መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.พ. 2021
  • መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday

ความคิดเห็น • 909

  • @abie790
    @abie790 หลายเดือนก่อน +3

    ዉዶችየ ዕድሜያችን እንድያቢብ
    ቀናችን ዉብ እንዲሆን
    ገንዘባችን እንዲባረክ
    የየቀኑ መዝሙረ ዳዊት እንፀልይ እናመስግን
    ፈጣሪ ሰላማቹህ ያብዛልን
    እመቤቴ ትጠብቃቹህ

  • @TsehayTefri
    @TsehayTefri หลายเดือนก่อน +18

    የቅዱሰ ዳዊትን ፀሎት የሰማህ እግዛብሄር የኛን የደካሞችን ፀሎት ስማን አሜን

    • @tayeameneshewa
      @tayeameneshewa วันที่ผ่านมา +1

      እኣእወረወ4ወ

  • @etiuopiayo8127
    @etiuopiayo8127 22 วันที่ผ่านมา +2

    የዳዊትን ጸለሆት የሰማህ አምላክ የኔም የአጣተኘዋነ ጸሎት ተቀበል አምላኬ

  • @AnnoyedGamingHeadset-he9sb
    @AnnoyedGamingHeadset-he9sb 3 หลายเดือนก่อน +12

    የዳዊት ፀሎት የሰማእ አምላክ የኛንም ፀሎት ሰማን ይቅርም በለን

  • @robertogiannini2261
    @robertogiannini2261 2 หลายเดือนก่อน +19

    የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት የሠማህ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የእኛንም የሀጢያተኞቹን ልጆችህን ፀሎት ሥማ እንደኛ ሣይሆን እንዳንተ ቸርነት አሜን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 วันที่ผ่านมา +1

    የቅዱስ ዳዊትን ፆሎት የተቀበለው አምላክ የኛንም ፆሎት ይቀበለን አሜን🙏ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @MesiGubsa
    @MesiGubsa หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን. 😢😢😢😢እደው እኔስ በሀጢያት ዋለልኩኝ አምላከ ቁዱስሳን ወደቤቱ ይምራኝ አሜንንንንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢

  • @yebirgualkebede6511
    @yebirgualkebede6511 ปีที่แล้ว +142

    አቤቱ ዘወትር ከመፀልይ፣ ስምህን ከመጥራትና ቃልህን ከማድመጥ እንዳንርቅ እርዳን፡፡

  • @user-dv7ih9xq3k
    @user-dv7ih9xq3k 2 หลายเดือนก่อน +15

    ይህን ቀን እስትንፋስ የሰጠንን ጌታ ይመስገን እና እንደዚህ አይነት ድንቅ መልእክት ለ መስማት እሱ ሰጠን. አምላክ ይመስገን

  • @user-mz7ok1cn2g
    @user-mz7ok1cn2g 2 หลายเดือนก่อน +8

    የዳዊትን ፀሎት ልሜና የሰማ አምላክ የኛንም የአጥያን ፀሎት ይስማ አሜን አሜን አሜን ወንድምያችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @est2729
    @est2729 6 หลายเดือนก่อน +17

    አቤቱ አምላከ ቅዱስ ዳዊት እንደቸርነትህና ምሕረትህ ብዛት ማረን ይቅርም በለን🙏🙏🙏

  • @yeredbersh9714
    @yeredbersh9714 2 ปีที่แล้ว +263

    የዳዊት ፆሎት የተቀበለው አምላክ የኛንም ፆሎት ይቀበልና አገራችንን ከገባችበት ማአት አውጣልን መድሐኒት አለም አሜን እናቴ እመቤቴ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አችው አማልጅን አሜን

    • @rohamatube4433
      @rohamatube4433 2 ปีที่แล้ว +8

      Amen Amen Amen Amen 🤲🤲❤️

    • @user-tn4lc1gp9s
      @user-tn4lc1gp9s 2 ปีที่แล้ว +7

      አሜን አሜን አሜን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +7

      አሜን አሜን በበቸርነቱ ጠብቆ ዳግም የአመት ሰዉ ይበልን መምህራችን እንድ ከጤና ይስጥልን ተመስገንንንን🤩🤩🤩💯💯💯🙏🙏🙏🙏💟💟💟💟🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @astryas4723
      @astryas4723 2 ปีที่แล้ว +4

      👏👏👏💔

    • @tgd523
      @tgd523 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen Amen Amen 🙏

  • @egegayhuayele7063
    @egegayhuayele7063 6 หลายเดือนก่อน +31

    የዳዊ ትን ፀሎት የተቀበለ አምላካች የኞንም ፀሎት ይቀበል እንለምናለን የኢትዮጵያን በጦርነት ለሚሰቃዩ የአለም ህዝብ ሰላምን ያመጣ ዘንድ የዳዊት አምላክ ፀሎታችንን ይቀበለን አሜን አሜን አሜን

    • @hiwetkidane3113
      @hiwetkidane3113 2 หลายเดือนก่อน +1

      የዳዊትን ፀሎት የተቀበለ አአምላካችን የኛንም ፀሎት ይቀብለን እንለምናለን አገራችንን አትዮጵያን እና በጦርነት የሚሰቃዩትን የአለም ህዝብ ሁሉ ሰላምን ያመጣ ዘንድ የዳዌት አምላክ ፀሎታችንን ይቀበልልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ps5fu3bj6j
    @user-ps5fu3bj6j ปีที่แล้ว +18

    ፈጣሪየ እንደኔ ሀጤያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማርኝ ይቅርም በለኝ ልቤን በፍቅርህ ሙላልኝ ጌታየ ንጉሴ እግዚአብሔር አገሬ ኢትዮጵያ ን አሰባት የታመሙ የተቸገሩትን ተመልከታቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልን

    • @mhretabgerzgihare2291
      @mhretabgerzgihare2291 2 หลายเดือนก่อน

      አለምን በምረትሕ ጎብኝ ኦርቶደግስን ኣለም ማራት ይበልጣል እኔም ኤርትራዊ ነኝ እና የሚሰሙትም ብዙ ናቸው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zenebueyasuasfaw
    @zenebueyasuasfaw หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት የሰማህ አምላክ እኛንም ስማን በመከራ ውስጥ ያለችውን ኢትዮጵያን ሀገራችን አትርሳብን የህዝቧንም ፀሎት እባክህ ስማ አቤቱ ምህረት ሁሉ ያንተ ነውና
    እግዚአብሔር መሀሪ ነው እንደጥፋታችን ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ።

    • @user-ds4mt5rs1r
      @user-ds4mt5rs1r หลายเดือนก่อน

      አዎ በእውነቱ አሚንንንንንን 3😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 2 หลายเดือนก่อน +8

    ከፊትህ አታርቀኝ አምላኬና መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ

  • @himeabate4602
    @himeabate4602 2 ปีที่แล้ว +10

    በስመ አብ ነብሴ ድስ አላት መንፈሴ ታደሰ ደስ ሲል እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለ ሂወት ያሰማልን!!!

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እኛ አስተዋይ ልቦና ያድነን

  • @user-hl5sl1cr7f
    @user-hl5sl1cr7f หลายเดือนก่อน +8

    አሜን የነብዩ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት የሰማ አምላክ የኛንም ፀሎት ይስማን አሜን

  • @elenimamo4479
    @elenimamo4479 2 หลายเดือนก่อน +8

    የዳዊትን ፀሎት የሰማ ለሀገራችን የህዝባችንንም ፀሎት ይስማን የኢትዮጵያን መከራ በቃ ይበለን ።

  • @seble106
    @seble106 2 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን የወንጌል ቃል በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን ቃሉን ሰምተን አድምጠን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ፈቃድ ይሁን አሜን

    • @appqtr6212
      @appqtr6212 11 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @user-dv7ih9xq3k
    @user-dv7ih9xq3k 2 หลายเดือนก่อน +7

    ንጉሱ ጌታ አቅራቢዬ፣ ሰጪዬ ነው እርሱም አቅራቢዬ እና የእኔ ተሟጋች ነው። ጌታ ይመስገን ። 🙏🏾

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +22

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የአባታችን የዳዊትን ጸሎት እንደሰማ የእኛንም ጸሎት ይሰማ ውንድማችን ፍጣሪ ይጠብቅልን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

    • @YachiYacho
      @YachiYacho 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏

  • @user-bv8zq6sv2w
    @user-bv8zq6sv2w 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፆለታችን ትቀበል ዘንድ ይቅር ባይ ነህና አምላካችን አንተ እጠበን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 2 หลายเดือนก่อน +1

    በየ እለቱ ባዳምጠው የማልጠግበው የዳዊት ፀሎት በረከቱ በኔም ላይ ያድር ዘንድ ፈጣሪየን እማፀነዋለሁ የዳዊትን ፀሎት የሰማ ለሀገራችን የህዝባችንንም ፀሎት ይስማን የኢትዮጵያን መከራ በቃ ይበለን ።

  • @user-om4in9jp8l
    @user-om4in9jp8l 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እ
    እንደ ሀጢያታችን አይሁን

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 ปีที่แล้ว +26

    እንደ ልቤ ያለህ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ፀሎትህ ሁሉ ከኛ ጋር ትሁን አንተም የምትፀልየው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kealemdebebe9935
    @kealemdebebe9935 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ከበረከት ከፅናት ጋር ይስጥልን እያልኩ ጉድለት የሌለበትን ልዑል እግዚአብሔር እለምናለሁ

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.Anbessa 8 วันที่ผ่านมา

    ቃሉን እንድንሰማ የፈቀደልን አማልክ ይመስገን። ❤❤❤ በልባችን ያኑርልን ይሳልልን። ቅንነትና ፍቅርን ይስጠን። እንደ ጳውሎስ የክፋታችንን ቅርፊት የሚሰባበረው። አሜን

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 2 ปีที่แล้ว +29

    እናቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይግባሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 4 หลายเดือนก่อน +6

    ቃልህይወት ያሱማልን መንግስተ ሰማያት አውርሰን ኡሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +46

    የነፍስ ዋጋ ያድርግልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የዳዊትን ፀሎት የሰማ የእኛንም ፀሎት ይስማን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ls2wb6sd2r
    @user-ls2wb6sd2r 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሄውት ያስማልን

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመሶገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 2 ปีที่แล้ว +38

    ይህንን ያዘጋጀልን እግዚአንሔር ይመስገን። ለወንድማችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +50

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

    • @user-ly7mj8ir1x
      @user-ly7mj8ir1x ปีที่แล้ว

      Kalehiwetnyasemaln

    • @FhFt-hr7nt
      @FhFt-hr7nt ปีที่แล้ว

      እግዛአብሄር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 15 วันที่ผ่านมา

    የቅዱስ፣ዳዊት፣ፆሎት፣፣፣የተቀበለው፣አምላክ፣የኛንም፣ፆሎት፣ይቀበለን፣

  • @saraworku5602
    @saraworku5602 2 ปีที่แล้ว +31

    አሜንአሜንአሜን ቃለህ ይወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከሙሉጤናጋርይስጥል 💚💛❤️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 ปีที่แล้ว +11

    አሜን የቅዱስ ዳዊት እረድኤት በረከቱን ያሳድርብን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን

  • @user-vv5lm2iv9r
    @user-vv5lm2iv9r หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝሙረ ዳዊትን ቃሉን ላሰማህን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @mebrahatomgebremariam2901
    @mebrahatomgebremariam2901 8 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪየ እንደኔ ሀጤያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማርኝ ይቅርም በለኝ ልቤን በፍቅርህ ሙላልኝ

  • @jfd1969
    @jfd1969 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን በኡነት ይደረግልን አሜን
    በኡነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የድንግል ልጅ ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን አሜን በኡነት እኔ ቃላት የለኘም የቅዱስ ዳዊት አምላክ እድሜን ከፀጋ ጋር ጤናን ከሀብት ጋር ይሰጥልን አሜን

    • @masresham
      @masresham  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ሀኒ!

    • @bellabella1113
      @bellabella1113 2 ปีที่แล้ว

      Ameen💒🙏🏻📖🤲💐
      Ameen💒🙏🏻📖🤲💐
      Ameen💒🙏🏻📖🤲💐

    • @bellabella1113
      @bellabella1113 2 ปีที่แล้ว

      @@masresham Ameen💒🙏🏻📖🤲💐
      Ameen💒🙏🏻📖🤲💐
      Ameen💒🙏🏻📖🤲💐

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 ปีที่แล้ว +3

    ኪራያላይሶን
    ኪራያላይሶን
    ኪራያላይሶን😥😥
    ቃል ሂዎት የሰማልንክቡራት ❤️🥰

  • @melakubisrat7947
    @melakubisrat7947 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን🙏🙏🙏የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር አባት ሆይ ሰላም ያዋልከኝ ሰላም አስመሸኝ🤲🤲🤲

  • @MULUTSEGAW-nh7nw
    @MULUTSEGAW-nh7nw 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛሎት ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @selammariyamawit7619
    @selammariyamawit7619 2 ปีที่แล้ว +3

    Yedawit amlakhoy Maren edechernetik ykir Belen selot limenachinin suman amen amen amen

  • @nonallen7478
    @nonallen7478 2 ปีที่แล้ว +20

    እግዚብሄር ይመሰገን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 2 ปีที่แล้ว +31

    ፅጌ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን አገራችንን ኢትዮጵያን እዲሁም ሕዝቦችዋን ከመከራው ሁሉ ይጠብቀን ይቅርም ይበለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @memeherbiruktaye379
    @memeherbiruktaye379 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
    የድንግል ማርያም ልጅ ሀገረ እግዚአብሔር ቅድስት ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

    • @masresham
      @masresham  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን መምህር !

    • @user-bh1uk1sn9w
      @user-bh1uk1sn9w 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen❤

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masresham
    @masresham  3 ปีที่แล้ว +62

    ጾሙን በሰላም አስጀምሮ ያስፈፀመን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፡፡ ለብዙሃን ይደርስ ዘንድ share, like, comment and subscribe ያድርጉ አመሰግናለሁ!

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 💓💓💓

    • @user-ut9hr1ry9u
      @user-ut9hr1ry9u 3 ปีที่แล้ว +3

      *አሜን አሜን አሜን። እናዳርሳለን*

    • @Tube-sp3eb
      @Tube-sp3eb 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @jfd1969
      @jfd1969 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @fanaabraha2222
      @fanaabraha2222 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @zufan2081
    @zufan2081 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amennn amennn amennn qali hiwoti yasemalin egizabiher yakebirilin abatachin bereketachu yidiresen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev2iy9xv8y
    @user-ev2iy9xv8y 7 หลายเดือนก่อน +5

    የዳዊትን ፀሎት የተቀበለ አምላክ የኛንም ይቀበል አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘውትር እድሰማ ስላደረከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በጤና በሰላም በሀብት ሰጥቶ ለአመቱ ያብቃልን አሜን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድመ ከ ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤🌿🌿🌿

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን ፀጋውን ያሰድርብን በዕድሜ በጤና ያኑርልን

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ወጌሉን ላነበልን ወድማችን ቃለሄወት ያሠማልን በድሜበጸጋያኑርልን ሠማቱ ቅድሥገወርጌሥፐሀይማኖታችን ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒🌾🌾🌾🌾

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @danboy2425
    @danboy2425 8 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የዳዊት ኣምላክ ይጠቀን

  • @user-yu6zx5qc7t
    @user-yu6zx5qc7t 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ሆይ ይቅርታን ስጠን አሜን።ተመሥስገን ፈጣሪ ሆይ።

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን፥አሜን፥አሜን፥ቃለ፥ህይወት፥ያሰማልን።ለዳዊት፥የተለመነ፥አምላክ፥ይጎብኘን።

  • @thandoorimalu821
    @thandoorimalu821 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን የቅደዱስ ዳዊት እረዴት በረከቱ አይለየን

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ያገልግሎትን ዘመን ያረዝምልን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን. አሜን. አሜን. ቃለሕይወት. ያሰማልን. ።
    አቤቱ. የዳዊት. ልጅ. ሆይ. ማረን. ይቅርም. በለን. ።

  • @ngstigalkdusmikael2879
    @ngstigalkdusmikael2879 3 ปีที่แล้ว +10

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላካችን ቃሉን እንድንሰማ የፈቀደልን ይክበር ይመስገን 👏👏👏👏

  • @mulu778
    @mulu778 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ///

  • @user-cb4rw2tq6s
    @user-cb4rw2tq6s 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን።ቃልህይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጥህ።

  • @user-dv7ih9xq3k
    @user-dv7ih9xq3k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታችን ድንቅ አምላክ ነው።

  • @abaaba1954
    @abaaba1954 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ውንድማችን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደሪብን በደስታ የምናበው የምስመሁ ስላም የሚያስፈን ቃል ነው

  • @user-zc4jt8qq7g
    @user-zc4jt8qq7g 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤አሜን አሜን ቃልህውት ያሰማልን ወንድማችን የመዝሙር ዳዊትፀሎት በኛላይ ያሳድርብን በረከት አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluendeshaw8593
    @muluendeshaw8593 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን
    አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. ቃል. ሂወት. ያሰማልን. አባታችን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 ปีที่แล้ว +7

    ወለተህይወት ።።።የዳዊት አምላክ ይጠብቀን ቃለህይወት ያሰማንልን መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አማን እሜን።።።።

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን የሰማዩን ርስት ያውርስልን በእውነት

  • @user-wk1xu1ht6n
    @user-wk1xu1ht6n 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን የዳዊትን ፆለት የሰማ አምላክ የእኛንም ይቀበለን ለሀገራችንን ሰላም ያወርድልን እንደ ስራችንም አይሁን ይቅር ይበለን 👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @alemagrmay6052
    @alemagrmay6052 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስመልን

  • @user-zq6sb3xd3e
    @user-zq6sb3xd3e 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን።

    • @bellabella1113
      @bellabella1113 2 ปีที่แล้ว

      AMEEN💒🙏🏻📖🤲💐
      AMÈEN💒🙏🏻📖🤲💐
      AMEEN💒🙏🏻📖🤲💐

  • @BetiKinde
    @BetiKinde 3 หลายเดือนก่อน +2

    በረከቱን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ih8oe6nq3m
    @user-ih8oe6nq3m 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degitufentie3210
    @degitufentie3210 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችን የዳዊትን ጸሎት እንደሰማ የእኛንም ጸሎት ይሰማ አሜን አሜን አሜን

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 3 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ነጋ በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ውድ ወንድሜ

    • @bellabella1113
      @bellabella1113 2 ปีที่แล้ว +2

      AmeenAmèenAmeen💒🙏🏻🌾🤲💐

    • @yoditgebrekidan8515
      @yoditgebrekidan8515 2 ปีที่แล้ว

      Egzabhier ymesgen ellll beselam nega kebrhn wesed medhienealem Aboy

    • @felekuseyoum5591
      @felekuseyoum5591 2 ปีที่แล้ว

      እሜን

    • @lidiaasfaw3
      @lidiaasfaw3 2 ปีที่แล้ว

      @@yoditgebrekidan8515 amen

  • @belayymekallj9596
    @belayymekallj9596 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ ስብአት ለአብ ስብአት ለወልድ ስብአት ለመንፈስ ቅዱስ ፫

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ይሁን ይደረግልን

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን! አሜን::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @gjdvhshkbf4998
      @gjdvhshkbf4998 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @MasreshaAyele
    @MasreshaAyele 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ገብርኤል የዳዊት አምላክ ሀገራችንን ሰላም አርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እውነት ይደረግልን ስለ ቃሉ የቃሉ በለቤት ልዕል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏⛪⛪⛪💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂዎት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤አቤቱ ማረን ይቅር በለን❤

  • @user-iq3wf4qe3j
    @user-iq3wf4qe3j 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዐልና ክቡር ሓውና

  • @limicreaters1302
    @limicreaters1302 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን

  • @waenaa9487
    @waenaa9487 5 หลายเดือนก่อน

    አቤቴ ለዘላለም እዘምራለው አቤት አጤሀተን ይቅር ትለኝ ዘንድ እለምንን አለውአሜን አሜን

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋበረከቱ ያብዛልህ የስድት መምህራችን እንድት ይጣፍጣል ዉዳጆቸ እጥንት ያለመልማል

    • @alamark1631
      @alamark1631 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @brahneftwi8222
    @brahneftwi8222 3 ปีที่แล้ว +2

    ጽምና ምስላም የፍጽመና ትንሳኤ ኢትዩጵያን የሪኤና አሜን

    • @brebekele9078
      @brebekele9078 2 ปีที่แล้ว

      ኣሚንአሚን፡ፋጣሪሂመሴጌ

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቸሩመድሐኒአለም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @-uv8jk
    @-uv8jk 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን እየሰራን እያደማጠን ነዉ ፀጋዉን ያብዛለህ አንድበትህ ይጣፍጣል መፅሓፍ ቅዱሱም አንብብልን❤