I am Eritrea I wasn't now to much amharic at that time when I hear these songs I filled with the spirit. Then I asked some one to transe late for me . They translate all the songs specially volum one and two .i am realy blessed by your songs . Bzu teshagrea alew by this anointed songs . and I am learning amharic by your songs till now I am good with amharic . PLEASE KEEP SINGING WITH THESE ANOINTED SONGS . Still now I am blessed by all your songs . God bless you .
ዳጊዬ ተባረክልን ይሄ መዝሙር ስለቀቅ በታላቅ መከራ ዉስጥ ነበርኩኝ ትዳረ ፈርሶ 2 የ4 አመት ልጅና የ2 አመት ልጅ ይዤ በተሶቦቸ ጋ ገብቼ በተሰቦቸም በችግር ዉስጥ በነበሩ ግዜ በጌታ ፍት እያለቀስኩኝ የዳግን እና የመስፍን ጉቱን የአዉታሩ ከበደ መዝሙሮች እየሰማዉ ጌታ በብዙ ያፅናናኝ ነበር አሁን በብዙ ጌታ ረድቶኝ ለብዙወች እየተረፍኩኝ ነዉ በእዉነት ጌታን መጠበቅ ትልቅ ክብር አለዉ ክብር ለእግዝአብርሔር ይሁን
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ/አበቃህ
be blessed in Jesus Mighty Name
አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍ እንካን እግዚአብሔር የርዳሽ ❤️🥰
Gof bless you dagiye
አሜንንንንንንን ሰለ ረዳሽ /ረዳክ ስሙ ይባረክ🙏🙏
I'm Orthodox tewahedo ግን በ90ዎቹ ከሰማኋቸው የፕሮ መዝሙሮች ለኔ ልዩ ቦታ ያለው ይህና የደረጀ ከበደ(ጨመረው) አልበም ነው❤
ይሔ መዝሙር ሲወጣ እኔና ቤተሰቤ ሀይለኛ ሰልፍ ውስጥ ነበርን ሁሌ እንሰማህ ነበር ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ ሌላ ቀን መጣ ታዲያ ይህንን አልበም ስሰማው አቤት አቤት የቤተሰብ ትዝታ እና የጌታ እርዳታ ይደንቀኛል
ያለቀ ጉዳይ የሞተ ነገር ህይወት ያገኛል ጌታ ሲናገር አሜንንንንንን
Ufff❤❤❤❤ተባረክልኝ ዳጊ
ዳጊዬ ያንት መዝሙሮች እና የመስፍን ጉቱ መዝምሮች ናቸው ወደ ጌታ ያመጡኝ ! በጣም ቁጡ ሃይማኖተኛ ነበርኩ ማንም ሳይመሰክርልኝ የናንተ መዝሙር ወደጌታ እና መሃፍ ቅዱስ ያመጣኝ ይኅው በጌታ ቤት 12 አመት ሆነኝ ! እግዚአብሔር ታማኝ አባት ከስንቱ እንዳተረፈኝ ምናገርበት ቃላት የለኝም ! ትባረክ !
እንኳን ወድ እግዚአብሔር ቤተስብ ተቀላቀልክ። የረዳህ/ሽ እግዚአብሔር ይመስገን ።
አሜን
ተሰምቶ የማይጠገብ አልበም ሁሌ ስሰማው ልዩ መንፈስ አለው የድሮውን ዳጊ ና መዝሙሮቹን ስወዳቸው🥰
ይሄ ዝማሬ ሲወጣ በጣም ህፃን ነበርኩ ግን አሁንም ድረስ እንዳዲስ ነው ምሰማቸው ዘመንክ ይባረክ ዳጊዬ
ዳግዬ እንደ ድሮ ከጌታ ጋር የጠበቅ ህብረት ኖሮህ ዝማሬ የምትቀበልበት ዘመን ጌታ ያምጣልህ
Tebareke
የምስክኑ ወዳጅ
ለተገፋው ፈራጅ
ለደሀደጉ አባት
ለደከመው ብርታት
ማረፍያ ጥላዬ
መጠጊያ ከለላዬ
ኢየሱስ ጌታዬ
"የሚያስፈራም ሆነ የሚያስደነግጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው " እውነት!!!!!
እጄን ባፌ አስጭኖኛል ጌታ ለኔ ሲል ሁሉን ሆኖአል ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክ
በሬን ዘግቼ የለመንኩት
ምነው ባረገው ጌታን ያልኩት
በእጥፍ ላከው ቀዶ ከሰማይ
የልቤ ደርሷል ካሰብኩት በላይ
ይህ አልበም በሕይወቴ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ዳጊሻ አንተ በረከታችነህ! ደግሞ መንግስተ ሰማይ በክርስቶስ እቅፍ ውስጥ ሆነ አየሁ
እምነት ላይ ብዙም አይደለሁም የዳጊን መዝሙር ስሰማ ግን እናቴ በልጅነቴ ቸርች ይዛኝ እምንሄድበት ጊዜ ትዝ እያለኝ ሁሌ እንባዬን...........
ይህን አልበምህን ስሰማ ለየት ያሉ የልጅነት ጊዜዎቼን አስታውሳለሁ። አንተ እና ታላላቆችህ በረከቶቻችን ናችሁ። እንወዳችኋለን። ተባረኩልን።
The most amazing album ! ዳጊዬ በትዝታ ወደ ውሃላ ወሰድከኝ🇪🇷 በኤርትራ ምድር አያለው ይህ መዝሙር ለኛ ትልቅ መልክት ነበር። ብዙ የበረታንበት የተጽናናንበት በብዙ መከራ ውስጥም ጌታን ታምነን አንድንቆም ያበረታን መዝሙር ነበር። ኣንተ ለኛ በረከታችን ነህ። ጌታ ምድራችንን 🇪🇷ያስባት🙏🙏
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታን እንድቀበል ያንተ መስፍን ጉቱ ዬሴፍ አያሌውእና ተከስተ ጌትነት በቃ የናንተን ዝማሬ እየሰማሁ ማልቀስ ነበረ ጌታ በናንተ ተጠቅሞ የራሱ አደረገኝ
በቪሲዲም በጣም ብዙ ደስ ይለናል
DAGI 2006
Music And Sound Production
CMM Studio
Camera And Editing
Samuel Tadesse
/ Shiloh Digital Studio /
የኔ ጌታ ወድሃለሁ
ክፈሉ ብንባል እድሜ ልካችን ከፍለን አንጨርስም የጌታ ውለታ ክብር ይሁንለት
ውለታው ያለበት መች ውስጡ ዝም ይላል እየደጋገመ ምስጋና ያሰማል
ፍቅሩን የቀመሰ መች ውስጡ ዝም ይላል እየደጋገመ ምስጋና ያሰማል
ዳጊዬ ጌታ ብርክ ያርግህ በጣም የሚባርኩ ናቸው መዝሙሮችህ።
ዳጊየ ይሄ መዝሙር ወደ ኃላ ሄጄ እዳስታውስ የሚያደርገኝ ብዙ ትዝታ አለኝ አቤት ይሄ መዝሙር ያወጣህ ጊዜ በየቦታው ነበር የሚሰማው ጌታ ይባረክ
ሁሌ ብሰማቸዉ የማልሰለቻቸዉ እና ልጅነቴን ሚያስታዉሱኝ መዝሙሮች ብሩክ ነህ ዳጊ
ጌታ ይክበር ስለ ዳጊ ዘመንህ ይለምልም
Dagi batam wodalahu❤
በልጅነቴ በቸርች ውስጥ ያሳለፍኩትን ጊዜ የሚያስታውሰኝ መዝሙር ❤🙏 እስካሁን ኢየሱስን የሚያሳየኝ አልበም። ዳጊሻ! የትውልድ በረከት ነህ ፀጋው አሁንም ይብዛልህ
ምርጥዬ ኦርቶዶክስ እንኳን ሚሰማው መዝሙር 🙏🙏🙏
ዳጊ የነዉድ ይህን አልበም ስትለቅ ለእኔ ብቻ የቴለቀቀኔዉ የመሴለኝ ህይወቴ በዚ መዙሙሪ ቀጥሎል እግዚአብሔር አባት ዘመንህን ይባክህ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍
ዳግዬ የኔ ውድ ወንድም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን በእጥፍ የጨምር ሳይሆን ይደርብልህ ነው ምለው ህፃን እያለው የስማውት በዝሙር ዛሬም እንደ አዲስ ይባርከኛል ያፀናናኛል አንዱም መዝሙርክ አይስለቸኝም ተባርክ የኔ ውድ ወንድም
በየጊዜው አዲስ እየሆነ የሚደመጥ መዝሙር 🥰
ዳጊ የአንተ መዝሙሮች መቸም አይጠገቡም ጌታ ለዘለአለም ይባርክህ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ወደ ኋላ እንድመለስና እንድያስብ አድርጎኛል ዘመንህ ይባረክ።
era dagi ethiopia ውስጥ መቼ ነው ቱር የምታደርገው አብሶ ወደ ሀረር፤ ወደ ላይ ይወስዱኛል መዝሙሮችክ፤ One of my favorite mezmur albums ever! Reminds me of my childhood. GOD bless!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይቀባህ በዚህ አልበም በጣም ተባሪኬአለሁ መንፈስ ቅዱስ ነክቶኛል ሰርቶኛል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
90ዎቹ ላይ የተባረክንበት አልበም በጣም ነው የምወደው ተባረክ ዳጊዬ
ዳጊዪ ተባረክ !!! ወደቀደመው ትዝታዪ ነው የመለስከኝ አሁንምያን ጌታ ወደቀደመው ነገሬ እንዲመልሰኝ መፀለያ መንገድነው የሆንክልኝ።
አሁንም በድጋሚ ጌታ ዘመንክን ይባርክ።
I heard this song when i was in sawa eritrea 🇪🇷 for national service dagi we eritreans love u so much stay blessed
የተቀባ ዝማሬ ዘመን ተሻጋሪ ዳጊ ጌታዬ ኢየሱስ ይባርክህ!!!!
ይሄ አልበም ሲወጣ እኔ የቴክኒክ ተማሪ ነበርኩ ትዝታ አለብኝ
#እዚህ አልበም ውስጥ ያሉ መዝሙሮች በጠቅላላ እንዲከፈቱብኝ አልፈልግም
ከህይወቴ ጋር በጣም ቁርኝት ከመኖራቸው የተነሳ እንባዬንም ክብሬን መጠበቅ አልችልም
ዳጊዬ ተባረክ በእጥፉ
ዳጊሹ ጌታዬ ብርክ ያድርግህ እባክህ የዚህ አይነት አልበም ድግም አርገን
ስራመድ በሞት ጎዳና
ድካሜን ከላይ አየና
ለወጠው የኔን ፍፃሜ
ላምልከው በቀረኝ እድሜ❤❤❤❤
Dagi,,ጌታ,እንደ,ምድር,አሻዋ,እንደ,ሰማይ,ኮዋክፍት, ዘርን,,ይባርከው,,በጣምነው,ምዎድክ💝💝🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ዳግ ❤
ህይወት ያማረው እሱን ያገኘውለት እሱን ያገኘው እለት 🙏
ተባረክ ዳጊ ወንድሜ❤
Dagiye my favorite i love u so much mezmurochehe hiwet alebachew nefsen yareseresalu kef bel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
medane geremegni medane tebareki🎶🎶🎶🎤🎤💒🙌🙌🙌🙌🙌
Ameeeeeeeeen dagiye zamanik yibarak❤
keresetos tarik yekeyeral mezemurochehe yelejente tezetawochi nachew sesemachew leyou semit new yemiseman
One of my favorite mezmur albums ever! Reminds me of my childhood. GOD bless!
Me also be bless
እህ መዝሙር ሰወጣ እኔም ምድር በዳ ላይ ሁኜ ማረፊያ ጥላዬ ስሆን አይቸዋለሁ ጌታን በዳጊ መዝሙር እጂግ በጣም የተፅዕኖው ጌታ ኢየሱስ አግልግሎትን ቤተሰቦችን ይባረክ!
መሞት ሲገባኝ መዳኔ ገረመኝ😍😍😍
እውነት ነው የሞት ነገር ጌታ ስናገር በሕይወት ይኖራል አሜን!!!
God bless you
#ክፉ ቀኖቼን ያሳለፍኩበት ምርጥ አልበም።ዳጊዬ ተባረክ❤
እንዃንም በጌታ ወንድማችን ሆንክ ተባረክ
Halelujahhhhhhhhhhh
አቤት ይሄ መዝሙርክ ጴጤ ከመሆኔ በፊት ከልቤ እሰማው ነበር ተባረክ ወንድሜ ዳጊ
ተማሪ ነበርኩ ይሄ ሰንዱቅ ሲወጣ።
ት/ቤት ፌሎ ላይ እንዴት እንደምንዘምረው!!!!!!!!
ጸጋ ይብዛልህ
እጅግ የሚባርኩ በብዙ እያነፁኝ ያደግኩባቸው ጌታን ያመለኩባቸው መዝሙሮች ።ዳጊ ዘመንህ ይባረክ
ደጊ መዝሙሮች አይጠገብም ብሰመ ብሰማ አይሰለቼኝም ጌታ ዘመንህን ይርኪ ልጂ ሆኜም ስሳማ ዘሬም አድስ ነዉ ስለ አንቴ ጌታ ይበረኪ
የደሰታ መንፈስ በላዬ ወርዶ....
ደመና ሳይኖር ባካባቢዬ
ግራ ተጋብቷል ጠላት በደስታዬ...ሙዚቃውን የሰራው ናቲ በፍቃዱ ተባረኩልኝ
I am Eritrea I wasn't now to much amharic at that time when I hear these songs I filled with the spirit. Then I asked some one to transe late for me . They translate all the songs specially volum one and two .i am realy blessed by your songs . Bzu teshagrea alew by this anointed songs . and I am learning amharic by your songs till now I am good with amharic . PLEASE KEEP SINGING WITH THESE ANOINTED SONGS . Still now I am blessed by all your songs . God bless you .
ሁልጊዜ አዲስ ናቸው መዝሙሮችህ ተባረክልኝ ዳጊዬ ተባርኬበታለሁ!!!!!!!!😭😭😭😭😭
Ufff geta hoy bizu tizita alegn Kenezih mezmuroch gar.Salalekis Mesmat eskemalchil new yemwedachew.Dagi geta birrrkkk yadrgih.
ዳግዬ ወንድሜ መቼም ከልቤ የማይጠፋ አልበም ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አብዝቶ ይባርክ
ይሄ መዝሙር ለኔ ብዙ ትዝታ አለኝ ዳጊ ዘመንህ ይባርክ በብዙ የተባረኩት መዝሙር !
❤we love you dagi leleloche kemskerku bohal Erse yetatliku Endlihone Endlew pole
ዚምን ይባርክ ዳግዬ
Hoo bouy! You take me back to Libya. It was almost 17yrs. Your songs are still hot. Bless you Daghiye.
ወድሜ ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የተባረክ ያባቴ ልጅ እሄንን ዝማሪ ኤርትራ ሁኚ ነበር እምሰማው እና ሁሉን አልፊ ያለፍኩትን ዞሬ እዳይ ይጠቅመኛል እና በጌታ ፊት እድዘምር እዳመልክ መልሶ ጉልበት ይሁንልኛል ክብር ለጌታ
ዳጊዬ ይህንን አልበምህን በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ በደንብ አምልኬበታለሁ። የተቀባ ዝማሬ ነዉ ተባረክ
አቤትትት ትዝታ ይሄ የዝማሬ አልበም የወጣ ጊዜ የፖክ ሀውስ ሰራተኞች ተቆጣጣሪ ነበርኩ እናም ፖክ የሚያደርጉት ሰራተኞች እንዳይደብራቸው ተብሎ በሞራል እንዲሰሩ ሙዚቃ ይከፈትላቸው ነበር እኔ አክራሪ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁል ጊዜ ጠዋት ጠዋት እና ማምሻ ላይ ይሄን ሙሉ የዝማሬ አልበም እከፍትላቸው ነበር ብዙዎች ይቃወሙኝ ነበር እኔ ግን ማንንም አልሰማም ነበር መቼም የማልጠግበው ዝማሬ
አሜን አሜንአሜንተባክልኝ ዋው ውሰጥ የሚሰርሰ መዝሙር የሰማይ አምላክ ይባርክ
ከልባችን እንወድሃለን የኛ ሰጦታ ዲጊያችን🙏🙏🙏🙏❤❤❤መቼም ቢሆን የማይረሳ አልበም🙏🙏
🙏🙏🙏 ❤
ዘመን የማይለውጣቸው ልብን የሚያድሱ መዝሙሮች ናቸው ያንተ እና የመስፍን ጉቱ ብሩካን ናችሁ። ❤❤❤
Dagiyeeee kelibe miwedew diniq zemari 💕💕 kef belilin 😇
ዳግየ በታም ነው ውድድድድድ የምብልህ፥ ከና ኣባት ኢየሱስ ክረስቶስ ፈቅረ የተበገሰ። ኣዞ በረት ብቻ። ያንተ መዝምሮች በታም ተባረከ ኣለሁ። ወንድመ
ጌታ አለ ከጎኔ
ቁ.2
1. ውለታ ያለበት
2. ከፊቴ ይሰበር
3. ጌታ አለ ከጎኔ
4. የደስታ መንፈስ
5. አንተው ነህ ጌታዬ
6. ታማኝ ነው
7. የኔ ጌታ ወድሃለሁ
8. ትክክል እውነተኛ
9. ስራመድ በሞት ጎዳና
10. ባንተ ነው
11. ሲነድ ይሰማኛል
12. ኢየሱስ የዘላለም ንጉስ
13. አመሰግናለሁ
Dagi 2006 VCD
ከቁ.1 ሲዲ
ውለታው በዛ
ከቁ.2 ሲዲ
ውለታ ያለበት ፣ ከፊቴ ይሰበር ፣ ታማኝ ነው ፣ የኔ ጌታ ወድሃለሁ እና ስራመድ በሞት ጎዳና
ከኮሌክሽን ሲዲ
ከሱ በላይ የለም እና እስቲ ላመስግነው
❤❤❤❤❤❤❤❤ good song 🤩🤩🤩🤩🤩 wonderful
Lij hogne ...enate bemot sitleyegn.. yaxnanagn ..mezmur dagi tebareklgn ....
Ortodoks negi...mezemurun betam new yamwedawu🙏🙏🙏❤❤❤❤
ትለያለህ እኮ 🙏❤
በማለዳ በጌታ እንድፀና አሻራቸውን የተውልኝን ዝማሬዎች
ዳጊ አተም እግዚአብሔር ይባረክ 🥰
ደግዬ ተበርክ ጌታ ይበርክህ መዝሙሮችህን ሁሉም ሰምቼ አልጠግም ሁሌም አድስ ይሆንብኛል ቀሪ ዘመንክ ይለምልም በጌታ ፍቅር ውድድድ
❤👏❤👏🎻❤👏🎻
አሁንም ጨምሮ አመስጋኝ ያርግህ !! አምላክ ለራሱ አያንስም ባልመርቅህም እራሱ ያደርግሃል!!
ተባረክ ♥♥♥♥ይህ አልበም ለኔ ህይወት ብዙ መልዕክት ነው
ተባረክ የዝማሬ ቅኔ ይፍሰስልህ ይብዛልህ እግዝያብሔር ፍቅር ነው
Got this album from a pastor who came to Nigeria, though i dont understand the language , i've been enjoying it for over 10yrs now
Dagiye mezmurochih lijneten yastawsugnal bentsu lib yezemrkubetn
ዳግየ ጀኔሬሽን ሁሉም ውድድድይ 💋🙏
ዳጊዬ እጅግ በጣም ነዉ የምወድህ ተበረክ በብዙ ሁሉንም አልበሞችህን እወዳቸዋለዉ ጸጋ ይብዛሊህ
የልጅነቴ መዝሙሮች በጣም ነው ምወዳቸው ተባረክ ዳጊ
ምጥ አባት አለኝ 🎉
ደጊ በዚህ አልበምህ እንዳ ሊሊ ከቀለህ ምንጭ እንደሚፈልቅ የሚፍለቀለቅ ነው መዝሙርህ:: እኔ እንዳሆንኩ በመዝሙርህ ቅጥል ብዬ ተበርኬዋለሁ:: ሰለምታዬ አደራ ለሊሊ ይድረስልኝ ከ Ohio state. Be blessed in Christ!
ዘመንህ ይለምልም በጌታ የተወድክ ወድሜ
Tsagey ba geta yidaggggg
Baget madegi yihunle
Amen
Hi dagi brother you are wenderful brother begeta stga berta geta yewdhal wendeme berta God bless you
ኡኡ ዳጊ አንተማ ትለያለህ ♥️
በሰማሁት ቁጥር ጌታ ይናገረኛል