Bahlie Restaurant at Marketplace Mall- Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 386

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የሚገርም ነው ምግባችንን አስተዋወቅሽልን ሞል የአለም ህዝብ ስለሚመጣ ደስ ይላል በርቺ❤

  • @Mimi-pm4vp
    @Mimi-pm4vp 10 หลายเดือนก่อน +40

    Congratulations on your success and welcome back to TH-cam. I am very happy and proud of you. I should visit New York again to eat your yummy food❤. I had never seen or heard of Ethiopian restaurants in the mall. Good job

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  10 หลายเดือนก่อน

      Please do!

    • @abiyalemayehu4687
      @abiyalemayehu4687 10 หลายเดือนก่อน

      @@bahlietube1358 Where is your restaurant's locaion?

  • @muluabera2379
    @muluabera2379 10 หลายเดือนก่อน +20

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ! It looks amazing! Many many congrats!!!🥳👏 🎉🎊🤣🎊🎊

  • @frehiwotdaniel9335
    @frehiwotdaniel9335 10 หลายเดือนก่อน +12

    Wowwww.....Ethiopian Restaurant in a mall!!! That's amazing. Keep up the good work

  • @meronfikadu222
    @meronfikadu222 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ የተባረከ ይሁን ከዚህ በበለጠ ያሰብሽው ሁሉ ተሳክቶ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 10 หลายเดือนก่อน +2

    Excellent idea. I hope there is good foot traffic in the mall. God bless your beautiful business

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል መልካም የስራ የስኬት ዘመን ይሁንልሽ

  • @asnakchweldkidan7977
    @asnakchweldkidan7977 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለሽ በጣ ደስ ይላል በርቺ 🎉

  • @Hagere1419
    @Hagere1419 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ 🙏🏽💐👏🏽👏🏽👏🏽

  • @wudadistesfaye1759
    @wudadistesfaye1759 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ለብዙዎች አረአያ የምትሆኚ ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ላይ እናገኝሻለን ብርቺ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ ።በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ።

  • @rediettelahun6536
    @rediettelahun6536 10 หลายเดือนก่อน +30

    Congrats! May God bless your business! You are a pride to Ethiopia!

    • @ethio4421
      @ethio4421 10 หลายเดือนก่อน

      True that

  • @yetnayetteshome9023
    @yetnayetteshome9023 10 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ፡፡ እንኳን ደስ አለሽ፡፡

  • @tigtig9908
    @tigtig9908 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ ያለሽ ማእዚ በርችኝ መልካም አዲስ አመት እንድሁም መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-qh6xg4ie9c
    @user-qh6xg4ie9c 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ጥሩ ነው በርቺ

  • @Eseyabera-ne8oc
    @Eseyabera-ne8oc 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ብሎኛል ከአመት በኋላ ነው ያየሁሽ ጎበዝ ሴት ነሽ🎉🎉🎉🎉

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @semyteddy2260
    @semyteddy2260 10 หลายเดือนก่อน +1

    Congrats ! I'm so proud of you. Keep up the good work👍

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 10 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት በጣም ነበር የምከታተልሽ እንኳን ደስስ ያለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @Dddddddd4600
    @Dddddddd4600 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations Meazi welcome back I am proud of you my dear sister ❤️ 🎉🎉🎉

  • @Entisar833
    @Entisar833 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለሽ በተሻለ ከፍ ባለ ነገር ሁሉ አላህ ያድርስሽ🎉🎉🎉🎉

  • @rommamo2743
    @rommamo2743 10 หลายเดือนก่อน +1

    መአዚ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ ትችያለሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን በርች

  • @kelemuaderesgne7533
    @kelemuaderesgne7533 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሰሺ ምን ሆነሻል ብዬ ነበር እግዛብሄር የመሰገን እንኳንም ተሳካልሺ ያደክማል ለሰው ከመሰራት ለራስሺ ሰለሆነ በርቺ ድምጽሺን ሰለሸማሁ ደስብሎኛል።❤

  • @Sgirma09
    @Sgirma09 8 หลายเดือนก่อน +2

    Proud of you!! You have such a sweet soul wishing you the best❤

  • @mimileta5571
    @mimileta5571 10 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations! I’m proud of you ❤you are special God bless you

  • @yeglieayele5250
    @yeglieayele5250 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ

  • @ethio4421
    @ethio4421 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations yene Jegna! I m so proud of you! You are our proud!

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጥሽ የረጅም ጊዜ ተከታታይሽ ነኝ ሰው የሚወደውን ነገር ሲሰራ ከራሱ ከቤቱ አልፎ ለብዙዎች ይተርፋል👌👌 በርቺ

  • @Messi-hx8nm
    @Messi-hx8nm 10 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉 እልልልልል እንኳን ደስ አለሽ! እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ! ጎበዝ

  • @user-lk9vp9nm8c
    @user-lk9vp9nm8c 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርቺ የሁልግዜ ምኞቴን በአንቺ ተተግብሮ አይቼዋለሁ

  • @meronnegash9769
    @meronnegash9769 10 หลายเดือนก่อน

    Good job, Mazi! I am so proud of you. God bless your new path. Keep it going.

  • @chewatube702
    @chewatube702 8 หลายเดือนก่อน

    መአዚ ጠፍተሽ ነበር ዛሬ search አርጌ ነው በቁም ነገር ያየሁሽ እንኳን ተሳካልሽ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥰🥰🥰

  • @mimishu690
    @mimishu690 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነሽ እግዛብሄር በበረከት ይጎብኝሽ

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. 10 หลายเดือนก่อน

    Well done Meazi! Congratulations! I am happy for you!

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 10 หลายเดือนก่อน +3

    Congratulations on your restaurant. I am very happy for you. I wish you all the best 👍 👌 😍

  • @azizamohammed575
    @azizamohammed575 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ እንኳን አሏህ አሳካልሽ መልካሙን መንገድ ይምራሽ

  • @judyshiferaw3699
    @judyshiferaw3699 10 หลายเดือนก่อน

    Well done sis may God bless your business and family and wish you more blessings to come 👏👏👏

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 10 หลายเดือนก่อน

    እንካአን ደና መጣሽ ማአዛዬ እንኳን ደስ አለሽ በርቺ

  • @selamawithabtemariam4717
    @selamawithabtemariam4717 10 หลายเดือนก่อน

    Enkwan Des aleshe ehete I am happy for you. I have been learn from your cooking TH-cam show a lot. God be with you.

  • @sophiawennack151
    @sophiawennack151 10 หลายเดือนก่อน

    Congrats! Enkuan des alesh one of my fav ye habesha megeb yt channel 🌹Allah ychemerelish

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 10 หลายเดือนก่อน

    I’m so proud of you! ❤🎉well done! You call this success!

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 10 หลายเดือนก่อน

    ማአዚ እንኳን ሰላም መጣሽ መልኳም የስራ ዘመን ይሁንልሽ በርች 🙏🙏👍👍

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችው መአዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን ተናፍቀሽ ነበር እንጠብቃለን አዳዲስ ቪዲዬ❤

  • @MeronAdaneBeza-rg4dh
    @MeronAdaneBeza-rg4dh 8 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው በጣም ያምራል እንክዋን ደስ አለሺ ማእዚ

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 10 หลายเดือนก่อน +4

    congratulation 🎉🎉🎉am so proud of you brave women

  • @4061fw
    @4061fw 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations! So proud of you! I miss your videos.

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በርቺ የበለጠ የስራ ዘመን ይሁንልሽ !አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለኛም ምሳሌ የምትሆኚ በርችልን

  • @fenoteselamdesta8299
    @fenoteselamdesta8299 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ! ጀግና:: በርች!

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሰሽ መአዚዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል እንዴት ሆንሽ ብዪጠይቄሽ ነበር ኢንስተግራም ላይ ስትጠፊ ከምን ላይ እንደደረሽ ስላሳወቅሽን በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ በርቺ ጎበዝ❤

  • @PekyYbg-hh5bw
    @PekyYbg-hh5bw 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎊 I am proud of you may God bless your business you are strong woman and I wish you the best in the future

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ መአዝዬ እንካን ደስ አለሽ አንቺ ያለሽበት አበሻ ታድለዋል ሞል ውስጥ እንጀራ ማግኘት መታደል ነው በርቺ በርቺ

  • @fekertegetachew6597
    @fekertegetachew6597 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ! ኒው ዮርክ ስንመጣ እጎበኝሻለሁ። ጌታ ያበርታሽ!!!!

  • @rodas9491
    @rodas9491 8 หลายเดือนก่อน

    Good job maziye

  • @4hinteriorsbyhannam651
    @4hinteriorsbyhannam651 7 หลายเดือนก่อน

    Wow, mazie
    Congratulations! It looks yummy!

  • @leahaw1194
    @leahaw1194 10 หลายเดือนก่อน

    Wow gobez and amazing tebebegna set berch egzyabher yebarkesh!!!

  • @solisoli5968
    @solisoli5968 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ❤

  • @etsegentzewdu4549
    @etsegentzewdu4549 8 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ደስ ሲል የበለጠ የምታገኚበት ያድርግልሽ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤

  • @perfectone8758
    @perfectone8758 10 หลายเดือนก่อน

    Congrats! May Almighty God bless your business!

  • @selamyehun3384
    @selamyehun3384 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations!!!!!!!!!!! Dear Ma'z yene wede ehet. God bless u and your family. I wish all the best for u. Melekam yesera zemen

  • @honeyber2008
    @honeyber2008 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations ! Gobeze nesh egiyzbher berk yadergesh

  • @fasikag5789
    @fasikag5789 10 หลายเดือนก่อน

    Elelelelele......Enkwan dessss Aleh💪🏽💪🏽💪🏽

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations and thanks for sharing.

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 10 หลายเดือนก่อน

    Welcome back my dear

  • @edalex833
    @edalex833 10 หลายเดือนก่อน

    Congregation!!! it looks amazing 👏👏👏

  • @bifat7758
    @bifat7758 10 หลายเดือนก่อน

    congratulations Meazi , you are so loved .God bless you

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 3 หลายเดือนก่อน

    I'm so proud of you. What an amazing idea

  • @asima8586
    @asima8586 10 หลายเดือนก่อน

    Congregation 🎉🎉 working hard amazing job keep it up dear.

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 10 หลายเดือนก่อน +1

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ❤

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 10 หลายเดือนก่อน

    Yaya....so proud of you 👏 🥰 congratulations 👏 🎉

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 10 หลายเดือนก่อน

    wow good luck my dear i am so happy for you.

  • @helenasgedom8242
    @helenasgedom8242 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 👏🎉🎉🎉 well done 👍 Bahile

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጎበዝ ይሳካልሽ በርቺ

  • @peacepeace1036
    @peacepeace1036 10 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ! ብዢ በርክቺ ተባረኪ!

  • @helenbegashaw7315
    @helenbegashaw7315 10 หลายเดือนก่อน

    Wow you such a great job 👏

  • @lovelove2244
    @lovelove2244 8 หลายเดือนก่อน

    Congrats May God Blessed you and your success thank you for sharing ❤

  • @mggg8841
    @mggg8841 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations on ur success & May God bless 💓

  • @genettekeste271
    @genettekeste271 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wawww gobez ❤❤❤❤

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 10 หลายเดือนก่อน

    KK. Congrats, and keep up the great job. I wish you a Happy New Year to you and your family. I'm glad you have your own business. I wish you success and happiness. Great job!! Great job!!

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you! You too!

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 10 หลายเดือนก่อน

    More successes for your business

  • @DailyLife833
    @DailyLife833 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow! I wish I live in NY. I hope one day we will drive and see you from VA. Congratulations and Good Luck!!

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma2975 9 หลายเดือนก่อน

    Congratulations! I’m happy for you. Wishing you all the best

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations good luck to you. first time hearing habesha food inside a mall

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 5 หลายเดือนก่อน

    Omg! Congratulations! So proud of you!

  • @melkam2674
    @melkam2674 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መአዝዬ ስለተሳካልሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉

    • @melkam2674
      @melkam2674 10 หลายเดือนก่อน

      እንድቀን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ደሞ መጥቼ እመርቃለሁ ::

  • @mooneymooney251
    @mooneymooney251 10 หลายเดือนก่อน

    Good Job! I'm proud of you! If I ever make it to Rochester, I will definitely stop by! I wish you all the success of the world!

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ!
    ልጄ NYU ነው የምትማረው እና የኢትዮጵያ ምግብ ስለምትወድ አድራሻሽን ሙሉውን ብትፅፊልኝ ደስ ይለኛል! ለልጄ እንድነግራት! እኔ እንኳን MD ነው ያለሁት!

  • @mahletsisay7312
    @mahletsisay7312 10 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo Meaziye I’m so proud of you❤❤

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 10 หลายเดือนก่อน +1

    Maybe ሞል ውሥጥ ሳይ የመጀመሪያ Ethiopian food setting . very good to see you taking this major leap....እንኳን ሠመረልሽ እግዚዐብሄር ጥንካሬ ፀጋ በረከት ያውርድልሽ.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @nigstygebremichael9787
    @nigstygebremichael9787 10 หลายเดือนก่อน

    Conguratulations bahle u the great one🎉🎉🎉

  • @ayanealabe130
    @ayanealabe130 10 หลายเดือนก่อน

    Good to see you ❤❤❤
    Congratulations 🎊🍾

  • @kisublessed5434
    @kisublessed5434 10 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you richly congratulations 🎉🎉🎉

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 10 หลายเดือนก่อน

    ይገባሻል ። በርች ይቅናሽ❤

  • @zozotadesse7230
    @zozotadesse7230 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations well done many more blessings

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ እኛንም እንኳን ደስ አለን ይህ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ኩራት ነው ስትጠፊ ምን ሆና ነው ብዬ አስቤሽ ነበር ለካ ለመልካም ነው እልልል💐💐💐

  • @africaunite9673
    @africaunite9673 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations, Maeza!! Gobez!!!!

  • @Freweyni555
    @Freweyni555 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations !!! በርቺ

  • @ruthh.9069
    @ruthh.9069 7 หลายเดือนก่อน

    Im so happy to hear this!!!🎉❤

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት እኔ ሞያ ካንቺ ብዙ ተምሪያለው ከዚህ በላይ ይገባሻል እግዚአብሔር ይባርክልሽ ❤

  • @livedovemedia
    @livedovemedia 10 หลายเดือนก่อน +2

    👏🏽👏🏽👏🏽 Congratulations!! We need your restaurant in the city 🏙 🙏🏽

    • @beetybybb2576
      @beetybybb2576 10 หลายเดือนก่อน +1

      Me too @livedover

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክልሽ