- 73
- 15 009 414
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
United States
เข้าร่วมเมื่อ 25 เม.ย. 2015
This is the offical You Tube Channel of an Ethiopian gospel singer Hawaz Tegegn. You can get official vidio clips and songs vidios with a lyrics. For more information visit www.zemaryhawaz.com.
(1 John 1 )
=====================
1 That which was from the beginning, which we have heard, which we have seen with our eyes, which we have looked upon, and our hands have handled, of the Word of life;
2 For the life was manifested, and we have seen it, and bear witness, and shew unto you that eternal life, which was with the Father, and was manifested unto us;

የእመቤታችን ዝማሬ 2007ዓ.ም ከ10 አመት በፊት ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ
ይህ የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ official You tube channel ነው። 2007 ዓ.ም ከ10 አመት በፊት የእመቤታችን ዝማሬ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ
มุมมอง: 24 911
วีดีโอ
የእመቤታችን ዝማሬ 2007 ዓ.ም ከ10 አመት በፊት ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የወይን ሐረግ ነሽ የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ
มุมมอง 14Kหลายเดือนก่อน
ይህ የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ official You tube channel ነው። የወይን ሐረግ ነሽ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ ጌታ ጸባኦት ዘርን አስቀረ በተዋህዶ በአንቺ ከበረ
መጽአ ቃል የጥምቀት ዝማሬ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song zemari Hawaz Tegegn . መጽአ ቃል እም ደመና ዘይብል::
มุมมอง 52Kปีที่แล้ว
መጽዓ ቃል እምደመና ዘይብል 2× ዝንቱ ውዕቱ ወልድየ ዘአፈቅር 2× ከአብ ዘንድ የኖረው የዘላለም ሕይወት ለእኛ የተገለጠው የዘለአለም እውነት በእርሱ ደስ የሚለው አባቱ ነግሮናል ልጄን ስሙት ብሎ ቃሉን ልኮልናል አስተርዮ ኮነ በሰማይ ወምድር አድምጠናልና የእግዚአብሔርን ፍቅር በአምሳለ ርግብ መንፈስ ቅዱስ ወርዷል በማዕከለ ዬርዳኖስ ታላቅ ነገር ሆኗል አንድስ እንኳ የለም እግዚአብሔርን ያየው መጥቶ ተረከልን በእቅፉ ያለው በእርሱ የሚያምን ሁሉ እንዳይጠፋ ከቶ አብ እንዲህ ወድዶናል አንድ ልጁን ሰጥቶ ከገናናው ክብር ከብሩህ ደመና ከአማናዊው ድምፅ የሰማነው ዜና ይህ ታላቅ መገለጥ ብርሃን ሆኖናል ወደ ልጁ ሕብረት አብ አባት ...
ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም አዲስ መዝሙር በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song zemari Hawaz Tegegn
มุมมอง 47Kปีที่แล้ว
ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም በቤተልሄም ዘይሁዳ በቤተልሄም አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይስግዳ አሜሃ ይሰግዳ በቤተልሄም 🌲🌲 የተተወችው ሰዎች ያናናቌት ታናሿ ምድር ከይሁዳ ግዛት የተረሳችው የራቃት ክብር ትኩረት የማትስበው ወርቅ አልማዝ የሌላት የድሆች ከተማ ዛሬስ ንጉስ መጥቶ ሆናለች የመዝሙር የምስጋና ማማ በቤተልሄም :- ተገልጧል የአብ ቃል ከድንግል ማርያም በቤተልሄም :- መሲህ መጥቶልናል ከላይ ከአርያም በቤተልሄም :- ቤተመንግስት ሳይሆን በግርግም ተኝቷል በቤተልሄም :- በአንዲት ታናሽ መንደር ኢየሱስ ተወልዷል 🌲🌲🌲 የጢሮስ ልዑላን ባለጠጋዎቹ መጥተው ይሰግዳሉ በታናሿ ሃገር አቻ የሌለው ንጉስ ተወልዷል እያሉ ታላቅ ነገር ሆ...
ልሻገረው ሙሉ አልበም Non stop (Live Recorded)ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ hawaz tegegn zemenay gosaye
มุมมอง 126Kปีที่แล้ว
እነዚህ ዝማሬዎች 2004 ዓ.ም የተለቀቀው ልሻገረው የተሰኘው አልበም ዝማሬዎች ሲሆኑ ፤ በድጋሚ በ2013 ዓ.ም በአዲስ መልክ በ live ተቀርፀው የተቀናበሩ ዝማሬዎች ናቸው። ድምፅ ቀረፃ እና Studio Mixing ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ምስል ቀረፃ Tinsu Graphics Film Priduction. በሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ የቀረበ።
"እንመሰክራለን" ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የእረፍቴ ቦታ ከተሰኘው ቁጥር 2 የዝማሬ አልበም።
มุมมอง 177Kปีที่แล้ว
ያለ ልክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያረገው ከስም ሁሉ በላይ ስምን የወረሰው እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው (2) በሰማይም በምድር ከምድርም በታች ያሉ በኢየሱስ ስም ይንበርከክ ይማረክ ለኃያሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ምላስ ሁሉ ይፈታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሽረት የሌለው ጌታ በሰውና በእግዚአብሔር በመካከል አንድ አለ የዘመናትን እዳ በደሙ የከፈለ ህያው መስዋዕታችን መታረቂያ የሆነን በሰማይም በምድር ከኢየሱስ በቀር የለን ማርልኝ የሚል ደሙ ከአቤል የተሻለው ዛሬም ለታመኑበት ይቅርታን የሚያሰጠው ከሳሹን የሚያሳፍር ዋስትናችን ነው እርሱ መማጸኛ ግንባችን መዳን የለም ያለ እርሱ ስሙ መለመኛችን ስሙ ማመስገኛችን በረከትም ነቀፋም...
እንታይ ዝበለ Si jaallahdus #ብወድህ በትግርኛ በኦሮምኛ በአማርኛ የተዘመሩ ድንቅ የአምልኮ ዝማሬዎች። zemari hawaz tegegn new song
มุมมอง 829K2 ปีที่แล้ว
ከኖላዊ ኄር የአልበም ምርቃት የዝማሬ መርሃ ግብር ላይ የተወሰደ። ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ በአንድነት የዘመሩት። እንታይ ዝበለ ፤ ዋና መዝሙር ተበጃውየይ ከተሰኘው የዘማሪ በረከት ትኩይ እና ዘማሪት ሔርሜላ ይህሾ ዝማሬ።
ቡሩክ ትሁን #ጌታን ያወቅሁባት እለት #አዲስ የሕብረት ዝማሬ። ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ #BIRUK TIHUN New mezmur 2022
มุมมอง 82K2 ปีที่แล้ว
1ኛ ዮሐንስ 1 ¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ ² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤ የዝማሬው ግጥም እነሆ 🎤🎧አንዴ አምኜህ የዘለአለም ሕይወት ሆነልኝ አንዴ ሰምቼህ የዘለአለም እረፍት ሆነልኝ. ሰላሜ እንደወንዝ ይፍለቀለቃል ይትረፈረፋል ጌታ ኢየሱስ በስምህ ህይወቴ ድኗል 🙏እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት ባንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት በአንተ ድ...
ብወድህ! ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አዲስ ዝማሬ ኖላዊ ኄር ከተሰኘው ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም NEW SONG Zemari Hawaz Tegegn 2014/2022
มุมมอง 255K2 ปีที่แล้ว
የፍቅር ጉልበት ቀመር ቢሰላ ይቆጠር ቢባል ከምድር ጅማሬ እስከ በኋላ የፍጥረት ሁሉ ታሪክ ቢደመር ጀርባህ ላይ ካሉት ሰንበሮች መሃል ከአንዷ ጋር እንኳን አይወዳደር።
"ደግሞ ልዘምር ነው" አዲስ ዝማሬ ቁጥር 4 ኖላዊ ኄር ከተሰኘው የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ። HAWAZ TEGEGN NEW SONG 2022
มุมมอง 59K2 ปีที่แล้ว
"ደግሞ ልዘምር ነው" አዲስ ዝማሬ ቁጥር 4 ኖላዊ ኄር ከተሰኘው የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ። HAWAZ TEGEGN NEW SONG 2022
"ሰው ነኝና" አዲስ ዝማሬ ቁጥር 4 ኖላዊ ኄር ከተሰኘው የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ። በምሕረትህ ብዛት NEW SONG 2022
มุมมอง 89K2 ปีที่แล้ว
"ሰው ነኝና" አዲስ ዝማሬ ቁጥር 4 ኖላዊ ኄር ከተሰኘው የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ። በምሕረትህ ብዛት NEW SONG 2022
ቀኜ ትርሳኝ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ከቁጥር አራት የዝማሬ አልበም። NEW SONG ZEMARI HAWAZ
มุมมอง 270K2 ปีที่แล้ว
ቀኜ ትርሳኝ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ከቁጥር አራት የዝማሬ አልበም። NEW SONG ZEMARI HAWAZ
የአሜን ነው ! አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song Zemari Hawaz Tegegn ጉዳዩ ከአሜንታዬ ሳይሆን አሜን ካስባለኝ አሜን ከሆነው ንጉስ ነው
มุมมอง 57K3 ปีที่แล้ว
የአሜን ነው ! አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song Zemari Hawaz Tegegn ጉዳዩ ከአሜንታዬ ሳይሆን አሜን ካስባለኝ አሜን ከሆነው ንጉስ ነው
የኮረብታው ምስጢር እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ጩሀት። ተጠማሁ ክፍል ፪ የስብከት አገልግሎት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ።
มุมมอง 3.3K3 ปีที่แล้ว
የኮረብታው ምስጢር እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ጩሀት። ተጠማሁ ክፍል ፪ የስብከት አገልግሎት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ።
"ተጠማሁ" አራቱም ወንጌላት ላይ የተፃፈው ቃል ታላቅ ምስጢር፤የራስ ቅል ኮረብታው የእንባ ቃላት ምንድን ናቸው?? ሕይወት ቀያሪ ስብከት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ
มุมมอง 2K3 ปีที่แล้ว
"ተጠማሁ" አራቱም ወንጌላት ላይ የተፃፈው ቃል ታላቅ ምስጢር፤የራስ ቅል ኮረብታው የእንባ ቃላት ምንድን ናቸው?? ሕይወት ቀያሪ ስብከት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ
"ህመም በሞላባቸው ቀናት ውስጥ የተወለዱ ስንኞች ። ለሁሉ ግን እግዚአብሄር መፍትሄ ነው! ማራኪ የሥነ ግጥሞች ስብስብ በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ክፍል 1
มุมมอง 7K3 ปีที่แล้ว
"ህመም በሞላባቸው ቀናት ውስጥ የተወለዱ ስንኞች ። ለሁሉ ግን እግዚአብሄር መፍትሄ ነው! ማራኪ የሥነ ግጥሞች ስብስብ በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ክፍል 1
"ሠማያውያን በሠማይ" ዘመን የማይሽረው ድንቅ ዝማሬ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ።
มุมมอง 8K3 ปีที่แล้ว
"ሠማያውያን በሠማይ" ዘመን የማይሽረው ድንቅ ዝማሬ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ።
"ጥንት የሌለው አምላክ" ጥንት ተብሎ ዘመን የማይቆጠርለት። ይህን ዝማሬ የሰማ የእግዚአብሔርን ሁሉን ቻይነት እያሰበ ልቡ ያርፋል። ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ HAWAZ
มุมมอง 15K3 ปีที่แล้ว
"ጥንት የሌለው አምላክ" ጥንት ተብሎ ዘመን የማይቆጠርለት። ይህን ዝማሬ የሰማ የእግዚአብሔርን ሁሉን ቻይነት እያሰበ ልቡ ያርፋል። ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ HAWAZ
የአዲስ ዓመት ዝማሬ በሁለቱ ዲያቆናት ዲያቆን ዘለአለም ይንገስ እና ዲያቆን ሚልኪ ጀማል። New Year song ByZelealem And Milky
มุมมอง 15K3 ปีที่แล้ว
የአዲስ ዓመት ዝማሬ በሁለቱ ዲያቆናት ዲያቆን ዘለአለም ይንገስ እና ዲያቆን ሚልኪ ጀማል። New Year song ByZelealem And Milky
መጽሐፍ ቅዱስን አነባለሁ! ሁለተኛ ዙር የአንድ አመት መጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ መርሃግብር በአዲሱ አመት መስከረም አንድ 2014 በ ዘማሪ ሐዋዝ የቴሌግራም ቻናል
มุมมอง 2.8K3 ปีที่แล้ว
መጽሐፍ ቅዱስን አነባለሁ! ሁለተኛ ዙር የአንድ አመት መጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ መርሃግብር በአዲሱ አመት መስከረም አንድ 2014 በ ዘማሪ ሐዋዝ የቴሌግራም ቻናል
ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ! አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ተቸነከሩZEMARI HAWAZ TEGEGN NEW ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ዝማሬ።ORTHODOX SONG
มุมมอง 41K3 ปีที่แล้ว
ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ! አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ተቸነከሩZEMARI HAWAZ TEGEGN NEW ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ዝማሬ።ORTHODOX SONG
"አለን አልጠፋንም" በአዲስ መልክ የተቀናበረ እጅግ ተወዳጅ እና ከአስራ ሶስት አመት በፊት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የተዘመረ ዝማሬ። #Orthodox song
มุมมอง 29K3 ปีที่แล้ว
"አለን አልጠፋንም" በአዲስ መልክ የተቀናበረ እጅግ ተወዳጅ እና ከአስራ ሶስት አመት በፊት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የተዘመረ ዝማሬ። #Orthodox song
"ምስጋና" ከ1997 እስከ 2008 ዓ.ም የተዘመሩ ዘመን የማይሽራቸው ዝማሬዎችን በአንድ ዝማሬ .. ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ #zemary Hawaz tegegn
มุมมอง 45K3 ปีที่แล้ว
"ምስጋና" ከ1997 እስከ 2008 ዓ.ም የተዘመሩ ዘመን የማይሽራቸው ዝማሬዎችን በአንድ ዝማሬ .. ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ #zemary Hawaz tegegn
ስለ ጽድቅ ክፍል 2 አጭር ስብከት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ። " " ሕይወታችን መናገር ስላልቻለ ምላሳችን ብቻ ሰባኪ ሆኗል"
มุมมอง 4K3 ปีที่แล้ว
ስለ ጽድቅ ክፍል 2 አጭር ስብከት በዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ። " " ሕይወታችን መናገር ስላልቻለ ምላሳችን ብቻ ሰባኪ ሆኗል"
"ስለ ጽድቅ" .... አጭር ስብከት በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ። ክፍል 1" ዓለም አሁንም ለእግዚአብሔር ጽድቅ ሥፍራ የላትም" !
มุมมอง 6K3 ปีที่แล้ว
"ስለ ጽድቅ" .... አጭር ስብከት በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ። ክፍል 1" ዓለም አሁንም ለእግዚአብሔር ጽድቅ ሥፍራ የላትም" !
"ልክ ላልሆን እችላለሁ ይቅርታ ይደረግልኝ.... ግን እንዲህ ብዬ አውቃለሁ" ... ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ቃለ መጠይቅ ክፍል 2 ።
มุมมอง 77K3 ปีที่แล้ว
"ልክ ላልሆን እችላለሁ ይቅርታ ይደረግልኝ.... ግን እንዲህ ብዬ አውቃለሁ" ... ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ቃለ መጠይቅ ክፍል 2 ።