በርሜል ጊዮርጊስ በተመልካች ጥያቄ መሰረት ተስተካክሎ የተደገመ II ሳያዩ ማለፍ ክልክል ነው short documentary about bermel giorgis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2022
  • #ዶግማ #canon #በርሜል_ቅዱስ_ጊዮርጊስ 0921046789
    በርሜል ጊዮርጊስ በተመልካች ጥያቄ መሰረት የተደገመ
    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ዶግማና ቀኖና Tube
    #mezmurorthodox #eotctv #bermel qdus giorgis
    bermel qidus giorgis
    bermel giorgis
    ብፁእ አቡነ ናትናኤል የዶግማና ቀኖና ሚዲያ የበላይ ጠባቂ ሲሆኑ በሰሜን አሜሪካ የሚኒሶታና አካባቢ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ናቸው የአባትነት ፈቃድዎትን ስላገኝን ደስ ብሎናል።ባሉበት አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን።
    ይሄ ዩቱብ ቻናል የሚመራው በፁእ አባታችን ብፁእ አቡነ ናትናኤል ሲሆን ብፁእ አባታችን በዚህ ልክ ፈቃደኛ ሆነውልን አብረውን ከሆኑ እኛ ደግሞ ከ እኛ የሚጠበቀውን እናድርግ።
    በኢትዮጵያንንግድ ባንክ 1000596270399
    በአሐዱ ባንክ 0041083910101 ዶግማና ቀኖና ሚዲያ ብለው ያስገቡ
    ኑ አብረን የአብነት ተማሪዎችን እናግዝ፣ የአብነት ትምህርትቤቶችን፣ እንገምባ የተቸገሩትን እናግዝ፣ የተራቡትን እናብላ፣ የታረዙትን እናልብስ በህይወት እያሉ እንጎብናቸው።
    የሚዲያው የስጋ ዘመድ ለመሆን #ሸር #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #ላይክ ያድርጉ የዓመት ሰው ይበለን። #eotc #etrt #quanquayeneshmedia #documentary #maryam #seber #aduwataidam #ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #breaking_news #zikire_aduwa tabote Giorgi's.
    #አድዋ #ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #subscribe ታቦተ ጊዮርጊስ የተሳተፈበት128ኛው የአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ ።
    ኑ አብረን የአብነት ተማሪዎችን እናግዝ፣ የአብነት ትምህርትቤቶችን፣ እንገምባ የተቸገሩትን እናግዝ፣ የተራቡትን እናብላ፣ የታረዙትን እናልብስ በህይወት እያሉ እንጎብናቸው።
    #subscribe #like timkete_bahir
    #eotc #dogma #canon #timket #merkato #kanazegelila #tabot
    #eotc_one_holy_synod #timket_qikus_mikael
    በቲክታክ፡ / d.n_amare
    በዩቱብ፡ / @dogma_and_canon_media
    በቴሌግራም፡ t.me/Dc_media_EOTC
    በፌስቡክ፡ / amare2112et
    ለበለጠ መረጃ
    0921046789
    0991312704 ይደውሉልን።
    የሚችሉትን የአቅምዎትን የበረከት ስራ ያግዙ
    ከብፁእ አባታችን ከብፁእ አቡነ ናትናኤል ቡራኬን ይውሰዱ።
    #ramatube
    ለተጨማሪ መረጃ
    0912958300
    0921047522 ይደውሉ።

ความคิดเห็น • 494

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 ปีที่แล้ว +81

    ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን።

  • @sarat.1578
    @sarat.1578 ปีที่แล้ว +41

    ሰማዕቱ ቅድስ ገወርግስ ለደጅሕ አብቃን አሜን

  • @mesygeathun7938
    @mesygeathun7938 ปีที่แล้ว +17

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ለብሩክታዊት እንደ ደረስክላት ስደተኞች ለደጅህ አብቃን

  • @asasassassins157
    @asasassassins157 ปีที่แล้ว +23

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን፫🙏

  • @user-bd7tk3oq4h
    @user-bd7tk3oq4h ปีที่แล้ว +42

    የጊዮርጊስ አምላክ ረድቶኝ ለደጁ በቅቻለሁ እናንተንም ለደጁ ያብቃችሁ

    • @dogma_and_canon_media
      @dogma_and_canon_media  ปีที่แล้ว +3

      እንኳን ደስ አለዎት

    • @eyerusalemgebru6566
      @eyerusalemgebru6566 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት መሄድ ይቻል ይሆን ከአዲሳበባ?

    • @user-vg1ki6ic6i
      @user-vg1ki6ic6i 3 หลายเดือนก่อน +1

      Tadelesh

    • @user-hy5gk6ue7l
      @user-hy5gk6ue7l 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amennn

    • @fentashambaw8250
      @fentashambaw8250 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ግን ይሰውራል የሚባለው?

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማእቱ አባቴ አሳዳጊዬ ከወደኩበት ያነሳኸኝ
    በእዉነት ቅዱስ ጊዮርጊስ በልጅነት አእምሮዬ ከማልችለዉ በላይ የተደረገልኝ ክብር ምስጋና ይግባዉና
    ለኔ የደረሰ ሰማእቱ ለእናንተም ይድረስ በኮልታፋ አፌ አንድ ቀን እንድመሰክር እርዳኝ🤲🤲🤲
    ከስደት መልስ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃኝ☦️🤲🤲🤲

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 ปีที่แล้ว +22

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለዚህ ለተቀደሠ ስፍራ አብቃኝ አሜን

    • @rahelyishak1911
      @rahelyishak1911 ปีที่แล้ว +2

      እኛንም ለደጁ ያብቃን "።

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 ปีที่แล้ว +27

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek 9 หลายเดือนก่อน

      የምር አዎ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን እኔንስ ከሰይፍ ያስመለጠኝ ሰማህቱ አባቴ አገር ስገባ የመጀመርያ ጉዞዬን እደጁ ነው ማረገው የኔስ ባለ ውለታዬ ነው አባቴ

  • @etsemesklebelayneh2807
    @etsemesklebelayneh2807 ปีที่แล้ว +7

    Amen Amen Amen ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለዚህ ለተቀደሠ ስፍራ አብቃኝ

  • @user-rl8mp5gm1l
    @user-rl8mp5gm1l หลายเดือนก่อน

    ተአምር ነው የሰውን ልጆች ለመፈወስ ብዙ አሉ ለደጁ ያብቃን በተዘጋው ነገር ገብቶ ሰላም ለናተ ይሁን ይበለን አሚን እግዚአብሄርመልካም ነው የሚያሳጣን የለም

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 ปีที่แล้ว +8

    እግዚያብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነዉ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን!

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሔር ታላቅ ነው ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጀህ አብቃን እመቤቴ ማርያም ምልጃሸ አይለየን❤❤❤

  • @DestaMenewab-xr1de
    @DestaMenewab-xr1de 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊወርጊስ በረከትህ ይደረሰን ወለተ ስላሴ ገብረ መስቀል

  • @hiwothabte346
    @hiwothabte346 ปีที่แล้ว +31

    ክብር ይግባው ፈጥኖ ደራሹ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተፈወሱት መሐል አንዷ ነኝ❤

  • @Aragawdejene
    @Aragawdejene 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኘ

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 ปีที่แล้ว +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእት ለደጅህ አብቃኝ ልፈወስ ልዳን እኔም ስለተአምርህ ልመስክር ፍቀድልኝ

  • @TilaneshAmare
    @TilaneshAmare 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወለተማርያም ከደጁ እንዲደርሰኝ ፀልዩልኝ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 ปีที่แล้ว +7

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግጊስ በረከቱ ይደርብን የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ሰማዕቱ ታምርህ ብዙ ነዉ ለደጁ ያብቃን

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 27 วันที่ผ่านมา

    እኔንም እርዳኝና ከነ ቤተሰቦቼ ፈውሰን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ እርዳኝ አሜን

  • @user-ns7lx1rw3s
    @user-ns7lx1rw3s 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን!!!በረከቱ አይለየን!!!

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው:: ይልቁንም የተሟላ የሚያደርገውና ከሌሎች የሚለየው አድራሻውን ጭምር በማሳወቁ ነው:: የዚያ ሰው እንዲለን ፀልዩልን::

  • @user-de8gf2co9h
    @user-de8gf2co9h 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር እና ምስጋና ይግባዉ እኔንም አስበኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @YiebltlTimesgn
    @YiebltlTimesgn 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ክብርምጋና ይግባዉ

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 26 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አተው ታውቃለህ አባቴ የልቤን ሳልነግር አባቴ ለደጅህ አብቃን በስደት ያለነው በምልጃህ አትለየን እኔን ዓጤአተኛዋን ማረኝ አተው እርዳኝ የልቤን ታውቃለህ

  • @DugDhx
    @DugDhx 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወረጊስ ለደጅህ አብቃኝ እደዚች የተመረቀች ቦታን ለማየት አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @JoyfulBigWaterfall-hf2me
    @JoyfulBigWaterfall-hf2me หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጌወጊስ ለደጅህ ያብቃኝ ማየት እፈልጋለሁኝ ኣሜን

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshet หลายเดือนก่อน

    የአባታችን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ🤲🙏

  • @mesiabel4614
    @mesiabel4614 ปีที่แล้ว +4

    Abetu yesemaetu kidus GEWERIGIS amilak ledejih abikagn

  • @user-gb1kh8qv4w
    @user-gb1kh8qv4w 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ የልቤን መሻት ትፈፅምልኝ ዘድ እማፀንህ አለሁኝ 😢😢😢😢 አባቴ ስማእቱቅዱስገወርጊስ

    • @user-nf4tb7uz4k
      @user-nf4tb7uz4k 3 หลายเดือนก่อน

      Amen anem ledejeh abkane

  • @TigistBeyene-dw7zg
    @TigistBeyene-dw7zg 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቀኛ አሜን

  • @Abel-oe1rc
    @Abel-oe1rc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማቱ ቅድስጊዬርጊስ ለቤቱያብቃ እያላቹህ ፀልዬልኝ ወንድሞቼ እና እህቶቼ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 10 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ሥራ ተአምር ነው

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @derejedemissiew1795
    @derejedemissiew1795 ปีที่แล้ว +3

    ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ በረከትህ እደጅህ በደረሡት ልጆቼ እንደርሠኝ እማልድሃለሁ!

  • @zomababey656
    @zomababey656 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማአታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈውስህን እሻለሁ እና ፈውሰኝ🥺😥ወለተ ፃዲቅ እያላቹሁ በፆሎታቹሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች🥺

  • @girumakililu7815
    @girumakililu7815 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቃል ኪዳንህ ጠብቀን ለደጅህ አብቃኝ ። አሜን

  • @BerketTariku
    @BerketTariku 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልል እልል እሰይ እሰይ አባት ሆይ ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @user-ty6em5tk2s
    @user-ty6em5tk2s 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen enkon aber adersen ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏gorges abet tamer ennem be selam seaw lehager Ken lejohe yabega 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @WalelgnKedir
    @WalelgnKedir 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመዓቱ ለደጁ ያብቃን

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e 4 หลายเดือนก่อน +2

    እባክፈጣኑቅዱስጊወርጊስ፡ለኛምለዚህታምርኛዉ፡ፀበል፡አድርሰን፡ቤተሰባቸን፡አስብልኝ፡አደራ፡🙏🙏🙏

  • @user-fy5ny9zw3d
    @user-fy5ny9zw3d หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ኤልሻዳዮች ለኔም ፀልዩልኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ!!!!

  • @fikrehaile9751
    @fikrehaile9751 ปีที่แล้ว +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ ፈስውሱን በንስሐ በምነት አገኝ ዘንድ ፌቃዱ ይሁን አሜን

    • @dogma_and_canon_media
      @dogma_and_canon_media  ปีที่แล้ว

      አሜን!!!እንደ ሃሳብሽ ይደረግልሽ እህቴ።

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፣አሜነ፣አሜን፣ ለደጅህና ለበረከትህ አብቃን።

  • @user-wr3mq2jo3c
    @user-wr3mq2jo3c 2 วันที่ผ่านมา

    ለደጅህ አብቃኝ አብቃን ከነቤተሰቤ አሜን አሜን አሜን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የናትን እድል ለኛ ይጥራን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q ปีที่แล้ว +4

    ሰማአቱ ቅዱሱ ጊወርጊ ከስደት ስመለስ ለደጂህ አብቃኝ አባት 😭🙏

  • @halan9208
    @halan9208 ปีที่แล้ว +4

    ሰማአቱ ቅዲስ ቅወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ 🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @user-eg8ru3pj4o
    @user-eg8ru3pj4o 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @MekedesAlemayehu
    @MekedesAlemayehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 ปีที่แล้ว +3

    ሰማዐቱ ቅድስ ጊወርጊስ ይህን ተአምርናድንቅ የሆነ ቦታዉ መተን ለማየት ያብቃን እናመሰግናለን ወድማችን ሰዉሁሉ እዲሰማ እና እዲያይ ስለምታደርግ

  • @asteraster2386
    @asteraster2386 7 หลายเดือนก่อน +1

    ታምር ነዉ እኔም ሒጀ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ዳግም ለመሔድ አስቤ አለሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ለዛ ያብቃኝ የናፍቃል ጸበሉ በጣም

  • @AyehuSewunet-no7zq
    @AyehuSewunet-no7zq 2 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊወርጊስ ከደጅህ ያብቃን

  • @user-qd2xq1ky6y
    @user-qd2xq1ky6y 2 หลายเดือนก่อน +1

    በረከቱ ይደርብን

  • @GetacHew-in5sv
    @GetacHew-in5sv 3 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher Ymesgen

  • @rozaworku1440
    @rozaworku1440 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን።

  • @SagaLaga-vx4zz
    @SagaLaga-vx4zz 23 วันที่ผ่านมา

    በረከቱ ይደርብን❤

  • @SSh-fv6hx
    @SSh-fv6hx หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለተቀደሰው እና ለሚፈውሰው ቅዱስ ደጅህ አብቃን ከስደት መልስ❤❤❤❤❤

  • @user-ih1yk6pw2i
    @user-ih1yk6pw2i หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢዓተኛዉን ልጅህን አድነኝ ከሰማዕቱ ረዴት አሳድርብኝ ለቤትህ አብቃኝ በጭንቀት በለቅሶ ያለዉት ልጅህ ነኝ

  • @liyaliya2911
    @liyaliya2911 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher Semu Yetmsegen yehun! Amennnnnn! 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን💗🙏❤

  • @Tibeyinmolla
    @Tibeyinmolla หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ

  • @user-ek5sr8ch4c
    @user-ek5sr8ch4c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወደ ደጅህ ኣብቃኝ

  • @amsal2076
    @amsal2076 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @MalefyawEndeshaw-lv5qo
    @MalefyawEndeshaw-lv5qo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @asmaraethiopia4138
    @asmaraethiopia4138 ปีที่แล้ว +4

    የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደረብን

  • @demekecheadugna9642
    @demekecheadugna9642 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ለደጁ ያብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 ปีที่แล้ว +2

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊዋጊስ ላደጂህ አብቃኝ እንደፍቃድህ ጥራኝ አባቴ ፍቃድልኝ ሠማአቱ እንዳ ቻርነትህ።

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 ปีที่แล้ว +1

    የማርያም
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው አብቅቶ ለመዳን ያብቃኝ አሜን አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @DemekuLibmogn
    @DemekuLibmogn 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ በህይወት ሳለሁ ለደጅ አብቃኝ።

  • @destaw1912
    @destaw1912 ปีที่แล้ว +3

    ሠመረዕቱ ቅድሥጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7d 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስጊወርጊስአባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 หลายเดือนก่อน

    ለደጅህ አብቃኝ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰💒✝️☦️

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 ปีที่แล้ว +2

    ቀድስ ግወርጊስ ለቦታህ አብቃን አቤቱ ሀጢያታቸን ይቅር ይበለን

  • @Hana-ib4in
    @Hana-ib4in หลายเดือนก่อน

    የእርሱ ፍቃድ ይሁንልኝ

  • @birhanugosa7061
    @birhanugosa7061 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን ።

  • @ayinukadebebe460
    @ayinukadebebe460 ปีที่แล้ว +4

    አምላክ ሆይ ታምርህ ብ ዙ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳን

  • @amhakefiyalew7116
    @amhakefiyalew7116 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ሰማእቱ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ።

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera ปีที่แล้ว

    የሰማእቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gv4sj5de9y
    @user-gv4sj5de9y ปีที่แล้ว +4

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 4 หลายเดือนก่อน +2

    Semaetu Abate DejekLememtat Abkagn Eskemeta Bemenfes Kene Gara Hun Semaetu Wedaje ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @bettygetachew4874
    @bettygetachew4874 ปีที่แล้ว +2

    Abate keduse giworegise lebetehe abekagn Amen Amen Amen

  • @wondwosenbogale7413
    @wondwosenbogale7413 ปีที่แล้ว +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን። አሜን አሜን አሜን

  • @AsdAsd-zg2id
    @AsdAsd-zg2id หลายเดือนก่อน

    ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርግሥ ለደጅሕ አብቃኝ ውስጤ ይጨነቃል እድሕሣየው

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-io8hf3dj7w
    @user-io8hf3dj7w 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማዓቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ic2fr4nd4r
    @user-ic2fr4nd4r 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kbt1781
    @kbt1781 ปีที่แล้ว +4

    ጊዮርጊስበረከቱይደረሰን.እኛምለደጁያብቃን🙏

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f ปีที่แล้ว +4

    እኔ በዉነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ታላቅ ቦታ ወዶና ፈቅዶ ለደጁ አብቅቶኛል የመጀመሪያ ቀን አልሰወረኝም በሁለተኛዉ እዳልገባ መሰናክል ገጠመኝ አለፈኝ በምሀል በዛዉ በቅርብ እርቀት ወዳለችዉ ቅድስት ኪዳነምህረት ሰዋሪዋ ኪዳነምሕረት ፀበል ሄድኩ በዉነቱ ወደፀበሉ እየተጠጋሁ በሄድኩ ቁጥር እግሬ መቆም አቃተዉ ጥርሴ ይጋጭ ጀመረ በጣም ፍጥነት ነበረዉ ገጭ ገጭታዉ ታዳ ኪዳነምሕረት ገብቶ አለመሰወር አይቻልም ቅዱስ ሚካኤል ነጩን ጉም እየቀደደ ሰዉነቱ በነጭ ብርሀን ተሞልቶ ሲበር ተከትየዉ ስበር በቸሩ መድሐንያለም ተመስገን
    ቅዱስ ጊወርጊስ መጀመሪያ ስገባ ስገባ ታስሬ ሁሉ አለቅስ ነበር ካገልጋዮቹ አዱ እባየን ጠርጎ ጸሎትጅ አይለቀስም ብሎ እባየን ጠረገልኝ ሁለተየ ማእጠቱ ሲገባ ወሰድ መለስ አረገኝ ወጣሁ በሌላ ጊዜ ሲደርሰኝ እርኩስ መፈስ ያለባቸዉ ሰወች እደት አገልጋዮቹን መጉዳት አደጋ ለማድረስ እደሚያሴሩ ነዉ ያሳየኝ የሚያስሩን የሚፈቱንን ልጆች በዉነት ደከመን ሰለቸን ሳይሉ እጅግ በሚገርም ትትና የተሞሉ ልጆች ናቸዉ ሊቀ ሰማቱ የሴረኛዉ ጥት ጥላታችን ዳቢሎስ ይጠብቃቸዉ ይጠብቀን አሜን
    ዶግማና ቅኖና ቲዩብ ስራህ ይባረክ ቃለሕይወትን ያሰማልን አሁን ላይ እኔ እዳየሁት የህፃናት ጥምቀት ቅዳሜና እሁድ ነዉ እራሳቸዉን የማይቆጣጠሩ የአይምሮ በሽተኞች በላጋ በድጋፍ የሚሄዱ ሰወች ሁለየም ሳይቋረጥ ይገባሉ ተፈቅዶላቸዋል
    የረሳሁት በመጽሐፍ ቅዱስ እደሰማነዉ ባልጋ ገብቶ ጭራሽ እዳልታመመ ሁኖ አልጋዉን ተሸክሞ የወጣ አይቻለሁ ክብር ምስጋና ለአምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለድግል ማርያም ልጅ ላማኑኤል ጌታ አሜን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃን በምህረትህ ጎብኝን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dw7sk2nr1v
    @user-dw7sk2nr1v 2 หลายเดือนก่อน

    Wowww

  • @MulugetaAsnake-sq9fx
    @MulugetaAsnake-sq9fx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመሀቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅ አብቃኝ

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena8321 ปีที่แล้ว +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለኔም ድረስልኝ

  • @asmaraethiopia4138
    @asmaraethiopia4138 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን

    • @eline3176
      @eline3176 ปีที่แล้ว +1

      በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ምስክርህነትህን ስሰማ በጣምግሩም ነው ቤሩታይትን ከዘንዶ ያዳንካት ታላቅ አባት ነህ እኛም በልዩ ልዩ ደዌ ተይዘናል እስክንመጣ አንተ ባለንበት ፈዉሰን ለቦታህ ለመምጣት አብቃን።

  • @TgasTagas
    @TgasTagas 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜን

  • @user-td7kg9kh7t
    @user-td7kg9kh7t 5 หลายเดือนก่อน +1

    Semaetu kudus giworgs ledegih abkagn❤

  • @user-rm6jw4ee1j
    @user-rm6jw4ee1j ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን🌼💐🌹🌻♥🕊

  • @tesfayedesta-wr3cu
    @tesfayedesta-wr3cu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ለመድ ረስ ያብቃን

  • @hometube8205
    @hometube8205 14 วันที่ผ่านมา

    Egziabher Yetebekachu ❤❤❤
    Kidus Giorgis le degeh abekan 😢

  • @abebashambayesharjah7854
    @abebashambayesharjah7854 ปีที่แล้ว +2

    Abetu Keduse Giworegise leberejet abekagn Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hawitefere1593
    @hawitefere1593 ปีที่แล้ว +2

    Amen enkwan lezi abekash hagere ETHIOPIA