You responded gently as a gentleman. As to Hailu, he is showing his true color. People should know him for who he truly is. The more he speaks, it becomes more clear that he is deceived.
ኣንድ ነገር ምኽር ጋሽ ዘላለም ለምንድነው እኃ ኤርትራውያን ጋ መጥቶ ማይሰብከው ምክንያቱ ጥቂት ሃይለኆች እንዳንተ ሰባክያን ኣሉ እንዳትቀበሉት ኣሉን ኣሁንም ጌታችን ዝቕ የምያድርግ ከሆነ ኣትቀበሉት ነገር ግን 21century እድገት ተብሎ የሚታሰብ ምንኣለ? እውነት ክልክል ነው እውነት ን ጠምዝዘህ ወደ ብር ይመነዘራል ታድያ እሱ ይሻላቸዋል? by the way there is one link i will give you that Kenneth Copeland have deferent agenda he is evil you will see 100%
God bless you Zelle; you are trying to help shape for the right journey our Gospel. It has been more than two decades since our gospel has been distorted in our country.
ወንድሜ ዘላለም ! ጌታ ይባርክህ ! እነዚህን የወንጌልን ጥቃት ለመመከት ጌታ በዚህ የፍፃሜ ዘመን ላይ እንደ አንተ ያስነሳቸውን ወጣቶች ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው!! የዘመናት ልፋትህን ጌታ አይቶ የሰጠህ የአንተ ፍሬዎች ናቸው!! ለአንተም ለእነርሱም እየፀለይን እኛም በበኩላቸን ጌታ በሰጠን ዕድሜ ጌታ በሰጠን ፀጋ አብረንህ ነን!!! አናንተም ወጣቶች ስለ እናንተ ጌታን አጅግ አድርገን እናመሰግነዋለን!! ጌታ ይባርካችሁ በርቱ! እንደ ይሳኮር ልጆች ይህ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሚገባውን ያደርግ ዘንድ ዘመኑን የምታውቁ ጥበበኞች፣ ደግሞ እንደዛብሎንም ሰዎች ለሰልፍ የተዘጋጃችሁ፣ የማታመነቱ ያድርጋችሁ!!! ፀጋ ይብዛላችሁ እንፀልይላችኋለን! ጌታ በሰጠን ፀጋ አብረናችሁ ነን! ማራናታ!!!!
ውድ ወንድማችን እጅግ ስላንተ ጌታን እናከብራለን ለሀሰተኞች እድል ፈንታ አትስጣቸው ማብቂያቸው ስለተቃረበ ይንጫጩ እኛ ግን ከእውነት ጋር ወደፊት ተባረክ
እኛም አለን ለወንጌል እዉነት።
የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ይሰበክ።
ወንድም ዘላለም ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው።
ዘሌ እና ሳሚ በሂወቴ የማልረሳችሁ የወንጌል አርበኞች በእናንተ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ዘመናችሁ ይባረክ ውሸታሞችን የወንጌል ነጋዴዎቹን በእውቀት በቃል ስለምታጋልጧቸው ዘውትር እንኮራባችኃለን።
ዘላለም ወንድሜ ባንተ ኮራሁብህ ጌታ ጸጋውና እውቀቱ ያለ መከልከል ኣብዝቶ ያብዛልኽ የትውልድ ኣባት ነህ ባንተ ያመለጡ ጥቂቶች ኣይደሉም ተባረክ ትንሽ ርህራሔ የሌላቸው እም ሃይሉ ለማን ለምን እያገለገሉ እንደሆኑ ኣያውቁም
ሃዋርያ ስራ 20:20-38
የማንም ደም በእጄ የለኝም ስል
ትምህርቱ ወንጌል ብቻ እንደነበረ
እኔ ስሄድባቹ ግን ርህራሔ የሌላቸው በላተኞች
ይህ ማህበር ጌታ በገዛ ደሙ የዋጃት ሲል
ቁጥር 26-28 እንደ ሃይሉ የውሃንስ የመሳሰሉት ኣስተማሪዎች ናቸው
በጣም ደስ ብሎኛል ለእግዚአብሔር ቤት መቅናት እንደዚህ ነው የዮናታን አክሊሉንም ትምህርቶች በደንብ ተመልከቱት የእግዚአብሔር ቃል የሚነግዱ ሁሉ ሀሰተኛ ሀሰተኛ ናቸው አለቀ መፅሐፍ ቅዱስ እራሱ የበለአም መንገድ የሚከተሉ ስላሉ የትንቢቱ መፈፀሚያዎች ስለሆኑ ሀሰተኛን ሀሰተኛ ነው የምንለው አለቀ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳቸው ።
ዮናታን አክሊሉ ትምህርት ላይ ያለህን አስተያየት ግልፅ ማድረግ ብትችል ጥሩ ነው ምን ማለት ፈልገህ ነው ? (ፈልገሽ ነው )
Ygermal wedi zelalem geta ybark geta eko yetesakey legenzeb sayhon lehatyat new waga yekefelow
Geta Yesus Yebarkh Zemenh Yebarek Ahunm Hasetejochun Geta Yagaltachew
ተባረክልኝ!❤️ ዓይኔን ከከፈቱልኝ ከነጣቂ ተኩላዎች የተረፍኩት በአንተ ነው ፥ የመጀመሪያ ሰው ነህ ለእኔ ዘመንህ ይባረክ!
ተባረከ አንተ ስትናገር ያኔ ማን ሰማ የተቀቡ የተለቀለቁ ላይ ተናገረ ተብሎ ሁሉ ኖ አለ አሁን ግን ሰው እየነቀ ነው። ተባረክ
መጋቢ ዘላለም በርታ የእግዚአብሔር ፀጋ ከአንተ ጋር ነው።
ተባረክ ወንድሜ ዘላለም በርታ ዛሬ አይደለም ሀሰተኛ ነብያትንና ሀሰተኛ አስተማሪዎችን እንዲመለሱ እንቢ ሲሉ መምከርና ክፋታቸውን መግለጥ የጀመርከው። አሁን መፈናፈኛ እያጡ ነው ህዝቡም እየነቃ ነው ።
ለእውነት በእውነት ከሚኖሩት ያርገን ወገኖቼ ጌታ ይባርካችሁ በርቱ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ 👏👏
Amen Amen brother Zelalem keep going God is working in you and we love you as a family.
ዘመንህ ይባረክ!!
ሀሰተኞች ሁሌም ሀሳባቸው ገንዘብ ነው ልንነቃባቸው ይገባል :: ተባረክ ወንድም ዘላለም
ወንድሜ ዘላለም በጣም የምወድህ እና እግዚአብሔር አንተን በየቦታው ለተነሱት ሀሰተኛ ነቢያት እና አስተማሪዎች ጉድ ይጋለጥ ዘንድ እየተጠቀመብህ እንዲሁም ትክክለኛውን የ እውነት ቃል ለማስተማር የበኩልህን እየተወጣህ እንደሆን እናውቀዋለን ፣ ጌታ ይባርክህ ፣
በውስጥህ ያለው ትልቅ ነገር የታለመለትን ግብ ይመታ ዘንድ ፍጹም ቅንነት በሆን መንፈስ አንድ ምክር ቢጤ ነገር ባቀብልህ ከ ተታናሽ ምክር አልቀበልም ብለህ እንደማታስብ እምነቴ ነው።
ብዙ ጊዜ የሀሰተኛ አስተማሪዎች እና ነብይ ነን ባዮች ምን ያክል ነፍስህ አጥብቃ ከመጸየፏ የተነሳ ብዙ ስራወችንን እና መግለጫዎች ትሰጣለህ፣ ነገር ግን አንዳንዴ የምትጠቀምባቸው ቃላቶች አንተን የማይወክሉ እና የማይጠበቁ ናቸው። ስለዚህ ወንድሜ ዘላለም የምትሰራውን መልካም ስራ ጥላ እንዳያጠላበት እና በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነቱ እንዲበዛ እንዲሁም አንተን የሚከታተሉ ብዙ ታዳጊዎች እና ወጣቶች ስላሉ በተቻለ መጠን ጤነኛ የሆኑ ቃላቶችን ብትጠቀም እና ስሜታዊ የሚያደርጉ የቃል ልውውጥ ባታደርግ ደስ ይለኛል።
በተረፈ በርታ ከጎንህ ነኝ፣ ጌታ ይባርክህ !!
ለምሳሌ ምን የሚል ቃላት?
ተባረኩ
''ተራራን ትደገፈዋለህ እንጂ ተራራው አይደገፍህም
ቃሉ ተራራ ነው
ቃሉ እውነት ነው''🙏🙏🙏
ቅኗን የእግዚአብሔርን መንገድ እግዚአብሔር ይግለጥልን
ጌታ ይባርክህ .....
Ewnet geta abzto yebarkachu ye agelgelotachun geta yabzaw
እውነተኛ የወንጌል አርበኛ በርታ
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ | አሞጽ 9:8, ምሳሌ 11:4-5
ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 26:23, 6:16-19
እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት | ምሳሌ 26:24, ዳዊት 36:3
እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት | ምሳሌ 28:10, 11:2, 16:29, ሮሜ 1:22
አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ | ምሳሌ 26:26
ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ | ምሳሌ 3:13-18, ማቴዎስ 8:10
የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | 1 ነገሥት 1:7, ኢሳይያስ 31:1
የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ | ዮሐንስ 10:10
ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2, ዘፍጥረት 9:6
ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ | ዮሐንስ 13:30
መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15, ኤርምያስ 22:17
ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ | ምሳሌ 17:15
“ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ | ኤርምያስ 13:10
ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5, ሉቃስ 10:29
ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት | ዮሐንስ 8:43, ማርቆስ 6:11
ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት | ዮሐንስ 18:40
ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ | ሮሜ 1:18, ዳዊት 69:4
ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14, ዳዊት 4:2
የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት | 1 ነገሥት 1:5, 7
ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:1-6
ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ | ኤርምያስ 51:58
ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | ኤርምያስ 11:10, 1 ጢሞቴዎስ 6:9-10
ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል | ማቴዎስ 26:16
ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ | ዮሐንስ 10:1
አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ | ኤርምያስ 20:10-11, 1 ቆሮንቶስ 6:10
ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ | 2 ሳሙኤል 15:2,6
ይሁዳ ጌታውን ክዶ እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና | ኢያሱ 24:13
የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | ምሳሌ 11:3, 1 ነገሥት 21:4
አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1, ዳዊት 36:4
ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ | ምሳሌ 26:24, ማቴዎስ 23:13
በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ዳዊት 9:15, ምሳሌ 26:27, 28:10
እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33, 2 ጢሞቴዎስ 3:2
እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ | ዳንኤል 4:33, ዳዊት 49:12, 20
ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | 1 ጴጥሮስ 5:5
ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል | ያዕቆብ 4:6
መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14, ኤርምያስ 12:1
ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9, ምሳሌ 11:3, ሕዝቅኤል 21:7
ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21, ማቴዎስ 10:28, 23:33
ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን | 1 ቆሮንቶስ 16:13, ኤፌሶን 5:14
የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
-እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
-ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
-እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
-ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
SHARE SHARE SHARE
ወንድም ዘሌ አንተን ጌታእየሱስ ለዘለአለም ይባርክህ !
ተባረክ
የተባረክውድዬ ለበረከትሁንልኝ
እርሱን የእውነትና የሕይወትን ቃል ባለቤትና ፈራጅ ደስ የሚያሰኝ !!!
ከዚህ (ችላ ከተባለ) አገልግሎት የሚልቅ አገልግሎት የለም
ከነዚህ የዚህ ክፉ ዘመን "ምናምንቴዎች"; " ምንደኞች" "ነጣቂ ተኩላዎች" ... የመታደግ አገልግሎት ("ተጋድሎ") ስለሆነ እንፀልያለን
ነገር ግን እኔ ከነዚህ አሳቾች በላይ የማዝነው በሚከተላቸው "የታወረ" ና "በቃሉ የደኸየና ሰነፍ" ሕዝብ ነው
ስለዚህ እኛንም በቸልታ አትለፉ
"አመጽን መቃወም ጽድቅን መፈፀም ነው" እንዳሉት ጳጳሥ
ፀጋው አለኝታችሁ ይሁን !
ጌታ ይባርክህ አዘጋጆቹንም ጨምሮ። እግዚአብሔር ይባርካቸዉ ስም እየጠሩ ስለነገሩን ወንጌልንም ስለሰበኩን። አንተም በርታ ያ ትልቁ እግዚአብሔር ነኝ ያለ ሰዉ ከሱ ምን ትጠብቃለህ በደንብ ገለጠዉ እኛም እንተባበራለን።
Tebarek u 💚💚😭😭😭😭😭
ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ። keep up the good fight!
ተባረክ ወንድም ዘላለም 🙏
አሜን አሜን
ተባረክ ዘሌ
የማታሳፍር እዉነተኝ አገልጋይ . እዉነት ፀጋ ብዛልህ
የኔ ጀግኖች በርቱ 👍❤❤❤❤❤❤
God bless you Zelalem
Thank you God bless you!!!
Zalleme God Bless you
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በርቱ ቀጥሉ ፀጋ ይብዛ
ወንድም ዘላልም ጌታ ዘመንህን ይባርከው አንተ የጌታ ባርያ ።በዕውቀትና በእውነት ስለምታገልግል እኔ ምስክር ነኝ ማንም ምን ቤል አንተ ከእውነት ጋር ስለ ሆንህ ዋጋህ በሰማይም በምድርም ታላቅ ነውና አሁንም በርታ የአንተን ትምህርቶች በጉጉት የምከታተል እህት ነኝ።
የኃይሉ ዮሐንስ መንትያዎች በኢትዮጵያ ቸርቾች ውስጥ በሺህ የሚቆጠሩ አሉ
Bizu neger tamarku,taganazabku! May God bless your life!!
Tebarek wendimachin Zelalem.
God bless you Brother zelalem
Zelalem berta
God bless you brother.
You responded gently as a gentleman. As to Hailu, he is showing his true color. People should know him for who he truly is. The more he speaks, it becomes more clear that he is deceived.
What is the meaning of (ቅይጡ)can some one tell me plz???
am from Efritrean i don't know that's way am asking
@@f.t9067 it means 'mixed' fusion or blended...
Wow! The time of truth has come! Let's reveal it. Thank you dears!
i love apologetics, we need more apologists in ethiopia, GOD bless you zelalem!!!
God bless you brother
God bless you .
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋሽ ዘላለም!
ተባረክ ወንድም ዘላለም ። እውነት ለመናገር ኢሕ ጉዳይ ዝም ለማለት ያስችላል ወይ ? ዝምስ ያስብላል ወይ ? ከባዕድ ነገር ጋር የተቀየጠው ተራ ነገር ነው ወይ ? እስትንፋስ እግዚአብሔር የሰማይ የምድር ታላቅ የሆነው የአምላክ ቃል ሲያጣምሙ ዝም በሉ??? የማይሆን ነገር ነው ። ዘላለም ሌሎች ወገኖች ዝም ብሉ እንኳን ጌታ ሰው በምድር የሌለው ምስላቸውን ? ሌላም ሰው ያስነሳል እኮ እግዚአብሔር ። በስራው የተጋችሁ ወገኖቼ ሁሉ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ ።
ውድ ወንድሜ ዘላለም አንተ ለእውነተኛነትህ ተወዳዳሪ የለህምና ከልቤ አመሰግናለሁ ።ካንተ በተመርኩት እወነት ተመሥርቼ አንተን ዋቢ በማድረግ በአረብ አገራት ለሚኖሩ ፣በደቡብ አፍሪካና በአውሮፓም ላሉት ወገኖቼ ከነዚህ ዘራፊዎች እጅ አስመልጨቼዋለሁ።ስለሆነም ዘሌ እባክህን በነዚህ የኃጢአት ባሪያዎች ዛቻ አትደናገጥ።ምክንያቱም በቀኑ የሰናክሬ እድል ይገጥማቸዋልና። እግዚአብሔር አንተንና ያነተ የሆኑትን ይባርክ።
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Let the Grace of God be with you
በርቱ ትልቅ ሥራና የቤተክርስቲያን
ሃላፊነት እየተወጣችሁ ነው!
Tabarak zale geta yiibarakah
ሀይሉ የሀንስ የምትባል ሰውዬ ይልቅስ ሳይረፍድብህ ንስህ ገብተህ ተመልስ።ወንድሜ ዘላለም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏
Haseten haste malt = ewnet
God is truth
BEGETA BEYSUSE SEM DEM TESHFENU
አንተ በእውነት ጨካኝ የወንጌል አርበኛ ነህ አሁንም ጽና በርታ ። ወንጌል ሸቀጣ ሸቀጥ ሊገባበት ፈጽም አይፈቀድም በጣም ነውር ነው
Ayi.manotagna .nachu.baxam.geta.ayimanotagna.ayidalam
Sawn.yemitimalisaw.bafiqir.inji.bamasadab.ayidalam
ውሸትን የሚወድ ውሸታሞችን ይወዳል ችግር የለበትም! እውነት ግን የተገለጠ ነው2ኛ ተሰሎንቄ 2
11-12፤ ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።
ወሰኔ ሀይሉ ዮሐንስ ሃይማኖተኞች ብሎ ሲናገር ሰምቸዋለው እንግዲህ ኣምላክ ካልሆነ ሃይማኖተኞች ናቸዉ ማለት ነው ???? "ሀይሉ አፉን ሞልቶ አምላክ ነኝ ሂወት መስጠት እችላለሁን ሲል በዚ ቪዲዪ ሰምተናል
ጀግና
ኣንድ ነገር ምኽር ጋሽ ዘላለም ለምንድነው እኃ ኤርትራውያን ጋ መጥቶ ማይሰብከው ምክንያቱ ጥቂት ሃይለኆች እንዳንተ ሰባክያን ኣሉ እንዳትቀበሉት ኣሉን ኣሁንም ጌታችን ዝቕ የምያድርግ ከሆነ ኣትቀበሉት ነገር ግን 21century እድገት ተብሎ የሚታሰብ ምንኣለ? እውነት ክልክል ነው እውነት ን ጠምዝዘህ ወደ ብር ይመነዘራል ታድያ እሱ ይሻላቸዋል? by the way there is one link i will give you that Kenneth Copeland have deferent agenda he is evil you will see 100%
You can finde in u tube listen all it says Kenneth Copeland change to Catholicism
God bless you brother. Keep fighting the good fight! God protects!
God bless you Zelle; you are trying to help shape for the right journey our Gospel. It has been more than two decades since our gospel has been distorted in our country.
ወንድም ዘላለም ከዚ በላይ ወንጌል የለም ትውልድን እኮ ከተኩላወች ሀፍ ውስጥ ሸልቅቆ የማውጣት ያክል ከባድ እንደሆነ እናውቃለን እግዚአብሔር ከናነተጋር ይሁን ተባረኩልኝ።
Keep it up brother, don't be afraid. The lord is with those who strive for his true gospel. Don't be afraid to expose heretics !
God bless you
God bless you abundantly brother
wow thank you zele 👍👍
God bless you abundantly brother Zelalem
Tebarke
ወንድሜ ባንተ ቦታ ሆኖ መታገል ምን ያህል መታደል ነው።ጌታ ይርዳህ
ቀጥል በርታ እነሱ መቼ የሚናገሩትን ያውቁና?እሱ መኖሪያውና የሚኖረውም ለገንዘብ ብቻ ስለሆነ ነው።
God bless u Brother
Keep the good work .
Always be with the word of God.
nonono don't stop it God open our eyes by ur videos tebarek geta zemanhen yebark bertalen
God bless you and your family. Y
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ | አሞጽ 9:8, ምሳሌ 11:4-5
ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 26:23, 6:16-19
እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት | ምሳሌ 26:24, ዳዊት 36:3
እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት | ምሳሌ 28:10, 11:2, 16:29, ሮሜ 1:22
አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ | ምሳሌ 26:26
ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ | ምሳሌ 3:13-18, ማቴዎስ 8:10
የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | 1 ነገሥት 1:7, ኢሳይያስ 31:1
የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ | ዮሐንስ 10:10
ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2, ዘፍጥረት 9:6
ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ | ዮሐንስ 13:30
መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15, ኤርምያስ 22:17
ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ | ምሳሌ 17:15
“ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ | ኤርምያስ 13:10
ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5, ሉቃስ 10:29
ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት | ዮሐንስ 8:43, ማርቆስ 6:11
ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት | ዮሐንስ 18:40
ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ | ሮሜ 1:18, ዳዊት 69:4
ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14, ዳዊት 4:2
የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት | 1 ነገሥት 1:5, 7
ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:1-6
ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ | ኤርምያስ 51:58
ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | ኤርምያስ 11:10, 1 ጢሞቴዎስ 6:9-10
ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል | ማቴዎስ 26:16
ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ | ዮሐንስ 10:1
አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ | ኤርምያስ 20:10-11, 1 ቆሮንቶስ 6:10
ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ | 2 ሳሙኤል 15:2,6
ይሁዳ ጌታውን ክዶ እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና | ኢያሱ 24:13
የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | ምሳሌ 11:3, 1 ነገሥት 21:4
አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1, ዳዊት 36:4
ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ | ምሳሌ 26:24, ማቴዎስ 23:13
በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ዳዊት 9:15, ምሳሌ 26:27, 28:10
እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33, 2 ጢሞቴዎስ 3:2
እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ | ዳንኤል 4:33, ዳዊት 49:12, 20
ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | 1 ጴጥሮስ 5:5
ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል | ያዕቆብ 4:6
መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14, ኤርምያስ 12:1
ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9, ምሳሌ 11:3, ሕዝቅኤል 21:7
ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21, ማቴዎስ 10:28, 23:33
ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን | 1 ቆሮንቶስ 16:13, ኤፌሶን 5:14
የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
-እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
-ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
-እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
-ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
SHARE SHARE SHARE
GETA yibarkih gash Zele!
Good job keep it up
Gash Zelalem egzabiher yibark
thank u zale
Zelye hawey.....tebareku hulachum
ዘላለም ስልክ ቁጥር ቢኖር መልካም ነዉ።እንድንደዉል።
Wow you cool and wise
God bless
ሐዋርያዊ መልሶች ከሚባሉት ጋር ብተወያያቸው ጥሩ ነው ጋሽ ዘሌ
ዋጋችሁ ከ ጌታ ነው ለነ ሀይሉ መልስ ሳትሰቱ ኣምላክ የመሆን ህልማቸውን ብቻ ማጋለጥ እና ትዉልዱን ማስመለጥ ተባረኩ
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ትውልዱን ከስተት ትምህርት ታደጉ አይ ሀይሉ ዩሀንስ ስም ማጥፋት ደግሞ ትላለህ ፌዘኛ ሰው አለምን ቢያተርፍ ንርፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ
GBU more and more !!!!!
በርቱ ተባረኩ በጣም!!
ወዮ የሀይሉ ትዕቢት አወይ ትምክቱ? ፀሎትም ህክምናም ያሰፈልገዋል
Thank you
Selante Egziabheren amesgnalew hasetenoch ena yehaset temehrtachew gena yegaletal.
🙏🙏
What is the meaning of (ቅይጡ)can some one tell me plz???
Mixed
@@tarikhailemariam3843 tnxs sis am from Canada Eritrean don't know the meaning of ቅይጥ that's way i ask God Bless u.
ወንድሞቼ የኖርንበትን አንዳንዴ ጥያቄ የሆነብንን አሳይታቹናል ጌታ ይርዳን አይናችንን ገልጠን ማየት ይሁንልን ተባረኩ እንዳትታክቱ ጌታ ቀኙን ይስጣቹ በበኩሌ ድሮም ጥያቄ ነበረኝ ተመልሶልኛል ሻሎም !!!
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የስህተት መምህራንን ጥንትም አባቶቻችን ሲገልጡት ነበር አሁንም ይገለጣል ወደፊትም መጋልጡ የማይቀር እውነት ነው ብመራቸውም ይዋጡት .ዋናው የትውልድ ማስመለት ነው አላማው
ይሁዳ 1:3 ሁሉም ምካቴ እምነታዊያን ናቸው
ዘላለም የሱ ሁሉ ሃይለኛ ጥላቻ ወስጥ ስላሉ በንስሃ እንካን እንዲመለሱ አይፈልግም
የግል ችግር አለበት ቅናት ጥላቻ
ፈሪሳዊ ለእግዚ አብሄር የቀኑ አስመስለው ነው ክርስቶስን ያስወገዱት
እነሃይሉ ልጆች ናቸው በፍቅር ቢያቀኑዋቸው
ቅኖች ናቸው ሰው ይወዳሉ በዚህ ከነዘላለም የበልጣሉ
ይሄ የገዳይነት መንፈስ ነው በፍቅር ሳይሆን
ሰው እንዲጠላቸው ያቀናበሩት ነው
ምንንም መጥላት የለብንም
ቅዱሳን ወደ ሞት የሚመራው ጥላቻ ነው
እነዘላለም ጨለማ ውስጥ ናቸው ፍቅር ምህረት አያውቁም በግል የጠሉትን መንፈሳዊ አድርገው ነጣመው ነው አስወግደው መንፈስ የተሞሉ ናቸው እኛ ህጻን አይደለምን
ስህተት ማረም ችግር የለውም ግን Motive
መታየት አለበት እነዘላለም በግል ሃይለኛ ጥላቻ አለባቸው ለመበቀል ሂነ ብለው ለወምጌል ብለው በሰበሰቡት ገንዘብ መንግስት ደረጃ ከሰው ብዙ የግል የግድያ ስራ ሁሉቭሞክረዋል
ኤዛቤል የምትሰራው ስራ ነው ብዙ ቅዱሳን አላወቁዋትም መሪዋን በነዚህ ሰዎች
ጥሩ የስራ እድል ፍጥራችኋል ፣ ዋጋውን ትቀበላላቹ።
የጨለማን ስራ ግለጡት ነውና የተባልነው መግለጥህን አታቁም። በርታ።እየተጠቀምክበት ያለው የህ ያው ቃል ብርሀን በዝቶባቸው ነው የሚንጫጩት ። በረሮ ብርሀን አይወድም ።
It's true
Yihe kotetam leba hailu yohannes mibal......achberbari......new timhirochu hula genzeb .....leba
May God bless you.