“ለዶ/ር አብይ አትንገሩት” ስልጣናቸውን የሚለቁበት ጊዜ...! የቄስ በሊና ሳርካ ትንቢታዊ ፍፃሜ ዳሰሳ ክፍል አንድ 20 July 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 159

  • @Nunukazanchis
    @Nunukazanchis 16 วันที่ผ่านมา +1

    Geta Egziabher le Ethiopia hizb diresilet!

  • @DiresGetachew
    @DiresGetachew 5 หลายเดือนก่อน +8

    ቄስ በሊና በእውነት ትክክለኛ ሰው አይመስለኝም፤ የከፍታ ዘመንን እናፍቃለው

  • @EyasuKussa
    @EyasuKussa 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @AfFhg-g9e
    @AfFhg-g9e 3 หลายเดือนก่อน

    የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ የሚለው መጽሐፍ እንደገና ቢታተም ።

  • @TIBEBUALEMU-d8p
    @TIBEBUALEMU-d8p 4 หลายเดือนก่อน +2

    O Lord Jesus, have mercy on us,

  • @MogesKebede-c2x
    @MogesKebede-c2x 5 หลายเดือนก่อน +7

    አግዚአብሔር ካለ የማይፈጸም ነገር የለም

  • @TIBEBUALEMU-d8p
    @TIBEBUALEMU-d8p 4 หลายเดือนก่อน +2

    O God Almighty, have mercy on us.

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 4 หลายเดือนก่อน +5

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

    • @ADANECHLIKISALikisa
      @ADANECHLIKISALikisa 4 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂 ዘረኛ ሁላ አማራ እንጅ ሌላው ሰው ሰው አይመስላቹሁም አይደሌ

    • @ZewdituWeyesa-iz7ei
      @ZewdituWeyesa-iz7ei 3 หลายเดือนก่อน

      No more war every thing is gone be KEFTA

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 3 หลายเดือนก่อน +1

    የፍቅር ማህበር መቸም የፈጣሪ ወይም የእግዚአብሔር ማህበርተኝነት ነው። እሱ የመጀመሪያውና የመጨረሻውም ነው።
    ስለ አንክርዳዱማ እኔም በአካል ፕሮፈሰሩን ተስየ ተሰማን ጠይቄ ነበር። ቅሊጦ ላይ ስንዴ ዘርተን እንክርዳዱ ግን በእጅጉ ስለበዛብን ነው።

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 4 หลายเดือนก่อน +3

    35 አመት ይቆያል ያልከዉ በዚህ ቆይታ የአማራን ህዝብ አንድ ሳይቀር ያጠፉል ግን እግዚአብሄር አያደርገዉም ለምን የሌላዉ ህመም አይሰማህም ሰዉ እኮነዉ እየሞ ተ ያለዉ

  • @shihababubaker3446
    @shihababubaker3446 3 หลายเดือนก่อน

    ሙሴ...❤

  • @abel8835
    @abel8835 5 หลายเดือนก่อน +9

    አባባ እንዱም አልተሳካም ይቅርቦት ለራሶ ፀልዩ❤

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 5 หลายเดือนก่อน +1

      የሉም እኮ😂😂😂

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 5 หลายเดือนก่อน +1

      እሳቸው እኮ ከዛሬ ሰላሳ ዓመት ነው ትንቢት የተናገሩት አሁን ወደ ጌታ ሄደዋል ቢዋሹ እንኳን ጌታ ይጠይቃቸዋል ያለው መሪ ደሞ ሲጀምር ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ቢያሰቀምጠውም በትክክል ካልመራ ጌታ ያነሳዋል ጌታ ደሞ የሀዝቡን ጩኸት ይሰማል

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 5 หลายเดือนก่อน

      ዘመነ እብደት​@@gakitdebubu7655

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 4 หลายเดือนก่อน

      እንደአንተ ሟርት ኢትዮጵያ ላይ አልሆነም

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 14 วันที่ผ่านมา

      ገና ታያለህ ከቆየህ እድለኛ ነህ::

  • @TeshaleLema-km9bu
    @TeshaleLema-km9bu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር አብነት ስሜ የምበል ሰወም የእትዮጵያ ኮከብ በምለዉ መጽሐፍ ላይም ይህንን ጽፏል ንጽጽሩ ገርሞኛል ዬጥነታቸዉ መመሰሰል።

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv 5 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ የሳኦል እና የዳዊትን ጊዜ አየው
    ሀሰተኞችነብያቶችና ያልገባው ሳሙኤል ይጮሀሉ በዛ ወገን ደሞ እግዚአብሔልር ምርጫ አሻጋሪነትን ያሳያል።❤❤❤ፅናትን መከራው ለበዛበት ህዝብ ይስጥልን

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 5 หลายเดือนก่อน +11

    አብይ አህመድ የሚባል ገዳይ ጌታ ይገላግለን

    • @KiyaHaile-j8s
      @KiyaHaile-j8s 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @TesfaBedasa-f7z
      @TesfaBedasa-f7z 3 หลายเดือนก่อน +1

      ante endazya yemitil mannhe kiristnian weyis pagan?wayis setan?

    • @pokekoala8615
      @pokekoala8615 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ሙት መጀመርያ ከ አብይ በፊት ያንተን ሞት ያሳየው የሰውን ማ
      ሞትየምትመኝ ሰይጣን ነህ

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 5 หลายเดือนก่อน +6

    በውነቱ ከሆነ እኔ እንደሚገባኝ እግ/ በቀረብክ ልክ ታቀዋለክ ሩቅ ሆነህ በጭላጭል አይተህ በድፍረት እንዲህ እንዲያ እያክክ አትፍረድ ማንም የዘራውን ያጭዳል ፦ ኢየሱስ ዛሬ ነገም ለዘላለም ያው ነው እለት እለት አዲስ ነው!!!

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 3 หลายเดือนก่อน

    ከሚታመኑ ነብያት የሚመደብ መጽሐፍ ወይም ራዕይ ነው። ይህ መቸም የእግዚአብሔር ጥቆማ እንደሆነ ግልጸጽና ግልጽ ነው።

  • @FiyorebeyeneGobena
    @FiyorebeyeneGobena 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ሠውዬው ትምቢትሳይሆን መመርያነው የሚመሥለው ወይትምቢት እንዲህመቀለጃሆነእንዴ😂😂😂😂

  • @golgota358
    @golgota358 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጉንፋንም ቢሆን ይፈወሳል ስሉ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ ወይ ?

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ያለው ይሆናል:: እውነተኛ ነብይ ናቼው:: እድሜ የስጠው ስው ሆኖ ያያል😅

  • @TameneOlana-p5p
    @TameneOlana-p5p 3 หลายเดือนก่อน

    😅😅❤w#

  • @Nunukazanchis
    @Nunukazanchis 16 วันที่ผ่านมา

    Eskahun anidim yetenagerut altesakam

  • @ZinashLante
    @ZinashLante 4 หลายเดือนก่อน +3

    100% ሀሠተኛ ናቸዉ እንዳትታለሉ

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!!
    በኦርቶዶክስ ኢትዮጲያ ትድናለች !!!

    • @Saraabraham393
      @Saraabraham393 5 หลายเดือนก่อน +1

      Who said so

    • @fantaneshayele5181
      @fantaneshayele5181 4 หลายเดือนก่อน

      ይቅር ይበላችሁ

    • @betismart3807
      @betismart3807 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 14 วันที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስ በኢየሱስ ትድናለች

  • @YetmworkAssefaBeyene
    @YetmworkAssefaBeyene 8 วันที่ผ่านมา

    Mut weqash athun

  • @almazalmi425
    @almazalmi425 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወደዳችሁምጠላችሁምትንቢቱይፈጸማልአታጉረምርሙ

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 หลายเดือนก่อน

    እዉነት መስሎኝ እኔም ስለትንቢታቸዉ አወርቼ ነበር። ግን አሁን ካሉት እሳቸዉ ይሻሉ ነበር አዉቀዉ ጨምላቃ ነገር አያደርጉም ነበር።

  • @mekonnenkassa1976
    @mekonnenkassa1976 2 หลายเดือนก่อน

    ህመምተኛ በየቀኑ እየዳነ ሪቫይቫል ማለት የሰይጣን አምልኮ በተዘዋዋሪ ነው አለም ወደ ፍርድ የምትገባበት ጊዜ ነው ወንጌል ተሰብኮ አልቋል ስለወንጌል የማያውቅ አለም ላይ የለም የመቀበል እና ያለመቀበል ጉዳይ እንጂ

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 หลายเดือนก่อน +5

    ነሐሴ 16 1997 6 አመት ከስድስት ወር ብቻ ነዉ የቀረዉ የአገሪቱ ችግር ሊፈታ ብሎ ሲናገሩ እኔ በጆሬ ሰምቻለሁ ቦታዉም ምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ አዳማ ነበር ።አንዳንድ ነገሮች እዉነት ሆኖ ሳገኘዉ ዋናዉ ነገር ግን ትልቅ ዉሸት ሆኖ አግቸዋለሁ። ያገሪቷ ችግር ሙሉ በሙሉ ሊወገድ 6አመት ተኩል ብሎ ሲያስተምሩ ተመስጬ አደምጥ ነበር ።ሌላዉ 120 አመት ነዉ የምኖረዉ ስለዚህ እኔም ኢትዮጵያ አልፎላት ችግሩ ተወግዶአያለሁ ብሎ ነበር ።ሁለቱም አልሆነም ።

    • @AschalewGetachew-o6n
      @AschalewGetachew-o6n 5 หลายเดือนก่อน

      Slm wendime...ye tsafkewun neger anbibe esti unet lenoreh yechelal biye asebku Ena leteyekewu biye nw....lalkewu neger mereja aleh?

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 หลายเดือนก่อน

    ሌባባባባ😭😭😭😭😭💔😩😩😩

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ አለቅንአ በቃ

  • @girumwendm9320
    @girumwendm9320 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 የትንቢተኛው ብዛቱ

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሀሰተኛ ነብያቶች ሰላም ናችሁ ጠፋችሁ ይገርማል

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 5 หลายเดือนก่อน

      ገዳም ጠንቋዮች ጋር

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 5 หลายเดือนก่อน +16

    ዶክተር አቢይን ያስቀመጠው ስማይንና ምድርን የፈጥርው እግዚአብሔር ነው ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!እሱ የስማውን ሰምቶ በኮፊደንስ ይመላለሳል!!!!

    • @ayelebeyene7856
      @ayelebeyene7856 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ማስረጃ አለሽ? እግዝአብሔር ያስቀመጠው ሰው ሁል ጊዜ ጦርነትን አይሰብክም።

    • @eliashoye2079
      @eliashoye2079 5 หลายเดือนก่อน

      Ignorant!

    • @aynalemghergher5796
      @aynalemghergher5796 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @aynalemghergher5796
      @aynalemghergher5796 5 หลายเดือนก่อน

      Who is your God?

    • @tadK-t4u
      @tadK-t4u 4 หลายเดือนก่อน

      በኮፊደንስ ሳይሆን በኮንፊውዝድ ነው !!!!

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 หลายเดือนก่อน

    በአፂ ቴዎድሮስ ዘመን #ኩናት#
    በአፄ የሃንስ ዘመን #ኩናት#
    በአፄ ምነሊክ ዘመን #ኩናት#
    በሃይለስላኤ ዘመን #ኩናት#
    በደርግ ዘመን #ኩናት#
    በመለስ ዘመን #ኩናት#
    በአቢ ዘመን #ኩናት#

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 14 วันที่ผ่านมา

      ምንድነው ??

    • @aronhidray69
      @aronhidray69 14 วันที่ผ่านมา

      @melkamelak9882
      #ግብጻውያን እግዚኣብሄር ያመልካሉ
      ግብጽ ኪዳን ያላት ኣገር ነው#
      Isaiah 19 አማ - ኢሳይያስ
      16: በዚያ ቀን ግብጻውያን እንደ ሴቶች ይሆናሉ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በእነርሱ ላይ ከሚያንቀሳቅሳት ከእጁ መንቀሳቀስ የተነሣ ይሸበራሉ ይፈሩማል።
      17: የይሁዳም ምድር ግብፅን የምታስደነግጥ ትሆናለች፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከመከረባት ምክር የተነሣ ወሬዋን የሚሰማ ሁሉ ይፈራል።
      18: በዚያ ቀን በግብፅ ምድር በከነዓን ቋንቋ የሚናገሩ፥ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔርም የሚምሉ አምስት ከተሞች ይሆናሉ፤ ከነዚህም አንዲቱ የጥፋት ከተማ ተብላ ትጠራለች።
      19: በዚያ ቀን በግብፅ ምድር መካከል ለእግዚአብሔር መሠዊያ፥ በዳርቻዋም ለእግዚአብሔር ዓምድ ይሆናል።
      Isaiah 19 አማ - ኢሳይያስ
      20: ይህም ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር በግብፅ ምድር ምልክትና ምስክር ይሆናል፤ ከሚያስጨንቁአቸው የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉና፥ እርሱም መድኃኒትንና ኃያልን ሰድዶ ያድናቸዋልና።
      21: በዚያም ቀን እግዚአብሔር በግብፅ የታወቀ ይሆናል፥ ግብጻውያንም እግዚአብሔርን ያውቃሉ፤ በመሥዋዕትና በቍርባን ያመልካሉ፥ ለእግዚአብሔርም ስእለት ይሳላሉ ይፈጽሙትማል።
      22: እግዚአብሔርም ግብፅን ይመታታል፤ ይመታታል ይፈውሳታልም፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለሳሉ እርሱም ይለመናቸዋል ይፈውሳቸውማል።
      23: በዚያ ቀን ከግብፅ ወደ አሦር መንገድ ይሆናል፥ አሦራዊውም ወደ ግብፅ፥ ግብጻዊውም ወደ አሦር ይገባል፤ ግብጻውያንም ከአሦራውያን ጋር ይሰግዳሉ።
      Isaiah 19 አማ - ኢሳይያስ
      24-25: የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦ ሕዝቤ ግብፅ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን፡ ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብፅና ለአሦር ሦስተኛ ይሆናል፥ በምድርም መካከል በረከት ይሆናል።

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 4 หลายเดือนก่อน

    እኝህ አባት የሚሰጡትን ትንቢት ለረጅም ጊዜ ተከታትያለሁኝ ።የሚሰጡት ትንቢት ግን ወቅቱን እያዩ አካባቢውን እያጠኑ ትንቢት ሳይሆን ግምት ነው የሚሰጡት።አንዳንዴ የብልግና ፓርቲ አባል ናቸው ውይ ብይ ገምታለሁ።የአብይ አህመድ መሪ አባት።

    • @TesfaBedasa-f7z
      @TesfaBedasa-f7z 3 หลายเดือนก่อน

      yeegziabeherin neger atwkim bizu atawera tewu yibka.

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 14 วันที่ผ่านมา

      እውር ስለሆንክ ነው::

    • @satenaw4923
      @satenaw4923 13 วันที่ผ่านมา

      @@melkamelak9882
      በአካለ ስንኩላንን ለስድብ መጠቀም በእናንተ ሃጢያት አይደለም።ድንጋይ ራስ።

  • @IcallIcall-ct9cj
    @IcallIcall-ct9cj 5 หลายเดือนก่อน +1

    Enazhi setanohe edma lekahweni ethio layhi mehathi meyawerui egzbharhi yegastahui

  • @BirhaneAtomsa
    @BirhaneAtomsa 4 หลายเดือนก่อน

    Hager eyawedemuna eyatefu hizib madenizez

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዘንድሮ አለ ኤፊ🤔

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 3 หลายเดือนก่อน

    ቄስ በሊና ሳርካ ሆይ!
    በአሁኑ ስዓት ዶ/ ር ሊወድቅ አንድ አመት ቀረው ቢሉ ጠላቶቹ እርስዎን አንድ አመት ተሸክመዎት በዞሩ ነበር።
    ንፉግ ቄስ!!።
    ደሞ ለትንቢት!
    ደሞ ለሟርት !
    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DeregeGona
    @DeregeGona 5 หลายเดือนก่อน

    🎉እረየሞተ ሰው አትቀስቅሱ

  • @SaraTsegiy
    @SaraTsegiy 3 หลายเดือนก่อน

    Benezik hasetena nebyatoch new yhahulu mart yametaw tata

  • @SesenHadish
    @SesenHadish 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይኼ ትምቢት ስንቴ, ተከለሰ ? በመፅሐፉ ግን እንደዛ አይልም።

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ፡ቅዠት
    አሁንም፡ይህንን፡ትደግሞላቹህ
    ይቅበር፡ይበላቹሁ

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 5 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተ ማየት አቅቱአችሁ ነው እንጂ ቄስ በሊና እግዚአብሔር የተጠቀመባቸው እዉነተኛ ነብይ ናቸው። እግዚአብሔር ይመስገን። በአገራችን እየሆ ነ ያለው ሁሉ ቁጠሩ ጌታ ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ክሪትሳይዝ ከማድረግ በትህትና በፀሎት በእግዚአቤር ፊት መሆን ብቻ ይጠበቅብናል የአገሬ ሕዝብ ሆይ ልባችንን አናደንድን ፣እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይሰራል የአጋርን ዓይን የከፈተው አምላክ የአገሬ ሕዝብ ፣ዓይኑን ይክፈት፣በዕውነተኛው መንገድ መራመድ ስንችል የሰማይ ሚስጢር ይገለጣል ፣አጥረተንም እናያለን፣ ዘመንንም እንዋጃለን ። መንገዱም አንድ ነው ፣ ከአምላክ ጋር መገናኛው እኔ እውነት ፣ ሕይወት ፣ መንገድ ነኝ ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ።በዚህ ዕውነት ላይ መጣበቅ ቃሉን ማንበብ፣ በውስጡ ለመኖር ራስን ማስለመድ።ቄስ በሊና ይህን አምላክ አገልግለው በሰላም ወደ አምላካቸው ተሰብስበዋል ጌታ ይመስገን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 5 หลายเดือนก่อน

      ፈሣም ጋላ በዪው እሄን ቀጣፊ ሌባ ወሽካታ ሰውዬ 😂

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 5 หลายเดือนก่อน

      ቄስ በሊና ማለት የሠይጣን አገልጋይ የነበረ ዘንዶ ነው

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ይሄ ሰው ብዙ ሰዎችን በትንቢት እያማለለ ከጌታ ለመራቃቸዌ እና በሌብነት እንድሰማሩ ምክንያት ሆኗል

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 14 วันที่ผ่านมา

      አንዱ አንተ ነህ ወደሌብነት የሄድከው?

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- 5 หลายเดือนก่อน +1

    የቅጀት ህልም ነዉ ያዉ 2016 እያገባደድን ነዉ። ምንም አይፈጠርም።

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 5 หลายเดือนก่อน +4

    መልክቱን እንደተረዳሁት አብይ አይቀጥልም

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 4 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkk hhhhhhh debtera hulluu

  • @AmeleBekele-x1h
    @AmeleBekele-x1h 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሮሜ 13ን አንብበው ወዳጄ እግዚያብሔር ያስቀመጠው ሰው ስለሆነ ቄስ በሊና ምናምን እያልከ ብዙ አትፈላሰፍ:: ምናልባትም ከእግዚያብሔር ጋር ስትጣላ እንዳትገኝ ::

    • @Saraabraham393
      @Saraabraham393 4 หลายเดือนก่อน

      @@AmeleBekele-x1h Lord gave us for this devilish man,abiy Ahmed

  • @meb153
    @meb153 5 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ እንዳይሰማ እኛም መስማት የለብንም እኮ እነ ቅጣው እጂጉ የበሊና ሳርካ መረጃ ምንጭ ናቸው ወይስ መምህር ማለት ነብይ ናቸው?

  • @BirhaneAtomsa
    @BirhaneAtomsa 4 หลายเดือนก่อน

    Badebabay eyetenageru yemin atinigeru nigeru new?? Zeregna hulu!! Bemegemeriya erasachihu behizib lay lekeledachihubet wishetna beegizyabiher fit lewshachihut wishet teniberkikachiu ykirta teyku !! Yegizewin huneta eyayachihu hizibin atachiberbiru!!!!

  • @golgota358
    @golgota358 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛውን ጊዜ ከለወቁ ቅዥት ለይ ነዉ የሎት።

  • @hitoaloni3233
    @hitoaloni3233 5 หลายเดือนก่อน +1

    According to the late kes Belina Sarka's prophecy we are now in the third and last decade of the 30 years span of Ethiopia's journey in economic development and overall rise both socially and politically. He specifically asserted that the last 10 years, in which we are already in, would be the decade of an ultimate rising and elevation in all aspects of life in the country. Nonetheless, what we see on the ground is a stark opposite of what he prophecied. Ethiopia has recently been through a very dire and unprecedented social, political and economic predicaments that has never been seen any before.
    Can we just say this was just an unfulfilled prophecy for a reason that we don't fathom or the late man of God had just made a blunder of his prophetic gifts. I can only say God is all knowing

  • @jibreelmohammedseid2612
    @jibreelmohammedseid2612 3 หลายเดือนก่อน

    I think this man is trying to know what he doesn't know. A big layer.

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 5 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ቀባዥሮ ከመሞት ይጠብቀን!!

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ተወኝ ባክህ !!! እ/ር ከዉ እንጅ ከመልከአምድር ጋር ጉዳይ ያለዉ አይመስለኝም ።ነዉም ።አሱ ሐገራትን ከፋፍሎ ሸንሽኖ አልሰጠንም ።

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔርግን የትግራይን እና የአማራን ህዝብ በነዚህ መሪዋች ሲያጠፉ ለምን ዝም. አለ ነው ወይስ እግዚያብሔር ዛሪ ስልጣን ላይ ያሉት. እደሚሉት. የኦሮሞን ህዝብ ብቻ ነው የሚያውቀው አልገባኝም ለምን ይህ ሁሉ ህዝብ. ለነድ ሰው ስልጣን ተብሎ የሚገደለው በክርስትና ሰበብ ለምን ይህን ያህል. እግዚያብሔር. በፈጠረው ህዝብ ላይ ጨከነ ልምን

  • @dagimhagos1420
    @dagimhagos1420 5 หลายเดือนก่อน

    አይ እሄ ቅዥት ምንም ሀፍረት የሌለው ሰው አይ ጉድ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 หลายเดือนก่อน

    በጌታ እቅፍ ነው ያለው ትላለህ እንዴ እሄን ዲያቢሎስ ዘንዶ ?

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 5 หลายเดือนก่อน

    የማነው ደሞ ችግርና ችጋር የሚቀሳፈተው የ ፈጣሪ ስራ ያወራል

  • @tamirutola1807
    @tamirutola1807 5 หลายเดือนก่อน +2

    Could you please tell us who will replaces him

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 3 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ለማስረዳት የምትሞክረው? ስለምንስ መነቃቃት ነው ? Revivalism ነው ያልከኝ ? ምዕራባውያን ቢጤዎችህየሚሉህን በቀጥታ እንደቱቦ ታወርዳለህ:: ቀልብ ግዙ እንጂ

  • @meb153
    @meb153 5 หลายเดือนก่อน

    ወንዝ ካለ ብርትኳን አለ

  • @nasirhayresin-1332
    @nasirhayresin-1332 3 หลายเดือนก่อน

    ቅዠታም ጠንቋይ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 หลายเดือนก่อน

    አብይ አህመድ የተባለ ደነዝ ደንቆሮ አህያ 2017ትን አያልፍም

    • @AbiyKumazeleke-p4q
      @AbiyKumazeleke-p4q 3 หลายเดือนก่อน

      እንኳን እሱ አንተ የዲያቢሎስ ልጅም 2017 አይተሃል:: ሟርት በሱ ላይ አይሰራም ይልቁን አንተ እራስህ ከሚያሳድድህ ከአጋንንት አምልጥ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@AbiyKumazeleke-p4q እኔማ ሃይማኖት ያለኝ የቸሩ መደሃይናለምና የድንግል ማሪያም ልጅ ኮራ ያልኩ ቀብራራ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ የቃልኪዳን ልጅ ነኝ እንደአብይ አህመድ የዲያቢሎሱና የሉሲፈሩ የግራኝ አህመድ የልጅ ልጅ አይደለሁም ተግባባን አንተ ከብት ሸቀጥ ደነዝ አተላ ጋላ ? 2017 ማንን የስላሴዎች ሠይፍና ቁጣ እንደሚጠርገው አብረን የምናየው ይሆናል በቅርቡ ዘርማንዘራቹሁ አይተርፍም ዘንድሮ ከመጠረግ እመኑኝ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@AbiyKumazeleke-p4q እኔን እንዴት ከአንድ ፈሣም የሉሲፈር ተከታይ ከሆነ የደከመ ከብት ጋላ ጋር ታወዳድረኛለህ አንተ እበት ደንቆሮ ?

  • @negagashu
    @negagashu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍኖ እየመጣ ነው ፍኖ,,ሀገራችንን,ሰላም,ትሆናለች

    • @MekonnenMamo-o2h
      @MekonnenMamo-o2h 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፊኖ አታገኝም አሸዋ ብላ ደነዝ።

    • @motivation_videos-o5e
      @motivation_videos-o5e 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፍኖ ምንድነዉ?🤣

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 5 หลายเดือนก่อน +1

    35 አመት ይመራል ያልከው የፕሮቴስታንት ጠንቋዮች ቡችላ ዝም ብለህ በራስህ ላይ ሳቅ። እግዚአብሔር ሳይስቅብህ በፊት።

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b 5 หลายเดือนก่อน +2

    የቆየ መልክት ነው ??

    • @MERETECHWOLDA
      @MERETECHWOLDA 3 หลายเดือนก่อน +1

      አው እሳቸው ሞተዋል

  • @Hamerbako
    @Hamerbako 5 หลายเดือนก่อน

    ደነዝ ሽማግሌ ይዘባርቃል መልካም ሲአኦል

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ የጥቆላ ወሬ የህልም ቅዥት ነው እኝህ ከዚህ በፊት ሲቀባጥሩ የነበረው ሆኖየማያውቅ ተራ ወሬ

  • @AkliluGirma-z3r
    @AkliluGirma-z3r 4 หลายเดือนก่อน

    አያፍሩም እንዴ ኢለሙናቲን በግልጵ ያሰገባ መንግሰት መሆኑን እረሱት እንዴ መንፈሳዊ መሪ ይላሉ ፎጋሪ

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 5 หลายเดือนก่อน

    If you say not 35 years, someone will come and make peace. Sorry about that! What about if Abiy leads for 7×77? I accept that the prophecy is on track. Let's wait and see if it will happen or not.

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 5 หลายเดือนก่อน +26

    35 አመት አቢይ ይመራል ልክ እንደ ፑቲን ሀገሩን በሰላም በ እድገት አሻግሮ ለተተኪዉ ይለቃል

    • @hagereselamkiremi9916
      @hagereselamkiremi9916 5 หลายเดือนก่อน +3

      ይቺን ቃልህን እንዳትረሳት

    • @tesfayeendale1453
      @tesfayeendale1453 5 หลายเดือนก่อน

      @@hagereselamkiremi9916 የሼክ ሁሴን ጂብሪልን ትንቢት ጎግል አድርጉ የ ልጅ ኢያሱን ህልም ሊፈፅም የሚኒሊክን መንፈስ ተሞልቶ ፈጣሪ እየጠበቀው የሚመራ መሪ ነው አቢይ ሚኒሊክ ሁሉን ህዝብ ሁሉን ብሄር አክብረው በፍቅር ነበር ኢትዮዽያዊያንን አንድ ያደረጉት በሀሗላ የመጡት ትቢተኞች እኛ ታላቅ ነን እኛ እንበልጣለን እንሻላለን የሚሊ እብሪት ይዘው መጡ ሀገሪቱን በጠበጡ ወያኔ ሸኔ ፋኖ ካልጠፉ ኢትዮዽያ ትፈርሳለች ኦሮሞ ደቡብ ሶማሊ አፋር ወዘተ ከንግዲህ በትግሬም በአማራም አይመሩም አይገዙም አይዘረፉም በ ኦሮሞ በደቡብ በሶማሊ ክልል መሬት አንድ የትግሬ ወይ የአማራ ጃዊሳ ታጣቂ ቢገባ የተባበሩት መንግስታት እንዲያውቀው ተደርጎ የራሳቸውን ሀገር ይፈጥራሉ የአማራ ህዝብ ለራስህ እወቅ ፋኖን ቶሎ አጥፋ አለበለዚያ በአንድ ሀገር አብረን የምንኖርበት ጊዜው ያበቃል

    • @yosephmersha7885
      @yosephmersha7885 5 หลายเดือนก่อน +6

      ትዕቢትና ትንቢት ይምታታብሃል ልበል?😂😂

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 5 หลายเดือนก่อน +3

      35 አመት ከመራ እንዲህ ከረዘመ የሱ ስልጣን ብቻውን ቀረ አትይኝም።

    • @menutube7647
      @menutube7647 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂🤣🤣

  • @MohammedSafi-os3sf
    @MohammedSafi-os3sf 5 หลายเดือนก่อน

    ምታቀርበው ነገር ልይተህ ማታውቅ ቆሻሻ አንተም ብሎ ባለ ሚድያ ኡርኩስ

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 3 หลายเดือนก่อน

    ቀባጣሪ ቄስ

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 4 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkk hhhhhhh what type of nonsense generations

  • @norad999
    @norad999 5 หลายเดือนก่อน

    ምን አባቱ ያውቅና ነው

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 5 หลายเดือนก่อน

      እንኳን እሳቸው የገዳም ጠንቋይ ያውቃል ተብሎ አባቶች እንዲህ አሉ እየተባለ ሰንት ሟርት ሰምተናል

    • @norad999
      @norad999 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@NaniazeneNanii አንቺ የጠዋት አር ! እናትሽ የምትንከባለልበት በረት ሂጂና ተንከባለይ ።

  • @mugit2024
    @mugit2024 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሰዉዬ እኮ ዉሸታም ነዉ፡፡ አንድም ትንቢቱ የተፈጸመ የለም፡፡ አእንድ ሃገር ተብሎ የሚጽፍ ትንቢት የለም;

  • @MehretuLiben
    @MehretuLiben 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብሎ ትንቢት ተናጋሪ። ቀዳዳ ጠንቋይ።

  • @Hamerbako
    @Hamerbako 5 หลายเดือนก่อน

    ባክህ ሼባው ሲኦል ነው

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 หลายเดือนก่อน

    ዉሸታሞች ሰዉን አታጃጅሉ።

  • @menenkassa4266
    @menenkassa4266 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይቅር ይበልህ አብይ ከጌታ አይሰማም በጥፋት እንዲቀጥል አታድርጉት ንስሀ ግባ በሉት

    • @motivation_videos-o5e
      @motivation_videos-o5e 5 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ከጌታ ምን ሰማህ ንገረን እስኪ

  • @Mihret-d5l
    @Mihret-d5l 5 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ነዉ ወይ?

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 5 หลายเดือนก่อน

      How do we know if this is true or not. You just have to believe it or ignore it like I did 😊

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጠራ በየጊዜው ሁኔታን እየታየ የሚተነበይ ትንቢት መቼስ ነው ከፍታ ለኢትዮጵያ የመጣው ከድጡ ወደ ማጡ እንጂ የማን ዘመን ከፍታው ራሀቡ ዘረኝነት ርስበርስ መተላለቁ ነው ወይስ ጦርነቱ ነው ክፍታው?እስቲ አሳዩን የውያኔ ዘመን ክፍታ ነበር ወይስ የብልፅግና የቱጋ ነው ክፍታው የታየው የራሳችሁ ራዕይ ነው ከእምላክ አይደለም እም ልክ አይዋሽም።

  • @BireAmele
    @BireAmele 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሃሰተኛ ነቢያቶቾ ለአካአብ ስለሬማት ዘገለአድ ጦርነት እንዲዋጋ ነግረውት አስገድለዉታል ።የሄም ከዚህ አየለይም ።ትንቢቱ ከልተፈፀመ ትንቢቱን ያመጣው ይገደል ይላል ።

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 5 หลายเดือนก่อน

    ጥንቆላ፣ሀሰተኛ ትንቢት፣ገንዘብ የተምታታባችሁ ሰዎች ወዮላችሁ!!!

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 5 หลายเดือนก่อน

    ውሻታ ሽማግሌ ።