በሕይወት መዝገብ ፃፍከኝ || ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ || ወርሀዊ ጉባኤ ||ቃለ ዐዋዲ Kale Awadi spiritual Tv Program

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @EyasuAmeha
    @EyasuAmeha 7 วันที่ผ่านมา +54

    እዉነትም ዳንክ አሁን ያንን የጠፋዉን ልጃችንን ወደ ዉድ. ትክክለኛ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለመለሰልኚ አምላክ ክብር ይሁን

    • @mazahailu5406
      @mazahailu5406 5 วันที่ผ่านมา

      ቀጥተኛው መንገድ ክርስቶስ ነው

    • @eftahtube7646
      @eftahtube7646 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@mazahailu5406ልክ ነው እየሱስ ጌታ ነው እንጂ አምላክ አይደሉም።

    • @BirtukanDemisse-q2e
      @BirtukanDemisse-q2e 4 วันที่ผ่านมา

      amen

    • @Tirngo-w8y
      @Tirngo-w8y 2 วันที่ผ่านมา

      Mastewaln yadlln

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 วันที่ผ่านมา

      Elelelelel Egziabher ymesgen Eminet yale sira yemotech nat

  • @MahletFiseha-p6v
    @MahletFiseha-p6v 5 วันที่ผ่านมา +22

    ጌታ ሆይ ይሄ የዘመረው ቃልህ ድጋሚ ይብራለት በህይወቱ ሕያው እንድታደርግ ለምንሀለው

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 4 ปีที่แล้ว +334

    በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ በፅድቅህ ሆንኩኝ
    ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋ
    በሀጢያት የሞትኩኝ በህግ የተገደልኩ ሳለው ገና
    በአመፃ እያለው ጠላትህ እየሆንኩ ሳለው ገና
    ባንተ በልጁ ሞት ታረቀኝ አባትህ ቸር ጌታዬ
    በችንካርህ ብዕር ፃፍከኝ በመዝገብህ ቸር ጌታዬ
    የማያሳፍር ተስፋ ማይደበዝዝ የፅድቅ ብርሃን
    የማያሳዝን ተስፋ ማይቆጠር ልዩ ዘመን
    በዐይን ያልታየ ርዕት ሀገር አለኝ በአባቴ ዘንድ
    መጥተ ትወስደኛለህ ጌታ ኢየሰስ የኔ መንገድ
    የኔ ስራ ሳይሆን ተቆጥሮልኝ ስራህ ድኛለው
    መዝኖ ከሀጢያቴ የሚጮሀው ደምህ ድኛለው
    ከህይወት መዝገብ ላይ መልዐኩ አያጣኝም ድኛለው
    በፅድቅህ ተፅፌ ኩነኔ አይፍቀኝም ድኛለው
    አልጠፋም ከመዝገብህ በመንፈስህ ታትሜአለው
    ሊደመሰስ እንዳይችል ጌታ ባንተ አምኛለው
    በዚያ የህይወት መፅሀፍ ስሜ አለ በሰማያት
    በደምህ ወርሻለው ገብቻለው ወደ እረፍት
    ነውር የሌለበት እንድሆን በፊቱ የመረጠኝ
    የንጉስ ካህን አድርጎ የለየኝ ለዕርስቱ የመረጠኝ
    የእርሱን በጎነት ለዓለም እንድናገር የመረጠኝ
    ወደ ብርሃን ጠራኝ ከጨለማው መንደር አከበረኝ
    ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ልዩ ብርሃን
    ጠራኸኝ ሙሽራዬ ወደ ክብርህ ልዩ ዙፋን
    በፀጋህ ነው የዳንኩት ከቶ አይደለም በኔ ስራ
    ዋስትናዬ ደምህ ነው እንዳልሰጋ እንዳልፈራ
    ለሀጢያት ፍቃድ አይደለም መዳኔና ነፃነቴ
    የእንደልብ ኑሮ እንዳይሆን የደም ዋጋ ነው ህይወቴ
    ስጋዬ ደክሞ ብስት እንዳይገድለኝ ሀጢያት ደግሞ
    ጌታ ኢየሱስ አለ የሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ
    ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለኝ የሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ

    • @liya9296
      @liya9296 3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you

    • @tesfayechemessa6576
      @tesfayechemessa6576 3 ปีที่แล้ว +2

      Thank u so much 😍

    • @beimnetteshome7477
      @beimnetteshome7477 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tesfayechemessa6576 THank you

    • @mikiastesfaye3204
      @mikiastesfaye3204 2 ปีที่แล้ว +4

      በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ በፅድቅህ ሆንኩኝ
      ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋ

    • @zenashtesfay104
      @zenashtesfay104 2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 วันที่ผ่านมา +7

    ሃዋዝዬ ከ4 አመት በኃላ ኢየሱስ በደሙ ነበር የተማፀንኩት ወንድሜ መጣህልኝ 😭😭😭😭😭😭 ሃዋዝዬ ኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ልመናችንን ተቀበል ልዩ ነዉ የ እግዚአብሔር ፍቅርህ ባንተ መዝሙር ነዉ የምፀልየዉ ኢየሱስ ደረሰልአኝ ወንድሜ መጣልኝ ኡኡኡኡኡ አባቴ ተባረክ ፣

  • @abelbekalu7945
    @abelbekalu7945 6 วันที่ผ่านมา +27

    the time is now
    ልጁም መዝሙሩም ለእኛ ነው።
    የጠፉት በጎች በሙሉ ወደ እናታቸው ዕቅፍ ይጠለላሉ። ምክንያቱም እረኛው ክርስቶስ ነው 💝🙏

    • @kindyyesusi1085
      @kindyyesusi1085 6 วันที่ผ่านมา +1

      እንዴ 😀ካማቼ ጃማራችሁ በፃጋ ማዳን በ ስራ አይደለም እንዴ ምትድኑት ልጁ ዑኮ ድኘላው እያላ ነው 🙄

    • @SOSINig-g4v
      @SOSINig-g4v 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@kindyyesusi1085 አባት ሀሜቱን እርሳው እና እውነቱን ልንገርህ በፀጋው ያልዳነ ኦርቶዶክሳዊ የለም ግን ይህን ድህነት በሀጢያት ከተመላለስን አመፀኛ ከሆንን እናጣዋለን ስለዚህ መልካም ፍሬ ማፍራት አለብን ምክንያቱም "በእኔ ያለውን መልካም ፍሬ ያለፈራውን አስወግደዋለሁ ይላል" ለዛ ነው መልካም ፍሬ ያስፈልጋል ብለን የምናምነው እንጅ አልዳንም በስራችን ነው ምንድነው ሚል አስተምሮ የለንም

    • @JOHNFIKRE1
      @JOHNFIKRE1 6 วันที่ผ่านมา +2

      እናንተ በፀጋ አልዳናችሁም በሥራ እንድናለን የምትሉ ናችሁ እንጅ😅

    • @mahletasrat808
      @mahletasrat808 6 วันที่ผ่านมา +5

      @@JOHNFIKRE1 Egziabher yemesgen betsegaw denenal.... dehnetachenenem kidus paulos endenegeren enfetsemalen

    • @AllQua-o1w
      @AllQua-o1w 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁

  • @torpa..
    @torpa.. 7 วันที่ผ่านมา +130

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመልሷል❤ ለእናንተም ጌዜው አረፈደም😊

    • @freweinimehari4448
      @freweinimehari4448 6 วันที่ผ่านมา +9

      ከህይወት መዝገብ ሰለተፋቀ ነው የተደሰታችሁት የየዉሀንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም እኔ መንገድና እዉነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 6 วันที่ผ่านมา +2

      Egizabiher yimasegen

    • @ZerfeMengiste
      @ZerfeMengiste 6 วันที่ผ่านมา +2

      Exactly we will pray for them & our selves bebetu yatsinan Amen

    • @meaza5096
      @meaza5096 4 วันที่ผ่านมา

      ወንድም እሰከ እህን መዘመር አንድ ቀን አሁን የሄድክበት ቤት ዘመረው የእውነት ወደ ወጪ እጥላለሁ መቶ በመቶ

    • @YordiBirhanu-k6d
      @YordiBirhanu-k6d 4 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gizawgetaneh8593
    @gizawgetaneh8593 ปีที่แล้ว +52

    "አጋንንት ስለተገዙላችሁ ሳይሆን ስማችሁ በህይወት መዝገብ ስለተፃፈ በዚህ ደስ ይበላችሁ።" እንዳለ ጌታችን በትርፋ(በጭማሬው) ላይ ሳይሆን በዋናው በተሰራልን ዘላለማዊ መዳናችን ላይ እንድናተኩርና በዚሁ በማይለወጥና በማያልፍ እውነት ላይ ቆመን ከነፍስ የሆነ እውነተኛ አምልኮ እንድናመልክ ስለረዳችሁን አትረፍርፎ አሁንም ይባርካችሁ።ፀጋውንም ያብዛላችሁ።

    • @TekedaAsrat-y9c
      @TekedaAsrat-y9c 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤አሜን

    • @nimonahailu987
      @nimonahailu987 4 หลายเดือนก่อน

      Tebarkehal brother

  • @yonasandebrhan6050
    @yonasandebrhan6050 7 วันที่ผ่านมา +13

    Hawaz temelese eko wede Orthodox Tewahdo eleeeeeeeeel❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WubAlem-c8g
      @WubAlem-c8g 7 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ደስ ብሎኛል የእውነ❤❤

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg 7 วันที่ผ่านมา +1

      ሳይገባው መቶ ከሆነ ሲገባው ይመጣል ወይ ደግሞ የተለያያ የግል ችግር ሊሆን ይችላል ግን አንድ እውነት አለ እሱም አዎ የዳነው በፀጋ እንጅ በስራ አልዳልንም ምክንያቱም መፅሀፉ እንደሚል ሰው ሁሉ ሀጥያትን ሰርቷል የእግዚአብሄርም ክብርም ጓሎታል ስለዚ አዎ ልክነው በስራ መዳን ከተቻለ ክርስቶስ ለምን ሞተ ስለዚ ዘማሪውም ተመልሶ ይመጣል ምክንያቱም አንድ እውነት ገብቶታል ይሄ እውነት ደግሞ ራሱ መፃፉ ላይ ያለውን እውነት ቃል በቃል ዘምሮታል ስለዚ ከሄደበት ስፍራ ጋር አይስማም ወደ ቤቱ የገቡትን ከቶ አያስወጣቸውምና

    • @yonasandebrhan6050
      @yonasandebrhan6050 7 วันที่ผ่านมา +1

      I think you didn't watch the interview he made with janderbaw media , he mentioned about what you are talking about

  • @bituu126
    @bituu126 2 ปีที่แล้ว +343

    በጌታ ስም መስማት ማቆም ያልቻልኩት ዝማሬ ጥልቅ ንፁህ ወንጌል 😭😭😭😭😭😢😢

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 4 ปีที่แล้ว +275

    በህይወት መዝገብ ላይ ከመፃፍ በላይ ምን አለ። ያውም እንዲው በፀጋ ፤ ምንም ሳንከፈል። ኢየሱስ እውነተኛ ፍቅር ነው።

    • @hiwotagonafir4158
      @hiwotagonafir4158 3 ปีที่แล้ว +17

      አሜን ይህንን እውነት የገለጠልን ወራሽ ያረገን በደሙ የዋጀን ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ።ጌታ ይባርካችሁ ውረሱ

    • @ኤልቤቴል-ደ3ረ
      @ኤልቤቴል-ደ3ረ 2 ปีที่แล้ว +8

      Amen🙏!! Kidus abat Egziabher hoy be Getachin be Eyesus Krstos sim tebarek🙏!!

    • @betelhemmuluneh1898
      @betelhemmuluneh1898 2 ปีที่แล้ว +2

      @@hiwotagonafir4158 w
      21.

    • @redamahmood2993
      @redamahmood2993 2 ปีที่แล้ว +3

      ተባረክ ፀጋው ይብዛል

    • @abiayalew4614
      @abiayalew4614 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ስተት የሌለው ወዳጅ

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 3 ปีที่แล้ว +24

    በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ በፅድቅህ ሆንኩኝ
    ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋ(*2)
    በሀጢያት የሞትኩኝ በህግ የተገደልኩ ሳለው ገና
    በአመፃ እያለው ጠላትህ እየሆንኩ ሳለው ገና
    ባንተ በልጁ ሞት ታረቀኝ አባትህ ቸር ጌታዬ
    በችንካርህ ብዕር ፃፍከኝ በመዝገብህ ቸር ጌታዬ
    የማያሳፍር ተስፋ ማይደበዝዝ የፅድቅ ብርሃን
    የማያሳዝን ተስፋ ማይቆጠር ልዩ ዘመን
    በዐይን ያልታየ ርዕት ሀገር አለኝ በአባቴ ዘንድ
    መጥተ ትወስደኛለህ ጌታ ኢየሰስ የኔ መንገድ
    በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ በፅድቅህ ሆንኩኝ
    ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋ(*2)
    የኔ ስራ ሳይሆን ተቆጥሮልኝ ስራህ ድኛለው
    መዝኖ ከሀጢያቴ የሚጮሀው ደምህ ድኛለው
    ከህይወት መዝገብ ላይ መልዐኩ አያጣኝም ድኛለው
    በፅድቅህ ተፅፌ ኩነኔ አይፍቀኝም ድኛለው
    አልጠፋም ከመዝገብህ በመንፈስህ ታትሜአለው
    ሊደመሰስ እንዳይችል ጌታ ባንተ አምኛለው
    በዚያ የህይወት መፅሀፍ ስሜ አለ በሰማያት
    በደምህ ወርሻለው ገብቻለው ወደ እረፍት
    በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ በፅድቅህ ሆንኩኝ
    ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋ(*2)
    ነውር የሌለበት እንድሆን በፊቱ የመረጠኝ
    የንጉስ ካህን አድርጎ የለየኝ ለዕርስቱ የመረጠኝ
    የእርሱን በጎነት ለዓለም እንድናገር የመረጠኝ
    ወደ ብርሃን ጠራኝ ከጨለማው መንደር አከበረኝ
    ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ልዩ ብርሃን
    ጠራኸኝ ሙሽራዬ ወደ ክብርህ ልዩ ዙፋን
    በፀጋህ ነው የዳንኩት ከቶ አይደለም በኔ ስራ
    ዋስትናዬ ደምህ ነው እንዳልሰጋ እንዳልፈራ
    በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ በፅድቅህ ሆንኩኝ
    ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋ(*2)
    ለሀጢያት ፍቃድ አይደለም መዳኔና ነፃነቴ
    የእንደልብ ኑሮ እንዳይሆን የደም ዋጋ ነው ህይወቴ
    ስጋዬ ደክሞ ብስት እንዳይገድለኝ ሀጢያት ደግሞ
    ጌታ ኢየሱስ አለ የሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ
    ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለኝ የሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 2 ปีที่แล้ว +52

    ወንጌል እንዲህ ነው። ኢየሱስን ብቻ ማሳየት ተባረኩ።

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 4 ปีที่แล้ว +69

    ወደ ኤፌሶን 2
    8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤

  • @Johnny_GA
    @Johnny_GA ปีที่แล้ว +48

    በእየሱስ ስም እንዴት ነው ምታምሩት 😍. ትልቅ እውነት ነው, በህይወት መዝገብ ከልጁ የተነሳ ተፅፈናል። ክብር ለ መንፈስ ቅድስ ይህን ለዓለም ሊገባት ያልቻለውን ወንጌል ለእኛ ስለገለጠልን።

  • @Davisdavied9623
    @Davisdavied9623 ปีที่แล้ว +34

    እምነት ማለት ይህ ነው!እምነት ሀይማኖተኝነት አይደለም!ስለምናምነው እርግጠኛ መሆን ነው እውነተኛ እምነት።(እውነተኛውን ወንጌል በዜማ) 🥰🥰ለደስታዬ ቃላት የለኝም በህይወት መዝገብ ለፃፈን ምስጋና ይገባዋል።GOD BLESS YOU WITH OUT LIMITS!FOR KALEAWADI& ALL BELIEVERS /TRUE ✝️CHRISTIANS!/

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 2 ปีที่แล้ว +57

    ጌታን አዉቄ ለመጀመሪያ ጊዜ ገብቶኝ የዘመርኩት መዝሙር ነዉ። ለኔ ሙሉ ወንጌል እና በአፌ የመሰከርኩበት ዝማሬ ነዉ መቸም የማረሳዉ። ፀጋዉ ይብዛልህ ሃዋዛችን።

  • @Tamagn
    @Tamagn 2 ปีที่แล้ว +15

    ይህን ጉባኤ በዚህ ድንቅ ዜማ ሲያመልክ ሳይ ራእይ 14 ላይ የተጠቀሱት ትዝ አሉኝ
    ራእይ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አየሁም፥ እነሆም፥ በጉ በጽዮን ተራራ ቆሞ ነበር፥ ከእርሱም ጋር ስሙና የአባቱ ስም በግምባራቸው የተጻፈላቸው መቶ አርባ አራት ሺህ ነበሩ።
    ² እንደ ብዙ ውኃም ድምፅና እንደ ታላቅ ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ከሰማይ ድምፅን ሰማሁ፥ ደርዳሪዎችም በገና እንደሚደረድሩ ያለ ድምፅ ሰማሁ።
    ³ በዙፋኑም ፊት በአራቱም እንስሶችና በሽማግሌዎቹ ፊት አዲስ ቅኔ ዘመሩ፤ ከምድርም ከተዋጁት ከመቶ አርባ አራት ሺህ በቀር ያን ቅኔ ሊማር ለማንም አልተቻለውም።

    • @lewibelachew7477
      @lewibelachew7477 3 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ኢየሱስ አንተንም አብዝቶ ይባርክህ በጊታር ገራሚ አድረገህ ነው የዘመረከወ የመዝሙሩን ባለቤትም በዚህ መንፈስ እንድንፅናና እና እንድንባረከ ደሞ የዳንበትን ፀጋ ቸል እንዳንል እንዲሁም በራሳችን ትምክት ላይ እንዳንቆም ስለመከረን ጌታ ኢየሱስ ወንድማችንን ዘማሪ ሀዋዝን ዘመኑን ይባረክ አሜን

  • @isaac6241
    @isaac6241 ปีที่แล้ว +20

    የትም ይሁን የትም እየሱስ ክርስቶስ የሚሰበክበት ቦታ ይመቸኛል

  • @alemudegu-bc5cp
    @alemudegu-bc5cp 5 วันที่ผ่านมา +4

    አንተ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ጌታ መመለስ ይሁንልን አውነት ጌታ ይወዳል

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የመስገን ሃሌሉያ❤❤❤❤❤❤

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 ปีที่แล้ว +52

    ክብር ተጠቅልሎ ላዳነን የመንግስቱ ወራሽ ላደረገን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @eliasseifu4891
    @eliasseifu4891 ปีที่แล้ว +3

    geta eyesus zemenhi ybarkew liben new yefewesew

  • @truthful9311
    @truthful9311 2 ปีที่แล้ว +39

    ንፁህ ወንጌል!!ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች በዚህ ዝማሬ

  • @engediy
    @engediy 3 ปีที่แล้ว +57

    እየሱስ ክርስቶስ የአለም ቤዛ ፣የታረድከው በግ ተመስገን የኛ ጌታ።

  • @Vdjfuf
    @Vdjfuf ปีที่แล้ว +12

    ዋስትናዬ ደምህ ነው
    እንዳልሰጋ
    እንዳልፈራ
    Glory Be to God who gave his only begotten son. Hallelujah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 4 ปีที่แล้ว +31

    አሜን አሜን አሜን
    ወገኖቼ እንደምን አላችሁልኝ?
    የምንጠብቀው የክብር ተስፋችን
    የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችንና መድሐኒታችን
    ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ይመጣል።
    አሜን አሜን ማራናታ! ጌታ ሆይ ቶሎና!

    • @ytfgggfydfydydt622
      @ytfgggfydfydydt622 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @wedimhrey2995
      @wedimhrey2995 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን! ማራ ናታ ጌታ ኢየሱስ

    • @sainasaina2388
      @sainasaina2388 2 ปีที่แล้ว +1

      Ameeeeeeen ❣️❤️❤️❤️

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r ปีที่แล้ว

      Amen tebarek❤❤❤❤

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 2 ปีที่แล้ว +29

    ❤አቤ..........,...........ት ዝላይ የለ ጭፈራ የለ ዳንኪራ የለ ግን ነፍስን ሚያሳርፍ የመንግስተ ሰማያት ህይወት በዜማ ዝም ብሎ እንደ ወንዝ ይፈሳል ዋው 🏞🏞🏞

    • @mekdatsega277
      @mekdatsega277 ปีที่แล้ว +2

      Awonnn.. ከግብዞች ከልግመኞች ጭፈራ ያቃጠልኩት ጌዜ ይቆጨኛል ።

  • @mihretabwolde9530
    @mihretabwolde9530 2 ปีที่แล้ว +66

    እጅግ የምባርክ ዝማሬ ከዚህ በላይ ምን አለ ደስታ???
    ወዳጄ በብዙ ተባረክልኝ!!🙏🙏🙏
    ቃለ ዐዋድዎች የጌታ ምርጦች ብሩካን ናችሁ ለምልሙልኝ!

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩ

    • @habelkagnew3256
      @habelkagnew3256 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebrki

  • @kibebew
    @kibebew 2 ปีที่แล้ว +27

    ክርስቶስ የሠራውን ሥራ በማመነ በህይወት መዝገብ ሥሜ ተፃፈ። ምን አይነት አባት ነህ ጌታዬ❤

    • @nigomenge268
      @nigomenge268 ปีที่แล้ว

      Egziabher be eyesus sm lezelalem ymesgen🙏🙏

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 ปีที่แล้ว +36

    መዝሙር ማለት እንደዚህ ሰማያዊውን ብቻ የሚያሳይ ዋው ብሩካን ናችሁ❤❤❤❤

  • @EtsubDink-hf9lv
    @EtsubDink-hf9lv 6 หลายเดือนก่อน +10

    ኢየሱሰ እውነተኛ እርፍት ነው ።በህይወት መዝግብ ያለምንም ሰራ ብፀጋው ብቻ የተፃፍን ነን ። ፀጋው ያብዛልህ❤

  • @drmekonnendereje-jo5cs
    @drmekonnendereje-jo5cs วันที่ผ่านมา +2

    I can't stop crying❤❤❤

  • @b3vids635
    @b3vids635 11 หลายเดือนก่อน +7

    በኃጥያት የሞትኩኝ
    በህግ የተገደልኩ ሳለሁ ገና
    በአመፃ እያለሁ
    ጠላትህ እየሆንኩ ሳለሁ ገና
    ባንተ በልጁ ሞት ታረቀኝ አባትህ ቸር ጌታዬ
    በችንካርህ ብእር ፃፍከኝ በመዝገብህ ቸር ጌታዬ
    የማያሳፍር ተስፋ ማይደበዝዝ የፅድቅ ብርሃን
    የማያሳዝን ተስፋ ማይቆጠር ልዩ ዘመን
    በ አይን ያልታየ እርስት ሀገር አለኝ በ አባቴ ዘንድ
    መተህ ትወስደኛለህ ጌታ ኢየሱስ የኔ መንገድ
    ፃፍከኝ (2x)
    የኔ ሥራ ሳይሆን ተቆጥሮልኝ ሥራህ ድኛለሁ
    መዝኖ ከሀጥያቴ የሚጮሀው ደምህ ድኛለሁ
    ከሕይወት መዝገብ ላይ መላኩ አያጣኝም ድኛለሁ
    በፅድቅህ ተፅፌ ኩነኔ አይፍቀኝም ድኛለሁ
    አልጠፋም ከመዝገብህ በመንፈስህ ታትሜአለሁ
    ሊደመሰስ እንዳይችል ጌታ ባንተ አምኛለሁ
    በዚያ የሕይወት መፅሐፍ ስሜ አለ በሰማያት
    በደምህ ወርሻለሁ ገብቻልሁ ወደ እረፍት
    ፃፍከኝ
    ነውር የሌለበት እንድሆን በፊቱ የመረጠኝ
    የንጉሡ ካህን አርጎ የለየኝ ለርስቱ የመረጠኝ
    የ እርሱን በጎነት ለዓለም እንድናገር የመረጠኝ
    ወደ ብርሃን ጠራኝ ከጨለማው መንገድ አከበረኝ
    ከድክድቁ ጨለማ ወደሚደንቅ ልዩ ብርሃን
    ጠራኅኝ ሙሽራዬ ወደ ክብርህ ልዩ ዙፋን
    በፀጋህ ነው የዳንኩት ከቶ አይደለም በኔ ሥራ
    ዋስትናዬ ደምህ ነው እንዳልሰጋ እንዳልፈራ (3x)
    ፃፍከኝ
    ለሀጥያት ፈቃድ አይደለም መዳኔ ና ነፃነቴ
    እንደልብ ኑሮ እንዳይሆን የደም ዋጋ ነው ሕይወቴ
    ስጋዬ ደክሞ ብስት አንዳይገለኝ ሀጥያት ደግሞ
    ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለኝ የሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ
    ስጋዬ ደክሞ ብስት አንዳይገለኝ ሀጥያት ደግሞ
    ጌታዬ ኢየሱስ አለ የሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ
    ፃፍከኝ

  • @danialdadi6526
    @danialdadi6526 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድም ሀዋዝ ተባረክ ሁሌም ለወንጌል ኑር የኛምኞት ይህ ነው ሀይማኖት መቀየር ሳይሆን በወንጌል መቀየር ነው ዋናው ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 ปีที่แล้ว +13

    የታረደው በግ ይባረክ❤❤❤ መሞቱ የሚያስኮራ ብቸኛ ኢየሱስ ብቻ ሃሌ ሉያ❤❤❤

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 6 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስክልን ሀዋዝ

  • @tewodrosamanel4934
    @tewodrosamanel4934 ปีที่แล้ว +38

    ድንቅ የተገለጠ የክርስቶስ ወንጌል
    ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 4 ปีที่แล้ว +75

    What a powerful song! May God bless you ,and anoint you more in Jesus mighty name!!!
    “የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።”
    - ገላትያ 2፥21

  • @mintetime
    @mintetime 2 ปีที่แล้ว +14

    አሁን ገና እየሰማሁት በመሆኑ ቆጨኝ ግን መስማት ማቆም አልቻልኩም። እእእም ወንጌል ለመመስከር ሃሳባቹን ቀለል አድርጎ ለመግለፅ ለምትቸገሩ ሁሉ ኢሃው ሙሉው ወንጌል በሚያምር ግጥም እና ዜማ

  • @beimnetteshome7477
    @beimnetteshome7477 3 ปีที่แล้ว +16

    የማያሳፍር ተስፋ ማይደበዝዝ የፅድቅ ብርሃን! የማያሳዝን ተስፋ ማይቆጠር ልዩ ዘመን ! አልጠፋም ከመዝገብህ በመንፈስህ ታትሜአለው ! ከህይወት መዝገብ ላይ መልዐኩ አያጣኝም ድኛለው ! በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ በፅድቅህ ሆንኩኝ!ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋ ! ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። ፀጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 ปีที่แล้ว +29

    የማያሳፍር ተስፋ ማይደበዝዝ የፅድቅ ብርሃን… አሜን!!! ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና! ይገባሃል! ክብር ሁሉ እስከ ዘለአለም ትውልድ ድረስ ለአንተ ይሁን! አሜን! ተባረክ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 ปีที่แล้ว

      ተሀድሶ ነው ለምን ትሰሚዎለሽ። እንዳትሳሳች ኦርቶዶክስ መስሎሽ

  • @kinetebebtesfaye263
    @kinetebebtesfaye263 4 ปีที่แล้ว +54

    አሜን፣ በህያዋን መዝገብ ላይ የጻፈን የዘላለም አምላክ የታመነው የነብሳችን ምስክር የአብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ።

  • @eliaslegese3835
    @eliaslegese3835 10 หลายเดือนก่อน +7

    በችንካርህ ብእር ፃፍከኘ ❤

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን
    ያልተቀየጠ ወንጌል ይህ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @kefyalewtulu5759
    @kefyalewtulu5759 ปีที่แล้ว +23

    ጌታ ይባርካችሁ መዝሙሩን ስሰማ ውስጤ በደስታ ሲቃ ሀሰት ታደርጋለች!!!

  • @adanechkidane6158
    @adanechkidane6158 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ነፍስን የሚያረሰርስ ግርግር ሁካታ የሌለበት አምልኮ ለምልሙ ግንማወቅ ምፈልገው አድራሻዉን የምታውቁ እባካቹ ጠቁሙኝ

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 4 ปีที่แล้ว +26

    ተባረክልኝ ሀዋዝዬ። ሁላችሁም ከፍ በሉ። ፀጋ ይብዛላችሁ ።

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 5 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ሆይ ወንድሜ እርድው ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን ቻይ አምላክ ጣልቃ ግባ 😭😭😭😭😭 ወንድሜ የአባቴ ልጂ ዛሬ አልዘገየም እህትህ የአባትህ ልጂ የክርስቶስ ኢየሱስ የደሙ ፍሬ ነኝ

  • @PerceptionChangetube
    @PerceptionChangetube 8 หลายเดือนก่อน +3

    ንፁህ አምልኮ ተባረኩ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 ปีที่แล้ว +1

    ንፁህ ወንገል እግዚአብሐረ ይመስገን አሜንን ጌታ ይባሪክ የማያሳፋረ ተስፋ ኢየስስ

  • @hassttrrff7936
    @hassttrrff7936 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እየሱስ ብቻውን ስማችን በህይወት መዝገብ ፃፈልኝ

  • @redeateberedo3096
    @redeateberedo3096 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ ኤፌሶን 2
    8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    በህይወት መዝገብ ላይ ከመጻፍ በላይ የሚያስደስት ምን አለ ደግሞ በጸጋው ነው የዳንኩት በእኔ ስራ አይደለም በእርሱ ጽድቅ እኛ ጻድቅ ሁንን በልጁ በእየሱስ ብቻ በማመን ከአብ ጋር መታረቅ ሆነልን ክብር ለወደደን በደሙ ላነጻን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን !! መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመን ነው!!!

  • @mahiderdemisew1016
    @mahiderdemisew1016 ปีที่แล้ว +11

    መቼ ነው ወደ እናንተ መጥቼ እንዲ በንፁህ ልብ ጌታያን የማመልከው ቃላዐዋዲ እ/ር ይባርካቹ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +7

    የዚልጅ ፀጋ እኮ በጣም ልዩ ነው እባክህ ጌታ ሆይ ልጅህ ከእውነት አይውጣ አባት እባክህ በመቅደስህ አኑረው እባክህ ስላፈስስከው ደም ብለህ ወንድሜን ቤቤቱ አኑረው ባለቀ ስአት በመስቀላይ
    ፋያታዊን የረዳህ አባት እነጭለማ Protestant እንዳይበሉት

    • @eftahtube7646
      @eftahtube7646 4 ปีที่แล้ว

      ታዳ የት ነው ያለው?

    • @foola22flool45
      @foola22flool45 4 ปีที่แล้ว

      😘😘😍😍😍😍😍😍😍🎻🎻🎻🎻⛪⛪🎺🎺🎺🎺🎺👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @foola22flool45
      @foola22flool45 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗💜💜💜💜💜💜💜💜💔💔💜💜💜👏👏👏👏👏👏👏👏👏🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒💘💘

    • @AbushKasa-ow1mg
      @AbushKasa-ow1mg 8 หลายเดือนก่อน

      እና አሁን ምንድነው ሀይማኖቱ? ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እኮ በጦአል በአስተምህሮ ደረጃ ሙሉ በሙሉ ፕሮቴስታንት ሁኖአል አሁን የቀረው ማተቡና ነጠላው ነው እሱም የተዋህዶ ልጆችን ተመሳስሎ ለማሰናከል ነው ከጴንጤ የባሰ አሰናካይ ነው

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 5 หลายเดือนก่อน

      Protestants alki miskini isu demo original protestant new protestant be kiristoos amalajineti yemiamini ina be tsegaa inji besira aydelemi madani bilo new miamnew ok ye penxee imneti yihe new ok le kiristoos sigdeti ok mariyaam kidusani minamni rip😂😂

  • @amanmadebo673
    @amanmadebo673 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን ሀዋዝ በመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ እንዲህ የተፈከረ መዝሙር እንድንሰማ እግዚአብሔር ባንተ ስላሳደረው ፀጋ ምስጋና ይግባው። ደግሞም በዚህ መንፈሳዊ ማሕሌትና ቅኔ በማመስገን ከልባችን ለጌታ እንድንዘምር ስለተደረገልን አበርክቶ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን። ፀጋ ይብዛላችሁ! ❤

  • @AbbysiniyaMengistu
    @AbbysiniyaMengistu 10 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱስ ያድናል

  • @NIgistDejenu
    @NIgistDejenu 9 หลายเดือนก่อน +4

    ❤yet new mitgegut begata limexa feliga new

  • @helendemelew8185
    @helendemelew8185 4 ปีที่แล้ว +9

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን! በህይወት ዘመኔ ከምደሰትበት ኣንዱና ዋነኛው ነገር ስሜ በህይወት መዝገብ ላይ መጻፍን ማወቄ ነው! በነፃ ከማዳን ከዚህ የሚበልጥ ክበር ኬት ሊመጣ ጌታ የሱስ ሞቶ ህይወትን ባይሰጠን ኖሮ መጨረሻችን የማይጠፋ እሳትና የዘለለም ሞት በሆነ ነበር:: ስሙ ለዘላለም በሩክ ይሁን በስሙ ለሚያምኑ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ኣንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ኣለምን እንዲሁ ወዳልና:: እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርካችሁ! ❤️🙏🏼

  • @robicreative9910
    @robicreative9910 2 ปีที่แล้ว +7

    ከመንገድ ላይ አዝማቿን ብሰማ እሷን ስደጋግም ሙሉ ቀን ዋልኩ እውነት መዳናችን ልዩ ነው አባ አባት ስምህ ቅዱስ ነው ተባረክ
    ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ

  • @danielabebe4604
    @danielabebe4604 ปีที่แล้ว +1

    Amelake temsegen yezih gubaye tekafay selehonku hulem kalawadi🙏🏻

  • @josephmerhawi3240
    @josephmerhawi3240 4 ปีที่แล้ว +21

    ጌታ ይባርካችሁ ስርኣቱ ኣለባበሳችሁ ሁሉ መንፈስ ያለው ጉባኤ በዚህ ዘበን አንደዚህ ለማግኘት ኣቸጋሪ ነው አና በርቱ ተባረኩልኝ።ከየተደባለቐ ኣምልኮ
    ይጠብቀን።

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የሚያስፈልገው ይህ ነው

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አስከዛሬባለመስማቴ ስሰማው ወንጌል የተሸከመ የምስራቸ ነው ፀጋ ይብዛልህ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 ปีที่แล้ว +4

    የሰው ፅድቅ የመርገም ጨርቅ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ፅድቅ ግን እርሱ በስራው ስራ በማመን የዘላለም ህይወትን አግኝቻለው አሜን

  • @maranawitshemelis4977
    @maranawitshemelis4977 4 ปีที่แล้ว +20

    ስስቶቼ ባረኩልኝ አለባበሣችሁ አምልኮታችሁ እፁብ ድንቅ😍

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 2 ปีที่แล้ว +36

    ቃላዊዲዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @betelhemgetachew2073
    @betelhemgetachew2073 4 ปีที่แล้ว +3

    በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ
    በጽድቅህ ጻድቅ ሆንኩኝ
    ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በጸጋህ
    በሓጥያት የሞትኩኝ በሕግ የተገደልኩ ሳለው ገና (2)
    በኣመጻ እያለው ጠላትህ እየሆንኩ ሳለው ገና (2)
    ባንተ በልጁ ሞት ታረቀኝ ኣባትህ ቸር ጌታዬ (2)
    በችንካርህ ብዕር ጻፍከኝ በመዝገብህ ቸር ጌታዬ (2)
    የማያሳፍር ተስፋ እማይደበዝዝ የጽድቅ ብርሃን
    የማያሳዝን ደስታ እማይቆጠር ልዩ ዘመን
    በዓይን ያልታየ እርስት ሃገር ኣለኝ በኣባቴ ዘንድ
    ወጥተህ ትወስደኛለህ ጌታ ኢየሱስ የኔ መንገድ
    ጻፍከኝ በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ
    ጻፍከኝ በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ
    የእኔ ስራ ሳይሆን ተቆጥሮልኝ ስራህ ድኛለሁኝ
    መዝኖ ከሓጢኣቴ የሚጮከው ደምህ ድኛለሁኝ
    ከሕይወትህ መዝገብ ላይ መልዓኩ ኣያጣኝም ድኛለሁኝ
    በጽድቅህ ተጽፌ ኩነኔ ኣይፍቀኝም ድኛለሁኝ
    ኣልጠፋም ከመዝገብህ በመንፈስ ታትሜኣለሁ
    ሊደመሰስ እንዳይችል ጌታ በኣንተ ኣምኛለሁ
    በዚያ የሕይወት መጸሃፍ ስሜ ኣለ በሰማያት
    በደምህ ወርሻለሁ ገብቻለሁ ወደ እረፍት
    ጻፍከኝ በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ
    ጻፍከኝ በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ
    ነውር የሌለበት እንድሆን በፊትህ የመረጠኝ
    የንጉስ ካህን ኣርጎ የለየኝ ለርስቱ የመረጠኝ
    የእርሱን በጎነት ለዓለም እንድናገር የመረጠኝ
    ወደ ብርሃን ጠራኝ ከጨለማው መንደር ኣከበረኝ
    ከድቅድቁ ጨለማ ወደሚደንቅ ልዩ ብርሃን
    ጠራርኸኝ ሙሽራዬ ወደ ክብርህ ልዩ ዙፋን
    በጸጋህ ነው የዳንኩት ከቶ ኣይደለም ብእኔ ሰራ
    ዋስትናዬ ደምህ ነው እንዳልሰጋ እንዳልፈራ
    ጻፍከኝ በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ
    ጻፍከኝ በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ
    ለሓጢያት ፍቃድ ኣይደለም መዳኔና ነጻነቴ
    የእንደልብ ኑሮ እንዳይሆን የደም ዋጋ ነው ሕይወቴ
    ስጋዬ ደክሞ ብስት እንዳይገለኝ ሓጢያት ደግሞ
    ከኣብ ዘንድ ጠበቃ ኣለኝ የሚታይልኝ ለእኔ ቀድሞ
    ስጋዬ ደክሞ ብስት እንዳይገለኝ ሓጢያት ደግሞ
    ጌታ ኢየሱስ ኣለኝ የሚታይልኝ ለኔ እኔ ቀድሞ
    ጻፍከኝ በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ
    ጻፍከኝ በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 3 ปีที่แล้ว +10

    ይኤን መዝሙር በጣም ነው ምወደው አዋዝዬ ቃል የለኝም በጣምነው ምወድክ ማከብርክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @sahra.selly00
    @sahra.selly00 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እኳን ደስ አላችሁ ማርያምን ቃል የለኝም እንወድሀለን በርታልን❤❤❤❤❤ሀዊ

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀሌሉያያያያያያያ በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍከኝ ከእልፍ የመረጥከኝ የአብ ልጅ ኢየሱስ ስም ብሩክ ይሁን ለዘላለም ሀዊዬም ተባረከ ቅረ በኢየሱስ ስም

  • @yiduinchrist1768
    @yiduinchrist1768 4 วันที่ผ่านมา

    መቼም የማይቀየር እውነት ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን 🙏❤❤

  • @mesuteka2010
    @mesuteka2010 ปีที่แล้ว +4

    አዲስ ኪዳን በአንድ መዝሙር። ንጹሕ ወንጌል። እናመሰግናለን።

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን ሞቴን ወደህይወት የቀየረ ከዘላለም ጭንቅ ያወጣኝ ጌታ ይባረክ

  • @mekideswolde3552
    @mekideswolde3552 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜንንንንንwwwwwww መዳኑን እርገጠኛ የሆነ ጌታ ኢየሱስን በከንቱ ያልተቀበለ ይህ ጉባኤ የተባረከ ነወ ተባረኩኩኩ🙌🙌❤❤✅

  • @amelesewalem3945
    @amelesewalem3945 ปีที่แล้ว +9

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ይሄን መዝሙር ስሰማ ነፍስም አይቀርል ስባረክበት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @BitsietMengistu-co4xm
    @BitsietMengistu-co4xm 9 หลายเดือนก่อน +4

    Wowwwww can't express the holly spirit i filled when i heard this power full song ...may God bless u all (hawaz and the choir )

  • @muledasa897
    @muledasa897 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeeeeeen🙏🙏🙏tebarekilign... Betsegawu adinonal❤❤❤❤

  • @RuhamaGirma-go3ps
    @RuhamaGirma-go3ps ปีที่แล้ว +7

    ሁሌም እንደ አዲስ የምሰማው መዝሙር ነው በሂወት መዝገብ መፃፌን ሳስብ እደሰታለው ተባረኩ 🙏😢

  • @destanegewo2110
    @destanegewo2110 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን አግዚአቡሔር ይባርክህ

  • @mesfingenerator6844
    @mesfingenerator6844 2 ปีที่แล้ว +19

    በዝህ ምድር ምንም ብኖረን በህይወት መዝገብ ከመመዝገብ አይበልጥም አንተ ብሩክ ነክ👏

  • @TruzBtold
    @TruzBtold ปีที่แล้ว +11

    I'm a protestant religion follower, but since I heard this song, I have been listening to it on repeat. God saved me from deaths so many times, and this song brings me to tears.

  • @melkamumerid827
    @melkamumerid827 2 ปีที่แล้ว +18

    የዝማሬን ፥ የምስጋናን ዘይት ያበዛልን እግዚአብሔር ይመስገን። ልቤ በውስጤ እየቀለጠ ያመለኩበት የጉባዔ ዝማሬ ነው። በዝማሬ ያገለገሉትንና ጉባዔውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ።

    • @melkamumerid827
      @melkamumerid827 9 หลายเดือนก่อน

      Looking back a year after but still as fresh and even stronger than the feeling I have had than the first time I listened to it❤❤❤

  • @hibretabiyo3748
    @hibretabiyo3748 ปีที่แล้ว +2

    Tabarke. Yamayslch.mazemure.tamartnale.❤❤

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว +7

    ❤❤❤❤❤ ቃለዐዋዲዎች ጌታ ያለምለማችሁ ነፍሴ ሐሴት አደረገች በመዝሙሩ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤😢😢😢ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    አሜን እስዬ እልልልል❤❤

  • @almisaron2001
    @almisaron2001 4 ปีที่แล้ว +8

    ፃፍከን በህይወት መዝገብ ፃፍከን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @Vdjfuf
    @Vdjfuf ปีที่แล้ว +2

    ጻፍከኝ ጻፍከኝ ጻፍከኝ ጻፍከኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ኸረ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ጻፍከኝኝኝኝኝኝኝ GLORY TO THE LAMP❤

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 ปีที่แล้ว +3

    Amen tebarek biysusim igzabher amlak ybarekachu Tsegawn yabzalachu tebareku iysus lzelalem ygetochu hulu getanew haleluya essay tebarekilgin biysus kirstosm

  • @firehiwotnegash1111
    @firehiwotnegash1111 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን በፀጋህ ነዉ የዳንኩት ከቶ አይደለም በኔ ስራ ዋስትናዬ ደምህ ነዉ እንዳልሰጋ እንዳልፈራ🙏🙏

  • @YehassetKetema
    @YehassetKetema ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ የሰጠህ ስሙ ይባረክ በእኛ ስራ ሳይሆን ምህረቱን አብዝቶልን በፍቅሩ ማርኮን በህይወት መዝገብ የፃፈን ጌታ ይባረክ ሀሌሉያ 😢😢

  • @BiniamBirhanu-jb1gf
    @BiniamBirhanu-jb1gf ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭dink zimare behiywet mezgeb yesafen amlak yibarek

  • @biruktawitalemayehu3686
    @biruktawitalemayehu3686 4 ปีที่แล้ว +10

    እንኩዋንም የኢየሱስ ሆንን ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @zufankiros5974
    @zufankiros5974 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ሃለሉያ እየሱስ ጌታ ነው!

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 2 ปีที่แล้ว +6

    ነፍስን ሚያረሰርስ ድንቅ መዝሙር ዲያቆን ሐዋዝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @BereketAchiso
    @BereketAchiso ปีที่แล้ว +2

    Wow geta zemenihin Hulu yibarkewu wondime tebareklign tsega yibzalih

  • @berekettesfaye3690
    @berekettesfaye3690 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢየሱስ ጌታ ነው እናንተን በማየቴ በጣም እደለኛ ነኝ ተባረኩ

  • @Yenegusu
    @Yenegusu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፃፍከኝ በህይወት መዘገብ ፃፍከኝ ❤ ክብር ለክቡር ስምህ ይሁን!!!

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 10 หลายเดือนก่อน +4

    አምላኬ እግዚእብሔር ይባርክህ እሁንም በመንፈሱ ያረስልስህ: በጣም ነው ምወዳቹ በብዙ እንባ ነው የሰማሁት::😢😢

  • @Birukyohannes-qn3mb
    @Birukyohannes-qn3mb 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንጌልን በዜማና በግጥም ተከሽኖ እ/ር ይባርካቹ 🙏🙏🙏

  • @BarchMelka
    @BarchMelka 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከዛ ጨለማ ህይወት ላወጣኝ ፈጣሪ ስሙ ይባረክ 🙏🙏

  • @tensaewoldetensaye3383
    @tensaewoldetensaye3383 ปีที่แล้ว +2

    Setameru Geta yebarkachu ❤