//ስለጤናዎ// የጨቅላ ህፃናት ቢጫ መሆን ችግር እና መፍትሔ -በተለይ እናቶች ልብ ሊሉት ይገባል! /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @Kidst-u6y
    @Kidst-u6y ปีที่แล้ว

    34 ሣምንት ላይ ነው የወለድኩት ኢትዮ ጠቢብ ነው የወለድኩት ሙቀት ክፍል ገብቶ ነበር ዶር ቲያ ምርጥ የጨቅላህጻናት ሀኪም ናት ብቻ ከፈጣሪጋ ደናነው

  • @bait1035
    @bait1035 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 21 วันที่ผ่านมา

    Thank

  • @yasomar4064
    @yasomar4064 ปีที่แล้ว

    Good job dr yassin

  • @firebesu8884
    @firebesu8884 11 หลายเดือนก่อน

    ጤና ጣቢያ ስንሔድ ፅሀይ አሙቁአቸው ይሉናል ስለዚህ ሳንወስዳቸው ብናሞቃቸውስ

  • @SofhiyaJibril
    @SofhiyaJibril 8 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ወሩ ከተወለደ አስትራ ሳውድ ደም ሶስት ግዜ ህክምን አርጊያለሁ መጠኑ ቢሊሩቢ 17.51ጨምሯን አሉኝ ምላርግ😢

  • @hiwothiwot7180
    @hiwothiwot7180 ปีที่แล้ว

    2 wer honohal biliben 10 nw alugn tihaye amukwi algn gen netame enkelge uetgal

  • @mohammedareb8256
    @mohammedareb8256 ปีที่แล้ว +2

    ETHIO TEBIB HOSPITAL ENAMESEGENALEN

    • @gebregziabhertadesse4083
      @gebregziabhertadesse4083 ปีที่แล้ว

      ዶ/ር መሀመድ ጥያቄ አለኝ;አንድ ህጻን ብጫነት ተከስቶበት በፎቶ ቴራፒ ከወረደለት በኋላ ወደ ቤቱ እንዲሄድና ከፀሀይ በማንኛውም ስአት እንዲበቅል ይነገራል ነገር ግን ክረምት ሲሆን ወቅቱ ፀሀይ ጭራሽ የማይገኝበት ሁኔታ በሚፈጠርበት ጊዜ እንደ አማራጭ ምን መጠቀም ይቻላል ?በተጨማሪ ደሞ ይህ ብጫነት ትኩስ ለተወለዱ ጨቅላ ህፃናት ብቻ ነው የሚያጠቃ ወይስ ከተወለዱ የሆነ ወራት በኋላ መከሰት ይችላል?

  • @SofhiyaJibril
    @SofhiyaJibril 7 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ወር ሁኖታል ቢጫ መሆኑን ያየሁት
    42 ቀን ላይ ነው ህክምናው 5ግዜ ደም አሰጠሁ ጨምራን አሉኝ አሁንም ደም ይስጥ ነው የሚሉኝ ሳባ ላይ ምንም የለም አይኑ ቢጫነቱ ቀንሷን ለም ን እደመጣ አሁንም ምርመራ አሉኝ ምለርግ