"ኖላዊ ኄር" መልካም እረኛ ቸር እረኛ እጅግ ድንቅ ዝማሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 124

  • @mekdinayekristose4647
    @mekdinayekristose4647 ปีที่แล้ว +10

    በአንተ ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ ጌታ የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon918 2 ปีที่แล้ว +23

    ራሱ መቶ ያዳነን፡ ከተቅበዘበዝንበት የመለሰን የነፍሳችን እረኛና ጠባቂ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @EyuApps
    @EyuApps 2 ปีที่แล้ว +51

    ከነጋ ለሰባተኛ ጊዜ እያዳመጥኩት ነው 😍 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሀዊ እንዲህ ክርስቶስ ክርስቶስን የሚሸት ዝማሬ ናፍቆን ነበር ያገዘህ የባረከህ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @gemebekele4387
      @gemebekele4387 2 ปีที่แล้ว +3

      Lik indante inem behiwet mezgeb tsafkegn yemilewun genega 6-7adamicalehu

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 ปีที่แล้ว +24

    በቃ ጌታን ሳመልክበት ልከርም ነዉ🥺
    ባንተ ያለ ፀጋ ይብዛ እጅግ እንወድሃለን
    አብዘተን እንጸልያለን 🙏🙏🙏🙏

  • @havanatamirat99
    @havanatamirat99 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን መዝሙር ልጠግበው አልቻልኩም!!! ወንድሜ ሐዋዝ ፀጋ ይብዛል ተባረክ🙏🙏🙏

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon918 2 ปีที่แล้ว +12

    እረኛችንን ጠንቅቀን እናውቀዋለን የእቅፋ ሙቀት አሁንም ይሰማናል። የእርሱን ድምጽ ብቻ ሰማን ተከተልነው!!!😍😍

  • @jossy282Aba
    @jossy282Aba 2 ปีที่แล้ว +10

    የበጎች እረኛ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለሁሌም የተመሰገነ ይሁን

  • @ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ
    @ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የጠራን የወደደን እስክ መጨረሻ በእጆቹ መዳፍ አትሞናል ዉዳችን ኢየሱስ ብቻ ዋጋ ከፍሎ ገዝቶናል :: አፋችንን በዝማሬ የሞላ ደስታ ሰላማችን ከመቅበዝበዝ ህይወታችን የጠራን ምልካም እረኛ እረፍታችን ከድቅድቁ ጨለማ ያወጣን ብርሀናችን ክብር ክብር ክብር ለአባታችን እና ለአምላካችን በልጁ ፍቅር ለጠራን ለእግዚአብሔር ኤሎሂም !አዶናይ!ኤልሻዳይ! ይሁን አሜን
    ወንድሜ የተባረክ የተወደድክ ነህ የወንጌሉ
    ሀይል ፀጋ ይጨምርልህ ይብዛልህ ያባቴ ብሩክ ነህ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 ปีที่แล้ว +6

    መልካም ነህ ትጉህ እረኛ
    ጠባቂ ፅኑ መዳኛ!❤❤❤
    አሜን አሜን አሜን!!
    ተባረክ ሃዊ!

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወደ ህልዉናዉ የሚያስገባ መዝሙር❤

  • @AkiyaBoru
    @AkiyaBoru 11 หลายเดือนก่อน +2

    Des yimil mezmur new bkefam yemtsinanabet new besemawut lik geta kene ga endale asbale wendme hawaz amlak edmehn bebetu yarzmihl tebarek ❤❤❤

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ነህ ትጉ እረኛ
    ጠባቂ ፅኑ መዳኛ
    መልካም ነህ ትጉ እረኛ
    ማታንቀላፋ ማትተኛ
    ❤❤❤❤

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ እንዴት መታደል ነው ለምስጋና የተከፈተ አንደበት ሀዋዝዬ ስላንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @-zemaritbetelhembayleyegn9523
    @-zemaritbetelhembayleyegn9523 2 ปีที่แล้ว +14

    ኖላዊሄር የማትተኛ የማታንቀላፋ እረኛ ይሄን መዝሙር የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ ሐዊ

    • @eyobbtube1059
      @eyobbtube1059 ปีที่แล้ว +1

      ኖላዊ ምን ማለት ነው

    • @-zemaritbetelhembayleyegn9523
      @-zemaritbetelhembayleyegn9523 ปีที่แล้ว +1

      @@eyobbtube1059 መልካም ማለት ነው

    • @ruthyadeta6218
      @ruthyadeta6218 ปีที่แล้ว

      ​@@-zemaritbetelhembayleyegn9523 Min kuankua new? Just Lemawek😊😊

  • @yonasendale3018
    @yonasendale3018 2 ปีที่แล้ว +7

    በስመ አብ ድንቅ ዝማሬ።
    በዝማሬክ ሁሉን ነገር አስረስተከኝ ወደ ሰማይ ይዘከኝ ኤድክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል።

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ለዘላለም ላሰረፈን ለእርሱ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይብዛ ይጨመርለት፡፡
    አንተም ብሩክ ሁን በውሃ ዳር እንደ ተተከለች ፍሬዋን እንደማታቋርጥ እንደተባለችው ዛፍ መለምለምና እዚህ እውነት ላይ ሳይሆን ወደዚህ ብቸኛ እውነት በየእለቱ ማደግ ይሁንልህ፡፡ እንወድሃለን

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  2 ปีที่แล้ว +2

      Ohh አሜን አሜን ይሁንልኝ ደስ የሚል ባርኮት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 ปีที่แล้ว +1

    በኢየሱስ ስም ምን አይነት መባረክ ነው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsedeylemma
    @tsedeylemma 2 ปีที่แล้ว +9

    እፍፍፍፍፍ ሀዋዝዬ እኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክ ።
    ምን ያክል ህይወቴ መታደስ ላይ እንዳለ እኔ ጌታ እናውቃለን ተባረክ ጌታዬ ፀጋውን ያብዛልህ በብዙ ብዛ

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ነህ ትጉህ እረኛ
    ጠባቂ ፅኑ መዳኛ ኢየሱስዬ ስምህ ለዘላለም ይክበር 👏👏👏
    ፀጋው ይብዛልህ በብዙ ተባረክ ወንድማችን

  • @fekerlafonte223
    @fekerlafonte223 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sirgutretta5308
    @sirgutretta5308 ปีที่แล้ว +3

    Amazing mezmur tebarek wendime yabzalih may God give you all your heart's desire

  • @bituu126
    @bituu126 2 ปีที่แล้ว +2

    ከጆሮዬ መለየት አቃተኝ😥😥😭😭😭 ኡኡኡኡኡኡኡ. ማን እንዳተ ኢየሱስ መልካም እረኛ😥😍😍😥🙌🙌🙏🙏

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 ปีที่แล้ว +2

    ታማኙ እረኛዬ ኢየሱሴ ስም ይባረክ ወንድማችን ተባረክ በብዙ ጸጋ ይብዛልክ።👏

  • @eyerusalememiru894
    @eyerusalememiru894 2 ปีที่แล้ว +3

    ሐዊዬ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ከዚህ በላይ ተባረክ ስለአንተ መልካም እረኛችን ንጉሳችን ጠባቂያችን ታዳጊያችን የሆነውን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ🙏

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 2 ปีที่แล้ว +2

    Getan endet adirige endemibarik kalatoch yatirugnal.
    ግጥም፣ዜማ እና ግሩም ቅላጼ ከእውነተኛ መረዳት ና መንፈስ ጋር ተባረክ ወንድሜ። ሁሌ ከእናንተ ጋር ጌታን ለማምለክ ናፍቃለሁ።

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 ปีที่แล้ว +2

    ኸሬ ዘላለምህ ይባረክ

  • @EfremMathewos-pk7mm
    @EfremMathewos-pk7mm ปีที่แล้ว +1

    አዎን የነፍሳችን እረኛ ,ኖላዊ ሄር ነው እርሱ
    Grace be to you

  • @kidistadamu7120
    @kidistadamu7120 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀዊዬ ተባርከኸ ባረከን ጌታ ስሙ ይባረክ ካሴቱ ምርቃት የሚገርም ጊዜ ነበር

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon918 2 ปีที่แล้ว +1

    ሕዝቅኤል 34
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።
    ¹² እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋው ይብዛልህ በብዙ ተባረክ ወንድማችን

  • @lilifike6347
    @lilifike6347 ปีที่แล้ว +1

    wow ማዳመጥ ማቆም አቃተኝ ዘመንህ ይለምልም

  • @selamutadele8480
    @selamutadele8480 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐዊ ሰለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ ፀጋ ይበዛ እወድሃለሁ ተባረክ

  • @tegestgebremedhin7558
    @tegestgebremedhin7558 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የበለጠ ፀጋ ያብዛልህ ነፍስን የሚመልስ ዜማ ነው

  • @ruthyadeta6218
    @ruthyadeta6218 ปีที่แล้ว +1

    ...wedkeh ansitehegn teshekimehegnal!!❤

  • @bituu126
    @bituu126 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀዊ ስላንተ እግዚአብሔር አብዝቼ ነው የማመሰግነው ዘመንህ በክብር ይጠቅለል

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 2 หลายเดือนก่อน +1

    Beruk hun tabarek

  • @somihayat2924
    @somihayat2924 ปีที่แล้ว +1

    Oh lezi mezmur kal yelegnim more demo zare ke mahbere tnsaewoch ga ........ tebarek wendme

  • @addisalemzewge
    @addisalemzewge ปีที่แล้ว +1

    መልካም ነህ ትጉህ እረኛ
    ጠባቂ ጸኑ መዳኛ............
    አሜን አሜን በስሙ ላዳነን ከማይጠፋው ዘር ያደረገን ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ.......ሃዊዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @derartuderese3166
    @derartuderese3166 ปีที่แล้ว

    ሐዋዝዬ በአንተ ለይ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔርን እባርካለው
    ድንቅ መዝሙር ነው

  • @mahlettesfaye480
    @mahlettesfaye480 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ የምትወደድ ውድ ወንድም ጌታ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 2 ปีที่แล้ว +2

    አባባ አረየሱስ ሆይ ቶሎና!!!!

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 2 ปีที่แล้ว +1

    Egizihaber Yibarkhi bechristos wondime ewunet ye wongel zemari birtu wotader ye christos neh Tsegawun Yabizaliki!!!

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏 ተባረክ ሀዊዬ ዘመን ይለምልም 🙏

  • @eyrusalembarega4848
    @eyrusalembarega4848 2 ปีที่แล้ว

    ኖላዊሄር ...
    መልካም ነህ ትጉህ እረኛ
    ጠባቂ ፅኑ መዳኛ 🙏🙏❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @mihirettsegaye7020
    @mihirettsegaye7020 2 ปีที่แล้ว +1

    geta yebarkek zemenh hulu bebetu yelk.......yehen mezmur eyalkesku nw eyesemaw yalewet......

  • @nahomdawit9718
    @nahomdawit9718 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @isababa3487
    @isababa3487 2 ปีที่แล้ว +2

    tebarek wedmachn🥰🥰😍😍😘😘😘

  • @abeselomshimels1175
    @abeselomshimels1175 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ገራሚ መዝሙር ተባረክ ወንድሜ

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ በጥፍ ይባረክ ድቅ መዝሙርነው

  • @hanasimbiro7888
    @hanasimbiro7888 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooow betam sinafikew neber yihen mezmur geta ahunim ahunim yibarkih tebarek

  • @BigBetamuOfficial
    @BigBetamuOfficial 2 ปีที่แล้ว +1

    dink neh ye abate dink lijj betaaam dink mezimur❤❤❤❤

  • @misganabashe6256
    @misganabashe6256 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you hawaz

  • @cherekabirhanu3320
    @cherekabirhanu3320 2 ปีที่แล้ว +1

    ያባቴ ልጅ ተባረክ !!!

  • @samsontamiru8038
    @samsontamiru8038 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጌታ ረድቶሃል በዚህ ልክ consistency ይከብዳል። እወድሃለው!!!

  • @hanadekita3538
    @hanadekita3538 ปีที่แล้ว

    geta zemenihin yibarik wenidime kezy yebelete kalu yigeletilih dink zimare nw.

  • @Bethany-s9c
    @Bethany-s9c 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ነህ ትጉህ እረኛ
    ጠባቂ ጽኑ መዳኛ
    ❤❤❤

  • @gracetf11
    @gracetf11 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፤ ሃሌሉያ❤🙌

  • @amanuelteferi249
    @amanuelteferi249 ปีที่แล้ว +1

    Wendime Geta Tsegawun Yabzalih
    ❤❤❤❤❤

  • @hiwotregassa6007
    @hiwotregassa6007 2 ปีที่แล้ว +1

    Elelelele beruk neh yene wendem tsegawen yabzaleh

  • @yeabserashiferaw3060
    @yeabserashiferaw3060 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @meronworku6810
    @meronworku6810 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርካሃል ይጨመር ይብዛልህ የክርስቶስ ፀጋ በእጥፍ

  • @temesgentesfaye884
    @temesgentesfaye884 ปีที่แล้ว

    Haw betam nw miwedh
    Tebareklin💕💕
    Bante lay silalew tsega e/r yetemesegene yihun🙏🙏

  • @richoye2455
    @richoye2455 ปีที่แล้ว +1

    Melkam eregna Eyesuse!

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 2 ปีที่แล้ว +1

    Temesgen geta yibarkh

  • @hanadagi9715
    @hanadagi9715 2 ปีที่แล้ว +1

    Hawaziyee zemenih yibarek,

  • @likubekele9117
    @likubekele9117 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃዊ ፈጣሪ አብዝቶህ ይባርክህ❤

  • @አለምአለሙ
    @አለምአለሙ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንንን

  • @ethionutrition4189
    @ethionutrition4189 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan egziabher redah wendeme......tebarek 🙏🙏

  • @timrashiferaw3497
    @timrashiferaw3497 2 ปีที่แล้ว +1

    enkuan geta redah wendima silehulu egziabher kibrun yiwsed tru gize neberen

  • @mareyamwet8355
    @mareyamwet8355 2 ปีที่แล้ว

    Gata zemenhen zelalemekn yebarekew ahun kafek zemar ayetata betam mebarek mezemur semcha alselche alegn kenun mulu

  • @merontedla629
    @merontedla629 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Hawaz such a blessing song

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 2 ปีที่แล้ว +1

    amen kiberna misgan la egzbher yhun tabrke

  • @meseretgezahegn4083
    @meseretgezahegn4083 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ!!!!ተባረክ መስማት ማቆም አልቻልኩም።

  • @abyssiniachurchofafricaaca5421
    @abyssiniachurchofafricaaca5421 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep it on brother I wait such type of soothing songs for long time ...keep this type of style it refreshing to soul

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen tebarek

  • @dejenetolera5212
    @dejenetolera5212 ปีที่แล้ว +1

    what a blessing Song!
    tebarek!

  • @antenehagar9672
    @antenehagar9672 2 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you, my heavenly Brother.

  • @tewedajjija1043
    @tewedajjija1043 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @TDF1698
    @TDF1698 2 ปีที่แล้ว +1

    Much Grace blessed brother.

  • @mengistushewayie8272
    @mengistushewayie8272 2 ปีที่แล้ว +1

    wow I blessed so much

  • @abditesfaye221
    @abditesfaye221 2 ปีที่แล้ว +1

    More Blessings 🥰🥰🥰, Ante biruk sew!

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek!🙏🏽

  • @honetesfaye835
    @honetesfaye835 2 ปีที่แล้ว +1

    much Grace to you😍😍😍😍😍😍😍

  • @genetdawit1773
    @genetdawit1773 2 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah 🙏❤❤

  • @makdakifle235
    @makdakifle235 2 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelel .....

  • @yohannesmengesha2883
    @yohannesmengesha2883 2 ปีที่แล้ว +1

    Hawi Geta zemenken yebarkelek

  • @ephraimabera4105
    @ephraimabera4105 2 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah❤

  • @sumisumi4244
    @sumisumi4244 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 😍✝️🎹🎷🎷🎸🙏

  • @eles6367
    @eles6367 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 💯🙏

  • @hekbusinessgroup6490
    @hekbusinessgroup6490 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more!

  • @mushag3684
    @mushag3684 2 ปีที่แล้ว +2

    tebarekelegn

    • @hirutmekonn4420
      @hirutmekonn4420 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን መልካም ነህ ትጉህ እረኝ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 2 ปีที่แล้ว +1

    የመዝሙር አልበሙን የት መዝሙር ቤት መግዛት እንደምችል የሚነግረኝ አገኝ ይሆንን?

  • @salem_Gunjo
    @salem_Gunjo 2 ปีที่แล้ว +1

    የባረከህ ይባረክ 🙌
    "መቃብር የለም በእርሱ ዘንድ" የሚል መዝሙር ነበረህ አ አልወጣም እንዴ ከነዚህ ጋር 🥺

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  2 ปีที่แล้ว +4

      እሱ አልወጣም ለአንድ ወንድሜ አብርክቻለሁ እሱን ዝማሬ እና ቅርብ ግዜ ይለቀቃል

  • @semunesharega5773
    @semunesharega5773 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @elroyteferis585
    @elroyteferis585 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta eysus yebarkehe wendema

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye363 2 ปีที่แล้ว +1

    Esyeeeee btm yemeysarffff mezmurrrr tbrkelgnnnnn

  • @kefudesta997
    @kefudesta997 11 หลายเดือนก่อน +1

  • @fasilmulatu9992
    @fasilmulatu9992 ปีที่แล้ว +1

    wow