🛑 Bermel Georgis አስደናቂዎቹ ልበ ብርሃናት ሔራን እና ሶልያና ታህሳስ 27 ሊያስደምሙን ነው!! እኔ በዕለቱ እገኛለሁ እናንተስ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @HelenSelemon-y4k
    @HelenSelemon-y4k 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    በርሜል ይሂዱ በእግዚአብሔር😢❤

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    እንደኔ በርሜል ጊዮርጊስ መሄድ አለባቸው የሚል

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይገርምም እኔ በልቤ ሳስብ ነበር

    • @kdjushs8357
      @kdjushs8357 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በርሜል ቅዱስጊወርጊስ ዉሰጁ ይድናሉ

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ልበ ብርሃናት ልጆች የእግዚኣብሔር ስራ ድንቅ ነው❤❤❤

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ትሁቶች ልበብርሀኖች መድኃኔ አለምየ አይናችሁን ያብራላችሁ

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በእውነት በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ የዘሻቸው ሂ ጅ እኔም እንደነሱ እይኔን አያይም ነበረ ሲመሽ ክሰማአቱ ፀበል ሂጅ ተፈውሽ ሳውድ ገብቻለሁ ክብር ላምላካችን ይሁን ይዘሻቸው ሂጅ በእውነት ይድናሉ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንኳን ደሥ አላችሆ እግዚአብሒር ይመሥገን

    • @maza-r1p
      @maza-r1p 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይ ይመስገን🙏

  • @Akusmawit
    @Akusmawit 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ኣይነ ብርሃናቹ ይመልስላቹ የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @سينكا
    @سينكا 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ ልጆችሽን

  • @MareAbera-p7q
    @MareAbera-p7q 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በርሚል ቅዱስ የጊዮርጊስ ይሂዱ

  • @SelamKonjo-o3u
    @SelamKonjo-o3u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወዴቀን አባታችና ቅዱስ ጊዮርግስ ሂዷ

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤት መታደላቹ እኛ ብረሃን እያለን የልባችን ብረሃን ታውሯል እናንተ አይናቹ አያይም ነገር ግን የልባቹ ብረሃን ድንቅ ነው የምትወዱት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በመርሜል ወሥዷቸው

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ዉቦች

  • @DhHs-t4o
    @DhHs-t4o 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰሉየ እባክህን በርሚል ጊወርጊሰ ይሆዱ 🤲🤲🤲

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ምክንያት አለው❤❤❤

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያዉኑ
    ወደ ሳይንስ መሄድ አልነበረባቸዉም አብ የሚወለድ የዛር መንፈስ ነዉ
    እንደት ሶስት ልጅ አይነ ስዉር ሆኖ ይወለዳል?
    ከቤተሰብ አንድም ሰዉ መንፈስ መሆኑን አለመጠርጠሩ ድንቅ ነዉ?
    በጣም ጠፍተናል እግዚአብሔር ይማረን
    አሁን ሁሉንም ትታችሁ ወደ
    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሂዱ ጊዜአችሁን አታባክኑ

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰሌ ጥር 17 በሚኖራችሁ ጉዞ እኔና ቤተሰቦቼ እንገኛለን ብለናል ሰማዕቱ ይርዳን🙏🏼

    • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
      @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Abenezer653 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ይፍቀዳላቹ ስትሄድ ህሪተስላሴ ብለህ ፅህፋ ግቢ ላይ ጣለልኝ ወንድሜ

  • @Kebeshami8459
    @Kebeshami8459 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርሜል ውሰዳቸው ወንድማችን❤

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታድለሽ ልበ በርሀን ልጅ ሰቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @DhHs-t4o
    @DhHs-t4o 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ መጀመርያ ተናጊሪ ነብር
    ርግጠኛ ነኛ ርግጠኛ ነኛ ብርሃን ሁኖ ይመለሳል
    ወጪ ሃግር የሚሄደ ነገር ቀርቶ ወደ ፀበል ብሂዶ ይድናልዉ

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነትም ልበ ብርሃን ❤❤❤

  • @ልደታ
    @ልደታ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርሚል ለመሄድ ፈልጋችሁ የቦታ ርቀት የገደባችሁ፣ ስፖንሰር ሁኑኝ እባካችሁ😭 በርሜል ጊዮርጊስ መሄድ እፈልጋለሁ😭😭😭

  • @Akusmawit
    @Akusmawit 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @AldanaMelaku
    @AldanaMelaku 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔም

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Uae-p3c
    @Uae-p3c 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤