ለደም ማነስ እና አይረን እጥረት መፍትሄ የሚሆኑ 5 ምግቦች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  วันที่ผ่านมา +3

    ለሕክምና ቀጠሮ ስልክ : 0963555552 / 0984650912 / 0939602927

  • @MelatTesfa-iq4pk
    @MelatTesfa-iq4pk วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ለምትሰጠን ትምርት እጅግ እናመሰግናለን እናም አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህን ልጄ እራሱን በጣም ያልበዋል ትንሽ ሙቀት ሲኖር እና ጡት ሳጠባው በጣም ነው እምያልበው

  • @BayushBayushendreas
    @BayushBayushendreas วันที่ผ่านมา

    Dr esti sile pregnavit nigeregn

  • @mesigadisa
    @mesigadisa วันที่ผ่านมา

    Pls dr lron supplement esetatalew gen kurtet yazat men larg

  • @weyinshetberhane
    @weyinshetberhane 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    selam doctor leje ketwld 50 kenu nw kemjemriwa ken jemro lemagsat betam yichenankal yenkoratetal ahun lay demo kakawn erasu be5 ken menamn nw milw mwn laderg🙏🙏🙏🙏

  • @YirefBasazin
    @YirefBasazin 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለንዶክተር

  • @SamrTeshome
    @SamrTeshome วันที่ผ่านมา

    Thank you dr

  • @marthateshager4915
    @marthateshager4915 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you, Doctor for the information. this is the right time to treat my daughter that she has anemia while she checked up at your clinic. 🙏

  • @AsniLike
    @AsniLike วันที่ผ่านมา

    Helloo Doctor selamnot Andi xyake aleny lije bexam yalibatal xuti sitxebana sittenya bexam yalibatal minyun doctor ?

  • @simagirma-io4pe
    @simagirma-io4pe 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @simagirma-io4pe
    @simagirma-io4pe 2 วันที่ผ่านมา

    please sile Neurodermatitis ena Ekzema Video seralen thank you

  • @TsigeredaBetru
    @TsigeredaBetru 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላም ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ልጄ ምግብ ስትመገብ ያለ ቅቤ አትመገብም ችግር አለው 11ወራ ነው ጨጓራ የስይዛል የሚባለው ህውነት ነው? በቀን ምን ያህል መዉሰድ አለባቸው ?እባክክ መልስልይ ስለቸነቀይ ነው!

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 วันที่ผ่านมา

    Thank u❤❤❤❤

  • @ፅጌሮማንኣረፉይነ
    @ፅጌሮማንኣረፉይነ วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🙏🙏❤❤❤

  • @WorkieYegzaw
    @WorkieYegzaw 2 วันที่ผ่านมา

    Hi doctor be silk mamaker yichalal ???

  • @gelilahabtamu8474
    @gelilahabtamu8474 วันที่ผ่านมา

    ሠላም Dr. በጣም አመሰግናለሁ ስለምሰጠዉ ምክር ወይም አስተምሮ ተባረክ
    የእኔ ልጅ ባለፉት ወራቶች ምርመራ ተደርጎለት ነጭ-የደም ሴል እጥረት እዳለበት ተነገረኝ እና ሽሮፕ ለ3 ወር ወሰደ እና vitamin D ደግም አሁንም ድረስ ይወሰዳል :: መልሶ ሲታይ ነጭ-የደመሴል ጥሩ ተገምብቷል አለኝ Dr.
    ማወቅ ምፈልገዉ ተመልሶ ሊያንስ ይችላል አና ምን ያህልስ አስጊ ነዉ?? ልጄ 4 ዐመት ከ9 ወር ነዉ::
    መልካም ጊዜ እዉቀት ጥበብ የበለጠ እግዚያብሔር ይጨምርልህ🙏🙏

  • @tsegayemane6354
    @tsegayemane6354 2 วันที่ผ่านมา

    Hello, Doc. Omega 3 toddler drop ende fish oil substitute metekekem enchilalen or gid fish oil mestet aleben?

  • @Biftubiranu2
    @Biftubiranu2 วันที่ผ่านมา

    Gafii qaba doctor ji'a 5 irraa nyaata yo egale rakoo qaba ???

  • @daaniialemaayewdd1944
    @daaniialemaayewdd1944 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ልጄ iron አለበት ተብሎ 3 ወር iron ሽሮፕ አጠጣሁት ልቡ ግን በጣም ይመታል በጣም ያልበዋል

  • @frehabtu8505
    @frehabtu8505 วันที่ผ่านมา

    🙏

  • @EliyasHailo
    @EliyasHailo 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላም ዶክተር ልጄ 7 ወሩዋ ነዉ ግን ምንም አይነት ምግብ አትበላም ስመግባት ደሞ አፎአን አከፋትም ቋቅ ትላለች እባክ ዶክተርይ አግዘኝ ምን ላርግ ክብደትም አልጨምር አለችኝ መን ላርግ

  • @GermaFetene
    @GermaFetene วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ዶክተር ሰላምክ ብዝት ይበል እባክህን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የእናት የሆድ ህመም ወይም ባክቴሪያ የመሳሰሉ ወደ ልጅ ይተላለፋሉ በጡት እባክህን ሌላው የ9 ወር ተኩል ልጅ ኪሎ ስንት መሆን አለበት እባክህ በጉጉት ጠብቃለው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  วันที่ผ่านมา

      አዎ ሊተላለፍ ይችላል ምርመራ ማድረግ እና ማወቅ ይመከራል

    • @GermaFetene
      @GermaFetene วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለው ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር የ9ወር ተኩል ልሽስ ኪሎ ባንተ ግምት ስንት መሆን አለበት ጊዜ ካለህ ?

  • @EthioPrism
    @EthioPrism วันที่ผ่านมา

    Thanks Doctor as usual. Here in Germany it is so annoying . ልጆች ክብደታቸው ባይጨምር እንኳ ምርመራ አያደርጉም። ካልታመሙ ሆስፒታል ይዘህ መሄድህ ያበሣጫቸዋል። አሁን ላይ ያንን ጊዜ ሣሥታውሰው ራሱ ያበሣጬኛል። ምናልባት እኔ ጋር ብቻ ይሆን ?

  • @YetimworkDereje
    @YetimworkDereje 2 วันที่ผ่านมา

    Dr yene liji 6 weru nw seteba ,sichawet betam yalebewal yidekmewal formula wetet nw mitetaw

  • @Nejatyimaj
    @Nejatyimaj วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ልጄ 3 ሳምንቱ ነዉ በ ቀን 2 ግዜ ለ 5 minutes በደረቱ አስተኛዋለዉ family ገና ነዉ ይሉኛል
    ምን ትላለክ?

  • @Aymenita5413
    @Aymenita5413 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ዶክተር የደም ካንሰር በጡት ማጥባት ከእናት ወደልጅ ይተላለፍል???

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  วันที่ผ่านมา +1

      እናት ህመሙ / cancer አለባት?

    • @Aymenita5413
      @Aymenita5413 วันที่ผ่านมา +1

      ከ8 እመት በፊት ነበረብኝ ከጠፍ በኋላ 5 መዳኒቱ ወስጄ አሁን ካስቆሙኝ አንድ አመት ከ6 ወር ሆነኝ በ3ወር ነው ክትትል የማረገው ውጤቱ ሁሌ not target ነበር የሚለው በባለፈ ሁለት ወር ግን0.001 ይላለል ተመልሶ ከሆነ ብዬ ፈርቼ ነው ዶክተሬጋ ቀጠሮ አንድ ወር ይቀረኛል ከቀጠሮ በፊት እሱን ማግኘት አልችልም እኪ ንገረኝ ሚተላለፍ ከሆነ ላስቆመው

  • @ሳራ-19
    @ሳራ-19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ልጄ 2 አመቱ ነው እስካሁን ጡት ይጠባል ለመሆኑ ጡት መቼ ነው መተው ያለበት ከዚ በላይ ቢጠባ ችግር ይኖረው ይሆን ? ሰዎች እስካሁን ማጥባት አልነበረብሽም ይሉኛል ከዚ በዋላ ቢጠባ ችግር አለው ???

  • @hiwot-ig1cf
    @hiwot-ig1cf 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እጄ የምነካው ነገረ ሁሉ እየነዘረኝ ተቸግሬያለሁ እባካችሁ መፍትሔ ካላችሁ ጀባበሉኝ

    • @Mizer-zz2jk
      @Mizer-zz2jk วันที่ผ่านมา

      Ene erasu techegralew yenema ye miyabera mebraht hula alew.

    • @hiwot-ig1cf
      @hiwot-ig1cf วันที่ผ่านมา

      @Mizer-zz2jk እኔም 😅😅እንደዛው የበር እጀታ ለመንካት እንዴት እንደምሳቀቅ

  • @YeznaYezna-k2p
    @YeznaYezna-k2p 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ አመት 3ወሩ ነዉ የላም ወተት ጀምሬለታለሁ ከቆርቆሮ ወተት በተጨማሪ ችግር አለዉ

    • @liyahawulte618
      @liyahawulte618 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/wm2fvMcnKAU/w-d-xo.htmlsi=awUEOr2blWepu7WK