ፓስተር ቢንያም ኦርቶዶክ ሆነ እውነት ይሆን ? እንዲሁም ዱላ ቀረሹ ፍጥጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube

ความคิดเห็น • 585

  • @agerneshwoldeselassie2200
    @agerneshwoldeselassie2200 ปีที่แล้ว +70

    አባታችንን ያጣንው የሚለው ቃል አስተካክል ለትልቅ ስራ ተሾሙ እንጂ እድሜና ጤና ለአባታችን

    • @user-yh2zd3xn1d
      @user-yh2zd3xn1d ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @Gebreal19
      @Gebreal19 ปีที่แล้ว

      የት ሄዱ አባታችን

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s ปีที่แล้ว +1

      @@Gebreal19 ገዳም ሂደዋል

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u ปีที่แล้ว

      እኔም አልገባኝ የትሄዱ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s ปีที่แล้ว +1

      @@user-kv8fw6kp3u ሙሉ ፕራግራሙን አላያችሁትምዴ አለ ሊቃዉንት ሁነዉ ገዳም ገብተዉ ነዉ አሉ ትምርት ግን አይጥሉም💔

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 ปีที่แล้ว +67

    ለመከሩን ለስተማሩን ለአባቶቻችንና ለመምህሮቻችን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን🙏💒🌾🌾🌾🌾

  • @libonatube
    @libonatube  ปีที่แล้ว +105

    ውድ ቤተሰቦቼ በአባታቻን ቪዲዮ ላይ ትልቅ አባት ነው ያጣነው ያልኩት ለእሳቸው ካለኝ አክብሮት እና አድናቆት በስሜታዊነት ከጎናችን መራቃቸውን ለማሳሰብ ነው እንጂ አባታችን ምንም ሆነው አይደለም አመሰግናለሁ ።

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n ปีที่แล้ว +6

      እውነት እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር ተባረክ👍

    • @genetmitchem6203
      @genetmitchem6203 ปีที่แล้ว +2

      Omg thank you for explaining I was so confused thank you dear brother

    • @Mm-nc4ei
      @Mm-nc4ei ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

    • @hiwot1380
      @hiwot1380 ปีที่แล้ว +2

      የማከብርህ ወንድሜ አሁንም ቢሆን አጣናቸው የሚለው ልክ አይመስለኝም።
      አንድ ብቻ ሆነው በቅርብ ከሚኖሩ ራቅ ብለው ብዙ ሊያፈሩልን ነውና አንድም በቃል ያስተማሩንን ሁሉ በተግባር ደግሞ ማስተማር ልማዳቸው ነውና አሁንም እኮ እያስተማሩ ነውና እንኳን ልናጣቸው ሊበዙልን ነው በተግባርም እያስተማሩንነው።

    • @extremelyattractiveandfunv7410
      @extremelyattractiveandfunv7410 ปีที่แล้ว

      አጣነው ስትል ሾክ አድርጊያለሁ። ከሀገር ወጥተው ነው? ገዳም ገብተው ማስተማር አቁመው ነው? እስኪ የት እንደሄዱ መረጃ ላጣራ ለማንኛውም ። እኔ ግን እድሜ ዘመናቸውን ሙሉ እያስተማሩን እንዲኖሩ ነው ፍላጎቴ። እግዚአብሔርም በዚህ መአድ ላይ ያቆያቸው አሜን።

  • @abay5630
    @abay5630 ปีที่แล้ว +32

    በእውነት ለመምራችን እና ለአባታችን ቃለሂዎትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫🙏

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 ปีที่แล้ว +22

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +16

    ተዋህዶ ለዘልሀለም ትኑር በዉነት እግዚያቢሔር ይመስገን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว +19

    አባታችን በውነት ሰወዳቸው ትምህርታቸውኮ አይጠገብም ይህን የመሠለ ሰባኪ እያሉን ለምን ሀይማኖት የሚቀይሩ አቤት ክርስትና ይህነው በውነት🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 ปีที่แล้ว +7

    እግዝአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆነ በጣም ኩራት ይሰማኛል እናቴ ድንግል ክብር ምስጋና ለናቴ ለወላድት ይሁን

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p ปีที่แล้ว +41

    ያዙት መስቀል እንጨት ያላችሁ ሰው መልስ ነው ቃለ ህወት ያሰማልን እንድሁም ወንድማችን በርታ

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 ปีที่แล้ว

      አባታች እረጅም እድሜ ይስጥልን ደስ የሚል ትምህር

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 ปีที่แล้ว

      እውነት ነውእግዚያብሄር ሁሉን በጊዜው ሲፈፅም ያማረ ነው የሚሆነው

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 ปีที่แล้ว

      አውነት ነው 😍😍😍

  • @keyethio830
    @keyethio830 ปีที่แล้ว +27

    ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ, አባታችንን አላጣንም እኔ እንደገባኝ ከሆነ , ብዙዎቹን እያፈሩን ነው, ያባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን, አሜን !!!

  • @libonatube
    @libonatube  ปีที่แล้ว +51

    ውድ ቤተሰቦቼ ለክፉም ለደጉም አዲሱ ዩቱባችንን ተቀላቀሉ:-
    ➡️th-cam.com/channels/Q0XvPhrHZQW8AOw1D0neig.html

    • @EOTC_React
      @EOTC_React ปีที่แล้ว +2

      እሽ ወንድማችን

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 ปีที่แล้ว +1

      ወይንድሜ እረ አላጣናቸውም የበለጠውን ከእግዚአብሔር ሊቀበሉልን ነው

    • @misrakadane9601
      @misrakadane9601 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭 o😭o

    • @misrakadane9601
      @misrakadane9601 ปีที่แล้ว

      @@EOTC_React 😍😍😍😍😍🙏😍😍😍9iiiiii6i😂😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍iiiii

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +7

    እምዬ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የእዩ ጩፋ ድፍረት በጣም ይከብዳል እሱን እራሱን እኔ የእግዚአብሔር ቀኝ አይኑ ነኘ😢 እያለ ድንግል ማርያም 9ወር በሀላ በፈጣሪዋ ዘንድ ቦታ እንደሌላት ያወራል አቤቱ ሕዝቡን ይዘው ለሚጠፉት አዝናለው ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት የማያውቁት ልቦና ይስጣቸው ድንግል እመቤቴ ማርያም በኛ በልጆቻ ሁሌም ትመሰገናለች ትከብራለችም🙏

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን አንኳን ደና መጣህ

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 ปีที่แล้ว +10

    “ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤”
    - ሮሜ 10፥9

    • @babys7570
      @babys7570 ปีที่แล้ว +5

      ስለመሰከርሽ ብቻ አድናለሁ ዘበት ነው ምክንያቱም "አምነት ያለ ስራ የሞተ ነው ተብሎአል" አና አጋንንትም ያምናሉ ይንቀጠቀጣሉ ምግባር ግን የላቸውም አድል ፍንታቸው ገሃነም ነው

    • @ewekassa5522
      @ewekassa5522 ปีที่แล้ว +4

      ኦርቶዶክስ እየሱስን ከጌታ በላይ አምላክ ትለዋለች።

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 ปีที่แล้ว

      @@ewekassa5522 thanks I am trying to help you by adding what ORTODOX say to JESUS CHIRIST ORTODOX also said she said the l LORD of LORDS the GOD of GOD'S the king. Of kings

    • @semharhabtegergis9669
      @semharhabtegergis9669 ปีที่แล้ว +1

      @@babys7570 eski letyq 10 gez be sera eyalk new bant sera new letxdeq metasebwe

    • @babys7570
      @babys7570 ปีที่แล้ว

      @@semharhabtegergis9669 ታዲያ 1፡ በቸርነቱ
      2፡በመልካም ስራ

  • @hasiethagos32
    @hasiethagos32 ปีที่แล้ว +4

    ኣባታችን ኣባ ገብረ ኪዳን ኣንድ ናቾው ከርሳቾው ብዙዎች ኣባ ገብረ ኪዳን እንጠብቅእለን፡

  • @user-xg5sm6he8v
    @user-xg5sm6he8v ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ትልቅ አባት ነው ያጣነው የሚለውን ቃልህን አስተካክል አላጣናቸውም እግዚአብሔር የተሻለ ቦታላይ ነው ያስቀመጣቸው ለኛም ጥሩ ነው በፆሎታቸው ሰላም ያመጡልናል እኛጋ እያሉስ መች ተጠቀምንባቸው ባደሐ ሰምተን ባዱ የምናፈሰው በመንገድ ላይ እደበቀለው ዘር ነን ለግዜው ብቻ ነው ከዘመህ ስንወጣ ሊላ ብቻ እንደ ቅድስት ሊድያ ልቦናችንን ይክፈትልን🌿🌹🌿🌹

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህርችንቃልሂወት ያሠማልን በእውነት የቅዱሰ ሚካኤል የቅዱሰ ገብርኢል አማለጅነታችው አይለይን አሜን ❤❤

  • @nardutsegaye6530
    @nardutsegaye6530 ปีที่แล้ว +16

    ልብ ሲኖራቸው ሁሉም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመጣሉ

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h ปีที่แล้ว +8

    ኣባታችን ኣባ ገብረኪዳን እንደእርስዎ ያሉት ያፈሩሉናል ኣይዞን
    ቃለ ሂወት ያሰማል ወንድም ኣለም 🕊🕊🕊🕊

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @asrat7515
    @asrat7515 ปีที่แล้ว +6

    መምህራን አባቶቻችን ወንድሞቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ኑሩልን +++

  • @naniyoutube-iq9tu
    @naniyoutube-iq9tu ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይመስገን አውቀንም ሆነ ሳናውቅ የጠፋነውን ወደቤቱ ይመልሰን ንፁህ ልቦናን ይፍጠርልን

  • @dagnuassefa2821
    @dagnuassefa2821 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 🙏🙏🙏

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እንኳን ደና መጣክ እግዚአብሔር ያድረገውና ቤንያም ቢመለስ በጣም ደስ ይለኛል እየታገለ ነው ።🙌🙌🙌

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +8

    አነ አየ ጩፋ በሃብትና በገዘብ የተወጠሩ ናቸዉ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸዉ አኛ አምዬን እናታችንን ቅድሰት ማረያምን አንወዳታለን አናከብራታለን😍😍

  • @genetgetachew1538
    @genetgetachew1538 ปีที่แล้ว +4

    ያቡሰረአግዝሔራየመሰገን❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amandasami5354
    @amandasami5354 ปีที่แล้ว +11

    ውዱ እና ብርቅዬው መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እንደ ማቱ ሳለ እረጅም እድሜ ከክብር ከሞገስ ጋር ይስጥልን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለተዋህዶ ወንድሜ በርታ

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 ปีที่แล้ว +9

    ወንድም ያብስራ ስለምታቀርበዉ ቪዲኦች እናመሰግናለን.ትናንት ለይቨ በተናገርከዉ ላይ በጣም ማዘኔን ሳልነግር አላልፋም በመ ምህር ግርማ ,በመምህር ተስፋዬ አበራ እና ቀሲስ ሄኖክ የ ተሳሳተ ትምህርት ነው የ ሚያስተምሩት ያልከዉ ስንቶቻች መንፈሳዊ ህይወት የገባን እነሱ ባስተማሩን ትምህርት ነዉ ጠላታችንን እንዴት ድል እንደምናደርግ በፀሎት እና በስግደት እና ንስሀ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን በመቀበል.ምን አጥፍተዉ ነዉ እደዛ ያላችዉት አንተም ቢሆን ከ ዘፈን ስራ ወደ እግዚያብሔር ያቀረበህ . እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችዉ.

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም አምላካችንን ለውለደችልን አሜን

  • @tigist3240
    @tigist3240 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አባ ገብረኪዳን እንዴት የልቤ መምህር እንደሆኑ።ምን ልበልዎት እግዚአብሄር ይባርክዎት።እረዥም እድሜን ይስጥዎት

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 ปีที่แล้ว +7

    እና መታደል ነዋ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መመረጥ ማለት ነው

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ወንድሜ እምታቀርብልን ሁሉ ትምህርት ሰጪ ናቸው እናመሰግናለን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tinalina7569
    @tinalina7569 ปีที่แล้ว

    ከባታችን ሜርዬም ህይወቴ እየተለወጠ ነው የአባቶቻችንን እናየ መመምህራኖቻችንን እድሜ ይስጥልን

  • @kinhasaboch6309
    @kinhasaboch6309 ปีที่แล้ว +4

    የክታቡ ነገ ግን ውስጡ ያለውን ማንበብ ግድ ይላል ምክንያቱም ከፊቱ ልክ ይመስል ውስጡ ሌላ ነው ለማንኛውም እንጠንቀቅ

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 ปีที่แล้ว

      Kin hasaboch tebarekilin weyim tebarekilin

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 ปีที่แล้ว +1

    “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥4

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j ปีที่แล้ว +6

    እግዚኣብሔር ለኣገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @ruhama824
    @ruhama824 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
    እመ አምላክ ትርዳህ በጣም ጥሩ ትምህርቶችን ነዉ በአጭር ሰዓት የምታስተላልፈዉ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 ปีที่แล้ว +4

    ካአድሜህ በላይ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ!😍

  • @farstesfahiwet6619
    @farstesfahiwet6619 ปีที่แล้ว

    ለኣባታችን እድመ ና ቴና ይስጣቾው
    ን ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም

  • @yemariyamnegn16
    @yemariyamnegn16 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ እንዲሆን ምኞቴ ነው ድንግል ማሪያም እናቴ የበለጠ ልቦናውን ትመልስ💙🙏🙏😘

  • @sagabeAB
    @sagabeAB ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀግዉን ያብዛልን

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 ปีที่แล้ว

    የምታቀርባቸው ጥሩ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወድም 🙏

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን👏👏👏

  • @user-jv5ym2wk7k
    @user-jv5ym2wk7k ปีที่แล้ว +7

    ውንድሜ ግን ልጠይቅህ ትናትና ስትውያዪ ሰምቼ መምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬን ስትውቅሱ ሠማሁ ምክነያቱ ምንድነው ሥተት ነው ትላለክ

    • @hope1919.
      @hope1919. ปีที่แล้ว +1

      በጣም።ልቦና ይስጠን 😔ጥያቄ እንኳን ቢኖረው መምህርን ጋብዞ ተመልካች እያሰማ ቢወያይ መልካም ነበር ብቻ ልቦና ይስጠን

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቹ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከልጇ ከወዳጇ ካምላኳ ከጌታችን ከመዳኒታችን ከየሱስ ክርስቶስ ጋር አባታች መምህራችን በየሄዱበት እርሱ ሞገስ ይሁኖት ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @abaynesh4400
    @abaynesh4400 ปีที่แล้ว +1

    አንተልጅበእዉነትተባረክእድሜህንያርዝመዉ

  • @sara-8135
    @sara-8135 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @heriesey3615
    @heriesey3615 ปีที่แล้ว

    I’m from Eritrea I love all Ethiopia orthodox ❤❤❤respect

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 ปีที่แล้ว +2

    “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
    - ሮሜ 10፥13

    • @harriet893
      @harriet893 ปีที่แล้ว

      Meskin

    • @user-zz8bk9dg7k
      @user-zz8bk9dg7k ปีที่แล้ว

      ጌታሆይ ጌታሆይ የሚለኝ መግስተሰማያት አይወርስም

    • @ayishaayu295
      @ayishaayu295 ปีที่แล้ว

      Sejmer Mikael ena gbereal Madan ychlalu ende Allah fkad eskalstachew Drs enante eko ymtlut drsuln adenun subhanallah mn aynt tmhrt nw

    • @mesertalamrew-xw2pb
      @mesertalamrew-xw2pb หลายเดือนก่อน

      ​@@ayishaayu295eski enante yemuhamed kit atabi zem blo yergo zenb men Allah eyale bewushet letrkew shermuta yadenal enbel 😂😂😂😂

  • @semereykalo6720
    @semereykalo6720 ปีที่แล้ว +3

    ሽኮር ሓወይ ብጣዕሚ ዘሕጉስ ቃለ ሂይወት የስመዓልና

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ከማጋለጥ ጋር የምታቀርባቸው አጫጭር ትምህርቶችህ ጥሩ ናቸው ተባረክ

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድም መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏

  • @zinash1
    @zinash1 ปีที่แล้ว

    ወድሜ መልህክቶች በሙሉ ትልቅ ትምህርት አለው አባቶቻችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛልን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሀን የጠፋን ልብ ትመልስልን አሜን ፫

  • @Copri23
    @Copri23 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ያደሎት አባት በዐሎቶ።ያስቡነኝ

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว +7

    *እንኩዋን ደና መጣህ ወንድሜ ለአባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን*

  • @destaseyoum4117
    @destaseyoum4117 ปีที่แล้ว

    አባ ገብረ ኪዳን ይሄንን ያስተማሩበት የትምህርት ርእስ ጠቁመኝ

  • @user-ph7mq2yk3g
    @user-ph7mq2yk3g 2 หลายเดือนก่อน +1

    EGZIABHER YMESGEN TSEGAWN YABZALH CHU LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ix7hf3vg5v
    @user-ix7hf3vg5v ปีที่แล้ว +1

    በተለይ ለኔ ትልቅ ምክር ነው የአባታችን
    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye ปีที่แล้ว

    ሳይህ ልጄ ቁጨ የምትመስለኝ።ተባረክ በዚህ ዘመን እንዲህ ቁምነገር ብቻ የሚስተላልፍ በዚህ በልጅነት እድሜ ተባረክ!!!

  • @yohannestigistu6947
    @yohannestigistu6947 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @hanna4751
    @hanna4751 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ በብር ምስኪኑ ህዝቤን ወደ እነሱ አዳራሽ ውስጥ ስለሚወስዱ እንደነሱ አሰቡ።

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen Enku Yehonu Memeherochin Selemetakerbelen 🙏🙏💚💛❤️

  • @addiswendu9212
    @addiswendu9212 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እግዛብሄር ይስጥህ በእውነት ብዙ ነግሮችን እየተማርኩ ነው በጣም ብዙ ነግር ሰማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መረገጫ ለሆነው ልኡል እግዛብሄር ምስጋና ይግባው አምላክን ለወለደች ለንፅሂት ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስገና ይሁን
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን አንድንት መተሳሰብን መቻቻልን ጤናን ያድልን አሜን

  • @MaryamMaryam-xj7rb
    @MaryamMaryam-xj7rb ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 ปีที่แล้ว +1

    ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲል ራሱ የኛን አባቶች ይመስላል

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም ጊዜ አለው የእግዚአብሔር አሰራር ልዩ እና እፁብ ድንቅ ነው!!!

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንንንንንኣባታቺነይይይይይ እቁ ስላሴ ተባረኩ ኣብሳራ ውድ ወንድሜ በርታ ጎበዝ ንኅ🇪🇷

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m ปีที่แล้ว +12

    ሠላም ሠላም ወንድማችን ለ ህዝቦችህ ትግሬ በፀሎታቹ ኣስብን 2:47👍👍

    • @mebrte6078
      @mebrte6078 ปีที่แล้ว

      የኔ.ውድ ፂዎን.ማርያም ሰላም ታምጣላቹ ታምጣልን.ለሁላችንም

    • @tigist3240
      @tigist3240 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህታላሜ እግዚአብሔር ሰላምን ይመልሰልን ለትግራይ ቤተሰቦቻችን እመቤታችን ትጠብቅልን

    • @user-gi6kk4li6d
      @user-gi6kk4li6d ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እማ አብረን እንጸልይ ጺወን ማርያም እናታችን ምረቱን ትላክልን ኡፉፉ አሁን አልቻልንም እማ እንበርታ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i ปีที่แล้ว

      እመብርሐን ታስባችሁ

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ወንድማችን ማስተዋልና ልቦና ይስጥህ አሜን።

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 ปีที่แล้ว

    “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥4
    ክርስቲያን ነን የምትሉ ሁሉ ስትናገሩ እንደቃሉ ተናገሩ ስትሰሙም መርምሩ ካልገባችሁ ጠይቁ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር አነፃፅሩ። በማህተሜ ደስ ይለኛል ስትል ምን ማለት ነው? በጌታ ደስ ይበላችሁ ነው ተብሎ የተፃፈው። ከመምህራኖቹ በላይ ቃሉን ማመን ይገባናል ቃሉን አንብቡ።

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ እዩ ጩፋ በጣም ከባድ ስህተት ክህደት ውስጥ ነው ያለው።እኔ ለሰማሁት ደነገጥኩ እግዚአብሔር ይገስፅህ።

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው በርታ ጥሩ ጥሩ ሀሰቦችን ነው ምትለቅልን
    አባታችን ምነው ትልቅ አባት አጣን ትላለክ እሳቸው እኮ እሳቸውን የመሰለ አባቶችን ሊያፈሩልን እያስተማሩ ነው እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @almazalmaz1948
    @almazalmaz1948 ปีที่แล้ว +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 ปีที่แล้ว +1

    አውሬው ይሳደባል አሁንም
    የስድብ ምላስ ተሰጠው
    እንዴት አይነት ሰውለበስ አጋንንት ነው መልአኩ ገብርኤል በእግዚአብሔር ፊት እየተንቀጠቀጠ የሚቆም በእመቤታችን ፊት ቆሞ አምላክን የመውለዷን ሚስጥር የገለጠላት ከፈጣሪ ጋር የስጋ እና የነብስ ቁርኝት ያላትን ድንግልን ዛሬ አንተ አውሬው በምላስህ አድሮ ከባድ ድፍረትን ተቆናጠህ ብለህ ብለህ ሸራተን ምድራዊ ሰው ሰራሽ ነገ የሚፈርስን ነገር ከዘላለማዊዋ ከመቤቴ ማርያም ማህጸን ጋር ታወዳድራለህ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነህ አሳፋሪ ይብላኝ መምህራቸው ለሆንክ
    እውር እውርን ይመራው ዘንድ አይቻልምና

  • @harmonycapitol9314
    @harmonycapitol9314 ปีที่แล้ว +1

    መስቀል ያለ ክርስቶስ እየሱስ - ክርስቶስ እየሱስ ያለ መስቀል --መለየት መናፍቅነት /ሐሰተኛነት ነው ።

  • @elsabetdereje5698
    @elsabetdereje5698 ปีที่แล้ว

    ቃሉ በልባችን እንድንፅፍ ተነግሮናል ወረቀት ተሸክሞ መዞር ጥቅም አይሰጥም።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 ปีที่แล้ว

    ቢሆንስ መታደል እኮ ነዉ እግዚአብሔር ፍርዱ እንደሰዉ አይደለም ስራዉ ድንቅ ነዉ

  • @krene1127
    @krene1127 ปีที่แล้ว

    ABATAHENE ABA KEDANE MAREYAME EREGEME EDEME KETENA ABEZETWO YESETEWETE YEDEGELE MAREYAME LEGE AMEN AMEN AMEN

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቢኒያም እመቤታችን ድንግል ማርያምን ስለሚያከብር ከሌሎቹ Protestant ሁሉ ይለያል እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ከዛ ጎሬ በሰላም ይለይህ እንዴት በንዴት እንደሚያይህ ፓስተሩ ቅድስና የሚያመጣው እርጋታ በፍጹም ሰውየው ላይ አይታይበትም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @asnafeleke8778
    @asnafeleke8778 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ላንት ይሁን ዋንድምችን 💐💐

  • @user-bd7tk3oq4h
    @user-bd7tk3oq4h ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን

  • @babys7570
    @babys7570 ปีที่แล้ว +1

    አኔ የምለው ፕሮቴስታንቶች በስድብ ወይም በነቀፋ መንግስተ ሰማያት መግባት አይደለም በቅጡ ኩነኔ አንኩዋን የላችሁም አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና አባት ሆይ ይቅር በላቸው::አቤቱ በመንግስትህ በመጣ ጊዜ አስበን ጌታ ሆይ ከመናፍቅ አርሾ ጠብቀን

  • @jesussaved5130
    @jesussaved5130 ปีที่แล้ว +1

    " ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።"
    (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:18)

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን አብስራ እንኳን ደህና መጣህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ💒❤💠💠

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናዎት ጋ ይስጠዎት

  • @maharigebrehiwet1810
    @maharigebrehiwet1810 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማለን እውነት ከሆነ ፓስተር ቢንያም ድንግል ማርያም በሄድከብህ ትከተልህ

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ ግን አባታችንን አጣን ለምን ትላለህ እግዚአብሔርን በጣም ነው የሚከፋኝ በዚያላይ እግዚአብሔር ምክኒያት አለው ...

  • @asrat7515
    @asrat7515 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እይታህን ሁልጊዜ አደንቃለሁ ኑርልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว +3

    ሰለሁሉምነገር እ/ር ይመሥገን በርታ ወድማችን ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

    • @firasanaytnegusa1268
      @firasanaytnegusa1268 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ብለን እንፃፍ ስሙ አናሳጥረው

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@firasanaytnegusa1268 እህት ሰብ አርጊኝ😍

  • @azyoutube9292
    @azyoutube9292 ปีที่แล้ว

    እኔ ያአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት እደ ማር ነዉ ምጥመኝ 😍😍😍😍