የኢዩ ጩፋ የሐሰት ትንቢት (Eyu Chufa's false prophecy)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @maren5053
    @maren5053 6 ปีที่แล้ว +98

    ትንቢተ ኢሳይያስ 5
    20፤ ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!

    • @fffgbffgbb1664
      @fffgbffgbb1664 6 ปีที่แล้ว

      Gata yebarkeke wedema

    • @shutup3296
      @shutup3296 6 ปีที่แล้ว

      dadb

    • @aberashstevens2208
      @aberashstevens2208 6 ปีที่แล้ว

      dat kan niet door fe wrer

    • @elisaelisa1154
      @elisaelisa1154 5 ปีที่แล้ว

      ለምን በእዩ ጩፋ አይናቹ ለምን ይደማል

    • @saraaboso3795
      @saraaboso3795 4 ปีที่แล้ว

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😷😷😷😷😷😷

  • @abiyworkineh7362
    @abiyworkineh7362 6 ปีที่แล้ว +4

    ወንድም ዘላለም ጌታ ዘመንህን ይባርክ አትፍራ፡፡ እኔ በአገልግሎትህ ተባርክያለሁ፡፡ አይዞህ ብዙ አጃቢ እና ደጋፊ ባይኖርህም አንዱ እግዚአብሔር ብቻውን በቂ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አብያተክርስቲያናት ከቀደመው ከእውነተኛ የወንጌል አስተምሮ ቀስ በቀስ በመንሸራተት ከእውነተኛው የመሮጫ መም ወጥታለች፡፡ ለዚሁ አሁን በምድራችን የሚሆነው ጋጠ ወጥነት፣ሥርዓት አልበኝነት፣ፅድቅና ቅድስና በካልቾ ከቤቱ ውጭ ተገፍትሮ የወጣበት፣ የዘረኝነትና የጎሰኝነት ዙፋን በቤቱ ስፍራ ተሰጥቶ ያለበት ግልፅ ማሳያ ነው፡፡ አሁን ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ ሆነዋል፡፡ ደፍሮ ሊገስፅ የሚነሳ ራሱ ከጀርባው ችግር ያለበት ነው፡፡ ፈስ ያለው ዝላይ አይችልም እንደሚባለው ያገሬ ሰው ማን ይገስፅ ሁሉ ማኖ ነክቷል፡፡ ስለዚህ አንተ ትግልህን ቀጥል!!! ዛሬ ይህ መቀለጃ የሆነው ወንጌል በቃላት ለመግለጽ በሚከብድ ሁኔታ ዋጋ ያውም የደም ዋጋ ተከፍሎ ወደ እኛ ደርሷል፡፡ ይህንን ወንጌል ወደ ገንዘብ ቀይረው በመቸርቸር ሳይሠሩ ሳይነግዱ የሀሰት ትንቢት በመተንበይ ጠግቦ ያልበላውን ህዝባችንን ዘርፈው ዘመናዊ መኪና፣ ዘመናዊ ቤት ሠርተው፣ የአውሮፕላን ቲኬት ቆርጠው ከአህጉር ወደ አህጉር ይዘዋወራሉ፡፡ ግድየለም ዋናው የገጎች እረኛ መገለጡ አይቀርም!ይመጣል ደመወዛችንን ለመክፈል!!! በማቴ.7 ላይ ያለው ታሪክ ያነ ይፈጸማል፡፡ ነቢይ፣ሀዋሪያ፣ቫሾፕ፣ፓስቴር ወዘተ በየጊዜው እንደልብስ የሚቀያሩት ማዕረግና ዝና ዋስትና አይሆናቸውም፡፡ ክቡር የሆውን የሰው ልጅ እንደኳስ መጫወቻ አድርገው አይቀጥሉም፡፡ አብያተክርስቲያን ተብዬው ራሱ ተዋናይ ነው እነዚህ ሌቦችን ይደግፋል፡፡ ገንዘብ ለመሰብሰብ ከእነዚህ ጋር የአደባባይ ኮንፈራንሶችን ያዘጋጃል፡፡ ይገርማል!!! ስለዚህ ወዳጄ በርታ ብዙዎች እውነተኛ የመፅሐፍ ቅዱስ አስተምሮን ሳይሆን ስለ ነቢያቱ ሽንጣቸውን ገትረው ይከራከራሉ፡፡ ቃሉ ተጣሰ አልተጣሰ ጉዳያቸው አይደለም፡፡ነቢያቱን የሚነካ ስተሀል የሚለውን ሰው ከመሳደብ ቢቻላቸው ከመደብደብና ከመግደል ወደ ኋላ እንደማይሉ ከሚጽፉት አስተያየት መረዳት ይቻላል፡፡ እባካችሁ ወደ እውነተኛው ወደ እግዚአብሔር ቃል እንመለስ፡፡በርታ አብይ ነኝ፡፡

  • @azebhailu8658
    @azebhailu8658 6 ปีที่แล้ว +12

    እነዚህ ወንብዴዎች በበዙበት በዚህ ጊዜ ህዝቡን የሚያነቁ ሰዎች ስላን እግዚያበሔር ይመስገን፣ጋሽ ዘሌ ጌታ ይባርክህ!!!

    • @gigigigi9307
      @gigigigi9307 6 ปีที่แล้ว

      yesss. ameeeennnnnnnnnnn

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 6 ปีที่แล้ว +1

    ትኪኪል ነህ ወንዲምየ ኤናዙይ ውሺታማቺ ልቦና ይሲጣቾው ምደረ ለባቺ

  • @maren5053
    @maren5053 6 ปีที่แล้ว +4

    ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ
    ትንቢተ ዳንኤል 12
    3፤ ጥበበኞቹም እንደ ሰማይ ፀዳል፥ ብዙ ሰዎችንም ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደ ከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ።

  • @danielaraya7665
    @danielaraya7665 6 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ዘላለም ጌታ ኢየሱስ ይባርክልህ አዉነቱን ለሰዎች ማሳወቅህ በዚ ግዚ ሀሰተኞች አጭበርባሪዎችን በማጋለጥህ በርታ ጌታ ቤቶን የጥራት

  • @marticool4934
    @marticool4934 6 ปีที่แล้ว +15

    "ጋሽ ዘሌ እ/ር ፀጋውን ያብዛልህ...በነገር ሁሉ አቅምና ብርታቱን ይጨምርልህ!!"

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ዘላለም ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ቃል መፈተሽ አለበት እኔም ብዙ ተነግሮላቸው ትንቢታቸው ሳይፈፀም የሞቱ ሰዎችን አውቃለሁ ይህም የትንቢቱ ምንጭ ከእግዚአብሔር እንዳልሆነ ያስተምረናል ስለዚህ እንደዚህ ያለ ህዝቡን የሚያነቃ በቃሉ ላይ የተመሰረተ ማስጠንቀቂያ በጣም አስፈላጊ ነውና በጌታ ፀጋ በርታ!!!!!!

  • @tigesmekonnen1581
    @tigesmekonnen1581 6 ปีที่แล้ว +26

    ተመስከን አምላኬ ኦርተዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ ደስታው አልቻልኩም ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫

    • @selameneshidingilmaryampro7345
      @selameneshidingilmaryampro7345 6 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @edenhaile2478
      @edenhaile2478 6 ปีที่แล้ว

      Aemn

    • @ጃሊኔኪያ
      @ጃሊኔኪያ 6 ปีที่แล้ว +1

      አሜን። ተዋህዶ መታደል ነው እነሱ። እኮ። አለመስማት ነው። ማስተባበል። ስራቸው ነው

    • @hanonyohannes6882
      @hanonyohannes6882 6 ปีที่แล้ว

      tenkuaiam setegna adariwoch zefagnoch wushetam ketafi politickegnoch ye enantem eminet hono asmesayoch.

    • @udfddd8617
      @udfddd8617 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen enem like ende anechwe negn

  • @tadesa5770
    @tadesa5770 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘሌ የምትናገረዉ ሁሉ እውነትህ ነው ፈይሳ የአጎቴ ልጅ ነው በዝ ቭድዮ ስያየዉና ስሰመው ያስለቅሳል 😭😭😭😭 ለእዩ ጩፋ እግዚአብሔር የስራን ይስጠው እኔ ምንም አልልም ኣንተ ግን በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว

      ያሳዝናል።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว

      ከቻልን ባለቤቱንና ቤተሰቡን ከዘላለም ጋር ብታገናኝ ትምህርት ይሆን ነበር ለወሬኛ ሁሉ

  • @christinashoddo6525
    @christinashoddo6525 6 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ዘላለም ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክ እደአንተ አይነቶችን ቅሬታዎችን ጌታ ባየይሰጠን ኖሮ ከባድ ነበር ተባረክ ብድራት ከጌታ ዘንድ ስላለህ በርታ

  • @saraaddis1027
    @saraaddis1027 6 ปีที่แล้ว +18

    የሚገርመኝ እና የራሴም ባህሪ የነበረውእግዚያብሄር ራሱይሰጠን መፅሀፍ እያለ ነብይ ፈላጊ ሆነን ቁጭ እኔ ወደ ቃሉ ተመለስኩ እሱ እውነት ብቻ ንነው

    • @fevenhabterufael7207
      @fevenhabterufael7207 6 ปีที่แล้ว +5

      እኔም እንዲሁ ነበርኩ. ጌታ በመጨረሻ ታደገኝ. እጅግ በቂና ሙሉ የሆነውን ቃሉን - መጽሐፉ ቅዱስን ዘግቼ ነብይ ተተብዬዎችን ነበር የማሳደው:: የነሱን ቃል ትኩስና የተሻለ አድርጌ አስብ ነብር:: ጌታ ግን በምህረቱ ይቅር ብሎ አይኔን አበራልኝ:: ' እግዚአብሔር ለቀደሙት በነብይት ተናገረ ለኛ ግን በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ተናገረን እንደሚል ... የጌታ ሀሳብ በቃሉ ተጽፏል. ለሁሉ ጥያቄዎች መልስ አለው:: የተጻፈው ቅዱስ ቃሉን ማክብርና ከሁሉ በላይ ማፍቀር ስንችል, 'ነገ እንዲ ትሆኝለሽ የሚል ቃል አያስፍልገንም' ... ምክንያቱም እምነታችን በቃሉ ከመጠንከሩ የተነሣ ምንም ቢሆንም እናመልከዋለን.

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว

      @@fevenhabterufael7207 እግዚአብሔር እንኳን አነቃሽና መለሰሽ! ለቀሩትም ይድረስላቸው! ተባረኪ።

  • @ashemanall
    @ashemanall 6 ปีที่แล้ว +25

    ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
    በነዚህ ጀሌዎች የሚደርስበህ ዛቻ ቀላል የሚባል እንደማይሆን እገምታለሁ አይዞህ በርታ !!! ህዝባቺን ከመንፈሳውወም ባለፈ በብዙ መልኩ ምክንያታዊ ከመሆን ይልቅ በ መንጋ መነዳት ይወዳል ከዚህ የባሰ እንዳይሆን ፍራ !!! ጌታ ጽናቱን ይሥጥህ

    • @abebelula2375
      @abebelula2375 6 ปีที่แล้ว

      አበት ወር ቆዋጢ በቅናት ምታቹ
      የሚታ መጡት ሚንሞ የለሙ
      እኝ በእየሱሰ ስሚ ገና ወደፊት እንህዳለን
      አንተ አንተ አስመሳይ ክሪስታንመስለህ
      የእዩ ጠላት ቡቻ ሳይሆን የእግዝያሕብየር ጠላት የቅዱሳኖች ጠላት ሰይጣንነህ
      እንተ ሰዪጣን ስትገለበጥ እኝ እንወሪሳለን
      በአይን ቢቻሀ ተመልከተ ለግዘ

  • @axumhaile6039
    @axumhaile6039 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብን ይስጠን ዘመኑ ክፉ ነው የሚጸልይ ሰው ግን ይሻገራል

  • @sarakuma1361
    @sarakuma1361 5 ปีที่แล้ว +11

    ሀሰተኞች እኮ ትንቢታቸው ሁሉ መኪና እና ፎቅ ነው ምድር ምድር ነው ሚሸቱት🙄

  • @solomonyohannes1039
    @solomonyohannes1039 6 ปีที่แล้ว

    ዘሌ ሁሌም የምትጽፋቸውን መልዕክቶች ተከታትዬ አነባለሁ፣በአካል ባላውቅህም ሥራህ በብዙዎች ዘንድ ሁሌም ትልቅ ቦታ አለው፣በዚህ ዘመን በሐሰተኛ ነቢያት እየተጭበረበርን ላለን ክርስቲያኖች ትክክለኛውን መንገድ በማሳየትና ሐሰተኞችን በማጋለጥ ያለ ምንም ክፍያ ትውልድን ለማዳን ምታደርገው ትግል እግዚአብሔር ያክብርህ:: በግሌ የትኛው ቸርች አባል እንደሆንክ ባላውቅም መልካም ስራህ ግን ሁሌም ትምህርቶችህን በጉጉት እንድከታተል ረድቶኛል፣ከብዙ ጥፋቶችና ተዓምር ፍለጋ ከመሄድ ተቆጥቤአለሁ በዚህ ክፉ ዘመን ስለ ንስሃ፣ፍርድ፣ቅጣት፣መጽናናት…..መስበክ ትተው ስለ ‹ቢዝነስ› በሚሰበክበት ዘመን እንደአንተ አይነት አንድ ሰው ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው፣ ጊዜው የሐሰት ትምህርት የተስፋፋበት በመሆኑ ከፊት ለፊትህ ፈታኝ ነገሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ እውነቱን ለመስራት በርታ ::እግዚአብሔር ፊትህን ይቅደም::

  • @ወለተወልድድግልአማላጄ
    @ወለተወልድድግልአማላጄ 6 ปีที่แล้ว +6

    ህዝቡን ለማሳት የመጣ ወበዴ ነው እግዚአብሔር ይድረስ ልጆቹን ግደል የሚጨምር ተኩላ የበግ ልምድ ለብሰው የመጡ
    ቅዱስ ወንጌል እዲህ ብሎናል እውነት እላችኸለሁ ተጠንቀቁ ከእኔ ብኋላ ለመጋዪቱ የማይራሩ ነጣቂወች ለኩላወች እንደሚመጡ እኔ አውቃለሁ ደቀ መዝ ምርት ንም ወደ እነርሱ ይመልሱ ዘድ ጠማማ ትምህርትን የሚያስተምሩ ሰወች ከናተ መካከል ይነሳሉ`~ ስተዝህ ግኩና ፀልዩ !የሐዋርያት ስራ 20÷ 29 -32

  • @ጸሐይእያሱ
    @ጸሐይእያሱ 5 ปีที่แล้ว +1

    እዩ እግዚአብሔር ከአንተ ገር ነው በእውነት አይዞክህ ሰዎች ምንም ያሰቡ አንተ እወነታኝ ነቢይ ነክ 😍😍😍

    • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
      @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 5 ปีที่แล้ว +2

      እባካችሁን ከሀተኛ ነብያቶች ተጠንቀቁ እራሳችሁን ጠብቁ። እዩ ጩፋ ደንበኛ አጭበርባሪ ሌባ ሀሰተኛ ነብይ እንደሆነ እወቁና እስተውሉ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር መሆኑን ያረጋግርጥሽው? ደግሞስ አንቺ ነሽ ንርቢይነቱን የምታፀድቂው??? ጌታ ይቅር ይበልሽ! ጤነኞች አትመስሉኝም እንደዚህ አይነት ሰዎች።

    • @gaysisebi292
      @gaysisebi292 2 ปีที่แล้ว

      እስት የምናገረውን ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ፈትሽ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 6 ปีที่แล้ว +6

    እነተ ማነ ነህ ፈራጅ እግዚአብሔር ይገስፅህ ቅናት የቅናት መንፈስ ያለብህ ዘላለም እርሱ የጌታን ስሪ እየስሪ እስላሞቺን እያመጣህ ነው ውድ ጌታ እንት እንድ እው ውደ ጌታ እላመጣህም እሰናካይ ተሳዳቢ ነህ ፅረ ነቢያት ይእግዚእብሄር የስሪ ግዜ ነው ! እንተ ዝለፍ እነሱ ጌታን ያገለግላሉ እግዚአብሔር ጠበቃ እይፈልግም ይልቅ እየሱሰን በተስጠህ ግዜ እውጅበት ስራ ፈት ነህ ዘለእለም የቅናት መንፈስ የሞላህ!!!!

    • @TG-dp1lw
      @TG-dp1lw 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ወንድም በወንድሙ ጠላት ነው ዮሴፍ ወንድሞቹ ቀንተዉበት ሸጡት ጉድጋድም ጣሉት ምንም አልሆነም ሞገስን አገኘ እንጂ ሰዉ ክፉ ባይወጣው መልካም ነው ተባረኪ

    • @hadiyaethiomuslimwondimneg7800
      @hadiyaethiomuslimwondimneg7800 6 ปีที่แล้ว +1

      እውነቱን በመነጋር ምንድር ነው ክፈቱ ውይም ቅናቱ? ደግሞም ዘለለም እንደ ማንም የልተሰጠውን ሥር የምሰረ ሰው አይደለም ከውቀቹበት ጥሩ ግልፁን ግልፅ ድብቁን ድብቅ የምል አስተማረም የቤተክርስቲያን አገልገይ ነው::
      የእርሱ ጥየቄ ውይም ትምህርት አንድና አንድ ሀሰተኛ ነብይ እንደይኖር በሰው ምክንያትም ክርስቲና እንዳትሰደብና ትንብት ከእግዚአብሔርብቻ እንድሆን ነው::ሁላችንም እናስብበት!የምንሰራውን አናውቅምና እግዚአብሔር ይቅር በለን

    • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
      @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 6 ปีที่แล้ว

      Seregaga Awoll እግዚአብሔር ጠበቃ እይፈልግም ሀስተኛ እንደሚኖር የእግዚአብሔር። ቃል ይናገራል የእርሱ ስራ የእግዚአብሔር ቃል ማስተማር እና ስውች ወደ ጌታ እንዱመጡ ማረግ ነው ፍርዱ በመጨረሻም ለሁሉ እንደስራው ይሆናል !ስድቡ እያስፈልግም ይልቅ እስናካይ ነው ዘላለም እራሱ!!!!ማስተዋል ይስጠው!!!!!!!!

  • @FiyotaTube
    @FiyotaTube 4 ปีที่แล้ว

    በርታ፡ ተባብራቹ እነዚ ወንበዴሆች ለፍርድ አቅርቧቸው፡ አይማኖቱን በየጊዜው እያሰደቡት ነው

  • @abbytom3901
    @abbytom3901 6 ปีที่แล้ว +10

    ችግር ያጃጃለው ሕዝብ ያሳዝናል!

  • @firewtadesse1840
    @firewtadesse1840 6 ปีที่แล้ว +1

    እባካቹ የትንቢት ናፋቂ ትውልድ መጻሕፍ ቅዱስን እናንብብ ወንድማችን ዘላለም እውነቱን የሚያስተምረው ጆሮ ያለው ይስማው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว

      በምንም ቢነገራቸው ማዳመጫቸውን ደፍነው ለምድራዊ ጥቅም ብቻ ይሮጣሉ!

  • @eyuawgichow4692
    @eyuawgichow4692 6 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ዘላለም ብዙ ግዜ እሰማሃለሁ
    እግዝያብሄር ይቅር ይበልህ አንተ መጀመሪያ
    ከዚህ ውጣ እነሱ የጌታን ሰራ እየሰሩነው
    እሱማ ከተናገርን እየሱስንም ሲፈውስ
    አላመኑትም ነበር ሌላውን ምስክርነት
    በነብይ እዪ የሆነው ልመስክርልህ
    ወላጅ እናቴ ሀኪም በቃ ያለውን
    አይነስውር ሆና በነብይ እዩ ወሎት
    አይኗ በርቷል ስለዚህ እባክህ
    ብዙ ፀያፍ ነገር ብትቆጠብ

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว +1

      ሰውየው ሞተኮ ነው የተባለው። የተፈወሰውን አላምንም ያለ ማንም የለም። የውሸት ምስክርነትህን ማንም አይሰማም። አይነስውር ተፈውሶ ጩፋ ዝም አለ? በጋዜጣም ያስወጣ ነበር ውሸት ስለሆነ ነው እንጂ። በውሸት ቀጣፊዎችን ለመደገፍ ውድ እናትህን አይነ ሥውር አታድርግ።

  • @jelejeloeliase9294
    @jelejeloeliase9294 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ከሃሰተኞቾ ጠብቀን
    ""በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
    የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?
    እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
    በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
    በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
    ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል። ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።" ማቴ. ፯፥፲፫-፳፮
    ኤርምያስ 23:15 ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- እነሆ፥ ከኢትዮጵያ ነቢያት ዘንድ ርኵሰት በምድር ሁሉ ላይ ወጥቶአልና እሬትን አበላቸዋለሁ የሐሞትንም ውኃ አጠጣቸዋለሁ።
    16 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ትንቢት የሚናገሩላችሁን የነቢያትን ቃል አትሰሙ፤ ከንቱነትን ያስተምሩአችኋል፤ ከእግዚአብሔር አፍ ሳይሆን ከገዛ ልባቸው የወጣውን ራእይ ይናገራሉ።
    ህዝቅኤል 13:7 እኔም ሳልናገር፡- እግዚአብሔር እንዲህ ብሎአል ስትሉ፥ ከንቱ ራእይን ያያችሁ ውሸተኛንም ምዋርት የተናገራችሁ አይደላችሁምን?
    8 ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ከንቱ ነገርን ስለ ተናገራችሁ ውሸተኛ ራእይንም ስላያችሁ፥ ስለዚህ፥ እነሆ፥ እኔ በእናንተ ላይ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
    9 እጄም ከንቱ ራእይን በሚያዩ፥ በውሸትም በሚያምዋርቱ ነቢያት ላይ ትሆናለች::
    ማቴዎስ 24:24 24 ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።
    ማቴዎስ 7:15 የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
    2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 04
    3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
    4 እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
    እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ። ነቢያቱ ውሸት በስሜ ትንቢት ይናገራሉ፤ አላክኋቸውም፥ አላዘዝኋቸውም፥ አልተናገርኋቸውም፤ የውሸቱን ራእይ ምዋርትንም ከንቱንም ነገር የልባቸውንም ሽንገላ ይሰብኩላችኋል። "
    (ትንቢተ ኤርምያስ 14:14

  • @fificell1338
    @fificell1338 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምናሣዝነው እኛ ክርስቲያኖች የተሰጠንን ስልጣን አለማወቃችን ነው ሰይጣን መግደል ከቻለ እኛ የሞተ የማስነሳት ስልጣን እደተሰጠን አለማወቃችን ብቻ ሳይሆን ከጠላት ተባብረን መቅበራችን እየሱስ ያበዛው አሳና እጀራ ፎርጂድ ነው ማለት ነዉ?

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว

      ስለ ማን እንደምትናገር አልገባኝም። የሞተ ሰው አስነስቶ አናምንም ያለ ማንም የለም። ነገር ግን አትሞትም ነገር ግን አራት ልጅ ጨምረህ ትወልዳለህ የተባለውኮ ሞተ ነው የተባለው። ይህን የውሸት ትንቢት እመኑ ማለትህ ነው ?

    • @mengistuadekomengistuadeko1432
      @mengistuadekomengistuadeko1432 6 ปีที่แล้ว

      አሁን መፍራት ነው። በተለይ የነብያት ስም የምታጠፉ እስር በት ተጅምር

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ. ድሮ ድሮ የፕሮቴስታንት አማኞች እጅግ ትሁት እና ግርግር ያሉ ናቸው አሁንም አሉ ግን አሁን በቃ ዳንስ ጭፈራ ቅጥ ያጣ ስርአት የሌለው ነው. ፈጣሪ ራቦና ይስጣቸው.በተለይ ነብዮች በዙ .ከእ ንም ከኦርቶዶክስ አዳኝና ነብይ ተብዬወች በዙ.የመጨረሻው ዘመን ነው.ወንድሜ ግን ተባረክ አከብርሀለሁ.

  • @fahmiomer4014
    @fahmiomer4014 6 ปีที่แล้ว +4

    እስቲ በነካው አጅክ የእተማሪያም ላከችኝ እያለች የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮችን ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ለማጋጨት ሲላት ፖለቲካ ውስጥ እየገባች የምታጭበረብ ስለሆነች ልብ ካላችሁ እሷንም እንደዚ አጋልጧት ቄስ ግርማ የሚባለውን ኢትዮጵያ በነሱ ረክሳለች አፅዷት ህዝቡም የሚገርም ነው ሞኝነቱ ገና ቡዙ ነገር እናያለን እድሜ ከሰጠን ።

    • @ወንጌልያሸንፋልየእየሱስነ
      @ወንጌልያሸንፋልየእየሱስነ 6 ปีที่แล้ว

      አነተን ብሎ ታዋቅ ሰጣን መክሮ አወጣህ ምርት ይብዛልክ በሱ ላይ ሳይሆን ገታንም እየከሰስክ ነክ ተናጋሪ እዩ ሳይሆን ገታን ሰው በሀይሉ አይበረታም የገትነቱም ስም እንኳን ልጠራ አይችልም በእየሱስ ላይ እንከን እንደ ፈለጉ በእዪ ላይ ነገር ትፈልጋለህ ??ምን አዬህ የአውሬ መልክተኛ ነክ የሱ ተቁዋም አውሬ ብቻ እናጠፍለን እያሉ ይምጡና ይጠፍሉ !!!!! ስለዝህ በወተት ውስጥ ዝብ እንደ ምገባ በገታ ስራ ላይ የተበላሸ እጅ አታስገባው ።!!!!!!! የአይንህን ምሰሶ አውጣና ከዛ አጣርተህ በተከፈተው አይን እንደ እዪ ታያለህ (ማት ፥ወንጌል)1=5(ያለውን አይንህ ካዬህ በደንብ አንብብ !!!! ግዜው አልቁዋል ሳቱ ደርሱዋል ።ከክፊ አስተሳሰብህ ቀይር በምህረት ወደ ገታ ተመለስ ገታም በምህረቱ ይመለሳል ወዳጄ ለወዳጅ ጉርጋድ አትቆፍር ሃማን አስብ በማርዳክዮስ ላይ ስበብ የፈለገ እንዳ አንተ አንተ ሰው በነብያት ላይ አፍን አትክፈት ራስህን ፈትን

  • @henokgoa44
    @henokgoa44 2 ปีที่แล้ว

    ወ/ም ዘለ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ።

  • @ኢየሱስአምላክነውጌታነውኢ
    @ኢየሱስአምላክነውጌታነውኢ 6 ปีที่แล้ว +18

    አቤት ሰጣን ኢየሱስ እግዝአብሔር ልጅ ኮሆኔ ድንጋ እጄራ ቀይር አላዉ አንቴ ሴጣን ማሳርነክ አንቴ ወድ እዩ ቸርች ሄድ 666 በላይ ጮሆ ይዎጣል አዉረ ስራ ይፍረስ ጌታ ኢየሱስ በስራ ላይ ነው ሰጣን በሽብር ላይ ነው 🐯አንቴ ሳሆን አንተ ላይ ያሌ መንፈስ ዎጋዉት

    • @elfneshkifleyesus249
      @elfneshkifleyesus249 6 ปีที่แล้ว

      Ewent kehne mistna leguen teyken akreb zemnu kebad new Mamen yaschral geta yebarkh atsadeb sedbe hatgat new wech out ur mouth

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 6 ปีที่แล้ว

      Eyesus getoch geta naw Jz kkkkkkkkk minidimo baki??

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 6 ปีที่แล้ว +1

      ወይ፡አማርኛ፡እንዲህ፡መቀለጃ፡ይሁን፡ምን፡አለ፡ብትማር፡ከመጻፍህ፡በፊት

  • @مريممحمد-ض1ب6ظ
    @مريممحمد-ض1ب6ظ 6 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ አላህ እድህ አይነቶችን አጭበርባሪ ከምድር ገፅ ያጥፋቸው

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 6 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ዘመንህ ይባርክ የኔ መፍርድ አይሁንብኝ እንጅ እዬ ማለት የጌታ መንፍስ የለበትም ሲጀመር ፈውስ በርግጫ እየዘርረ የኔ ምንም መንፈሴ አይወደውም እነሱ ናቸው ጴንጤወችን የሚያስድቡት

    • @salamasalama647
      @salamasalama647 6 ปีที่แล้ว +1

      Gante Mohammde eyu tikikl new ye mexhaf qidus sinager yediyabilos erasun tiregxaleh teblo texifal

    • @AhmadAhmad-lf7ur
      @AhmadAhmad-lf7ur 6 ปีที่แล้ว

      አሁንም ሆነ መናፍቃን በጣም ውሸታም ሌቤች እደሆናችሁ አምላክም ሰይጣንም ያቃል ጼጤ ሲጀመር የትኛውን ነው የፈጣሪ ቃል ሲሰቡኩ አላየንም ውብድና ውሸት

    • @AhmadAhmad-lf7ur
      @AhmadAhmad-lf7ur 6 ปีที่แล้ว

      @@salamasalama647 አድመናፍቃኖች በስሙ ይነግዱ እጅ ለንግድ ለብር ብለው ሰውን ሁሉ እያጭበረበሩ ነው ሰውን በጣም ገደል እየከተቱ ነው ይሄ እራሱ በአድ አምልኮት ነው የሰይጣንን መገድ እየሰበከ እጅ ክርስቶስ ሰሲሰጥ በስውር ነው ይሄ ሌባ ወበዴ ሁሉ ይሁዳ ጌታን 30 ብር አዸል የሸጠው እሱም ደበኛ ይሁዳ ነው

  • @cheguvera9419
    @cheguvera9419 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ በቀጣይም እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎችን እያጋለጥክ አቅርብልን እናከብርሀለን እንወድሀለን ወንድም ዘላለም።

  • @ኢትዮጵያ-መ6ቀ
    @ኢትዮጵያ-መ6ቀ 6 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ 😢😢😢😢😢

  • @307abraham
    @307abraham 2 ปีที่แล้ว

    የየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ አብዝቶ ይባርክህ :: እውነቱን መንገርህ ነጻ ያዋጥሃል :: አምላክ የራሱን ስላለው ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን በጌታ የሱስ ክርስቶስ

  • @regardjosirivival4519
    @regardjosirivival4519 4 ปีที่แล้ว +3

    ተስፋ የቆረጥክ ከመፅሐፍ ቅዱስ ይልቅ ነብያትን የምትከታተል ሞኝ

  • @tsiongebre9572
    @tsiongebre9572 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Wendemachn

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 6 ปีที่แล้ว +20

    እዩ ጨፋ ብቻ ሳይሆን እስራኤል ዳንሳ፣ ብርቱካን ፣ ነብይ በላይ አንተንም ጨምሮ ሁላችሁም መናፍቃን፣ፀረ-ማርያም፣ የአጋንንት መንፈስ የሚያዘልላችሁ ሁላችሁም ትጠፋላችሁ ።

    • @lailahirut4408
      @lailahirut4408 6 ปีที่แล้ว

      እኛ' አንሰመም' የእግዚአብሔር ሰው' አትንኩት' ምንም' ምየገበች' ጎደይ'የለም' ቀን'ደረሶ'ሞቶአል' እናንተስ'ምን'ነቸው'እሱ'ምን'የረጎው አንተ'እረስሁ' አትጥፉ' ይልቅንም ፈጥነች' ንሰ' ገቦ' ጌታ ይቅረ ይበለችህ' የእዚአብሔር ፍቀድ'ሞቶአል' ነብይስ'ፈጠረ' መሰለች' ሰው'እኮ'ነው' እናንተ' በሃይላች' ብትመኩ'ግን'ስለ'እነርሱ' እግዚአብሔር ይወገል' እኛም' በናቴ'ውስጥ'የለውን' የደብሎስን' ወሸት'አንቀበለውም' የእግዚአብሔር ሰው' እጀችሁን' አፈችንም' አትፈቱ' ተጠንቀቁ' እንደትጠፉ

    • @godislove4114
      @godislove4114 6 ปีที่แล้ว

      እነሱስ ጭለማዉ ተመችቶቻል ሳይገባዉ የሚከተሉአቸዉ ምስጊኑ ሕዝብ ያሳዝናል። ጠማማ ትዉልድ ምልክት ሲፈልግ እንዲህ ይንጫጫል ኧረ ንቁ።

    • @saradagafsaradagaf6611
      @saradagafsaradagaf6611 6 ปีที่แล้ว

      wushati sibaza sitino wushatam

    • @tinatinaye4722
      @tinatinaye4722 6 ปีที่แล้ว

      🤗👍👍lik

    • @aksh953
      @aksh953 6 ปีที่แล้ว

      Zewedu Asfaw
      ማን ፈራጅ አደረገህ???
      ኣንተ እራስህ አጋንት ሰፍሮብሀል👎🏿👎🏿👎🏿
      ሾፌሩ ሰይጣን በሆነና ወደ ሲኦል በሚከንፍ ባቡር ተሳፍረህ ወደ ሞት ሰፈር እየገሰገስግ መሆንህን አትዘንጋ☠️☠️☠️💀

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ወንድሜ በአባቱ እቅፍ ነው እግዚአበሒር የወደደውን አደርገ ይሄ መዝሙር ጌታ ሆይ አመስግንህ አለሁኝ

  • @Han.2431
    @Han.2431 6 ปีที่แล้ว +14

    ኢዩ ጩፋ እኮ የውሹ አሰልጣኝ እንጂ ነብይ አይደለም ክክክክክክ

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 6 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር አቦ ይ ባርክህ ፕሊስ አስፋፋ ቀጥል በርታ አድነን ወንድሜ በ ላይም ስ ራ በተለይ መድሃኒት

  • @birhanedejena9244
    @birhanedejena9244 6 ปีที่แล้ว +14

    Ebakachu nebiy Eyu ewuetegna new simu ataxifu geta sile isu yiferdali .

    • @gigigigi9307
      @gigigigi9307 6 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkk. ewenetegnaw. geta becha. new. MEDERE lebaa. 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @MobilePhone-vt1ft
      @MobilePhone-vt1ft 6 ปีที่แล้ว

      Wow

    • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
      @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk hhhhh

    • @mesemekango1554
      @mesemekango1554 6 ปีที่แล้ว

      አት ፍረድ ይፈረድብሃል አት ኮንን ዬታነገረ እግዚአብሔር ነዉ አንቴ ትልቅ አይዴሌም::

    • @mesemekango1554
      @mesemekango1554 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ዬታነገር ዘገይቶ ያደርገል እንጀ። በአፈጣኝ አይድሌም እንዴ ሰዉ አይዴሌም አት ፍረድ

  • @baitamartha8442
    @baitamartha8442 6 ปีที่แล้ว

    Antes geta abritolihal God bless u , hizbachin gin geta yirdaw🙏🏻😐 hasetegna nebiy moltwal agerun

  • @التاتىىتىزةوز
    @التاتىىتىزةوز 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አንተ ቀንተህ ነው ከነ ባል ደረቦችህ ሌላ ብላሀት ፈልጉ።ይህ ነገር የመንፈስ ስራ ነው ።ስራው ይፍረስ መንፈስ ።

  • @helensesay7664
    @helensesay7664 6 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክሥ ያረከኝ አምላክ ክብር ይገባሀል

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว

      የአንቺም "አልሸሹም ዞር አሉ" ነው እባክሽን። ኦርቶዶክስ ሆንሽ ጴንጤ ሆንሽ ሀይማኖቱ አይደለም የሚያድንሽ፣ በክርስቶስ በማመንሽ እንጂ። ይልቁንስ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው በሌላ በማንም የለም፣ በልጁ በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው፣ የማያምን አሁን ተፈርዶበታል ይላል ቃሉ።

  • @rahadmin8809
    @rahadmin8809 6 ปีที่แล้ว +6

    ትንቢት ይከሽፋል እንደነነዌ --Gets Reversed if need to be ! 😀😀😀😀😀😀😀
    ያልተሳካላቸው ከምታትኩር የተሳካላቸው የዳኑ ለጌታየሱስ እጃቸውን የሰጡ ብዙ ኣሉ ከሞት ና ከተስፋ መቁረጥ ጌታ ተስፋ ሰጥቶ ነጻ ያወጣቸው: ነብይ እዩ ለመንግስቱ ነፍሳት ከመጥራት ከመስበክ ከማጽናናት ከማነጽ አትጉደል ! ! አንድ ኣጋንንት ማስወጣት ከማይችሉት ግን ማውራት ና ነገር መከለስ ላይ ከሚያተኩሩት ወሬ ነፃ ሁን ወገኔ
    quoting አጼቴድሮስ ???አይ ፖለቲከኞች

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว +2

      የነነዌ ትንቢት የከሸፈ ትንቢት ነው ያለህ ማነው? እሱን ያለው ያንተው በላይ ሺፈራው ነው። ለነነዌ የተባለው ንሥሀ ስበክላት ነው። ንሥሀ ተሰበከ ሕዝቡ ተመለሰ ጌታም ከቁጣው ተመለሰ። ምኑ ላይ ነው የከሸፈው? መጽሐፍ ቅዱስን ነብያት ነን ባዮች ከሚተረጉሙላችሁ ለምን ራሳችሁ አታነቡም?

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 6 ปีที่แล้ว

      ትንቢቱ ተገልብጧል
      ሌላም ብዙ እስራኤላውያንም መንገድ ላይ የቀሩ ከመሪያቸው ከሙሴ ጭምር ሳይደርሱ ቀርተዋል
      ይሄ ሰው መሞት የሚፈልግ ሰው ከነበረ አሁን ግን በሂወት ካለ እኔ እሱን ብሆን በምስጋና ጌታዬን አባቴን አናግራለሁ እንጂ ባደባባይ ላይ ደግሜ ብሶት ??? ቤቴን ዘግቼ ከንጉሱ ጋር እመካከር ነበር... እንደ ማርያም በሆዴ ይዤ በልቤ ከሰማይ አባቴ እነጋገር ነበር እንጂ ሌላ .... ጋር ኣልሄድም ነበር

    • @amarechasefa6512
      @amarechasefa6512 6 ปีที่แล้ว

      @@rahadmin8809 hulumi geta yawaqal atinagaru Egzaber Awaqii Nawu Sirawn yemi Mazini Naw !!!

    • @meklitamdesion9585
      @meklitamdesion9585 6 ปีที่แล้ว

      Please keep quit let me tell you do you know if profit eyoe pray for i believe the deblle in you will come out you need help don't let the deblle use you tocking bad things about a man off God[you should be ashamed off your sellf
      Any way you are fighting with fire, You will see God's hand vary soon God will fighting for his servant you will regret whayutodon't you be like a man you gossip like a woman you are a disgrace

    • @atmike123
      @atmike123 6 ปีที่แล้ว

      @@meklitamdesion9585 first of all I beleave it is wise to write your comment in the language you know best because I see that you have a problem of the English language. Then secondly I see also that you have another deficiency which is the lack of the Word of God. Well, I see also both can be cured by reading and meditating. With good comprehension you can give a better advice. Until then you better keep your peace.

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 6 ปีที่แล้ว +2

    በየሱስ ስም ይህ የወሬ መንፈስ ነው ጌታ ልቦና ይስጣቹ

  • @التاتىىتىزةوز
    @التاتىىتىزةوز 6 ปีที่แล้ว +4

    ማንኛውም የሀይማኖት ተቆም ብር ማለት ነውር አይደለም ።ለእምነቱ ሳይሆን ለአገልግሎቱ ነው

    • @meklitamdesion9585
      @meklitamdesion9585 6 ปีที่แล้ว

      Who are you telling me about my English it's not good what ever language I answer it's not your problem I think you can't read stop tocking about God servants let some one of them pray for you so the deblle can come out of you that's my advice for you

  • @selammousa750
    @selammousa750 6 ปีที่แล้ว

    እነሱን እዳልከተል የረዳኝ እግዚሀብሔር ይባረክ ኡፍ ሀሌሉያ አሚን አሚን እግዚሀብሔር ሆይ አመሰግናለው ተባረክልኝ አሚን ሀሌሉያ

    • @simretnasrit121
      @simretnasrit121 6 ปีที่แล้ว

      Ante sira feat neki zimbela lejoshin asdegi

  • @maroelsa3894
    @maroelsa3894 6 ปีที่แล้ว +13

    ከቻላችሁ። እነርሱን። በአካል። አገኙ። እባካችሁ። ይብቃ

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว +1

      በሚዲያ ውሸት ሲለቁ ሚዲያ ላይ መልስ ይሰጣቸዋል። አጠገባችን ቢኖሩ ደግሞ ይነገራቸዋል። እንዲህ የምትሉ ሰዎች ነብያት ነን ባዮችን ሚዲያ ላይ አታውጡ በሏቸው።

    • @promipman6889
      @promipman6889 6 ปีที่แล้ว

      irase. tedrows. nah

    • @erstudobamo4653
      @erstudobamo4653 6 ปีที่แล้ว

      Eyu.chufani litinaka bamajamariya.ayinihin wusti yalawu gudufihin awuta anten Eg/r Yigasitsi

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 6 ปีที่แล้ว

    እኔም አንድ የእግዚአብሔር ሴት ስለጠየቅክኝ ማንሽ ስላለከኝ ሌለው እውቅና የሌለኝ እግዚአብሔርን የምወድ በስሙ ሲጭበረበርና አላአግባብ ሲነሳ እና የቡድን ሽኩቻ የማልወ የግሩፕ ስብስብ የማልወድ የእየሱሰ ባርያ ተመለሰልህ

  • @kidan.alegnkantegar3232
    @kidan.alegnkantegar3232 6 ปีที่แล้ว +20

    ኢያሱስኒም ምዲረ ላይ ሰወች ሐሥተኛ ነብ ኢያሉ ነበረ ፡

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว +1

      ኢየሱስ ተፈውሰሀል ብሎት ባለማመኑ የሞተ የለም። እነዚህ ግን ነብይ ነን የሚሉ መንፈሳዊ ዱርዬዎች ናቸው ። እነዚህን ዱራዎች ከጌታ ጋር ስታወዳድር አይቀፍህም ?

    • @marikoslucky8930
      @marikoslucky8930 6 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @kidan.alegnkantegar3232
      @kidan.alegnkantegar3232 6 ปีที่แล้ว

      @@Jannis43 እግዚአብሔር ታቱሕ ጥኒ ቤተስብና ይዘው ዉጣ ያለው የሱኒ ምሴት ልዪጠፋ አልነበረም ሊያተርፍ ነው ። የሎጠን ምሴት የጨው ሐውልት ዩሁንቹ አጠፉታ ትሁን ? አዎ ።ዘፊጥ ፩፱ ___

    • @ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
      @ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ 6 ปีที่แล้ว

      የድግል ማርያምን እየሱስ ክርስቶስን ከዚጋ ልታመሳሲው ነው እዴ ምን ኦነሻል እየሱስ ስለገዘብ ወይ ስለስጋ አልነበረም ሚስብከው ዘላለማዊ ለምንኖረው ለነብሳችን ነው እዴ ፎኦኦኦኦ

  • @ABi-e4z
    @ABi-e4z 5 ปีที่แล้ว +1

    21
    2ኛ ጴጥሮስ 1
    ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ።
    «

    1

    »

  • @maroelsa3894
    @maroelsa3894 6 ปีที่แล้ว +11

    የሀሰት። ነብያትን። ከምትከታተል። ትምርት። አስተምረን። እሄን። ሀሰት። ትንብትን። በተመለከተ።

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว

      ምሳሌ እየሰጠ እያስተማረ ነውኮ ። የሚሉት አይፈፀምም አራዊት ናቸው ማለት አንደኛው ባህርያቸው ነው።

    • @asmerethabtegiorgis618
      @asmerethabtegiorgis618 6 ปีที่แล้ว +1

      Maro Elsaየ ወንድምማችን አገልግሎት መጽሐፍ ቁዱስ ማስተማር ሳይሆን በወንድማማች መካከል ጸብን መዝራት ነው።መጽሐፍ ቁዱስ የሚያነብበት ጊዜ የለውም።

    • @jesuslord7644
      @jesuslord7644 6 ปีที่แล้ว

      @@asmerethabtegiorgis618 ምላሰ እረጅሙ ሲዋሽ በወንድሙ። የሚለውን የዶ.ር ደረጀ ከበደን መዝሙር ለከሳሹ ዘላለም ጋብዤዋለው እኔ በግሌ

    • @asmerethabtegiorgis618
      @asmerethabtegiorgis618 6 ปีที่แล้ว

      Maro Elsa ለእያንዳንዱ እንደሥራው መጠን ከፋይ እያለ በወንድሞች መካከል ክፉዘርን መዝራት ከራሱ አልፎ ለትውልዱ(ለዘሩ) መርገምን እየዘራ ነው ቀላል ይመስለው ይሆናል አሁን ሲናገር ።ከዚህ ይልቅ ጊዜውን ወንጌልን ቢሰብክበት ለስንቱ ለበረከት በሆነ የማይገኝ ጊዜውን እያበላሸ ነው ስንት ሰው ከሰስክልኝ ሳይሆን ለስንት ወንጌል መሰከርክ ነው ጥያቄው ። ጌታ ይርዳው እዩ ጋ ቢሄድ የክስ መንፈስ ይባረርለት ነበር።

    • @ashebirseifu1426
      @ashebirseifu1426 6 ปีที่แล้ว

      @@asmerethabtegiorgis618 , Before you talk try to know who is wrong doer. According to my knowledge Zelalem Mengistu preaching gospel of Lord Jesus Christ for long time. He also has a website about the word of God. So, checking that and correct your corrupted way to the Kingdom of God.
      God bless all

  • @hlimatefera977
    @hlimatefera977 6 ปีที่แล้ว

    በረታ ጎበዝ ።ማንም የፈለገውን ቢል አንተ ቀጥል።የሚሳደቡት የማያውቁ።አይናቼው እና ልባቼው የታወረ እና የማያዩ ናቼው

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 6 ปีที่แล้ว +45

    ምስኪን ,ሰይጣን ምን ያህል እየተጠቀመብህ እንደሆነ አስተውለሀል ? እግዚአብሔር ግን በስራ ላይነው። ሰይጣን መንግስቱ ሲፈርስ ዝምብሎ የሚያይ ይመስልሀል?እባክህን እንደበትህን አጋንንትን አይጠቀሞበት ተመለስ ,

    • @فطم-ح2غ
      @فطم-ح2غ 6 ปีที่แล้ว

      Shewaye weloyewa ena, alamnem, egszeyabryer, hoy, Aminn, Aminn

    • @ጀስዊቲይዲዲያ
      @ጀስዊቲይዲዲያ 6 ปีที่แล้ว +2

      እንደእናንተ አይነት የጥንቆላ መንፈስ ለያዘው ያማል የሚናገረው ትክክል ነው በኢትዮጵያ ያለው ውች ክራፈት የጥንቆላ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም የሚደረግ ነው ።
      እንደ ባኦል ነብያት ለሆድ ያደሩ ለእንደ አንች አይነቶች ለስጋ እንጅ ለመንፈሳዊ ነገር ቦታ የሌላቸው የሚወዱትን የሚናገሩ ናቸው።

    • @yemisrachz7911
      @yemisrachz7911 6 ปีที่แล้ว

      ይልቁንስ ተመለስ

    • @yemisrachz7911
      @yemisrachz7911 6 ปีที่แล้ว

      እኔምለው ከመቼጀምሮነዉ ጠንቋይ ሰዎችን ከታሰሩበት ነፃ እያወጣ ንሰሀ የሚያስገባው?
      እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ይልቁንስ ተመለስ

    • @neanegn3210
      @neanegn3210 6 ปีที่แล้ว

      Yemisrach Z ♥

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 6 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ ልክ ነህ በርታ

  • @kokekoke3239
    @kokekoke3239 6 ปีที่แล้ว +7

    ውሽታም ውሽታም ነው መባል ያለበት
    አራት ነጥብ።።።።።።።

    • @HuaweiY-ec4rr
      @HuaweiY-ec4rr 6 ปีที่แล้ว

      Eyu yalem chaw naw xelate sefra yelewum eysuse eyune merxwoal ante kesashi qexle bele

  • @stellababe527
    @stellababe527 6 ปีที่แล้ว

    I just subscribed now. I will keep following your videos

  • @dubridodubrido9742
    @dubridodubrido9742 6 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይቅር ይብል

  • @ነገሚስጥርነውነገርሁሉለበ
    @ነገሚስጥርነውነገርሁሉለበ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ውሸታሞች መሆናቸውን አወኩ ሀለተኛ አልቀርባቸውም።መዝሙር አቸው ደስ እያለኝ ልሳሳት ነበር በቃ ተመለስኩ።

  • @ashenafimekonnen9902
    @ashenafimekonnen9902 6 ปีที่แล้ว +6

    ትክክለኛ ሰው ቢትሆን የሌላውን ትተህ የራስህን ትመረምር ነበር፤ ሰይጠንና አንተን መሰሉ የሰይጠን መልህክተኛ ከስራችኋል፤ በቃ ውሸት ዘመን አለፈበት ፡፡

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว +1

      ሐዋርያት ዘመናቸውን ራሳቸውን እየመረመሩ ሐሰተኞችን ዝም ብለው ነበር የሚለው ያንተ መፅሐፍ ቅዱስ ነወይ ?

    • @kokekoke3239
      @kokekoke3239 6 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክ
      ማፈሪያ ሁላ
      ሌባ ሌባ ነህ መባሉ ምኑ ላይ ነው ጥፍቱ???????

  • @davidgebrezgi7956
    @davidgebrezgi7956 6 ปีที่แล้ว

    May God bless you abundantly brother Zelalem! Those who have written negative comment are the people who don’t want to get back to the right way of God. Don’t deceive yourself those prophets are false prophets, get back before too late! Keep it up brother Zelalem!

  • @abielyeshak4197
    @abielyeshak4197 6 ปีที่แล้ว +11

    I like your teaching but may you please keep of judging the prophet because we went there we saw everything and its 100% true , they are human and they sometimes make mistakes, please pray for them instead of puting itcin youtube

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 6 ปีที่แล้ว +2

      Abiel Yeshak How does one learn about these false prophets unless some one in the media speaks ? With God’s given wisdom he is speaking the truth and others should hear it too. This is truth so stop rebuking

    • @godislovegodislove461
      @godislovegodislove461 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @abebaabebe1408
      @abebaabebe1408 6 ปีที่แล้ว

      Don't come back go to hell.

    • @ganatwaldemaryam8874
      @ganatwaldemaryam8874 6 ปีที่แล้ว

      I Love you eyu. sexani baqiniqti yiqaxali

    • @merhazionagazi5195
      @merhazionagazi5195 6 ปีที่แล้ว

      you don't pray for false teachers you aware believers from their teaching these teachers they have tested the kingdom of God and now diverted to false teaching even they can't get power to repent like these people they are traped by satan.

  • @ቸርነትናምህረትሁልግዜይከ
    @ቸርነትናምህረትሁልግዜይከ 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይርዳን

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 6 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ግን የሚገርመው ልህዝቡ ተቆርረህ ከሆነ ማን አስገደደን እኞው እይደል የምንሄደ ምነው ስንት ነገር መስረት ስትችል ለምን ግዜህን ትጭርሳለህ የሁሉም ቁልፍ መክፈቻ ያልው ያንተን እጋዥነት የሚፈልግ አይመስለኝም ግን አንድ ነገር ልንገርህ መፅሀፍ ቅድስን እውጣና ካዘንክልት አስተምር እትድከም ጌታ በበር ላይ ስለሆነ እነ ፍፅማን ተረጋጉጋታ ይባርክህ ስለ ወንድሞች ክስህ በአደባባይ ስለ ምታስድብን አሁንም ተባርክ

  • @gloryofgodwonderful6700
    @gloryofgodwonderful6700 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ለሁለቹም ልብ ይሰጠቻው አሜን አሜን
    ጌታ የሰነሰውን ማንም አየቋቋሚም አይከለክልም
    ሃሌሉየ ሃሌሉየ አሜን አሜን

  • @ermialem6385
    @ermialem6385 6 ปีที่แล้ว +13

    Sorry enesu hasetenga kehonu ante lemn tekebteh
    Lemn atageleglm

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว

      ተቀብቶ ማገልገል ነጭ ማሀረብ ይዞ ወዲህና ወዲያ እያሉ ተፈውሰሀል እያሉ ሰው ግን እየሞተ ገንዘብ መሰብሰብ ነወይ ? አራት ልጅ ይወልዳል የተባለው እንኳን መውለድ ከባለቤቱ ጋር ሳይገናኝ ሞተኮ ነው የተባለው።

    • @yoditezazezaz3095
      @yoditezazezaz3095 6 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይቅር ይበልህ እባክህ ትልቅ ሰው ነህና አትዋሽ።

    • @አምላኬእረኛዬነውየ
      @አምላኬእረኛዬነውየ 6 ปีที่แล้ว

      ቤተ ክርሰትያንክ ተዘጋታል መሰለኝ ቀንታችሁ ነው ጌታ ሰለሚሠራበት እናተ የአለተገለበጠ ቂጣ ግማሺ ጉኑ ጥራ የወጣ እጂግ ዘመን ነዳል እሳቱ ሆነም አልበሰለም በህውቱ የሚባለው መዝሙረ ለናተ ነው

  • @nigatnadew7730
    @nigatnadew7730 6 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድም ዘላለም፡ እውነትን ለመግለጥ ጊዜ በመውሰድህ እግዚኣብሔር አምላክ ይባርክህ እላለሁ ፤ መቼም ያለንበት ዘመን ምስል "ትበዛለህ ፤ታድጋልህ ፤ ትባረካለህ ፤ ወደ ላይ ትወጣለህ" ን አሳደህ ያዝ ፤ አሜን ብለህ ያንተ አደርገው ኔው እንጂ እግዚአብሔር አምላክን እወቅ፤አውቀህ አምልክ ፡ ለምድራዊ ህይወት ሳይሆን ለዘላለማዊ ህይወት ቅድሚያ ስጥ የምባልበት ዘመን ላይ አይደለንም፨ "ብዙሀኑ ይመውዕ" ይላል ግዕዙ፤ ብዙ ካስከተልህ ቤ/ክርስቲያን ያለምንም ፍርሃት መትከልም መንቀልም የሚቻልበት ዘመን ላይ ነን ፨ ሀሰተኞችን "ሀይ'' የምሉ አባቶች የጠፉበት ዘመን፤ ወይንም "ሀይ" ቢባል ሰሚ የታጣበት ዘመን ነው፨ ለሁሉም ጌታ ወደ ማስተዋል ይመልሰን፨ ሰላሙ ይብዛልህ!

  • @fanit1411
    @fanit1411 6 ปีที่แล้ว +8

    Endante aynet sewoch bemidrachin ybzulin lewengel yemiqomut.

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 5 ปีที่แล้ว

    ከብት ነኸ አምነኸ ተቀብለኸ በጌታ የተወደደዉን ሥም አታጥፋ አምነኸ ነዉ የኼድከዉ አሜንንን እያለ ቆየና ሥራኸ ይፈረሥ አተ ሣትሆን አተ ላይ ያለዉ ነዉ ሥም ሚያጠፋዉ ጌታ ይፈዉሥኸ ምላስኸ

  • @minnina6985
    @minnina6985 6 ปีที่แล้ว +10

    ሰዎች እየሞቱ ከሆነማ መንግስት ለምን ጣልቃ አይገባም?

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว

      ተራቸውን ነው የሚጠብቁት ።

  • @raenasweet
    @raenasweet 6 ปีที่แล้ว

    Can anyone tell me who is the singer pls

  • @brazer5487
    @brazer5487 6 ปีที่แล้ว +26

    ስልክ ላይ የነበረዉ ሰዉዬ ከልጅነቱ ጀምሮ ነብያትን ስያሳድድ የነበረ ሰዉ እንደነበር እራሱ መስክሯል 😂😂። የቀብሩን video በመቅረጽ ትንቢቱ የ ሀሰት መሆኑን ማሳየት ትችሉ ነበር ግን የዉሸት ዉንጀላ ስለሆነ ማሳየት አልቻላችሁም 😁😁😜።
    አንተ ታዋቂ ለመሆን አዋቂ ነቢያትን ታሳድድለህ 🤔🤔🤔 ። ሌላው ደግሞ የእስራኤል ዳንሳ ትንቢት ገና ጊዜዉ ሳያልቅ ሀሰት ነዉ ብለሀል ። ጊዜዉ ሲደረስ ግን ሁሉም ተፈጽሟል ። አንተ የሴጣን ስራ አስፈጻሚ 😂😂😂

    • @lakech1345
      @lakech1345 6 ปีที่แล้ว

      Bra Zer ኡኔት ሌዝ ሰው ፀልዩ

    • @jesuslord7644
      @jesuslord7644 6 ปีที่แล้ว

      እኔ ግን በዚህ ሰውዬ ሁሌም እንዳፈርኩኝ ነው ሚስቱ ምን ይውጣት?? ማፈሪያ

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 6 ปีที่แล้ว +2

      የቀብሩን ቪድዮ ብታዪም አታምኚም። ሰነፍ። ለምን የሞተውን ሰው ቪድዮ እራስሽ አምጥተሽ ይኸው አልሞተም ብለሽ አታጋልጪም። ቀጣፊ።

    • @Mule2007
      @Mule2007 6 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናንተ ይሁን
      ኧረ ፀያፍ ቃል አትጻፉ። ወንድም ዘላለም ያመነበትንና በመረጃ ላይ ተደግፎ ሃሳቡን አቅርቧል። ስለዚህ በሃሳባችሁና በማስረጃችሁ ሞግቱ። ስድብ ግን የማንነት መገለጫ ነው። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን። ጋሽ ዘላለም ፀጋ ይብዛልህ።

    • @TG-dp1lw
      @TG-dp1lw 6 ปีที่แล้ว

      Seme atfe balega

  • @Anna-mo7jt
    @Anna-mo7jt 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ በርታ .

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw 6 ปีที่แล้ว +39

    እዩ የተቀባ ሰው ነው ወረንኞች ሰዎች ለተናገሩት በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว +1

      እሱስ ምን መልስ አለው? ጌታ ሆይ እምነት ስለሌለው ነው የሞተው ብሎ ይመልሳል ወይ? ስንቱን በውሸት ትንቢት ገድሎ ምን መልስ አለው?

    • @lolishaabebe615
      @lolishaabebe615 6 ปีที่แล้ว

      yetekeleme ayshalshim

    • @TG-dp1lw
      @TG-dp1lw 6 ปีที่แล้ว

      Weye Gude Kkkk

    • @gudegege2853
      @gudegege2853 6 ปีที่แล้ว

      Yetekebaw kibenew or zeyet yehi Satan enata pintahoch satanochu nachu

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 ปีที่แล้ว

      ፣አቤቱ ህዝቤ ጠፍታል ፣፣፣

  • @kokekoke3239
    @kokekoke3239 6 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይባርክህ ወንድም ዘላለም
    እንደነዚህ አይነቶች ሌቦችን በግልጽ እየተቃወምክ እውነትን እውነት ውሽትን ውሽት እያልክ ስለሆነ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ።ሁሌም።ከእውነት ጋር ስለምትወግን እ/ር ይባርክህ

  • @ilovejesusjesusislive6700
    @ilovejesusjesusislive6700 6 ปีที่แล้ว +8

    አረ በኢየሱስ ስም ተፈውስ♦

    • @abelfox1
      @abelfox1 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ጌታ ይቅር ይበልህ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 6 ปีที่แล้ว

      Pasiter Ena dasiter letifat new yetefeterut egzyabiher yatifachuh penite leba new

    • @jerrylove6149
      @jerrylove6149 6 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀😀😀

  • @ዙዙየደራዋ
    @ዙዙየደራዋ 6 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላፈረገኝ ጌታ እጥፍ ድርብ ምስጋን ይድረስጌ አላህየ መጨረሻየንም አሳምርልኝ

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 3 ปีที่แล้ว

      ሀሰተኛ መሀመድ አለልሽ

  • @amarichtoda6368
    @amarichtoda6368 6 ปีที่แล้ว +35

    Eyu chufa tikikileyna Nebi new!!!!!!

    • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
      @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 6 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkk kkkkk tadeya tikikiliya neb kewn limen debubi sew Aliq tebite tenigero Alinebirem ????melise xebiqaliw

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 ปีที่แล้ว +1

      Amarich Toda 😂😂😂😂😂😂 ኢዩ ጩፋ ዘመናዊ ጠንቋይ ነዉ

    • @molumolla4878
      @molumolla4878 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkk leba paster weshitam leba new

    • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
      @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 6 ปีที่แล้ว

      Amarich begeze Nemeseshi Adeyh Eyu Ewnt nebiye ke hon limeni sewyewn Eye Ebde new yelili Lich yemotew yedengeli lij Eyesus new demo tekikil new Atebiy Ach seliraseshim tekikiley neye mateyebet zemin New demo Eye begezeb Adelim yegezan bedemu new EGEZEYABEHERI libonechun yemilise

    • @ganatwaldemaryam8874
      @ganatwaldemaryam8874 6 ปีที่แล้ว

      Eyu.tabaraki

  • @elsaabrham8033
    @elsaabrham8033 5 ปีที่แล้ว

    እባክህን ስልክህን ላክልኝ ፕሮፋይልህ ላይ ማግኘት አልቻልኩም ተባረክ ብርክ በል

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 6 ปีที่แล้ว +60

    ነጌ ደግሞ የሌላውን አገልግሎት እያቋሸሽክ ትመጣለህ እርግጠኛ ነኝ በእየሱስ ስም አንታ የወንድሞች ከሳሽ ሥራህ ይፍረስ

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም አይደለም ጬፋ አውሬ ነው እያለኮ ነው።

    • @godislovegodislove461
      @godislovegodislove461 6 ปีที่แล้ว

      Amen amen

    • @abelfox1
      @abelfox1 6 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ይፈረስ እዩ ጩፈ ፅድት የለ ነብይ ነዉ

    • @neanegn3210
      @neanegn3210 6 ปีที่แล้ว +1

      እየሱስ ያድነል እኛም እናምናሌን Amen Yifras hunat Bazi sawuye sexani iyetaqamanw

    • @nigistzwda8562
      @nigistzwda8562 6 ปีที่แล้ว

      ደደቦቹ አይናቹሁን ያብራላቹ ደቆሮ ሁላ እውነቱን ነው ዘላለም ውሸቻም ስለሆነ ተናገረ

  • @mekonnenhaile4484
    @mekonnenhaile4484 6 ปีที่แล้ว

    Abet gin sew endet yihen yakil yijajalal menafik mehon betam yasazinal ye leboch mekeleja honachihu astewulu please

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 6 ปีที่แล้ว +4

    ነብይ እዮ የእግዚአብሔር ሰው ጥርት ያል ነብይ ነው አንተ እረስክ ውሺታም ነክ ንሳሀ ግባ።

    • @habetamtam7754
      @habetamtam7754 6 ปีที่แล้ว

      ስው አጭበርበርኝ እያለ ነው አንተ /ች /እውነተኛ ስለመሆኑ ምክኒያት አቅርብ/ቢ/

    • @rukiaalivaselinnw3433
      @rukiaalivaselinnw3433 6 ปีที่แล้ว

      Aisha Saraነብይ እስራኤል ትባርክልኝ
      yebdash

  • @bijouxmelaku9370
    @bijouxmelaku9370 6 ปีที่แล้ว

    ሰውየው ወደ ሃጥያት ከሄደ ወደ አለም ከሄደ እግዚ አብሄር የአቀደለትን የእድሜ ቁጥር ሳይሞላ ሊሞት ይችላል እስራኤል ከነአን እንዲገቡ የተነገራቸው ምድረበዳ ላይ ስንቱ ሞቱ።
    አቀናጅተህ በመዝሙር መምፈሳዊ አስመስለህ ውድምህን ለመግደል ነው? ቃኤል ነህ ንስሃ ግባ ንስሃ ስትገባ እውነቱን ተናዘዘ እኔ ብዙ አመት በቤትህ ኖሬ ከሃላዬ መቶ ለዚህ ባንዴ እይደርሳል ቀቻለሁ ቅናትን ልቤን ሞልቶታል ንቀልልኝ ይህንን መርዝ በለው
    ይህንን ያህል እድል አግኝተህ ወንጌልን መስበክ ነነረብህ ሃጥያተና እና ሃሰተኛ ነብይ ንስሃ ቢገቡ ተስፋ አላቸው ማምም እንዲጠፋ እግዚ አብሄር አይወድም
    ሃይለኛ ጥላቻን በመዝሙር አታጅበው

  • @እየሱስጌታነው-ኘ4ኈ
    @እየሱስጌታነው-ኘ4ኈ 6 ปีที่แล้ว +4

    ታድያ ለምን እውነት ነው እያለ ይስማማል ታድያ ማነው ውሸታም

  • @demissedaniel5737
    @demissedaniel5737 6 ปีที่แล้ว

    ኤር. 5:31
    "ነቢያት በሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፥ ካህናትም በእነዚህ እጅ ይገዛሉ፥ ሕዝቤም እንዲህ ያለውን ነገር ይወድዳሉ፤ በፍጻሜውስ ምን ታደርጋላችሁ?"

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw 6 ปีที่แล้ว +11

    አንተ የትልቅ ትንሽ

    • @somias2415
      @somias2415 6 ปีที่แล้ว

      betikikil melkam sew👌👌👌👌👈

    • @የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ
      @የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ 6 ปีที่แล้ว

      እኮ ቅሌታም ሹመግሌ ስየስጠለ

    • @TG-dp1lw
      @TG-dp1lw 6 ปีที่แล้ว

      @@የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ ፊቱም ያስታውቃል የቅናት መንፈስ የማይረባ

    • @ruthabera72
      @ruthabera72 6 ปีที่แล้ว

      ያሳፍራል.ስምህና ስራህ የተለያየ
      ስድብ ለማንም አይገባም፣
      ተጠንቀቁ ነው መልእክቱ፣
      እ/ር ይርዳችሁ

    • @ruthabera72
      @ruthabera72 6 ปีที่แล้ว

      @@የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ
      የጌታን ስም አርማ አድርጎ ስድብ?
      እ/ር ማስተዋልን ይስጣችሁ

  • @MrGardie
    @MrGardie 4 ปีที่แล้ว

    “አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል።”
    - ሮሜ 14፥4
    በመጀመሪያ ሐሰተኛ ነብያቱችን አንተ ማስቆም አትችልም !! ምክኒያቱም እየሱስ አስቀድሞ እንደሚነሱ ተናግሯልና ። ሲቀጥል በሌሎች ስህተት አንተ ትክክል መሆን አትችልም ። ሌላው በእግዚአብሔር ስራ ላይ ባትገባና ባትበጠብጥ ጥሩ ነው።
    መጽሐፍ ቅዱስ ካለህ እንድታነብ አብረታታሀለሁ

  • @alexoawol
    @alexoawol 6 ปีที่แล้ว

    ዮሐንስ ራእይ 22:12 .....ለእያንዳንዱ ም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ።

  • @fthd3103
    @fthd3103 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያቤር ይስጥህ ወድማች እነዚህ በፈጣሪ ሥም የሚጭበረብሩ ፈጣሪ ይቅር ይላቸው

  • @eyesusyadinal2098
    @eyesusyadinal2098 6 ปีที่แล้ว

    ትንቢት ሰሚይው እውነት ነው እያለ አይደል እንደ ጎበዝ እግዚአብሔር አዋቂ ነው።

  • @eyesusi.fekernew6471
    @eyesusi.fekernew6471 6 ปีที่แล้ว

    amen geta yebareki nabeyu ❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🌹🌹

  • @elinanegn5453
    @elinanegn5453 6 ปีที่แล้ว

    ተባሪክ

  • @almaztamirat1453
    @almaztamirat1453 6 ปีที่แล้ว

    Yename tiyake yhe new genzabe yemiyabaza kehone lamine sewune yasichgerale????

  • @ቤቲእስራኤል-የ4ከ
    @ቤቲእስራኤል-የ4ከ 6 ปีที่แล้ว +2

    በኢየሱስ ስም በአንተ ውስጥ ሆኖ ነብያትን የሚያሳድድ ክፉ መንፈስ ወጋሁ። አንድ ነገር ይገበኛል ክርስትና ማለት መወነጃጀል ሳይሆን መተሳሰብ ነው የብዙ ዎቻችን የተዘጋጄህ ወጥመድ ነህ በአንተ ነቀፋ ነብያቶች አገልግሎታቸውን እንደማይተውና ቅንጣት ያህል እንደማይረበሹ እገልፅልሃለሁ ። የውሸት ማስረጃ ከመሰብሰብ ይልቅ በጌታ ፊት ምህረትን ጠይቅና ጌታ ተቀበል ። በአንተ ወሬ ነብያት አልወንጅልም ግን ለምን ከምዲያለይ ከመቦጫረቅ ሀሰተኛ ነብያቶች ከምትላቸው ጋር ፊት ለፊት ተገናኝተህ አትነገራቸውም

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว

      ነብያት አይደሉም አራዊት ናቸው እያለኮ ነው።

    • @salamasalama647
      @salamasalama647 6 ปีที่แล้ว

      ke egzabher yeteqebu nebiyatoch yemiyasadid menfes yimeta yezendow hasab yifres sigemer tinbit yemifexemew be tselot bemetigat new tenkol eyeseru sayhin

  • @rxd2913
    @rxd2913 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንደም ዳርድንበር የሚባለው የገባህ አይመስለኝም ደንበር እየጣስክ ነዉ ወንጌላዊ ነኝ ትላለህ ታዲያ ለምን ትሳደባለ ህ መልአኩ ሚካኤል አንኩዋን ሰይጣንን አልተሳደበም ኤግዚያብሔር ይገስፅህ ከማለት በቀር ይህን አላነበክም አንተግን ክርስቶስ የሞተለተን እንዳምሳሉ የተፈጠረን ሠው በጠራራ በሕዝብ እያን ቁአሽሽክነው ሲጀመር ወንገላዊ ሠው ያስተምራል ንፁህ የግዚአብሄ ር ቃል አንጂ የሰው ስም እ የጠራ ሲሳደብ ስተች ጊዜ አይመሽበተም ሳይመሽ ንስሐ ግባ አንተምጋ እውነት እውነት ያለው ክርስቶስ ጋር ብቻ ነው

  • @HasanKhan-gt5ym
    @HasanKhan-gt5ym 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሳቦቺ
    ጌታ ሲለቃባው ስለ አገልጋዮቹ ይዋጋል
    ጣላቶቹን በዓደባባይ ያዋርዳል አሜንንን
    የዎንዲሞቺ ከሳሽ ታጥሎአል ሃሌሉያ
    የጣብብ ዓይኖቺ በራሡ ላይ ናቸው
    ትነከውና ዋ !!!!!!!!!!!!!

    • @gaysisebi292
      @gaysisebi292 2 ปีที่แล้ว

      የቱ ነብይ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በጋድ ታጂቦ ያገለገሌው የቱ ነው ቁሳቁስ የሸጠው ሁሉንም ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ መሜዘን አለብን የበግ ለምድ ለብሰው ከምመጡት ተጠንቀቁ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ይመጣል ይመጣል

  • @johnmaueial5592
    @johnmaueial5592 6 ปีที่แล้ว

    ሠወችን ከስተት ማረም መልካምነው የስድብ ቃል አትጠቀም በርታ

    • @Jannis43
      @Jannis43 6 ปีที่แล้ว

      ስድብኮ አይደለም ማንነታቸው ነው። ጌታ ሄሮድስን ለዚያች ቀበሮ እንዲህ ብላችሁ ንገርዋት ብሏል። ሐሰተኛ ነብያትን ነጣቂ ተኩላዎች ብሏል። አንድ ጊዜ ጴጥሮስን አንተ ሰይጣን ብሏል። ጌታ መሳደቡ ይሆን ?

  • @hermela4279
    @hermela4279 6 ปีที่แล้ว

    thank you teru melekt new , tenbit lifetesh yegebal, zenbelo hulun mekebel fitsum mognenet new.

  • @berihunmulatu2091
    @berihunmulatu2091 6 ปีที่แล้ว

    10Q እባክህ መግቢያ መዝሙሩን እንዴት ላግኝ?