ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
What a great programm, That's what exactly our people needs right now. On my last visit I saw it, It's very scary actually our people's leads by those false teachers. Only God's help to woke them up from this madness and focus on Christ. I would like to thank you all, please continue. God Bless.

@bereket siyum Here is my comment on the word of faith: Rom 10:8-9 But what does it say? "The WORD is near you, in your MOUTH and in your heart" (that is, the WORD OF FAITH which we preach): that if you CONFESS with your MOUTH the Lord Jesus and believe in your heart that God has raised Him from the dead, you will be saved.
@bereket siyum Ok, here is my comment on the video: All the speakers in the video claim to have the truth and they want us to believe what they say. I have not found anything in the video to help me grow in the knowledge of God. The video is simply full of what is supposed to be heresy in the opinion of the speakers. I have personally studied the bible and practiced its teachings about faith and have seen many results or what Jesus refers to as fruit. But this video would have me deny what the word of God says and what I have proven by experience. Blessings
@bereket siyum If people are teaching the truth from the word of God, I learn from them. If they are teaching a lie, I stay away from their teaching. But I don't discuss the people. I love to learn what God says in His word and to prove if what He says is true. Once I see that the word of God is alive and effective, I like to share it with others who need it. That way I have received lots of help from God in time of need and I have also been blessed to help others by the power in God's unchanging word.
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
I thank God for all of you who worked hard to make this documentary a reality. We have a lot of materials in English. As far as I know, this is the first in Amharic prepared in our context. This is encouraging to see that in the sea of compromising and indecisiveness, there are people who would do whatever it takes. God bless you all.

very informative documentary based on the scripture, i can say without fear or favour you guys participated to stand for the truth, you guys are our time Reformationist .God bless you.

GOD Bless you Brother's You have Done A Great Job, I can't wait for Part 2. It has helped me a lot in visualising and understanding the different kinds of false teachings & prophecies.
God Bless You All! Those who tell the truth are getting fewer and fewer everyday since the ears of the mass choose to listen the liars. Those liars are getting bigger and bigger since they are helped by the devil. But as Jesus said both the Church and the world, both the truth and the lie will grow simultaneously, neck to neck in the end of times. So may God give you courage to lead His sheep. Keep the good job going. We need you guys. Ethiopia needs you. The truth will win finally. Because Jesus is The Truth! Thank God For you. ጌታ ያበርታችሁ!
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
geta yebarkachew🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 egna kerstos nen belo selarefu asetegna mebalem yansachewal. kemengedachew be neseha bemelesu gen ejeg desylegnal . enesun teketelo letefu geta ayenachewun yabralachew... tsegawu yebzalachew bezu entebekalen bertu
ለሁሉም ግዜ አለው እንደዚህ አይነት አሳቾችን ገልጣቹሁ ያሳያችሁን ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ ይህው አዲስ ጌታን ያገኙ ጎደኞቻችንን ከነኝህ ሐሰተኛ አስተማሪዎች ታደጋችሁ ድንቅ ነው በርቱ።
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ያባቴ ብርካን !
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
About PP:
th-cam.com/video/vjbjTHRkSGo/w-d-xo.html
እጅግ በጣም ጠቃሚና ለልብ ገላጭ!! እግዚአብሔር ይመስገን !!
እኔ ምን ማለት እንደምችል አላውቅም ይሄ video ከመቼውም በላይ ስለሀሰተኞች በቂ ግንዛቤ እንዲኖረን የሚያደርግ ነው በጣም እጅግ አድርጌ ወንድሜን ዘላለም መንግስቱን አመሰግናለው ወገኔ ከሀሰተኞች ከነጣቂ ተኩላዎች ተበቁ አልሰማንም አላየንም ማለት አትችሉም ወንጌላችን የተገለጠ ነው ቃሉን መመርመር የኛ ፋንታ ነው ።
እንደ ምካቴ እምነት የሚከብድ አገልግሎት ያለ አይመስለኝም። ጌታ ጽናቱን ይስጣችሁ።
God bless you for doing this.
አመንዝራ ትውልድ ጌታ ይገስፃችሁ ሰው ደካማና ሀጥአተኛ ነው እንጅ እግዚአብሔር አይደለም ማረን ክርስቶስ!
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለዚ ድፍረት ምህረት
ከዚ ከከረፋና ስጋ ስጋ ከሚሸት ምድር ሰበክ ደፋርና ከተበላሽ ወደ ሲኦል ከሚነዳ ትምህርት ህዝቡን ለመታደግ የደፈራችሁ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ጸጋው ይብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
ወንድማችን ዘላለም መንግስቱ ይህንን ስራ እንድትሰሩ እንድታስተምሩም ያነሳሳው፣ የረዳው፣ ያገዘው የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ እኔ በጣም በጣም ተምሬበታለሁ ተባሪክያለሁም፤ ተባረክ፣ ተባረኩ፡፡ እውነት ነው የሚያስብ ማህበረሰብ የለም ማለት ይቻላል፡፡ በጣም የሚገርመው ግን ይህንን መልዕክት ብዙዎች ይጠሉታል (ማለትም ዘሌ ያንተን ትምህርቶችን ለሌሎች ብዙ ጊዜ ሳካፍል (Video share ሳደርግ) በብዙዎች ዘንድ እሱኮ {ታደስ} ተቃዋሚ ነው ተብይ ስለተጠላው ነው ምልህ) ያሳዝናል በእነዚህ በሐሰተኞች መበከል መመረዝ!
ይድኑ ዘንድ የእውነትን ፍቅር ስላልተቀበሉ ለሚጠፉ የእርሱ መምጣት በተኣምራት ዅሉና በምልክቶች በሐሰተኛዎች ድንቆችም በዐመፅም መታለል ዅሉ እንደ ሰይጣን አሠራር ነው። 2ተሰሎንቄ 2፡9-10
ይህም ድንቅ አይደለም ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና። እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች እንዲመስሉ ራሳቸውን ቢለውጡ ታላቅ ነገር አይደለም ፍጻሜያቸውም እንደ ሥራቸው ይኾናል። 2ቆሮንቶስ 14-15
በርግጥ ሐሰተኞችን መቃወም መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ብዙ ሐሰተኞች ወደ ዓለም እንደምመጡ ብዙዎችን እንደምያስቱ ተናግሯል በቃሉ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን ስለሰጠን፡፡ የእግዚአብሔር ህዝቦች ሆይ በእነዝህ በሐሰተኞች፣ በአስማተኞች፣ በመናፍቃን፣ በወሸተኞች፣ በአታላዮችና እግዚአብሔርን የሚሳደቡ (blasphemy against the Most Holy, ራሳቸውን እግዚአብሔር ከሚያደርጉ, ከእግዚአብሔር ከአምላክ ጋር እራሳቸውን እኩል የሚያደርጉ፣ … performing miracles by Beast power, witches, demonic power, … & that deceives many,) ትምህርት ሰዎች ሳንሸወድ በጌታ ቃል ፀንተን መቆምና መኖር እንድንችል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን፡፡ አሜን!!!!!
ሳናቅ ይህን ስህተት ስንጋት ኖረናል። አሁን በቃ ማጋለጥ ነው ህልም ይስማ።
ይህን ዶክሜንታሪ አዘጋጅታችሁ ያቀረባችሁ ወገኖች ጌታ ይባርካችሁ። ምናልባት ብዙዎችን ከዚህ መርዛማ ትምህርት ያስመልጥ ይሆናል ፡ ሰምቶ ላስተዋለና ለተመለሰ። የወንጌል ዋናው መልእክት (ክርስቶስ ከሃጥያታችን ሊያድነን በመስቀል ላይ መሞቱን) የተቀየረ እስኪመስል ድረስ አብያተ ክርስትያንን ወርሮአል። ጌታ ግን ንጹሁን ወንገል በታማኝ አገልጋዮች በኩል ከትውልድ ትውልድ እያስተላለፈ ዛሬም ብዙዎችን ያድናል ወንጌል(የመስቀሉ ቃል) የእግዚአብሔር ሃይል ነውና።
What a great programm, That's what exactly our people needs right now. On my last visit I saw it, It's very scary actually our people's leads by those false teachers. Only God's help to woke them up from this madness and focus on Christ. I would like to thank you all, please continue. God Bless.
ይህ የማንቂያ ደውል ነው !!!
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።
prosperity gospel=prosperity party | የብልጽግና ወንጌል=የብልጽግና ፖርቲ (BOTH deadly⬇😈)
ይህንን ፕሮግራም የሰራችሁ የአባቴ ብሩካን ተባርኩ አሁንም በርቱ ትውልድን ወደ ቃሉ እንዲመለሱ የምታገለግሉት አገልግሎት ቀላል አይደለም ከኑፍቄ ትምህርት እራሳችን እንጠብቅ እውነተኛውን ቃል እንታጠቅ ብዙ ነገሮችን እንዳስተውል አድርጎኛል
ወንድሜ ዘላለም ጌታ አብዝቶ ! አብዝቶ! ይባርክህ አንተ እውነተኛ የጌታ ባሪያ ለቃሉ ዕውነት የጨከንህ ግራና ቀኝህን የማታይ ጌታን ብቻ እያየህ የምትጓዝ ቅሬታ ( Remnant) ከሆኑት አንዱ ነህ በርታ ይህንን ዘመኑ እንደደረሰ አውቆ ሕዝቡን ሊውጥ እየተደራጀ የለውንና የሚሯሯጠውን አሳቹን የፀረከርስቶሱን አሳሳች ትምህርት ፀንተህ በጌታ ቃል ተቃወመው ቀጥል! እንፀልይልሀለን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ! እንበርታ! ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው!!!!
ተባረኩ በእውነቱ እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ራሱን ያለ ምስክር አይተውም ፡፡
እውነት አንድ አይነት መፅሀፍ ቅዱስ ነው ያለን ይገርማሉ ጆሮ ያለው ይስማ እግዚአብሔር ይባርክህ በእንዲህ አይነት መልኩ ስላቀረብክልን
እናንተ ወጣቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ፣ በሰማይ የሆነችው የእግዚአብሔር ፈቃድ በምድር የምትሆንበት መንገድና ምክንያት ያድርጋችሁ። አሜን!
በጣም ግሩም አስተማሪ #ዶክመንተሪ ፊልም ሆኖ አግኝቼዋለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያለምልማችሁ፡፡
በጣም በጣም ቀጥሉበት እጅግ ብዙ ወገኖችን ትታደጋላችሁ፡፡ እንደዚህ ያለ ዶክመንተሪ ፊልም አስተማሪነቱ እጅግ የላቀ ነው ሃሰተኞቹን ነቅሶ ማውጣቱ ደግሞ ትውልድን መታደግ ጭምር ነው፡፡ በቃ ተመችቶኛል A+ ለዛሬው ሰጥቻችኋለሁ
👍👍👍
Read the Bible please, I beg of you.
Don’t fool your selves 😇
Elbethel Elu You are a fool
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
@@believeinjesusdontbehypocr4085 zembel ante keft aff ya ena yehen mn agenagew ya politics yehe religion
ተባረኩ! በጣም አስፈላጊ የሆነ እና የምካቴ እምነትን ስራ የሚደግፍ ፊልም ሰርታችሁ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ስላበረከታችሁ እግዚአብሔርን ስለ እናንተ አመሰግናለሁ!
ዘመናቹ ይባረክ አሁንም ጌታ ጸጋውን ያብዛላቹ ማስተዋላቹ ይብዛ ጥበብን ያጨምርላቹ. ብዙ ትውልድን ከሰይጣን ተልእኮና ትምህርት አስመላጪጭ ያርጋቹ ።ሁሌም በጸሎት አብረናቹ ነን በርቱ።
እግዚአብሔር ለአንድ ልጁ ሳይራራ ስለ ሁላችን አሳልፎ ሰጠ፤ ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉንም ነገር እንዲሁ ሰጠን። የዚህ ቪድዮ አዘጋጆች እግዚአብሔር ከልጁ ጋር ጨምሮ የሰጠንን ሊወስዱብን ይፈልጋሉ። እኔ እና ቤቴ ግን እግዚአብሔር በልጁ ያደረገልንን በሙሉ በመቀበል እግዚአብሔርን እናከብረዋለን። እግዚአብሔር ያደረገልንን አላደረገላችሁም የሚሉ አበሾችና ፈረንጆች ተባብረው ስለዋሹ ብለን የተሰጠንን አንጥለውም። የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ባይኖር ኖሮ የዚህ ቪድዮ ቃል ሊያሳስተኝ ይችል ነበር።
Amen ur blessed!!!
@@helinatesfaye9947 Amen and thank you.
@bereket siyum Here is my comment on the word of faith: Rom 10:8-9 But what does it say? "The WORD is near you, in your MOUTH and in your heart" (that is, the WORD OF FAITH which we preach): that if you CONFESS with your MOUTH the Lord Jesus and believe in your heart that God has raised Him from the dead, you will be saved.
@bereket siyum Ok, here is my comment on the video: All the speakers in the video claim to have the truth and they want us to believe what they say. I have not found anything in the video to help me grow in the knowledge of God. The video is simply full of what is supposed to be heresy in the opinion of the speakers. I have personally studied the bible and practiced its teachings about faith and have seen many results or what Jesus refers to as fruit. But this video would have me deny what the word of God says and what I have proven by experience.
Blessings
@bereket siyum If people are teaching the truth from the word of God, I learn from them. If they are teaching a lie, I stay away from their teaching. But I don't discuss the people. I love to learn what God says in His word and to prove if what He says is true. Once I see that the word of God is alive and effective, I like to share it with others who need it. That way I have received lots of help from God in time of need and I have also been blessed to help others by the power in God's unchanging word.
መኪና ሞተር ነው 4 ጎማ አለው በቆርቆሮ ውስጥ ያድራል (ይኖራል)
እረ ተባረኩ በጣም ግልጽና ደስ የሚል አገላለጽ።ዘመናቹ ይባረክ።ይህን አጋንንታዊ ትምህርት ብትብት አርጋቹ አጋልጣችሁታል።ልቦናቸው ይብራላቸው እነዚ ትንንሽ አማልክት።
Wooo I can never be poor in jesus name. Prosperity is good!!!
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6 )
------------
2፤ የሚያምኑም ጌቶች ያሉአቸው፥ ወንድሞች ስለ ሆኑ አይናቁአቸው፥ ነገር ግን በመልካም ሥራቸው የሚጠቅሙ የሚያምኑና የተወደዱ ስለ ሆኑ፥ ከፊት ይልቅ ያገልግሉ።
3፤ እነዚህን አስተምርና ምከር። ማንም ልዩ ትምህርት የሚያስተምር ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ጤናማ ቃልና እግዚአብሔርን ለመምሰል በሚስማማ ትምህርት የማይጠጋ ቢሆን፥
4-5፤ በትዕቢት ተነፍቶአል አንዳችም አያውቅም፥ ነገር ግን ምርመራን በቃልም መዋጋትን እንደ በሽተኛ ይናፍቃል፤ ከእነዚህም ቅንዓትና ክርክር ስድብም ክፉ አሳብም እርስ በርስ መናደድም ይወጣሉ፥ አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ፥ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች ይገኛሉ። እንደነዚህ ካሉት ራቅ።
6፤ ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤
7፤ ወደ ዓለም ምንም እንኳ አላመጣንምና፥
8፤ አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን፥ እርሱ ይበቃናል።
9፤ ዳሩ ግን ባለ ጠጎች ሊሆኑ የሚፈልጉ በጥፋትና በመፍረስ ሰዎችን በሚያሰጥምና በሚያሰንፍ በሚጎዳም በብዙ ምኞትና በፈተና በወጥመድም ይወድቃሉ።
10፤ ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።
11፤ አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል።
ህዝቤ ሆይ ንቃ ከዚህ አደንዛዥትምህርት
የጥንቆላ ትምህርት አምልጥ 🏃🏽♀️🏃🏾♂️
ጋሽ ዘሌ ተባረክ በርታ
በጣም የሚያስፈራ የእግዚኣብሄርን ክብር የተዳፈረ መጽሓፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ትምህርት
ለምሳሌ ብዙ ትንታኔ ሳያስፈልገን በዘፍጥረት 1 :26-27 የተፈጠረው ሰው መንፈስ የሆነ ሰው ከሆነ እዛው ላይ ወንድና ሴት (male and female )ጾታ ያልቸው እንደሆነ ተጽፈዋል ::
ስለዚህ መንፈስ ጾታ አለው እያላችሁን ነው ማለት ነው ::
እግዚዖ መሃረነ ክርስቶስ ::
Fkri u emnetey ewnet new menfes tsota yelewm tikikl siga ena demim yelewm ሉቃስ 24 (Luke)
36፤ ይህንም ሲነጋገሩ ኢየሱስ ራሱ በመካከላቸው ቆሞ፡- ሰላም ለእናንተ ይሁን፡ አላቸው።
37፤ ነገር ግን ደነገጡና ፈሩ መንፈስም ያዩ መሰላቸው።
38፤ እርሱም፡- ስለ ምን ትደነግጣላችሁ? ስለ ምንስ አሳብ በልባችሁ ይነሣል?
39፤ እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ፡ አላቸው።
ሀይሉና ዘላለም ሰጥነዋል አከተሜ ልቦና ይስጣችሁ ማረን!
I am speechless, our focus should only be on Jesus, the people who made this video God bless u all!
ይህን ቪድዮ ያዘጋጃችሁ: ለዝግጅቱ መሳካት የተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለአንዳንዶችም የመመለስ እና የንስሀ መልዕክት ይሆን ዘንድ ምኞቴም ፀሎቴም ነዉ ::
ምን ማለት ነው? 9ኛው ደቂቃ ላይ። th-cam.com/video/CRgrOXsWx6s/w-d-xo.html
ምን ማለት ነው? 9ኛው ደቂቃ ላይ። th-cam.com/video/CRgrOXsWx6s/w-d-xo.html
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
Amen!!
ወንድሞቼ በጣም እንጠቀቅ አፍርካዊን አትመኑ በመጅክ የሚጠቀሙት አባሻም ነጭንም በደንብ መመርመር ነቢያት በአሁኑ ዘመን አያስፈልግም እድላችንን እሱ ያውቃል ጌታ ያለው አይቀርም ተባረኩ
ጌታ ፅጋውን ይብዛላችሁ.....
ይህን ትምህርት ከሚሰጡ ሰዎች አንዱ በህብረታችን ላይ መጥቶ አስተምሮን እስኪ ስልክና ስማችሁን ፃፉልኝ ብሎ በመድረክ ላይ ሚስት አለኝ ልጆች አሉኝ ያለው አገልጋይ በሰጠነው ስልክ ደውሎ ሴቶችን እያባበለ ትዳር የለኝም ብሎ ያባብላል ገንዘብ ይጠይቃል በጣም ብዙ ብዙ ይህ ነው ውጤቱ።
ሁሉም እንዲያየው የምመክረው ዶክመንተሪ ፊልም!!
Blessings!
እየሱስ እኛን ሀብታም ለማድረግ መሰቀል አይጠበቅበትም እኮ ይቅር ይበላቸው
ለእግዚአብሔር እውነት ስላላችሁ መቆርቆርና ሸክም፣ የፍርድ ቀን የሌለ መስሏቸው በድፍረት እየርገጡ የሚነግዱበትን ለማጋለጥ ተግታችሁ በምትሰሯቸው ስራዎች መንጋውን ለመጠብቅ የምታደርጓቸው ጥረቶች እጅግ የሚደነቁና የሚያስመሰግኑም ናችው። ጌታ በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ። ሆኖም እንደ እኔ አስተያየትና መረዳት የእነዚህን ሐሰተኞች ማንነትና የስህተት ትምህርታቸውን የሚያስተዋውቅ እንጂ ለሚሰማው/ለሚያየው ሕዝብ ለያንዳንዱ የስህተት ትምህርታቸው ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱሳዊው እውነት ግልጽ ባለ መንገድ ተብራርቶ አለተሰጠም። የዚህ ምክንያት በአንድ ጊዜ በጣም ብዙና ብትንትን ያሉ አሳቦች ከመጠቀሳቸው አንጻር ነውና፤ ለወደፊት ቢበዛ ከሶስት ያላለፍ ስህተቶችን አሳይታችሁ እነዚያን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነቱ ምን እንደሚል ሰፋ አድርጋችሁና ጊዜ ወስዳችሁ ብታዘጋጁት የበለጠ ይጠቅማል። ካልሆነ ህዝቡን ግራ እንዲጋባና ለእደነዚህ ዓይነቶቹ የሐሰት አስተማሪዎች የባሰ እዲጋለጥ ያደርገዋል ብየ እፈራለሁ። ስለ እምነት፣ በመገረፉ ቁስል ስለመፈወስ፣ ቃል ብቻ ተናገር ልጄ ይፈወሳል ስለማለት፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና በማዳን ሥራው በማመን ከእግዚአብሔር በመንፈስ ስለመወለዳችንና ሌሎችም ለመጥቀስ ብዙ የሆኑት እኔ ራሴ ምን ማለታቸው ነው በማለት ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር። እነዚህን በጽሑፍ ቃሉ የተጻፉትን እውነቶች ሀሰተኞች ስለሚጠቀሙባቸው ፈርተን ለእነርሱ መተው የለብንም። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩልና ለእኛም ሆነ በእኛ በኩል ለክብሩ ለሚሰራው ስራ ፈቃዱ የእርሱ ይሁን እንጂ፣ በከርስቶስ ነህ/ነሽና ታገኛለህ/ታገኛለሽ የሚለንን ሁሉ እንደምንሆንና እድምናገኝ መጠራጠር የለብንም። የእነርሱን ትክክል አይደልም እንደምንልና እድምንቃወም፣ በሌላ በኩል የተጻፈውንና የተሰጠውን ተስፋ በእምነት እዲዋሃደን ላለማድረግ ወደመእራጠር/ወደ አለማመን እዳንወሰድ እዚህ ላይም መጠንቀቁና በጠበቁ አስፈላጊ ነው።
በድጋሚ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ፤ ለድካማችሁ ዋጋ አለውና በርቱና ሥሩ።
ምን አይነት እውርነት ነው ካሉ የማይለውን ማስባል ጌታ ሆይ እርዳን ማንም የቆመ ቢመስል እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ማረን ማረን ይሄንን ዶክመንተሪ የሰራችሁ የእግዚያብሔር ሰወች ትውልድ እያነ ካ ችሁ ሲልለ ተባርኩ
ድህነት ሓጥያት ነው 😴😴😴 ጎይታ ይባርካቹ እውነተኛ ወንጌል ከናንተ አይለይ በርቱ ጸጋ ይብዛላቹ።
ከህዝቡ እየዘርፉ ሀብታም ነኝ ይላሉ እግዚአብሔር አይፈሩም እኮ
እኔ ምስክር ነኝ የእግዚያብሄር ባርያ ለ ታምራት ታረቀኝ ስብከት እኔ ደም እየፈሰሰኝ ደሜ አንሶ ደም ተሰጥቶኛል ሁለት ግዜ ሰርጀሪ ተደርጌ ብዙ ግዜ ድንገተኛ ክፍል ሄጃለሁ ምንም ተስፋ የለኝም ተስፋ ቆርጬ ነበር ነገር ግን አንድ ቀን ጥዋት ተነስቼ ስብከት ከፈትኩኝ ታምራት ታረቀኝ እና ቶማስ ስለ ደም ሚፈሳት ሴት ይሰብኩ ነበር እሱን ቃል እንደሰማው ደሜ ከምንጩ ደረቀ!!! ምንድነው ጥፋታቸው እኔ አልገባኝም ለምን ወንጌል ተሰበከ ነው ወይስ ለምን ሰው ተፈወሰ ነው ምትሉት አልገባኝም በሰይጣን ስም አልተፈወስኩም በመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው የተፈወስኩት
ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል የተባለው እውነት ነው
እድሜ ይስጠን የምናየው ይሆናል ማን እውነተኛ እንደሆነ ሞኞች ስለሰው እያወሩ ግዜ ያባክናሉ ብልጦች መከር ይሰበስባሉ
ያዳነሽ እየሱስ ነው... እምነትሽ ነው. ማንም አገልጋይ አይደለም. ችግሩ ይህ ነው እኮ. When you rely on these agelgayoch rather than your faith in God!
ወንድም ዘላለም እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ እብረውህም በዚህ ቪዲዯ ላይ እውነተኛውን የእግዛብሄር ወንጌልን በትክክል ሰወች እንዲረዱና ከንደነዚህ ካሉት የሀሰተኛ አስተማሪውች የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ራሱን እንዲጠብቅ ይጠቅማል !!!!
እግዚአብሔር ትውልዱን ይታደግ ከዚህ አጋንንት ትምህርት በጌታ የዳናችሁ ተለዩ ቅዱሱን መፅሐፍ ብቻ መሪያችሁ አድርጉ።
Geta eysus zemnachun yebarke....teberku betam!
Zadig thanks a lot for your concern and encouragement to proclaim the genuine,pure word of God.
Oh my God 🙏 help us Lord 🙏 teftenale
ዘላለም በእዚአበሔር ቃልም የበለጸገና ብልጽግነውን በአግባቡ እያካፈለ የሚገኝ አገልጋይ ነዉ።በእግዚአብሔር ቃልም ለእግዚአብሔር ለመኖር የወሠነው እና እትብቱ የተቆረጠ ክርስቲያን ካልሆነ ስሜታዉያንና በአለም ዝባዝንኬ የተሰነጉ ነጻ የሚያወጣውን መልእክቱን መሥማት አይሆንላቸዉም።ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ
I thank God for all of you who worked hard to make this documentary a reality. We have a lot of materials in English. As far as I know, this is the first in Amharic prepared in our context. This is encouraging to see that in the sea of compromising and indecisiveness, there are people who would do whatever it takes. God bless you all.
Tebareku zebenachu ybarek
ወንድሞቼ እና እህቶቼ አይናችሁን እየሱስ ክርስቶስ ላይ አድርጉ ።
john piper said "IF GODS LOVE FOR HIS CHILDREN IS TO BE MEASURED BY OUR HEALTH,WEALTH,AND COMFORT IN THIS LIFE,GOD HATED THE APOSTLE PAUL"
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
WOW! God bless you. You brought this at the right time.
About PP:
th-cam.com/video/vjbjTHRkSGo/w-d-xo.html
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ | አሞጽ 9:8, ምሳሌ 11:4-5
ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 26:23, 6:16-19
እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት | ምሳሌ 26:24, ዳዊት 36:3
እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት | ምሳሌ 28:10, 11:2, 16:29, ሮሜ 1:22
አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ | ምሳሌ 26:26
ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ | ምሳሌ 3:13-18, ማቴዎስ 8:10
የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | 1 ነገሥት 1:7, ኢሳይያስ 31:1
የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ | ዮሐንስ 10:10
ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2, ዘፍጥረት 9:6
ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ | ዮሐንስ 13:30
መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15, ኤርምያስ 22:17
ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ | ምሳሌ 17:15
“ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ | ኤርምያስ 13:10
ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5, ሉቃስ 10:29
ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት | ዮሐንስ 8:43, ማርቆስ 6:11
ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት | ዮሐንስ 18:40
ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ | ሮሜ 1:18, ዳዊት 69:4
ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14, ዳዊት 4:2
የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት | 1 ነገሥት 1:5, 7
ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:1-6
ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ | ኤርምያስ 51:58
ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | ኤርምያስ 11:10, 1 ጢሞቴዎስ 6:9-10
ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል | ማቴዎስ 26:16
ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ | ዮሐንስ 10:1
አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ | ኤርምያስ 20:10-11, 1 ቆሮንቶስ 6:10
ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ | 2 ሳሙኤል 15:2,6
ይሁዳ ጌታውን ክዶ እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና | ኢያሱ 24:13
የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | ምሳሌ 11:3, 1 ነገሥት 21:4
አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1, ዳዊት 36:4
ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ | ምሳሌ 26:24, ማቴዎስ 23:13
በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ዳዊት 9:15, ምሳሌ 26:27, 28:10
እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33, 2 ጢሞቴዎስ 3:2
እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ | ዳንኤል 4:33, ዳዊት 49:12, 20
ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | 1 ጴጥሮስ 5:5
ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል | ያዕቆብ 4:6
መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14, ኤርምያስ 12:1
ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9, ምሳሌ 11:3, ሕዝቅኤል 21:7
ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21, ማቴዎስ 10:28, 23:33
ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን | 1 ቆሮንቶስ 16:13, ኤፌሶን 5:14
የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
-እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
-ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
-እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
-ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
SHARE SHARE SHARE
በኔ እይታ በጣም ዘይግይታችሗል ብዙ ብዙ ትውልድ በዚህ የሃሰት ትምህርት ነፋስ እየተገፉ ተወስደዋል ።አሁንም አላማችሁ እውነተዉን ክርስቶስን ለማሳየት እስከሆነ ድርስ ችላ ልትሉ አይገባም ትክክለኛውን የእግዚአብሔር ቃል እውቀት አውዱን በጠበቀ መልኩ ቤተክርስቲያን በትጋት ለታስተምርና አዲስ ለሚነሱ አገልጋችም ልታስተምር ይገባታል ።ከዚህ ቡሗላ በ ቤተክርስቲያን ውስጥ የምንሟሟቅበት ዘመን ያበቃ ይመስለኛል ክርስቶስ ሊገለጥ በደጅ ነው ሙሽራውን ለመቀበል ሙሽሪት ልትዘጋጅ ይገባታል።
በትክክል ትክክለኛ ትምህርት እናስተምራለን የሚሉት ባይደነዝዙ እነዛ እንዴት በዙ???
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
@@user-xz3sp2bk4q ልክ ነሽ ውዴ የእውነት ወንጌል የሚሰብክ የለም church መልኳን እየቀየረች ነው።
very informative documentary based on the scripture, i can say without fear or favour you guys participated to stand for the truth, you guys are our time Reformationist .God bless you.
በእውነት ስለ ዮሐንስን ሀይሉ ስቅስቅ ብዬ ኣለቀስኩ ጌታ ምህረት ያድርግለት
ጌታ ሆይ ከዚህ አድነን!
የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በሀይል እና በስልጣን እንደይሰበክ ቀብሮ የየያዘው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ እስቀድሞ እንደነገራችው ሰዎች እኔ ነኝ እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለው ይመጣሉ ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው ሀሳባቸው ምድራዊ ስጋዊ በሆኑት የዋጀቸውን ጌታ በገባበቸው የትህምርት መንፈስ የልጁ የእየሱስ ክርስቶስን አምላክነት እና ጌትነት ንቀው ስለረሳቸው አምላክነት እና ጌትነት በምሰብኩት የጥፈት ሰው እርሱም የአመፅ ልጅ ነው። አሁን ፅዋው የሞላ ይመስለኛል እግዚአብሔር እያስተመሯችሁ የምያስታችሁ ትህምርት ከእኔ አይደለም እያለ ለምሰማ ጆሮ ለለው ሁሉም ከዝህ እርኩሳት የክብር ዕቃ የእግዚአብሔር መንፈስ መደርያ ቤተመቅደስ መሆኑን ከወቀ እረሱን ያድን ነፍሱ ከተጠመደችበት ያድን ።
እግዚአብሄር ይባርካችሁ በርቱ ፤ ጌታ በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን።
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
አሜን በመገረፉ ቁስል ተፈውሻለሁ 🙏🙏🙏
God bless you all for sharing us such truth Message !!!!!!
2ኛ ጢሞቴዎስ 4:1-5 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤
ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።
ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
እውነት እምነቱ መከተል ደስ እያለኝ ተከታዩችግንበጣም ያናዳሉ ያለውትውጭነው እና ጸልዩልኝ አሞኛል ስላቸው ሁሉም ብር ክፈይ ላኪ ይሉኛል እየሱስ ይሄን ነው የየፈጸመ ወይስ በስሙ መዳንን የሰጠን እግዚ አብሄር በገዘብ ነው እኔ በቅርቡ ነው በጌታ የሆንኩትግን ደስተኛ አይደለውም ምክንያቱም ብዙ መጥፎ ስራ ነው ሚሰራው መሪዎች በጥሩ መገድካልመሩን ማንም ሰው አይከተልም ቢዝነስ ባንክ ነው ቸርች አሁን ሲዘጋቸርች ወደሌላ እምነት እየሄዱ ነው እነዚ የመጡት ሲጀመር በስሙ ለመነገድነውእጂ ስሙን ከፍ ለማረግነው በውነት እኔ በጣም ተናድጃለው መተውም ምክንያት በዛ ምንትሉኛላችው በጌታ ፍቅር እባካችሁ አንድ በሉኝ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እውነት ነው ብዙ ትርምስ ልታይ ትችያለሽ።ጌታ ግን እውነት ነው ብዙ በቃሉ የማይሄዱ አማኞችን አይተሽ ከሆነ መጽሃፍ ቅዱስ ግን እውነት ነው ደሞ እውነተኛ አማኞች አሉ።የያዝሽውም መንገድ እውነት ነው።ቃሉ ምን ይላል መሰለሽ? በነሱ ምክንያት የእውነት መንገድ ትሰደባለች።አንቺ በርቺ አይዞሽ መጽሃፍ ቅዱስሽን አጥብቀሽ አንብቢ በጸሎት በርቺ።ዘመንሽ ይባረክ።
እኔ ከእነዚህ ሀሰተኛ አሰተማሪዎች ያየሁት ቃል የማውጣት የሚባል አባዜ በመጠቀም ከህዝቡ መቀነት አስፈትቶ ገንዘብ ስወስዱ በዚህም ልክ የሌላው ህይወት ሲኖሩ፣ ሀብትም ሲሆኑ፣ በትክክለኛ መንገድ ያልተገኝ ሀብት ሲያከማቹ፣ ቅንጡ ህይወት ሲኖር ነው የሚያስተውለው፡፡
I will pray that this video touches many hearts. Nefes haset aregeh. Tebareku!
Keep doing the good work.
Read your Bible dear and ask God to guid you to pray for things that actually need your prayers.
ለኢትዮጵያማ የነፍሳት መዳንና እየሱስ ክርስቶስ መክበር ነው።
በርቱ በጣም ሰዉ እየኔቃነዉ አዱ ኤነኔኝ
GOD Bless you Brother's You have Done A Great Job, I can't wait for Part 2. It has helped me a lot in visualising and understanding the different kinds of false teachings & prophecies.
እግዛብሔር ይባርካችሁ በጣም ጠቃሚና ብዙዎችን ከጥፋት የሚታደግ ስራ ነው የሰራችሁት ! በርቱ እግዛብሔር ይባርካችሁ በዚህ ስራ የተሳተፋችሁትን ሁላችሁም .
EGZIABHER YBARKACHU.
The best documentary ever !!!
No doubt 🙌
i agree
ስለዚህ documentary እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ::አይንን ይከፍታል ለዚህ ትውልድ እግዚአብሔር በሰጣችሁ ፀጋ በዚህ መልክ ስላቀረባችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ትጋትን ፀጋን ይጨምርላችሁ::ወንድም ዘላለም ተባረክ!!!
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ | አሞጽ 9:8, ምሳሌ 11:4-5
ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 26:23, 6:16-19
እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት | ምሳሌ 26:24, ዳዊት 36:3
እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት | ምሳሌ 28:10, 11:2, 16:29, ሮሜ 1:22
አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ | ምሳሌ 26:26
ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ | ምሳሌ 3:13-18, ማቴዎስ 8:10
የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | 1 ነገሥት 1:7, ኢሳይያስ 31:1
የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ | ዮሐንስ 10:10
ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2, ዘፍጥረት 9:6
ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ | ዮሐንስ 13:30
መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15, ኤርምያስ 22:17
ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ | ምሳሌ 17:15
“ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ | ኤርምያስ 13:10
ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5, ሉቃስ 10:29
ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት | ዮሐንስ 8:43, ማርቆስ 6:11
ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት | ዮሐንስ 18:40
ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ | ሮሜ 1:18, ዳዊት 69:4
ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14, ዳዊት 4:2
የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት | 1 ነገሥት 1:5, 7
ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:1-6
ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ | ኤርምያስ 51:58
ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | ኤርምያስ 11:10, 1 ጢሞቴዎስ 6:9-10
ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል | ማቴዎስ 26:16
ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ | ዮሐንስ 10:1
አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ | ኤርምያስ 20:10-11, 1 ቆሮንቶስ 6:10
ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ | 2 ሳሙኤል 15:2,6
ይሁዳ ጌታውን ክዶ እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና | ኢያሱ 24:13
የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | ምሳሌ 11:3, 1 ነገሥት 21:4
አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1, ዳዊት 36:4
ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ | ምሳሌ 26:24, ማቴዎስ 23:13
በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ዳዊት 9:15, ምሳሌ 26:27, 28:10
እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33, 2 ጢሞቴዎስ 3:2
እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ | ዳንኤል 4:33, ዳዊት 49:12, 20
ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | 1 ጴጥሮስ 5:5
ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል | ያዕቆብ 4:6
መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14, ኤርምያስ 12:1
ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9, ምሳሌ 11:3, ሕዝቅኤል 21:7
ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21, ማቴዎስ 10:28, 23:33
ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን | 1 ቆሮንቶስ 16:13, ኤፌሶን 5:14
የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
-እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
-ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
-እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
-ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
SHARE SHARE SHARE
May God bless you abundantly....
ትምህርታቸው ሁሉ ምድር ምድር የሚሽት ይሳካልሀል ትበለፅጋለህ ትጠረምሳለህ ይሆንልህል የሚል ገንዘብን ብቻ ማእከል ያደረገና ሰው መንፍስ ነው የሚል ፍፁም አጋንንታዊ ትምህርት እየሱሰ ክርድቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ በመስቀል ላይ የከፈለውን ዋጋ አሳንሶ ቁሳዊ የሚያደርግ ሰውን ከፍ ከፍ አድርጎ እኛም ትንንሽ እግዛብሄሮች ነን የሚሉ በሽታ አይነካንም የሚሉ ኮሮና መጣ ሲባል ድምፃቸውን አጥፍተው በየስርቻው የተሸሸጉ መድረ ቀኪያም !!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ጌታ ይባርካቹ ወደ ቃሉ ይመልሰን.......ዮናታን አክሊሉን ባለማየቴ ቅር ብሎኛል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Me too
Ewnet new !!!!
he is very danger he work in hidden with care not to expsed him
ከክርስቶስ ስሰቀል ግራና ቀኝ ከተሰቀሉት አንዱ እኛስ በሐጥአታችን ነው ይሕ ፃድቅ ምን አደረገ ስላለ ዛሬ ማታ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናል ብሏል ወደ ሥኦል አልወረደም ጌታ ይለይን
ኢዮብ8:21አፍህን እንደገና ሳቅ ይሞላል ከንፈሮችህንም እልልታ ይሞላል ስለ ሚል ነው አንዳዴ ሳቅ ሳቅ ይልሐል ሴጣን ለማናደድ ሴጠን ላይ እንኳን መሳቅ ያሰፈልጋል መገፀፅ ብቻ አይበቃም ተባረኩ
ለደከማቹ ሁሉ ፀጋ ይብዛላቹ ፠ ትግሉ ይቀጥላል
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታ እውነትን አውጡ አስመልጡ ህዝቡን
ቤቴ የወንበዴ ዋሻ ሆኗል አጠራለው እንዳለ ጌታ ኮሮና የመጣው ለኛ ዳንን ለምንል በጌታ ደም ለምንቀልድ ለሀሰተኞች ቤቱን ዘይትና ውሀ ገስትሀውስ መቸብቸቢያ ላደረግነው ሊለይ እና ሊያጠራ ነው።
Sew menfes aydelem ሉቃስ 24 (Luke)
36፤ ይህንም ሲነጋገሩ ኢየሱስ ራሱ በመካከላቸው ቆሞ፡- ሰላም ለእናንተ ይሁን፡ አላቸው።
37፤ ነገር ግን ደነገጡና ፈሩ መንፈስም ያዩ መሰላቸው።
38፤ እርሱም፡- ስለ ምን ትደነግጣላችሁ? ስለ ምንስ አሳብ በልባችሁ ይነሣል?
39፤ እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ፡ አላቸው።
የጌታ ባሪያ ዘላለም ዘመንህ ይባረክ
ስው ሰው ነው እንጂ እግዚአብሔር አይደልምና ይልቅስ ሰው እንሁን ።
የጌታ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ይህን ቪዲዬ ስመለከት አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል አስታወሰኝ። ማርያምና አሮን የእ/ርን ሰው ሙሴን ለመቃወም የተነሱበትን ሁኔታና እ/ር የሰጠውን መልስ። ዘኍልቁ 12:1-15 መልሱን ለጌታ ልተውና ወደ እኔ አስተያየቴ ልመለስ።
የእርን ሰዎች ከፊል ንግግር (phrase) በመውሰድ ሀሰተኛ ናቸው ብሎ ለመተቸት መነሳት ጤነኝነት አይደለም። እናንተ ሃሰተኛ ያላችኋቸው የእ/ር ሰዎች ቢያንስ ላለፋት 20 እና 40 ዓመታት ወንጌሉን በመስበክ ታላቅ ተጽዕኖ በዓለማችንና በሀገራችን ያመጡ እና የአገልግሎት አሻራቸው ለብዙዎች ምሳሌ እንደሆነ በክርስቲያኑ ዓለም ይታወቃል። ቃሉ በፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ እንደሚል በየትኛውም የፍሬ መስፈርት ወይም መለኪያ ተችዎቹን እና ተተችዎቹን ብናወዳድር የሰማይና የምድር ያክል ርቀት ያላቸው ይመስለኛል። ማለትም በወንጌል ብዙዎችን በመድረስ: በቃሉና በጸጋው ቅዱሳንን በማገልገል: በቃሉ እውቀት: አገልጋዮችን በማፍራት: በቤ/ን ተከላ: ተፅእኖ በማምጣት ወዘተ ልትወዳደሩ አትችሉም። እነዚህን ታላላቅ የእ/ርን ሰዎች ለመተቼት ስትነሱ እኔ ማን ነኝ ብላችሁ እራሳችሁን ለመጠየቅ እንዴት አልሞከራችሁም። በውኑ አገልጋዮችን መቃወም እና ስራቸውን ማንቋሸሽ ጌታን እና ስራውን መቃወም እንደሆነ ከቃሉ አላነበባችሁምን። (ማቴ 10:40)
የእ/ር ቃል በሆነ ሰው ልክ ብቻ የተሰፋ አይደለም። ተገልጦም አላለቀም። እኛ ሳናውቀው ለሌሎች ቢገለጥ የተገለጠላቸውን ወገኖች ሀሰተኛ ናችሁ ማለት አንችልም። ይልቁንም የመማርና የመከተል ልብ ቢኖረን (2ኛ ጢሞ3፥10) ከነሱ ተምረን እና እነሱን ተከትለን እነሱ ያመጡትን ለውጥ በማምጣት ለብዙዎች ለበረከት መሆን በቻልን ነበር።
እርስ በርስ ከመተቻቼት ወተን (ገላ5:15 ) ወደ መደናነቅ ብንገባና የክርስቶስን ወንጌል ብንሰብክ በመጨረሻ ከጌታ ሽልማትን እንቀበላለን። መተቼት ከጌታ ዘንድ መለየትን እና ቅጣትን እንዲሁም በፍታብሔር ሕግም መጠየቅን ያመጣል።
ይህንን ቪዲዮ ሰርታችሁ ለለቀቃችሁና ሼር ላደረጋችሁ ወገኖች ያለኝን ወንድማዊ ምክር ላካፍላችሁና ላብቃ።
1. ንስሃ ግቡ; ዘኍልቁ 12:8 ...በባሪያዬ በሙሴ ላይ ትናገሩ ዘንድ ስለ ምን አልፈራችሁም? አለ። ⁹ እግዚአብሔርም ተቈጥቶባቸው ሄደ።
2. የተቻችኋቸውን ወገኖች በአደባባይ ይቅርታ ጠይቁ። “አሮንም ሙሴን፦ ጌታዬ ሆይ፥ ስንፍና አድርገናልና፥ በድለንማልና እባክህ፥ ኃጢአት አታድርግብን።” ዘኍ12፥11
3. የጌታ ቃል እንዲበራላችሁ እ/ር የጥበብን እና የመገለጥን መንፈስj እንዲሰጣችሁ ጸልዮ። ኤፌ 1:17
4. ከመተቼት ይልቅ ወንጌል ሰባኪነትን ስራችሁ አድርጉ። 2ኛጢሞ 4:5
ጌታ በነገር ሁሉ ጸጋንና ማስተዋልን ይስጠን። አሜን።
God Bless You All! Those who tell the truth are getting fewer and fewer everyday since the ears of the mass choose to listen the liars. Those liars are getting bigger and bigger since they are helped by the devil.
But as Jesus said both the Church and the world, both the truth and the lie will grow simultaneously, neck to neck in the end of times. So may God give you courage to lead His sheep.
Keep the good job going. We need you guys. Ethiopia needs you. The truth will win finally.
Because Jesus is The Truth!
Thank God For you. ጌታ ያበርታችሁ!
Thank you for bringing this to light. For those teaching this 😡😡😡😡😡😡😡😡😭😭😭😭
Mesafe mesale 20:27 ye sew menfes ye egziabehir mebrat new ye lale enji sew menfes new aidelem yemilew tenamWe kale
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እግዚአብሔር እናንተን አስቀመጠልን በዚህ ዘመን ወደጥፋት እንዳንሄድ።
Egzyabher ybarkachu mnm kal yelegnm guys let’s share for those who are in the darkness
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
በጣም አመሰግናለሁ ትምህርቶቻቸውን እንዳስታውስ ስለረዳችሁኝ። መፅሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ካነበብከው ህይወት በስጋ ከሆነ ደግሞ የምታነቡት እውቀት ነው የሚሆነው። እውቀቱ ይቅርባችሁ ህይወቱ ይሻላችኋል
Well done !This will bring us to the full Gospel .Let the God of True, Open up the blindness of our eyes .
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ቀጥሉበት ህዝብን የሚያነቃ ነው ስራ ነው ተባረኩ!
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6 )
------------
17፤ በአሁኑ ዘመን ባለ ጠጎች የሆኑት የትዕቢትን ነገር እንዳያስቡ፥ ደስም እንዲለን ሁሉን አትርፎ በሚሰጠን በሕያው እግዚአብሔር እንጂ በሚያልፍ ባለ ጠግነት ተስፋ እንዳያደርጉ እዘዛቸው።
18-19፤ እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ፥ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ እየሰበሰቡ፥ መልካምን እንዲያደርጉ በበጎም ሥራ ባለ ጠጎች እንዲሆኑ፥ ሊረዱና ሊያካፍሉም የተዘጋጁ እንዲሆኑ ምከራቸው።
Yihe zegabi film bizuwochen yimelsal biye amnalehu! Lezi sira yetegachu hulachum Geta Eyesus yibarkachu yitebkachu!!!
ይህ video "የብልጽግና ፖርቲን" የገብጋብነት የዘርኝነት ለራስ ሲባል ሀገርን የማጥፋት + እግዚአብሔርን የመጥላታቸውን ገፅታ አጉሉቶ ያንፀባርቅልናል። people of God be awaken NOW and don't be a fool to blindly support pm abiy....it is SIN to not speak up for those he is slaughtering each day⬇⬇⬇⬇
Good Job. surely it will make difference.
በቅን ልቦና መመልከት ይሁንልን::
ድህነት ሐጢአት ነው።
ድህነት እርግማን ነው ። ለሚሉ አስተምሪዎች ለዚህ ቃል ምን ምላሽ ይሰጣሉ ?
2 ኛ ቆሮ 8:1-2
" ወንድሞች ሆይ፥ ለመቄዶንያ አብያተ ክርስቲያናት የተሰጠውን የእግዚአብሔርን ጸጋ እናስታውቃችኋለን፤
በብዙ መከራ ተፈትነው ሳሉ የደስታቸው ብዛትና #የድህነታቸው ጥልቅነት የልግስናቸውን ባለ ጠግነት አብዝቶአል፤ "
Excellent work! Thanks very much!
መጽሐፍ ቅዱስ ባላነብ ኖር ይህ ዶክመንተሪ ቪድዮ ያሳስተኛ ነበር።
Wendme weyim ehte Bible kanebebsh yihe video sayhon yemayasitish Amlak nesh mefter tichiyalesh yemilew timhrt ayastishim neber temelesh Amlakim menfesim aydeleshim
@@Elsa_Jesus መጽሐፍ ቅዱስ ባላነብ ኖር ያንተን ቃል ሰምቼ እሳሳት ነበር። Praise God for the bible.
እኛስ ስንቱን አጋንንያዊ ሚስጥራችውን መጽሓፍ ቅዱስ የማይለውን ሰማንም ደነገጥንም ጠፍተው ሊያጠፉ እነ ኬኔት ሃገን።ጌታ ትውልዱን ያነቃል።
@bereket siyum If I had not read the bible, you too could have deceived me.
May God bless you all.
what a timely message to all of us! blessings!!!
Bro Zelalem its good job bless you more
geta yebarkachew🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
egna kerstos nen belo selarefu asetegna mebalem yansachewal.
kemengedachew be neseha bemelesu gen ejeg desylegnal .
enesun teketelo letefu geta ayenachewun yabralachew...
tsegawu yebzalachew
bezu entebekalen bertu
ካልዳነው ህዝብ ይልቅ ድኖ እየተፋ ያለው ህዝብ በዛ , እባካችሁ ይሀን ጠንጋራ ወንጌልን ሳትታክቱ በማጋለጥ ተባበሩን ትውልድ እንዲያመልጥ ተባረኩ