- 417
- 8 111 279
Zelalem Mengistu
United States
เข้าร่วมเมื่อ 24 ต.ค. 2011
The two objectives of this channel are: teach the Bible and expose false teachings.
ሕግን የተገዳደሩ ወንጀለኞች
ሕግን የተገዳደሩ ወንጀለኞች (እስራኤል ዳንሳ)
የ10 ሚሊየን 45 ሺህ ዶላር አልማዝ (28.7 ግራም) አጭበርብሮ የወሰደ ወንጀለኛ በሃይማኖት ስም ዝም ይባላል፤ በዝምታ ይታለፋል። ያ ብቻ አይደለም፤ አልማዙን ይዞ የመጣውን ሰው ግማሽ አካሉ ሽባ እስኪሆን ድረስ የሚደበድቡ ዘበኞች ያሉት ወንጀለኛ በሃይማኖት ስም በዝምታ ይታለፋል። የቂጤሳ አበራ ታሪክ የዚህ ምስክር ነው።
የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 27 የሃይማኖት፣ የእምነትና የአመለካከት ነጻነት በሚለው ሥር ንዑስ አንቀጽ 5 እንዲህ ይላል፤
5. ሃይማኖትና እምነትን የመግለጽ መብት ሊገደብ የሚችለው የሕዝብን ደህንነት፣ ሰላምን፣ ጤናን፣ ትምህርትን፣ የሕዝብን የሞራል ሁኔታ፣ የሌሎች ዜችን መሰረታዊ መብቶች፣ ነጻነቶች እና መንግስት ከሃይማኖት ነጻ መሆኑን ለማረጋረገጥ በሚወጡ ሕጐች ይሆናል፡፡
ታዲያ፥ መንግሥት ከሃይማኖት ነጻ መሆኑን ለማረጋረገጥ እጁን መታጠብ አለበት? ዜጎች ባለፈው እንዳቀረብኩት ተገድደው መደፈር፥ እዚህ እንደሚታየው ደግሞ ንብረታቸውን መዘረፍና ተቀጥቅጠው ከአገልግሎት መስጫ ክልል ውጪ መሆን አለባቸው?
ቆንስላውስ (ኢወአአ/ክ ካውንስል) እነዚህን ወንጀለኞች እጉያው አቅፎ መኖሩ ራሱ ወንጀለኛ የመሆኑና በወንጀል የሚገኝ ገንዘብ ተካፋይ የመሆኑ ማስረጃ አይደለም ወይ?
ቪድዮው የተወሰደበት ምንጭ ከአራት ዓመት በፊት የተዘገበ የኢሳት ዘጋቢ ቪድዮ ነው። የምንጩን ሊንክ በአስተያየት መስጫው አስቀምጣለሁ።

มุมมอง: 832
วีดีโอ
ለሕግ ያልቀረበ ወንጀለኛ ሐሰተኛ ነቢይ
มุมมอง 3.4K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ለሕግ ያልቀረበ ወንጀለኛ ሐሰተኛ ነቢይ። በሃይማኖት ስም ወንጀለኞችን አይቶ እንዳላየ የሚያልፍ መንግሥት እና ወንበዴዎችን የሚያቅፍ ቆንስላ (ኢወአአ/ክ ካውንስል) ባሉባት አገር እንኖራለን። የ14 ዓመት ልጃገረድ ስትደፈር፥ ክብሯ ሲገሰስ፥ በዚያው ቀን ስታረግዝና እንድታስወርድ ስትደረግ፥ ይህንን የፈጸመው ወንጀለኛ ሊታሰር ቀርቶ፥ በሕግ ፊት አለጠየቁና አለመከሰሱ፥ 'ሕግ አለን፥ ለዜጎች የሚጠነቀቅ መንግሥት አለን፤ ለአማኞች የሚያስቡ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች አሉን' ሊያሰኘን ይችላልን? ቪድዮው የተወሰደበት ምንጭ ከአራት ዓመት በፊት የተዘገበ የኢሳት ዘጋቢ ቪድዮ ነው። የምንጩን ሊንክይህ ነው፤ የዳንሳ ገመና ክፍል አንድ th...
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 23፤ ፊል. 4፥4-7 የጌታ ደስታና የእግዚአብሔር ሰላም፤ Philippians Part 23 Phil. 4፡4-7
มุมมอง 8842 หลายเดือนก่อน
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 23፤ ፊል. 4፥4-7 የጌታ ደስታና የእግዚአብሔር ሰላም፤ Philippians Part 23 - Phil. 4፡4-7
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል አራት (የመጨረሻ)፤ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ እና አባ እስጢፋኖስ
มุมมอง 2.3K3 หลายเดือนก่อน
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ቃለ ሕይወት? ወንድዬ አሊ? ወይስ ብንያም ሽታዬ? ክፍል አራት (የመጨረሻ) ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ እና አባ እስጢፋኖስ።
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል ሦስት። ሞኖፊሳይት ወይስ ሚያፊስይት? ወይስ ምን?
มุมมอง 2.8K3 หลายเดือนก่อน
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል ሦስት። ሞኖፊሳይት ወይስ ሚያፊስይት? ወይስ ምን?
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል ሁለት።
มุมมอง 5K4 หลายเดือนก่อน
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል ሁለት። ቃለ ሕይወት የራሷን ታሪክ ተከፍሏት አልጻፈችም። ይህ መጽሐፍ ገንዘብ ተከፍሎት ሳይሆን ዋጋ ተከፍሎበት የተሠራ ሥራ ነው። ቅድመ ክርስትና ኢትዮጵያ በሕገ ኦሪት ተዳድራ ነበር? የሳባ ንግሥት ታሪክ ታሪክ ነው? ወይስ ተረት? ክብረ ነገሥት መቼና ለምን ተጻፈ? ክብረ ነገሥት ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይጋጫል? ታቦቱ በኢትዮጵያ አለ? ታቦት ማክበር ክርስቲያናዊ ነው?
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ቃለ ሕይወት? ወንድዬ አሊ? ወይስ ብንያም ሽታዬ?
มุมมอง 9K4 หลายเดือนก่อน
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ቃለ ሕይወት? ወንድዬ አሊ? ወይስ ብንያም ሽታዬ? በመከራ ውስጥ ያበበች ቤተ ክርስቲያን የቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ነው። የመጀመሪያዎቹ ሁለት ምዕራፎች የኔ ሥራዎች ናቸው። ይህ እጅግ ያስቆጣቸው ብንያም ሽታዬ እና አበሮቹ ይህ መጽሐፍ ከፈረንጆች ድጎማ ለማግኘት የተጻፈ ነው ብለዋል። እነዚያ ምዕራፎች ስለምን አስቆጧቸው? ይህ መጽሐፍ በነፃ የሚወርድና የሚነበብ መጽሐፍ ነው፤ ጠቅላላውን መጽሐፍ ወይም ቁጣ የጫረባቸውን ሁለቱን ምዕራፎች ለማንበብ ለሚፈልጉ ሁሉ መጽሐፉ እዚህ ይገኛል፤ www.good-amharic-books.com/library?id=34
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 22፥ ፊል 4፥1-3 ኤዎድያንና ሲንጤኪን (መልካም ጉዞና አደጋ)፤ Philippians Part 22 - Phil. 4፡1-3
มุมมอง 8835 หลายเดือนก่อน
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 22፥ ፊል 4፥1-3 ኤዎድያንና ሲንጤኪን (መልካም ጉዞና አደጋ)፤ Philippians Part 22 - Phil. 4፡1-3
አብ፥ ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ የሚገኙት ድንግል ማርያም ባለችበት ነው?
มุมมอง 2K5 หลายเดือนก่อน
አብ፥ ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ የሚገኙት ድንግል ማርያም ባለችበት ነው?
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መ ቃ ምረቃ ቀጥታ ስርጭት፤ ሰኔ 15, 2016 Amharic Bible Dictionary Release Livestream June 22, 24
มุมมอง 2.3K6 หลายเดือนก่อน
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መ ቃ ምረቃ ቀጥታ ስርጭት፤ ሰኔ 15, 2016 Amharic Bible Dictionary Release Livestream June 22, 24
የአመቅመቃ (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት) መታተም የምስጋና ጊዜና ምረቃ።
มุมมอง 3.5K7 หลายเดือนก่อน
የአመቅመቃ (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት) መታተም የምስጋና ጊዜና ምረቃ።
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 21፤ ፊል 3፥20 21 አገራችን በሰማይ፤ Philippians Part 21 Phil 3፡20 21
มุมมอง 9168 หลายเดือนก่อน
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 21፤ ፊል 3፥20 21 አገራችን በሰማይ፤ Philippians Part 21 Phil 3፡20 21
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 20፤ ፊል 3፥17-19 የመስቀል ጠላቶች፤ Philippians Part 20 Phil 3፡17-19
มุมมอง 1.2K8 หลายเดือนก่อน
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 20፤ ፊል 3፥17-19 የመስቀል ጠላቶች፤ Philippians Part 20 Phil 3፡17-19
ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ፥ ምካቴ ክርስትና ያስፈልጋል ወይ? ማን ይመክት?
มุมมอง 6K9 หลายเดือนก่อน
ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ፥ ምካቴ ክርስትና ያስፈልጋል ወይ? ማን ይመክት?
ውኃ ወቀጣ፤ የወንጌላውያን አማኞች መሪዎች እሳቤዎችና ጥያቄዎች
มุมมอง 8K10 หลายเดือนก่อน
ውኃ ወቀጣ፤ የወንጌላውያን አማኞች መሪዎች እሳቤዎችና ጥያቄዎች
ከሰንበቴ መልስ ዲያቆን ግሩም። ወንጌላውያን ሕፃናትን ያጠምቃሉ?
มุมมอง 2.2Kปีที่แล้ว
ከሰንበቴ መልስ ዲያቆን ግሩም። ወንጌላውያን ሕፃናትን ያጠምቃሉ?
Mesmat makom yalchalkut mezmur❤❤
Tolo kaltelesk gn antem......
በጣም ሀሴት የማረግበት መዝሙር እያለቀስኩ ነው ማዳምጠው የጌታ ፍቅር ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ብቻ አወደሀለው አባ
መቼ ይሆን በበደላቸዉ የሚቀጡት ወንበዴ ሁሉ
Shame on you, the Lord rebuke you, for you betray your Brother like this!!!! You will all pay the Price!!
ወደህ ከተጎነበስክ ሲረግጡህ ኣይክፋህ።እኚህ ሰዎች ጥይት ተደቅኖባቸው ሳይሆን ወዶ ፈቅዶ እነሱጋ የሄዱ ናቸው።
Uuffff abet ye getaa miret be betik yakomegn
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ዋጋ አለዉ አገር ቤት በጉቦ ነዉ የሚፈቱ። ግን መንግስት ቆራጥ ቢሖን ሌባዉ ሑሉ አይጨፍርም ነበር።አሑን ደግሞ ጆሢ የሚባል ሌባ አረ ልቤ ቆሠለ በተለይ አገር ቤት እንደ ጠንቋይ ቃል አዉጣ እያሉ ጥፋቱ የክርሥቲያኖች ነዉ ከመፀለይ አረ ተዉኝ ምን እሥራኤል ብቻ አሉ በላይ ሽፈራዉ ታረቀኝ ብዙዙዙዙዙዙዙ ናቸዉ
መንፈስ የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ❤❤
የብልፅግና መንግሥት ፍቃድ የሰጣቸው ቅራቅምቦ ነብያት። ነብያቱም ተከታዮቹም ቅራቅምቦዎች
Weshtam 10 million dollar kedada
ዘሌ ያማል:: ኢየሱስን ከሕዝባችን ፊት ጋርደው የራሳቸውን ከልት “cult“ የፈጠሩ ዋጋቸውን በዚህም ምድር በሚመጣውም ከእግዚአብሔር ቁጣ አያመልጡም:: ሕዝቤ እባክህ ንቃ! አይንህን ከሰው ላይ አንሳ:: ግለሰቦች በ"ቸርች" ቢዝነስ ስም ከልት መመስረት ላይ ናቸው:: ዘሌ ሕዝባችን ያለበት ጭለማ ልብ ያዝላል : ጌታን አውቃለሁ ይላል : ቸርች ለአመታት ተመላልሷል ግን እግዚአብሔርን በግሉ አያውቀውም : ተጋርዶበታል : ጭንቅላቱን ለመንፈሳዊ ነገር መጠቀም ኃጢያት ይመስለዋል : ስትነግረው አይሰማም : ሄዶ ካልተደፈረ : ካልተዘረፈ እና ካልሞተበት አይገባውም : እነ ዳንሳና ብዙ ሺ አምሳያዎቻቸው ሁል ጊዜም አዲስገቢ አላችው:: አንተ ግን በርታ! ዋጋህ በሰማይ ነው:: ጥቂቶችን ታስመልጣለህ: እግዚአብሔር ይባርክህ:: ፅናቱን ይስጥህ::
ውሸት አታውራ እባክህ ፈጣሪ አምላክ ያያል
ምን ማነው ውሸት እሚያወራው??
ይሄ እሚነገረው እውነት ነው እግዚአብሔር ይፍረድባችው !!!
@@mimisolom9646 ነብያት ነን ባዮቹም ተከታይ ጀሌዎቻቸውም ሁሉም ቅራቅምቦዎች ናቸው
የምንጩ ሊንክ፡ th-cam.com/video/YzMcuilfcAI/w-d-xo.html
አቤት አመጽና በደል
አቤቱ ጌታ ሆይ የድፍረት ሃጥያት የምህረት አምላክ አስበን በነዚህ ስምህ ተሰደበ የህዝብን የመንፈሳዊ አይኖች ይከፈቱ
Ene ko yemaygebagn , ye egxabiherin kal yawkal , sisebkew new yemiwelew , hastetegna nabiyat mene endemiferefibachew yawkal , tadeya men yahil almaseb new endi endhon yaregew??
እግዚያብሔር ይመስገን
Ok🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
ራስህን ቼክ አርግ ማስተማሩ ይቆይልክ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሰውዬ መጀመሪያ ራስህን ቼክ አርግ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ተውለተት ዘላለም መንግስቱ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እስራኤል ዳንስ አሁኑኑ ለፍርድ ይቅረቡ!!
ጽንስ ለማስወረድ የተባበሩት አገልጋዮች ራሣቸው ተጠያቂዎች ናቸዉ
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ Come here from Tiktok
ምን አይነት ናቹ ጎደኞቹ ብለብለ በሚዲያ መካስ ሲያስጠላ
They aren't genuinely follow Christ, yet they act as if they do, exploiting immature Christians for their own benefits and recognitions. The challenge is that these individuals are unwilling to embrace the truth and the teachings of God word. 2 Peter 2:1-3: "But false prophets also arose among the people, just as there will be false teachers among you, who will secretly bring in destructive heresies, even denying the Master who bought them. And many will follow their sensuality, and because of them, the way of truth will be blasphemed." 2 Timothy 4:3-4: "For the time will come when people will not endure sound teaching, but having itching ears, they will accumulate for themselves teachers to suit their own passions."
blessed song🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄ እራሱ የሚናገረዉ ዉነት ፓስተር ነው ተመካክረን የኛዉ ጉድ ነው ብለን ጋንዲ ሄደን ልናስወርድ ነው ያለዉ ወይስ ጆሮዬ ነው አራጊ እና ተባባሪ ወይስ በጥቅም ሲጣሉ ነው ሚስጥሩን የዘረገፉት ሁላችሁም ዋጋቹህ በልኡል እጅ ነው እግዚያብሄር አይዘበትም
igna pente indezh aynet sewu anakim. Lela hymanot nw
This consider murderer. Shame on you
ታሳዝናላቹ እናንተ አለማዊ ሚዲያ እየሔዳቹ ነውር የምታወሩ።ሲጀመር እነዚህ ሐሰተኞች የወንገጌል አማኙን አይወክሉም።
"ፖስተር ሃብታሙ" የውርጃ ነፍስ ማጥፋት ተባባሪ መሆንህ በምድር ይቅር በጌታ ፊት መጠየቅ ይቀርልህ ይሆን??? ንስሃ ግባ ብጥቅማጥቅም ሲጣሉ ነው ማውራት የሚጀምሩት ይሁሉ ሴት እሱ እንዳለው ሲደፈሩ ተው በማለት ብቻ የሚታለፍ ነበር እጅከፍንጅ አያስይዝውም ነበር አብሮት ሲሰራ ቆይቶ አሁን ማውራት ዋጋ የለውም
ውሸት ነው የቆዬ ነው እነዚህ ሰዎች በሀሰት እንደ ተነሱኮ ተረጋግጦ የቀረ vidio እንደ አዲስ ታወጣለህ አንተም ትዋሻለህ ? ማንን እንመን ?ውሸታም
ALL OF YOU ARE THIVES! YOU SHOULD GO TO THE POLICE. YOU ARE HIDING A CRIME AND YOU TALK LIKE AN INNOCENT !!!
ጽንስ ለማስወረድ ስትሄድ አንተም እኔ ፓስተር ነኝ ነው ምትል?
Ohhhh this stupid woman
Noooooo pls pls it’s not true my God he is married pls pls pls he is not pls don’t!!! It’s a big lie.
Noooooo pls pls it’s not true my God he is married pls pls pls he is not pls don’t!!! It’s a big lie.
ወንድም ዘላለም አመሰግንሃለሁ🙏 በአንተ ምክኒያት ጌታን እንዳዉቅ ነፍሴ በጌታዋ እንድታርፍ እንድተማመን ሆኛለሁ !ከ4 5 ዓመት በፊት የሃሰተኛ ነብያቶች የጉድ ጋጋታ ያስገርመኝ ሰለነበር ለማየት(በጊዜዉ ለመሳለቅ.ለመቀለድ.የዚህ እመት ተከታዮች ሲሰብኩኝ ለማሸማቀቅ ብዬ )እዚሁ TH-cam ላይ ስመለከት!እንደ አንተ አይነቶችን ክርስቲያኖችን ሳይ÷ሃሰተኛ ነብያቶችንና ወንጌልን መለየት ቻልኩ!መጽሃፍ ቅዱስ አንብቤም ሰምቼም እማላዉቀዉን "መጽሃፍ ምን ይላል"?እያልኩ ሳነብ እማላዉቀዉን የእገዚአብሔርን ቃል ወንጌልን አወቁ ተረዳሁ❤❤እግዚአብሔርን አመሰገንኩ🙏 ተባረክ ዘመንህ ይለምልም👌
ጉቦ ሰጥቶ ሊሆን ይችላል
ጋሽ ዘሌ የቤተክርስቲያን ስጦታ🥰🥰🥰
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድም ዘላለም። መቼም ቢሆን እንድዚህ አይኑቱ ግፍና በደል መንገር አለበት።
ይህ ፓስተር እራሱ ነፍሰገዳይ ነው ።እንግዲህ እንዲህ ያሉ ፓስተሮች ናቸው በሀገራችን ያሉት ውርጃን የሚደግፉ
Ante eraske tetyaqi nehe paster habtamu denku wereja edetadereg wesdehatal afeh meskeruwal negeru ewnet kehon wenbedewoch
በአልግሎት ስም የሚደፍሩና የሚዘርፉ እንዲሁም በፈውስ ስም የሰዎችን ነፍስ እንዲጠፋ የሚያደርጉ ሰዎችን አብያተ ክርስቲያናት ተከታትለው ለህግ ማቅረብ አለባቸው። መንግስትማ አጀንዳውን ለማሳካት ህዝቡን ለማደንዘዝ እየተጠቀመባቸው ነው።
1:28 እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ''TENESH GROUP HAGERUN MANKETKET YELEBETEM''. Professor Marta Amde
ጌታ ሆይ አድነን
Terbibble