🛑 የሰሞኑ የFacebook አነጋጋሪ ሰዎችና የፕሮቴስታንቱ መልስ / ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • 🛑 የሰሞኑ የFacebook አነጋጋሪ ሰዎችና የፕሮቴስታንቱ መልስ ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
    #ethiopian #orthodox #libonatube

ความคิดเห็น • 302

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 ปีที่แล้ว +43

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁሉ ነገር ያስጠላኝ 😢😢አምላኬ ለአፌ ጠባቂ አኑርልኝ😢😢😢

    • @ayeytmareyamlij4958
      @ayeytmareyamlij4958 ปีที่แล้ว +2

      Enem mareyamin erasenm telawu😢

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg ปีที่แล้ว +1

      አይዙሽ ሁላችንም ነንን ግን በጠሉት ጠንክሪይ

    • @haymanottesfaye3119
      @haymanottesfaye3119 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +1

      እኔም ነኝ መኖር ራሱ አሰጠልቶኛል ሁሉም ነገር ዉሸትና ክህደት ነዉ በጣም ዘግናኝ ጊዜ ላይ ነን

    • @meseretyilmadagn7662
      @meseretyilmadagn7662 ปีที่แล้ว +1

      Wondme Ehite enem astelitognal GIN KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN MELAKITOCH HAYILACHIN HULEMENACHIN HONEWEN NEW ENJI BETAM YASTELAL ALEME LAY YEMISEMAW YEMIDEREGEW LIBONA YISTACHEW AMEN
      YIKIR YIBELUN YITAREKUN YISMUN AMEN

  • @FithawiDawit
    @FithawiDawit ปีที่แล้ว +22

    እውነት መምህር ዘነበ የተናገሩት አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን ወንድማችን በርታልን

  • @user-hf1pf6hy2e
    @user-hf1pf6hy2e ปีที่แล้ว +19

    እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ወንድማችን ተባረክ

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 ปีที่แล้ว +42

    እንኳን ለፃዲቁ ተክለሀይማኖት ለፅንሰት ባእላቸው በሰላም አደረስቹ 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች ሰላም ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራኖች🙏🙏🙏እንድልክ ተብዬው ልብ ይስጥልን😥

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን

    • @eyoelyshak
      @eyoelyshak ปีที่แล้ว

      አሜን 🎉

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +9

    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏❤️

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይህን ትውልድ በአፉ ያመልከኛል ልቡ ግን ከእኔ የራቀነው ይላል ማስተዋሉን ይስጠን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደሕና መጣሕ የተዋሕዶ ልሣን

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 ปีที่แล้ว +17

    መጀመሪያም ሲቅለበለብ ደስ የማይል ልጅ ነው ልቦናህን ይመልስልህ እንዳልካቸው አንዴ ሳታወራ አብዝተህ አስብ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว

      ትክክ አወቅክ አወቅ ሲሉት ሸንቱን ወደላይ ሸና እንዳልክ ቀዳዳ ይሁዳ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u ปีที่แล้ว +17

    ለኣባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏ለኛም ኣስተዋይ ልቦና ያድለን 💒😢❤🙏 ትዝታው እና በጋሻው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ 😢🙏

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d ปีที่แล้ว +10

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +25

    እንደው በጌታ ይሔንን ልጅ አታቅርብልን ተቃጠልኩ ይሔንን ልጅ ለሚከተሉት ነው 😭😭😭💔💔የማለቅሠው

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว +2

      ኧር በነገራች ላይ ይሁዳ ነው እንዴ እንደልክ ኧር ይሂ ቀዲዳ ክፍታፍ እሱም አፍን ይከፍታል ጥቅመኛ ሂድና እዛ አፍንድድ ሌባ ምን ያምታታል

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን አሜን
    የሳቱትን ይመልስልን አሜን

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +8

    በሰላሴ ሰም ምን አይነት ጣጣ ነው እግዚኦ😥💔

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 ปีที่แล้ว +8

    እሽ መምህር ዶክተር ዘበነ ።

  • @Ethioenate
    @Ethioenate ปีที่แล้ว +3

    ያብስራ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ሁሌም ትጠብቅህ ወንድም አለም 🙏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +16

    ልጄ በርታ አይዞህ አሁን አቀራረብህ እጅግ ግሩም ነው ።እንደዚህ ሀይማኖት የሚያስከብር፣ሀገር የሚያፋቅር ሥራ ነው እየሰራህ ያለኽው። በዚሁ ቀጥል። አከብርሀለሁ።

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ይመሰገን amen amen amen ❤❤❤

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ከከሀዲነት ያውጣን ሲክዱ መንፈስ ቅዱስ ሲርቅ ከባድ ነው እመብረሀን ከእቅፏ ለዘላለም ታኑረን አሜን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft ปีที่แล้ว

    ጎላ ሚካኤል ብዙ አመታት በጣም ቆይቷል ታዋቂም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስም አርሴምዬም በስድስት ይከበራሉ እንዳልክ አባቶች ያስተምሩህ ትዝታው ባንተ ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ አርሴምዬ ትንቀልልህ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @kalkal8332
    @kalkal8332 ปีที่แล้ว +11

    እይ እንዳልክ ነገሩ አትፍረዱበት ዱቁና እንደዚህ በቀላሉ ተረግጦ የሚወጣ አይደለም የድንግልጅ ልቦና ይስጠን ለኛምለሱም😥😥

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 ปีที่แล้ว +2

    ለአባቶቻችን ቃልዬትን ያሰማልን ለሌሎቹደሞ እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው ለኛም እንደ ሃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ያስበን

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 ปีที่แล้ว +6

    ምን ችግር አለው ብለን ችግር ውስጥ ገብተን እርፍ የችግር ችግር ገብተናል በእውነት ያሳፍራል

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 ปีที่แล้ว +10

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን 🙏🥺🥺

  • @Sammy_21
    @Sammy_21 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ዘበነ 🙏🙏🙏 respect

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተሙሰገነ ይሁን!!!ወንድማችን በርታ የምታቀርበው መልካም ነገር ነው።

  • @tewhado7965
    @tewhado7965 ปีที่แล้ว +4

    I am always eagrly waiting for your videos. Thank you!!!!

  • @helutube9275
    @helutube9275 ปีที่แล้ว +7

    አሜን የመናፍቅ መጫወቻ ሆን በጣም ነዉ የሚያቃጥለኝ
    እንዳልክ አዎኩ አወኩ ብሏል መጨረሻዉን ያሳምርለት

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d ปีที่แล้ว

    እረ እናደምጣለን ስብከታችሁን እንፈልጋለን ቅዱሶች እድሜአችሁ ይብዛ አሜን አሜን አሜን

  • @mahimiki1089
    @mahimiki1089 ปีที่แล้ว +24

    ኦርቶዶክስ ስሙ እራሱ ስለሚያቃጥላቸው ነው የሚለፈልፋት እኔ እደዚ ነው የምረዳቸው

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว +4

      ትክክ እሱ ነው የሚያቃጥላቸው ሌባ አላመሉ ዳቦ ይልሳል ይሁዳ ሁላ

    • @wudineshtezera8489
      @wudineshtezera8489 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ኦርቶዶክስ ስሙ ያቃጥላል ለኛ ስሙ መድኃኒታችን ነው

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በጣም

    • @SIMUYEARSEMATUBE
      @SIMUYEARSEMATUBE ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ለጠላት ሲያቃጥል ለኛ መድኃኒት ነው ።

    • @emyeethiopian4756
      @emyeethiopian4756 ปีที่แล้ว

      Ewnet new awo ewnet new egziyabher yegetoch geta new menafik hula gena yikatelalu orthodox lezelealem tnurln ⛪💚💛❤💒💒💒💒

  • @shawolbeyene
    @shawolbeyene ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamsbuh-md6db
    @selamsbuh-md6db ปีที่แล้ว +1

    ማስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር።ማሀሪ ነው እንመለስ ዘንድም እርኩስ መንፈስን ያርቅል የሠራዊት ጌታ። አባቶችን ይጠብቅልን ሰሚ እዝነልቦና ይስጠን።

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +20

    ወንድሜ በነገሩ ለዚህ ካአዲ የዝሙት ዳቢሎስ አፍ እንዲፈታ አይኑን ከፍታ አስተምራ ለዚህ ላደረሰችው ቤተክርስቲያ የትዝታው ከአዲ መንፈስ ጠርቶ በባለጌ ምላሱ በሚናገረው በሰጠውት ኮሜንት ፊዬስቡኬት አዘግተውብኛል ወንድሜ ያሳዝናልየሚገርምክ ከአዲ በአዞ እንባ ይቅርታ ጠይቆ ተመለሰ ወቶ ያሳደገችውን ቤተክርስቲያንን ያዋረደ መስሎታል ተዋረደ እንጂ ልቦናውን ይመልሰው ግን

    • @Lamehameha3345
      @Lamehameha3345 ปีที่แล้ว

      Yaw esu bisadebim ante demo mesadeb yelebinim

    • @Tesfa-ww7hy
      @Tesfa-ww7hy 4 หลายเดือนก่อน

  • @tesfu876
    @tesfu876 ปีที่แล้ว

    ለአባቶች ነው ምትነግራቸው ከምትል እውነት ካለህ አትመልስለም እንዲሁ በደፈናው እያመንን እኮ ነው የሀሰት ትርክት ልባችንን ሞልቶት ለክርስቶስ ቦታ ያጣነው። በነሱ አባቶች በምትላቸው ወንጌልን ለጥቅማቸው በሚዘውሩ ሰዎች ምክንያት ለሚጠፉት ነፍሳት ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ ይፈርድባቸዋል😔

  • @gaga320
    @gaga320 ปีที่แล้ว +1

    ክርስትያኖች ሆይ እየሱስ ጌታ ነው እያሉ የሚሠብኩትን በየመንገዱ አታንቋሹ አትተቹ የሚጠሩት የክርስቶስ እየሱስን ስም ነውና!!!!!

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህሮቻችን፣ቃለህይወትያሰማልን፣ለእኛም፣ልቦናይስጠን፣።

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን

  • @elsagebremeskel3698
    @elsagebremeskel3698 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም የተወለድኩበት ቦታ ነው ቤተክርስትያናችን ስለ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አስተምራናለች!የማንንም ከብት ባንሰማ!!

  • @TgasTagas
    @TgasTagas 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሄወት ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deginettarekegnd4002
    @deginettarekegnd4002 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywet yasemaln wedmachn berta Egziabher Amlak Astaway lbona ylakln ::

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft ปีที่แล้ว

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል ለኛም ልቦና ይስጠን አሜን

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 ปีที่แล้ว +3

    እንዳል የምትባል የወንድ ቅልብልብ ምን አይነት ጀዝባ ነህ ነገ መናፍቅ አዳራሽ ውስጥ ገብተህ በጋሻው ደሳለኝ ዘርፌ ከበደ እና ትዝታው ሳሙኤል ጋር ዳኪራ የምትመታበት ቀን ቅርብ ነው

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን በጣም እናመግን አለን😍😍

  • @vartoskatim4951
    @vartoskatim4951 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ መናፍቃን ግን በጣም አይናውጣ እየሆኑ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +3

    ያብስራ ወድሜ አይተህ እንድመልስልኝ በእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም እለምንሃለሁ እኔ በስደት ሀገር ሳውድ ነው የምኖረው የንስሀ አባት እንድታገናኘኝ እለምንሀለሁ እባክህን

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን አውነት አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን አባታችን

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እግዚያብሄር ሆይ ወዴት እያመራነው አንገቱ ላይ ያሰረው ክር አምላኬ ሆይ መጨረሻችንን ያሳምርልን ፈጣሪያችን ለሁላችን ማስተዋልና ጥበብን ያድለን

  • @yosefgenzeb-uv6yv
    @yosefgenzeb-uv6yv ปีที่แล้ว

    ወንድማች በርታ የድንግል ማርያም ልጅ ካንተ ጋራ ይሆን አሜን

  • @MegaAbya
    @MegaAbya ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሄኖክ ያላት አስቃኛለች እኔም እረባሽ ልጅ አለኝ እገልሃለው ዋ ስላለው ቢያይ ቢያይ አልገለውም ማሚ እረሳሽው ሲለኝ ምኑን ስላለው እገልካለው ብለሽኝ ነበር በቃ ተውሽው አለኝ መግደልንድነው ስለው ወደስማይ ብላክ ሆል ላይ መሄድ ነው ግን እቃጠልብሻለው ብሌ ክው አድርጎኛል እናቶች ስንበሳጭ ንግግር ምን እንጠንቀቅ ❤😊

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 หลายเดือนก่อน

    መምሮቻችን ቀሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 ปีที่แล้ว +1

    ልቦና ይስጣቸው በእውነት 😢

  • @senayt1822
    @senayt1822 ปีที่แล้ว +4

    እንዳልክ ተብየ ለፍላፊ ምናለ ዝም ቢል ክርስቶስን አምላካችን እንደኣባት አዶርገን ንድንቀበል ያደረገችን እምየ ቤተክርስትያን መዳፈር ምንኣመጣው😢 እንደው በቃ ሚዲያ ተገኘ ተመልካች ለመሳብ አምላክን ቤተክርስትያንን መዳፈር ምናመጣው እባካችሁ እምነታችንን ቤተክርስትያናችን እናስከብር አሞላካችን ልቦና ይስጠን

  • @zteshome75
    @zteshome75 ปีที่แล้ว +7

    እዳልክ የዘመናችን ሳጥናኤል

  • @enatterefe
    @enatterefe ปีที่แล้ว +4

    ሱሪ መልበስ ማቆም እፈልጋለሁ ብዙም ሞክርያለው ግን በጣም እየከበደኝ ነው

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว

      ሱሪከመልበስአደለምብዙችግራችንየምንሰራው ሀፅያትነውየሚበዛው

    • @user-ze1ow4sz9p
      @user-ze1ow4sz9p ปีที่แล้ว +2

      የቅዱሳን እናቶቻችን ልጅ ሁኚ ቅዱሳን እናቶቻችን ለክርስቶስ አንገታቸዉን ለሰይፍ ሰተዋል እንኳን ሱሪ መተዉ በጣም ቀላል ነዉ ቀላል የሚሆነዉ ግን ለእግዚአብሔር ፍቅር ሲኖርሽ ነዉ እንኳን ለእግዚአብሔርና ለምንወዳቸዉ ሰዎች ሳንፈልግ ብዙ ነገር እንተዉ የለ የሚጠቅመንንም ሳይቀር ይኸስ ሱሪ ላንቺም አይጠቅምሽ ይኸን ሁሉ ስብከት እየሰማን ዛሬም ከቻይና ሱሪ አልወጣን ምን አለ ልብስ ብንለብስ ምን እንሆናለን እና እህቴ ለመተዉ ሞክሪ

    • @user-ze1ow4sz9p
      @user-ze1ow4sz9p ปีที่แล้ว

      ​@@yese7783 የኃጥያት ትንሽ ትልቅ ችግር ያለዉ የሌለዉ የለም ይኸን ትንሹን በጣም ቀላሉን መፈጸም ካቃተን እንዴት ነዉ ሌላዉን መተዉ የምንችለዉ ይኸም እግዚአብሔር ካልፈቀደዉ ትዕዛዛት አንዱ ነዉ!

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว

      @@user-ze1ow4sz9p እሽእግዚአብሄር ያክብርልኝ፡በእርግጥአሁንሀገርውስጥአይደለሁም፡እንድለብስየሚፈቀደልኝሱሪናሸሚዝነው፡፡እግዚአብሄርከፈቀደኢትዮጵያስገባእተዋለሁብዬተስፋአደርጋለሁ፡፡ሰለምክሩአመሰግናለሁእውነትነውየሀፅያትትንሽትልቅየለም፥ሀሜተኛም፡ነፍሰገዳይምእኩልነው፡እርሱዘንድ!!!

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ቀላል ነው ከልብሽ ከተነሳሽ እኔም እናዳች ተቸግሬ ነበር መጀመርያ ታይት ረዘም ባለ ቲሸርት ለመልበስ ሞክሪ ከዛ ቀስ ቀስ እያለ ይለመዳል እንኳን ሱሪ ሀዘንም ይተዋል ዋናው የልብ ተነሻሽነት ነው ደግሞ በቀሚስ ሴት ልጅ እንዴት እንደምናምር ልገልፀው አልችልም ለዛስ እግዚአብሔር ቀድሞ የሚሆነን የሚይሆነን ነገር ስላወቀ ነው ህግ ያስቀመጠልን ።

  • @user-rd9kk1kr3o
    @user-rd9kk1kr3o 8 หลายเดือนก่อน

    ወንዴ በርታልን የሚትሰረዉን ሁሉ ጥሩ ነዉ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችንቃለሕይወትያሰማልን❤❤❤

  • @tigaethio
    @tigaethio ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ የምተደረጉት አያቁም እቅረ በላቸው

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን አባቶቻችን እርጂም እድሜና ጤና ይሰጥልን ወድማችን ክበርልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @hirutdesta7963
    @hirutdesta7963 ปีที่แล้ว +2

    ጎላ❤ሰፈሬስለሆነ ሚካኤል በጣም❤እወደዋለሁ

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ በቤቱ ያፅናህ ለጄ

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin8288 ปีที่แล้ว

    Waqaayo gooftaan sagalee jireenya isiin haa dhageesisu Ebbifama firiiwwan Dubaroo maariyaam 🤲🤲🤲

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 ปีที่แล้ว +2

    እሺ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ንቅሳት አይፈቀድም ብለሃል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የማንኛውንም የተቀረፀ ምስል የራስህ አታድርግ ይላል ስለዚህ ሃሳብስ ምን ትላለህ?

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 ปีที่แล้ว

    Egzabere yemasgen Abatochachen mamerachen kalayoto yasamalan
    Enmaasagenalen wademachen bartaa egzabere Amlaaka lahulachem lebona yesten 🙏🙏

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 ปีที่แล้ว +1

    ተረተረት ለሚያወራ ሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት የእርሱ ተባባሪ መሆን ነው ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ከዳነና ወንጌል በሚያዘው መንገድ ከሄደ ካህን ነው ሌላ የተለየ መስፈርት የለውም ስለዚህ ሰው ቢሳሳት ሀጢያት ቢሰራ የሚናዘዘው (ንስሐ ) የሚገባው ለአምላኩ ነው እንጂ ለሰው አይደለም
    በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ያሉ ካህናት ሰዎች ወደ እነርሱ እንዲናዘዙ(ንሰሐ ) እንዲገበ ያስተምራሉ ለመሆኑ እነርሱ እነማናቸው ራሳቸውን ጻዲቅ አርገው ያስቀመጡ የትኛው ወንጌል ነው ይህን የሚያዘው ክርስትና የዚህን አይነት አገልግሎትን አያውቀውም ይህ ራሳቸው የፈጠሩት ነው ሀሰተኞች ናቸው ከዚህ የስህተት ትምህርት እባካችሁ ራሳችሁን ለዩ

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc ปีที่แล้ว +2

    Endalakachaw Eko Mawtata Kefalag Zim Bilo Mawatata Yechilala Ware Sayibaza Kanatu Saw😢😢😢

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 ปีที่แล้ว

    አሜን ❤❤

  • @Abcd1we
    @Abcd1we หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።።።

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀ መስቀሉን አንሸከምም እምነት በልብ ነው እያላችሁ አልነበር እንዴ ምን ችግር አለው ራሱ ችግር እያመጣ ነው እየተባለ እረ ተው ወይ መናፍቃን እንደው ግራ ግብት ብሏችኋል

  • @user-xr7lt3jj5o
    @user-xr7lt3jj5o 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @siemabrham3747
    @siemabrham3747 ปีที่แล้ว +1

    Ahun yagnaw vidio semchie gena schers yhiegnawn lakew ygermal qetlbet jegna wendmachn🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 ปีที่แล้ว

    ለመማማር ከሆነ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።ያአንድ ሰው ስም ተፅፎ ደሀ እንደማይባልሁሉ።

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጠን 😢😢😢

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 23 วันที่ผ่านมา

    ወድማችን በርታ

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 ปีที่แล้ว +4

    ስራው ሁሉ አለቀበት የሆነ ቀዝቃዣ ፍራንክ ፍለጋ እኮ ነው አይ እንዳልክ በግዜ ይስብስብህ ለቤተስብህም ለምንም አይጠቅምም ያኔ ከታስርክ በሗላ ብሎንህን ፈታቱህ እንዴ

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin8288 ปีที่แล้ว

    Thank you brother

  • @haileplus
    @haileplus ปีที่แล้ว +1

    ኡ ኡ አለች ዶሮ

  • @natnaelabay4656
    @natnaelabay4656 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ

  • @user-wu7ee9jv3b
    @user-wu7ee9jv3b 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልንን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Wandemachni

  • @ethiopianothalmeto9700
    @ethiopianothalmeto9700 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    😓😓

  • @yenemar937
    @yenemar937 ปีที่แล้ว

    ንቅሳት ሁሌም ባይሆን አብዛኛው ጊዜ ከፉ መንፈስ ወይም ሰይጣን የደም ግብር የሚያገኝበት ምርጥ ዘዴ ነዉ አንዳንዱን በመንፈሳዊ አስመስሎ ይሸውዳቸዋል መስቀልም ቢሆን የቅዱሳኑ ስእልም ቢሆን የደም ግብር ነዉ ያልተነቀሳችሁ ተጠንቀቁ የተነቀሳችሁ እምነትና ፀበል በየቀኑ ተቀቡት ክፉ መንፈስ ይስባል

  • @MebrukTamere-vc5mu
    @MebrukTamere-vc5mu ปีที่แล้ว

    ወንድሜበርታእግዛብሔርያፅናአሜን

  • @teferagezie1561
    @teferagezie1561 ปีที่แล้ว

    yemejemeriawun yebegena mezmure pls ketay vidio lay lakiln, Simshin terche meche afralehu, rasu liju yezemerewun

  • @Mnte812
    @Mnte812 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለካል ወንድሜ

  • @kidist1705
    @kidist1705 ปีที่แล้ว

    ምን ችግር አለው ነው ሰውን ያጠፍው አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን

  • @darn8822
    @darn8822 ปีที่แล้ว

    ልቦና ለሌላቸው ልቦናንያድላቸው

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለን 🙏🥺🥺🥺

  • @senaitmengisteab4105
    @senaitmengisteab4105 ปีที่แล้ว +3

    ❤I love you ❤😢🎉🎉❤

  • @natnaelsamuel3899
    @natnaelsamuel3899 ปีที่แล้ว +1

    #1 ተረቱ አሳሳች ነው እንደውም ዘበነን ከሰማችሁት ለመጀመሪያው መልስ ነው ። #2 እንዳልክ ከ ፕሮቴስታንት ጋር ማውራቱ ምን ቸግር አለው?? #3 የድሮው እኮ ራሱ ተቃውሞ ነው

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 ปีที่แล้ว

    I do like my brother 🙏🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭

  • @benawagash244
    @benawagash244 ปีที่แล้ว

    እነዚህ የሀይማኖታችን ተቃዋሚወች ጠረት የሚያደርጉት ትኩረታችን ለመሳብ ነው። ለዚህ ትልቁ መዳህኒት በሚያደርጉት ሁሉ ምንም አለመደነቅና ትኩረት አለመስጠት ነው።

  • @user-dm2jn2rq6q
    @user-dm2jn2rq6q ปีที่แล้ว

    ይበረርተቱ አበባቴ

  • @serkewide3575
    @serkewide3575 ปีที่แล้ว

    ተፈራርተን ስለሆነ ነው ሰው እውነት ሰመናገር የማይመቸን እራስህን ልጠይቅህ ቤ/ን አብዛኛውን ጊዜዋን የምትወስደው ለቅዱሳን አደለም? ስለምልጃ አደለም? መጥፎነው እያልኩ አይደለም ጊዜው የድህነት ነው፡፡ እየሱን ለጴንጤ የሰጠው ማነው? ወንጌልን ለጴንጤ የሰጠው ማነው? ሚዛንህን ወደ ድህነት አመዝን፡፡

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ቅባቅዱስ የተሰጠዉ ትምህርት ግን እነ መምህር ተስፋዬ እነ ቀሲስ ሄኖክ እና የተለያዩ አባቶች በትምህርት ዘርዝረው አስተምረዋል በእምነት ላደረገው እና በእምነት ለሚኖር አባ ገብረኪዳን ያስተማሩት ከምን አንፃር እንደሆነ አልገባኝም ቢቻል ዝርዝር ካለው
    ሌላው ሴት በግዳጇ ሳለች ደሞ በቤተክርስቲያን አስተምህሮ በሚፈቀድላት የርቀት መጠን 40ክንድ ወይም የቤተልሔም ዙሪያ በቤተክርስትያን 3ኛ አጥር ግቢ በመሆን ስርዓቱን መፈፀም ፀሎት ማድረስ ትችላለች ቤተመቅደስ መግባት እንዲሁም የተወሰኑት እርቀት መጠጋት አትችልም ይህም የራሱ የሆነ ትርጉም እና ሚስጥር አለው አደለም የወርአበባ ምንም አይነት ፈሳሽ ነስር ቁስል የአፍንጫ ፈሳሽ ወዘተ even ምግብ እንኳ ማስጠጋት አይቻልም እና ይሄ ደሞ ከክርስቶስ አማናዊ ሥጋ እና ደም ውጭ ምንም መፍሰስ ስለሌለበት ነው
    እና አባታችን ከምን አንፃር እንዳሉ ዘርዘር ተደርጎ ቢነገረን

    • @user-tm5ly6xb8l
      @user-tm5ly6xb8l ปีที่แล้ว

      ከቅጥር ግቢ መግባት አትችልም ነው የተባልሽም እንደገና ከልብ ሁነሽ አዳምጭ ግልፅ ነው ሲቀጥል ተስፋየ ሄኖክ ላልሻቸው የነሱን ትምህርት አትቀላቅይ ከስርአት ውጭ ናቸው።

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 ปีที่แล้ว

      @@user-tm5ly6xb8l bemejemeriya anbbesh letyakeye mels sleseteshgn eyamesegenku Enkon le megabit 27 ametawi ye medhanitalem beal aderesesh
      kesrat wuchi new lalshwu mejemeriya adamchi lene hiwote yeamlko endihon ema wede sgaw ena demu eyewesedegn yale beyetgnawu astemro nes kesrat wuchi hono yetayesh
      Ene yemanm teketay adelehum yekalu enji ena enen wedetkklegna amanawit bota lemiwesdegn
      Enam kdmiya anchim tmhrtun btsemi melkam new mekebel alemekebel yerash
      Mrcha new manm ayasgeddshm yamenshwun mekebel tchyalesh Egziabher amlak yefkad amlak new
      Siketl betekrstyan atr bemejemeriya mn malet new meredat yasfelgal kdst betekrstiyan 3kbeboch alot mekdesu sayhon gibiwu berasu
      Ena yetgnawu atr?
      Bechfn astesaseb banhed tru new
      Siketl
      Betekrstyan a

    • @kemeyke4634
      @kemeyke4634 ปีที่แล้ว

      Ehtie bedenb smu kechalsh Leila sbketachew lay:Kiba Kidus man Meyaz endemigebaw man astemare sayhon ye betekrstiyan hig yfeqdal wey blen enteyq

  • @MN-zv9gi
    @MN-zv9gi ปีที่แล้ว +1

    Long life for d.r zenebe

  • @hababaamamo4702
    @hababaamamo4702 ปีที่แล้ว

    Lememirachi kal hiwet yasemalen lenyam mastewalun yiste

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb ปีที่แล้ว

    አባ ስለንቅሳት አውዱን ጠብቀው ያስተምሩን።በወቅቱ ይህ ቃል የተነገረበትን ምክኒያት ከመፅሐፍ ቅዱሱ አውድ ቢያስረዱን ዘሌዋውያን19*28 "ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፣ገላንችሁንም አትነቀሱት እኔ እግዚአብሔር ነኝ"አባ አውዱን ጠብቀው አስረድተዋል ብዬ አላመንኩም።ትእዛዙስ ለነማነው የተባለው? ለምንድነውስ እንዲህ የተባለው?በወቅቱ ምን ይደረግ ነበር? ተደራሲያኖቹስ እነማናቸው? እግዚአብሔር ለምን እንዲህ አለ? በሚል አውድ ተነስተው አላስተማሩንም።ቃሉ ተገንጥሎ ነው ሊተረጎም የተፈለገው።ቃሉ ከላይ ከቁጥር 1 ጀምሮ መተርጎም አለበት።

  • @destayegebayew9102
    @destayegebayew9102 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 ปีที่แล้ว +5

    እንዳልክ እኮ እብድ ነው ምን እንደሚያወራ አያውቅም