🔴 የማታገኘውን አትፈልግ || የእኛ መጻሕፍት || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba GebreKidan Girma Sermon

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 158

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 2 วันที่ผ่านมา +16

    አቤት አንደበት አቤት እዉቀት!!!! ይህን ጸጋና እዉቀት ያደለዎት ፈጣሪ የተመሰገነ የሁን።

  • @BettyMerdane
    @BettyMerdane 2 วันที่ผ่านมา +10

    ❤😢አቤት ፀጋ በቃ ገና ድምፆትን ስሰማ ያለኝ ሰላም ማር ነው ሚያዘንብት ካደበቶት እድሜ ይስጥልን😢❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 วันที่ผ่านมา +10

    ቅድስት አርሴማ ጨንቆኝ ጠየኳት አለፈርኩም እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
    @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 2 วันที่ผ่านมา +16

    ቅድስት አርሴማ ሀገራችንን በበረከት ጎብኚ🙏🙏🙏 የማር ወለላ ከሆነው ተጋድሎሽ አንዷን ዘለላ በህይወታችን ጠብ አድርጊልን🙏🙏🙏

  • @mamemame1455
    @mamemame1455 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አበታችን እድሜና ጤና ያድሎት

  • @የደወርቋ
    @የደወርቋ 2 วันที่ผ่านมา +41

    በስደት ሀገር ነው የምኖር እንቅልፍ አጥቼ በጭንቀት ላብድ ነው እህት ወንድሞቼ በፅሎታቹህ አስቡኝ 😢

    • @Tirngo-w8y
      @Tirngo-w8y 2 วันที่ผ่านมา +6

      Ayzosh ehtia egziabhiar yasbsh

    • @SalamGedam
      @SalamGedam 2 วันที่ผ่านมา +7

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ ❤❤❤❤

    • @ماجد-ل8و
      @ماجد-ل8و 2 วันที่ผ่านมา +7

      @@የደወርቋ አይዞሺ ድንግል ትድረስልሽ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ

    • @ሁሉመልካምነው
      @ሁሉመልካምነው 2 วันที่ผ่านมา +5

      አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም እግዚአብሔር ያስብሽ ፀልዪ

    • @nidaleturky4170
      @nidaleturky4170 2 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሁን 🙏😢

  • @ShewayeBerhe-y1b
    @ShewayeBerhe-y1b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 2 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን😊❤❤❤❤ ኑሩልን የዘመናችን ብርኃነዓለም ቅዱስ ጳውልስ😊❤❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን፫ብፁእ አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያዋርስልን በኡነት ግሩም አስተምሕሮ ነዉ ፀጋዉን የብዛላቸዉ አባታችን የእናታችን የቅዲስስ አርሴማ እናቴ እረደኤቷ በረከቷ ይዲረሰን💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕💕🙏💕

  • @muluberhanabera3082
    @muluberhanabera3082 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዛሽ እሱን ያመነ አይወድቅም

  • @destamekete525
    @destamekete525 2 วันที่ผ่านมา +3

    Abatachenen yeseten egzabhair yemsegen❤❤❤

  • @user-fw6xh3ep9w
    @user-fw6xh3ep9w 2 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አባት

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 2 วันที่ผ่านมา

      ሳብስክራይብ አድርግልኝ ወንድምየ❤

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @SalamGedam
    @SalamGedam 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ሂይወትን ቀለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 วันที่ผ่านมา +1

    ጽጌ ማርያም
    ቃለህይወት ያሰማልን
    አባታችንእድሜናጤናይስጥልን ❤
    አሜን አሜን አሜን

  • @Yegashe1
    @Yegashe1 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🥰🥰🥰

  • @aregashadmasie567
    @aregashadmasie567 2 วันที่ผ่านมา +3

    አንጀትን የሚያረሰርስ እልልልልልልልልልል

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke วันที่ผ่านมา

    6አሪሴማቅድሰትበረከቷትድረሰንመምህሪቃለህወትንያሰማልን

  • @AddisalemShimelis
    @AddisalemShimelis วันที่ผ่านมา

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን !!!

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን:እንኳን አብሮ አደረሰን:አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከቷ ይደርብን :በቃል ኪዳኗ ሕዝበ ክርስቲያንን//ኢትዮዽያ ሀራችንን ታስምረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️💚💛❤️

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🎉🎉

  • @Amen-pf
    @Amen-pf วันที่ผ่านมา

    አሞኛል በስደት ነኝ ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢

  • @nancyabera
    @nancyabera 2 วันที่ผ่านมา +2

    Abatachen egzeyabehar erejem edemana tana yesetelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 2 วันที่ผ่านมา

      ሳብስክራይብ አድርግልኝ ❤

  • @መንበሩቻሌ
    @መንበሩቻሌ วันที่ผ่านมา

    የጥበብ ባለቤት ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ።ወደ ምህረትህ ቤት ምራን ።እውነትን ያላጠፋህ አምላክ ተመስገን

  • @ماجد-ل8و
    @ماجد-ل8و 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አባት🙏

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሳብስክራይብ አድርግልኝ ❤

  • @HshshHzhs-p7e
    @HshshHzhs-p7e วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኛ እህት ላገራችን ያብቃን
    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 2 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasmalen abatachen

  • @haregyeshinew5453
    @haregyeshinew5453 2 วันที่ผ่านมา

    አርሤሜ ጠብቂነ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለናታችን ለቅድስት አርሴማ አደርሳችሁ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @Aster-c8b
    @Aster-c8b 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቷ ፀሎቴን ሰምታኛለች አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @talleygohas5721
    @talleygohas5721 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን እንዴት ድስ የሚል እንደበት ነው:: ዕድሜዎን ያርዝምልን:: ዩቱበር እባክህ ማይኩን ቀይርላቸው ይህን ይህል ሰዓት ቆሞ ብእጅ ይዞ ማስተማር ምንኛ እጅ ይደነዝዛል እና እኝህ እውነተኛ ይሕዝብ እረኛ ክድካም ታደጉዋቸው:: ሰላም ለሕዝባችን ይሁን::☂️🌹☂️🌹☂️🌹☂️🌹☂️

  • @YemisrachAmbaw
    @YemisrachAmbaw 2 วันที่ผ่านมา

    የቅድስት አርሴማ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ። ቃለ ሕይወትን ያሰማል አባታችን ።

  • @ShimelisMengesha-k5v
    @ShimelisMengesha-k5v วันที่ผ่านมา

    አባታችን ይህንን ፀጋ አይውሰድብዎት ፀጋውን ያብዛልዎት በተጨማሪ ደግሞ የአባታችን የአቡነ ተክለ ሐዋርያትን ትምሕርት አስተምሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Dr.DanielBirkuTesema
    @Dr.DanielBirkuTesema 2 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ የወንጌል ገበሬ።
    የህይወትን ቃል ያሰማዎት።

  • @fuch9239
    @fuch9239 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ሂወት የስመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር አምላክ ክቡር አቦና ናይ ኣዴና ቅድስት አርሴማ በረከታን ፆሎታን አይፈለየና❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 วันที่ผ่านมา

    እኳን አደረሳቹ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን የጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሙሽራ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃዋ ቃልኪዷኗ ይጠብቀን አሜን አሜን!!

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😂❤😊😅 እናታችን በረከተ ይድረሰን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በፀሎቱሁ አስብኝ ❤❤❤

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 2 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ድንቅ አንደበት ነው የተቸረወት አባቴዋ ትምርትወትን ስሠማ ውዬ ባድር አልጠግበውም ፈጣሪ ፅጋውን ያብዛልህ ያገልግሎወት ዝመንወን ያርዝምልን 🙏🥰☦️🌿

  • @Atsedeshukur
    @Atsedeshukur 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @ZerfeSendeku
    @ZerfeSendeku 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አሰዎን የመሠለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር የመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmelaku3702
    @tigistmelaku3702 2 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይለን

  • @dawituae7846
    @dawituae7846 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ምንኛ ፈጣሪ አደለዎት

  • @asfaw96
    @asfaw96 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 วันที่ผ่านมา

    አባታችን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🌿🕊️🕊️🌺🌺♥️♥️♥️💛💛💛💚💚💚

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አባታች በፀጋ ይጠብቅልን❤❤🎉🎉

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 2 วันที่ผ่านมา

    Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤

  • @AsnakechAmare
    @AsnakechAmare 2 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 2 วันที่ผ่านมา

    Ameen ameen ameen kalihiyotin yasamalin abatachin 🎉

  • @SolomonAman-e5e
    @SolomonAman-e5e 2 วันที่ผ่านมา

    Bezamen የከርፀኝን አባት 🙏🙏🙏

  • @MimiTashomee
    @MimiTashomee 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀለህወት ያስማልን አባታችን

  • @BIGPANDA-g8k
    @BIGPANDA-g8k วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @yashyash6266
    @yashyash6266 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @shewalemberehanu8412
    @shewalemberehanu8412 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አይውትንያስማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @EmebetNegash
    @EmebetNegash 2 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 40 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emuyesimegnew4818
    @emuyesimegnew4818 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kalehiwoit yasemalin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍

  • @YohannesGeryedoctor-d7o
    @YohannesGeryedoctor-d7o 2 วันที่ผ่านมา

    Kal hiwet yesmalna memher aba Gebre.kidan❤❤❤❤❤❤❤

  • @XoXo-us7do
    @XoXo-us7do 2 วันที่ผ่านมา

    ኣሜንንንንንንንን

  • @mekuanntsisay
    @mekuanntsisay 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤🎉

  • @kedestmegersa7701
    @kedestmegersa7701 2 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ደርሳ ትማርሽ

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @semira29
    @semira29 2 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemalena abeta edmen tenan yhabikum❤❤❤

  • @GebrihansMlaw
    @GebrihansMlaw 2 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 วันที่ผ่านมา

    Amen abatachen ❤

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 2 วันที่ผ่านมา

    Byetim!

  • @haregyeshinew5453
    @haregyeshinew5453 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለይወትያሠማልን

  • @ShewitKesete-j5q
    @ShewitKesete-j5q 2 วันที่ผ่านมา

    Amen.Amen.Amen

  • @GgfFffy
    @GgfFffy 2 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባቴ ዕድማና ጤና ይሥጠኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfay-b6g
    @Tesfay-b6g 2 วันที่ผ่านมา +1

    Subscribe comment share like ገድለ ቅዱስ ኣረሴማ እንኳን አደረሳችሁ አሜን ✝️ ☀️🌙🤲 ⛪👏⛪ 🙏💚💚💚☀️💰🌷💰

    • @Tesfay-b6g
      @Tesfay-b6g 2 วันที่ผ่านมา +1

      🌻🌻💕📿📖📖📿.

  • @LiyaFikru-b5b
    @LiyaFikru-b5b 2 วันที่ผ่านมา +2

    እናቴ

  • @Habtamnesh-ms6we
    @Habtamnesh-ms6we วันที่ผ่านมา

    Kale hiwoen yasemalen !!!❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @YohannesGeryedoctor-d7o
    @YohannesGeryedoctor-d7o 2 วันที่ผ่านมา

    TalaQue aba betame newedhalenn❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZebenDesale
    @ZebenDesale 2 วันที่ผ่านมา

    Semaetua k/arsema selamshin tmelslshi

  • @tesfayhiwet931
    @tesfayhiwet931 2 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት የስማዓልና አባ

  • @emuyesimegnew4818
    @emuyesimegnew4818 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ellllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregeweyniGmichael
    @HaregeweyniGmichael 2 วันที่ผ่านมา

    Yezemenachn hawerya

  • @zhraimohmmd4636
    @zhraimohmmd4636 2 วันที่ผ่านมา

    🥰😍✝️🌹

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns 2 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜንቃለሕይወትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kedestmegersa7701
    @kedestmegersa7701 2 วันที่ผ่านมา

    እምዬ ቅድስት አርሴማ ትፈውስሽ የነመምህር ተስፈየን የመምህር ግርማን ትምህርት እያዳመጥሽ ትእንቅልፍ ይዞሽ ይሄዳል

  • @ጋልሰብዓሓላል
    @ጋልሰብዓሓላል 2 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ አባት🙏🥰

  • @mulugetaaddisu2752
    @mulugetaaddisu2752 2 วันที่ผ่านมา

    አባ አንዳንድ ሰዎች አለቃ አያሌው አውግዘዋል እያሉ በአቡነ ጳውሎስ የተሾሙ ካህናት ዳቆናት ስልጣን የላቸውም ሲኖዶሱ የሚመራው በፓትርያርኩ ነው ይላሉ መልስ ቢሰጡበት

  • @ዕጣንይእቲማርያም
    @ዕጣንይእቲማርያም 2 วันที่ผ่านมา +2

    th-cam.com/video/1b2Qa_l_jJY/w-d-xo.htmlsi=91v2kOT4whw7lmRG

  • @kefalirezene8491
    @kefalirezene8491 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡ ኩቡር አባታችን፡🙏🙏🙏

  • @AguagushKebede
    @AguagushKebede 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dessiekassew7658
    @dessiekassew7658 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa 2 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @Asde-s8i
    @Asde-s8i 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ZainabKkkk-c7l
    @ZainabKkkk-c7l 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤