🛑 Bermel Georgis የልቤን ጥያቄ ነው የመለሠልኝ//ተፅናንቻለሁ!! ድንቅ ተአምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 260

  • @wswd5859
    @wswd5859 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    ሁላችንም ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳንሄድ እንዳንሞት የንስሀ እድሜ ይስጠን ❤

    • @zena4992
      @zena4992 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን🎉🎉🎉

    • @mikaelmieron4883
      @mikaelmieron4883 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen ❤️

    • @ShN-ps9ff
      @ShN-ps9ff 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen❤❤❤

    • @CelenaAklog
      @CelenaAklog 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @aster-j6h
    @aster-j6h 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    የናሂን ምስክርነት በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እደኔ❤

  • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
    @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ናሂ በማርያም አባትክን ውሰዳቸው ይድናሉ ከፈለክ እኔ ትራንስፖርታቸውን እችልልሃለው በማርያም

  • @zena4992
    @zena4992 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ የሂወት እንቆቅልሸን ፈታልኝ እደሠሰው ሰው አርገኝ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢

  • @hehamanot
    @hehamanot 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    መሂድ ፈልጋችሁ የትራንስፖርት እጥረት ያጋጠማችሁ አናግሩኝ 🤲🙏😢

    • @AresemaAKLILU-fi2gz
      @AresemaAKLILU-fi2gz 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Tebareku❤❤❤❤

    • @ephremambaw5132
      @ephremambaw5132 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔን እግዢኝ ልሂድበት በማርያም

    • @Woletasenbet
      @Woletasenbet 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Woleta senbet belachehu asebuegn

    • @KedoMujib
      @KedoMujib 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Welet yiwanis

    • @KedoMujib
      @KedoMujib 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      In negn

  • @እውነትን
    @እውነትን 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እግዚአብሔር ይህንን ቦታ ሳረግጥ እንዳልሞት ለንሰሀ አብቃኝ

  • @Weletsilasse
    @Weletsilasse 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +50

    "ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ ታምሩን ለአለም ንገሩ ''ታድላቹ ሄዳቹ የደጁን በረከት አፍሳቹ የመሰከራቹ ።የሄዳቹ እኛንም ለደጁ እንዲአበቃ በፀሎታቹ አስቡን መለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቼ ብላቹ።እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ክበሪልን ከፍ ከፍ በይልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤እኔ ምስክርነቱን በማየቴ ተባርካለው እናንተስ? ታድያስ ላዪክ ሼር አንርሳ❤❤❤

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዶችየ❤❤❤

    • @FANAYEASERS
      @FANAYEASERS 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @Weletsilasse
      @Weletsilasse 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @NigatMahider
    @NigatMahider 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እባካቹህ ወለተ ፂዮን ብላቹህ በፀሎት አስቡ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያብቃን

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ናሂ ጨዋ ሰማዕቱ እስከ ዘመንህ ፍፃሜ ይከተልህ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ይክበር ይመስገን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን እኛም ለደጁ ያብቃን ናሂ አባትህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርልህ በርታ🙏

  • @Biiyyaa
    @Biiyyaa 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ቅድስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ናሆም በውነት ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረገልህን ድንቅ ምስክርነት ለመስማት በጉጉት ስጠ ብቅ ነበር ምክንያቱም አባትህም ታማሚ ስለሆኑ ታምረኛው ጊዮርጊስ መልስ ይስሰጥሀል ብይ አምናለሁ ናሆምይ ጎበዝ በረከትህ ይደርብን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወንድሜ እድለኛ ነህ ጊዩርጊስ መሄድህ ❤
    የአባትህ ነገር መተት ይመስላል , ከውስጥ ዛር ቢኖርም የመተት ምልክቱ ጊዜ ጠብቆ መታመማቸው ነው። ገጠመኝ አዳምጥ , መምህር ግርማ ጋ ውሰዳቸው። በተለይም ቤተክርስቲያን ማሰራት ከቻሉ የሰው ተንኮል አይጠፍም። እግዚአብሔር ይማራቸው❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ናሆሚ.አባትህንም.ይማርልህ.አሜን

  • @elroitube27
    @elroitube27 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አባትህ ድነውልህ ሰማዕቱ ዳግም ለምስክርነት ያብቃህ

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔም ኣርብ ኣገር ኖዉ ያሎሁት ግን ቅዱስ ግወርግስ ኣባቴ በፈቀዶዉ መምጣት እፈልጋለዉ❤

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ናሁሜ ስጠብቅነበር አንተ ቅን ወንድማችን
    እፀብ ድንቅ ታምርነው የሰማዕቱ ስራ
    ሰማዕቱ ሆይ እኔም ችግር ፍታልኝ🤲☝️

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos2073 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔንም ለደጁ እዲያበቃኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በረከቱን ረድኤቱን ምልጃው ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለደጁ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወንድማችን በረከትህ ይደርብን እግዚኣብሔር ይርዳን ለሁላችንም የመዳን ቀናችን ያቅርብልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ናይ በመሄድ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ሁሌ የማስበው አባትህን ነበር እግዚአብሔር አምላክ አባትህንም የማርልህ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @ElsabetMame
    @ElsabetMame 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በፅሎታችሁ አስብኝ እህት ወንድምች ለደጁ እንዲያበቃኝ 😢😢😢😢

  • @Amenadav
    @Amenadav 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እባካችሁ ሼር እና ላይክ እያደረግን ሚዲያውን እንደግፍ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ናሂ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አባትህ ባየሁ ቁጥር በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ይዛሀቸዉ ብዬ እኮምትልህ ነበር ስለሄድክ ደስ ብሎኛል ዉብዬም ትሂድ ይበልክ መንፈሳዊ እንድትሆኑ እንድትሆን እዛ ያየ ሰዉ አለም ይጠላል

  • @binodkarki5127
    @binodkarki5127 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የናሂን ምስክርነት እንደእኔ ማን ነዉ ጓጓቱ የነበር ናሂ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እንኳን ለደጂ አበቃህ በረከሀታህ ይደርብን🌺 እንኳን ለእናታችን ለኪዳነመህረት ወርዊይ መታሰብያ አደረሳችሁ🤲🤲🤲🌺

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኛንም ለደጁ ያብቃን አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሠላማችሆ ይብዛ ቅድሰ ጊወርጊሥ እኛንም ለደጅህ አብቃን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ናሒሻ እንኳን ሰላም መጣህ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እኔም እዳየሁ አባትህ ነው ትዝ ያሉኝ እመምህር ተስፋየ ላይ ነው ያየሁህ

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በደጁ ይጥራን

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ናሄ ይን ድል ተጠቀምበት አባትህን መውሰድ አለብህ

  • @TigistTerefe-b7j
    @TigistTerefe-b7j 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ተመስገን ሰማእቱ እኝንም የልሄድንዉን እድንሄድ እግዚአቤሔር ይርዳን አሜን

  • @rahelhailu4085
    @rahelhailu4085 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምስኪንነቱ ፊቱ ላይ ይነበባል ❤❤❤ ሰማእቱ የልብህን ይሙላልህ

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እረ ይሄ ባህር እኔ እኮ ውስጡ ገብቼ ነው አውጡኝ እያልኩ መጨረሻው አይታይም ነበር እስክ አንገቴ ድረስ ውስጥ ነበርኩ ጭንቀቱ ፍርሀቱ እግዚአብሔር ይመስገን አውጡኝ ስል ማን ያውጣት እያሉ ሲሉ ዩሐንስ እንዳልኩ ነፍሴ ተመለሰች እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ እድለኛ ነህ ጊዩርጊስ መሄድህ ❤
    የአባትህ ነገር መተት ይመስላል , ከውስጥ ዛር ቢኖርም የመተት ምልክቱ ጊዜ ጠብቆ መታመማቸው ነው። ገጠመኝ አዳምጥ , መምህር ግርማ ጋ ውሰዳቸው። በተለይም ቤተክርስቲያን ማሰራት ከቻሉ የሰው ተንኮል አይጠፍም። የወገብ ህመም የቤተሰብ ዛር መንፈስ ነው ። የቤተሰባችሁ የጋራ ፀሎት ቢኖር የበለጠ ገጋራ ፈውስ ይሆናል, ብቻህን መታገል ይከብዳል። እግዚአብሔር ይማራቸው❤❤❤

    • @rahelhailu4085
      @rahelhailu4085 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Betekekel

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባትህን ይማርልህ ደግሞ ይምራቸዋል እርግጠኛነኝ የመንፈስ ስራነው

  • @nardina
    @nardina 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ ፀበል እና እምነቱን ትነሽ ስጡኝ በ እመብርሃን

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቦታዉን ያየ ነዉ የሚምን ያላዩት ሰላላዩት ያማሉ ፈጣሪ ለድጋሜ ያብቃኝ ለደጁ ፈጣሪ አምላክ ይመስገን ሰማይቱ ቅዲስ ጊወርጊስ እኔን ሀጤተኛ ልጁን ልቤን ይሸፍነኝ ነበር 2105ለይ ሂጅ አሁን ድኝ አለሁ ከልቤ ለይ የሚሸፍነኝ የለም አሁን ሰማይቱ ፈዉሶኛል ካረብ አገር ተመልሽ ሂጅ አዳነኝ ሰማይቱ አሁንም ጠብቀኝ ሰማይቱ

    • @Eyerus-v8j
      @Eyerus-v8j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በአዛኚቱ ወለተ እዝጉ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ 🤲🥺የመዳንሽ ቀን ቅርብ ያርግልሽ በይኝ

  • @AlemBerhe-zt1zm
    @AlemBerhe-zt1zm 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተርቢኖሶች ለምን ልበ ብርሀኖችን(እፃናቶቹን እና እናትየዉን
    በረከቱን እና ታምሩን

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ኡፍ እኔስ ጮንቆኛል ተስፋ መቁረጥ ላይ ነኝ በስደት ተሰቃየሁኝ 😢😢😢
    በቃ ለምን አትሞችም አትጠቅሚም ይለኛል😢😢

    • @makimahari4958
      @makimahari4958 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አረ ወደዛ በመቅጠርያ ቀጥብጢዉ ያቁማል

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ,ፀሎት አድርጊ በደብ

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽ አህተይ ፅልይ 🙏❤️

    • @Seble-sk3dv
      @Seble-sk3dv 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በስላሴ ስም ገስፅው

    • @ajmaraajmara5125
      @ajmaraajmara5125 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እህትዬ ዎይ ዎንድምዬ በሶው ዘንድና በሰዪጣን እንደማንጠቅም ብነጉሩን በፈጣሪያቺን ንፈለጋለን እንዬ 19ኣመት በስደት ዎይ ገንዘብየለኝ ዎይ ልጅነትዬ ኣልተጠቀምኩበት በጣም ቢያምም ተስፋመቁረጥ ግን ኣዪገባም በፈጣርያቺን ንፈለጋለን

  • @yeshufekadu5086
    @yeshufekadu5086 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የነ ተከታዮች አይባልም የድንግል ማርያም ልጅ ተከታዮች የአሰራት ልጆች ነውየሚባለው የኔልጅ ተባረክ ለቤተሰቦችህ ምህረት ታጥቀህ የተነሳህ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኛ እንበዛለን እንድናለንም እንመሰክራለን እንሄዳለንም ለደጁ ያድርሰን እኛንም ናሂ አባትህም ድኖ በድጋሚ ለምስክር ያብቃህ

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ላንተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️👌

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Uuuuffii mee namanii akka koo achii deemuu hawwituu mee lakii godhaa ❤❤🎉🎉lakii godhaa maati naafi ta'aa ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተርቢኖስ እና ናሂ እናተን የሰማ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን ናሂ አባትህም ለደጁ በቅተው ተፈውሰው ዳግም ለምስክርነት እንደምትመጣ አልጠራጠርም✅❤ ሼር ሼር ሼር እያረግን እስኪ ወገኖቸ✅✅

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    Nahi ስላየሁ ደስ ብሎኛል ናሂ በመሰከረ እያልኩ ሳስብ ነበር

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ. እባህክ ጎዶሎየ ሞልተህ ደጅህ ኣርግጠኝ ኪደነ ምህረት እናቴ እባክሽ ኣማልጅልኝ❤❤❤

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሠማለን ወንድማችነ በከታችሁ የደርብን ለኛም ሰመአቱ ይፍቀድለን ❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ናሂ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ አሁን ጀምረሃል በደንብ ጠንክር እህትህንም አጠንክራት ብቻህን የምትታገል ከሆነ የሁሉ መጥቶ ይፈትነሃል ቤተሰቦችህንም አበርታ እመ አምላክ እናቴ ትርዳህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ አባትህ ድነው ቆመው ለማመስገን ያብቃህ ያብቃን በርታ ወንድሜ

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ናሁሜ ቁሞባየሁት አባታችን ማሞን እውነት እድትህዱምኞቲነበር እሠይ ተመሥገን አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestbekeletesfaye8213
    @tigestbekeletesfaye8213 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም እግዚአብሔር አባትህን ይማርልክ 🤲

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት ለደጅህ አብቃኝ አባት አደራ ሰማዕቱ ናሂ ወንድማችን ላንተ ይህን ያደረግች እናታችን ኪዳነ ምህረት እናቴ እና ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት ለእኛም ይደርሱልን አሜን ❤🙏

  • @رحيل511
    @رحيل511 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን እግዚአቤሔር አባትን ይመርልዕ❤❤❤እህት ወንድሞች እግዚአቤሔር ለደጁ ያብቀሽ ብለቹ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰማእተ ቅዱስገወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቅተህ ቤተሠቦቸንም እኔንም ማረኝ ታርካችን ቀይርልንአሜን

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ናሆም አባትክን ውሰዳቸው 🙏👏🙏👏

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ደግሞ አባትህን አድኖ ለመመስከር ያብቃል ናሆዬዬ😊

  • @ssm1643
    @ssm1643 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
    @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ኪዳነ ምሕረት እናቴ አባታችነን ጨርሳ ትማርልህ ናሂ ወንድማችን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢ሰማእቱ አረዳንኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ብሮሆየድንግልልጂ
    @ብሮሆየድንግልልጂ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ ሰደተኛዋስ መቸ ይሁን ለደጂህ የምታበቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊዬርጊስ😢😢

    • @YirefBasazin
      @YirefBasazin 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንድቀንያበቃናልውዴ

  • @ጹጌሬዳአዘገረጊሰ
    @ጹጌሬዳአዘገረጊሰ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ለቤቱኡ ያአብቃን አባአታአችን ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃእን አሜን ❤❤❤

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረድኤት በረከት ይደርብን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤

  • @AYNALEM-l7z
    @AYNALEM-l7z 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቤተሰብ ክርስትና ስም ይዞ መግባት በጣም ያስጨንቃል የምር የበረታን ሰዉ ካልሆነ ከባድነዉ

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለደጅክ አባቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በፆለታችሁ አስቡኝ አመተ ሥላሴ እያላችሁ

  • @AsterGizaw-y8r
    @AsterGizaw-y8r 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርሜል ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃይ ኪዳነምህረት የነግርኩሽን ነገር አደራ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰማእቱ አባታችን ለድጁ ያብቃን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናሂ እግዚአብሔር አባታችንን ይማርልን የእውነት አንተም ብርቱና ጠንካር ደስ የምትል ጀግና ልጅ ነህ በርታ ልጅህንና ባለቤትህን ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልህ ሰአእቱ አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ በምልጃህ ተራዳኝ

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባቴ ሰማእቱ እኔንም ስማኝ ካለሁበት ፈታና አውጣኝ ለደጅህም አብቃን😢😢

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠማእቱ ቅዱድ ጉዮርጊ ለአንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ናሂ እንኩዋን ደስ አለህ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 29 นาทีที่ผ่านมา

    እኛንም ለደጁ ያብቃን አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ አሜን

  • @HabtamHabtam-m6g
    @HabtamHabtam-m6g 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ በዉነት ምን እደምል አላቅም በቻ የቅዱሳን አምላክ በምረቱ ይጎብኘን ሰማይቱ ቁዱስ ገዉርጊስ ለደጁ ያብቃን ወድማችንም አበትህን ምረትን ይላክልህ ወድሜ 😭😭😭💚💛❤

  • @Qedisetmerega
    @Qedisetmerega 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ መቼ ይቅርባል ይእያልኩ ስጠብቅ ነበር የኔ እሩሩህሩ ነናህዬ እስኪ ላዳምጥ የሰማቱ ታአምሪ❤❤❤

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ሲል እንኳን በየኮሜንቱስር እንደፃፍኩአልቀረው ሰማአቱአባቴ እኔንም ለደጅህአብቃኝ

  • @ajmaraajmara5125
    @ajmaraajmara5125 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቁዱስ ምካኤል ለደጁ እንድበቃ ኣግዘይ ቁዱስ ጊዮርግስ ፍቀድሊ እስከንቤተሶቦቼይ

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናሆሙየ ኣባትሂን ሰማእቱ ቁዱስ ግወርግስ.ይፎዉስልሂ ምንድሜ❤

  • @genetbeyene
    @genetbeyene 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር፡ይስጥልን፡ሁላችሁም፡፡ድንቅ፡ምስክርንት!!!!!! እኔንም ከነልጆቼ ለደጁ ያብቃን::

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ እባክህ.

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ጋር ቢፈቅድ እኔንም ከነቤተሰቦቸ 🤲🤲🤲

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት በሠላም መልሠህ ለጅህ አብቃን

  • @Yihunbekalu27
    @Yihunbekalu27 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናሂ መልካም ና ለበ ቃና ሰው ነህ በእወነት በዩቱብ አየዋለሁ የሚሰራቸውን ስራዎች ለሰው ልጅ ያለው ክብር ለባለቤቱ ለቤተሰቡ ለሀይማኖቱ ያለው ክብር መለካም ነው እና እንኳን ለደጁ አበቃህ መታደል ነው

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን ሀጤቲን ይቅር በለኝ ማረኝ በድያለሁ እኔ ከንቱነኝ እኔ ቆሻሻነኝ ማረኝ ይቅር በለኝ አደራህን

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @User12fipn
    @User12fipn 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ናሂ አባትህን ሰማእቱ ይማርልህ

  • @እውነትን
    @እውነትን 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሰመአታቱ ቤተስቦቼን ማርልኝ ጨንቆኛል ወንድሜ በመተት እየተሰቃየነው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችን ለደጁ ያብቃን አሜን ❤️

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
    @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ናሂየ እግዚአብሔር አምላክ አባትህን ይፈውስልን ደሞ በርሚል ህዶው ድነው ለምስክርነት ያብቃቸው ❤❤❤❤ በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫

  • @Asdf5566Asdf6
    @Asdf5566Asdf6 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ድንቅ ምስክርነትነዉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃል

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናሂየ የኔ ወንድም አገላለፅህ እጅግ በጣም ግርም በሚል አገላለፅ ነው የገለፅከው የተደረገልህን የቦታውን ታላቅነት እና የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ፈሪሃ እግዚአብሔር ባለበት አንደበት የኔ ወንድም ሌሎቹን ኤልሻዳይ ላይ አዳምጫለው ጋዜጠኛው ግድ እየጠየቃቸው ነው የሚናገሩት የተርሚኖስ ጋዜጠኛ ግን የተረጋጋ ሳይጠይቅህ ያየከውን ብቻ በረቀቀ ቃላት ገልፀከው እውነት ሳዳምጠው እንባየን ማቆም አቃተኝ እኔንም ለቦታው ያድርሰኝ ብዙ የወገብ በሽታ የስጋ በሽታ አለብኝ ።

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለደጁ አብቃን❤❤እንኳን ለደጁ በቃሃ ናሂ ወንድማችን❤አባትህን ጨርሶ ይማርልን አይዞክ አንድ ቀን ዉሰደዉ ይድናል ሰማዕቱ ተምሩ እፁብ ነዉ

  • @user-dj1dg7po4q
    @user-dj1dg7po4q 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያስማልን እደው የኔን አባት ማነው እሚወስድልኝ ታሞብኛል አየ ስደት😢😢😢😢

  • @Nibirete
    @Nibirete 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እርዳኝ ደጅህን እዳየው

  • @EmuyeEthiopia
    @EmuyeEthiopia 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠማህቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ለደጁ ያብቃን

  • @TrsRss
    @TrsRss 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊወርጌስ አባቴ አደራህን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላሞን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥህን የናይን አባት ሳይ በጣም ነው የሚከፋኝ😢😢😢

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናሆም አባትህ እንደማንም ብለህ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዉሰደዉ ይፈወሳል እርግጠኛ ነኝ ፈዋሽ ስለ ሆነ ፈጥነ ረዴእት ይደረስለት

  • @TirfeworkuMossa
    @TirfeworkuMossa 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፆሎቶቹ አስብኝ አፀደ ማርያም

  • @teebh7448
    @teebh7448 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ ታምሩን ለአለም ንገሩ ታድላቹሁ እኛንም ልደጅ ያብቃን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ልድጅህ አብቃን

  • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
    @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ደግሞ አተጋ አጤቸዉና ቢያንስ መምህርጋ አገናኛቸዉ አባትህን በርትተዉ ወደፈጣሪያቸዉ ይቀርባሉም ያግዛቸዉና ሙሉ ጤናቸዉ ይመለሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ዉብዬም ስላለይ

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ እሰራቴን ይፍታልኝ ❤❤

  • @hdjdh9162
    @hdjdh9162 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰማአቱ ቅድስ ጊውርጌስ እባክህን አባቴ የኔንም ቤተሰባችን ጥራልኝ

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ እግዚኣብሄር ንሂድ ባሉኝ ግዜ ነብሴ ደስ ኣላት❤❤❤ሰማእቱ ቁዱስ ጅወርግስ ኣባቴ እኛም ወደ ቤቱ ደጁ ያብቃን