🔴የሳምንቱ መነጋገርያ የቢኒያም ሽታዬና የመምህር ተስፋዬ አበራ ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @fikirf295
    @fikirf295 หลายเดือนก่อน +100

    መቼም አይሳካላችሁም እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ይስጥልን መድሐኔዓለም

  • @elsajefter5596
    @elsajefter5596 หลายเดือนก่อน +115

    እኔ ኤርትራዊት ነኝ🇪🇷🇪🇷በ መምህር ግርማና መምህር ተስፋየ ትምህርት ነዉ ሂዎትን እና ፈጣሪየን ያገኘሁት የቤተሰቦቼ የባእድ ኣምልኮም የሰይጣን እንደሆነ በነሱ ትምርት ነዉ ያወኩት ረጂም እድሜና ጤና ዪስጣቸዉ ዪልቅ ለምትሳደቡት ለራሳቺሁ ጸልዩ ንሣሃ ግቡ😢😢😢

    • @IssakTesfay-c5u
      @IssakTesfay-c5u หลายเดือนก่อน +18

      እኔም ኤርትራዊ ነኝ እግዚኣብሄር ይመስገን እነዚ የተባረኩ ኣባቶችን መማህራን የሰጠን ለናንተም ልቦና ይስጣቹ ።

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 28 วันที่ผ่านมา +8

      @@elsajefter5596 በረች እህቴ እነሱ ያዉሩ እኛም እንጠቀምበታለን ጠቅሞናን

    • @lemlemlili7110
      @lemlemlili7110 28 วันที่ผ่านมา +3

      ድህር ህጂ ኮመን አይትፅሓፍሉ ብዝፀሓፍና ቁፅሪ ከይተፈለጠና ንድግፎ ኢና ዘለና

    • @elsajefter5596
      @elsajefter5596 28 วันที่ผ่านมา +2

      @@lemlemlili7110 እወ ሓቅኺ ኣለኺ ብርኽተይ🙏🙏ልቦና ዪሃቦም

    • @NanaLa-b4q
      @NanaLa-b4q 17 วันที่ผ่านมา +3

      የዚህን እጅነካሽ የሆነው ተራሰው ቻናል አትከታተሉ በተረፈ በመምህራችን ትምህርት በርቱ❤❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 หลายเดือนก่อน +117

    መምህር ተስፋዬ ትምህርቱን ሰምተን እምነታችንን ጠቅቀን ያወቅን ብዙ ነገሮችን ጠላታችን ያወቅንበት እግዝያብሔርን ያከበርንበት ንሰሀ ገብተን ለሥጋው ደሙ የተዘጋጀንበት የቆረብንበት ነው እድሜ ጤና ይስጠው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ሰይጣን ለምን ተዋረደ ብላችው ንግግሩን የምታጣምሙት አይነ ልቦናቹውን ያብራላችው

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 หลายเดือนก่อน +4

      መንጋ ነሽ በርግጠኝነት ከ 3 ወይም ከ4 አመት በኋላ ጴንጤ ወይም ሙስሊም ነው የምትሆኝው።

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp หลายเดือนก่อน +1

      @@meserettafesemamo4069 ለሰይጣን ብለሽ ነው የምትቆርቢው ፍቅረ እግዚአብሔር ስቦሽ?

    • @SamrawitTesfaye-j2s
      @SamrawitTesfaye-j2s หลายเดือนก่อน

      ​@@kemalabdulaziz1661እንዴት ነው ማሰብ ያቃተህ

    • @fikrewoldamare8876
      @fikrewoldamare8876 หลายเดือนก่อน

      ​@@kemalabdulaziz1661 Atamart

    • @fikrewoldamare8876
      @fikrewoldamare8876 หลายเดือนก่อน

      ​@@BdMs-ci3dp eski engdiama yihen wulu hizb sibekna we de sigawo demu akrbew...esun kewekesk ante yeteshalk neh males new..

  • @AseTakele
    @AseTakele หลายเดือนก่อน +74

    ኤኔ እንደራሴ በመምህ ተስፋዬ አበራ ትምህር ብዙ የተማርኩበት እውቀት ያገኘሁበት ነው መምህርዬ በርታልን እለዋለው የብዙን ሰው ህይወት የመለሰ ስለሆነ።

  • @melatmeli121
    @melatmeli121 หลายเดือนก่อน +90

    መምህርዬ መምህር ተስፋዬ እድሜ ከፀጋ ጋር ጨምሮ ይስጥህ ኑርልን

    • @melon904
      @melon904 หลายเดือนก่อน +1

      amen

    • @alemtekle506
      @alemtekle506 25 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen❤❤❤🙏🙏🙏

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @BezaWorkneh
      @BezaWorkneh 4 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት

  • @yoseph07mf
    @yoseph07mf หลายเดือนก่อน +25

    በመምህር ተስፋየ ትምህርት እኮ ብዙ ሰወች ወደ እግዚአብሔር ተመልሰዋል ። ብዙ ሰወች ከሰይጣን ፈተና ነፃ ሆነዋል። ዝም ብላችሁ ሰውን አትተቹ አባቶች ሚናገሩትም ቢሆን መርጠን መስማት አለብን ከእግዚአብሔር ውጭ ማንም ፍፁም አይደለም ።

  • @Frhiwot16
    @Frhiwot16 หลายเดือนก่อน +68

    መምህር ተስፋዬ ኮ ልክ ነው የቱጋ ነው ጥፋቱ ያልተረዳችሁ እናንተ ናችሁ በመምህር ትምህርት ተቀየረናል ብዙ አትልፉ ትምህርቱን በፍሬ ያሳያል መምህራችን ክፉ አይንካ እግዚአብሄር ይጠብቀን

    • @Salammelewn
      @Salammelewn 29 วันที่ผ่านมา +2

      ቆይ ይሕ ልጅ መቼነው የነመምሕር ተሥፍዬ ተቃዋሚ

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק หลายเดือนก่อน +12

    መምህር ተስፋየ እኮ ምርጥ መምህር ነው የተጠቀምንበት እናውቀዋለን

  • @HanaTeshome-q4f
    @HanaTeshome-q4f หลายเดือนก่อน +41

    ሲመስላሴ የኔም እኔ የማምረት ተስፋዬ አበራ ተማሪ ነኝ አራት ዓመት ነው ከናቲና ከአባቴ የመጣ የመቼ ሳመንፈስና የቡዳ መንፈስ በሳቸው በማምር ተስፋዬ አበራ ተገላገልኩኝ ማምራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀህ መምህር ተስፋዬ አንተ ግን አብስራ ማለት ነው ከማምር ተስፋዬ ጋር ትምህርቱን ተምረክ የበላክበት መሶቡን ደፋር እኛ። ትምህርቱን መማር ካልፈለግ ዝም ማለት አትችልም ጌታችን የካና አለቃ የስራዊት ጌታ ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ኤፍረድብህ
    አንቴ ደሞ ቢኒያም ሽታዬ ትናንትና ነው ከመናፍቂ የመጣ የጥርጥር መንፈስ መጀመሪያ ተላቀቅ አንድ ሱባኤ እንኳን አልጨረስክም ስለዚህ እኛ የመምህር ተስፋ የተማሪዎች ዛሬ ሳይሆን ከዛሬ ስድስት አመት በፊት የነበረ ነን ብዙ ነገር ተምሬንበታል አርፋችሁ ተቀመጡ

    • @NanaLa-b4q
      @NanaLa-b4q 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ หลายเดือนก่อน +102

    መላከ መክራት መምህር ግርማ ወድሙ እና መምህር ተስፋየ አበራ ብዙ የተማርንባቸው እቁ መምህሮቻችን ናቸው ያብስራ አተም እደዚህ ትላለህ ያን የሙዚቃ መሳርያ አስጥሎ የፆለት ቤት አዘጋጅቶ ለዚህ ያበቃህ ከእግዚአብሔር በታች መምህር ተስፋየ ነበር እደው ልቦና ይስጠን ይገርማል

    • @Tewahedo27
      @Tewahedo27 หลายเดือนก่อน +3

      መምህርነቱ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነው የግል መምህር አይደለም አስተውሉ ኦርቶዶክስ ያስተማረችውን ነው የሚያስተምርሽ ከተሳሳተ የመገሰፅ መብት አላት ሰው አትከተሉ መጥፎነው የክርስቶስ የሆነችውንቤተክርስትያን ተከተሉ

    • @እማዬ-ጨ9ቐ
      @እማዬ-ጨ9ቐ หลายเดือนก่อน

      ​@@Tewahedo27Mech yesemalu?

    • @ABYouTube1221
      @ABYouTube1221 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Tewahedo27ከተሳሳተ አባቶች ይገስጹት እንጂ እኔ ወይም ቢንያም ሽታዬ አይደለንም

    • @HopeRight-x7n
      @HopeRight-x7n หลายเดือนก่อน

      Ye orthodox memher man aderegew germa nw yeshomew ​@@Tewahedo27

    • @TesfaKendu
      @TesfaKendu หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @TsigeredaWerku
    @TsigeredaWerku หลายเดือนก่อน +38

    ያብስራ ህፃኑ ልብ ግዛ ወንድሜ ይሔ ትችት እና ልብን ማደደን ለማንም አይጠቅምም ስለራስህ ብታስብ ብትፀልይ ይጠቅምሀል አትታበይ እግዚአብሔር አምላክ ለመላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለመምህር ተስፋዬ ለቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም ለአባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እና ለመሰሎቻቸዉ አባቶቻችን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🌺 ለአንተም ልብ ይስጥህ

    • @יונייוני-ו3ק
      @יונייוני-ו3ק หลายเดือนก่อน +2

      ይህን የአብሰራ የሚባል ሠው አልወደውም የራሱ ሀሳብ የለውም

    • @SewsenBrhanutube
      @SewsenBrhanutube 28 วันที่ผ่านมา +1

      ያብሰራ ና መምህር በምን እንደዚህ ሆኑ በሱ አደለም እንዴ ከጨለማ ከዘፈን የወጣ ጉድ ነው በሰላም ሰም

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew หลายเดือนก่อน +100

    በጣም ይገርማን አይን አላችሁ አታዩም ጆሮ አላችሁ አታዳምጡም
    😢እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ ወንድማችን ያብስራ
    እኔ በመምህር ተስፋዬ
    በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ በሌሎቹም እንደዛው
    ወንድሜ እስኪ የሁቲዩብ ሽቀላው ትንሽ ይቆዩህ እና እናስህን ፈትሽ ሽቀላ ሽቀላህን ስትል ይሄው እላይህ ላይ ነግሶ ቁጭ አለ
    እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድሜ
    .
    .እኔ እንደውም መምህር ወደ እኔ ትውልድ ቢሄድ ብዬ በጣም እመኛለሁ እኛ ሃገር ያለ ስር ማሽ ብጠል ሸጣሽ መታቹ አስመታቹ የበዛበት ሃገር ነው ወደ ሰሜን ሸዋ ደራ ሬማ ሚዳ እሚባለው ሃገር ቤት ይቁጠረው ተሳስሮ ነው ያለው በየቤቱ ዛሩ ሲነሳ እሳት እሚያበላቸው ስንት አሉ እ 5ልጆቿን የገበረች አቃለሁ ስትወልድ እዛው ወል እናትየዋን ወይ ልጅቷን ይላል እላዋለይ ሆኖ አይ በቃ እናትየዋን ተዋት ልጁን ውሰድ ይላሉ ይሄን እያየን ነው እጃችሁን ተጣጥፋችሁ የሱ መጫወቻ ሁኑ እምትሉት ሂዱ ወደ ሰሜን ሸዋ ደራ ሬማ እ ሚዳ ወረሞ እሚባለው ሃገር ከመቶ1 ነው ንስሃ አባት ያለው
    የኔ ቤተሰቦች አቴቴ ጨሌ ያመልኩ ነበር ከልጅነታችን ለሱ የተሰራው ስንበላ ነው የኖርነው እኛ የገጠር ልጆች
    በየገጠሩ ስንት ጉድ አለ ስንት እና አንተ የተኛህ እንደሆን እኛ መንቃት መዳን የለብንምወይ ወንድሜ
    እኔ በቤታችን ውስጥ እስከዛሬ ለሱ ግብር መሆኑን ያወኩት መምህር ሲያስተምር ሰምቼው ነው ቤታችንን ፈተሽኩት እህቴ እቤታችን እንደዚህ እንደዛ እምታደርጉት ለምንድነው ብዬ ጠየኳት እሷም ቅዱስ ገብርኤልን እንደምንለምነው
    ዛሩንም ተለመነን ተለመነን እያልን ነው የምንለምነው አለችኝ ታዳ ይሄ የወደቀ እርኩስ መንፈስ እንደሆነ አታውቁም እዴ አልኳት እናውቃለን ነው ያለችኝ ታዳ ይሄን እንዴት ታየዋለህ ወንድሜ
    በሃብት በለጥ ሲለው ሄዶ ያስመትትበታል የተማረውን አሳብደው በሰንሰለት ታስሮ እቤት እንዲቀመጥ ያደርጉታ ይሄው አንድ እማወራው ልጅ ነበር እስራ ብታው አንዴ ዶሮ አንዴ ድንበት አንዴ በላይ በቆርቆሮው ላይ እየበተኑበት ነው ያለው በየቤተክርስቲያኑ ልድምፅ እያለ አብሶ እየጠጡ እንደ እብድ ያደርጋቸዋል
    ከሰው ጋር ይጣሉ ሮጠው ጠንቋይ ቤት ነው
    ሰው ይሙት ማን አስገደለው ለመጠየቅ ጠንቋይ ቤት ነው
    የሆነ ነገር ይፈልጉ ጠንቋይ ቤት ነው
    በኔ በትውልዴ ሃገር
    ጠንቋይ ቤት ተለምዷል ለነሱ ምንም አይደለም
    ታዳ ወንድሜ ይህ ሚስኪን ህዝብ ታስሮ እንዴት እንዳይፈታ እንዴት እንዲህ አይነት ነቀፌታ ትጥላለህ
    አሁን እኔ መስገድ መቀጥቀጥ መትጋት ከጀመርኩ ቦኋላ እኔና እህቴ ብቻ አይወራም በሳ ላይ አድሮ እንዴት እንደሚያደርገኝ ሰላም ጠፋ በኔና እሷ መሃል እኔም ምንም ብትል በሷ ላይ ሆኖ እንደሚሰራ ነቅቼበት እቀጠቅጣለሁ እሰግዳለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አንተም ንቃ ወንድሜ😮

    • @mershaasfere468
      @mershaasfere468 หลายเดือนก่อน +9

      ተባረኪ በእውነት ይሄንን አስቀምጡ መላስ ብዙ ትለፈልፋለች

    • @berktitube1339
      @berktitube1339 หลายเดือนก่อน +13

      እህቴ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሰብስክራይቡን አንሱና አትዩት በቃ

    • @mahdot-ll1gz
      @mahdot-ll1gz หลายเดือนก่อน

      እስ ስለምህር ተስፍዬ ክፉ የሚያወራው ለሽቀላ ነው ለኮሜንትና ለቪው መሰብሰቢያ ሪፓርት አድርጉት

    • @MonaAhmed-er6hb
      @MonaAhmed-er6hb หลายเดือนก่อน +6

      ተባረኪ የኔ ውድ እህት እውነት ብለሻል መምህር ከዚህ እሳራት እና ጨለማ ነው ያወጣን ያለው

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ หลายเดือนก่อน

      የሚገርመው ለአብ ስራ እኮ መምህር ተስፋየ በነፃ የራሱን ስእል አድኖ ወስዶ ነው የጸሎት ቤት ሰርቶ ዬትብ የከፈተለት።አሁን እሄ ምን የሚሉት ክህደት ነው ?ውድቀቱን የምትፈልግ ሰው መሳይ አትሁን ይቅርብህ።ደግሞ መምህር ተስፋየ ያለው የወይራ ዘይት ገዝታችሁ በእለቱ የቀደሱት ቄሶች ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን በፈተቱበት እጃቸው ይባርኩላችሁ እና ተጠቀሙ ነው ያለው ።ዝም ብላችሁ ገንጥላችሁ አትሩጡ ።ሰው ማለት ለእውነት የቆመ እና አስተዋይ በትክክል ሳያዳላ የሚፈርድ መሆን ነበረብን ።እንደ አለመታደል የዩትብ ብር የለመዳችሁ ሰዎች ግን አደብ ግዙ ።ወጭት ሰባሪ መሆን እንኳን ለእናንተ ለይሁዳም አልጠቀመ ።ልቦና ዩትብ ልብ ግዛ ልብ ይስጥህ ።በግማሽ ልብ በአየር ላይ አትንሳፈፍ ።መሰረት ያዝ ።ብዙ ግዜ ሳይህ ከሞቀው ጋር አታጨብጭብ ።መምህራን ከመጠን ያለፈ ጥላቻ ያለ ምክንያት መጥላት ያስጠይቃል።ለሰው ውድቀት እየተመኙ ለራሳቸው ከፍታ እና ብልፅግና መመኜት ከመተት አይተናነስም ።ጎደሏችሁን ፈልጉ እና ሙሉ ፣ ሰውን በአደባባይ ከመዝለፍ በፊት ።የልብስ ሰው አንሁን።

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 หลายเดือนก่อน +12

    አስታግሰኝ መምህር ተስፋዬ ኑረልን ❤❤❤

  • @Anabist
    @Anabist หลายเดือนก่อน +12

    እኔ በግሌ ወደተዋህዶ ቤተክርስቲያን እነድመለስ ያደረጉኝ መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ ናቸው። አይኔን ነው የገለጡልኝ። ቅብዓ ቅዱስ ምናምን የሚለውን ተው ።ትምህርታቸው ህይወት ነው። ሌላው እንደወንድም የምመክራችሁ በጸሎት እንድትጠይቁ ነው።

  • @selamawithailu4251
    @selamawithailu4251 หลายเดือนก่อน +12

    ኮሜንት እያየው ነበር ባጠቃላይ ይሄ ሁሉ ሰው አይሳሳትም ልንገርክ መምህር ተስፋዬ ጋር እኮ እውነት አለ እውነት ደሞ ክርስቶስ ነው አንተን ግን ልቦና ይስጥክ

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj หลายเดือนก่อน +32

    የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ከሰማሁ ጀምሮ እያንዳንዱ በኔላይ እየሆነ ያለዉን ነገር ተረድቼ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቅባ ቅዱስስ ቢሆን ተባርኮ ከቤተክርስትያን የተሰጠንን ጸልየን እርኩስ መንፈስ ከኔ ይራቅ ብለን ብንቀባ ምንድነዉ ጉዳቱ
    በጣም ታሳዝናላችሁ ይህን ሁሉ ህዝቡን ለማንቃት ከሚደክመዉ ትምህርት ዉስጥ አንድ ነገር ነጥላችሁ ትቃወማላችሁ
    ፓስተር ቢንያም ኦስካሁን ፓስተር ሆነህ እናት ኦርቶዶክስን ስላከበርክ እናከብርሀለን ግን በምህር ተስፋዬን አትንካብን!!!!!

  • @UserUse-w2f
    @UserUse-w2f หลายเดือนก่อน +9

    ልቦና ይስጣችሁ እኛስ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ሰምተን ተለውጠናል ያብስራ ልቦና ይስጥህ ለዚህ እኮ ያበቃህ ከእግዚአብሔር በታች መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ነው

  • @fantubayu6476
    @fantubayu6476 หลายเดือนก่อน +20

    በመምህር ተስፋዬ ትምህርት አትርፈናል ህይዎታችን ተቀይረዋል።ነስሃ ገብተናል ዘመን መዋጀትን በሚገባ የሚአስተምረን የሚመግቡን ብዙዎችን ወደክርስትና አምጥተው ያጠመቁ አባቶቻችን ላይ አትናገር እየውልህ ልንገርህ ወንድሜ ብዙ የሚደነቁ መምህራን አሉን እግዚአብሔር ይመስገን።የምትወዳቸውን እያመጣ ፊቅርን ስበክልን የመምህር ተስፋዬን ስም በማጥፋት አትነግድ።አንተ ገና ወጣት ነህ ብዙ መልካም ስራዎች አሉ መስራት ከተባለ ጥላቻን አታስተምር እኛ የሚጠቅመንን ጠንቅቀን እናቃለን ሁሉም የእግዚአብሔር ብልቶች ናቸው ሁሉም በተሰጣቸው ፀጋ ያገለግላሉ።አንተን ማን ፈራጅ አደረገህ??መልስ አንተ ማን ነህ??

  • @trungo7406
    @trungo7406 หลายเดือนก่อน +24

    መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot หลายเดือนก่อน +301

    ያብ ስራ አንተ የመምህርን ሁድቀት የምትፈልግ ሰዉ ነህ እኔ የመምህርን ተማሪ በመሆኔ ተጠቅሚያለዉ በክቡር ደሙ በቅዱስ ስጋዉ ታትሚያለዉ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ❤

    • @BatyMamo
      @BatyMamo หลายเดือนก่อน

      የታደለ እዲህ ነው ያልታደለ ደም ጠቁአይ ደብተራ እያለ ተቃውምውን ያሰማል ይገረማል ጠለቅ ብለው ቢሰሙኮ መምህረ ግረማና መምህረ ተስፋየኮ ደብረናና ጠቋይን ይቃወማሉ እና እዴት ነው ጠቁአይ ሊባሉ የሚቻሉት

    • @samarr1112
      @samarr1112 หลายเดือนก่อน +16

      @@IiyuHiwot መጀመሪያ ማን ከለከለሽ 🤔ለመቁረብ መቼም ጠቋር አዳልሞቲ እዳትይኝ 😂

    • @surafelbadege6254
      @surafelbadege6254 หลายเดือนก่อน +4

      በመጀመርያ እንኳን ለስጋ ወደሙ አበቃሽ። ሲቀጥል አቶ ተስፋዬ እኮ ከጋሽ ግርማ ጋር ከሆነ ሰዓት ጀምሮ እኮ ነው የወደቀው!

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ หลายเดือนก่อน +3

      ​@@surafelbadege6254😂😂ሳ ትክክል

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox หลายเดือนก่อน +2

      ​@@samarr1112😂😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ😂😂😂😂

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 หลายเดือนก่อน +22

    መምህራችን መምህር ተስፋዬ ኑርልን እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን አቤት የኛ ዱንቁርና ጌታ ሆይ 😥😥😥🙏

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny หลายเดือนก่อน +44

    አንተ ልጅ በጣም ነው የጠገብከው መምህር ተስፈዮ ላንተ ጥሩ ሰው ነበር አንተ ተገለበጥክበት እዚ ያለው ተከታታይ በሙሉ ከመምህር ተስፈየ ቤት የመጣ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ

    • @Tewahedo27
      @Tewahedo27 หลายเดือนก่อน +4

      መምህርነቱ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነው የግል መምህር አይደለም አስተውሉ ኦርቶዶክስ ያስተማረችውን ነው የሚያስተምርሽ ከተሳሳተ የመገሰፅ መብት አላት ሰው አትከተሉ መጥፎነው የክርስቶስ የሆነችውንቤተክርስትያን ተከተሉ

    • @TesfaGeleta-te5hc
      @TesfaGeleta-te5hc หลายเดือนก่อน +1

      ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ክርስቶስን እንደመሰልኩ እናተም እኔን ምሰሉ ያለው እንድንከተለው እንድናመልከው ነው ወይስ በእርሱ ተምረን እንድንድን ነው? ሰው አትከተሉ ማለት? ምን ማለት ነው ሁላችንም እኮ ቄስ አባቶቻችንን ተከትለን ነው እኮ ኦርቶዶክ የሆነው
      አትሳሳት

    • @GeycSyge
      @GeycSyge หลายเดือนก่อน +5

      የመምህር ተስፋየ ፍሬዎች ዳይ unsubscribe የምትለውን እንጫን አየስፈልገንም ይሄ ልጅ

    • @tenayenedaw8167
      @tenayenedaw8167 หลายเดือนก่อน +3

      አናነሳለን

    • @mewdedsol1641
      @mewdedsol1641 29 วันที่ผ่านมา

      ልቦናይስጥህ ወጣን

  • @selfekermoteku3032
    @selfekermoteku3032 หลายเดือนก่อน +16

    መናገር አልፈልግም ነበረ ግን....
    መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙዎችን አንቅቷል ብዙዎችን ወደ ንስሃና ወደ ቁርባን አምጥቷል እርኩሳን መናፍስት እንዴት እንደምንዋጋ አሳውቆናል...እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው

  • @famouseblue7825
    @famouseblue7825 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ከነ መላ ቤቴሶቦችህ

  • @Israel9563
    @Israel9563 หลายเดือนก่อน +14

    ልዑል እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን❤❤❤

  • @TizitaM-i2l
    @TizitaM-i2l หลายเดือนก่อน +30

    እኔ ፐሮቴስታት ነኒ ገን በመምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ ተምራለሁ እ 15:27 ግዚያብሄር ዪባርከዉ❤❤❤

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu หลายเดือนก่อน +1

      ተምረሽ እዛው ከሆንሽ ምን ይጠቅማል?

  • @tgworku4170
    @tgworku4170 หลายเดือนก่อน +12

    መምህር ግርማ በትምህርቶት ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለው ረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ!!

  • @sewrakokob8508
    @sewrakokob8508 หลายเดือนก่อน +14

    ሰነፍ ነህ ግን በጣም ቆርጣችህ እያወጣችህ ንግግሩ እንኩአን ያስታውቃል ምን ነካህ ወንድማችን ድህነቱ ጸሙን ጸሎቱን ስግደቱ ባትፈልግ አፍህን ዘግተህ ዝም አትልም መምህር ተስፋይ አባታችን መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሌሎችንም እናከብራችህ አለን ጸጋዉን ያብዛላችህ.

    • @berktitube1339
      @berktitube1339 หลายเดือนก่อน +2

      ሰብስክራይቡን አንሽ እህቴ እኛ እያነሳን ነው።

  • @YehdhdDhdhdy
    @YehdhdDhdhdy หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ተስፍዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 หลายเดือนก่อน +13

    መምህር ተስፋዬ ጠላቶችህን ወደ ጥልቁ ይጣልልህ ጠላት እርር ይበል ቅባቅድስ እንቀባለን የዲያቢሎስ ልጆች እርር ድብን ይበሉ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 หลายเดือนก่อน +11

    እኔን ግርም የሚለኝ መምህር ተስፉኮ እንድንሰግፍ: እንድንፀልይና በፀሎት እንድንበረታ እንዲሁም ቅድስት ቤተክርስትያንን በደንንብ ርንድናውቅ አደረገን እንጂ እስኪ ምን አጠፋ?! መተትና የክፉ አሰራርን እንድንነቃበት ማድረጉ ጥፋት ነው?! አዎ! ምክንያቱም 90% በጥንቆላና በዛር መንፈስ ስለተተበተበ ነው!!

  • @emuyemuy886
    @emuyemuy886 หลายเดือนก่อน +55

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣች እድሜና ጤና ለመምህር ተስፋዬ

    • @Tewahedo27
      @Tewahedo27 หลายเดือนก่อน +1

      መምህርነቱ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነው የግል መምህር አይደለም አስተውሉ ኦርቶዶክስ ያስተማረችውን ነው የሚያስተምርሽ ከተሳሳተ የመገሰፅ መብት አላት ሰው አትከተሉ መጥፎነው የክርስቶስ የሆነችውንቤተክርስትያን ተከተሉ

    • @fikrewoldamare8876
      @fikrewoldamare8876 หลายเดือนก่อน

      Yihen yahil kifat kante Aytebekim neber, yasaznal egna enkuan Ansemahim, neger gin min yahil hizib endaydinu bemadregih seytanin eyagezkew mehonun electric electric Astawusew yasteyikihal

  • @zemariyammisrake
    @zemariyammisrake หลายเดือนก่อน +12

    መልአከ መንክራት መምህር ግርማ እንዲሁም መምህር ተስፋዬ ለብዙዎቻችን መንገድን የመሩ ናቸው። ረጅም ጤናንና እድሜን እግዚአብሔር አምላክ ለእነርሱና ለመሰሎች አንቂዎቻችን ያድልልን.....አይነ ልቡናችንን ያብራልን ..🙏🙏🙏

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 6 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜና ጤና ለመምህር ተስፍዬ አበራ ይስጥልን

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 หลายเดือนก่อน +12

    ትክክል ነው እኔም ከብዙ ሀዘን የወጣሁት ጭር ባለ ሰዐት ቤተክርስቲያን ውስጥ በተመስጦ ከራሴ ግራ በማውራት ነው ምእመናን ሞክሩት ተትለወጣላቹ

    • @Ezgihareya
      @Ezgihareya หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 28 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ... 💚💛❤🙏

  • @BiftuGemechu-i5q
    @BiftuGemechu-i5q หลายเดือนก่อน +34

    በጣም ታሳዝናለክ የልጅ አዋቅ ትመስለኝ ነበር በፊት ተበላሸክ ልቦና ይስጥክ መምህር ተስፋዬ አበራ እንቁ መምህራችን ነው ከፈጣሪ በታች ህይወታችንን ቀይሮታል ስለዚህ ለቀቅ አድርገው

    • @Tewahedo27
      @Tewahedo27 หลายเดือนก่อน +2

      መምህርነቱ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነው የግል መምህር አይደለም አስተውሉ ኦርቶዶክስ ያስተማረችውን ነው የሚያስተምርሽ ከተሳሳተ የመገሰፅ መብት አላት ሰው አትከተሉ መጥፎነው የክርስቶስ የሆነችውንቤተክርስትያን ተከተሉ

    • @BiftuGemechu-i5q
      @BiftuGemechu-i5q หลายเดือนก่อน +1

      @@Tewahedo27 በትክክል ኦርቶዶክስ ያስተማረችውን ነው ማስተማርም ያለበት ደግሞም በሚገባ እያስተማረም ነው የግል መምህርም ሊሆንም አይችልም በሱ ትምህርት የብዙ ሰው ህይወት ተቀይሯል ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ ከማለት ውጪ ምንም ጥፋት አላጠፋም ከመገሰፅ እና ከመቃወማችሁ በፊት የሱን ትምህርቶች ከመጀመሪያው እስካሁን ድረስ ያለውን በደንብ አዳምጡት እና እውነታውን ታውቁታላችሁ

    • @SamrawitTesfaye-j2s
      @SamrawitTesfaye-j2s หลายเดือนก่อน

      እኛ ሰው አልተከተልንም እውነታውን የሚያሳይ ትክክለኛ አስተምሮቱን እንጂ​@@Tewahedo27

    • @tigestkefyalew
      @tigestkefyalew หลายเดือนก่อน

      ተው ሰው አትከተል ተስፋዩ ካጠፋ ይገሰፃል አዘጋጅን መገሰፅ ምነ አመጣው ው ሰው ተከታይ አተሁኑ ግነ መርምሩ ጀቤተክርስቲያነ የምታስተውረው ሌላ እሱ የሚያሰተምረው ሌላ መመረመረ የለብህ የሱ ተከታይ በሙሉ ናችሁ፡፡ ትዝ ይላተሆል በጋሻው እንደዛ የቤተክርስቲያነ ልጅ መሰሎ ቢመከር በድብቅ አልሰማ አለ ብዙው ግን ተሰውሮበታል እሱ ግን ከህገ ከሥርአተ አፈንግጦ ነበር ተከታዩ አልታይ አላቸው በጭፍን ነበር የሚከተሎተ አይመረምሩም ፡፡ መጨረሻው ይሔ ሆነ፡፡

  • @alemalem3118
    @alemalem3118 หลายเดือนก่อน +3

    አርፈህ ተቀመጥ መምህር ተስፋዬ የብዙን ህይወት የለወጠ ነው

  • @tigistgetachew9716
    @tigistgetachew9716 หลายเดือนก่อน +7

    ተው ወንድሜ ተው አስተውል መምህር ተስፋዬ አበራ እንደሌላው የተለመደ ትምህርት ለምን አላስተማረም ነው። ብዙ ያወቅን ይመስለንና በጣም እንመጻደቃለን እግዚያብሄር ይቅር ይበለን። እኔ መምህር ተስፋዬንም ሆነ መምህር ግርማን በአካል አላቃቸውም ግን ከሌሎች መምህራን ትምህርት በተሻለ ተግባራዊ ክርስትናን በነሱ ትምህርት ከቤቴ ሳልወጣ በደንብ ተምሪያለሁ ህይወቴንም ቀይሬበታለዉ ስለዚህ ባለቤቱ ያቀዋል ግን አንተ መርምር።

  • @haregyishak6874
    @haregyishak6874 หลายเดือนก่อน +17

    ለብዙዎች ህይወት መለወጥ ምክንያት ነው መምህር ተስፋዬ እድሜ ይስጥልን!!!

  • @seniyib9474
    @seniyib9474 8 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ በርታ ወንድሜ ብዙሃኑ የሚፈልገውን ሳይሆን እውነቱን መመስከርህን ቀጥል እውነት ክርስቶስ ነው እና ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @አበባቲይብ
    @አበባቲይብ หลายเดือนก่อน +5

    ወንድምየ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ አባቶቻችን ይጠብቅልን

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 25 วันที่ผ่านมา +1

    እንቁ መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜህ ይርዘም 🙏🙏🙏

  • @fyry8481
    @fyry8481 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ

  • @yohannesdesta6889
    @yohannesdesta6889 8 วันที่ผ่านมา

    መምህር ተስፋይ በትምህርቱ ንብዙሕ ሰብ ዝቀየረ መምህር እዪ ስለዚ ልቦና ይሃብካ ነብስኻ ፈትሽ

  • @SamriFikir-y3g
    @SamriFikir-y3g หลายเดือนก่อน +3

    ልቦና ቲዩብ አዶናይ ልቦና እንዲሰጠው የመምህር ልጆች እባካችሁ አንድ ፀሎተ ማርያም እናድርግለት!!! ።

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 หลายเดือนก่อน +4

    መምህራንን በቤቱ ያቆይልን

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 หลายเดือนก่อน +7

    እነመምህር ተስፋየን መምህር ግርማንና መሰሎችን ተቃዋሚ ሁሉ የአጋንንት ፈረስ ነው አለቀ በእነሱ ትምህርት ወደ አምላኩን የቀረበ እልፍ ነው
    ካሁን በኃላ ቻናልክን አልከታተልም ቻው

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን፣እኛ ፣የመምህራችን መምህር ተሰፋ አበራ፣ተማሪዎች፣ነን መምህራችን ፣እንወደዋለን እናንተ የሰይጣን የዲያቢሎስ ግብረ ልጆች እረፍ እረፍ መምህራችን አትኩብን አትኩብን እናንተ የዲያቢሎስ የግብር ልጆች ልባቸው እንደ ዲያቢሎስ የደናድና እንደ ዲያቢሎስ ልባቸው የተለወጠ ብንያም ሺታዬ እረፍ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ እንድትገኙ እረፍ እኛ በንስሐ በጸሎት በሰግድት በቅዱስ ቁርባን አለን መምህራችን በአስተማሪ ትምህርት እናንተ በትናሱ አይዳቅም ቅዱስ ሚካኤል፣አባቴ ከእርሱ ጋር ነውና ቀጥሉ በአባቶቻችን፣ላይ በትናሱ አይዳቅም ከፍሬያችን እናውቀዋለን

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg หลายเดือนก่อน +12

    መመምህር ተስፋየ አበራ ፀጋዉ ያብዛልህ ባንተ ትምህርት ከዝሙት ከባአድ አምልኮ ከዘፈን ከጭፈራ ወጥተን ንሳሃ ገብተን ከነ መላ በተሰቦቸ ለስጋዉ ደሙ በቅቻለዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንደ መምህር ተስፋየ አበራ ያለ ያብዛልን

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
    @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እምለዉ ለምድነዉ ግን ያበላነን ያጎረሰነን እጅ እጅ እምንነክሰዉ እዴ መምህር ተስፋየ እኮ ሰዉ እዲድን ነዉ ጉሮሮዉ እስኪደርቅ እሚስተምርዉ እስኪ በደንብ ትምህርቱን አዳምጡ ሳታዳምጡ ይህን አለ ይህን አለ አትበሉ እዴ እኔኮ በሱ ትምህርት ነዉ የተለወጥኩት ችግሬን ህመሜን እኔ ነኝ እማዉቀዉ ህመሜን የተረዳልኝ መምህር ግርማ አባቴ መምህር ተስፋየ ናቸዉ ካመናችሁ እመኑ ትምህርቱን አዳምጣችሁ ዳኑ ካላመናችሁ ደሞ አርፋችሁ ተቀመጡ ነገ እዳታለቅሱ ልብ ይስጣችሁ በእዉነት

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ተስፋዬ አስተምሀ‍ሮቱ ምንም እንከን የማይወጣለት ትክክል ትምህርት ነው። ዶ/ር በሕክምናው ትምህርት እንዳለው፣ ወንድም ቢኒም በወንጌል የጠለቀ እውቀት እንዳለህ፣ ወንድማችን መምህር ተስፋዬም የአጋንንት ሴራ የመረዳት እውቀት ያለው ወንድማችን ስለሆነ ያለመግባባትና ያለመረዳዳት ጉዳይ ስለሆነ ተረዳዱ።

    • @berktitube1339
      @berktitube1339 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ሰብስክራይቡን አንሽ እኛ እያነሳን ነው ።

  • @mulufetene6844
    @mulufetene6844 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድማችን ያብስራ ስታቀርብ እያስተዋልክ መምህራችን ለቀቅ አድርጉት የተጠቀመ ያውቃል ❤❤❤

    • @ABYouTube1221
      @ABYouTube1221 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ ነን ጥፋተኛ መምህራችንን ሲቃወም እያየን በላይክ የምናሳድገው አለማየትም ሆነ ላይክ አለማድረግ ያጎረሱትን እጅ ነካሽ አይመቸኝም መምህር ተስፋዬ መልካም መምህራችን ነው

  • @firehiwot2197
    @firehiwot2197 หลายเดือนก่อน +4

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዋች እነዚህን ሰዋች አን ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ውጡ

  • @keaman2432
    @keaman2432 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ በበኩሌ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ነው ሙሉ ህይወቴ የተለወጠው በእውነት እላዬ ላይ ያለውን ኮተት አራግፌ እግዚአብሔር ይመስገን ቭአሁን በየዓመቱ ንሰሃ እገባለሁ ለክብር ደሙ እና ለክብር ስጋው በቅቼ ሙሉ ህይወቴ የተስተካከለው በመምህር ተስፋዬ አስተምሮት ነው ቢኒያም ሽታዬ ገና አልገባውም ሉመረዳትም ዝግጁ አይደለም እግዚአብሔር ይርዳው መምህር ተስፋዬን አትንኩብን

  • @alemberihu5297
    @alemberihu5297 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ተስፍ አታ ጂግና አንተ እውነተኛ ሃወርያ ነህ እባክህ ከዚይ ዝርክርኮ ሰዎች ካአንተ የሚዳራደሩ አይደሉም እውነት ክሁሉም ትበልጣለህ ገና ቡዙ ታአምር ክትሰርሕ ኢኻ ፈጣሪ ስላስየ ማርያም ካአንተና ልቦና ይስጣቸው አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤ የመምህር ተስፍሽ ተማሪይ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MESERETBALCHA-i5u
    @MESERETBALCHA-i5u 2 วันที่ผ่านมา

    LEBUNA YESTEH MEMEMHER TESFAYE EGZABHER EDEMENA TENA YESTELEN YAKOYELEN YABZALEN🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmenSara-m6d
    @AmenSara-m6d หลายเดือนก่อน +8

    የአብ ስራ እግዚአብሔር ማስተዋሉን እንዲሁም ምህረቱን ይላክልህ እኔ ድሮም አላዳምጥህም ጥላቻ ሰላለብህ በመምህራኖች ላይ

  • @kidestAbebe-qg8cg
    @kidestAbebe-qg8cg หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ ለመምህራኖቻችንም ቃለ ሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይጨምርል

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +13

    አባገብረኪዳን ትምህርታቸው ልብያረሰርሳል እነሱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @artflow216
    @artflow216 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተሰፋየ ትክክልል ነው ሊቦና ይሰጣቹሁ😢

  • @YodiDudu-nk8bc
    @YodiDudu-nk8bc หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ባለጌ ነህ መጀመሪያ መምህርን ቀርበህ ፀሎት ቤት ሰርቶልህ ዘፈን ከማቀናበር ወደመዝሙር እንድትመለስ አርጎህ አንተ ግን ትገርማለህ ፀሎቱን እንደተውከው ያስታውቃል ስራህ ይናገራል ይሁዳም ከክርስቶስ ስር ነበር መጨረሻህን ያሳምርልህ ሌላ ምንም አልልም የበላህበትን ወጪት ሰባሪ።

  • @yosephyimamu
    @yosephyimamu 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እስቲ አንተ በደንብ ተማር አኛማ በ መምር ተስፋዬ ትምህርት ለዉጦናል።ተጠቅመንበታል። ልቦና ይስጥ ልቦና አልቦ ሰዉ።

  • @WalelignDemisie
    @WalelignDemisie หลายเดือนก่อน +100

    መምህር ግርማም ሆኑ መምህር ተስፋዬ ስለ አምልኮ ስግደት ያስተማሩ፣ ስለፆም ፀሎት ያስተማሩ፣ የአጋንንትን ውጊያ መሳሪያ ያስታጠቁን እግዚአብሔር የሰጠን መምህሮቻችን ናቸው። እግዚአብሔር ለመምህር ግርማ እና ለፍሬወቻቸው ረዥም ዕድሜ የስጥልን። አሜን ።

    • @marshet.gizachew
      @marshet.gizachew หลายเดือนก่อน +6

      አሜን እድሜና ጤናን ይስጣቸው ለነዚህ አውቀው ለተኙት ቦታ መስጠት የለም

    • @berktitube1339
      @berktitube1339 หลายเดือนก่อน +5

      ሰብስክራይቡን አንሱ ይሄ ልጅ በልቶ ካጅ ነው። ሁላችንም ከመምህር ተስፋዬ በኩል ነበር ሰው ያደረግነው ።

    • @woinshetchanyalaw3085
      @woinshetchanyalaw3085 หลายเดือนก่อน

      @@berktitube1339አንሷ በጣም የሚፈልገዉ ሰዉ አለ ሌሎቻችን ሰበሰክራይብ አድርጉ

    • @yemariam628
      @yemariam628 หลายเดือนก่อน

      @@berktitube1339 ግን ምን ሆነው ነው

    • @Temiro.Mastemar
      @Temiro.Mastemar หลายเดือนก่อน +2

      ​@@berktitube1339ሰውን ሰው ያደረጉት ስላሴ ናቸው እስትንፋስ እፍ ብለውበት

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 8 วันที่ผ่านมา

    እውነት ትከራለች እጅ አትበጠስም መምህር ተስፋየን የሚጠላ ሰይጣን ብቻነው ብዙተምረንበታል ተለውጠንበታል

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 หลายเดือนก่อน +10

    እግዜአብሄር ልቦና ይስጥህ መምህር ተሰፋዬን ለቀቅ በሶ ህይወታችን የተቀየረ ብዙ ሰለሆንን ወንድማችንን ለቀቅ አድርጉት

  • @YikeberTilaye-r5n
    @YikeberTilaye-r5n หลายเดือนก่อน +2

    ያልገባኝ ነገር ቢኖር መምህር ተስፋዬ ከለዚቢያን ከሌሎችም የባእድ አምልኮ እያወጣ ወደ እግዚአብሔር መንገድ የመራው ብዙዎች ናቸው የአንድ ወገን ደጋፊ መሆን ውድቀት ነው

  • @AbrahamAgegnehu
    @AbrahamAgegnehu หลายเดือนก่อน +11

    መምህር ተስፋዬ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ!!!

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 9 วันที่ผ่านมา

    አዉን አተ መምህር ተሰፋዮን የመናገር ሞራንህ እጅህን ጎትቶ አስተምሮ ሥተቸዉ አለማፈርህ

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ หลายเดือนก่อน +17

    እውነት ለመናገር እርኩስ መፈስ እዴት እግዚአብሔርን ኢዘን መፈለም እዳለብን እዴት በስግደት መበርታት እዳለብን እናቶቻችን መልካም የመሰለንን ባእድ አምልኮ እደሆነ የስተማረን መምህር ተስፋዬ ነው ባጠቃላይ ንቁ እድንሆን የደረገን መምህር ተስፋዬ ነው ወጌልን ደግሞ እደዋሆ የሚያረካን አባታችን ዶክተር መምህር ዘበነ ናቸው ። እድሜቸው የርዝምልን እውነት በነሱ ነው በስደት አለም በማዕበሉ በሞጎዱ እዴት ማለፋ እዳለብን ሚያስተምሩን መምህር ዶ/ር ዘበነናቸው እና እውነት ሲነገራቹ አትደግጡ የሚየጋልጠውም በተዋህዶ ላይ የጀርባ ቅማሎችን ነው። ዋሸሁ ይልቁንስ አድ ሆነን። ኦርተዳክ ተዋህዶን እጠብቃት

    • @berktitube1339
      @berktitube1339 หลายเดือนก่อน +3

      እህቴ ሁሌ የእሱን ውድቀት እንደፈለገ ነው ። ሰብስክራይቡን አንሱ። የመምህሮቻችን ጠላት ነው።

  • @buzayehuhaile5133
    @buzayehuhaile5133 9 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ኦርቶዶክሶች መጥፎ ከመናገር ሰብስክራይቡን አንሱ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ነው ነገሩ መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤና ይስጥልን ብዙ ተምረንበታል

  • @robeltafesework6752
    @robeltafesework6752 หลายเดือนก่อน +18

    አይ የአብስራ በመጀመሪያ ደረጃ መምህር ተስፋዬ አልተዋረደም ሊከያብርም ሊያዋርድም የሚችለው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ብቻ ነው ሲቀጥል አንተ እና መምህር ተስፋዬ በጣም ወዳጆች ነበራችሁ መምህርህም ነበር በክርስቶስ ቸርነት ከዘፈን እና ከዲጄነት ያወጣህ መምህርህ ባለውለታህ ነው ይህን እንኳን ብትረሳ ምን አለበት ዝም ብትል እሱ ስለ አንተ ምንም አይናገርም ቸል ብሎህ ማስተማሩን ቀጥሎል በአንድ ወቅት ወዳጆች ነበራችሁ እኔም ይሄንን በቅርበት አውቃለሁ በቃ ደካሞች ነንእና እንጣለለን በመሀላችን ፀብ ሊፈጠር ይችላል ከተቻለ ይቅር ለእግዚአብሔር መባባል መልካም ነው ካልሆነ ደግሞ ሀሉንም ለእግዚአብሔር ስጥቶ ያለ ቂም ያለ በቀል መኖር አይሻልም እውነት እንነጋገር እና በአንድ ወቅት መምህርህ የነበረ ሰው ሲዋረድ ማየት ደስ ይልሀል? አልተዋረደም እንጂ በቃ የእነሱን አስተምሮ እንደማትቀበል ደጋግመህ ነገርከን እኮ ይሄ መብትህ ነው ደግሞ ደጋግሞ መናገሩ ምን ይጠቅምሀል ነው እይታ ለማግኘት ነው ወይስ የመምህር ተስፋዬን ትኩረት ለመሳብ ነው ወይስ አትርሱኝ ነው?

    • @berktitube1339
      @berktitube1339 หลายเดือนก่อน +6

      እህቴ ሰብስክራይቡን አንሽ እኛ እያነሳን ነው።

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@berktitube1339 እናንተ ሰብስክራይባችሁን ብታነሱ የአብስራ መተንፈሱን የሚያቆም አስመሰላችሁት እኮ። ምነው እናንተ እነ መምህር ተስፋዬን አመለካችሁ? ሀይማኖቱን ተውት ሁል ጊዜም ንፋስ ወደነፈሰበት ነው የምታዘነብሉት። ሁል ጊዜ የሆነ ነገር ስታገኙ ግርር ማለት ትወዳላችሁ ። እውነተኛ ሀይማኖቱ አልገባችሁም ። ግን ሁል ጊዜ ስለ መተት ምናምን መስማት አይሰለቻችሁም?

    • @robeltafesework6752
      @robeltafesework6752 หลายเดือนก่อน +1

      አይሰለቸንም

  • @rahelyemane7060
    @rahelyemane7060 หลายเดือนก่อน +6

    መምህራችን በስደት ያለን ብዙ አስተምሮናል ጠላታች አሳውቆናል እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @DohaQatar-tc4yy
      @DohaQatar-tc4yy หลายเดือนก่อน

      ሰብስክራይባችንን ተጋግዘን እናንሳ

  • @AmenMeharen
    @AmenMeharen 29 วันที่ผ่านมา +1

    ክብርና ምስጋና ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ እና ለእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አማን!
    ወንድሜ የአብስራ ከዘፈን ስራ ወደ ዩቱበር የመጣኸው በመንፈሳዊነት ልትሸቅጥ ነው መሰል መጀመሪያ ምን እያደርግህ እንደሆነ አስተውል ትላንት መጥተህ የህፃን ልጅ ስራ አትስራ የኦርቶዶክስ መምህራንን ስብከት አየቆራረጥህ በመጣፍ ከለሩ የተደበላለቀ ድሪቶ ሰርተህ ሰውን አታደናግር። ከመምህር ተስፋዬ ጋር ያለህን ቅርበት እንደጀማሪ ክርስቲያን አዲስ መንገድ ሲመራህ አሳይተህናል ግን በጉዞ ላይ መንገዱን ስተህ ተመልሰህ ከዘፈን ያልትናነሰ ግብር አትሸቅል በመጀመሪያም ተቆርቋሪ መስለህ ከፈሰሰው ጋር እየፈሰስክ ሳይገባህ አትቀባጥር ወይም ድሮውንም ተከታይ ለማግኘት እንጂ እዛው ነው የምትረግጠው ማለት ነው ስለዚህ ወንድሜ ልብ ግዛ እንደ ልጅ ለመተቸት ከመቸኮል መጀመሪያ አእምሮህ ይብሰል። የድሮ ፓስተር እዛ የክህደት ትምህርቱን ሲያምታታ ቆይቶ እዚህም መድረክ ለማግኘት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እያየህ እውነትን አትግፋት እሱ ወይ አልገባውም ወይም ድሮ ያስካደው መንፈስ አሁንም እያምታታው ነው ስለዚ ትላንት በመጡ ሰዎች ትከሻ ላይ ተንተርሰህ ህዝቡን አታውናብድ።
    እውነት አርነት ያወጣል!
    እግዚአብሔር እውነትኛውን አስተዋይ ልቦና ይስጥህ ወንድሜ የአብ-ስራ/ልቦና?!

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 หลายเดือนก่อน +3

    እሺ ወንድማችን❤

  • @tifit589
    @tifit589 9 วันที่ผ่านมา

    መምህር ተስፋየ ትክክል ነው

  • @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
    @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ หลายเดือนก่อน +24

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ መህምር ተስፋየ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ልጅ ስርአት ይኑርህ ከመምህር ተስፋየ እራስ ወረድ ።።??

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 หลายเดือนก่อน

      Tikel libona ystew

  • @የማርያምፍሬ
    @የማርያምፍሬ 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 หลายเดือนก่อน +20

    ቢኒያም ሽታዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mitslalalem8077
    @mitslalalem8077 8 วันที่ผ่านมา

    የመምህር ተስፋየ ልጆች እባካቹ ኣን ፈሎው ኤናድርገው

  • @በእምነትየሚካኤል
    @በእምነትየሚካኤል หลายเดือนก่อน +21

    ለምሳሌ እኔ የወይራውን ዘይት መልከአ ምልኮችን ድርሳንሳናትን ፀሎት አድርጌ ስጨርስ እግዚአብሄር ሆይ በዚህ ዘይት ላይ ቅዱስ መፈስህን አሳርፍበት ባርክልኝ ብየ ከዛ ቅባ ቅዱስ እደሆነ አምኘ እቀባለሁ ስተት ነው ልትሉን ነው

    • @snayetAyele
      @snayetAyele หลายเดือนก่อน +3

      አችን ማን ቀቢና ተቀቢ አደረገሽ?

    • @GenetChengere
      @GenetChengere หลายเดือนก่อน +1

      ​@@snayetAyelewanaw mamnesh new eshi tebab anhun aydelm keba kidus weha lay abunzebsemayat belsh ef betybet tsebel new eski mejemeriya sew ateketelu emenu

    • @እማዬ-ጨ9ቐ
      @እማዬ-ጨ9ቐ หลายเดือนก่อน +2

      ​@@GenetChengereaydelem keba kedus kahen becha new yemekebat seletan yalew. Keba kedus ebet memetat yelebetem ezaw betekerestian tekido new kahenum mikebaw

    • @Emebet-o4i
      @Emebet-o4i หลายเดือนก่อน

      Gubeaz❤

    • @Emebet-o4i
      @Emebet-o4i หลายเดือนก่อน

      Memeher tesfayen erjeam edme xena yisxeaw bermeal qedus gorges enkun meskeroletal❤

  • @dramboo
    @dramboo หลายเดือนก่อน +1

    ልቦና ቲዮብ፣ የአብ ስራ ተብለህ ተሰይመህ የአብ ልጆች የሆንነውን ውድቀት ለማየት በፅኑ እየሰራህ ነው። ልቦና ብለህ ግን ልቦናህ የት እንዳለ ተረድተናል። እግዚአብሔር ይበቀላል። በምትሰራው የክፋት ስራ እግዚአብሔር ይቅር ቢልም! ከንስሀ በላይ ያለ ኃጢአት ባይኖርም ዋጋ ግን ትከፍልበታለህ። እግዚአብሔር ሲቀጣህ አሜን ብለህ ለመቀበል ተዘጋጅ።

  • @amanuelambaw9566
    @amanuelambaw9566 หลายเดือนก่อน +25

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ መምህሮቻችንን ለቀቅ አድርጉ።

    • @Tewahedo27
      @Tewahedo27 หลายเดือนก่อน

      መምህርነቱ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነው የግል መምህር አይደለም አስተውሉ ኦርቶዶክስ ያስተማረችውን ነው የሚያስተምርሽ ከተሳሳተ የመገሰፅ መብት አላት ሰው አትከተሉ መጥፎነው የክርስቶስ የሆነችውንቤተክርስትያን ተከተሉ

  • @belayineshialemu4127
    @belayineshialemu4127 หลายเดือนก่อน +2

    እሚመጥንህ እውቅ በጣም ዘጋነህ ለምህምር ተስፍይ እርጂም እድሜ ይስጥኝ ክፍ ተቀምዋሚንአፍንይዘጋልህ ምህምሬ አባ ግብር ኪዳ እሚባል ምህምር እሚስጥሉ ምህምር

  • @Yodhfh
    @Yodhfh หลายเดือนก่อน +4

    ቷታዉቃላችሁ.መናፍቃንኦርቶክስንካልተሳደቡየአስተማሩአይመስላቸዉምእናተምያዉእንደዛዉናችሁ::እስኪቆምብላችሁአስቡሱባኤግቡእዉነትከእግዚአብሄርጋርአዉሩበመጀመሪያአንድእንኳንገጠመኝሳታዳምጡአታቧርቁ...

  • @Meklit.GeneneneBirhanu
    @Meklit.GeneneneBirhanu หลายเดือนก่อน +2

    ያብስራ ገና አላደክም ማለትም በሐይማኖት ልክ እንዳንተው ገና ያላደጉ በእድሜና በአካል ትልቅ የሚመስሉ ጨቅላዎች ስንት አሉ እነ ፓኸስተር ቢኒያምን የመሰሉ የማይገባቸው ሰው ላይ ለመፍረድ አፋቸውን የሚከፍቱ ሁሉንም ትምህርት በደንብ መከታተልን የመሰለ ነገሮ የለም እና ልብ ይስጠን

  • @Abe-b4v
    @Abe-b4v หลายเดือนก่อน +9

    እኔ በመምህር መንክራት መምህር ግርማይ ወንድሙ ና መምህር ተስባየ ኣበራ ኣስተምሮ ተለውጫለሁ እኔ ና ቤተሰቦቼ ባእድ ኣምልኮ ውስጥ ነው የነበርነው ኣሁን ግን በነሱ ትምህርት ነቅቻለሁ ተውልን ለኛ ያስፈሉጉናል ያስፈሉጉላናልነቅቻለሁ

  • @DawitAweke-l7p
    @DawitAweke-l7p 28 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ሰው ፈተናው ይበዛል

  • @banamet5409
    @banamet5409 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥዎት❤

  • @azitub1621
    @azitub1621 4 วันที่ผ่านมา

    ብትችል ከመምህር ተስፍዬ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር ከመተቸትህ በፊት ልቦና ይስጥህ

  • @SmilingAnglerfish-ts8md
    @SmilingAnglerfish-ts8md หลายเดือนก่อน +30

    _እኔም የማንንም አጥማቂና የማንንም የሠፈር ባህታዊ ስከተል ነበር ዮርዳኖስ አበበን እና አባ ገብረ ኪዳንን ሳደምጥ ግን የነሡን ሀሠት ተረዳሁት ምክንያቱም ውነታቸውን ነው ይህንን ስል ለነሡ ወግኘ አደለም ከጌታየ ካምላኬ ከኢየሡሥ ክርስቶስ ውጭ እምመካበት ብኖር ከሡ በታች በናቱ በድንግል ማርያም እና በቅዱሳን_
    _ለመምህር ዮርዳኖስ አበበ እና አባ ገብረ ኪዳን ግን ትልቅ አክብሮት አለኚ አሐዱ ቀለም ዘነገረከ ይኩን ከመ አቡከ ወክልኤተ ቀለማተ ዘነገረከ ይኩን ከመ ፈጣሪከ ትርጉሙን ለናተ ትቸዋለሁ_

    • @libonatube
      @libonatube  หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @asnakutefera9346
      @asnakutefera9346 หลายเดือนก่อน +1

      Libona yistesh😢

    • @SmilingAnglerfish-ts8md
      @SmilingAnglerfish-ts8md หลายเดือนก่อน

      @@asnakutefera9346 አሜን ፫///

    • @yyfff4809
      @yyfff4809 หลายเดือนก่อน +2

      @@SmilingAnglerfish-ts8md ትክክል እውነተኛውን የክርስቶሰን ትምር ነው የሚሰተምሩት እኳንም እግዚአብሔር እርዳሕ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እረ ብዙ መምህሮች አሉ ቀን ድል ሚዲያላይ ሀይማኖትና በሀል ወይም ልምድ በሚል እርህስ የሚቀርብ አለ ብዙ ነገር ያስተምራል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @samriaddis5220
    @samriaddis5220 26 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ህፃን ሆነህ ወርደህ ነው ያገኘሁህ እምታቀርባቸው እከታተል ነበር አሀን ግን በመምህር ተስፋዬ አበራ ላይ የቅናት መንፈስ እንዳለብህ ያሳያል ፓስተር ቢኒያም መምህር ተስፋዬን በመናገሩ ደስታና ጥላቻ ከንግግርህና ከፊትህ ላይ ያስታውቃል በላይህ ላይ ያለው ምቀኛው የቡዳው መንፈስ ነው እራስህን በፆም በፀሎት በስግደት ፈትሽ የአምልኮት ሂወት ሲኖርህ ያኔ መልስ ታገኛለህ ዝም ብሎ ዩቲብ ላይ መጣድ አይደለም

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ሰውን አልከተለም የማናምነው አምላክ እስከሆነ ድረስ ማንም ብር ለመሰብሰብ you tube ላይ ራሱ መርጬ ነው የምሰማው የህዳር. አህያ ይመስል በማንም አልጫንም ይህው ነው✌💁

    • @fikrewoldamare8876
      @fikrewoldamare8876 หลายเดือนก่อน

      Bezih nigigirh yemredawu le 1 seat yahil enkuan timihirtun endalayehew eredalewu, be yetignawum timihirtu esun meketel aydelem endnamogsew aysham, ante endezih yalkew just sewu slewededewuna silamogesew ayteh bich new, timihirtun bitketatel leantena lebetesebochih yitekmal, kalhone gin zewer malet Ena alemewukes new.

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi หลายเดือนก่อน +2

    እውድህ ነበር ግን እንቆ የህይወታችን መንገድ የከፈተልንን መምህር ተስፋዬን ስለነካህብኝ አስጠላህኝ ልቦና ይስጥህ ገና አታቀውም መምህራችንን እይፈረድብህም

  • @leltsara6725
    @leltsara6725 หลายเดือนก่อน +23

    ማነህ ወንድም ያብራ ልቦና ይስጥህ እኔ ተዋህዶን 25 አመት ተወልጄ እስከዛሬ ድረስ አላውቃትም ነበር እድሜ ለመምህር ተስፍዬ ና ለመምህር ግርማ አንተ ግን ዛሬ ከመናፍቃን ለመጣ ሰው ደግፈ እንቁ የተዋህዶን ልጅ ትናገራለህ እኔ አንድ ነገር ልበልህ እኛን የነካን አንተም ጋር ይድረስ የዛን ግዜ ይገባሀል ዕልዩ ስገዱ ዑሙ ንሰሀ ግብ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ ሀጥያት ነው እንዴ😡

  • @temesgenhagos5585
    @temesgenhagos5585 7 วันที่ผ่านมา

    ከመምህር ተስፋዬ ጋር ችግር እንዳለብህና ለቢዝነስ ብቻ እንደምትሰራ ራስህን አጋለጥክ😎ተመለስ ወደ ልቦናህ🙏

  • @wepa8376
    @wepa8376 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ግን ይቅርታ አድርግልኝ አንተ መጀመሪያ ሰውን የሚነቅፉ ሰወችን እንኳን አታስተውልም ለዛ ሰው እንደተናገረው አድርገህ አውርደህ የምታቀርበው እኛ በጣም መምህራችን መምህር ተስፋ በጣም ነው እምወደው ምን ያህል እንደተጠቅምን ጥቅሙን ስለማውቀው ነው እምመሰክረው ደግሞ የማትቀበለው ለምን እንደሆነ ልንገርህ አንተ ላይ ያለው ነው እነሱን የምትጠላው አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ሴትዮ የባሏን መፅሀፍ አጠበች አሉ😂

  • @ብሩክዘሚካኤል
    @ብሩክዘሚካኤል 29 วันที่ผ่านมา

    መምህር ተስፋዬን መቼም ወደ ኋላ ልታስቀሩት አትችሉም እናንተ ለፍልፉ እግዚአብሔር ስራውን ይሰራል እኛም እንጠቀማለን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ተሰፋየ ባትነኩብን ደሰ ይለናል ከምን እንደ መለሰን እኛ እናውቀለን

  • @BestEthiopia-v3b
    @BestEthiopia-v3b หลายเดือนก่อน +1

    እኔምለው ምን አለ ዝም ብንል በቃ ሰለራሳችን ብናስብ ወሀም አለ እሳትም አለ ከሁለቱ ምርጫችሁን ለናተ ትቻለሁ ወንድሞቻችን ለእናተ ልቦናችሁን ያብራለችሁ ጭፍን አስተሳሰባችሁን ይለዉጣው እስኪ በፀሎት ተሳሰቡ ክርስቶስ ፍቅርን ነው ያስተማረን