ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከአጩዋጩሆች ወጣ ስል እንዲህ የሚል ዝማሬ ሰማሁ"እግዚሐብሐየር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም "ጌታ ይባረክ ! ደስ ሲል !
ድንቅ ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ።
ውውውውው 😢😢በጣም የሚ ዎዳዉ ማዛሙሮቺ 🙏🙏ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ፀጋ ይበዛለን, ዝማሬ ሐዋዝ 🙏🙏🙏
እንዲህ ዝማሪውና ዘፈኑ በተደበላለቀበት ዘመን ለማን መዘመር እንዳለብን ውሉ በጠፋበት ዘመን ጌታ ደግሞ እናንተን አስነሳ መቸም እግዚያብሔር በዘመናት ሁሉ የራሱ ሰው አለው በእውነት ቃላ አዋዲዎች አስየ ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩ ሁሉ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስ አንድ አምላክ ይድረስ አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤
ባንተ ዙሪያ ያሉ ታድለዉ ገና ሳይህ ሰማይ የምሄደዉ ነገርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንህ ባማር ቅኔ ያሸብርቅ የባረከህ ጌታ ይባረክ።
❤❤❤❤በብዙ ተባረክ ምንልበል ቃል አጣው
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገቡ መዝሙሮች እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምነት❤🎉❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ህዝቡን እውነቱን እንዲያውቅ ስለረዳችሁት እግዚአብሄር ይባርካችሁ
Track 2 biwodih tadiya min yigermal😭😭😭😭Alemalkes alchalkum betam😢😢😢❤❤❤❤❤❤menfeskidussss
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዛብሄር ይባርኽ 🙏
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን ዲያቆን ሐዋዝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን ግሩም ዝማሬነው አሁንም ከዚህ በላይ ጌታ ይጨምርልህ
ሀዋዝ ምንም ለማለት ቃላት ያጥረኛ ብቻ እኔ አዳምጬው ደስ እንዳለኝእግዛብሔር ይስማልክ አቤቱ ክበር ባለኝ ነገር
አሜን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት የጸጋ ሁሉ ባለቤት እርሱ ነው
አሜንንን እእእእልልልልልልልል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ሐዋዝዬዬዬ❤❤❤🎉 ፀጋ ይብዝልህ በጣም የምውዶ ዝማሬ ነው ❤❤ ተባረክ ❤🎉❤🎉😍🎉😘🎉😘🎉❤❤❤
U r a blessing and wonderful may God bless you more and more!
ዘመንህ ይባረክ ከአወከው በላይ ይገለጥልህ ድምፁን ያሰማህ ተባረክ
ሃውዝዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ 😮😮😢😢❤❤❤ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም ሁሌ በአንተ መዝሙር እበራካ ለው 😊😊😊
ጌታ አብዝቶ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ። ተባረክ
አሜንንንንንንን ኢየሱሰ ❤ሐዋዝዬ ጌታ ኢየሱሰ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ይብዛል ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ አለኝ ምስጋና ለህይወቴ ጀግና❤
❤❤❤አሜን ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን
መንፈስቅዱስ በዚ አልበም ሁሌ restore ያርገኛል፡ እንዲሁም ያጽናናኝም ያስተምረኛል❤🤚😭
ከብር ለጌታሁ እሰይይይይይ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከህ ሀዋዝዬ ሰወድህ ለምልምልን ፀጋ ይብዛልህ💞💞💞🍇🍇🍇
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🙌🏽
Eyesus geta new❤❤❤milew kalat atahu silante egziabher yimesgen i can't stop listening Glory to be God
እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ❤❤❤
Egzaber Yikber Yimsgen ♥️☦️♥️🙏😭😭 Bykenu ye hawazn muzmur sesema westen selam yisemawal egzabern 🙏🏽😭😭 Egzaber Yimsgen wndme hawaz egzaber yakbrk 🙏🏽
Tebelak hawaze Egziabher lebe ystek
Wedime hawzi tebrki
አቤት ስወድህ ያባቴ ልጅ ተባረክ ፀጋውን ይጨምርልህ
የተወደድንበትን ጥልቅ ፍቅር እንድናውቀው፣ ሰው እንሆን ዘንድ የተከፈለልን ዋጋ እንዲገባን የተዘመረ ድንቅ መዝሙር። ወንድሜ ሐዋዝ እግዚአብሔር ለትውልድ በረከት ያድርግህ።
ብርክ በል ሐዋዝዬዬ❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher amlak abzito yibarkachihu!!!!
e/r ybarkh tiegawn yabzalh bebzu tebarek
ሁሌም የምባረክባቸው ድንቅ ዝማሬዎች
God bless you D, Hawaz 🙏❤
Geta Eyasusu Zemenhn yibarek hadye tabarki Edet Denke Alebem new Eyasuse beleh Eyasuse beleh Chare zemenhen yemtwodo geta zemenhn hulu yebarki yetabeki Enodahalenh ❤❤❤
tebarekilign hawi geta zemenihin yibark
ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን አዋዝዬ❤
አሜንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው።
God bless you Deakon Hawaz.
❤weset yemgeba mazemur tebark wondemachin
ነፍስ አይቀርልኝም እኔ ኮ አልጠግብህም ❤❤የኔ ኢየሱስ ብዬ❤❤❤❤
ፀጋ ብዝት ይበልልክ
the songs uplift the spirit and my soul to the heavenly presence of the Almighty. may God bless you more with his gift.
Tebarek wendeme tegawen yabezaleh yechemerelehAnten merto zemarehen yaseman geta semu yebarekBewedeh tadia men yegeremal ewent new
ጌታ ይባርክህ
tebarek zmare melaekt yasemalen wendmachn hawaz🙏🙏🙏💝💖💞💓
ብርክክክ በልልን ሀዋዝየ
አሪፍ ዝማሬ ነው እግዚሐብሄር ወደ ቤትክ ይመልስክ
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን
❤❤❤❤ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ ❤❤❤❤ ኢየሱስ
God bless you tremendously!!
Comment lilk le asteyayet minyahil gize endewosedbign gin migermew yihe zema kina minm sansurd mayidereg yetekeshen kalat merto yesetek ....bicha balebetu egzabiher simu yidimeki❤
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን::
Amennnn Amennnn Amennnn ❤❤❤
አቤት እንዴት እንደሚባርክ ታድለህ አይወሰድብህ❤❤
Tabrke hawziyeee
❤❤❤❤❤❤ተባራክ የኔ ወድ ወንዲሜ
# ሀዊሾ ፀጋ ይብዛልህ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ
tebarek tsega yebzalek
❤❤ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋው ይብዛልክ ወንድሜ ❤❤❤
Bless u D.Hawaz
ፃድቃን በእግዚያብሔር ደስ ይላቸዋል ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ኡፈ ለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Amen ❤
ተባረክ በብዙ ጸጋ ይብዛልህ ለምልምልኝ
ተባረክ❤❤❤
so blessing.
እግዚአብሔር ይመስገን ተባርክ
ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤❤
kegne tirsagn biresak... milase yitabek balasibik😊
1:11:20 betam yewededkut
tebarek wenedeme
ወንድሜ ወደ ቤትህ ተመለስ እባክህ
Amen!!!!
God bless you bro
Tebareku❤
ወንድማችን ጌታ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋ ያብዛልህ!!! ተባረክ!!!
Zimmer melkit yasemli wadimachin egzabeher idime xena tsaga abzito yicemirel
🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
❤❤❤😊😊😢
🥰😍💖💖💖💖💖
እኔግን ጥያቄ አለኝ ከቻላችሁ መልሱልኝ እግዛብሄር አወ ትልቅነዉ አወ ግን እኛም አናውቅህም የሚለው ቃል ግራ ያጋባኛል እናውቀው የለምዴ
ኢዮብ 3626 እነሆ፥ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፥ እኛም አናውቀውም። የዘመኑም ቍጥር አይመረመርም።ይህማለት እግዚአብሔርን እኛ በራሳችንአእምሮ እና ብቃት የእሱን ትልቅንት ያህል አውቀነው ልንጨርሰው አንችልም ማለት ነው ::እንጂ እግዚአብሔር አምላካችንን በእምነት ልቦና እና እርሱም ለእኛ ፈጣሪ ንጉስ ጌታ አምላክ አባት መሃሪ ይቅር ባይ መልካም እረኛ በሆነበት ማንነቱ አናውቀውም ለማለት አይደለም::
አመሰግናለው
ከአጩዋጩሆች ወጣ ስል እንዲህ የሚል ዝማሬ ሰማሁ"እግዚሐብሐየር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም "ጌታ ይባረክ ! ደስ ሲል !
ድንቅ ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ።
ውውውውው 😢😢በጣም የሚ ዎዳዉ ማዛሙሮቺ 🙏🙏ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ፀጋ ይበዛለን, ዝማሬ ሐዋዝ 🙏🙏🙏
እንዲህ ዝማሪውና ዘፈኑ በተደበላለቀበት ዘመን ለማን መዘመር እንዳለብን ውሉ በጠፋበት ዘመን ጌታ ደግሞ እናንተን አስነሳ መቸም እግዚያብሔር በዘመናት ሁሉ የራሱ ሰው አለው በእውነት ቃላ አዋዲዎች አስየ ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩ ሁሉ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስ አንድ አምላክ ይድረስ አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤
ባንተ ዙሪያ ያሉ ታድለዉ ገና ሳይህ ሰማይ የምሄደዉ ነገርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንህ ባማር ቅኔ ያሸብርቅ የባረከህ ጌታ ይባረክ።
❤❤❤❤በብዙ ተባረክ ምንልበል ቃል አጣው
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገቡ መዝሙሮች
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምነት❤🎉❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ህዝቡን እውነቱን እንዲያውቅ ስለረዳችሁት እግዚአብሄር ይባርካችሁ
Track 2 biwodih tadiya min yigermal😭😭😭😭Alemalkes alchalkum betam😢😢😢❤❤❤❤❤❤menfeskidussss
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዛብሄር ይባርኽ 🙏
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን ዲያቆን ሐዋዝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን ግሩም ዝማሬነው አሁንም ከዚህ በላይ ጌታ ይጨምርልህ
ሀዋዝ ምንም ለማለት ቃላት ያጥረኛ
ብቻ እኔ አዳምጬው ደስ እንዳለኝ
እግዛብሔር ይስማልክ
አቤቱ ክበር ባለኝ ነገር
አሜን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት የጸጋ ሁሉ ባለቤት እርሱ ነው
አሜንንን እእእእልልልልልልልል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ሐዋዝዬዬዬ❤❤❤🎉 ፀጋ ይብዝልህ በጣም የምውዶ ዝማሬ ነው ❤❤ ተባረክ ❤🎉❤🎉😍🎉😘🎉😘🎉❤❤❤
U r a blessing and wonderful may God bless you more and more!
ዘመንህ ይባረክ ከአወከው በላይ ይገለጥልህ ድምፁን ያሰማህ ተባረክ
ሃውዝዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ 😮😮😢😢❤❤❤ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም ሁሌ በአንተ መዝሙር እበራካ ለው 😊😊😊
ጌታ አብዝቶ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ። ተባረክ
አሜንንንንንንን ኢየሱሰ ❤ሐዋዝዬ ጌታ ኢየሱሰ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ይብዛል ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ አለኝ ምስጋና ለህይወቴ ጀግና❤
❤❤❤አሜን ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን
መንፈስቅዱስ በዚ አልበም ሁሌ restore ያርገኛል፡ እንዲሁም ያጽናናኝም ያስተምረኛል❤🤚😭
ከብር ለጌታሁ እሰይይይይይ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከህ ሀዋዝዬ ሰወድህ ለምልምልን ፀጋ ይብዛልህ💞💞💞🍇🍇🍇
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🙌🏽
Eyesus geta new❤❤❤milew kalat atahu silante egziabher yimesgen i can't stop listening Glory to be God
እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ❤❤❤
Egzaber Yikber Yimsgen ♥️☦️♥️🙏😭😭
Bykenu ye hawazn muzmur sesema westen selam yisemawal egzabern 🙏🏽😭😭 Egzaber Yimsgen wndme hawaz egzaber yakbrk 🙏🏽
Tebelak hawaze Egziabher lebe ystek
Wedime hawzi tebrki
አቤት ስወድህ ያባቴ ልጅ ተባረክ ፀጋውን ይጨምርልህ
የተወደድንበትን ጥልቅ ፍቅር እንድናውቀው፣ ሰው እንሆን ዘንድ የተከፈለልን ዋጋ እንዲገባን የተዘመረ ድንቅ መዝሙር።
ወንድሜ ሐዋዝ እግዚአብሔር ለትውልድ በረከት ያድርግህ።
ብርክ በል ሐዋዝዬዬ❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher amlak abzito yibarkachihu!!!!
e/r ybarkh tiegawn yabzalh bebzu tebarek
ሁሌም የምባረክባቸው ድንቅ ዝማሬዎች
God bless you D, Hawaz 🙏❤
Geta Eyasusu Zemenhn yibarek hadye tabarki Edet Denke Alebem new Eyasuse beleh Eyasuse beleh Chare zemenhen yemtwodo geta zemenhn hulu yebarki yetabeki Enodahalenh ❤❤❤
tebarekilign hawi geta zemenihin yibark
ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን አዋዝዬ❤
አሜንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው።
God bless you Deakon Hawaz.
❤weset yemgeba mazemur tebark wondemachin
ነፍስ አይቀርልኝም
እኔ ኮ አልጠግብህም ❤❤
የኔ ኢየሱስ ብዬ❤❤❤❤
ፀጋ ብዝት ይበልልክ
the songs uplift the spirit and my soul to the heavenly presence of the Almighty. may God bless you more with his gift.
Tebarek wendeme tegawen yabezaleh yechemereleh
Anten merto zemarehen yaseman geta semu yebarek
Bewedeh tadia men yegeremal ewent new
ጌታ ይባርክህ
tebarek zmare melaekt yasemalen wendmachn hawaz🙏🙏🙏💝💖💞💓
ብርክክክ በልልን ሀዋዝየ
አሪፍ ዝማሬ ነው እግዚሐብሄር ወደ ቤትክ ይመልስክ
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን
❤❤❤❤ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ ❤❤❤❤ ኢየሱስ
God bless you tremendously!!
Comment lilk le asteyayet minyahil gize endewosedbign gin migermew yihe zema kina minm sansurd mayidereg yetekeshen kalat merto yesetek ....bicha balebetu egzabiher simu yidimeki❤
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን::
Amennnn Amennnn Amennnn ❤❤❤
አቤት እንዴት እንደሚባርክ ታድለህ አይወሰድብህ❤❤
Tabrke hawziyeee
❤❤❤❤❤❤ተባራክ የኔ ወድ ወንዲሜ
# ሀዊሾ ፀጋ ይብዛልህ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ
tebarek tsega yebzalek
❤❤ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
ፀጋው ይብዛልክ ወንድሜ ❤❤❤
Bless u D.Hawaz
ፃድቃን በእግዚያብሔር ደስ ይላቸዋል ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ኡፈ ለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Amen ❤
ተባረክ በብዙ ጸጋ ይብዛልህ ለምልምልኝ
ተባረክ❤❤❤
so blessing.
እግዚአብሔር ይመስገን ተባርክ
ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤❤
kegne tirsagn biresak... milase yitabek balasibik😊
1:11:20 betam yewededkut
tebarek wenedeme
ወንድሜ ወደ ቤትህ ተመለስ እባክህ
Amen!!!!
God bless you bro
Tebareku❤
ወንድማችን ጌታ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋ ያብዛልህ!!! ተባረክ!!!
Zimmer melkit yasemli wadimachin egzabeher idime xena tsaga abzito yicemirel
🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
❤❤❤😊😊😢
🥰😍💖💖💖💖💖
እኔግን ጥያቄ አለኝ ከቻላችሁ መልሱልኝ እግዛብሄር አወ ትልቅነዉ አወ ግን እኛም አናውቅህም የሚለው ቃል ግራ ያጋባኛል እናውቀው የለምዴ
ኢዮብ 36
26 እነሆ፥ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፥ እኛም አናውቀውም። የዘመኑም ቍጥር አይመረመርም።
ይህማለት እግዚአብሔርን እኛ በራሳችንአእምሮ እና ብቃት የእሱን ትልቅንት ያህል አውቀነው ልንጨርሰው አንችልም ማለት ነው ::እንጂ እግዚአብሔር አምላካችንን በእምነት ልቦና እና እርሱም ለእኛ ፈጣሪ ንጉስ ጌታ አምላክ አባት መሃሪ ይቅር ባይ መልካም እረኛ በሆነበት ማንነቱ አናውቀውም ለማለት አይደለም::
አመሰግናለው