሰው ስንባል ደካሞች ነን ጉድለት አለብን መፍረድ አያስፈልግም እኛ ማነን እና ነው ካህናቶችን ስህተታቸውን እምንለቀው ሚዲያ ላይ ብቻ ልልቦና የስጠን
አሁን ይሄ ምኑ ነው ካህን የሚመስለው ወይ ተሓድሶ ነው ወይ ደግሞ ድራማቸውን እየሰሩ ነው በቃ ።
Waw Egzabiher qalehewet yasemawi wendimachinin!
ስለ ህልምም ሆነ (በ ተለይ በመጨረሻው ዘመን) የተጽፈውን አንብብ ።በተጨማሪም ኢየሱስ ለሰው ልጆች ምን ያህል ቅርብ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱሳችን በብዙ ቦታ ያስረዳል። ነገር ግን ልቦና ችሁ ስለጨለመ ይህንን መረዳት አትፈልጉም።
እንቋዕ ዳሓን መፃካ ያኣብስራ ሓወይ!!!
God bless you! Thanks 🙏👍❤️
Egizihabher ymesgen enikan abro aderesen Kale eywetn yasemaln memrachin abatachin ymesgen fetari enikan beselam wede ewnetegnaw betik temelesk selemon wedime fetari bebetu yakoyek mechereshakn yasamirew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀማሪ ሀይማኖተኛ ነኝ በህልሜ ያየሁትን በገሀድ አግኝቼዋለሁ ማብራራት ከተሰላቻችሁ ልክ አይደላችሁም ብሎ ሌላ ቃላት መጠቀም!!! ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም 🤔 ብቻ ያሳዝናል እግዚያብሄር ለሁላችንም ባይሆን ኖሮ ሀዘኔ ይከፋ ነበር! እየሱስ በመመለሳችን ደስ ብሎት ደስ በሚል አቀባበል በተቀበለን የናንተ መሰላቸት አሳዛኝ ነው
ምንድነዉ ሀይማኖትሸ ወደ ምንፍቅና ሂደሸ ነዉ
@@BurtiFan ጀማሪ ማለቴ ለረጅም ጊዜ ቤተክርስትያን መሄድ አቁሜ ነበር አሁን ግን በስራቱ መፆም መፀለይ መስገድ ጀምሬያለሁ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ አማኝ ነበርኩ አሁንም ነኝ
@@esset1685 እሸ በርች አምሸቶ የመጣም ጧት የመጣም እኩል ነዉ ቤቱ የሚከፈትለት
እባክህን ማጅቢያ ያደረከው መዝሙር የማነው ንገረን
Ye Zemari yilma haylu yekoye mezmur nw
ክፍል 2 ያልከንስ ዛሬ ነበር እኮ አሳያችሆለው ያልከዉ?
እየሱስ ኩርሲ ላይ ተቀመጣ ሰማይ ዙፋኑ ምድርም የእግሩ መረገጫ ነው ይቅር ይበለንአቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ
ትክክል እኔም ይገርመኛን ሂልም አየሁ አየሁ ያየሁት ደሞ የፍጠማን የሚሉ ጓደኙች አሉኝ ግን እኔ አላምናንቸወም
ማጀብያ የምትጠቀመዉ መዝሙር የማን ነው ?
Egzabeher yebareke wandemachen
Le Memhrachen kale hiwet Yasmalen 🙏❤
ere mejemrya lay yalew mezmur smun negerugn 😭😭😭
egziabiher yimasgen enkun dena maxak wendime
እዉነት ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወንድማችን ሰለሞን እሁን ነው ከትልቁ ማማ ላይ የወጣኸው
አባቴ እኝህ አባት የእውነት አባት ናቸው???????????????? መስቀል አያያዛቸውእ ልብ በል እኔንጃ ቢሆኑም ግን ሰው ናቸው ይስታሉ ቤተክርስቲያንን ግን አይወኩሉም
አባቶቻችን ስለ መንፈስ ለምን አስተማሩ አጠመቁ እያልክ ትቃወሙየለ። እንደዚአይነቱ ስራ የጠቋር መንፈስ መሆኑን ይሄ ደፋር መንፈስ መሆኑ ግልፅ ነው እግዚአብሔር ረድቷት የመንፈስ ስራ ገብቷት ለመጠመቅ ለመዳንንያብቃት
እንዴት ነህ ወንድማችን ያብዋ,የምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ ጥሩ ናቸው በርታ.ለመ ምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መቼም ሆነ መቼም አትፈርስም,አማናዊት ናት,በደሙ የመሰረታት,ማንም ቢስት,ቢሰክር,ቢገድል,ቢዘሙት ከእግዚአብሄር ልጅነት ይወጣል,ይደመሰሳል ክብሩን ያጣል እንጂ እግዚአብሄርማ ለዘላለም የከበረነው.ያብዬ የአባቶችን ጥፋት ተወው ስጋ ለባሽም ስለሆኑ ይፈተናሉ,ሁሉንም እሱ ያውቃል እንዳልከው መተው ነው አታቅርበው,የሚያስተምር አይደለም.ሁሉም ሰዉ ፈጣራን በተለያየ ነገሮች እንበድላለን,በእሱ ቸርነት ነው የቆምነው.ክብር ይግባው ለቸሩ ለየዋሁ,ለማያዳላው መድሃኒት አለም.❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ere besak lfeneda new ere wuuuuuuu egziabher yimarsh
ተ ክ ክ ክ ል 👌👌👌🙏🙏🙏💔💔💔
በማን ነብስ ማን ይጠየቃል አነ አንጂ
አንፍረድ ይፈረድብናል ወደው ላይሆን ይችላል ሰካራሙ መለኩሴ ሚለውን ታሪክ ስሙ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ምንም ቢሆን ከዛ ሰው ችግሩን ጠይቀን ሳንረዳ አንፍረድ እእት ወንድሞቼ
Egezeabehere yemesegen wendemachen. Dehna nehe yabsera wendema ❤❤❤
ህልም ፡ ለመፍታት ፡ እውቀት ፡ ይጠይቃል። ከጾምክ ፡ ከሰገድህ ፡ ከተጋህ ፡ ህልም ፡ ታያለህ ፡ ያንን ፡ የሚፈታ ፡ ደሞ ፡ መመርጥ ፡ ያስፈልጋል
ወንድሜ በምታቀርባቸው ነገሮች በጣም መልካሞ ናቸው። ነገር ግን ህልምን ጠቅለል አድርገህ አይጠቅምም አትከተሉ ላልከው ነገር ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል። ለምሳሌ ይርጋለም አርሴማ ፀበል ሱባኤ የሚይዙ ሰዎች በህልማቸው እሚያዩት ነገር አለ። ሌሎችም ቅዱሳን ቦታዎችም እንደዛው አይነት ነገር አለ። እርግጥ ነው ቅዠት ነገር ሰው ሊያይ ይችላል። መንፈሳዊ መልዕክቶች ግን ሊኖሩ ይችላሉ እና በጅምላ አይጠቅምም ብሎ ሙድ መያዣ ማድረግ መልካም አይደለም።
በናትህ ዘማሪዉ ስሙን ንገረን
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️😭😭😭🙏👏🤲🤲🤲😥💪💪💪👍👍💐💐
Egziabher yistilin Tebarek ewinet new!!!
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽበቤተሰብ ሲመለክ የነበረው ዛር ነው ስጋ ለብሶ በቤትሽ እየሱስ የመሰለሽክብር ይግባውና እርሱን አይቶ በህይወት መቆየት ይከብዳል ፊቱን ተይውና የመጎብኘትን የእሳት ፍንጣሪ ብታይ እንዲህ ባላወራሽ ዝም ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ሁላችን እንደደረስንበት እውቀት ይጠብቀን
ዲያቢሎስ ከፀሃይ ከጨረቃ በላይ እንደሚያበራ ! ቅዱሱ መፅሃፍ ነግሮናል:: የፈለገውን መስሎ ይሄድባቸዋል::
Kale hiwot yasemalin❤❤❤
እግዝአብሔር፣ይማርሽ
የመምህር ተሰፋየን ትምህርት ተከታተል
ለአባቶቼ ለመምህራን ወንስሞቼ አምላከቅዱሳን የህይወት ቃል ያሰማልን❤❤❤ እቺ እየሱስ መጣያለችዋ 😅😅😅 አቤት ይቅርይበለሽ በጣም ታሳዝናለች😅😅😅😅
😅😅😅😅😅😅
እኔ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት ውጪ የሆኑ ሃይማኖት ሴቶች ሁልግዜ የምጠብቀው መቼም በቅዱሳን ላይ ብዙ ጊዜ ሥለሚያፌዙ ያለወንድ ዘር ልጅ ወለድኩ የሚሉ ሴቶች ወደፊት እንደሚፈጠሩ ጥርጥር የለውም።በሙሴ ዘመን ነብዩ ሙሴ ከእግዚአብሔር ፀዳል የተነሳ ሊያየው ያልቻለ መሆኑን ነው መፀሐፍ የሚነግረን።ሁለትም ሦስትም ሆናቹሁ ሥሜን ብትጠሩ በማሀላቹሁ እገኛለሁ ያለው በመንፈሥ ነው።በጊዜው ኤማሁስ መንገደኞች የተገለጠው ከሙታን መሀል መነሳቱን ለመግለፅ በመሀላቸው በሥጋ ተገልፆል።
ሲጀመር ውሸት ነው የመናፍቃን ድራማ ነው ማንም የተዋህዶ ልጅ አባቱን አይቀርፅም የጠያቂው አንደበት ከተዋሕዶ እንዳልሆነ ግልጽ ነው
አንድ ጥያቄ እስኪ መልስልኝ ሰዉ ሱባኤ ይዞ ጥያቄ ሲጠይቅ በምን የሚመለስለት ይመስልሃል? ፈጣሪ ሊነግርህ የወደደዉን ሊገባህ በሚችል መልኩ በፈለገዉ መንገድ ሊነግርህ ይችላል፡፡ አልበቃንም ለሚለዉ ጥያቄ ግን መልሱ ማንም ፈጣሪ ፊት የበቃ የለም. ስለበቃን ሳይሆን ስለሚያዝንልንና መቸገራችንን አይቶ ስለሚራራልን በችግርና በመከራችን ጊዜ በህልም ሊነግረን ይችላል፡፡ ጥያቄ መሆን ያለበት ከፈጣሪ የሆነዉን መለየት ላይ ነዉ፡፡ የህይወት ልምድህ እንደምገምተዉ ለጋና ያልተፈተነ ስለሆነ ነገሮችን አቅልለህ ታያለህ፡፡ አንድን ነገር ከተለያየ አንግል በመመልከት ስለነገሮች አድምተህ ለማወቅ የምታደርገዉ ጥረት ብዙ አይመስለኝም፡፡ እስኪ እደሜ ይስጥክና ከአመታት በኃላ አሁን የመከርካትን ምክር ትደግማት እንደሆነ እናያለን፡፡
Woye zendro yamansmawuna yamanayawu yaleme mecham menme malet alefelegeme yameiyadrgutn ayawukeme ena yker belachawu becha nw yamelewu ❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው የምንለው በምክንያት ነው ። አባቶቻችን ፣ ሰባክያን መምህሮቻችን ፣ ዘማሪዎቻችን ፣ ቅን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በተሰጣቸው ጸጋ ልዑል እግዚአብሔር ስላደረገልን እና ስለሚያደርግልን ሲያስተምሩ ባለን በመጠናችን እግዚአብሔርን እያመሰገንን እንድንኖር ፣ ችግርን እንድንቋቋም ፣ ፈተናን እንድንወጣ ፣ ባጠቃላይ በሂወታችን ውስጥ ችግር ቢገጥመን እንድንቋቋም የሚያደርግ ብርታትን የሚሰጥ መንፈስ ውስጣችን እንዲያድርልን የሚያደርግ ነው መናፍቃንን እዩዋቸው ስብከታቸው አንድ እና አንድ ገንዘብ ማግበስበስ የቁም ቅዠት የሆነ ሃብት መሰብሰብ ብቻ ነው ። አሁን እማ ብሶባቸዋል ኧረ ተው የሚል ጠፋ ከመስገብገባቸው ብዛት የደሃ ንብረት ቅሚያ ላይ ናቸው ውሸት እማ ግብራቸው ሆኗል ልባቸው ላይ የታተመ ምላሳቸው ላይ የተለጠፈ ነው የሚመስለው
ሰይጣና እካ እግዚቡሔሮ መሰሎ የምጠል ታይት የሆናል
እረ ውብአለም የት ገባች
አንድ አባትን ጠጥተዋል አልጠጡም ብሎ ከመጨነቅ የራስን ኅጢያት አስበን ከኀጢያት መመለስ ነው የሚሻለው።ከናንተ ውስጥ ኅጢያት የሌለበት ይውገራት ብሎ ጌታችን ቢጠይቃቸው ሁሉም ሸሽተው ሄዱ ነው የሚለው መፀሐፉ።የሌላ ሰው ኀጢያት አናጉላ።በተጨማሪ ለሁላችን ትምህርት የሚሆነው አብዝቶ ሁሉን ነገር መጠጣት መመኘት፣መጥገብ ተገቢ አይደለም የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ።
እንኳን ልቀ መላአኩ ቅዱሰ ገብረኤል ዓመታዉየ ባዓል በሰልም አደረሳቹሁ / አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
Amennnnn ekuan abroaderesen
Amen
Amen
አሜን ፫እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እየሱስ በማታ እቤቴ መጣ ያልሽው ሴት አሁን እውነቱ ይግባሽ የምታመልኪው እውነተኛውን ጌታ እየሱስ ሳይሆን የጨለማውን እርኩስ መንፈስ ነውና ንስሀ ግቢ የኛ አምላክ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስማ የብርሀን አምላክ ፍፁም ጌታ የአለም አዳኝ የቅድስትድንግል ማርያም ልጅ በሞቱ ሞታችንን የሻረ በትንሳኤው ትንሳኤያችንን ያበሰረ ፈራጅ እና ህያው አምላክ ነው ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ሲጀመር አንቺ መናፍቅ ጋር ዲያብሎስ እንጂ እንዴት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል እረ እናንተ ሰዎች ሰውን ባትፈሩ እግዚአብሔርን ፍሩ
ከየት ነው ግን ዘንድሮ የተለቀቃችሁብን ይቅር ይበልሽ
@@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ😊😊
በመጀመሪያ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲🙏🙏🙏🤲ለአባቶቻችንና ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን፡፡
እየሱስ በማታ እቤቴ መጣ እውነትሽን ነው አንቺ ማን ነሽና በየትኛው ጸድቅሽ ነው እርገግጠኛ ከአማኑኤል አምልጣ ነው ያዟት😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
የኛ አምላክ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስማ የብርሀን አምላክ ፍፁም ጌታ የአለም መደኀኒት የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በሞቱ ሞታችንን የሻረ በትንሳኤው ትንሳኤያችንን ያበሰረ ፈራጅ እና ህያው አምላክ ነው ለስም አጠራሩ ክብርና መሰጋና ይገቧል፡፡🙏🙏🙏
ወንድማችን እንኳንም በሰላም መጣህ በቤቱ ያጽናህ ገና እንዘምራለን ለመቤታችን ላምላክናት❤
እውነት ነው እግዚአብሔር ይማርሽ ነው ።ሰው እንኳን ስለፈጣሪ ሲያወራ ይቅርና ስለ አንድ ስለሚያቀው ሰው እንኳን ሲያወራ ስርአት አለው ።እግዚአብሔር ይማርሽ ጨርሶ
ካህኖቻችን እኮ በተለያየ ነገር እያዋረዱ የሚለቁብን እውነት ቀስማችንን ለመስበር እኮ ነው ክርስትያኖች እንበርታ በአባቶቻችን እየመጡ ነው
እህት እውነት አስተውለሻል ይሄን የፌክ ቪድዮ ተሃድሶዎች በደንብ ዳይሬክት አድርገው ተቀራጩም ሆነ ቀራጮች ህዝብን ለማወናበድና ለካህናት ንቀት እንዲኖረን አድርገው የለቀቁት ፌክ ቪድዮውን አቅራቢው ይሄን ሳያጣራ እንደ እውነተኛ አባት አስመስሎ በዚህ መልቀቁ በጣም ያበሳጫል ።አሁን ባየው ምክኒያት ሰው ቢጠፋ ሀላፊነቱን ማን እንደሚወስድ ሳያሰላ ማቅረብ አልነበረበትም።
የተከበራችሁ አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን
እህታችንን እኔ በደንብ ተረድቻታለሁ የቤተሰቧ የዛር መንፈስ አዳልሞቲ እግዚአብሔር ይገስፅ
ትክክክክክክክል፣መንፈስ ነው
@@etenatalemay4948 አዎን መንፈስ ነው።
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ❤❤❤❤ልቦና ቲዮብን 200 እናስገባዉ እስኪ ቤተሰብ🙏💚💛❤
Ewunet new ❤❤❤❤
💚💛❤እግዛብሔር ይመሥገን። እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድማችን 💔💔💔💔እንደው ምናለ ተዋሕዶን ሠላም ብትሠጥዋት ኡፍ
አባቶታችን ቃል ህዎት ያሰማልን እንኳን ደና መጣ ወንድሜ
ለሀገራችን ለቤተክርስቲያናችኝ ሠላም ፍቅር ይስጥልን💚💛❤💚💛❤
እንኳን ወደ ዘላለም ቤትህ በሰላም መጠን ወድመችን ለሁሉ ነገር እግዝአብሔር ይመስገን
ለሁላችንም ማስተዋሉን፡ያድለን፡ቃለሂይወትን፡ያሠማልን፡ወንድማቺን
እንኳን ደና መጣ ያብሰራ ብራዘር🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን እንደናንተ አስተማሪ ያብዛልን
አምላካችን የተመሰገነ ይሁን በመምህሮቻችላይ አዲሮ የሚያስተምረን እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን ልቦና ይስጣት ኸረ ጉዲ ነዉ ወደየት እየሄዲነዉ
እናመሰግናለን አንተንም በቤቱ ያጽናህ ቃለሕይዎት ያሰማልን።
ስወድህ የኔ ውብ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ❤❤😊😊
እረ አንተ ሰዉዪ የአእመቤተ ልጅ ይባርከህ እሶን አመስግነህ እናቶችን ሁሉ የአላክ እናት ታስባርክ ድንግል የኔ እመቤት ስላት እንድታስበኝ አምላክ በምህረትህ እርዳን እባክህን
ሕልም የለም ለማለት እግዚአብሄርንም ለማየት ቅድስና ብቃት ያስፈልጋል ማለት የእግዚአብሄርን ቸርነት መካድ ነው
በእውኑ እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ካወቅ፡ የእርሱን ቸርነት የምንነጋገርባቸውን ቅዱሳን ጌታን አምነው እርሱ አደረገላቸው ስንል ቸር መሆኑን አታምኑም
@@onedayIwillbesuccessful-dc3xg አልገባኝም ያልከው ። ሀሳቤ ግን ኃጢያተኞች ሆይ እግዚአብሔር እኛን(ፃድቃንና መነኮሳትን) እንጂ እናንተን(እኛን ኃጢያተኞችን) አያናግራችሁም ቅዥት ነው እያሉን ነውና ብንሆንም እኛስ የእግዚአብሔርን ቸርነት ተስፋ እናደርጋለን
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ከሆንሽ እግዚአብሔር ቸር ነው አወ ። ግን ሁሉም በስርአት ነው ማለት እግዚአብሔር እናንተን አይወዳችሁም ማለት ሳይሆን በህልም ከምትሹ በኑሮአችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኀን ወይም መነኮሳትን ና ፃድቃንን ነው እንጂ ማለት ሳይሆን እግዚአብሔርን ለማነጋገር የቅድስና ደረጃ አለው ወይም መብቃት ያስፈልጋል ለምሣሌ እመቤታችንን እግዚአብሔር የከተመባት ከሁሉም ይልቅ ስለበቃች ነው ያ ማለት ግን አዳምንና ሌሎች ከመቤታችን ውጭ የሆኑትን አይወድም ማለት አይደለም ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር የራሱ ስራ ነው።
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢ልቦና ይስጠን ብቻ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን
እናመሰግናለን ወንድማችን!!
ፈጣሪ ልቦናን ስጠን አስተዋይ አርገን
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bemecheresha layi yalewun mezemur eskii yet lagegnewu wendemachn yabuye❤❤❤
እግዘብሔር ሆይ ልቦና ስጠን
ዕድሜና ጤና ይስጥህ ቀጽልበት እኛም እየተማርን ነው❤
ክብር ለፈጣሪ ይሁን። ምነው የዚህ አይነት አንደበት ያላቸው መምህር ብዙ ብኖሩን
አሜንአሜንአሜን
እንካን ደና መጣህ ወንድሜ ❤❤❤ ዘንድሮ ሰው ሁሉ እናሳዝን ኣለን ሰራችን ሁሉ ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር😢
ወንደማችን የመዝሙርን የዝመሩትን ዘማሬ ሰም በጣም ደሰ የሚል ነው ኮመንት ላይ ሰማችወን እባክ ❓❓❓
አሜን አሜን:አሜን
እውነት እግዚአብሔር ይማርሽ
በመጀመሪያ ደረጃ ይህንን አባት (የጠጢትን) መቅረፅ አይገባም ብለህ እያልክ, አንተው እራስህ በሚዲያ አቀረብካቸው። በጣም ያሣዝናል!!! ካህኖቻችን ትልቅ ፈተና ላይ ነው ያሉት. ከኝ የሚጠበቅብን ለነሡ ፀሎት ማድረግ እንጂ, ለ TH-cam መነገጃ አይደለም።
አንተ ማታቀው ብዙ ነገር አለ።
ዘመኑ አብቅቷ
እግዚአብሔር የንስሐ ሕይወት ይስጠን።
ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ እኔ የሚያሳዝነኝና በጣም አንገት የሚያስደፈ አሁን የመጣ ፋሽን ካህናትን ጳጳሳትን በሚዲያ ማዋረድ ሙያ የተደረገበት ዘመን ሆኖአል እባክህ ወንድሜ በዚህ ላይ መሰራት አለበት እነዚህ አባቶች ሰዎች ናቸዉና ሊሳሳቱ ይችላሉ ነገር ግን ለነዚህ አባቶች ቤተክርስቲያን በስረዓቷ መሰረት ተግፃፅ መስጠት አለባት እንጂ ጋዜጠኞች አባቶችን ባልተገባ አነጋገር ወደ ሚዲያ ማንኛዉም ሰዉ በሚከተለዉ በሚዲያ በማይገባ ንግግር አባቶችን ወደ ሚዲያ ይዘዉ ባይመጡ በተለይ ወንድማችን ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አስተያየት ቢሰጠዉ ምክንያቱም ፍርዱ የእግዚአብሄር ነዉና፡፡
ክርስቶስ የሰውን ቁስል ያክማል እንጂ አይነካካም!!! ሰዎች ግን የሰውን ቁሰል ያመረቅዛሉ።
Kale hiwot yasemalen ❤❤❤Egziabher yistelen wendmi ❤❤❤
አሜን እግዜያብሔር ይማራት
Gobeze. Mejimerya yedakon yargalen bemakerbehe betam wedejiwalehu!!!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብዙነገር አለ እናያለን እንሰማለን ፍርዱን ለባለቤቱ መተዉ ነዉ
ሰላም ወንድሜ እንደምን አለህ እኔ ሊባኖስ ነው ያለሁት ብዙውን ግዜ ያንተን ፕሮግራም ስከታተል ትንሽ ትንሽ እምታሰማን መዝሙሮች በጣይ ይማርኩኛል እባክህ እንዴት ነው እማገኛቸው
Amen Amen Amen
👍👍👍👍🙏
መፈስ እኩ ነው በጋሀድ እየታያት እያየች እኩ ነው እመብርሀን ትማራት
በቤቱ ያፅናልን
ቤተሰብ እስኪ ላይክ አርጉት የምር በዚህ እድሜው ይሄን የመሰለ ትምህርት እየሰጠን ላይክ ማድረግ ምን ይከብዳል 👍
እህቴ ኢየሱስ መጣ ያልሽው በተለይ ማታ መምጣቱን ምን እንደሚያመለክት የጨለማው የጥልቁ መሆኑን ነው የሚያመለክተው እባክሽ እህቴ ንስሃ ግቢና ወደ ቀጥተኛዎ እምነትህ ተመለሺ
ትክክል ማንበብ መረዳት መገንዘብ ሰው ባነበብልን መነዳት የለብንም
ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር እግዚአብሔር እውነቱን አንድቀን ይገልጣል በእውነት ተመልሰህ ከሆነ መልካም ግን አንድ ስህተቱ ገብቶት የተመለሰ አገልጋይ ፍፁም መናፍቃዊ የሆነውን ፍኖተፅድቅን ደግፎ ጥብቅና ቆሞ ማየት መቼም ከልብ መመለስ አይመስለኝም እኔ ባየሁት ቲክቶክህ በአንደበትህ ፍኖተፅድቅን ለምን አትቀበሉም በሚል የምንፍቅናን ነገር ስትናገር አይቻለሁ ሰምቻለሁ ይሄ ደግሞ ሌላ ሁለተኛ ዙር ምዕመኑን ለማስካድ ይመስለኛል እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን🤔🤔🤔😭😭😭😭
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን! ህልም ለሁለት ይከፈላል ከእግዚአብሔር የሆነ እና ከእግዚአብሔር ያልሆነ። ከእግዚአብሔር ያልሆነ ህልም ቀን በአዕምራችን ስናመላልስ የዋልነውን ነገር ማታ በህልም ያየነው እንደሆን ነው። ከእግዚአብሔር የሆነ ህልም ደግሞ አንድም የብቃት ደረጃ ላይ ስንደረስ አንድም ደግሞ ሳንበቃ እግዚአብሔር ሊገስፀን ወይም ሊያስተምረን እንደሆነ ነው። ነገር ግን ሁሉንም ህልማችንን ከራዕይ ጋር ማያያዝ የለብንም። በመፅሐፍ ቅዱስ በርካታ ሰዎች ሌሊት ራዕይ አይተዋል። ያዕቆብ በሎዛ ከተማ ድንቅ ህልም አይቷል ዘፍ. 28÷12 ፣
ናቡከደነፆር ህልም አይቶ አስማተኞች ያልተቻላቸውን ዳንኤል ፈቶለታል (ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 2 ጀምሮ) በሐዲስ ኪዳንም አረጋዊው ዮሴፍ መልአከ በህልም ከአንድም ሁለቴ ተናግሮታል( ማቴ. 1÷20 እና ማቴ. 2÷13) ፣ ሰብዐ ሰገልም ወደሄሮድስ እንዳይመለሱ በህልም ተረድተዋል (ማቴ 2÷12) እንዲሁም ሌሎችም ብዙ ሰዎች በመፅሐፍ ቅዱስ ህልም እና ራዕይ አይተዋል።
የመነኩሴው ጉዳይ እኮ የፕሮቴስታንት ተልዕኮ/ድራማ እኮ ነው 😢😢😢😢😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ካህናቶችን እየቀረፁ የሚለቁብን አውቀው ነው ሰው ስንባል ደካሞች ነን ጉድለት አለብን መፍረድ አያስፈልግም እኛ ማነን እና ነው ካህናቶችን ስህተታቸውን እምንለቀው ሚዲያ ላይ ብቻ ልልቦና የስጠን
አሁን ይሄ ምኑ ነው ካህን የሚመስለው ወይ ተሓድሶ ነው ወይ ደግሞ ድራማቸውን እየሰሩ ነው በቃ ።
Waw Egzabiher qalehewet yasemawi wendimachinin!
ስለ ህልምም ሆነ (በ ተለይ በመጨረሻው ዘመን) የተጽፈውን አንብብ ።በተጨማሪም ኢየሱስ ለሰው ልጆች ምን ያህል ቅርብ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱሳችን በብዙ ቦታ ያስረዳል። ነገር ግን ልቦና ችሁ ስለጨለመ ይህንን መረዳት አትፈልጉም።
እንቋዕ ዳሓን መፃካ ያኣብስራ ሓወይ!!!
God bless you! Thanks 🙏👍❤️
Egizihabher ymesgen enikan abro aderesen Kale eywetn yasemaln memrachin abatachin ymesgen fetari enikan beselam wede ewnetegnaw betik temelesk selemon wedime fetari bebetu yakoyek mechereshakn yasamirew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀማሪ ሀይማኖተኛ ነኝ በህልሜ ያየሁትን በገሀድ አግኝቼዋለሁ ማብራራት ከተሰላቻችሁ ልክ አይደላችሁም ብሎ ሌላ ቃላት መጠቀም!!! ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም 🤔 ብቻ ያሳዝናል እግዚያብሄር ለሁላችንም ባይሆን ኖሮ ሀዘኔ ይከፋ ነበር! እየሱስ በመመለሳችን ደስ ብሎት ደስ በሚል አቀባበል በተቀበለን የናንተ መሰላቸት አሳዛኝ ነው
ምንድነዉ ሀይማኖትሸ ወደ ምንፍቅና ሂደሸ ነዉ
@@BurtiFan ጀማሪ ማለቴ ለረጅም ጊዜ ቤተክርስትያን መሄድ አቁሜ ነበር አሁን ግን በስራቱ መፆም መፀለይ መስገድ ጀምሬያለሁ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ አማኝ ነበርኩ አሁንም ነኝ
@@esset1685 እሸ በርች አምሸቶ የመጣም ጧት የመጣም እኩል ነዉ ቤቱ የሚከፈትለት
እባክህን ማጅቢያ ያደረከው መዝሙር የማነው ንገረን
Ye Zemari yilma haylu yekoye mezmur nw
ክፍል 2 ያልከንስ ዛሬ ነበር እኮ አሳያችሆለው ያልከዉ?
እየሱስ ኩርሲ ላይ ተቀመጣ ሰማይ ዙፋኑ ምድርም የእግሩ መረገጫ ነው ይቅር ይበለን
አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ
ትክክል እኔም ይገርመኛን ሂልም አየሁ አየሁ ያየሁት ደሞ የፍጠማን የሚሉ ጓደኙች አሉኝ ግን እኔ አላምናንቸወም
ማጀብያ የምትጠቀመዉ መዝሙር የማን ነው ?
Egzabeher yebareke wandemachen
Le Memhrachen kale hiwet Yasmalen 🙏❤
ere mejemrya lay yalew mezmur smun negerugn 😭😭😭
egziabiher yimasgen enkun dena maxak wendime
እዉነት ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወንድማችን ሰለሞን እሁን ነው ከትልቁ ማማ ላይ የወጣኸው
አባቴ እኝህ አባት የእውነት አባት ናቸው???????????????? መስቀል አያያዛቸውእ ልብ በል እኔንጃ ቢሆኑም ግን ሰው ናቸው ይስታሉ ቤተክርስቲያንን ግን አይወኩሉም
አባቶቻችን ስለ መንፈስ ለምን አስተማሩ አጠመቁ እያልክ ትቃወሙየለ።
እንደዚአይነቱ ስራ የጠቋር መንፈስ መሆኑን ይሄ ደፋር መንፈስ መሆኑ ግልፅ ነው እግዚአብሔር ረድቷት የመንፈስ ስራ ገብቷት ለመጠመቅ ለመዳንንያብቃት
እንዴት ነህ ወንድማችን ያብዋ,የምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ ጥሩ ናቸው በርታ.ለመ ምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መቼም ሆነ መቼም አትፈርስም,አማናዊት ናት,በደሙ የመሰረታት,ማንም ቢስት,ቢሰክር,ቢገድል,ቢዘሙት ከእግዚአብሄር ልጅነት ይወጣል,ይደመሰሳል ክብሩን ያጣል እንጂ እግዚአብሄርማ ለዘላለም የከበረነው.ያብዬ የአባቶችን ጥፋት ተወው ስጋ ለባሽም ስለሆኑ ይፈተናሉ,ሁሉንም እሱ ያውቃል እንዳልከው መተው ነው አታቅርበው,የሚያስተምር አይደለም.ሁሉም ሰዉ ፈጣራን በተለያየ ነገሮች እንበድላለን,በእሱ ቸርነት ነው የቆምነው.ክብር ይግባው ለቸሩ ለየዋሁ,ለማያዳላው መድሃኒት አለም.❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ere besak lfeneda new ere wuuuuuuu egziabher yimarsh
ተ ክ ክ ክ ል 👌👌👌🙏🙏🙏💔💔💔
በማን ነብስ ማን ይጠየቃል አነ አንጂ
አንፍረድ ይፈረድብናል ወደው ላይሆን ይችላል ሰካራሙ መለኩሴ ሚለውን ታሪክ ስሙ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ምንም ቢሆን ከዛ ሰው ችግሩን ጠይቀን ሳንረዳ አንፍረድ እእት ወንድሞቼ
Egezeabehere yemesegen wendemachen. Dehna nehe yabsera wendema ❤❤❤
ህልም ፡ ለመፍታት ፡ እውቀት ፡ ይጠይቃል። ከጾምክ ፡ ከሰገድህ ፡ ከተጋህ ፡ ህልም ፡ ታያለህ ፡ ያንን ፡ የሚፈታ ፡ ደሞ ፡ መመርጥ ፡ ያስፈልጋል
ወንድሜ በምታቀርባቸው ነገሮች በጣም መልካሞ ናቸው። ነገር ግን ህልምን ጠቅለል አድርገህ አይጠቅምም አትከተሉ ላልከው ነገር ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል። ለምሳሌ ይርጋለም አርሴማ ፀበል ሱባኤ የሚይዙ ሰዎች በህልማቸው እሚያዩት ነገር አለ። ሌሎችም ቅዱሳን ቦታዎችም እንደዛው አይነት ነገር አለ።
እርግጥ ነው ቅዠት ነገር ሰው ሊያይ ይችላል። መንፈሳዊ መልዕክቶች ግን ሊኖሩ ይችላሉ እና በጅምላ አይጠቅምም ብሎ ሙድ መያዣ ማድረግ መልካም አይደለም።
በናትህ ዘማሪዉ ስሙን ንገረን
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️😭😭😭🙏👏🤲🤲🤲😥💪💪💪👍👍💐💐
Egziabher yistilin Tebarek ewinet new!!!
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
በቤተሰብ ሲመለክ የነበረው ዛር ነው ስጋ ለብሶ በቤትሽ እየሱስ የመሰለሽ
ክብር ይግባውና እርሱን አይቶ በህይወት መቆየት ይከብዳል ፊቱን ተይውና የመጎብኘትን የእሳት ፍንጣሪ ብታይ እንዲህ ባላወራሽ
ዝም
ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ሁላችን እንደደረስንበት እውቀት ይጠብቀን
ዲያቢሎስ ከፀሃይ ከጨረቃ በላይ
እንደሚያበራ ! ቅዱሱ መፅሃፍ ነግሮናል:: የፈለገውን መስሎ ይሄድባቸዋል::
Kale hiwot yasemalin❤❤❤
እግዝአብሔር፣ይማርሽ
የመምህር ተሰፋየን ትምህርት ተከታተል
ለአባቶቼ ለመምህራን ወንስሞቼ አምላከቅዱሳን የህይወት ቃል ያሰማልን❤❤❤
እቺ እየሱስ መጣያለችዋ 😅😅😅 አቤት ይቅርይበለሽ በጣም ታሳዝናለች😅😅😅😅