ለጨቅላ ህፃናት ቁርጠት መፍትሄ 6ቱ የሆድ ስፖርቶች

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 36

  • @Gun_airdrop
    @Gun_airdrop หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ዶክተር ትችላለህ በገንዘብ ተከፍሎ የማይገኝ ትምህርት ነው የሰጠህኝ በጣም ደስ ብሎኝ vpn አብርቸ ነው ያየውህ ክበርልኝ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምራል ❤😊

  • @ADISUFLASH
    @ADISUFLASH หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ

  • @AbiyKebede-un7bv
    @AbiyKebede-un7bv หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @wendimagegnefisseha8056
    @wendimagegnefisseha8056 หลายเดือนก่อน

    I said thanks inside my Hart. Doc Long life for you & your family .....❤❤❤❤❤

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 26 วันที่ผ่านมา

    Thank u Dr. Fasil

  • @ManendachiMandi
    @ManendachiMandi 25 วันที่ผ่านมา

    Tebark

  • @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ
    @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya หลายเดือนก่อน +1

    Amesegnalewu mknyatum bzue temryalewu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr❤❤❤❤❤

  • @jmalamoo8815
    @jmalamoo8815 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor

  • @MikiTa-d4v
    @MikiTa-d4v หลายเดือนก่อน

    ዘመንህን ይባርከው እናመሰግናለን
    የእናት ጡት ለማይጠባ ህፃን ከ S26 እና ከሊፕቶሚል የቱ ነው የተሻለ እባክህ ምላሽ ስጠኝ

  • @munaabdu2776
    @munaabdu2776 หลายเดือนก่อน

    God is bless you❤❤❤

  • @AsterTesfaye-m2w
    @AsterTesfaye-m2w หลายเดือนก่อน

    Selam doctor indet nhe lije gena 15kenu new betame yalekesale hodu betam yechuhale betechemare kaka sele betam yametale

  • @BetelhemAnemaw
    @BetelhemAnemaw หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በእግዚያብሄር ልጄ 9 ወሩ ነው ሰሞኑን ቲንሽ አሞት አሳይቼው የሽታ አለርጂ ብሎኝ ሽሮፕ ታዞለት ተሽሎት ነበር ሽሮፑን ሲጨርስ አመመው እባክህ መላበለኝ

  • @KalkidanNguse-l8o
    @KalkidanNguse-l8o หลายเดือนก่อน +1

    Yemejemeriya commet

  • @ShwetShwet-q8o
    @ShwetShwet-q8o หลายเดือนก่อน

    Enamesegenale 6wer yemolawe lege yeenate tute yemteba kehone yetasa wetete bayetetase chegere alewe

  • @fatiyamujahid2488
    @fatiyamujahid2488 12 วันที่ผ่านมา

    Dr lije 2war ka asra amist qanuwa now ba qan wusx iska 3 gize kaka taraglech ba xenawa now

  • @HelenMelese-n2h
    @HelenMelese-n2h หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ስለምሠጠን ምክር አመሠግናለሁ እና ዶክተር ልጄ 6 ወሯ ነው ምግብ ስጀምርላት ጥሩ ትበላ ነበር አሁን ግን ገና 2 ማንኪያ እንደጎረሰች ነው ቋቅ (ወደላይ ሊላት የሚሞክረው) እባክህ ምን ባደርግ ይሻላል! !!

  • @elsaweldegebriel2814
    @elsaweldegebriel2814 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 หลายเดือนก่อน

    Selam Dr. Can you please make a video about Torticollis? My friend son have this problame, he is 6 month she worried to much, is it fixable? Do we have this problem in our kids in Ethiopia (what silly quistion) 😅 what is the name in Amharic? What do they do when this happens? Can you help me urgently.

  • @rahelassefa5121
    @rahelassefa5121 หลายเดือนก่อน +5

    እድሜ ላንተ ...ስንት ነገር ተማርኩ

  • @MuniraMustefa-n4c
    @MuniraMustefa-n4c หลายเดือนก่อน +1

    Dr leji 1 wero nw gn kaka tolo tolo atelm biyans 7 kn tekoyalch satel pls cheger alw meleselgn samuna be fintita asegebilat yelugnal gudat alw?

    • @ClipAlert-l1v
      @ClipAlert-l1v หลายเดือนก่อน

      era 7 Ken Beza Wode Hikimina Wusejiyat Ema Yenem 1 Woru New Gin 2 keni Kaka Sayareg Keqoye Hakim Erotalew Wotet Atabizhlat hodi yaderqal❤😊

  • @lintudawit6305
    @lintudawit6305 หลายเดือนก่อน

    Baxam amsgnalw

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👏👏👏

  • @selamawitderbew7042
    @selamawitderbew7042 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ 3ወር ሆናታል ፈሳን ስትፈሳ ያማታል አንተጋር መጥቼ ይተዋታል ብለህኝ ነበር ግን ለውጥ የላትም ምን ላድርግ

  • @bezatadese5392
    @bezatadese5392 หลายเดือนก่อน

    Selam d/r ebakh kayehewu meleselegn leje 8 wer limolat new gen behoda saregat keangeto defet telalech menm atechlem endihum ategelebabetm mekemt bedenbu tekemetalech hakim masayet alebegn biyans eskahun 😮 yelebatm ??? l

  • @KasaEnea
    @KasaEnea 6 วันที่ผ่านมา

    ለ1 ወር ህፃን ካካዋ እቢ ብሎ ነበር ምንድነው ዶክተር

  • @asefushumiye2977
    @asefushumiye2977 หลายเดือนก่อน +1

    Dr sel bacteria seraln!

  • @KalkidanNguse-l8o
    @KalkidanNguse-l8o หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ዶ.ር ዛሬ እንዳታልፈኝ please ብዙ ግዜ ጠይቄህ ኣለው ግን፡መልስ ኣትሰጠኝም ልጄ 6 ወራ ነው ግን ምንም ኣትተኛም ቀኑ ሙሉ 1 በላይ ተኝታ ኣታውቅም እና ለዚ መፍትሄ ካለህ መላ በለኝ

  • @TinuAndYoni-ቲኑእናዮኒ
    @TinuAndYoni-ቲኑእናዮኒ หลายเดือนก่อน

    በጣም ስፈልገዉ የነበረ ነዉ ደምሩኝ ቤተሰብ ❤🎉

  • @foziyaali4661
    @foziyaali4661 หลายเดือนก่อน

    ተመልቹ ቁጥርና ላይኩ ጭራሽ አይገናኝም ምን አለበት እናንተ ተጠቅማችሁ ሌላውም ቢጠቀም ? ላይክ ለምን አታደርጉም ቆይ ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል ? ምን ያክልስ ያስከፍላችኋል ?

  • @MeseretYidnekachew
    @MeseretYidnekachew หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር የልጆች እድገት ተጉአቷል የሚባለዉ መች ነው?

  • @mitalusci3169
    @mitalusci3169 14 วันที่ผ่านมา

    Thank Dr 🙏

  • @MuniraMustefa-n4c
    @MuniraMustefa-n4c หลายเดือนก่อน

    Dr leji 1 wero nw gn kaka tolo tolo atelm biyans 7 kn tekoyalch satel pls cheger alw meleselgn samuna be fintita asegebilat yelugnal gudat alw?

    • @helendawit9794
      @helendawit9794 หลายเดือนก่อน

      እረ ችግር የለውም ጡት የሚጠቡ ከሆነ አታስቢ