ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መአዛ እንዳንቺ አይነት ባለሙያዎችን ያብዛልን
አንቺም በጣም ባለሙያ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቺ ባለማያ ነሽ ቆጆ ሁለታቹም
እንዳንቼማ የሜሆን የለም የኔው ባለሙያ
የኢትዮጵያን የቀይ ውጥ፣ የአይብና የዳቦ ስር ተው መማር ለሚፈልጉ ስላሳዩ እንደ እንድ ተመልካችና ተማሪ እጅግ በጣም አመስግኖታለሁ። የአንዱን የኢትዮጵይ ክፍል የምግብ አስራር በሚድያ ማሳየት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ማስተዋወቅ ነው። እጅግ ብጣም ኮርቸቦታለሁ። እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልኝ።
ያስጐመጃል። Thank you. I really like the way you you talk and doing every thing. Good bless you.
انا من مصر بحب لاكل الاثيوبى جد
ጎበዝ ነሽ መአዛ ንግግርሽ አሰራርሽ አገላለፅሽ ጥሩ ነው በርቺ።
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ቆንጆ አሰራር ነዉ ተባረኪአ አመሠግናለዉ
Thanks lehulum neger estii ....Yeteqore biredsit maxebiya kalesh asayyin
Easy and very testy food. I made it many times
ሙያ ከውበት ጋር አስተካክሎ የሰጠሽ ምርጥ የሴት ወይዘሮ ነሽ አደንቅሻለሁ እህቴ ላንቺም መልካም የገና በአል ይሁንልሽ።
My sister,Thanks for sharing your amazing knowledge,grate job, keep going.
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ምርጥ ወጥ ነው እጅሽ ይባርክ
ماشاء الله تبارك الله عليك الطبخ جميل والله ارجو الترجمه بالعربيه أختكم من السعودية 👍👍👍👏👏👏😘😘😘😘 💚💚🇸🇦
እጅሰ ኢባረከ በጣም ያምራል መልከ ሰጠኝ ሙያ ከዮቱፕ ነው እናመሰግናለን ምግብ መሰራት በጣም ነው የምወደው
Well done and thanks for sharing your experience 👍 ❤
ምናለ እህት መፅሀፍ ብታሳትሚበእውነት አድናቂሽ ነኝ
እሽ አመሰግናለሁ
Thanks from tigrayns USA ethiopia forward
እናመሰግናለን እህታችን ስራሽ ሁሉ ምርጥ ነው ። ቀለል ያልሽ አንጀባ የሌለሽ ምርጥ ባለሙያ ሴት ነሽ ተባረኪ ! በርቺ
Abisiniya ethiopia 🐅
Abisiniya ethiopia .
Abisiniya ethiopia ሰብስክራይብ አርጉኝ
th-cam.com/video/25RtTrpl18Q/w-d-xo.html
Wawu tebareki ijishi yete bareke Yi huni
የኔ ቆንጆ በጣም ልዩ ነው ምን ጊዜሞ ድስት እንዳይዝ አኔም አንደዚህ ነው የምሰራው የኣይቡ ወተት ትኩስ ነው
Shikorina (konjo) I like your presentation. I will try to cook it your way.
ጎበዝ የኔ ቆንጆ እጅሸ ይባረክ
Good job by the wetm hule edzinweu msaera kdero bsetker yetaftael
ጎበዝ ባለሙያ ለኛም ሙያ እሰጠሽን ነዉ
Awo enam emesekralhug menem aynet lewet yelewem tastum aylewetem ena wede 3 amet honofal endezhe metekem kejemerkug👍👍👍👍
Where u at really nice
Thank you for sharing but I got gift this biredest it doesn't stick when you cooked can you tell me please I want use.
አንደኛ እናመሰግናለን የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤
What is the benefit of washing the meat before cooking?
ግን አድስ ነገር አላየሁም ምንያልባት ነጭ ሽንኩርቱን ቀድሜሽ ማቁላላትሽ ልሆን ይችላል
Malesh allaa Tabarak allaa Masha allaa Tabarak allaa Tabarak allaa Tabarak allaa 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋዉ ያሚ ነው የኔ ባለሙያ መአዚዬ እናመሰግናለን
Selam haftey amarina aykieln eye gn betaemi eye zketateleki kabaki zuh temahire betae amesgnalew🙏🙏🙏
Weizero Meaza .Sbeza gobez Neuot Bertu.
እንዴት ጎበዝ ነሽ የጥቁር አዝሙድን አዘግጃጀት አሳይን አመስግናለሁ
የኔ ቆንጆ እጀሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ
የወጥ ቅመም አሰራር አስተምሪን
መአዚ እናመሰግናለን?
እናመሰግናለን እህቴ የተባረከ ምግብ ይሂንልሽ የሰላም የጤና የስራ የደስታ አመት ያድርግልሽ እህቴ ስለትምህርትሽ አመሰግናለሁ
የምር እኔ አሁነዉ መከታተል የጀመርኩት ብዙ አስተምረሽኝል ገና በልጅነቴ ነዉ ከትምህርት ቤት ተደብቄ ወደስደት የመጣሁት 🥺እናበጣም አመሠግናለሁ እጅሽ ይባአክ
እኔ እንደውም ቅቤ ከሽንኩርት ማቁላላት ጀምሬ ነው የማረገው ቅቤው ከበርበሬውና ከሽንኩርቱ ጋር ሲዋሀድ በጣም ይጣፍጣል ዶሮ በተለይ ዘይት ባይገባበት በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ነሽ 10q
Betam amseginalw Asagulash mesrat silastemarshing Tebareki
በጾም እንዴት ታሳስቺናለሽ ? ! እኔ ጾሜን መቀጠል አልቻልኩም ። ባንቺ ምክንያት ጋህንብ ልወርድ ነው።
አሰራርሸ አላጀበኝም ትክክል አይደለሸም ያዉ ቀይ ወጥ በይዉ ❤❤❤❤😮😊
ማዝዬ በጣም ነዉ የሚወድሸ
ሰላምሰላም።ምአዛየ።በርች።እጂሺ።ይባረክ።በጣም።ነው።የምከታተልሺ።እኔንም።ድምሪን።አበራችኝ
Ethiopia and Sudan are one heart
የየት አገር ልጅነሽ
What about putting tomato?
Not fresh,Tomato paste 1 or 2 tablespoons
ግን ቀድሞ ስጋው መጠበስ የለበትም ? ማለት ሽንኩርቱ ከበሰለ ቧኋላ ጥሬ ስጋ መጨመር ጥሩ ነው ምክንያቱም ስጋው ብዙ ሰአት ይፈልጋል ከሽንኩርቱ ይልቅ ?
መጀመርያ ስጋው በብረት ምጣድ ደረቅ ተደርጎ ይጠበሳል ሽንኩርት እነደ ዶሮው ይቁላላል ከዛ የተጠበሰው ስጋ ይገባል ብዙ ጊዜ አጥንት አንጠቀምም ስጋውን ሳሳ አድርገን ረዘም ረዘም አረገን እንቆርጣለን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊ማሻአላህ
በጣም ይታፍታል የኔ ባለሙያ እህት ከአንቺ ብዙ ተማርኩ ያምራል ጎበዝ …… አንድ ነገር ሰምቼ ነበር ውጪየሚኖሩ ልጆች ትምህርት ቤት የአበሻ ምግብ ልብሳቸውን ያሸታል ይሏቸዋል እናም አንዳዶች ይገለላሉ ይባላል ለጥንቃቄ …..
አድናቂሽ ነኝ ምናልባት ከፋለግሽ አይብ ወይም ዕርጎ ስትሰሪ smoke wood ወይራ from barbecue souses shelf ይገኛል ትንሽ ጠብ ብታደርጊበት ደንበኛ እንዳገራችን በወይራ የታጠነ ይሆንልሻል
How I can get the spicial rithiopian butter in saudi arabia.... Please help me to get this butter
Mashaallah yene konjo ejig muyategna nesh! I always watch your videos and really appreciate your work! Thank You so much!
Emigerimew kelijinetem enate lik endanchy neber emitseraw ahun enem esuwan teketiye key wet sisera tibs wet new adrige miseraw endet endemitafit wow
ማአዝ በርች ሞያ ፈጠራ ነው ።በተለይ ለዚህ አዲሱ ትውልድ ጀነረሽ በውጪ ለሚኖሩ ኢትዮጵያ ወንዶች እድሉ ላልገጠማቸው ሴቶች ልጆች ጥሩ ነው በርቺ ጠናካራ ነሽ በርቺ አላህ ይርዳሽ እስከ መጨረሻው
የሁሉም ሴት ሙያ ይለያያል በሪበሪውን ከስጋው በኋላ ጨመርሸው
ሽንኩርት የበሰልሽውን video please ??
በርበሬው ከሽንኩርት ካልተቁላላ አያቃጥልም?
Wow shenkurtshe👌👌👌👍 ayeshetme credit Shen ema wesgi thank you so much.
መጨረሻ ላይ የጨመርሽው ምን ነበር ?
አችን አይቸ ሰርቸ ባሌን አብልቸዉ በጣም ጥሞት ነዉ የበላዉ ወላሂ thanks Mom
Thank you sister I like it
ሰላም ላነቺ ይሁን እህታችንበጣም በጣም ባለ ሞያነሽ በርቺ ግን የምትጠቀሚው ጨውና ቅቤ በተለይ ጨው በጣም ነው ምታበዢው ለጤንነት አይመከርም ለማለት ነው
Are yetbs wet endezih ayidelem mare .
ጥሩ ነው መከለሻ ግን የሚገባው ለዶሮ ወጥ ነው የሚለየው ጥብስ ወጥ ሽንኩሩቱንና ሰጋውን በአንድነት ይጠበሳል ሽንኩሩቱ መለያው ሽንኩርቱ መብሰል ሲጀምር ነትንሽ ዘይት ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የተደቆሰ ይጨመራል ከዛ አነስ ያለ በርበሪ ብዙ በርበሪ አይገባም እሱ ለዝልዝል ሲሆን ነው ከዛ እንዳልሽው ጥቁር ቅመም ትንሽ ኮሮሪማ ቢቻል ከበሶቢላ ጋር የተዘጋጀ አንድላይ የተወቀጠ ቅመሙ ይሄ ሲሆን መከለሻ አይገባም
አላሕ ይጨምርልሺ አሥተዋይ እኔ ምንም አላቅ ግን ስለምከታተልሺ እደምለምድ ተሥፋ አለኝ ግን ጥቁር ቅመም ማለት አልገባኝም ማሚዋ
ጥቁር አዝሙድ ነው ሌሎች ቅመም ሲጨማመርበት ጥቁር ቅመም ይባላል
Egesh yibarek esty sela kiby anetater sirlen
Ancin yemiwedish yemitiseriw ende lelochu be limid sayhon be timirit yetemarshiw mehonun dess yilal.
Mare 👍👍👍wawo biyalew😘😘😘😘
ሒጅ ወድያ ጥብስ ወጥ የሚባለው ስጋው ለብቻ በብረት ምጣድ ወይም በመጥበሻ በደረቁ እየተገላበጠ ያለምንም ቅባት ድርቅ እስኪል ይጠበሳል ከዛ የተዘጋጀው ቁሌት ላይ ይጨመራል እሺ::
Endzh malet yelebshem sister
@@fozeyamohamed2710 ምን አልኩ መጥፎ ነገር ነው እንዴ? አይ ሰው የሚባልና የማይባለውን ለይተሽ እወቂ ከፈልግሽ ላስተምርሽ
@@fozeyamohamed2710 አዳሜ ለዩቱዩብ ንግድ ብሎ ካለመንገዱ ሲያስተምር ይደብራል
@ኢኽላስ Ehilas tube የድሮ እናትና አባቶች ሒጅ ወድያ ይላሉ ይሔ ስድብ አይደለም አያቶች ስላሉኝ ነው ወይም ለምጄ ነው ተይ ባክሽ እንደማለት ነው:: ባለጌው ግን ማን እንደሆነ አሁን አስታወቀ :: አኔ ግን አልሰድብሽም ፊደል የቆጠርኩት ለመሳደብ አይደለም::
bslge Nesh Min Asadebesh Fara Getere Kenat Ne Mebtwa Nw Endefelgech Mesrat
Tank you really tempering.
ፈጣን አሰራር ነው ተመችቶኛል.
Betam Konjo seyamer
best new arifnew barch
Great video as usual.Can you please tell me what is in the spice at 0:42 ?
Ethiopian mixed stew spicy( Mekelesha)
የኔ ቆንጆ ቲማቲም መጨመር ይቻላል ወይ?
እናመሰግናለን። በርሜሉን ሳየው ግን ጠላም ልትጠምቂልን መስሎኝ ነበር ። አሳይተሽ መንሳት ምን ይባላል 👍
መከለሻ ምንድነው የምን ቅልቅል ነው ለወንዶች ለማወቅ በጣም ችግር ነው
Hit bale.uya neshKbeko Kelay tb yemidergut kale.awok NEWUTkklegnawu idewu keshkurtu jwmro Beebe NEWU one yemakewu
English too please 🙏u also have Canadian fans
በጣም አርፍ ነው በርች
Yene nati hula. Negarishiiyemirl
አመሰግናለሁ
Wow God bless you sis love u
Yelomew test chegr yelewmGen yeshenkurtu meaza aytefam?
Yeferenj receipe lai lemon is one of the ingredient. Andande fikfakiwin yichemralu yihe gin chigir yelem esua endalechew
Wowowow ejesh barakii ❤❤❤❤❤
ጣእሙንስ አይቀይረውም??
ሰንት ብርጭቆ ውሀ ነው
Ene lk endachi newu emserawu taemu arif newu sgawu enashenkurtu sitebes ena keye weti new
ደስ የምትይ ደርባባ በውነት እንዲህ ነበርን እኮ እኛ ሴት ኢትዮጵያውያን ባህል እየኮረጅን ተበላሸን አንጂ እናቶቻችንን አንዲህ ነበር ያሳደጉን እንቺ በትክክል ምሳሌ ነሽ ተባረኪ
Reese
Betty 100%fantastic
❤❤❤❤❤❤...so..good
ቡላ ምንድን ነው ከምን ይሰራል
Meazye Yena derbaba you're my favorite TH-camr I never got bored watching you. I wish you more success, health and many many more years
Thank you 🙏
Enmsegnale betam arfi naw
Ke key wot bemondin new mileyewu? But it look delicious 🥰
ተባረኪ የኔቆንጆ እጅሽ ይባረክ
አሰራርሽ ጥሩነው ግን መከለሻና ቅቤከጨመርሽ በኍላ ውሀመጨመር የለብሽም
Yedabowen abokake vido kalesh
ምታሳይውን ምግብ እንዳለ ሰርቸዋለው አድናቂሽ ነኝ
Good thanks
ጥቁር አዝሙድ ግን ብቻውን የተፈጨ ነው ወይስ ሌላ አለው ????????
መአዛ እንዳንቺ አይነት ባለሙያዎችን ያብዛልን
አንቺም በጣም ባለሙያ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቺ ባለማያ ነሽ ቆጆ ሁለታቹም
እንዳንቼማ የሜሆን የለም የኔው ባለሙያ
የኢትዮጵያን የቀይ ውጥ፣ የአይብና የዳቦ ስር ተው መማር ለሚፈልጉ ስላሳዩ እንደ እንድ ተመልካችና ተማሪ እጅግ በጣም አመስግኖታለሁ። የአንዱን የኢትዮጵይ ክፍል የምግብ አስራር በሚድያ ማሳየት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ማስተዋወቅ ነው። እጅግ ብጣም ኮርቸቦታለሁ። እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልኝ።
ያስጐመጃል። Thank you. I really like the way you you talk and doing every thing. Good bless you.
انا من مصر بحب لاكل الاثيوبى جد
ጎበዝ ነሽ መአዛ ንግግርሽ አሰራርሽ አገላለፅሽ ጥሩ ነው በርቺ።
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ቆንጆ አሰራር ነዉ ተባረኪአ አመሠግናለዉ
Thanks lehulum neger estii ....Yeteqore biredsit maxebiya kalesh asayyin
Easy and very testy food. I made it many times
ሙያ ከውበት ጋር አስተካክሎ የሰጠሽ ምርጥ የሴት ወይዘሮ ነሽ አደንቅሻለሁ እህቴ ላንቺም መልካም የገና በአል ይሁንልሽ።
My sister,Thanks for sharing your amazing knowledge,grate job, keep going.
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ምርጥ ወጥ ነው እጅሽ ይባርክ
ماشاء الله تبارك الله عليك الطبخ جميل والله ارجو الترجمه بالعربيه
أختكم من السعودية 👍👍👍👏👏👏😘😘😘😘 💚💚
🇸🇦
እጅሰ ኢባረከ በጣም ያምራል መልከ ሰጠኝ ሙያ ከዮቱፕ ነው እናመሰግናለን ምግብ መሰራት በጣም ነው የምወደው
Well done and thanks for sharing your experience 👍 ❤
ምናለ እህት መፅሀፍ ብታሳትሚ
በእውነት አድናቂሽ ነኝ
እሽ አመሰግናለሁ
Thanks from tigrayns USA ethiopia forward
እናመሰግናለን እህታችን ስራሽ ሁሉ ምርጥ ነው ። ቀለል ያልሽ አንጀባ የሌለሽ ምርጥ ባለሙያ ሴት ነሽ ተባረኪ ! በርቺ
Abisiniya ethiopia 🐅
Abisiniya ethiopia
.
Abisiniya ethiopia ሰብስክራይብ አርጉኝ
th-cam.com/video/25RtTrpl18Q/w-d-xo.html
Wawu tebareki ijishi yete bareke Yi huni
የኔ ቆንጆ በጣም ልዩ ነው ምን ጊዜሞ ድስት እንዳይዝ አኔም አንደዚህ ነው የምሰራው የኣይቡ ወተት ትኩስ ነው
Shikorina (konjo) I like your presentation. I will try to cook it your way.
ጎበዝ የኔ ቆንጆ እጅሸ ይባረክ
Good job by the wetm hule edzinweu msaera kdero bsetker yetaftael
ጎበዝ ባለሙያ ለኛም ሙያ እሰጠሽን ነዉ
Awo enam emesekralhug menem aynet lewet yelewem tastum aylewetem ena wede 3 amet honofal endezhe metekem kejemerkug👍👍👍👍
Where u at really nice
Thank you for sharing but I got gift this biredest it doesn't stick when you cooked can you tell me please I want use.
አንደኛ እናመሰግናለን የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤
What is the benefit of washing the meat before cooking?
ግን አድስ ነገር አላየሁም ምንያልባት ነጭ ሽንኩርቱን ቀድሜሽ ማቁላላትሽ ልሆን ይችላል
Malesh allaa Tabarak allaa Masha allaa Tabarak allaa Tabarak allaa Tabarak allaa 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋዉ ያሚ ነው የኔ ባለሙያ መአዚዬ እናመሰግናለን
Selam haftey amarina aykieln eye gn betaemi eye zketateleki kabaki zuh temahire betae amesgnalew🙏🙏🙏
Weizero Meaza .
Sbeza gobez Neuot Bertu.
እንዴት ጎበዝ ነሽ የጥቁር አዝሙድን አዘግጃጀት አሳይን አመስግናለሁ
የኔ ቆንጆ እጀሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ
የወጥ ቅመም አሰራር አስተምሪን
መአዚ እናመሰግናለን?
እናመሰግናለን እህቴ የተባረከ ምግብ ይሂንልሽ የሰላም የጤና የስራ የደስታ አመት ያድርግልሽ እህቴ ስለትምህርትሽ አመሰግናለሁ
የምር እኔ አሁነዉ መከታተል የጀመርኩት ብዙ አስተምረሽኝል ገና በልጅነቴ ነዉ ከትምህርት ቤት ተደብቄ ወደስደት የመጣሁት 🥺እናበጣም አመሠግናለሁ እጅሽ ይባአክ
እኔ እንደውም ቅቤ ከሽንኩርት ማቁላላት ጀምሬ ነው የማረገው ቅቤው ከበርበሬውና ከሽንኩርቱ ጋር ሲዋሀድ በጣም ይጣፍጣል ዶሮ በተለይ ዘይት ባይገባበት በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ነሽ 10q
Betam amseginalw Asagulash mesrat silastemarshing Tebareki
በጾም እንዴት ታሳስቺናለሽ ? ! እኔ ጾሜን መቀጠል አልቻልኩም ። ባንቺ ምክንያት ጋህንብ ልወርድ ነው።
አሰራርሸ አላጀበኝም ትክክል አይደለሸም ያዉ ቀይ ወጥ በይዉ ❤❤❤❤😮😊
ማዝዬ በጣም ነዉ የሚወድሸ
ሰላምሰላም።ምአዛየ።በርች።እጂሺ።ይባረክ።በጣም።ነው።የምከታተልሺ።እኔንም።ድምሪን።አበራችኝ
Ethiopia and Sudan are one heart
የየት አገር ልጅነሽ
What about putting tomato?
Not fresh,Tomato paste 1 or 2 tablespoons
ግን ቀድሞ ስጋው መጠበስ የለበትም ?
ማለት ሽንኩርቱ ከበሰለ ቧኋላ ጥሬ ስጋ መጨመር ጥሩ ነው ምክንያቱም ስጋው ብዙ ሰአት ይፈልጋል ከሽንኩርቱ ይልቅ ?
መጀመርያ ስጋው በብረት ምጣድ ደረቅ ተደርጎ ይጠበሳል
ሽንኩርት እነደ ዶሮው ይቁላላል ከዛ የተጠበሰው ስጋ ይገባል ብዙ ጊዜ አጥንት አንጠቀምም ስጋውን ሳሳ አድርገን ረዘም ረዘም አረገን እንቆርጣለን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊ማሻአላህ
በጣም ይታፍታል የኔ ባለሙያ እህት ከአንቺ ብዙ ተማርኩ ያምራል ጎበዝ …… አንድ ነገር ሰምቼ ነበር ውጪ
የሚኖሩ ልጆች ትምህርት ቤት የአበሻ ምግብ ልብሳቸውን ያሸታል ይሏቸዋል እናም አንዳዶች ይገለላሉ ይባላል ለጥንቃቄ …..
አድናቂሽ ነኝ ምናልባት ከፋለግሽ አይብ ወይም ዕርጎ ስትሰሪ smoke wood ወይራ from barbecue souses shelf ይገኛል ትንሽ ጠብ ብታደርጊበት ደንበኛ እንዳገራችን በወይራ የታጠነ ይሆንልሻል
How I can get the spicial rithiopian butter in saudi arabia.... Please help me to get this butter
Mashaallah yene konjo ejig muyategna nesh! I always watch your videos and really appreciate your work! Thank You so much!
Emigerimew kelijinetem enate lik endanchy neber emitseraw ahun enem esuwan teketiye key wet sisera tibs wet new adrige miseraw endet endemitafit wow
ማአዝ በርች ሞያ ፈጠራ ነው ።በተለይ ለዚህ አዲሱ ትውልድ ጀነረሽ በውጪ ለሚኖሩ ኢትዮጵያ ወንዶች እድሉ ላልገጠማቸው ሴቶች ልጆች ጥሩ ነው በርቺ ጠናካራ ነሽ በርቺ አላህ ይርዳሽ እስከ መጨረሻው
የሁሉም ሴት ሙያ ይለያያል በሪበሪውን ከስጋው በኋላ ጨመርሸው
ሽንኩርት የበሰልሽውን video please ??
በርበሬው ከሽንኩርት ካልተቁላላ አያቃጥልም?
Wow shenkurtshe👌👌👌👍 ayeshetme credit Shen ema wesgi thank you so much.
መጨረሻ ላይ የጨመርሽው ምን ነበር ?
አችን አይቸ ሰርቸ ባሌን አብልቸዉ በጣም ጥሞት ነዉ የበላዉ ወላሂ thanks Mom
Thank you sister I like it
ሰላም ላነቺ ይሁን እህታችን
በጣም በጣም ባለ ሞያነሽ በርቺ
ግን የምትጠቀሚው ጨውና ቅቤ በተለይ ጨው በጣም ነው ምታበዢው ለጤንነት አይመከርም ለማለት ነው
Are yetbs wet endezih ayidelem mare .
ጥሩ ነው መከለሻ ግን የሚገባው ለዶሮ ወጥ ነው የሚለየው ጥብስ ወጥ ሽንኩሩቱንና ሰጋውን በአንድነት ይጠበሳል ሽንኩሩቱ መለያው ሽንኩርቱ መብሰል ሲጀምር ነትንሽ ዘይት ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የተደቆሰ ይጨመራል ከዛ አነስ ያለ በርበሪ ብዙ በርበሪ አይገባም እሱ ለዝልዝል ሲሆን ነው ከዛ እንዳልሽው ጥቁር ቅመም ትንሽ ኮሮሪማ ቢቻል ከበሶቢላ ጋር የተዘጋጀ አንድላይ የተወቀጠ ቅመሙ ይሄ ሲሆን መከለሻ አይገባም
አላሕ ይጨምርልሺ አሥተዋይ እኔ ምንም አላቅ ግን ስለምከታተልሺ እደምለምድ ተሥፋ አለኝ ግን ጥቁር ቅመም ማለት አልገባኝም ማሚዋ
ጥቁር አዝሙድ ነው ሌሎች ቅመም ሲጨማመርበት ጥቁር ቅመም ይባላል
Egesh yibarek esty sela kiby anetater sirlen
Ancin yemiwedish yemitiseriw ende lelochu be limid sayhon be timirit yetemarshiw mehonun dess yilal.
Mare 👍👍👍wawo biyalew😘😘😘😘
ሒጅ ወድያ ጥብስ ወጥ የሚባለው ስጋው ለብቻ በብረት ምጣድ ወይም በመጥበሻ በደረቁ እየተገላበጠ ያለምንም ቅባት ድርቅ እስኪል ይጠበሳል ከዛ የተዘጋጀው ቁሌት ላይ ይጨመራል እሺ::
Endzh malet yelebshem sister
@@fozeyamohamed2710 ምን አልኩ መጥፎ ነገር ነው እንዴ? አይ ሰው የሚባልና የማይባለውን ለይተሽ እወቂ ከፈልግሽ ላስተምርሽ
@@fozeyamohamed2710 አዳሜ ለዩቱዩብ ንግድ ብሎ ካለመንገዱ ሲያስተምር ይደብራል
@ኢኽላስ Ehilas tube የድሮ እናትና አባቶች ሒጅ ወድያ ይላሉ ይሔ ስድብ አይደለም አያቶች ስላሉኝ ነው ወይም ለምጄ ነው ተይ ባክሽ እንደማለት ነው:: ባለጌው ግን ማን እንደሆነ አሁን አስታወቀ :: አኔ ግን አልሰድብሽም ፊደል የቆጠርኩት ለመሳደብ አይደለም::
bslge Nesh Min Asadebesh Fara Getere Kenat Ne Mebtwa Nw Endefelgech Mesrat
Tank you really tempering.
ፈጣን አሰራር ነው ተመችቶኛል.
Betam Konjo seyamer
best new arifnew barch
Great video as usual.
Can you please tell me what is in the spice at 0:42 ?
Ethiopian mixed stew spicy( Mekelesha)
የኔ ቆንጆ ቲማቲም መጨመር ይቻላል ወይ?
እናመሰግናለን። በርሜሉን ሳየው ግን ጠላም ልትጠምቂልን መስሎኝ ነበር ። አሳይተሽ መንሳት ምን ይባላል 👍
መከለሻ ምንድነው የምን ቅልቅል ነው ለወንዶች ለማወቅ በጣም ችግር ነው
Hit bale.uya nesh
Kbeko Kelay tb yemidergut kale.awok NEWU
Tkklegnawu idewu keshkurtu jwmro Beebe NEWU one yemakewu
English too please 🙏u also have Canadian fans
በጣም አርፍ ነው በርች
Yene nati hula. Negarishiiyemirl
አመሰግናለሁ
Wow God bless you sis love u
Yelomew test chegr yelewm
Gen yeshenkurtu meaza aytefam?