ኤርሚን ሊሞግት ከገዳም የተላከው ሰው መጨረሻ እውነቱን ሲሰማ ነጭ ላብ እያላበው ወጣ ተመልከቱ መፅሐፍ ቅዱስ ሲገልጥለት ፈረጠጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 15 วันที่ผ่านมา +5

    ገላትያ 2:16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሮሜ 4:4፤ ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም፤ ሮሜ 4:5፤ ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።❤

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 15 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 15 วันที่ผ่านมา +3

    ቲቶ 3:5፤ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤❤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዮሐንስ 3:18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። next please 🙏

  • @Pitanc
    @Pitanc 15 วันที่ผ่านมา +1

    Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus ye gezioch gezi ye Egziabher lij nuw Amen.

    • @KaleabFikru-b8o
      @KaleabFikru-b8o 4 วันที่ผ่านมา

      ኤርምዬ በጌታ የሆን ትልቅ የሆን እድሜ የተሰጠን ባልቴት ስትል ቅር ያሰኛልና ቃሉን ባትጠቀመው የመንደር ወሬ በትለው ይሻላል ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ይጨምርልህ።።።

  • @yoniukubu1229
    @yoniukubu1229 15 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ኤርሚያስ ፣ እንደ ወንድሜ በክርስቶሰ‍ ከልቤ እወድሃለው አከብርሃለውም ። መዚህ በመቀጠል ወንጌል በምንሰብክበት ወይም ለሰወች በምናስረዳበት ወቅት ፣ ለሰዎች ያለን ክብር እውቀታቸውን በመዘነ መልኩ ሊሆን አይገባም ፣ ከሚዛን ልናወርዳቸውም አይገባም ። እምነታቸውን ፣ የደረሱበት የዕውቀት ደረጃ ተረድተን ልናከብርላቸው ይገባል ብዬ አምናለሁ ።
    ካልሆነ በዚህ መልኩ ሰወችን በዕውቀታቸው ሰፍረን ካቀለልናቸው በምን መልኩ ነው ወንጌልን መስበክ እምንችለው ።
    ሳናውቀው ወንጌልን የሰበክን መስሎን ፣ በአንፃሩ እየተጓዝን እንዳይሆን ራሳችንን ልንፈትሽ ይገባናል ።

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 6 วันที่ผ่านมา +1

    Kedanik yigebahal.kalidanik ayigebahim.

  • @الفريدموبايل-خ6ت
    @الفريدموبايل-خ6ت 15 วันที่ผ่านมา +1

    Yigermal bayu ,biwedader Werq liyashelimen yichilal wishet lay Arif new

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሮሜ 9:30፤ እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤ ሮሜ 9:31፤ እስራኤል ግን የጽድቅን ሕግ እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደረሱም።orthodox do you read your bible at all?

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 15 วันที่ผ่านมา +3

    Ermias ye wengel arbega nw

  • @menberewoldetsadik6481
    @menberewoldetsadik6481 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒ ሰውየው ግዚለመፍጀትነው አላቅም ማለትእኮ ይቻላል

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 15 วันที่ผ่านมา +1

    Hodek amlakehe nw tome atake

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ermyi ortodx telate nek

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ermyi ke ne mezmur gar mawerat enkwan atechelem

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 15 วันที่ผ่านมา +1

    Penta ke ewket neta nachewhu

  • @MelakuDegene
    @MelakuDegene 15 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ቅርቃር ውስጥ ትገባላችሁ
    አንዴ በቤተሰቤ አንዴ በ40ቀኔ የዳንኩት ከምትሉ እንደኔ ብታዳምጡ
    የሀይማኑቱ አለም ለራሳቸው ጥቅም አሳስተውናል
    ተፈታ ክርስትና አንሳ እያሉ ሸወድን ጎበዝ

  • @YetnayetMedhin
    @YetnayetMedhin 14 วันที่ผ่านมา +1

    ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ ይባላል ..ስለ ኦርቶዶክስነት እየነገርከን ባልሆነ ብቻ 😂😂

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 6 วันที่ผ่านมา

      Ortho doesn't have biblical salivation teaching.