Instant pot አጠቃቀም ወሳኝ 20 ነጥቦች-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 167

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Mazey 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @awokedagnew463
    @awokedagnew463 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስፈላጊ ነው የነገርሽን ያለው እናመሰግናለን

  • @zelalemabebe5797
    @zelalemabebe5797 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks good job

  • @harmeetube997
    @harmeetube997 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ😍😍😍😍

  • @firehiwoteyilma1222
    @firehiwoteyilma1222 3 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነሽ

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ግን ጥንቃቄ ያስፈልገዋል 👌👌

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ።

  • @senaitmesfin4923
    @senaitmesfin4923 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez nesh Amesegnalehu ❤

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን መአዚ😍😍😍

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ማአዚ ውዴ

  • @aidabelay7590
    @aidabelay7590 3 ปีที่แล้ว

    Yes true

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    መአዚ ላይቨፒዲዬሽ አመለጠኝ thank you for sharing ለኔ በቆንጆ ሰአት ነው የሰራሽኝ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @freedompeace3359
    @freedompeace3359 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጥሩ ሰው👍

  • @abiyalemayehu4687
    @abiyalemayehu4687 3 ปีที่แล้ว +11

    Please guys DON'T forget to like her videos .How come at this moment the video gets only 144 likes out of 1224 views??
    She is amazing ,she's one of the best Ethiopian food "chefs" on youtube!

  • @rahmaadem7565
    @rahmaadem7565 3 ปีที่แล้ว +1

    Wich brand better ??

  • @kassechgebre4351
    @kassechgebre4351 3 ปีที่แล้ว

    Aytayem

  • @getachewgetachew7181
    @getachewgetachew7181 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው መአዚ

  • @mohammedhamza9938
    @mohammedhamza9938 11 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalen❤

  • @genetbaye4595
    @genetbaye4595 3 ปีที่แล้ว

    Hi how abut to cooked onion ?

  • @beneyammengiste9204
    @beneyammengiste9204 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ትህትና ከሞያ ጋር ውቢት ኢትዮጵያ

    • @tewabzele7770
      @tewabzele7770 3 ปีที่แล้ว +1

      Meaze zare gezeche ahun jemeryalhu gen ye electric sheta alew menor alebet ema

  • @tigistkebede5102
    @tigistkebede5102 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም በጣም ጐበዝ በመሆንሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እባክሽ ቆንጆ የሚባሉ የኪችን እቃዎችን ከነ ማርካቸው ብትጠቁሚን በተለይ ድስቶች

  • @frehiwotbaraki435
    @frehiwotbaraki435 3 ปีที่แล้ว

    What is the difference between the Power quick pot

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏

  • @genetmelake2782
    @genetmelake2782 2 ปีที่แล้ว

  • @rimbedru8092
    @rimbedru8092 ปีที่แล้ว

    መአዚ ያስፈራል

  • @adanechchala6705
    @adanechchala6705 2 ปีที่แล้ว

    Ene gezeche kartonun teyewalewu memeles echelalew ende?
    Sizu betam anesegn

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በደንብ ነው ያብራራሽው እኔ በቃ ዛሬ ልጠቀመው ነው

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን መአዚ ቆንጆ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 8 หลายเดือนก่อน

    አሪስ ለመስራ ቆጆ ነው
    ማለት ያረቦቸ ምግብ ነው

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for brief explanation and tips Meazi ቤተሰቦቸ አልበላ ብለው ብቻየን በልቸ ጨረስኩት ስትይ አሳቅሽኝ 😁ልክ ነሽ እኔም ቀይወጥ ሰርቸበት ነበር ግን አይጣፍጥም በርበሬው ስለማይቁላላ ነው መሰል ያቃጥላል . ለሌላ ነገር ግን ገላግሌ ነው ጊዜም ጉልበትን ቆጥቦ ይገላግላል

    • @bezasisay644
      @bezasisay644 3 ปีที่แล้ว

      ብራዱ እና ዋጋዉ ሹክ በይኝ ቆጂትየ

    • @EbtisamCookwithme
      @EbtisamCookwithme 3 ปีที่แล้ว

      @@bezasisay644 የኔ ብራንዱ
      Duo Gourmet 6 quart
      9 in 1 instant pot
      multi use pressure cooker ነው ሚለው 100$ ዋጋው ከቦታ ቦታ ይለያይ ይሆናል 🙂

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u 2 ปีที่แล้ว +3

    ምክርሽን ተቀብለናል ወደ ገደለው ግቢ

  • @firehiwoteyilma1222
    @firehiwoteyilma1222 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ አለወይ

  • @KassyeBeleyu
    @KassyeBeleyu 2 หลายเดือนก่อน

    አድናቂሽ ነኝ መቁያ ማድረቂያ እና መፍጫሽን ከየት እንደገዛሽው እባክሽ ንገሪኝ ።በርች ጎበዝ

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 3 ปีที่แล้ว

    ዶሮ፡እንዴት፡ይሠራበታል።

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 3 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ እኔም 8ct ነው የገዛሁት

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 3 ปีที่แล้ว +1

    ማዝዬ እኔም ወጥ ስራቻበት ምንም አልጣመኝም ግን ለሽኝኩራት ማብስል ጠቅሞኝል

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ገዝቼ ወር አለፈው ሳልከፍተ

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደገና በ10 ደቂቃ አሰረጅን ከቻልሽ

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f 3 ปีที่แล้ว +1

    አይብ ያወጣል ወይ

  • @MH-zo2mz
    @MH-zo2mz 10 หลายเดือนก่อน

    yena sanford new i dont know how to oprate plss help me

  • @etaferahumulugeta6403
    @etaferahumulugeta6403 2 ปีที่แล้ว

    መሃዚ በርቺ እውድሻለሁ

  • @semharkiros6311
    @semharkiros6311 3 ปีที่แล้ว +1

    💯💯💯❤️❤️❤️🙏

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z 3 ปีที่แล้ว

    እንደምን አደርሽ እባክሽ እንዴት ሽንኩርት እንደምናበስል እሳይኝ

  • @meskisisay5247
    @meskisisay5247 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም

  • @sarabook2434
    @sarabook2434 3 ปีที่แล้ว

    ሥንት.ነው.የሚሽጠው

  • @YishakTsegaya00
    @YishakTsegaya00 3 ปีที่แล้ว +2

    የት ነው የሚሸጠው

  • @bettyabera1737
    @bettyabera1737 3 ปีที่แล้ว

    Lekekle gen arfe naw

  • @user-wn3hr9ge4g
    @user-wn3hr9ge4g 3 ปีที่แล้ว

    Hi hi maziye serashen ewedewalew

  • @user-xb7wh9hz4x
    @user-xb7wh9hz4x 8 หลายเดือนก่อน

    አርስቶ ይሰራል?

  • @zaharanaser3404
    @zaharanaser3404 3 ปีที่แล้ว

    Nutiracook andnahew Waysh leyunat alahew

  • @deee222
    @deee222 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔና:አቃው:ስንተያይ:ባለመግባባት: በሽምግልና:ነው: ምንፈታው:ምልርግ

  • @yegatalij1164
    @yegatalij1164 3 ปีที่แล้ว

    Ye full mabseya etyophia Prezher Cuker kesu min yleyal

  • @omuaubyeawol5400
    @omuaubyeawol5400 3 ปีที่แล้ว

    ስንት ብር ነዉ

  • @deee222
    @deee222 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰው:ይኖራል:ብለሽ:አሲብልን: አመሰግናለው።

  • @gennethanan1276
    @gennethanan1276 3 ปีที่แล้ว

    selam

  • @omuaubyeawol5400
    @omuaubyeawol5400 3 ปีที่แล้ว +1

    ከፕሬዠር ኩከር ጋር ብዙ ልዩነት አለዉ እንዴ?

  • @almazassefa6070
    @almazassefa6070 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ሌትር ፓት ነው?

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 3 ปีที่แล้ว +1

    መረቅ ነገር የግድ ይፈልጋል ብለሻል እና አሮስቶ ሲሰራ እንዴት ሊሆን ነው?

  • @user-mo6ur5jz2f
    @user-mo6ur5jz2f 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዩ አለእደ

  • @eyerusalemalemu8974
    @eyerusalemalemu8974 3 ปีที่แล้ว

    Awo ende were abezashe aye lezegawe new

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ ማአዚ እደት

  • @alemneshlegesse1277
    @alemneshlegesse1277 3 ปีที่แล้ว

    Selamnew yet new yemegezaw

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ቦታ አለ store (wallmart / bed and bath/ Amazon)

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 3 ปีที่แล้ว +1

    መአዚ ጥሩ አብራርተሽዋል እና አንድ ነገር ልጨምርበት ስትናገሪ ስላልሰማሁሽ ነው ህፃናት ልጆች ላላቸው ሰዎች ሲሰሩ እንዲጠነቀቁ አይታወቅም ድንገት እና እኔ ልጆቼ አጠገቤ ሳይሆኑ ነው በብዛት የምሰራው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ስሰራ እናገራለሁ አመሰግናለሁ

    • @saragetachew9887
      @saragetachew9887 3 ปีที่แล้ว

      መዓዚ ደህና ነሽ ስታስረጂ ደስ ትይኛለሽ በርቺ

  • @user-dw1ul1lv4w
    @user-dw1ul1lv4w 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ መአዚ እንደት ነሽ

  • @mehiretihyimta104
    @mehiretihyimta104 ปีที่แล้ว

    ወደ ገደለዉ ግቢ

  • @berkyetekle6171
    @berkyetekle6171 ปีที่แล้ว

    አለኝ እባክሽ እየስራሽ አሳይን

    • @berkyetekle6171
      @berkyetekle6171 ปีที่แล้ว

      ሽሮ ወጥ ያጣፍጣል ሁሉን ነገር ጨምሮ

  • @user-ky3jz3bw7u
    @user-ky3jz3bw7u 14 วันที่ผ่านมา

    በስማም ስለ ድስት ቪደኦ ለመስራይ 58 ደቂቃ

  • @abtesfaye7656
    @abtesfaye7656 3 ปีที่แล้ว +1

    መአዝዬ እውነትሽን ነው

  • @mihrettibebu9834
    @mihrettibebu9834 3 ปีที่แล้ว

    Tolotol bey

  • @firehiwotbekele5564
    @firehiwotbekele5564 ปีที่แล้ว

    ገዝቼ መጠቀም ፈራሁ ልጆች ስላሉ .የኔ ከአንች ይለያል

  • @sosinaademe7005
    @sosinaademe7005 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏 ቤትሰብ እንሁን ጎራ በሉ

  • @kochitohaielmariyam9454
    @kochitohaielmariyam9454 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia woste alleh woye

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      እኔ እዛ እያለሁ የልም ነበር ግን Shewa. Supermarket , home depo መሞከር ጥሩ ነው

  • @solomonwy4992
    @solomonwy4992 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ቆንጅት ባለሙያ!
    እኔ ምኖረው በስዊድን አውሮፓ ነው የምኖረው።
    ይህን ዕቃ በጣም ወድጄዋለሁ ግን ከየትና እንዴት ማዘዝ እችላለሁ -አድራሻውን ማለቴ ነው።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      Amazon, እይ እኔ አሜሪካ የገዛሁበት እስቶር አንች ጋር ላይኖር ይችላል

  • @almzishifar5740
    @almzishifar5740 3 ปีที่แล้ว

    Maze..endat..neshi..yena.konjo.

  • @sababeyene8628
    @sababeyene8628 ปีที่แล้ว

    hi

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልሽልን አማዞን ላይ ይኖራል ብዬ እገምታለሁ ጊፍት ካርድ ስላለኝ እዚህ ላይ ላውለው ወይስ ለሌላ ልጠቀም እያልኩ እያመነታሁ ነበር ይሰማል

  • @mekdelawitasne500
    @mekdelawitasne500 2 ปีที่แล้ว

    Wagawu sint new ima kiya

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      ከቦታ ቦታ ይለያያል እንዲሁም እንደመጠንር ይለያያል የኔ እንኡ በገዛሁበት ሰአት 110 ዶላር ነበር

  • @wasyehungetachew8328
    @wasyehungetachew8328 3 ปีที่แล้ว

    Hii wedi

  • @BSF583
    @BSF583 3 ปีที่แล้ว

    Hi meaza, I have a question?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +1

      Simon Tekle ምን ልታዘዝ

    • @BSF583
      @BSF583 3 ปีที่แล้ว

      What kind of Cabbage or Gomene did you use with lintle.

  • @eyerusalemalemu8974
    @eyerusalemalemu8974 3 ปีที่แล้ว

    Weye tolo tile beye ataselchune kedemeya kedemeya tekertachu betawetu

  • @bettyabera1737
    @bettyabera1737 3 ปีที่แล้ว

    Ewnate naw le enea ayenate weate no no

  • @aidabelay7590
    @aidabelay7590 3 ปีที่แล้ว

    በትትክል መጠቀም

  • @sewenettadesse8066
    @sewenettadesse8066 3 ปีที่แล้ว

    Am scared for this 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @adomesami2880
    @adomesami2880 ปีที่แล้ว

    ሊትሩ የሚጨምር እስከ 24L የላችሁም?አድራሻ እና ስልክ ቁጥራችሁን አሳዉቁኝ

  • @azalechdegene6553
    @azalechdegene6553 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጠን በይ ወደ ገደለው ግቢ

    • @SoTired-Of-BS
      @SoTired-Of-BS 3 ปีที่แล้ว

      ደከምኩ 😂😂😂

  • @meskremabraham5139
    @meskremabraham5139 3 ปีที่แล้ว

    Hi Mize 👋 Bitkik

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx 3 ปีที่แล้ว +1

    Please make it short please 1 hour video just for instructions is so long

  • @yegatalij1164
    @yegatalij1164 3 ปีที่แล้ว

    Yet

    • @yeshumneshbehailu9988
      @yeshumneshbehailu9988 3 ปีที่แล้ว

      ከዚህ በፊት ከነበረው ፕሬዥር ኩከር ከሚባለው ጋር በምን ይለያያል

    • @alemsol7510
      @alemsol7510 3 ปีที่แล้ว

      እጅሽ ይባረክ መአዚ በጣም ነው የምወድሽ ሶልያና እባላለሁ

  • @yeshumneshbehailu9988
    @yeshumneshbehailu9988 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ በፊት ከነበረው ፕሬዥር ኩከር ከሚባለው ጋር በምን ይለያያል

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      yeshumnesh behailu አመሰግናለሁ ይሄኛው በጣም ፈጣን ነው አደጋ እንዳይፈጥር የተሻለ ተደርጎል የተለያዩ በተኖች አሉት ለብዙ ምግቦች እስክሪን ጋይድ አለው ሞቀ ተቃጠለ ጨረሰ እያለ ያዋራናል ምግብ መስራት ስንጀምር አሁን የመጣው በተለይ እኛ ብንረሳ እንኮን አውቶማቲክ ነው በዚህ በዚህ አደጋ ይቀንሳል ዋናው its instant means faster

  • @eyerusalemalemu8974
    @eyerusalemalemu8974 3 ปีที่แล้ว

    Comment manebebu yekerbeshe

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      Eyerusalem Alemu እሽ ትክክል ጥያቄ ካለ ብየ ነበር ግን እኔም አልወደድክትም መልካም እሁድ ማሬ

  • @mimimimi-ff1ft
    @mimimimi-ff1ft 3 ปีที่แล้ว

    Le geletsaw ameseginalehu berchi gin ene doro lemesriya neber yefelekut gin tolo tolo yemikefet kalhone endet enseralen?

    • @tsedalewolde7969
      @tsedalewolde7969 3 ปีที่แล้ว

      ሽንኩርት ለማብስል አሳይን

    • @sineduhaile1452
      @sineduhaile1452 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላምመዓዛ ስለ Instant pot እዴት መጠቀም እንዳለብን Life video የሰራሽው ትንሽ ውስብስብ አርገሸዋል ማለት Instant pot ከሆነ ቨዲዬ መስራት ያለብሽ ምን ምን መስራት እንዳለብን እየሰራሽ ቅልጥፍ ያለ ቨዲዬ ብትለቂ it’s much easier ለምሳሌ የእናት TH-cam ብዙ ነገሮችን እየሰራች የብዙ ሰዎችን ሕይወት lifestyle አቅላለች if you don’t mind እሷ TH-cam የምትለቀውን አንድ ሁለት video ብታይ በጣም አሪፍ አስተማሪ ትሆኛለሽ I hope I don’t offended you writing this message
      Thank you

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የቆየ እኮ ነው በደንብ ተጠቅመንበታል ግን ለማያቅ ይግዛ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +8

      አወ የቆየነው ማለት ሁሉም ያውቀዋል ሁሉም አለው ማለት አይደለም ከአንች እምንፈልገው ከልምድሽ ጥሩውን መጥፎውን እንድታካፍይን ነው እና ከቻልሽ እኔን ሲጠይቁኝ ከነበረው ውስጥ ያልተመለሰ ካለ ስህተት ካለ ወይም ተጨማሪ ጥለሽ ብታልፊ ያስተምራል እንጅ ምኒሊክ ድሮ ኢትዩጲያያስገቡትን መኪና ገና ያልነኮት ያልተሳፈሩባት ያልነዶት አሉ

    • @nathi8124
      @nathi8124 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bahlietube1358 በጣም ነው የማመሰግንሽ። እኔ ለምሳሌ ገና ልገዛው እያሰብኩ ነው። ብዙ ነገር ነው የተማርኩት። ተባረኪ

    • @masigosl9411
      @masigosl9411 3 ปีที่แล้ว +1

      ማእዚዬ ተቀየምሽ ይቅርታ ግን በጣም ለአደጋ የማያጋልጥ ዘመናዊዎች አሉ ሥለቆየ እንጂ ለክፍው አሥቤ አይደለም በድጋሚ ይቅርታ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +5

      MasI Gosl አይ መቀየም ሳይሆን አስተያየትሽ ለምን ማሳየት አስፈለገሽ እናውቃለን ስለሚመስል ለማስረዳት ነው የኔቆንጆ መተሽ አይተሽ ሀሳብ ሰተሽ ጊዜሽን ለምን እቀየማለሁ አንች እንዳትቀየሚ ምክንያቴን ነው የነገርኩሽ አመሰግናለሁ እንዳች ያለውን ያብዛ ዝም ብሎ ይቅርታ የሚጠይቅ ትልቅነት ነው እኔም ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @mimitefera6
      @mimitefera6 3 ปีที่แล้ว

      @@masigosl9411 +

  • @mehiretihyimta104
    @mehiretihyimta104 ปีที่แล้ว

    አሮስቶስ አይሰራበትም ወይ ?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  ปีที่แล้ว

      ይሰራበታል እኔም ሰርቼ አሳይቻለሁ

  • @kidutube1219
    @kidutube1219 3 ปีที่แล้ว +2

    እህት ኬት ነው ሱቅ ነው እኔ እንደሱ ትልቅ ኣጣው የ 1,7 ሊትር ብቻ ነው ማገኝ እና ንገሪን? የኔም ዩትብ ቤተስብ ሁኚ ክክክክ

    • @sosinaademe7005
      @sosinaademe7005 3 ปีที่แล้ว

      ጀምሬሻለሁ ጎራ በይ

  • @sinalemon35
    @sinalemon35 3 ปีที่แล้ว

    Selam mejemeria anchin bcha neber ymnaysh camera canchi ga ynkesakes neber gn ljituwa endalechish video btseri y 10 sekikam bihon sriw keykrta ga🇪🇷

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +1

      sina Lemon አሁን ከትንሽ ሰአት ቦሀላ እሩዝ እየቀቀልኩ በትንሽ ደቂቃ ኤዲት አድርጌ እለቃለሁ ታዛዥ ነኝ

  • @hirutfeleke-gt4jd
    @hirutfeleke-gt4jd ปีที่แล้ว +1

    ደቃውን እሱ ይስጥልኝ

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️✅️💯 እና መስግናለን ለ ኢትዮጵያ ላለችው order ስታደርጊ ኢንተርናሽናል የሚል አለ እኔ ስገዛ ኢንተርናሺናል ይላል እሱን መግዛት ነው እኔ የምኖርበት አገር ከኢትዮጵያ ጋር ዋቱ አንድ ነው በአሜሪካ በ አውስትራልያ በ UK እራሱ ሶኬቶች ውስጡ አለው እና እንደዛ ማዘዝ ይችላሉ

  • @deee222
    @deee222 3 ปีที่แล้ว +2

    አስረጅና:ገላግይን: ለምሳሌ: እኔ: እንኳን: ላነበው: እሱም: ያየኛል: እኔም: አየዋለው

  • @minnina6985
    @minnina6985 2 ปีที่แล้ว

    ከጨረሰ በኃላ ቤታችን እንዳይተሽ ደጅ ይዘነው ወጥተን ማስተንፈስ እንችላለን ወይ?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      አይቻልም መስራት ገጀመረ አታንቀሳቅሱት ይላል

  • @jesusislord6649
    @jesusislord6649 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ገዛውት ግን ሱፕ ስሰራ ተዘግቶ እያበሰለ እንፋሎት ያወጣል :: እንፋሎት ማውጣቱ ተገቢ ነው ?

    • @enatihundessisa8046
      @enatihundessisa8046 3 ปีที่แล้ว

      Ya ur right mine too

    • @kidist1705
      @kidist1705 3 ปีที่แล้ว

      የእኔም ጥያቄ ነው እንፊሎቱ ልክ አልመሰለኝም።